ቀጣዩ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትና ጣጣዎቹ!

  Рет қаралды 113,387

Terara Network

Terara Network

Күн бұрын

የብልፅግና መንግስት ለኢትዮዽያ የወደብ አማራጭ ማግኘት ግድ ይላል እያለ አዲስ ዲስኩር ጀምሯል፡፡ ታምራት ነገራ ይህ “ቀጣዩ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትና ጣጣዎቹ!” በሚል ርዕስ በሚያቀርበው በዛሬው የፖለቲካ ሜሞ ዝግጅት ይህ የብልፅግና የጦርነት ዲስኩር ምንጩ የወደብ ፍላጎት አይደለም በስመ ወደብ ምላሽ ከኤርትራ ጋር ሊደረግ የታቀደው ጦርነትም ብዙ ጣጣ አዝሏል ይላል፡፡
ተራራ ኔትዎርክን ለማጥናከርና ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን
*በፔትሪዮን በዚህ ሊንከ በመጠቅም patreon.com/TeraraNetwork7
*በካሻአፕ በዚህ ሊንክ በመጠቀም cash.app/$Tera...
*በቪንሞን በዚህ ሊንክ በመጠቀም account.venmo....
ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን፡፡
Subscribe to our KZbin Channel
/ teraranetwork
Like our Facebook page
/ teraranetwork
Join our Telegram Channel
t.me/teraranet...

Пікірлер: 1 100
@TeraraNetwork
@TeraraNetwork 11 ай бұрын
ተራራ ኔትዎርክን ለማጥናከርና ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን *በፔትሪዮን በዚህ ሊንከ በመጠቅም patreon.com/TeraraNetwork7 *በካሻአፕ በዚህ ሊንክ በመጠቀም cash.app/$TeraraNetwork *በቪንሞን በዚህ ሊንክ በመጠቀም account.venmo.com/u/TeraraNet ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን፡፡
@user-mx2hm8le3u
@user-mx2hm8le3u 11 ай бұрын
በርታ ሀገር ወዳዱ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏
@tewodrosgebremiwot440
@tewodrosgebremiwot440 11 ай бұрын
Enaten Lebdate !!
@Noorahmed-cx7kk
@Noorahmed-cx7kk 11 ай бұрын
😊😊
@yoha7441
@yoha7441 11 ай бұрын
ምድረ ምርከኛ ምን ዓቅም ኣላቹ ስለ ኤርትራ የምታነሱ ሽንታሞች
@spiritbeing9945
@spiritbeing9945 11 ай бұрын
እንደ አባትክ ትሞታታለህ።
@tewaldemike2305
@tewaldemike2305 11 ай бұрын
I’m African born in Eritrea. I love all African people to live peacefully and happy with their own control of their resources. I hate to see brothers and sisters fighting for the sake of western benefits. Ethiopian Leaders have been the main reason for starting wars on behalf of America. Please preach peace and stability in Ethiopia and Eritrea. We are tired of killing each other for white supremacy. Why? Why?
@abebeRed95953
@abebeRed95953 11 ай бұрын
we will preach after conquering your country like what you did on Tigray .
@user-jq5ml5ts9m
@user-jq5ml5ts9m 11 ай бұрын
@abeba, dont be ignorant, War dont solve nothing, but WE Eriteran are ready for everything.
@Ereynatey
@Ereynatey 11 ай бұрын
@@abebeRed95953your people will perish before u can conquer us!! It’s better if we stand for peace
@abebeRed95953
@abebeRed95953 11 ай бұрын
@@user-jq5ml5ts9m whatever you say we need revenge and irreecha on the red sea and meskel at mitsiwa
@wowo9142
@wowo9142 11 ай бұрын
After second world war, the USA took over the British empire , and decided to give Eritrea to Ethiopia, because of Kagnew station and their interest. Haile selassie actually wanted the Djibouti and Somali access, historically Ethiopia had the railroad running from Addis Ababa to Djibouti.
@good8574
@good8574 11 ай бұрын
እባካችሁ ጦርነት ለኢትዮጵያ ሆነ ለኤርትራ ኣደክሞናል እባካችሁ ስለሰላም እንዘምር ሰው ጨራሽ ነው ጦርነት ምንም መፍትሄ ኣይደለም በጠርቤዛ መውያየት እያለ እባካችሁ የኣገር መሪ ዊች ለህዝባችሁ ኣስቡ
@trussom647
@trussom647 11 ай бұрын
ትክክል ነህ እኛ ኤርትራውያን ስለ ጦርነት ውጠት ብደንብ እናዉቀዋለን ጥፋት ነው ስለዚ መንግስት ብቻ ሳይሆን ሙሁራንና ፖለቲኮኛች ማወገዝ ኣለባቸዉ ኣብረን እንደ ኣንድ ህዝብ ሁለት ሃገር ኣብረን በሰላም መኖር ይበጃል 🇪🇷♥️🇧🇴✅
@user-jq5ml5ts9m
@user-jq5ml5ts9m 11 ай бұрын
Those people dont get it , War is evil, why you dont go War your self , it is easy to speak sit behind your desk about War , i Ask you , go by your self for War . Leave those poor people died for nothing in this stupid War just for your politics. WE ERITERAN want peace .
