KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ኦርቶዶክስን ሲሳደብ የነበረ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ይቅርታ ጠየቀ አኬ aklil apostolic answers Orthodox
10:57
ስለ ዘማሪ ሐዋዝ || መምህር አሰግድ ሣህሉ ያስተላለፈው መልዕክት || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
44:09
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Chain Game Strong ⛓️
00:21
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
ቃለአዋዲ ላይ የተሰማው ለቅሶ | አሰግድ አዘነ | ሀዋዝ ተገኝ ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ ተቋማዊ ዕቅበተ እምነት Hawaz Tegegn back to Orthodox
Рет қаралды 30,185
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 36 М.
ሶስት ማዕዘን - Triangle
Күн бұрын
Пікірлер: 557
@TehayiTehayi-vk3zy
Ай бұрын
አይ ለናተ ነው እጅ መለቀስ ያለበት እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልሳችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@mesigente708
Ай бұрын
እናንተም ኑልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችሁን ይክፍትላችሁ❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
Ай бұрын
ሐዋዝን የመለሰ ጌታ እናተንም ይጎብኛችሁ
@SamiJesus-b4k
Ай бұрын
Menged eyesus bcha new not maryy ok bro
@TensayTemesgen-ws8bt
Ай бұрын
@@SamiJesus-b4k አዎ እኛም መዳን በክርስቶስ ነው ማዳንን እና አማላጅነትን ለዩ ግን
@የቤላ
Ай бұрын
አሜን ይመልሳቸው ከዚህ የጭለማ ዘመን😢😢😢😢
@የቤላ
Ай бұрын
@@SamiJesus-b4k ኧየሱስን ከየት አገኝህው ለመሆኑ ማን ሰጠህ
@fikreabcd8072
Ай бұрын
ኢየሱስ እውነትም ሕይወትም ነው፡፡እንድንበት ዘንድ የተሠጠ ብቸኛ ስም ፣አሜን፡፡
@KiddieLearningAdventures21
Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@KiddieLearningAdventures21
Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@HaregewoinSolomon-d3h
Ай бұрын
አይንህን ጨፍነህ የምን ብርሃን ነው ላንተ ያብራልህ ውድ አሰግድ
@tesstefera6334
16 күн бұрын
EYESUS YADENAL
@MahiderMuluken
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤..... ስለእናንተ ደግሞ እኛ እንፀልያለን......በማስመሰል ሳይሆን በእውነት በመንፈስ በእግዚአብሔር ፊት ሆነን .....እግዚአብሔር ከጨለማ ህይወት ያውጣችሁ አሰግድና ሰዎቹ😢😢🥰
@genetbogale2544
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀው እራሱ ጨለማ ሆኖ ጨለማ እያለ ያለማፈር የሚናገረው በማህደር ውስጥ የመሸገ የጨለማው ጉልበት ይሰበር ሐሰተኛ እየሱስን እየገፋችሁ ከቤተክርስቲያን እያስወጣችሁት ቤቱን በጣዖት አምልኮ ሞልታችሁ ቃሉን የምታቃልሉ እናንተ ናችሁ እንጂ ጨለማው የወረሳችሁ እኛማ በክርስቶስ ብርሃን ውስጥ ያስገባን የራራልን አማኞች ጌታን በእውነትና በመንፈስ በብርሃን ሆነን እናመልከዋለን የጨለማው ስራ ፍርስርሱ ይውጣ
@MahiderMuluken
Ай бұрын
@genetbogale2544 በገነትና በአሰግድ እንዲሁም በግ ከሚመስሉ ነጣቂ ተኩላ በሆኑ ሰዎች የሚሰራው ጠላት ዲያቢሎስ ስራው በእግዚአብሔር ሀይል የፈረሰ ይሁን!!!እግዚአብሔር በእጅጉ ይገስፅሽ 🙏.. እኛስ እግዚአብሔርን እናመልካለን ፣እኛ እንዘምራለን፣እኛ እናመሰግናለን ፣እኛስ በመቅደሱ እናገለግላለን !!!!....ለእግዚአብሔር የተለየ እና የተመረጠ ሁሉ ለእኛም የተለየ እና የተመረጠ ነው ስለቅዱሳኑ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ! ይህ ቃል ለገነት ስቃይ ነው ለእኔ ግን ህይወትና ደስታ ነው 🤗....ስለወንድሜ ሐዋዝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ገና ብዙ ምርኮ ይመሳለል 🙏....ይህን ሰምቶ በገነት በኩል የጮኸውን የጠላት ዲያቢሎስን ጩኸት ስሰማ ሀሴት አደረግሁ !!! እኛ ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለን??.....እግዚአብሔር አሁንም ለጨለማው የነጣቂ ተኩላ መንፈስ አሰራር ነፃ ያውጣችሁ !!!!... ጌታ ኢየሱስ አስቀድሞ በቃሉ ተናግሮናል፦ ሐዋርያት 20 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ²⁹-³⁰ ከሄድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ፥ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ። .....እንደአንቺና እንደአሰግድ ላሉቱ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች "ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች " ይላቸዋል ። በአንድ የጠፋ በግ መመለስ ውስጣቸው በእልህና በትዕቢት ለሚቀጣጠል የዲያቢሎስ ጭፍራዎች ይህም ተግሳፅ ያንሳል. እናንተን በዚህ ቃል እናያችኋለን አባቶቻችንን ከእኛ እኛንም ከአባቶቻችን ለመለየት እንቅልፍ ያጣችሁ እናንተ ይህን ታደርጉ ዘንድ አይቻላችሁም 🤗 በገነት አድሮ ቃሉን ሊሸፍንብኝ እንዳይችል እግዚአብሔር አለኝ ማን ይቃወመኛል 🙏🤗!!!.....ከህሊናቸው እና ከእግዚአብሔር ሸሽተው ሆዳቸውን አምላካቸው ያደረጉ ብዙዎችን በማሳት ውስጥ ለሚደሰቱ የጨለማው አለም ማህበርተኞች ለእናንተ ይህች ተግሳፅ ናት!!!! አሁንም ጠላት ሰይጣን እየሰማን ገና እንዘምራለን......ከጨለማው ላሉት ግን ይህ ሞኝነት ይመስላቸዋል። እግዚአብሔር ከዘለዓለም እስከዘለአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏 እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል 🤗......
@genetbogale2544
Ай бұрын
@@MahiderMuluken የአማኙን ቋንቋ አጠናሽ አይደል እውነተኛ ክርስቲያን ብትሆኚ ኖሮ የበግና የተኩላን ባህሪ ታውቂ ነበር የበግ ባህሪ የለሽም ስለራስሽ እንደፃፍሽው ገብቶኛል ለመንጋው የምትራሩ እሩህሩሆች ናችሁ አይደል? ሰው ከዝሙት ከዘፋኝነት ከውሸት አምልኮ ሰው ነፃ ሲወጣ የምትሳደቡ ተሳዳቢ ትዕቢተኞች ትምክተኞች የእግዚአብሔርን ቃል የምትሸቃቅጡ
@MahiderMuluken
Ай бұрын
@@genetbogale2544 አሁንም ጠላት ይጮሀል 😁😁😁🤗.....እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ሀሴት አደረግሁ .....አማኝነታችን በአንቺ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቃል ይመዘናል.....ያመንሽ ሲመስልሽ የከድሽ የቤተክርስቲያን ጠላት ኢ-ክርስቶሳዊ ነሽ .....አሁንም ለአንቺ ክፉ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይገስፅሽ 🙏 መጋዘን ውስጥ ታጭቆ ከመጨፈር በላይ ሀጥያትና ወድቀት የለም......አለምን ገና አልጠገብሻትም 🤗.....በገነት ንግግር ውስጥ ጨለማነትን እና የሰይጣንን ክፉ ሀሳብ አነበብኩ ፣ሰማሁ ......አሁንስ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው ማን ያቃወመኛል!!!.....ጠላት እያየኝ ገና አመሰግናለሁ ፣እስግዳለሁ ፣በፊቱ እንበረከካለሁ.....አየሽ ክርስትና ንግግር ወይም ታሪክ ሳይሆን ህይወት ነው.....ከመናገርሽ ብዛት ክርስቲያን የሆንሽ ከመሰለሽ ተሳስተሻል 🤗..... አዎ ነጣቂ ተኩላ ለጠፉት እና ለሚጠፉት በጎች የማያዝን ጨካኝ እና ክፉ ......የእግዚአብሔርን ቃል የሚያቀሉ ሀሰተኛ የዲያቢሎስ መምህራን ስለሆናችሁ ገና በእግዚአብሔር ቃል ትገሰፃላችሁ !!!!!! ክፉወች ፣ሀሰተኞች እና አሳቾች ከፍሬያቸው እንዲታወቁ እናውቃለን 😊......እንግዲህ ማንን ታታልሉ ይሆን?!😁......በቃኮ ጭንብል ወለቀ፣ ተኩላው ታወቀ🤗......የተሀድሶ መናፍቃን የክፋት እና የጥፋት ስራ ያንገሸገሻቸው የቀድሞ ተሀድሶዎችም በቃን ብልው መጥተዋል!!!!.....ስለእነርሱ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@MahiderMuluken
Ай бұрын
@@genetbogale2544 አሁንም እውነት ይወጣል ። ምርኮ ይመለሳል እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌🙌🙌🙌 ምርኮ ይመለሳል 🙌🙌🙌🙌 ምርኮ ይመለሳል 🙌🙌🙌🙌 የሀሰተኞች ጭንብል ይወልቃል 🤗 ክፉዎች እና ሀሰተኞች በፍሬያቸው ታውቀዋልና ከእንግዲህስ ከተኩላ ጋር ማን ይኖራል😊 ጨለማው አንገሽግሿቸው ስለወጡት ፣የመናፍቃን ተሀድሶ ሴራን እስከጥግ የተረዱትም የቀድሞ ተሀድሶዎች ስም ልዘርዝር እንዴ?😊
@askuema1260
Ай бұрын
ነቃ እኮ ሀዋዜ እናተንም አይናችሁን ያብራላችሁ መምህር አሰግድ ወንድማችን እባክህ ናልን እኛም ይህን እንባ ለእናተ አደረግን 😭
@Kiya-g2e
Ай бұрын
ወደ ጨለማ እኮ ነው የተመለሰው።
@GetiGg-l9s
Ай бұрын
አይምጡ እዛዉ ለራሳችሁ አልቅሱ
@መሃመድሸሁ
Ай бұрын
እውነት ነው። ከነ አሰግድ የጨለማ አዳራሽ ወደ ብርሃን ስለመለሰው እግዚአብሄር ይመስገን!!
@TensayTemesgen-ws8bt
Ай бұрын
@@Kiya-g2eአሁን የሚያለቅሰው ለሀዋዝ አይምሰልሽ በውስጡ ለእራሱ ነው
@AbrehamAdala
Ай бұрын
😂😂😂
@derbachewzerihun4460
Ай бұрын
ከፊትህ አሜን የሚሉት እራሱ አሁን አንተን በጎሪጥ እያዩህ ነው ይህ ሰውዬ ሊቀድመን ይሆን ወይ እያሉ ጎበዝ ፍጠኑ ማምሻም እድሜ ነው እግዚአብሔር ሆይ ማረን ቤተክርስቲያን ሆይ ማሪኝ ብላችሁ ስለእዉነቱ ተመለሱ❤❤❤❤❤
@ሶልያና-ጸ5ዀ
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@KiddieLearningAdventures21
Ай бұрын
😁😁😁
@mulumelese6573
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የዎነት ይመሰላል
@wenshetaaa1475
Ай бұрын
ወደው አይስቁ አሉ ማን ለማን ነው የሚያለቅሰው😂😂. እያወቃችሁ ለጠፋችሁት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን😢😢😢😢😢😢
@TeghsEshtu-bx9vl
Ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😢😢
@mesk_erem
Ай бұрын
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ጌታ ይርዳችሁ ኢየሱስ የሞተው ለሁላችንም ነው አሁንም ይወዳችሃል❤@@TeghsEshtu-bx9vl
@Adis-n9l
Ай бұрын
ወይ ጉድ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ቱ😢😢😢 ሀዊዬ ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ የሚድያ ጋጋታ እንዳይረብሽክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@YeshiMekonen-o1v
Ай бұрын
ለራሳቹ ፀልዩ ሀዋዝ አምልጧል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@TsionAbera-j6n
Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሁሉንም በፍቅር የምትገዛ ናት እንጂ እንደ አግታ የምታስገባ አደለችም ለናንተ ለወንድማችንና ለእህቶቻችን ምህረትን ይስጣችው
@zerogaming1554
Ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው ዕብ 13፡8
@GraceFavour99
Ай бұрын
ዋው እየሱስን ፍቅሩን የቀመሰ ውነተኛ ወንጌል የተረዳ ሰው ማፈግፈግ አይችልምና ጌታ ይድረስለት🙏
@GenetLakew-c7x
Ай бұрын
ለራሳችሁ አልቅሱ ሀዋዝ አምልጧል ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመልሧል
@ethiopialove3759
Ай бұрын
Ega abtchen gat eysuse mehraten teloten enji sedben alstmrenem
@አልቀረብንም
Ай бұрын
@@ethiopialove3759አውንም ብሆን ለላመለጠው ሳይሆን ለእራሳቸው ያልቅሱ አንተም አባላቸው ከሆንክ ለእራስህ አልቅስ!!!እየ ደግሞ ስድብ አይደለም እሺ
@Nsss-k3y
Ай бұрын
Ayee antenm egezeabher yerdah
@marymary9539
Ай бұрын
እረ ባክክ ለራሥኽ ንቃ
@hawijaleta3445
Ай бұрын
Betekerestiyan or haymanot ayadenem... Miyadenew eyesus kiristos new. Eyesus demo yegel adagn new......... Miyameltew medanem tsedkem beyesus new belo besu yamene new... Aleke lela medagna yelem...
@salamawitbaradedi319
Ай бұрын
በእውነት ጌታ ይባረክችሁ
@martamullu1317
Ай бұрын
ለራሳችሁ አልቅሱ ሀዋዝ እግዚአብሔር ነፃ አዉጥቶታል እናተ ከጨለማ ዉጡ
@Kiya-g2e
Ай бұрын
ፍጡራንን ማምለክ ነው ጨለማ ንቁ። ደግሞም ታቦት ነው ብሎ መክተፍያ ማምለክ ነው ጨለማ።
@tesfayeseyoum3038
Ай бұрын
😂yGAY HAYMANOTE 666 MENAFEKAN@@Kiya-g2e
@አልቀረብንም
Ай бұрын
@@Kiya-g2eዝም ብለህ ተመለስ ወሬ አታብዙ 😂😂😂😂
@mesiamha5248
Ай бұрын
ከክርስቶስ የራቀ ነው ጨለማ ውስጥ ያለው ነፃ መውጣት በክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው።
@አልቀረብንም
Ай бұрын
@mesiamha5248 እና ከክርስቶስ የራቃችሁት እናንተ እኮ ናችሁ ማፈርያ😡
@Mexexitada
Ай бұрын
ለራሳቹ አልቅሱ እሱ አባቱ እናቱ እቅፉ ውስጥ ገብቶአል ኑ አንድ ብቶኑ ይሻላቹሀል የእውነት ክርስቶስን የምትፈልጉ ከሆነ ተመለሱ ሁሌም ክፍት ነው በራ
@Simegn-s8f
Ай бұрын
እዉነተኛ አባት ነህ እግዚ አብሔር ዘመንህን ይባርክ
@አልቀረብንም
Ай бұрын
😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅
@NakhlTeleco
Ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል💞💞💞ኢየሱስ ፍቅር ነው💞💞✅✅አሜንን 😢😢😢ጌታ ሆይ ምህረት🙏🙏🙏😢😢😢
@danielmuluneh3100
Ай бұрын
እውነተኛ ወንድማዊ ፍቅርና ፀሎት መምህር ተባረክ ።ማስተዋል ይስጠው
@Kiya-hf4ew
Ай бұрын
ና በብርሀኑ ተመላለስ በሰማይ ካሉ ቅዱሳን ሩጫቸውን ከጨረሱ ሰማእታት ጋር ጌታህን አምልክ ብልቶች የሚተጋገዙበት የሚተሳሰቡበት አንድግዜ ፈፅሞ ለሀዋርያት የተሰጠች አንዲት ሀይማኖትተጨመር
@አልቀረብንም
Ай бұрын
አመለጠ እኮ ❤ሀዋዝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ባረከው እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️
@AbebaTessema-m9j
Ай бұрын
Gell
@almed-g9k
Ай бұрын
አሜን
@temesgenreta8899
Ай бұрын
@@Kiya-hf4ewወደ ድቅድቅ ጨለማ አንመጣም
@mebrihabtu2660
Ай бұрын
አሰግድ አንተንም እግዚአብሔር እንድረዳህ ፀሎቴ ነው
@ShewitKebede-z3b
Ай бұрын
ሃዊ እራስህን ጠብቅ ማርያምን ተንጨርጭረዋል😂😂😂😂😂
@SebleHailu-f6e
Ай бұрын
መንገድህን አደራ ስጥ ለእግዛብሔር አለ የማያንቀላፋው
@milorcmilorc1295
Ай бұрын
በጣም ፀሎቱ እራሱ የእልክ ነው
@Helihelenerkan
Ай бұрын
ለራስክ አልቅስ እሱማ ተመረጠ ❤እግዚያቢኤር ይመስገን❤
@weysewferede3939
Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እናንተንም ወደ እውነተኛዋ እና ቀጥተኛዋ በእመቤታችንና ቅዱሳን ምልጃ አምና አምላክን ንጉስ ብላ በምታምን ተዋህዶ እምነት ይመልሳችሁ።አለም ያለ ቅድስት ድንግል ማርያም አትድንም ሀዋዝ አምልጧል።የእናንተ አካሄድ ክርስቶስን ማመን ሳይሆን በትዕቢት እናቱንና ቅዱሳንን መጥላትና መካድ ነው።ይህ ደግሞ በስሜ ይመጣሉ ታላላቅ ተዓምራት ያደርጋሉ ነገር ግን ሀሳዊ ክርስቶስ ነው ተብሎ ተፅፏል።ዲያቢሎስም በትዕቢቱ ተዋርዷል።
@almed-g9k
Ай бұрын
ዓለም ያለእየሱስ ብቻ ነው የማይድነው ok?እኛ በማርያም አንድንም!
@diboraandsquishes1649
Ай бұрын
መምህር አሰገድ እውነተኛ መንፈሳዊ ሰው ነው የቅድሳን ጸሎት በስራዋ ታላቅ ኃይል ታደርጋለች እና ከክርስቶስ ወንጌል ላፈገፈጉ አጥብቆ መጸለይ ይበጃል ተባረክ ወንድማችን!!!!
@አልቀረብንም
Ай бұрын
ቂቂቂ ቁቁቁ😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@HenokYemane-b9g
Ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@ZemichaelAdissu
Ай бұрын
እንዴዴዴ በቅዱሳን ፀሎት እኮ አታምኑም
@almed-g9k
Ай бұрын
አሜን
@አልቀረብንም
Ай бұрын
@ZemichaelAdissu ሁለም እንጂ ለእነሱ ቅድሳን የጩፋ ልጅ ና ሌሎች ናቸው ሁሉ ነገራቸው ምድራዊ ነው 🤣
@IssamAlRamahi-xb6nq
Ай бұрын
ይልቁን ክርስቲያኖች ለናንተ እናለቅስላችኋለን...ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ.....ሃዝማኮ ከጨለማዉ አመለጠ የጌታ ክብር እንደ ፀሐይ ወደሚበራባት ቤተክርስቲያን ገባልንኮ እግዚአብሔር ይመስገን
@mesiamha5248
Ай бұрын
ጌታ አዳኝነቱ ጌትነቱ በሚሰበክበት በሚታመንበት ነው ብርሃን ያለው ሀይማኖት ውስጥ አይደለም ቃሉን አንብቢ።
@AberhamHizkel
Ай бұрын
ለቅንነታቹህና ትህትና ስለተሞላው ጸሎታቹ ስላሴ ይባርካችሁ።
@buroukteklemichael5186
Ай бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ሰው ወይም እንደ ፍጥረት አይደለም ፈጣሪ ፍቅር መሃሪም ነው እኛ ያለን የተሠጠን ፍቅር ብቻ ነው ሠው ያለውን ብቻ ነው የሚሠጠው እግዚአብሔር ፈጣሪ አምላክ ሁሉም በሁሉም ነውም አለውም❤❤❤
@NigistBeza-j9n
Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤
@TomasMark-o6w
Ай бұрын
ርካሽ እና ግብዝነት የተሞላ የቁጭት ጸሎት የእልህ የመሰለ ጸሎት በጌታ ስም የምያተጋ የጥፋት እምነት መጨረሻው መበታተን ነው
@almed-g9k
Ай бұрын
አንተን ከነቤተሰብህ ይበትንህ እነሱ አይበተኑም
@samersaaa3577
Ай бұрын
እግዚአብሔርእናንተምይመልሳቹህ🙏👏🙏
@ሰልሺGetachow
Ай бұрын
ከሚያምኑ ወገን ነን እንጂ ፣ከሚያፈገፍጉት ወገን አይደለንም ፣ውሻ ወደ ትፍቱ ይመለሳል ወደ ኃላ በሚመለሱ ነፍሴ ድስ አይላትምና ፣ጌታ ሆይ ብለሃል ፣ይቅር በለው ።
@አልቀረብንም
Ай бұрын
አንተን ይቅር ይበልህ ምን ዓይነት ድፊን ጭንቅላት እንዳላችው ማታቁት እኮ ስለደፋፈኗችሁ ነው 🤣 እኛ ግን እግዚአብሔርን በማመስገን ተጠምደናል ሀዋዝ አምልጧል ጥላቶች ደግሞ እያረሩና እያለቀሱ ናቸው ተመስገን❤ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️
@ሰልሺGetachow
Ай бұрын
ድንቄም አምልክቶችን ጠርገህ አውጣ ፣የዲያቢሎስ ወገኖች ክርስቶስን እውቅ ሞኝ ፣
@selamawitgebregiorgis4901
Ай бұрын
Enante Nachihu tifatamoch kehadiwoch, Eisuma Amelete
@emabetestifanos8990
Ай бұрын
ተባረኩ የሚያስፈልገው የሄንን ማድረግ ነው ያለብን የእግዚአብሄር እርዳታ እና ምህረት ይከተለው
@AbebaTessema-m9j
Ай бұрын
Amelete antem
@selamawitgebregiorgis4901
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂Aydel😊
@molalignabate5546
Ай бұрын
አግተው እንዳያስፈራሩት እንደ በጋሻው እራሱን እንዲጠብቅ መደረግ አለበት
@ZinishBihanu-mm2ft
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ወደ እውነተኛይቱ ቅድስት ቤተክርስቲያን የሄደውን ልጅ መልሶታል እናንተንም ይመልሳችሁ
@mala4122
Ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢ኢየሱስ ፍቅር ነው ❤❤አሜን 😢😢😢ጌታ ሆይ ምህረት ❤❤🥰😢😢
@አልቀረብንም
Ай бұрын
ከእነርሱ ወገን ከሆንኩ አው በደንብ አልቅስ በጣም አልቅሱ ያስፈልጋችዋል
@almed-g9k
Ай бұрын
ከሆንኩ ?😂ከሆንክ ለማለት ነዋ የኔ ቆርቆሮ @@አልቀረብንም
@አልቀረብንም
Ай бұрын
@almed-g9k ዶሮም ትንሽ እውቅት ያለው በትንሽ ስህተት ይዘለል 🤣ቆርቆሮውን ዋጭው 🤣🤣🤣 ሙሉ ሕይወትሽ ስእተት ነው!!! የቃላት ስእተት ከምታርም የምረባሽን አርሚ አራም 🤣
@Hawiortdox21
Ай бұрын
እኛ ለእናንተ ጊዜ እንዲህ ነን ለቅሶ እንኳን እንዳንደርስ ብቻችሁን እዬዬ የምትሉት😂😂😂😂😂😂ቢያንስ ሣልሥት እንድንደርስ እባካችሁ😢 ሌላው ቢቀር ከእኛ ሰርቃችሁ ከቨር ስለምትሠሩለት መዝሙራችን ብላችሁ ንገሩን😂😂😂😂😂😂
@SebleHailu-f6e
Ай бұрын
በማን ነፍስ ማነው ተጠያቂው ሰው በራሱ መወሰን አይችልም እግዚሐብሔር ልቦና ይስጠን
@Nsss-k3y
Ай бұрын
Bedenb semaw mejemereya merchae yesu nw blual gn yesatewn yememelsew egzeabher selehone enderedaw nw yeseleyew lela voice nw mesemak ante ho
@TsediHope
Ай бұрын
ለራሳቹ ጸልዩ ወገን ኑ ወደ ቤቱ 😊
@userasnakech
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ አባትህ ቤት በሰላም ተመለስክልን በቤቱ ያጽናህ ለሁሉም አይነ ልቦናቸዉን ያብራልን🙏
@HaymuZHaymuZorostor
Ай бұрын
ተመስገን እናንተም ጠይቁ እወቁ እና ተመለሡ
@chaltuabebe4233
Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ በእውነት ያሳዝነኛል።መሠማትን ቢያገኝ እውነቱን ያውቃል።ፈጣሪ ይርዳህ
@GetachewLema-yc5uo
Ай бұрын
ጌታ ሆይ እኛግን ካንተ ወዴት ? እንሔዳለን አንተ የዘላለም ህይወ ቃል አለሕ ነው መልስ የሚሆነው፡፡
@lometube-i2g
Ай бұрын
ገና የጠፉ በጎች ሁሉ በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ይገባሉ ቅድስት ቤተክርስቲያን አውደምህረት ይቆማሉ ስለእነሱም እንፀልያለን በፀሎት ሀይል እናምናለንና የጠፉ በጎች ሲመለሱ ሁላችንም ደስ ይለናል በሰማይም ደስታ ይሆናልና።
@rahelgezmu888
Ай бұрын
እልልልል እግዚያብሔር ይመስገን።
@Tigiiye
Ай бұрын
ምስኪን አሳዛኑኝ ነፍስ ያላቸው አሻንጉሊቶች😅😅😅
@tekaAbera-z1r
Ай бұрын
በእውነት የጌታ ምህረት ይብዛለት ለወንድማችን ያን ከመሰለ ጨላማ ጌታ ጌታ በምህረቱ ያሰበ አሁንም ብሆን እግዝአብሔር እንደምያስብለት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ
@HelenGoshe
Ай бұрын
እውር እውርን ይመራ ዘንድ አይችልም ይላል ቃሉ
@AbebechMamo-g4w
Ай бұрын
እውነቱን ስለገለፀለት እግዚአብሔር ስለረዳው ተመስገን ለናንተም ምህረት ይብዛላችሁ መመለስ ይሁንላችሁ
@ChernetSahle-m9y
29 күн бұрын
ለራሳቹና ለልጆቻችሁ አልቅሱ ስለኔ አታልሱ😂 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤
@ምእራፍዘሩፋኤል
Ай бұрын
እሱስ ወደተፈጠረለት ተመስገን ወደቤቱ እግዚያብሔር ይመስገን ለራሳቹ አልቅሱ ለራሳቹ ፀልዩ😢
@mesimesi7756
Ай бұрын
ለራሳችሁ አልቅሱ እርሱ ወደ ትክክለኛዉ መንገድ ተመልሷል ⛪⛪⛪✝️✝️✝️🎉🎉🎉💯💯💯
@MissMakdas-j5s
Ай бұрын
እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ለሁላችንም ይስጠን
@mekonnentekayu4086
Ай бұрын
እግዚአብሔር እናንተም ይመልሳቹህ
@TemesgenYayeh
Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የቅዱሳን ጸሎት አያድንም አያማልዱም እያሉ እራሳቸው ደሞ እንጸልይለት ይላሉ
@masartmissoo1160
22 күн бұрын
Hahahaha wodaje qidusan irasachow iko leiyesus beriyoch iko nachow haha gin yemir asakagn
@masartmissoo1160
22 күн бұрын
Kkkk qidusan eko tsidqacho lerasacho injy lane ayidelam lik ante midir layi hona ruru sira sisara inde qalu ketamalalasik iyesua degimo wodefit yishalimikal isu fit lefird sitqarb lik indazawu hula qidusan ylikachow inasum leiyesus tagajiyoch berhoch nachow inasu iyagalagalu yalut lane woyim yerasen fiqad sayihon iyesus yezazachown now selaz lanasum lexuru sirachow iyesus yikafililachowal injy
@masartmissoo1160
22 күн бұрын
Ante yliko qidus gebireli iko beigzabiher qagn keliju gari abiro taqamaxa ayillim matsad qdus ante yaliko qdus gebireli iko dagimi lidat twolido yeigzabihern lijinatun alageganm gabireli iko yeigzabiher lij alitabalami ante gin beiyesus dagim lidatun silataqabalik leabi lij nak keiyesus gar dagimo worash naki gabireli gin worash now yemili atagegnim yetim isk fakig atagegnim ante gin worash nak gabirel gin siga dami yelam ante gin damina siga alek lik indeiyesus
@አልቀረብንም
Ай бұрын
ያልቅሱ በደንብ ምርር ብለው ያልቅሱ አምልጧቸዋልና😂😂😂እኛ ግን ታላቅ ደስታ ላይ ነን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ እልልልልል❤ የሆነ ምስጥርማ አለ በተለይ አሰግድ ጋር ግን የትዝታውስ እንዲህ መንጨርጨር ምን ይሆን 🤔 እግዝኦ ማሀረነ ክርስቶስ
@Weyni-j5w
Ай бұрын
በደንብ አልቅሱ 😢😢😢😢😢 እኛ በጣም ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰ ብሎናል ሰለተመለሰልን እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-lq5kd2ee8n
Ай бұрын
ለናንተም እኛ ኦርቶዶክስዊያን ህእት ወድሞቻቹ እንፅልይላቹኦአለን
@senayetedema5238
Ай бұрын
አዋዝዬ እንኩአን ጌታ ረዳህ ወንድሜ❤❤❤❤
@tesstefera6334
16 күн бұрын
EYESUS YADENAL,KE TENKOLA BET YEMELESEH ,ORTHODOX TENKOLA ENA DEBTERA NW
@RedetMas
Ай бұрын
አመለጠ እግዚአብሂር ይመስገን
@berekettesema5913
Ай бұрын
ጸጋ ይብዛልህ አሰግድ
@AbarahamEliyas
Ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ምህረት አርጌላቻዉ ኢንዴ ምህረት በዛት ማር❤❤❤
@RahelYetem
Ай бұрын
ወድሜ ለራስህ ፀልይ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
@ADDIS-LIFE-27
Ай бұрын
ብታስተውሉ ለእናንተም ነው መ/ር አሰግድ የፀለየላችሁ ወድሜ አሰግድ አስተዋይ ነህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!!!
@FanoosFanoos-gn6xm
Ай бұрын
Yes ❤❤❤❤
@አልቀረብንም
Ай бұрын
አሰግድ???😂😂😂😂😂 ለማንኛውም የእናንተ አስተሳሰብ የኛ ጭንቅላት ውስጥ አይሰራም እዝው ምድሬ ወንበዴ ሁላ😂😂😂😂
@አልቀረብንም
Ай бұрын
@@FanoosFanoos-gn6xmNo No No❤❤❤
@feruzaouner3923
Ай бұрын
ማልቀስ እማ ለናተነው እግዚያአብሔር ያሰባቹ በጨለማ ለምትመላለሱ
@kokebgaredew3014
Ай бұрын
ዲያቢሎስ አመለጠኝ ብሎ ነው መሰሎቹን የሚያስለቅሳቸዉ ሀዋዠ አምልጧል
@MimiShashemene
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወደ እውነተኛዋ መንገድ መለሰው ኑ እናንተም በብርሐኑ ተመላለሱ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
Ай бұрын
እስንቱን በምንፍቅና አስወጣቹ እግዚአብሔር ልቦናቹን መልሶ በቤቱ ያብቃቹ❤ ኢየሱስ ድሮም ኦርቶዶክስ ቤት ይጠራል ይመሰገናል።እናንተ ላይ ተቋውሞ ከተነሳም የተኩላ ለምድ ለብሳቹ የፕሮቴስታንትን ምንፍቅና ስታስተምሩ ነው ያን ደሞ በግልፅ አይተናል። ገና ሁላቹም ልቦናቹ ሲከፈት ትመጣላቹ እረፍት ሰላም ያለው ኦርቶዶክስ (ኢየሱስ የመሰረታት) ቤት ነው ልቦናቹ ያውቀዋል እና ኑ ወደ ቤታቹ
@zinnnbayyy7612
Ай бұрын
ዕብራውያን 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁸ ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም። ³⁹ እኛ ግን ነፍሳቸውን ሊያድኑ ከሚያምኑቱ ነን እንጂ ወደ ጥፋት ከሚያፈገፍጉ አይደለንም። ወንድሜ ሃዋዝ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥህ!!!!🙏
@Yohannes-s9z
Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@HabitamTadese
Ай бұрын
ለራሳችሁ አልቅሱ ወደ እውነቱ ይምራችሁ ወድማችን እውነተኛው መንገድ መርጧል እልል እልል እልል ይመሥገን
@BereketKebede-u5h
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪ ሐዋዝስ ከእንቅልፉ ነቅቶ ወደ ቀደመችው ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተመልሷል
@SoliEndalkachew
Ай бұрын
ያለጠፋው ከእግዚአብሔር ምህረት🎉 የተነሳ ነው
@wubewolde8303
Ай бұрын
ወንድሜ ኤግዚያብሔር ያሰበዋል
@kal3501
Ай бұрын
Wedamachin zemari hawiye be betu yatsanak yi xabeqak❤❤❤
@AshezedAshezed
Ай бұрын
እግዝአብሔር እናንተንም ወደልባችሁ ይመልሳችሀሀ
@triangel07
Ай бұрын
Amen
@asreshaylegiyorgis3065
Ай бұрын
ከእንቅልፍ እማ ነቃ እግዚአብሔር ይመስገን
@triangel07
Ай бұрын
🥰🥰🙏
@ethiopiatekdem7201
Ай бұрын
ቢሰልም እንዲ አታለቅሱም ለማያዉቃችሁ ለረሳችሁ አልቅሱ እኔም ከ17አመት በሃላ ነዉ ወደ እናት ኦርቶዶክስ የተመለስኩት 2አመት ሆነኝ
@lidyakesete
Ай бұрын
እህት ወንድሞቼ እባካችሁ በስድብ ኣትመልሱላቸው።ሃዋዝን ፍቅር እምዳሸነፈው ሁሉንም በፍቕር እናሸንፋቸው። የኛ ኣምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይህ ነው ያስተማረን።
@workneshyilma8860
Ай бұрын
አሰግድ አንተ ከእንቅልፍህ ንቃ ተመለስ ማልቀስ ለራሳችሁ ነዉ እግዛብሔር ልቦናችሁን ይመልስላችሁ።
@እመብርሀንሆይ
Ай бұрын
ፀሎታችሁን እግዚአብሔር ሰምቶ እናንተንም ይመልሳችሁ ወደ ቤቱ😢
@elsa4
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይየሰገን፣እሱ ወደቤቱ መጥቶል ክርሰቶሰ ወደሚመለክበት ፣ሰለራሳችሁ ፀልዮ ።ወደ ጭለማ ሳይሆን ወደብርሀን ነው የመጣው።
@ElbetelZelalem
Ай бұрын
Amen aseged egziyabher tsegaw yabzalh tebark zarem negem ye eyesus wngel yashenfal
@MartaAwol
Ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሄር በፍርሃትና በጽድቅ የሚመለክ አምላክ ነው ደግሞም በስራ ላይ ነው. ወንድሜ በርታ ቀኙ ትደግፍህ
@EmebetToreje
Ай бұрын
ከአጉል ትችት ጸሎቱ ይሻላል ምናልባት እውነቱ ለራሳቸው እንዲገልጽላቸው
@WeyniWudma
Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይመልሰው
@dejenebeyene7562
Ай бұрын
እኛ ደግሞ ለእናንተ በሀሠት ለጠፋችሁ እናለቅላችኋለን በአሸዋ ላይ ለቆማችሁት
@KiddieLearningAdventures21
Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የጽድቅን ሕይወት እንድትለብሱ
@Serwat1234
Ай бұрын
እናንተንም ጌታ ይመልሳቹ ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ
@User-rh8di
Ай бұрын
ጨለማውስጥ ያላችሁት እናተ ናቹ ንቁ
@የቤላ
Ай бұрын
የጭለማ ዘመን ውሰጥ ኧኔም ነበረኩ በሰመሀም ለኧራሳቹ አልቅሱ 😢😢😢
@debirbelay1604
Ай бұрын
ይልቁንም እግዚአብሔር ለእናንተ ምህረት ያድርግላችሁ። ሀዋዝ ወደ እውነተኛም እግዚአብሔር ወደ ሚመለክበት ተመልሷል። ይልቁንም ለራሳችሁ አልቅሱ
@user-lq5kd2ee8n
Ай бұрын
ኑሁ በብርሃኑ ተመላለሱ.
@milat-e6u
Ай бұрын
ለእናንተ ነው ማልቀስ እናንተንም ቸሩ መድሀኒአለም ይመልስልን
@maranata893
Ай бұрын
እንዲህ ነው፡ ወንድም ኣስግድ ትሁት መጋቢ
@AdanishRealmi
Ай бұрын
እሱ ወደእናቱ ድንግል ማርያም ማርያም ማረያም ገብቱዋል ዳቢሎስ እፈር
@alemineshwamlak3179
Ай бұрын
Wede aseged egziabeher yemarih wedekedem kibreh yimeliseh amen
@DagimawitKelab
Ай бұрын
እየሱስ የመጣ በደጅ ነዉ
@hiwotabraha7205
Ай бұрын
ነቃኮ ከጨለማ ወደ ብርሀኑ መቷል ኑበብርሀን ተመላለሱ😅😅😅
@ShewitKebede-z3b
Ай бұрын
እሺ እሱን ጨለማ ጨለማውማ ለየ ሃዊ አመለጥክ❤❤❤
10:57
ኦርቶዶክስን ሲሳደብ የነበረ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ይቅርታ ጠየቀ አኬ aklil apostolic answers Orthodox
ሶስት ማዕዘን - Triangle
Рет қаралды 15 М.
44:09
ስለ ዘማሪ ሐዋዝ || መምህር አሰግድ ሣህሉ ያስተላለፈው መልዕክት || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
kaleawadi tv
Рет қаралды 86 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
20:05
ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ መዝሙር - Zemari Hawaz Tegegn Mezmur 2024 - New Orthodox Mezmur - ከአብራክ ቲዩብ - Keabrak Tube
Keabrak Tube | ከአብራክ ቲዩብ
Рет қаралды 333 М.
18:23
ለዐቢይ የግንባሩ ምላሽ፣ “ብልፅግና ተንኮታኩቶ…”አመራሩ፣ መከላከያ “የገደላችው አመራሮች"፣ በትግራይ ቀነ ገደብ፣ የጎንደሩ ስዓት ዕላፊና የመቀለ ከንቲባ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 30 М.
24:08
እናንተ ማታውቋት ኦርቶዶክስ አለች፣የመሀመድ ጉድ፣ክህነት የጋራ አይደለም፣መቅደስ አያስፈልግም😱
Kegelila kana~ ከገሊላ ቃና
Рет қаралды 1,3 М.
17:35
አኬና ዜዶ ተፋጠጡ||ዜድ ካልጠራቹልኝ ሲል አኬ ከተፍ ብሎ ልኩን ሰጠው
senper media-ሰንፔር ሚዲያ
Рет қаралды 74 М.
1:14:39
ለካ ክርስቶስን ታውቁታላችሁ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት orthodox tewahedo mels alat | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 146 М.
1:00:43
ዘማሪት ዮርዳኖስ ዝምታዋን ሰበረች! | ስለሀዋዝ ያልሰማናቸው መረጃዎች | የተንጫጫው ዲያብሎስ ነው | እዚያም ሆኖ ማተቡን አልበጠሰም
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 41 М.
21:59
አቤል አቡና በእነ አኬ ተደነቀ ለፕሮቴስታንት ቲክታከሮች አስጠንቅቋል Abel Abuna reflects on Orthodox and Protestant tiktokers
ሶስት ማዕዘን - Triangle
Рет қаралды 19 М.
22:48
🔴ከሀዋዝ መመለስ ጀርባ ዘመድኩን ያልተጠበቀ ሚስጥር አወጣ ጉድ‼️
⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure
Рет қаралды 32 М.
8:57
🔶 ፓስተር ሶፊ ጥሪውን ተቀብሏል | ቦሌ መድሃኒያለም ተገኝቼ ስብከተ ወንጌል እካፈላለሁ | ኪራ ለ ሶፊ ያቀረበው ግብዣ | Ahati dingle
አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle
Рет қаралды 30 М.
8:42
አኬ እና ትዝታው ሳሙኤል ፊትለፊት ተገናኙ | ልክ ልኩን ነግሮታል akilil and tiztaw samuel Orthodox vs Protestant
ሶስት ማዕዘን - Triangle
Рет қаралды 27 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН