ቀጠሯችን በሶማሌ የግብጽና ኢትዮዽያ ጦርነት ነው

  Рет қаралды 30,125

Kings of Abbay (KoA)

Kings of Abbay (KoA)

Күн бұрын

ቀጠሯችን በሶማሌ የግብጽና ኢትዮዽያ ጦርነት ነው
Help Ethiopian with medical supplies and equipment
gofund.me/1554...
Please subscribe to the Official KZbin Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
/ kingsofabay

Пікірлер: 119
@Rainforsleep-et
@Rainforsleep-et 11 күн бұрын
ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ የሚሄዱትን ርቀት ስመለከት እራሴን በጣም እንቃለሁ እናመሰግናለን ኡስታዛችን።
@zemayared2124
@zemayared2124 10 күн бұрын
በጣም ገብቶሃል። ትልቅ ግብዓት ነው እየሰጠኸን ያለኸው። በርታ። የምታመልከው አምላክ ይጠብቅህ አንተ የቁርጥ ቀን ልጅ።
@የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ
@የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ 11 күн бұрын
ትክክል በአገር ጉዳይ አንድ መሆን አለብን 💚💛💖💪💪
@TinaTesfaye-dd2me
@TinaTesfaye-dd2me 11 күн бұрын
እናመሰግናለን ኡስታዘ ለሀገር ኩራት🎉🎉🎉🎉
@zemedkunmekonen
@zemedkunmekonen 10 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ስለሀገር እድገት እና ሰላም ሰለምትሰራ ተባረክ ለሀገር መልካም ሰዉ
@mabatube677
@mabatube677 10 күн бұрын
ሀጋራችን እትዮጵያ አለህ ይጠብቅሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@demalashjimmawakgari6529
@demalashjimmawakgari6529 11 күн бұрын
ዛሬም ነጌ ኡስታዛችን የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ነህ አላህ ሰላም ጤና ይስጥ ስለ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ይርዳህ
@user-vr4te3qw2y
@user-vr4te3qw2y 11 күн бұрын
ኡስታዝ የኛ ጎበዝ እ/ር የባርክ ዘመንህ ይባረክ አይዞኝ ወንድሜ ምንም አትሆንም አገራችን እ/ቀድሞዋል !!!!!🎉🎉🎉🎉🎉
@asi5439
@asi5439 10 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv 10 күн бұрын
ኡስቲዝ ጀማል በርታልን ፣ አላህ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ ግብፅ በታሪክ መሸነፍ ብቻም ሳይሆን የጀግንነት ታሪክ የሌላት ጦርነትን ብትጀምር ለመላው የሀገራቸው ሰራዊት የኢትዮጵያ በአንድ ግንባር ያለው ሰራዊት ይበቃታል ይደመስሳቸዋልም ያላቸው የጦር መሣሪያም በእጃችን ይገባል ።
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 11 күн бұрын
አቤ ረታ ምርጡ ኢትዮጵያዊ
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 11 күн бұрын
ውስታዝ ጀዛከሏ ኸይርን አላህ እድሜና ይሰጥህ ድል የግብፅ የምትሉ ሰዎች ምን አሰባቹ ነው የኛ ሀገር እኮ በማንም አልተሽነፈችን🦁🇪🇹💪
@mikiyastulu
@mikiyastulu 11 күн бұрын
We are not eagles we are LIONS …Ethiopia 1st
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 11 күн бұрын
Ustath jemal beshir hero of all the time God bless you 😇 🇪🇹
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 11 күн бұрын
Eitiopa viva 💪🙏💪🙏💪🙏
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 10 күн бұрын
እንደዚህ እየተከታተልክ ቃል በቃ እየተረጎምክ በትነግረን ጉዳችንን አናውቅም ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ እራስን ጠበቅ ❤❤
@nsee7286
@nsee7286 9 күн бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ በርታልን የኛ ጀግንና✅
@asi5439
@asi5439 10 күн бұрын
ልክ ነህ ኡታዝ በተለይ ቲክቶክ ላይ የማንንም ሰንደቅ መዘቅዘቅ የለብንም የሀገርመሪወችንም ቢሆን መዘቅዘቅ የለብንም ንገራቸውማ በኛ ላይ የማንወደውን በሌሎች ላይ ማድረግ አግባብአይደለም
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 11 күн бұрын
የኛ ሐገር ባንዳዎች እይጣል
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 10 күн бұрын
ኡስታዝ በርታ ከዚህ በኃላ እግዚአብሔር ብፈቅድና ብንኖር በTV አይሃለው መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ አደራ በርታ ❤
@AbdelaBelete-p7o
@AbdelaBelete-p7o 11 күн бұрын
ሀገር ስትኖር ነው ሁሉም የውስጥ ጉዳይ የፍሚፈታው ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ማቆሙ የመጀሪያው ጉዳይ ነው
@haseamir612
@haseamir612 10 күн бұрын
I from Ethiopia I love turk and people I know turk didn't do wrong in Ethiopia
@hanhn7623
@hanhn7623 10 күн бұрын
እስቴዝ.ጀማል.እናመሰግናለን
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 10 күн бұрын
መቼም ፈጣሪ ለኢትዮጵያ የተዘረጉ ክንዶቹን አያጥፍባትም ኢትዮጵያዉያን እንኳን ዛሪ እንደናተ ተርጉዋሚና አዋቂዎች ባልነበራት ዘመን እንኳን ጣሊያን ቁዋንቁዉን የማያዉቁት እሳት የሚተፋ መሳሪያ ይዞ በገባበት ዘመን የተጣሉ ታርቀዉ ነብስ ያጠፉ ተጨባብጠዉ አብረዉ እምቢ ላገሬ በማለት እዚያዉ በላች እዚያዉ ቀረች አድርጉዋል እኔ እናትህ እድሜ ባያሸንፈኝ ዛሬ ለጦሩ ምግብ ለማዘጋጀት በዘመትኩ ነበር እድሜዬ ቢረዝምም ታሪክ አጠናለሁ እማራለሁ ለሃገሬ ለህዝቡዋ እፀልያለሁ የሚገርመዉ የኢትዮጵያዊ ልብ የሴት የወንዱ ፈጣሪ ሲሰራዉ በጀግንነት ቅመም በመሆኑ ቅንጣት አልፈራም እንደዉም ፎክራ ባልቀረች ቶሎ አፋጥና ይህን የናቀችዉን ህዝብ ጉርሻ በቀመሰች የናቀቺዉ መሪዉን አይደለም ህዝቡን ነዉ አንተ በጣም ዘመንህና ዘርህ ይባረክ በሃይማኖቱም ኢትዮጵያዉያንን አደራ ያሉትን ታላቅ አባት አደራ እየተወጣህ ስለሆነ በረከታቸዉ ይድረስህ በዉጭ ባገር ዉስጥ ያላችሁ ያገሬ ልጆች እኔም እላለሁ ኢትዮጵያን አደራ ድል ለዚች ለናቁዋት የጀግኖች አገር ይሁን ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ አምላኩዋ ዘርግታለች።
@tigistteklehaimanot6309
@tigistteklehaimanot6309 11 күн бұрын
Ethiopia e/r alat gegnawu meryachin bzwu sra albet e/r degmo yagzewal ❤❤❤❤
@jemal8472
@jemal8472 11 күн бұрын
ጀማል በኡነት ለሀገራችን ትልቅ ስራ ነው የምራው ክርስቲያን ወገኖች ለጀማል ትልቅ ዲጋፍ ያስፈልገዋል ሙስሊሞች ትቅ ተሳትፎ ኣያደረጉ ነው
@abaynehadmikew4941
@abaynehadmikew4941 11 күн бұрын
መስታወት ቤት ቁጭ ብሎ ድንጋይ አይወረወርም እንደሚባለዉ ሁሉ ግብፆቻ የመልስ ዉርወራዉ ድንጋይ የት እንደሚከታቸዉ ደጋግመዉ ቢያስቡ ይበጀቻቸዋል ??????ግድባችን ላይ ችግር ቢደርስ ሌላ ግድብ እንሰራለን ምክንያቱም ዉሃ ስላለን ግብፅ ግን ዉሃ ስለሌላት መጥፋት ብቻ ሰለሚሆን ቢጠነቀቁ ይበጃቸዋል ???????????ዋዋዋዋዋዋዋ?????????
@samuelgirma507
@samuelgirma507 8 күн бұрын
Excellent !!!
@ZufanKiros-yl1lf
@ZufanKiros-yl1lf 10 күн бұрын
በጣም እውነት ልንገርህ ከግብፅ ጋር ከመዋጋት ከአልሸባብ ጋር መዋጋት ይከብዳል።ምክንያቱም አልሸባብን ከህብረተሠቡ ለመለየት በጣም በጥንቃቄ እና በከፍተኛ የመረጃ ስራ ያስፈልጋል።ግብፅ ግን በመልክም በተለያዮ ሁኔታዋች ሥለሚለዮ ለመደምሰስ ቀላል ነው።እኔ ሳልሞት የግብፅ ጉዳይ ከትውልድ ለውልድ እየተሸጋገረ ከሚቀጥል ሁሉም ነገር በእኔ ትውልድ ተወግዶ ልጆቼ እና መጪው ትውልድ ስለግብፅ ዜና የማይሰማ አናየመይጨነቅ እንዲሆን እመኛለሁ።
@abejefetene
@abejefetene 10 күн бұрын
ስለ መረጃዉ እናመሰግናለን።
@BMC_Ethiopian
@BMC_Ethiopian 10 күн бұрын
Thanks bro
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 11 күн бұрын
Welcome back brother
@user-lq8zi5vx1n
@user-lq8zi5vx1n 10 күн бұрын
ያአሏህ ጌታየ ሆይ አገራችንን ከሂስዴኛ ከምላሰኛ ባጠቃላይ መጥፎ ከሚያሴሩ ሰውች አገሩች አተ ጠብቃት ዱአ ፀሎት እናድርግ ሰውቸ ከውስጧያሉ ዘረኞች አልበቃት በለው የወጪ ይገርማል እኮ ምን አይነት እርግመትነው
@AbduOumer-j5r
@AbduOumer-j5r 9 күн бұрын
ኡሥጣዝ በርታልን እናመሠግናለን
@asi5439
@asi5439 10 күн бұрын
ግብፃውዊው የሰጠው አስተያየት እውነቱን ነው የተ ንገረው ሸፋፍኖ ለማለፍአልፈለገም እደሌሎች 👌
@ZufanKiros-yl1lf
@ZufanKiros-yl1lf 10 күн бұрын
ኡስታዝ በሽር ሠላም ለአንተ ይሁን ሰላም ለአንተ እና ለሀገሬ ኢትዮጵያ ይብዛ።በመቀጠል ስለግብፅ ሴራ እግር በእግር በመከታተል የምታቀርበውን ዜና በጣም የምከታተለው።በመቀጠል የማሳሠብህ ነገር ቢኖር 2 ልጆች አሉኝ ልጆቼን መንግስት ያሳድጋቸዋል።ሥለዚህ እኔ ወታደር ነበርኩኝ ስለዚህ ይህ ያልተገረዘውን ፈረኦን ለመግረዝ ወደ ሶማልያ ለመዝመት ዝግጁ ነኝ ።ወንድም በሽር።መቼ እደምመዘገብ እና እንኩአን ይህ ሺንፍላ ሌላም ኢትዮጵያን አያሸንፍም።ወንዱ ልጄ ናድር ይባላል ።ስለዚህ የግብፅን ኮሌነል እና ጀነራል ገድየ እና ማርኬ ልብሱን ለታሪክ ለማስቀመጥ እፈልጋለሁ።እውነት ነው የምልህ እኔ ዝግጁ ነኝ።ሻለቃ ልዑልሰግድ ኃይለ ነኝ።አሁን በንግድ እና በሹፍርና ስራ ብሰማራም ውትድርና እና ሀገሬ ከደሜ ጋር የተቀላቀሉ ስለሆነ ቀጥታ ወደ ውጊያ ብገባ በጀግንነት ግዳጄን በአግባቡ እወጣለሁ።በሻቢያም በኩልም ግዳጅ ከተሠጠኝ ሻቢያንም አውቀዋለሁ።ከ1990-1994 አውቀዋለሁ።
@HagereTashenif-zk9kg
@HagereTashenif-zk9kg 11 күн бұрын
ሶማሊያ ዳግም እንድትጠፋ እሳት የሚያቀብሉ መብዛታቸው የሚገርም ነው። እሳት የሚነድበት ቦታ ቀድሞ ይጠፋል።
@HayAbd-hl8cl
@HayAbd-hl8cl 11 күн бұрын
አሁን ግብፅ የምትሰፍርበት አካባቢ ያሉ ሶማሌዎች ግብፅን እየተቃወሙ ስለሆነ መንግስቱ 1978 ላይ ለሶማሌላንድ እንዳደረገው እዛ አካባቢ ያሉ ሶማሌዎችን ማስታጠቅ ነው
@gathwmola7361
@gathwmola7361 10 күн бұрын
yaes ber.terw❤❤❤❤❤❤❤
@demekefasil
@demekefasil 10 күн бұрын
ኡስተዝለጤናህእደምንአለሕ እባክህከዚህበፊት ሱደንላይ የግብፅአየርሐይልሲሮ ያለጠፍከውንድገምልንአደራ::
@YoHa-f3p
@YoHa-f3p 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ ከነባንዳው ቀብራ ነው የምታሸንፈው ሁሌም ምንም ጥርጥር የለውም
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 10 күн бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ 👌👌👌👌👌👌
@amanabdu
@amanabdu 11 күн бұрын
ኡስታዝ
@Timibestar
@Timibestar 10 күн бұрын
የተወደድክ ወንድም በርታ
@attitudemedia4920
@attitudemedia4920 11 күн бұрын
Wondme berta betam new emakebrh Ethiopian yalminm yezer liyunet silmtaneka enamesginalen
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 11 күн бұрын
ግብፅ ፈፅሞ አትደፍርም አልሲሲ ዕድሜውን ለማርዘም ነው
@AbdulmejidAbdulmejid-vt3zv
@AbdulmejidAbdulmejid-vt3zv 10 күн бұрын
ኮሜደያን እሸቱ መለሰ ይሄን ፕሮግራም ማገዝ አለበት
@EliyasJmal
@EliyasJmal 10 күн бұрын
ኡዝቴ መቼ ነው ግብፅ ስንዴና ሩዝ ለጎረቤት የምትሰጠው ሁሌ መሳሪያ ደም ለማፋሰስ የሚሰሩ
@user-wm1vq1rs6x
@user-wm1vq1rs6x 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamijSamu
@SamijSamu 11 күн бұрын
kings of nile
@user-bm2zc2sg8d
@user-bm2zc2sg8d 10 күн бұрын
King OF Abbay
@saraahmad172
@saraahmad172 11 күн бұрын
Ya alah semmm amthaln ya elahi
@AminatAhmed-nn9um
@AminatAhmed-nn9um 10 күн бұрын
ኢትዮያአላሕንተገድፈታሸንፈለች ምክንኛምእረሱላችን የደርጉልንዱአ አለና
@GebisaBayecha
@GebisaBayecha 10 күн бұрын
Good
@dugiihirpa3907
@dugiihirpa3907 2 күн бұрын
እውነት ነዉ
@mabajifar3748
@mabajifar3748 10 күн бұрын
Masha Allah !
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 10 күн бұрын
asww ustaaz❤❤❤
@amanabdu
@amanabdu 11 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@JemalHasen-ti5su
@JemalHasen-ti5su 10 күн бұрын
ተሸፋፍነህ ተኛ ደስ ይላል መልሱ ከህልምህ ጋር ወይም ያለውን ሃቅ ላለማየት ይመስላል፣
@embetgarmkyle6403
@embetgarmkyle6403 10 күн бұрын
Hi well come King
@beza1994mer
@beza1994mer 10 күн бұрын
10 ሺ ወታደር እንዴት መደበቅ ይቻላል ያውም ሰላም አስከባሪ ተብሎ የ ተላከ እንዴት አንድ ፎቶ አይኖርም እረ ኡስታዝ በዝሕ ጥለቅበት
@adanemamo1391
@adanemamo1391 10 күн бұрын
it is Addis Ababa meskel square army festival.
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 10 күн бұрын
ኡስታዝ❤❤❤❤ ምንም ጥያቄ የለውም እኔም የመንግስት ታቃዋሚ ነኝ ግን ካገሬ ጎን ነኝ እውነት ለመናገር አብይ ሁሉንም ጎረቤቶች ጠይቆ እምቢ ስላሉት በእሊህ ነው መበጥበጥ የጀመረው
@hlinagirma178
@hlinagirma178 11 күн бұрын
❤❤
@kinbarbersebo2984
@kinbarbersebo2984 10 күн бұрын
👍👍
@dagmawitashenafi8496
@dagmawitashenafi8496 11 күн бұрын
Il y auras l Égypte et la Turquie pour armés la Somalie
@aipdchr2
@aipdchr2 9 күн бұрын
ሱማሊያ ከመጀመሪያው በ1969 ኢትዮጵያን ወረረች። በኢትዮጵያ ጀግኖች የእጃቸውን እግኝታ ከ40 አመት በላይ ተበታትና ለዜጎቿ የስቃይ ባድማ ሆነች። የአልሸባብ መናሐሪያ በመሆን ለጎረቤት አገራት የእግር ረመጥ ሆነች። እሷን መልሶ መንግስቷን ለመመስረት የገንዘብና የዜጓቿን ሕይወት ሳይቀር የሰዋችና ድጓፉን የቀጠለች ብትሆንም በአጎረስኩ ተነከስኩ እንዲሉ የታሪክ ጠላት የሆነችውን ግብፅን ስቦ ማስገባቷ እጅግ እጅግ አሳፋሪና አስገራሚ ነው። ሁሉም የእጃቸውን ያገኛሉ።
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 10 күн бұрын
@AminatAhmed-nn9um
@AminatAhmed-nn9um 10 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚❤️💚❤️🧡❤
@ZenbchDubai
@ZenbchDubai 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 10 күн бұрын
ለሚፈናቀሉ ሚስኪኖች መፈናቀል በጅምላ ጭፍጨፋ ቁም በሀገር ስም አትነግድ እንደሙስሊም
@beza1994mer
@beza1994mer 10 күн бұрын
የ ግብፅ ወጣቶችን ከፖለቲካው ውጭ ያሉትን ሐሳብም ብታካትትበት በ ፕሮግራምሕ
@nsee7286
@nsee7286 9 күн бұрын
ኢ ት ለዘላለመ ትኑር 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😎☝👍
@G7000
@G7000 9 күн бұрын
የኣፍርካ ኣጋራት በየኣመቱ ይሰባሰባሉ ግዜና ጋንዘብ ያጣፋሉ በሌላ ባኩ እርስ ባርስ ኣንዱ ያንዱን እድጋት ኣይፋልጉም ህዝባቸዉን ላድህነት ላስግደት ይዳርጋሉ መቼ ይሁን ላህዝባቸው ያምሳሩት?
@elonmua8795
@elonmua8795 11 күн бұрын
I found out that this generation is full of banda I thought only tplf and Shenie, we talk about country people forget about PP. Am so amazed at how selfish become, let's fight the fight just like our fathers.
@makizewdu6486
@makizewdu6486 10 күн бұрын
ጦርነት ቢጀመር ግብጽ ምንም አትሆንም ምክንያቱም በሌላ ሀገር ስለሆነ ጦርነቱን የምታካሂደው ለምንድነው የሀገራችን መንግስት የፈዘዘው ጦርነት ሊከፍቱብኝ ነው ብሎ በዲፕሎማሲ የማይታገለው በተለያዩ ሀገራት እና አለማቀፍ ተቋማት የማይከሳቸው ሶማልያ እንዳደረገችው ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ስምምነት ስታደርግ ሶማሊያ ስምምነቱን ለማቋረጥ ብዙ ጥራለች ኢትዮጵያ ከዚህ መማር አለባት ለምን ፈዘዝን 😢
@KimiaYoussouf
@KimiaYoussouf 10 күн бұрын
عاثيبيبا❤❤❤❤بالادء❤❤شوذع❤
@Shawa-q3z
@Shawa-q3z 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@dugiihirpa3907
@dugiihirpa3907 2 күн бұрын
ጥያቄ የለውም ዝግጁ ነን
@Sekina-ee6zm
@Sekina-ee6zm 10 күн бұрын
አብን ከሢሢ ጋር ፓርላማ ላይ ያለው ነገር አለ እዲዴ?ሰሞኑን?
@abdullahif421
@abdullahif421 10 күн бұрын
I thought Step news was good fellas
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 11 күн бұрын
ወይጉድ
@SeidYimamYesuf-l5k
@SeidYimamYesuf-l5k 10 күн бұрын
አታሽቃብጥ አናከብርሀለን ለአማራ ህዝብ ግብፅ ታስፈልጋታለች ድል ለብፅ
@HayAbd-hl8cl
@HayAbd-hl8cl 11 күн бұрын
አሁን ግብፅ የምትሰፍርበት አካባቢ ያሉ ሶማሌዎች ግብፅን እየተቃወሙ ስለሆነ መንግስቱ 1978 ላይ ለሶማሌላንድ እንዳደረገው እዛ አካባቢ ያሉ ሶማሌዎችን ማስታጠቅ ነው
@tekletsadiktefera7641
@tekletsadiktefera7641 10 күн бұрын
10000 የግብፁ ወታደሮች ለሱማሌ የተሸጡ ቅጥረኞች ናቸውን ?? አልገባኝም ።ስለዚህ ግብጽ times 0=0 ነው መልሱ። T ነኝ
@user-pj6vv7ri7y
@user-pj6vv7ri7y 10 күн бұрын
❤❤❤00❤0❤❤
@zemedkunmekonen
@zemedkunmekonen 10 күн бұрын
Dinq sew kefff bell
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 8 күн бұрын
ግብፅን የጋበዘው እራሱ አብይ አህመድ ነው ግርግር ይወድ የለ😂
@GemechuBurka-k8x
@GemechuBurka-k8x 10 күн бұрын
Ante bertalen wendimachen
@atefshaker6399
@atefshaker6399 11 күн бұрын
ethiopian President allied with tegray ከዛ ገደላቸው ከአማራ ጋር ተባበሩ ከዛም ገደላቸው ከዛም የኦሮሞ ህዝብን ገደለ እና ሱማሊያን መገንጠል ፈልጎ ሱዳንን መገንጠል ፈልጎ ከግብፅ ውሃ ሊቆርጥ ፈልጎ ፍላሻ አይሁዶችን ወደ እስራኤል ልኮ ንፁሀንን መግደል 😅😂🤣 ሁሉም እውነት አሁን ተጋልጧል
@jemal8472
@jemal8472 11 күн бұрын
الأعراب أسد كفرا ونفاقا
@kantekerem5976
@kantekerem5976 11 күн бұрын
ቁጥር ሁለት ህዳሴ😅
@ethiopbuna7808
@ethiopbuna7808 11 күн бұрын
Ena afre 😂ywaga?
@atefshaker6399
@atefshaker6399 11 күн бұрын
ethiopian president allied with tegray then killed them and allied with amhara then killed them and then killed oromo people and wanted to devide somalia and wanted to devide sudan and wanted to cut water from egypt and he send flasha jews to israel to kill innocents 😅😂🤣 all truth is exposed now 😅😂🤣 all aftica knows the truth about ethiopia governement goals
@Amhara-Ethiopian
@Amhara-Ethiopian 9 күн бұрын
ህጋዊ እና እውቅና የሌለውን መሬት ባለቤቶቹን ሱማሌዎችን ሳታስፈቅድ ሃገር ናት ብለህ ድርቅ ብለህ ትከራያለህ እንዴ 😆😆😆 አንተ እራስህ ከግብፆች በምን ተሽለህ ነው የምትከራከረው? Somaliland የሚባል ሃገር እኮ የለም 🤷 የሞቃዲሾው ሱማሌዎች መሬት ነው ዝም ብለህ ካድሬ ስለሆንክ ብቻ አብይ የሚያደርገውን ሁሉ ትደግፋለህ! ሙስሊም አይደለህም እንዴ ለኦላሕ እውነት ስትል አንዳንዴ ሼም ይያዝህ እንጂ ! የአንተ አለቃ ደደቡ አብይ አህመድ አለም ዓይኑ እያየ የኢትዮጵያን የነበሩ ከአንድ በላይ seaport ⛵ በእርግጠኝነት የምናገኝበት ቀላል ዘዴ አለ ያለ ጦርነት በስለላ መረብ በእቅድና በስልት የሚሰራ ፡ ያለ ምንም ጦርነት ከ፮-፲ ወራትን ብቻ ግዜን የሚፈጅ! ችግሩ ይሄ ማቶ ድልብ ማህይም ሃገር አፍራሽ ዘር ጨፍጫፊ እብድ ነው ከእሱ ጋር ከመስራት ታግለን ብንጥለው የተሻለ ስለሆነ ወደ ትግል ገብተናል፡፡
@Brhanu-oy5wn
@Brhanu-oy5wn 11 күн бұрын
ከግብጽ ይልቅ ብልጽግና ያሰጋናል
@የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ
@የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ 11 күн бұрын
@@Brhanu-oy5wn እፈሩ
@mtesfami
@mtesfami 11 күн бұрын
BANDA le Ethiopia birk aydelem......Ethiopia lezelalem tinur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tabdi81
@tabdi81 11 күн бұрын
ድሮስ ከባንዳ ምን ይጠበቃል ሌባ!
@elonmua8795
@elonmua8795 11 күн бұрын
​@@የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ you arr not any diffrent from your father,banda born banda that is all.
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 11 күн бұрын
ለኢትዮጵያ ባንዳዎችና ለጎረቤት ሀገር ምቀኞችና የግብፅ ተላላኪዎች? በትክክል!
@akhalif579
@akhalif579 10 күн бұрын
Let's see if Oromuma can get any chance with your weak mind lol you trying to hide but you can run any more. Viva Fano/onlf OLa and came back of tplf.😅
@ZerihunTesfaye-n9j
@ZerihunTesfaye-n9j 10 күн бұрын
dillll le ETHIOPIA------------------------------------------------------------------------------
@user-lq8zi5vx1n
@user-lq8zi5vx1n 10 күн бұрын
ያአሏህ ጌታየ ሆይ አገራችንን ከሂስዴኛ ከምላሰኛ ባጠቃላይ መጥፎ ከሚያሴሩ ሰውች አገሩች አተ ጠብቃት ዱአ ፀሎት እናድርግ ሰውቸ ከውስጧያሉ ዘረኞች አልበቃት በለው የወጪ ይገርማል እኮ ምን አይነት እርግመትነው
@zizumedia2825
@zizumedia2825 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-rb1us7xn7m
@user-rb1us7xn7m 11 күн бұрын
❤❤❤❤
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 42 МЛН