@estifanosaskale1921
@estifanosaskale1921 11 ай бұрын
Atzebark denkoro
@user-kr5up8nf7g
@user-kr5up8nf7g 11 ай бұрын
አብያችን ጦርነት አልስለችህምና ከአሁን ቡሀላ ከብልፅግና ደጋፌዎችህ ጋርና ከወያኔ ጋር ተዋጋ ኦነግንም ጭምር የኢትዬጵያ ህዝብ ሞት ስልችቶታል ሞት ያልነካችሁ ብልፅግና ስለሆነ ሄዳችሁ ሞክሩት አንተ ስትፍቀር ኢሱ ኢሱ ትላለህ ስትጣላ ተነስ ተዋጋ ትላለህ እኝም ኤርትራን ደግፈን ብልፅግናን እንዋጋለን::
@deeplight7206
@deeplight7206 5 ай бұрын
​@@trussom647ወደቤን መልሰህ ነዋ እሱ
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 11 ай бұрын
አብይ ይህ እርጉም ከኤርትራ ጋር ሌላ ጦርነት ቢገባ እኛ አማራ አይመለከተንም ድል ለኤርትራ ወንድሞቻችን ከጎናችሁ ነን ❤❤❤❤
@yohannesasmelash9689
@yohannesasmelash9689 10 ай бұрын
ታምራት ነገራ እንኳን ደሰ አለህ የምትናፋቀውና የምትወደው የኤርትራና የኢትዮጵያ ጦርነቱ ሊጀምርልህ ነው።
@likukebede8440
@likukebede8440 11 ай бұрын
አሁን የወደብ ጉዳይ የተነሳው በአሜሪካ ምናምን ሳይሆን በአማራ ፋኖ የደረሰበትን ምት መቋቋም ያልቻለው ኦሮሙማ አጀንዳ ማስቀየሻ ነው 😅😅😅
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 11 ай бұрын
1000% ትክክል። ፋኖ ወገቡ ሲቆረጥ ኣሁን TDF ተሰልፈው እየመቱን ነው ብለው መዋሸተወ ሞከሩ ኣሁን እሱ ሰሚ ሲጠፋ ኤርተወራ የሚል ኣዲስ ሳክስ ጅምረዋል። ችግሩ እቺ ጭንቀት የወለዳት ጩኸት ተነቅቶበታል። 😅😂😅😂😅😂
@user-rk1rm3dk9p
@user-rk1rm3dk9p 11 ай бұрын
Exactly,I don't trust this guy after he was released from prison.
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 11 ай бұрын
አዲስ ነገር ጋዜጣ አስታወስኸን🎉
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b 11 ай бұрын
አብይ በየትኛው ወታደሩ ነው የሚዋጋው ? አሁን እራሱ ጦርነት ላይ አደለም እንዴ ?
@aregaarega8739
@aregaarega8739 11 ай бұрын
የትኛው ጦር ነው ከሽእቢያ ጋር የሚዋጋው tdf ቂሙን ለመወጣት ሌላው ኦነግነው ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እኮ የላትም
@Tanoba658
@Tanoba658 11 ай бұрын
በመስማማት እንጂ ከኤርትራውያን ጋር በጦርነት የሚሆን ነገር የለም ወድሞቻችን ናቸው የአማራ መገደል ይቁም ከወደብ ህይወት ይበልጣል አማራው ጥያቄ አይደለም ፋኖ አአገሩን የሚወድ ነው ፋኖ ከኦነግም ከወያኔም ይለያል
@Eri_nur5835
@Eri_nur5835 11 ай бұрын
እእምሮ በኖረህ የኤርትራን ነግር ባባቴ ይብቃ ባልክ
@user-jq5ml5ts9m
@user-jq5ml5ts9m 11 ай бұрын
He is just donkoro
@jhonywalker1168
@jhonywalker1168 11 ай бұрын
we will come for Assab😊@@user-jq5ml5ts9m
@YacobHaile-nm4sj
@YacobHaile-nm4sj 11 ай бұрын
Absolutly true. I do like he was trying to say things. Shame on him and all youtubers, amharic speaking and tigringa speaking from both.
@medhanyehaile5072
@medhanyehaile5072 10 ай бұрын
Kkkkkkkj haha Esu yena Eritrea presidenten eko now masweged kkkkkkkkk yante denkoro temekore eko 1998
@adyamtata3811
@adyamtata3811 10 ай бұрын
😂 😂 😂 abatu ketu tewegto new yemotew
@hardsg
@hardsg 10 ай бұрын
Eritreans have been ready since long long time.
@yohannestesema6374
@yohannestesema6374 11 ай бұрын
ጥርስ መፋቂያ ኣትርሱ!!!!
@almazdesta1743
@almazdesta1743 10 ай бұрын
እድ ብርጌድንሀመዱም እኮ አለን ድሮን አለን ሱማሌ አለን ግብፅ አለን አሜሪካ አለ ምኑ ቅጡ
@keftam
@keftam 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ የወደብ አገልግሎት ተመርኩዛ ኤርትራን በጉልበት በመጫንና በማስገደድ ተጠቃሚ ለመሆን ፈፅሞ የሚቻል ነገር አይደለም። ኢትዮጵያ ትልቅ አገር እንደመሆኗ መጠን ሰላምና ዲሞክራሲ ቢሰፍን ኖሮ ብዙዎቹን ጎረቤት አገሮች በኢኮኖሚ የመሳብና የመማረክ አቅም ይኖራት ነበር። ግን ችግር ያለብትንና ድሃን ማንም አይፈልገውም። ዛሬ ጅቡቲ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ በሚገኝ ገቢ እየኖረች እኛ ሰላም የሌለንና ድሆች በመሆናችን ከመቶ ሚሊየን በላይ የሚሆን ሕዝብ በእነሱ ቁጥጥር ሥር እንዲወድቅ ሆኗል። ኤርትሪያ በወደብ ኪራይ ገቢ በማግኘት ከፍተኛ የኢኮኖሚ ድጋፍ እንደምታገኝ ግልፅ ነው። ግን የወያኔ ፖለቲካ ያመጣው መዘዝ ለእኛም ለኤርትራውያንም በወደብ እንዳንጠቅም መንገድ ዘግቷል። የችግራችን መንሥኤ የሆነው ወያኔ እንጂ ከኤርትራውያን በኩል የመጣ አይደለም። በእርግጥ ወደቡን እኛ ተመጣጣኝ ኪራይ እየከፈልንበት በነፃነት የምንጠቀመው ኤርትራውያን እንደፈልጉ የሚዘጉብን እንደፈልጉ ደግሞ የሚከፍቱልን ሳይሆን በቋሚነት እንድንጠቀምው መስማማት የግድ ያሥፈልጋል።
@tewadroseyas9698
@tewadroseyas9698 11 ай бұрын
ለሁላችንም የሚበጀው ሰላም አንጅ ጦር ነ ት አንፈልግም ታ ም ራ ት ነገራ.
@musittsegay8465
@musittsegay8465 11 ай бұрын
Awew brother ❤
@AssabisEthiopian
@AssabisEthiopian 9 ай бұрын
ለሰላም ብለን በድህነት እንኑር ነው የምትለው? ኢትዮጵያ የት የነበራትን ሰላም ነው ደሞ ሰላም የምትለው?
@mimitek6140
@mimitek6140 11 ай бұрын
There is no way Amhara region will stand with this mad leader of Ethiopia to attack our neighbours. We want peace ☮️
@user-ec4pq2ky8m
@user-ec4pq2ky8m 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ምንድነው ቅድም ስትፎክር ነበር ኤርትራ ጥርሳችን የፋቅን ነው ምንገባው ብለ ነበር ኣሁን እንዴት እንመን ዝም ብለ ሌላ ሃሳብ ካለክ ንገረን 😢😢😢።
@tsedalgashegebre7264
@tsedalgashegebre7264 11 ай бұрын
ዝም በለው ይፎክር አማራ ከእንግዲሕ ከኤርትራ ሕዝብ ጋር እንዴት በጥሩ ግኑኙነት እንደሚኖር ያውቃል
@ewediErey8982
@ewediErey8982 11 ай бұрын
Ok
@wowo9142
@wowo9142 11 ай бұрын
ጥርሱ ወልቆ denture አስገብቶዋል።
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 10 ай бұрын
በ ቀድም እና በ አሁን መሀል ልዩት እንዳለ ይገባካል?😏
@user-zs9rg9hc1j
@user-zs9rg9hc1j 11 ай бұрын
ለምታወራው ነገር እርግጠኛ አይደለህም በቂ መረጃና ማስረጃ ያለህ አይመስልም መሰለኝ ፣ ለሆን ይችላል እንደኔ ግምት ከሆነ ወዘተ ብሎ ዜና የለም ። የጦርነት ናፋቂ።
@danieltekle3486
@danieltekle3486 11 ай бұрын
ታምራት በዚህ video የተሳሳተ ግምት እዳለህ ነው የገባኝ:: 1-ፋኖን ያየህበት መገድ በጣም አንስተኛ ነው ስእተት!! 2-ኤርትራም ላይ ያለህ የሀይል ምልከታ እደዛው!! 3 -ለአብይ ያለህ ምልከታ ደግሞ በጣም የተሳሳተ ነው ለምሳሌ -ለጦርነት እኮ economy ወሳኝ ነው! -አብይ ለጊዜውም ቢሆን የጦር መሳሪያ እንጅ ያለው ጦሩ ጦር ለመባል አልበቃም። ……ብዙ ማለት ይቻላል አብይ ይሄን አይሞክረውም ጨዋታው ሌላ ነው ።።
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 11 ай бұрын
Tamrat Negera hule yEritrea telat new abatu be Eritrea silemote new 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@m.salihnurhussien2659
@m.salihnurhussien2659 11 ай бұрын
First and foremost we Ethiopians instead of waging war against our own people must concentrate on how to find a political solution to our own internal problems. Secondly we don't need to go to war against Eritrea, a fraternal country. Ethiopia can live without a seaport forever.
@simonjunior184
@simonjunior184 11 ай бұрын
Can you live with out a bread & butter ?
@medhanyehaile5072
@medhanyehaile5072 10 ай бұрын
Be Selam hulu neger echallal
@Iamwierdopapi
@Iamwierdopapi 10 ай бұрын
​@@simonjunior184 why dont you go then ? You will see how hell eritrea is ensesa
@kalidali2547
@kalidali2547 11 ай бұрын
God bless Eritrea & Ethiopia
@BemechalTsegaye-ib7dd
@BemechalTsegaye-ib7dd 11 ай бұрын
Tame and Dr. Heny really did good and constructive discussion.
@andiesteweldeberhan1299
@andiesteweldeberhan1299 11 ай бұрын
ይህ ጨምላቃ ሰውየ ምን ዓይነት ራስ እንዳለው ይገርመኛል! ጦርነት ናፋቂ፣ በኤርትራ ያለቀው ወታደር አያሳሰበውም። ስለ ሰላምና ስለልማት ቢያስብ ምን አለበት። ደንቆሮ አገሩ በምን ደረጃ ላይ እንዳለች እንኳን አይገባውም!!!!!!!
@tigd5595
@tigd5595 11 ай бұрын
Eritrea is sovereign state. Why one wants to destabilize it. We need more solidarity with the people.
@berhanehailemichael5391
@berhanehailemichael5391 11 ай бұрын
Ask your dam dictator president. Tell him to withdrew his troops from Ethiopia.
@tewaldemike2305
@tewaldemike2305 11 ай бұрын
@@berhanehailemichael5391 He is a Dictator by those who don’t want him for standing up for his people and country. Don’t be misguided by western propaganda, cause any country against them, their leader is a dictator for them. Check out the Sahel region now. It’s revolutionary leaders not Dictators per western media.
@hagosgebremeskel4068
@hagosgebremeskel4068 11 ай бұрын
This is it. Thanks
@hagosgebremeskel4068
@hagosgebremeskel4068 11 ай бұрын
Whatever. Read about world dictators achievements.
@simonjunior184
@simonjunior184 11 ай бұрын
The big fish will eat the small fish by principle.
@BenyamEshetu-qi2yx
@BenyamEshetu-qi2yx 10 ай бұрын
በኢትዮጵያ ረጅም ዘመን ታሪክ መዝገብ የባህር ጠረፎች እና ወደቦቿ በሰፊው ተተርኳል።
@alembrhane4488
@alembrhane4488 11 ай бұрын
I am Eritrean & and was Born in eritrea, my Question is, Why WE need WAR against each other, WE are ONE FAMILY, Faschist Abi need are making war against tigray, Amhara and know to eritrea, WHY WE Hear the Bad leaders. what our people need is Peace and development, then WE can use our resources together and WE can growth together. Peace and Love to the people of eritrea and Ethiopia❤❤❤
@genanawlegs2851
@genanawlegs2851 11 ай бұрын
Thanks
@watchmychannel7002
@watchmychannel7002 11 ай бұрын
Your brother or uncle invaded Tigray and raped women. We will never forget it. You will pay for it!
@AbdulhakimMohammed-op5zc
@AbdulhakimMohammed-op5zc 10 ай бұрын
ጦርነት ግዴታ ነው
@eliasson3889
@eliasson3889 11 ай бұрын
የአብይ መንግስት በኢሳያስ ድጋፍ ከወያኔ ጥፋት መትረፉ እየታወቀ እንዴት ነው ኤርትራን መውረር የሚችለው? ገመድዋ በኢሳያስ እጅ እንዳለች እና በፈለገው ወቅት ገመድዋ ሊስባት እንደሚቺል ለማወቅ እኮ ብዙ የፖለቲካ ሳይንስት መሆን አይጠይቅም።
@eriitreaeri5744
@eriitreaeri5744 11 ай бұрын
Have you ever reflected on what you've learned from your past experiences? It's essential to recognize that your past can be a valuable teacher. When you fail to learn from your past, you risk becoming stagnant, ignorant, uneducated, and overly reliant on others. Avoiding Repeated Mistakes: By analyzing your past choices and their outcomes, you can avoid making the same mistakes repeatedly. Life is a journey of constant learning and improvement. Your past should be a stepping stone toward a better future. So, take some time to reflect on your past, acknowledge the lessons it has taught you, and use that knowledge to shape a brighter future.
@user-jq5ml5ts9m
@user-jq5ml5ts9m 11 ай бұрын
He wanted more blood behind his screen. I alawys found him Big mouth with empty mind
@estifanosaskale1921
@estifanosaskale1921 11 ай бұрын
Ante maneh ena ebet
@amicheonline1238
@amicheonline1238 10 ай бұрын
​@@estifanosaskale1921ከወሬ የዘለለ ጉራ በበለጠ ባጫ ደበሌን ጠይቀው እሱ ማን እንደሆይ ይናገራል
@RahimE.Terek-Raba
@RahimE.Terek-Raba 10 ай бұрын
@@estifanosaskale1921🤡askalu adua dimu @game
@mekdeswendemu3103
@mekdeswendemu3103 10 ай бұрын
ለምን ቶሎ ቶሉ አትመጣም አንተ እኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ💚💛❤️
@tzm6910
@tzm6910 11 ай бұрын
ማስተካከያ:--- ቀጣዩ የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ሳይሆን ፣ የኦነግ አብይ እና ኤርትራ ጦርነት ነው ። የዚህ ጦርነት አላማውም ሽመልስ አብዴሳ እንደተናገረው እሮምያ ከኒውዮርክ እና ጄኔቫ ቀጥሎ በአለም ሶስተኛ የንግድ ማእከል ናት ስለዚህ ይህች የቅዠት ንግድ ማእከል በቅዠት ጦርነት ግዴታ የቅዠት ወደብ ያስፈልጋል ።
@aledwake
@aledwake 11 ай бұрын
Good View🤓😆😂 Oromuma 🌲 IS in daydream, WE will Not participate in Oromuma Eritrea war , If Abiy will start IT , anyway Shabia will make Oromuma Army only breakfast
@ayubabera
@ayubabera 11 ай бұрын
ከብልፅግና ውጭ ሀገር አበጣባጭ የለም።
@Sole89909
@Sole89909 11 ай бұрын
Good job Tame. Your topic will stir up good conversation. Keep it up!
@selama3139
@selama3139 11 ай бұрын
I wonder what the good conversation will be? How to take something that belongs to another sovereign country? Will having your own port will solve all your internal problems?
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 11 ай бұрын
አማራነት ከኢትዮጵያ፣ ከባንዴራ፣ ከኅይማኖት በላይ ነው። የአማራ መንግስት ይመስረት???
@menutube7647
@menutube7647 11 ай бұрын
ታሜ ማብራሪያህ ግሩም ነው ኢሳያስ ግን እንዲህ በቀላሉ የሚደፈር አይመስለኝም እንኳን አብይ እና ወያኔዎች ብዙ ሞክረው አልቻሉም :: ለማንኛውም ድል ለፋኖ ሁሉም ነገር ሰላም ይሆናል
@user-te5wf8tu6n
@user-te5wf8tu6n 11 ай бұрын
ፍኞ የኢሳያስ አሽከር እንደነበረ እንደማታዉቁ ላሽ ማለታቹ ይገርመኛል
@yosephsolomonapp7637
@yosephsolomonapp7637 10 ай бұрын
ተወደደም ተጠላ አሰብ እና ምፅዋ የኢትዮጵያ ወደቦች ናቸው።
@demateroskasaya1460
@demateroskasaya1460 11 ай бұрын
If war is waged by fascist Abiy Against Eritrea, the entire Amhara population will stand with Eritrea. Genocide has been committed by fascist Abiy military against the innocent Amhara people. We are defending our people and struggling for survival. We welcome any help from anybody to fight the dictator Abiy government let alone the brotherly country Eritrea.
@tigd5595
@tigd5595 11 ай бұрын
No, Amhara must stay neutral.
@zelalemlefitih2462
@zelalemlefitih2462 11 ай бұрын
@demateroskasaya - Better to expect the unexpected brother from another mother😮😮😮 BTW: You forgot to write "love from Eritrea" at the end.😅😅
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 11 ай бұрын
​@@tigd5595we stand with Aeritra forever
@abebeRed95953
@abebeRed95953 11 ай бұрын
sirachihu aydel
@Sebn71
@Sebn71 11 ай бұрын
Thanks you are right 💯 we love Ethiopa people the red see it will be enough for the two countries
@oumermohammed268
@oumermohammed268 11 ай бұрын
የአንተ ቅዠት በኢትዮጵያ ና በኤርትራ መካ ከል ጦርነት አይፈጥርም። አላህ ህይወትህን የህሊና የጦርነት ምድር ያድርገው።
@user-im8fs2ob4o
@user-im8fs2ob4o 11 ай бұрын
የሰላም አምላክ ከእኛ ጋር ስለሆነ ጦርነት ይመጣል ብለን አናምንም ። ሟርቶኞች ንስሓ ብትገቡ ይበጃችኋል ።
@almazdesta1743
@almazdesta1743 10 ай бұрын
ትንሽ ቀን ጠብቂ
@sabaghide2002
@sabaghide2002 10 ай бұрын
Well said
@abfeseha
@abfeseha 11 ай бұрын
የምታራምደው የግልህን ፍላጎት ነው እትዮጰያና ኤረ ትራ ምንጊዘም አይጣሉም
@benjami4359
@benjami4359 11 ай бұрын
ኤርትራ ከኢትይጵያ ጠላቶች ጋር ብቻ ሳይሆን ባላት እስትራቴጂክ ከአሜሪካ ጋርም በደቂቃዎች ውስጥ ሽርክና መመስረት የምትችል ሃገር ናት ጅቡቲ እንዴት ተከብራ እንደምትኖር አይጠፋንም ኤርትራስ እንደዛ ማድረግ ያቅታታል ወይ፥ ኤርትራ ከፈለገች በቀናት ውስጥ የቻይና ዩሩስያ እና ሌሎች ሃገሮች ሰራዊት መሬታ ላይ ማስፈር ትችላለች፥ ይህ ጦርነት ኢትዮጵያን ያፈርሳታል እንጂ ሌላ ሚጠቅመው ነገር የለም፥ በፖለቲካ ጨዋታ ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም መቆመር የምትችለው ሁሉም ከኢትዮጵያ በላይ ብልጥና ቆማሪ ነው በጅል አስተሳሰብ ባናስብ ጦሩ ነው። በህግ እና ጉልበት ነገር ከመጣን አይደለም የሌላ ሃገር ሉዓላዊ ትልቅ ከተማ እና ወደብ ልንወስድ አንድ ክልል የሌላውን ክልል ቁራጭ መንደርም መውሰድ አይችሉም 😅😅 ወገን ከቅዘት እንውጣ
@myhopeGod
@myhopeGod 11 ай бұрын
😂😂😂😂ጉድ እኮነው እኛ አማራወች ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከሀገረ ኤርትራ ጎን ነው እምቆመው 😢😢😢 ኦረሞማ የደም ገባሪ ጂኒ ነው
@keftam
@keftam 11 ай бұрын
ሕፃን
@myhopeGod
@myhopeGod 11 ай бұрын
@@keftam 😫😫😫
@mekalihtigray8627
@mekalihtigray8627 11 ай бұрын
የባንዳ የልጅ ልጅ ኮመንት😂😂😂😂
@myhopeGod
@myhopeGod 11 ай бұрын
@@mekalihtigray8627 yesለአራጁ ለገዳዩ ለእርመበላው ጋላ ስልጣን ወይም ሀገር ምስረታ የሚዘምት አማራ የለም ጋላ እርመበላነው።
@surafelhabetmariamtamene8891
@surafelhabetmariamtamene8891 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ታሜ ግርም ምልከታ ነው
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w 11 ай бұрын
ተሜ ሐል ጊዜ ያንተን ሀቆች መሰማት ያስደስተኛል ወደሚድያ በመመለስሕ በጣም ደስ በሎኛል እናመሰገናለን👏👏👏❤
@sabak738
@sabak738 11 ай бұрын
የትኛው አርእዝት ነው እስኪ ሃቅ የምትለው⁉️
@mehari16
@mehari16 11 ай бұрын
በደርግ ግዜ በድሮ ካላሽን ታጥቀን ማሸነፍ ያቃታቹ፥ እንዴት አሁን ሀገር ሆነን እንዴት ይሄናል ስታስበው አየ አለመተዋአቅ። እነነኝ እስከ ምጽአት ዓለም ኤርትራ ታላቅና እራሳ የቻለች ከምእራብያውያን ናጻ ሆና ትቀጥላለች!
@taddessealemu1377
@taddessealemu1377 11 ай бұрын
I think it’s is foolish to think that Abiy will go to war with Esayas.
@millamedia2053
@millamedia2053 11 ай бұрын
Bravo Tame 👏 amazing analysis
@samuelhaile7296
@samuelhaile7296 11 ай бұрын
It is great to dream…we did that so many times still sleeping peacefully solution is always solution 😊
@aberakumbi7954
@aberakumbi7954 10 ай бұрын
ዶ.ር አብይ የባህር በር ያስፋልገናል አሉ እንጅ ጦሪነትን እናካሔዳለን አላሉም ጦሪነት ፋላግዎች የአባታችን ቤተመንግስት እንገባለን እስት ኤርትራን ሜኒክሽ የምሉትን የፋኖ ማካሪዎችንና የአማራ ዲያስቦራዎች ከኢሳያስ ጎን እንደምቆሙ በግልፅ እንደም ቆሙ እየተናገሩ ነው ይህይጥቀም አይጠቅማቸዉ እናርሱ ያዉቃሉ።
@ghirmayembaye5025
@ghirmayembaye5025 11 ай бұрын
Sebiya abateh be nakfa teraroch slgdleleh new koceteh Eritrea for Eritrean to Eritrean
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 11 ай бұрын
ታሜ ጎበዝ በርታ ጌታ መከናውን ይሥጥህ ውድ ኢትዮጵያዊ
@mhiret
@mhiret 11 ай бұрын
ለአውሮፓውያን መሣሪያ መሆኑን ትተን ሁለቱም ሃገራት በመግባባት ከሰሩ አሰብ ወደብንም እንድንጠቀምበት ይፈቅዳሉ ብየ አስባለሁ ጦርነት ግን ለሁለቱም ጥፋት እንጅ ልማትን አያመጣም::
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 11 ай бұрын
Shabiya king of East Africa
@kefita9083
@kefita9083 11 ай бұрын
በቀጣይ ኢትዮጵያና ኤርትሪያ ጦርነት አያደርጉም ይልቁንም የአርትርያ ህዝብ ህዝበ ጥያቄ ያደርግና አንድነት ይፈጥራሉ ብቻ 5 አመት ጠብቅ
@teklewoinigezae1286
@teklewoinigezae1286 11 ай бұрын
ምንድነው የምታወራው?
@meseretmengeshalewte1502
@meseretmengeshalewte1502 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ታምራት የሀገራችን ምርጥ ጋዜጠኛ ዋጋ የከፈልግ የሐገር ልጅ
@msaddis4164
@msaddis4164 11 ай бұрын
አይደለም የአማራን ፋኖ መቆቆም ስላልቻለ አጀዳ ለማስቀዬር ነው ቀይ ባህር ጩሄት የሜያስጮሁት ኢትዮጵያ በጦርነት ደቃለች
@samsonm.m.5949
@samsonm.m.5949 11 ай бұрын
Aren’t you the one who said that you will march to Eritrea while picking up your teeth (ጥርሳችን እየፋጨን) before the war b/n prosperity and Tigrai war broke? Your prediction is always off the mark, sply when it comes to Eritrea. Your blind ambition to own sea-port has costed lots fo precious life so far. Why don’t you learn from the past and try to save life’s? Don’t you understand there is no victor in war? Why don’t we try to work together to use the port that benefits both countries? I’m very sure you won’t put a finger in the fire if a war break again? I’m from Eritrea btw. If you choose war, you know what the outcome will be.
@alexanderbirhane4611
@alexanderbirhane4611 10 ай бұрын
Absolutely right.
@yasinyonus264
@yasinyonus264 10 ай бұрын
ሁሉችንም ኤርትራ ኢሰያስ መሆናችን ማወቅ ይኖርብሃል
@WondimagegnAshagre
@WondimagegnAshagre 11 ай бұрын
በሰቶ መቀበል ወልቃይትን ለመስጠት እና በምትኩ አሰብን ለመውሰድ ነው የታሰበው።
@tadeosshiferaw7536
@tadeosshiferaw7536 11 ай бұрын
Arid never bihon
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 10 ай бұрын
ትክክል አሁን ኢትዮጵያን ለዚህ አሁን በትግራይ እና በአማራ የደረሰው የደም መቀባባት የኤርትራውያን ምኞት ነው
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 11 ай бұрын
ሙሉ ኤርቴራ ተዋጊ አይደለም እንዴ????!! ምን አይነት ጉድ ነው የገጠመን በዚህ ሰውዬ??
@tizitalost2693
@tizitalost2693 10 ай бұрын
እና ቢሆንስ ኢትዮጵያ 120 ሚለየን 90 ሚሊየኑ መዋጋት የሚችል ነው! ደሞ 1 ሚሊየን 2 ሮኬት መላክ በቂ ነው!
@anthonyloveanthonylove2159
@anthonyloveanthonylove2159 9 ай бұрын
Ke Tegrayoch belay Eritrawoch tewagi nachew? Tegrayoch bentelachewem be dergitachew tornet gen yechelalu
@girmay500
@girmay500 11 ай бұрын
የሰገራ ልጅ የሰው አገር ጥርሴን እየፈኩ እወራለሁ ሲል ቆይቶ ከገዛ አገሩ ተባረረ አገሩም ፈራረሰች
@Eri_nur5835
@Eri_nur5835 11 ай бұрын
ይህ ከሆነ ሙሁራቸው ያልተማርውስ እንዴት እያሰበ ነው
@asmebro3949
@asmebro3949 11 ай бұрын
Eritrea is an independent country through struggle and referendum and we are member of UN .If Ethiopia tries to control Eritrea by force believe me we will disintegrate Ethiopia to different states once and forever.
@Ethio-
@Ethio- 11 ай бұрын
We are already disintegrated , we dont neeed Eritrean useless politician to intervention 😅😅😅
@zelalemlefitih2462
@zelalemlefitih2462 11 ай бұрын
It always surprise me when Isaise regime supporters revealed their true identity & intention (disintegrating Ethiopia) when the agenda is against the regime.😮😮😮
@desbelekibreab6950
@desbelekibreab6950 11 ай бұрын
Wey tamirat negera, demo agerachin yibarik tilaleh ende Lela ager lemafres eyefelek, gin ante minyahil tilacha new be extra yaleh ende abatih timotaleh believe me
@user-jq5ml5ts9m
@user-jq5ml5ts9m 11 ай бұрын
WE ERITERAN want Peace with our brothers and sisters with out any stupid War . This kind of speech dont resolve ethiopian problem. why this Guy dont preach Peace in Africa, this is old fashion War between Eriteran and Ethiopia
@asmebro3949
@asmebro3949 11 ай бұрын
@@zelalemlefitih2462I don’t support the dictator,I’m talking about my country.
@michalemichale5880
@michalemichale5880 11 ай бұрын
The prime minister of Ethiopia does not have a choice but to listen to his masters like his uncle’s (TPLF)!
@Bigfaith11
@Bigfaith11 11 ай бұрын
Isais's interest is to protect his country from the western imperialists. As long as Ethiopia is not a puppet against the Eritrean government, you have nothing to fear.❤
@ermiasgh
@ermiasgh 11 ай бұрын
Shabia's Reign is on the free fall weather you like it or not you will see it soon this blood sucker will vanished for good.
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 11 ай бұрын
I am against any kind of war including against Eritrea but your bravado is something nill and void. If we want to wage war against Eritrea, it is a matter of 03 weeks . Eritrea is a weak state.
@user-pj8or2fv5b
@user-pj8or2fv5b 11 ай бұрын
ባሌጌ ስድ@@MamoMihiretu
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 11 ай бұрын
@@user-pj8or2fv5b አቅማችሁን ማወቅ አለባችሁ ። ኤርትራን ማንም እንዲነካት አልፈልግም ።ይሄ ማለት ግን እየመጣችሁ ቡሀቃ አፋችሁን እንድትከፍቱ ተፈቅዷል ማለት አይደለም ።ባንዋደድ እንኳን እንከባበር ። ሰላም ለምስራቅ አፍሪካ
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe 11 ай бұрын
​@@MamoMihiretuምን ነው የተነካ 😅😅😅😅 3 weeks ነው ያልከው በ 3 weeks መጨረስ ብትችሉ እመነኝ ኣንድ ቀን ኣታሳድሩንም ነበር ጉድ ከሶሻል ምድያ ወረድ በል እስክ😂😂😂😂 ሆ
@genettekeste3951
@genettekeste3951 10 ай бұрын
Geat job! God bless Eritrea &Etiopien!
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 11 ай бұрын
ጅቡቲን መውረር ይቀላል ኤርትራንከመውረር🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷
@MichaelHanal
@MichaelHanal 20 күн бұрын
Mesegebegebe..agerehene....yasatale... Eritrea is not easy to conquer. Don't lose your country forever.
@musaelwolday1700
@musaelwolday1700 11 ай бұрын
ወይ ነገራ ንሓርቅ መሲልካ እንተ ኾዩኑ ግደፎ ስለምንታ አቦኻ አብ ኤሪትረኣ ስጉኡ አዛብእ ስለ ዝበልዕዎ ምስኦም ሕሳብካ ተወራረድ ስለምንታ ከምቲ አቦካ ባሕሪ ሓሊሙ ዝመጽ ከምቲ ድራር አዛብእ ዝገበርናዮ ሕጂውን ብመጀመርታ ንስካ ዐጢካ ውረድ ድሕሪ ኡ ባሕሪከመይ ከም ዝምለስ ነቲ ሪሳ አቦካ ምስ ሓተትካዮ ወዲ ነገራ
@OkhoAjake-vq5uh
@OkhoAjake-vq5uh 11 ай бұрын
Watching from Denver Colorado freedom's worldwide freedom's freedom's .
@keremumekonnen32
@keremumekonnen32 11 ай бұрын
በርታ በርታ... በርታ
@GM-wi1ir
@GM-wi1ir 10 ай бұрын
We need peace
@yonaseshetie2815
@yonaseshetie2815 11 ай бұрын
ሰውየ ፋኖኖ የሻቢያ ተላላኪ ነዉ እያልክ ነዉ እኮ::ፋኖኖ የበራሱ cause ነዉ የሚዋጋዉ አይገርምህም!!
@user-gs9zs2rd5x
@user-gs9zs2rd5x 10 ай бұрын
የህንን ነገር ለአፍሪቃ ራሱ ጥሩ ምክኒያቱ ምዕራባዊያን እና አሜሪካን የሚከተል አጋዠ የሆኑ መሪዎች ጭራሽ መጥፋት አለባቾው ጠሩኖቱ አስፈላጊ ነው ብአፍሪካ ውስጥ ራሱ ሓይል ያለው መንግስ መውጣት አለበት::
@HOPE_2491
@HOPE_2491 11 ай бұрын
እብድ ነገር
@tamiratwolde1535
@tamiratwolde1535 11 ай бұрын
ፋኖ ኤርትራን ደግፎ አገር ያፈርሳል የሚለው ሀሳብ ላይ አልስማማም።ከኤርትራ ድጋፍ አግኝቶ የአብይን መንግስት ሊያስወግድ ይችላል።
@yagebagnallwogne7201
@yagebagnallwogne7201 11 ай бұрын
Thank you Tame ! I agree with the main driving force for Ethiopia oromo led gov't to wage war against both Amhara & Eritrean. But i am hesitant on the real move for the war given the much weaken current military stand of the gov"t.
@halomanwed
@halomanwed 11 ай бұрын
The government of Isayas is helping Fano doesn’t hold water. He is repeating Weyane’s propaganda
@tewaldemike2305
@tewaldemike2305 11 ай бұрын
Ethiopia is always strong, but fighting for western dominance against your own people and neighbors is foolish.
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 11 ай бұрын
What military, who kills its own people
@jhonywalker1168
@jhonywalker1168 11 ай бұрын
brother its not western dominance Ethiopia is a growing power and inorder to become more powerful we need access to the sea for port and for our new Navy and of course for me its easier to take some coastline from Somaliland than Eritrea@@tewaldemike2305
@RahimE.Terek-Raba
@RahimE.Terek-Raba 10 ай бұрын
Did you forgot Ethiopia had a full 100% military government under Col. Mengistu, thats who Eritrea crashed, the Navy the army and everything all the way in Addis. 1998-2000 Meles Zenawi fully backed by the west, with some latest western military equipment. Crashed ! In Eritrea. Bring it on! If Eritrea wants actually can damage Ethiopia beyond repair.
@abdusmedboka4999
@abdusmedboka4999 11 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያንከኤርትራ አንዋጋም ለአንተ ቀላል መስሎ ከታዬህ መገዱን ጨርቅ ያርግልህ ፋኖን ከሻእብያ ጋር ያገናኘህበት መንግድ እጅግ ያሳዝናል ፋኖ ዬሚዋጋው ለሻእብያ ሳይሆን ለአማራ ህልውና አይደል?ታድያ ለምን ከሻእብያ ጋር ለምን ታገናኛለህ ዬኢትዬጵያ ፖልቲከኞች እጅግ በጣም ታሳዝናላችሁ
@hlinaminyilal7540
@hlinaminyilal7540 11 ай бұрын
እውቀት ያማከለ ነባራዊ ሁኔታዎችን ያገናዘበ ትንተና ነው ታሜ: በርታ!
@eritrea576
@eritrea576 11 ай бұрын
Why not Djibouti why Eritrea?Why why why Eritrea Eritrea Eritrea, we are tired, leave us alone enough is enough No more War, Eritrea for Eritrean
@thomasmelese997
@thomasmelese997 11 ай бұрын
ምርጥ ጥንቅር ነው፣ ታሜ። በርታ!
@ybaker9038
@ybaker9038 10 ай бұрын
War is not too good !! loving your , friend and family are the best. Let's create peace and happiness please 🙏
@tesfayesuszinare939
@tesfayesuszinare939 11 ай бұрын
Thanks tamesha for your valuable analysis. Keep up coming frequently.
@amanuelghebregziabher7082
@amanuelghebregziabher7082 10 ай бұрын
ጦርነትን ኣታስበዉ። ባንተ ኣስተያየት ለጦርነት እየገፋፋህ ነዉ። የነቃ ህዝብ የነቃ ወጣት ነዉ ያለዉ ነዚህ ዘመን። በእዉነት ይበቃል ጦርነት ከተቻለ የሰላም ሓዋርያ ለመሆን ሞክር። ካልተቻለ ዝምታም ወርቅ ነዉ። ጦርነት ለማንም ኣይጠቅምም ብዙ ህዝብ ስላለ እናሸንፋለን የሚል ኣስተሳሰብ ከተሸነፈ ቆየ።
@samiabera9766
@samiabera9766 11 ай бұрын
Welcome ታሜ ተራራው❤❤❤
@simachewyitayew5499
@simachewyitayew5499 11 ай бұрын
የኔ ውንድም ታምራት ነገራ እንዴት እደምወድህ ወድሜ በርታ .........
@TesfayaFentaw-dx7hu
@TesfayaFentaw-dx7hu 11 ай бұрын
ወንድሜ ታምራት ነገራ አንተ ድንቅ ሠው ዛሬም እንደገና በስራህ ስለየሁህ እጀግ ደስ ብሎኛል
@een56
@een56 10 ай бұрын
Ok
@papilon7651
@papilon7651 11 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ተራራ❤
@ahmaedtaha8699
@ahmaedtaha8699 11 ай бұрын
❤ Well come
@kalebabdella
@kalebabdella 11 ай бұрын
Great explanation!! Thanks
@bereketyohannes1233
@bereketyohannes1233 11 ай бұрын
If Ethiopia touch Eritrea we will invite Egypt and you country is going to be like former Yugoslavia!
@eritr
@eritr 11 ай бұрын
if this derg leftover and Weyane are speaking the same language, it is an indication that both Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia are doing well and will do well.
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 11 ай бұрын
Ata himaq concentrarte on your problems.
@paulosh6916
@paulosh6916 11 ай бұрын
ኣየ ህግደፍ መንደፍ 😂😂😂😂😂
@eritr
@eritr 11 ай бұрын
@@paulosh6916 ...We, Eritreans 🇪🇷 are smart, we know who the source is. Than main source are neocolonialist and you Amharic or Tigrina Tigray speakers work for them.
@eritr
@eritr 11 ай бұрын
@@paulosh6916 ....Komal Agame Parasite died over 1000,000 for nothing to server the agenda of their neocolonialist Masters. Africa has no place for Neocolonialist puppet .
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 11 ай бұрын
@@eritr if you are smart build one university in Eritrea.
@kidanehantal4838
@kidanehantal4838 11 ай бұрын
Just come.We Eritrean we don’t play around with our mother!!
@ABMOL36
@ABMOL36 11 ай бұрын
አንተ ብርቱ ሰው፣ ከዓለትም በላይ ነክ!!!! ጀግናዬ እንኳንም ተመለስክ‼️
@alfredotube2357
@alfredotube2357 11 ай бұрын
Reasonable doubt, thank you 🙏
@bedadatolosa6532
@bedadatolosa6532 11 ай бұрын
Tame, Hi! Thank you for always sharing your professional knowledge and expertise. Keep it up!
@hassenissa8539
@hassenissa8539 11 ай бұрын
ለ ስላም ብለህ ኑር!
@fanuelshibru
@fanuelshibru 11 ай бұрын
Great points as always Tame. But one thing I think you missed is the interst and possibly involvement of China and Russia if the war broke out. Because I don't think both nations will be watching from the side when the red sea route is disturbed. It's strategically and economically important for these nations and it could be a proxy war, like Syria
@SesinaGedle
@SesinaGedle 11 ай бұрын
Dream is free mother fuckers
@Mehari2491
@Mehari2491 11 ай бұрын
ዛሬ ልክ ብለሃል ጅላጅል ነገር:: የኤርትራ ሃይል ገብቶሃል:: ኤርትራውያን እና ኢሳያስ በጣም የጠበቀ ግንኙነት አላቸው:: በውስጣቸው ማንም እስስት አይገባም::
@bengobezu8353
@bengobezu8353 11 ай бұрын
Abiy Ahmed can not beat fano, how can he fight another war?
@sonnyg2808
@sonnyg2808 11 ай бұрын
Few facts about Eritrea 1) The Ottman empire ruled Eritrean Coast for about 400 years 2) After the Ottman empire collapsed and with the permission of Brithish, Egypt took the Eritrean Coastal area. 3) Then Brithish invited Italy to take over and helped Italy to create the colony called Eritrea even though Italy was weak. Egypt was pissed off. 4) Do you know Port Asseb was the original occupation for Italy, and they moved north with the British invite. Asseb is the first colonized land for italy, and they moved north. Minilik was probably a boy then. How come no one went to Asseb to fight the italian? I need people so that maybe Tamrat will learn history. I want his own channel to educate him .
@sonnyg2808
@sonnyg2808 11 ай бұрын
I meant I need your opinion to educate Tamrat.
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1 МЛН
What does Satoru Gojo have? #cosplay#joker#Harley Quinn
00:10
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 17 МЛН
ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ  [Tamerat Negera]  | Tamagne Show
20:08
How did Turkey change Somalia's fate?
23:42
TVNET X
Рет қаралды 275 М.
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН