ቃላት ያልተገኘለት በርሚል ጊዮርጊስ አሁንም እንዲህ ሆነ

  Рет қаралды 3,300

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 22 сағат бұрын
እንኩዋን አደረሣችሁ ሉሌ እመቤቴ ለደጁ ታብቃን
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd 6 сағат бұрын
እውነት ተባረኩ ተባረክ ሰሎሞን እናቴ ሄዳ ነበር በሌላ ማህበር ያየችውን የሚሆነው አይታ ስነግረኝ አዝኛለሁ እና ዳግም በእናንተ ነው የምልካት ለምስክርነት ያብቃን❤ ተባረኩ አይዞችሁ ማለት እንኳ እኮ ትልቅ ነው በጉዞው ላይ የገጠር እናቶችን እና የከተማ የሆነውን የማዳላት ስራ ሁሉ አለ የሚገርምህ ወንድሜ ብቻ ከበድ ነው እኔ ይህን ዝብየ አልጻፍኩም እኛ ወደገጠር ነው ያልነው ሄደው ቀና ብለው ለማያት እኮ ሲጠይቋቸው መልስ እነዳማይሰጡ ነው የሄዱ እሚወራው ጠፍቶ ነውሰማዕቱ ያስተካክለሁ በእውነት ልቦና ይስጠን ተባረኩ ብሩክ ሁኑ❤ከእኛው አካባቢ መተው በእናንተ አክብሮታችሁ እንዴት እንደ መሰከሩልኝ አሁን በርቱ በዚሁ መአዛ ሥባሐት ተባረክ
@mulutessema51
@mulutessema51 14 минут бұрын
ወንድሜ ግራየግባኝ ነገር እግዚአብሔር ሊምረን አሥር ሰው ብሰራው ውሃ አያስቃየንም እንዲያውም ብፃቃን ስም ቀዝቃዛ ውሀ ብታጠጡ እምራችሃልሁ ነው ያለው ለናንተ ግን የብርሃን መላእክት መስሎ የታያችሁ እውነቱ እሲገለጥ ሰው ታሳስቱ በተለይ ማዳኑን ያየህ ካንተ ይህን አል ጠብቅ እውነቱን ይግለጥላችሁ
@Dirsanat-ድርሳናት
@Dirsanat-ድርሳናት 19 сағат бұрын
በቦታዉ የሚሰጡ አንዳድ የድህነት ምስክሮች ከቤተክርስቲያናችን ሕግና ቀኖናዋ ዉጪ ያሉ ኩነቶችን ሲያነሱ ተመልክቼያለሁ ትንሽ ጥያቄ ዉስጥ ከቶኛል ነገር ግን ሰማዕቱን አምነዋለሁ!
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 17 сағат бұрын
ተርቢኖሶች እስኪ ተቸገሩልኝ አንድ እህት በብጎ ፍቃድኛ ውሰዱልኝ በጣም ማይግሪን ያሰቃያታል እግዚኣብሔር የፈቀደለት እንዲከፍልላት ተባበሯት በሰማዕቱ ትፀድቃላችሁ ::
@TIZTAMekuria
@TIZTAMekuria 17 сағат бұрын
አሜን ሰማዕቱበረከቱ ይድረሰን 😢😂❤😂❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eyarusgatechewwajo2612
@eyarusgatechewwajo2612 20 сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen Egzabere amilke yemasegen
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 сағат бұрын
እኔንም ሰንሰለቴን በጣጥሶ ለደጁ ያብቃኝ
@yoseph07mf
@yoseph07mf 2 сағат бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ ጠበል ብዙ ነገሩ ከስርአተ ቤተክርስቲያን የወጣ ነው። ለመሆኑ ለማንም ሰው አጋዕዝተ አለም ሥላሴ እመቤታችን ሌሎች ቅዱሳን ይገለጣሉ? አላዋቂነት በጣም ደፋር ያደርጋል ቅዱሳን መላዕክት እንኳ ሥሉስ ቅዱስን ቀና ብለው በሙሉ አይናቸው ማየት አይቻላቸውም ። ተርቢኖስ እና ኤልሻዳይ የምትባሉ ማህበራቶች ልቦና ይስጣችሁ ። በጣም ብዙ ሰወች በጠበሉ ሕይወታቸውን አጥተዋል ። እኔ ሔጀ ተጠምቄ አይቸዌለሁ። አባ ገብረኪዳን እኮ ተናግረው ነበር እሚሰማ ትውልድ የለም እንጅ ያሳዝናል ።
@Aresmadejene
@Aresmadejene 19 сағат бұрын
የበርሜል ጊዮርጊስ ጠበል ነ እና እምነት እንዴት ማግኘት እችላለሁ
@ለሁሉምጊዜአለው-ዸ7ዸ
@ለሁሉምጊዜአለው-ዸ7ዸ 14 сағат бұрын
የት ነው ያለሽው?
@afro90s78
@afro90s78 19 сағат бұрын
Crsitano Ronaldo yimetal yalechiwes
@lidetbekele994
@lidetbekele994 22 сағат бұрын
እኔ ያልተመቸኝ ነገር ቢኖር አንዳንድ ሲመሰክሩ ልለው አልችልም ሲያወሩ ልበል መምህር ግርማን አየው መምህር ተስፋዬን አየው እያሉ ለመምጣት በጣም ጓጉቼ ነበር ግን ተስፋ ቆረጥኩ እንደገና ደሞ ቤቱን አሰራለው የሚለው ልጅ መሀበር መስርተን መጀመርያ እንግዳ ማረገው መምህር ግርማንና አባ ዮሐንስ ሚባለውን ነው እንግዳ ማረገው ነው ያለው ስለዚህ የምታወሩትን ስለዚህ እኔ ምጠይቀው ሉልሰገድን ተርቢኖስን እና ኤልሻዳይን መልሱልኝ
@LileTufa
@LileTufa 21 сағат бұрын
ለምን ተስፋ ትቆርጣህታድያ ሄደህ ማየት ለሁሉም መልስ ይሆናል ቀላሉ መንገድ
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 21 сағат бұрын
ሁልጊዜ ነገር ማጣመም ውይ ሀበሻ 😂 በቃ ሄዳችሁ ተጠመቁ አለበለዚያ በየቦታው አትለፍልፉ ❤❤❤
@enatteshale
@enatteshale 21 сағат бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ ነገኮ የአባ ግርማ ፍሬዎች ነን የሰራነዉ ሊሉ ይችላሉ ማኅበሩን ልቀላቀል ፈልጌ እነሱን ሲያነሳ በተደጋጋሚ አልጣመኝም ነገሩ
@MahiMahi-jc5eq
@MahiMahi-jc5eq 21 сағат бұрын
ፈጣሪን ለምን አትከተልም ከሰዎቹ ምን ጉዳይ አለህ
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 21 сағат бұрын
@enatteshale አትቀባጥሩ በቤታችሁ በድብቅ አያቶቻችሁ ያመለኩት ዛር አብሮ ውስጣችሁ ስላለ ነገ በመምህር ግርማ ትምህርት ተለውጣችሁ በቤታችሁ የጸሎትና የስግደት ቦታ ሰርታችሁ ንስሐ ገብታችሁ ቆርባችሁ እንዳታሸንፉት ስለሚፈራ መምህር ግርማን እንድትጠሏቸው ያደርጋችኋል። ግን ልማዳዊ ክርስትና ቋቅ አላላችሁም? መቼ ነው በቤታችሁ እግዚአብሔር እያመለካችሁ በጸሎት ቦታችሁ እየሰገዳችሁ ንስሐ እየገባችሁ የምትቆርቡት?
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Новости дня | 10 января - утренний выпуск
11:52
Euronews по-русски
Рет қаралды 39 М.
♦️እውነት ተሰደደች ወዴት እናግኛት♦️መ/ር ብርሃን አድማስ
1:03:05
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.