አዚዛን ያስለቀሳት እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ

  Рет қаралды 168,729

Qin Liboch

Qin Liboch

Күн бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/...
KZbin:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distributio

Пікірлер: 403
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
ስርአትሽ ብቻ በቂ ነው የኔ እህት እግዚአብሔር በመካከላቹ ይግባ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ በጸሎት በርቺ እህቴ ልጆችሽን በሐይማኖት ጠንካራ እንዲሆኑ አርጊያቸው በርቺ❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
የኔ እናት አንቺ ይቅርታን እስከ ጠየቅሽ ማድረግ ያለብሽን ሁሉ እስካደረግሽ አይቆጭሽም ለአባትሽ የይቅርታ ልብ ይስጥልሽ አንድ ቀን በሕይወት እያላቹ በሰላም በጤና በፍቅር ያገናኛቹ❤❤ ግን በዚህ የተማርነው ተመሳሳይ ኃይማኖት ብቻ ተጋቡ ድሮ የሆነ በቃ ሆነ አሁን ግን በተለይ ወጣቶች ዩቱዩበሮች ቲክቶከሮች ፍቅር ከእምነት ይጀምራልና ልብ ያለው ልብ ይበል አንቺም በኃይማኖትሽ እኔም በኃይማኖቴ ለጉርብትና ለማህበራዊ ኑሮ ብቻ ነው የሚሆነው።ለትዳር No😊
@badrea36
@badrea36 3 ай бұрын
ትክክል
@makyamd6204
@makyamd6204 3 ай бұрын
ትክክል👍👍
@faidaalmam1469
@faidaalmam1469 3 ай бұрын
That’s right ✅✅
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 3 ай бұрын
ትክክል
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 3 ай бұрын
በትክክል ተከባብሮ መኖር ይቻላል ለትዳር ግን መሆን የለበትም ❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 3 ай бұрын
በጣም ስረአት ያላት ሴት ናት አዚዛ በጣም እንወድሽለን ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ❤❤
@yeledawekokebtube
@yeledawekokebtube 3 ай бұрын
ማን ናት አዜብ ደሞ ፡ አዚዛ አህመድ ነች እኮ 😅
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 3 ай бұрын
​@@yeledawekokebtubeአረ አንብቢ መጀመሪያ ልጅቱኮ አዚዛ ነው ያለችው አትቸኩይ
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 3 ай бұрын
@@yeledawekokebtubeአቤት ለወሬ መቾኮል መጀመሪያ ማንበብ ይቅደም
@Muncho_information
@Muncho_information 3 ай бұрын
@@yeledawekokebtubeanbib
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
ፍፄ ጠፋ ብለህ ከመጣህ በኋላ እይታ ሲቀንስ አዝኜ ነበር አሁን ወደ ቦታው ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል የኛ መልካም በርታ ❤አዚዛዬ ቤትሽ እንደቺ ውብ ነው ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ከኃጥያት በስተቀር አሁንም የልቦናሽን መሻት ሁሉ የድንግል ሜርያም ልጅ ይሙላልሽ❤❤
@tinawolde9826
@tinawolde9826 3 ай бұрын
ሁሉም ስደተኛ አማርኛን በቤቱ ቢያወራ ልጆቻችን አይቸገሩም ነበር ምሣሌ የምትሆኚ ምርጥ እናት ነሽ, ፍፄ በርታልን.
@hope8216
@hope8216 3 ай бұрын
በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት አትግዙ በሚባልበት በጦርነትና በጉቦ በተጥለቀለቀች ምድር ኢትዮጵያ የሚኖረው ህዝብ ያለውን ብት ሽጦ ከኢትዮጵያ ለመውጣት በሚመኝበት ዘመን የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ ቅረባችሁ ትክክል አይደለም:: ተመልካቾቻችሁን ስህተት ውስጥ ማስገባት ማለት ነው::
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
አዙየ አብሽሪ ባያናግርሽም ሊጠላሽ ግን አይችልም አባትሽ ይወድሻል አላህ ያስማማችሁ ሁሉንም እሱ ነው እሚያውቀው❤❤
@tizita231
@tizita231 3 ай бұрын
አዚዝዬ የኔ ደርባባ ባይሽ ባይሽ አልጠቅብሽም ማርያምን በጣም ንጹ ልብ እንዳለሽ ላባትሽ ባለሽ ይቅር ባይነት እንዲሁ ማየት ችያለሁ አዚዬ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ደሞ አትጥፊብን ትናፍቂናለሽ ❤
@SalomeGeza-ml5lm
@SalomeGeza-ml5lm 3 ай бұрын
የሰማይ አባታሽን ይዘሻል ❤ ሁሉም እግዚአብሄር ሲለዉ ይሆናል።
@abebaakane9054
@abebaakane9054 3 ай бұрын
"ከሌ ይልቅ እናቱን ወይ አባቱን የወደደ ለኔ ሊሆን አይገባውም " እንዳለ ጌታ በቅዱስ ቃሉ አባትን ማጣት ከባድ ቢሆንም ከሁሉ በላይ የሆነው ክርስቶስ አለሽ!!!!
@fafiYilma-ye3sv
@fafiYilma-ye3sv 3 ай бұрын
እየሱስ ሙስሊም ነው
@rukiamohammed3651
@rukiamohammed3651 3 ай бұрын
እየሱስ የአላህ ሱብሃነ ወተዓላ መልክተኛ ነዉ
@LubabaMohammed-he5ut
@LubabaMohammed-he5ut 3 ай бұрын
አላህ ያስታርቃችሁ እንግዲህ ምንይባላል ከሁለት የተለያየ ሀይማኖት ቤተሰብ መወለድሽ ያንቺ ስህተት አይደለም ግን እንዲህ እየወደድሽው እሱ መጨከን አልነበረበትም ምክኒያቱም ያንቺ ስህተትአይደለም
@mustefaabdeselam1280
@mustefaabdeselam1280 3 ай бұрын
ዬእሶዎ ችግር የለም ሙሰሊም አባት ተከባክቦ አሳድጎት ለምን ከዳችው እሷ ለምን ክርሰትናን መረጠች አውቃ ቢሆን ግን ክርሰቲያን የሆነችው ለምን ክርሰትናን ሙሰሊምን አጥንታ ወደ እሰልምናዋ አትመለሰም
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 3 ай бұрын
​@@mustefaabdeselam1280እስልምና ማንንም አያስገድድም ! የመጀመሪ ያ ጥፋት ከ2 ሀይማኖት መወለድዋ የእርሷ ጥፋት አይደለም ! የሆነው ሆኖ ግን አባትዋ እስከ 18 አመትዋ ድረስ በደንብ በእስልምና አስተምሮ ካሳደጋት ከዛ በውሀላ ከሆነ ወደ እናትዋ የመረጠችው አባትየውን አላህ አይጠይቃቸውም ! ሆነም ቀረም ግን ልጅ ልጅ ነው ስለዚህ አላህ ደግሞ የአባትነት ፍቅራቸውን እንዳይሰጥዋት አልከለከለም ! ስለዚህ ይቅርታ ከጠየቀች ይሄን ያክል ልባቸው በልጃቸው ላይ ደንድኖ ቤተሰብነትን መቁረጥ አላህም ይጠይቃቸዋል !! ሁሉንም ትተው ቤተሰብነታቸውን አባትነታቸውን ፍቅር ይስጧት እንዲሁም እንደ እስልምና በአላህም ዘንድ ግዴታቸው እንደሆነ ማወቅ አለባቸው !!!
@አቤቱ.በበቁጣህአትቅዘፈኝ
@አቤቱ.በበቁጣህአትቅዘፈኝ 3 ай бұрын
አንተ ለራስህ ማነህ ስለ እስዋ እምነት ምታወርስው የራስህ እምነት መርምር በዘፈቀደ አትኑር እቺ ዓለም የፈጠረ አምላክ ማነው ከወዴትስ ይገኛል ብለ ጠይቅ
@youtube1745
@youtube1745 3 ай бұрын
የሚጠቅማትን እሷ ስለምታውቅ እና ስላዎቀች ነው ሃይማኖት የግል ነው
@KayeRibka
@KayeRibka 3 ай бұрын
@@mustefaabdeselam1280የአዚዛ እናቷ ክርስቲያን ስለሆነች ነው ።እሷም ክርስቲያን የሆነችው
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 3 ай бұрын
ሁለት የተረጋጋችሁና ትሁቶች በጣም ነው ደስ የምትሉት፣ አዚዘዬ ባለፈው ሰመር ልጄን ላስመርቅ መጥቼ የነተሰፋዬ ሲማ ያሳዩት ድራማ በክብር እንግድነት ተገኝተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ከአባትሽም ፈጣሪ ያስታርቅሽ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 3 ай бұрын
ውይይይ... አዚዛ እና ፍፁም አንቺም ደርባባ አቤት እርጋታሽ እንደነበርሽ 😊 ያንተ አክብሮት ለስላሴ አንደበትህ ...በእውነት ታድላችሁ እግዚአብሔር እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን :: ፎቶው እሷም ድሮም ቆንጆ ነች ፍፁም ያንተን ደሞ ችሎታ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ልጃችን በሁሉም የሰጠህ ነህ 👌👌 👏🏽👏🏽 :: ያዚዛዬ አባትም ጣት ... አይጣልም ይባላልና ሳይረፍድ ከልጅዎ ጋር ተገናኙ አባታችን ...እንባዋን አብሱ ... 😔 አንዳንዴ ሳናውቀው ይረፍዳል በምታምኑት አባታችን ..🙏 ካጠፋሁም ይቅርታ ይደረግልኝ 🙏….
@Senny77
@Senny77 3 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር መሀላቹ ገብቶ ያስታርቃቹ
@ምስራቅ
@ምስራቅ 3 ай бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን መገናኘታቹ አይቀርም ከአባትሽ ጋር የኔ ቆንጆ አዚዛ ልጆችሽን ያሳድግልሽ መዳሀኒያለም
@felekechnebso2731
@felekechnebso2731 3 ай бұрын
አይዞሽ አዚዛ አባትሽ ባያናግርሽም ምንም ቢሆን ይወድሻል ። እኔ ጎረቤቴ ነበር አውቀዋለሁ በጣም ትሁት በስልጣኑ የማይመካ ግሩም የሆነ ሰው ነው ጸሀይም ጥሩ ዘመናዊ ልጆቿን በራሳቸው መንገድ እንዲሄዱ ያደረገች እናት ናት ያው እንግዲ ሳያስበው ቃል ከገባ ተይው ባለበት ሰላም ይሁንልሽ
@LubabaMohammed-he5ut
@LubabaMohammed-he5ut 3 ай бұрын
ማሀላከሆነ በቃ ሶስትቀንይፁም ምንድነውእንደዚህ መለያየት በሂወት እያሉ😢
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 3 ай бұрын
Hahaha ye nant sherha sew megedale zenben edamegdal new eda meyastemerachu sejmar amenobet masilay Yale emenetu tedar yemsirateu Ena ye enatewan emenet meketilwa menu new sitatu
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 3 ай бұрын
@@MekiuaYeaይሄን የሰይጣን ሀይማኖት ደግሞ እንኳንም አልሆነች። የፈጠረዉን የሚወድ የሚሳሳ አምላክ ነዉ የያዘችዉ የሚያርድ የሚሰቅል ከሰይጣን ነዉ።
@makyamd6204
@makyamd6204 3 ай бұрын
አላህ ምንየሳነዋል ወደሀየማኖትሺ አላህየመልስሺ ካባትሺየኒየደስታንታገኛለሺብየአስባለሁ ሀይማኖት ክባድነውው
@LubabaMohammed-he5ut
@LubabaMohammed-he5ut 3 ай бұрын
@@MekiuaYea አኡዙቢላህ ምነው የምን ስቅላት ነው እስዋ ምንአጠፋች ? የእናትዋን ሀይማኖት ተከተለችእንጂ የአባትዋ እንጅ የስዋጥፋት አይታየኝም
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 3 ай бұрын
የምወዳችሁ ❤❤❤አዚዛዬ ስትስቅ እራሱ በትንሹ ነው ስነስራቷ ደስ ሲል ❤❤❤አባትሽን ደግሞ ፈጣሪ ልቡን አራርቶት እዲታረቅሽ ምኞቴ ነው ግን አሁን ላይ ፍቅር ይበልጣል እያሉ አንድ ከተለያዩ ሀይማኖት ለሚቀራረቡ ሰወች ትምህርት ነው 😢
@uffvgcf2681
@uffvgcf2681 3 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ከሀይማኖት ጋር በተያያዘነው ፀባቹ ብዬ አስባለው ግን ምንም ይሁን ምን ፀባቹ ፈጣሪ ያንሳና ሰላማችውን የመልስላቹ
@khidrakhidra-k8g
@khidrakhidra-k8g 3 ай бұрын
አወ
@SaraGeleta
@SaraGeleta 3 ай бұрын
Amen
@KadejaTemam
@KadejaTemam 3 ай бұрын
በሀይማኖት ነው ያወራቹ ዉሽትም አለ
@KadejaTemam
@KadejaTemam 3 ай бұрын
እናታ ስልማለች አባታን ስታገባ
@elsa3589
@elsa3589 3 ай бұрын
ሐሳቧን ቀይራ ወደ ክርስትና መጥታም ይሆናል​@@KadejaTemam
@MKh-m9w
@MKh-m9w 3 ай бұрын
አዚዛየ አች በጣም አስተዋይ ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ እረዝም እድሜ ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ አባትሽን ልቡን ያራራው ችግር ነው በእስልምና ለምን ሀይማኖት ሲቀይሩ እንደሚቆጡ አይገባኝም እኛ ግን በቃ እግዚአብሔር ልቡን ይመልስ ነው የምንል ሀይማኖት የግል ነው❤❤❤❤❤
@rukiamohammed3651
@rukiamohammed3651 3 ай бұрын
እናተማ ደሥተኛ ነዉ የምትሆኑት አይዴል ወዴ እስልምና ሲመጡኮ እስኪሞቱ እኮነዉ የምቀጠቅጧቸዉ ወረኛ
@MKh-m9w
@MKh-m9w 3 ай бұрын
@@rukiamohammed3651 ማለት የምን መቀጥቀጥ ነው ሀይማኖት እኮ በግድ የለም እናተ ናችሁ ሰይፍ ብቻ የሚታያችሁ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 3 ай бұрын
ፍፄ ምረጥ ሰዉ አረፍ ሀሳብ ነው አዚየ አይዞሸ አንድቀን ልባቸዉ እራረቶ ሰላም ይወረዳል 🎉
@girmakassa6231
@girmakassa6231 3 ай бұрын
የአዚዛ አባት አቶ አህመድ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ። እኔም አዉቀዋለሁ ። ባለቤቱም አብራዉ ጤና ጥበቃ ትሰራ ነበር። አቶ አህመድ በጣም የተረጋጋና መልካም ሰዉ ነዉ። የጤና ጥበቃ ህዝብ ግንኙነት ሐላፊ ነበር። አሁን በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ አላውቅም ። አይደለም ለወለደዉ ልጁ ለማንም ሰዉ መልካም ሰዉ ነዉ። እናንተ ልጆቹ ወደ እናታችሁ ስትወግኑ መከፋትም ብቻ ሳይሆን በህይወቱ ተስፋ ቆራጭነትም ይሰማዋል ። ስለዚህ አሁንም ቢሆን አባትሽን ለመታረቅ ተስፋ አትቁረጪ።
@ZAHRASEID-v4g
@ZAHRASEID-v4g 3 ай бұрын
ከፍቅር እምነት ይቀድማል ለማንኛውም ትልቅ ትምህርት ነው የተለያዬ ሀይማኖት ኖሮቹህ ፍቅር ውስጥ ያላቹህ ሠዎች አስቡበት !
@tegestmulugeta8946
@tegestmulugeta8946 3 ай бұрын
አዚታየ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞሽ በጣም ጎበዝ እና ብርቱ ልጅ ነሽ❤❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 3 ай бұрын
በእርግጥ ማንም ሰው የሚወደውን ነገር ለሚወደው ቤተሰቡ ይመኛል ይች ምድር ደግሞ ጠፊ ናት አባትም ልጁ ወዳልሆነ ቦታ ስትሄድ ልቡ ይሰበራል ግን በሀይማኖት ማስገደድ የለም ነፃ ምርጫ አላቸው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-gi7ff1vo5l
@user-gi7ff1vo5l 3 ай бұрын
ግን ከእስልምና ወደዛ ሂዳነውደ አልገባኝም
@rozateklay8818
@rozateklay8818 3 ай бұрын
@@user-gi7ff1vo5lአባትዋ ሙስሊም እናትዋ ክርስቲያን ናቸዉ እሷ ደሞ የ እናትዋን መረጠች ለዛ ነዉ
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 3 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ቢሆን በጊዜ ደስ ነበር እግዚአብሔር ባለው ጌዜ መገናኘት አይቀርም በልብ ያስቡሻል አንቺም እደምታስቢው አዚዛ ጠካራ ጉበዝ ብርቅ ትሁት እህት ፈጣሪ ቤተሰብንም አገራችንንም ሰላም ያርግልን❤❤❤🎉🎉🎉
@Faeza852
@Faeza852 3 ай бұрын
አባትሽን ብቻ ሳይሆን ፈጣሪሽን ነዉ የካድሽዉ ልፋቱን ሁሉ ከንቱ አረክሽበት ልጄ ብሆ የከፈለዉን መሰዋትነት አጠፋሽ😢😢😢
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 3 ай бұрын
የፈለገችዉን ሀይማኖት መያዝ መብቷነው አባቷ የይቅርታልብ ሊኖረው ይገባል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
ምኑጋ ነው ጥፋቷ? አምላክን የሚያምን ከሆነ ይቅርታ ማርግ አለበት
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 ай бұрын
​@@wellogondergojamshewaamahr570 የመክፈር መብት የላትም እኔም ባባቷ ቦታ ቢሆን ልጄ አልላትም አልፈልጋትም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 3 ай бұрын
ድሮስ ከእስላም ምን ይጠበቃል ።የሚያምኑት የሰላሙን አምላክ ሳይሆን ሰይጣንን ለዚህ ነው አረመኔዎች ሰው ገዳዮች የሆኑት ቀረበት ለይቅርታ ቦታ የሌለው አባት አባት ሰው ነው ብዬ አልቆጥረውም ( ሁለት ቢላ በሊታ ነው)
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 3 ай бұрын
@@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ እሷኮ ህፃንአደለችም ትልቅሰው ናት እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ታዳ መልሱን መልሽ እስላሞች ሀጅ እምራ አድርገው ወይም ካአባውን ሲዞሩ ከርመው መጨረሻላይ ሲወጡ ፀጉራቸውን ቆርጠው አስቀምጠው ነው የሚወጡት ለምንድነው እንደዝህየሚያደርጉት ምንአይነት አምልኮ ነው በዝህአይነት ብዙ ድብቅ አምልኮይኖራችኋል ይሄንን ብዙ እስላሞች አያቁም መልሱን በደንብ አብራርተሽ መልሽ
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 3 ай бұрын
Don’t worry sis you and your children have a father who never ignore you and never abandon you. You are the most high God child. God is love you. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lishaney3
@Lishaney3 3 ай бұрын
ፍጹሜ መልካም ሰው ሁሉንም ሰው እንደ ቅርብ ወዳጅ ነው ሚያቀርበው
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 3 ай бұрын
አይዞን በቸሩ እግዚአብሔር የማይፈታ ነገር የለም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 3 ай бұрын
አዚዛ የኔ ቆንጆ ልጅሽም ቆንጆ ስርዓት ያላት ናት😘 ኦሮቶዶክስ ሀይማኖታችሁንና ኢትዮጵያዊነቷችሁን እንዳትለቁ አደራ የሰው ሀገር የሰው ነው ጎበዝ በርቱ 🙋 አባትሽ ቀረበቻው አይዞሽ አንድ ቀን ይመጣሉ አትዘኚ 🙏
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን የሁለት ሀይማኖት እምነት ተከታይ መሆን ለልጅ ፈተና ነው አላህ ይመልስሺ አባትሺም ላችዌ ብለው ነው እኳን ልጂን የሚወዱትን ለማጣት ከባድ ነው
@flowertube1696
@flowertube1696 3 ай бұрын
Ke refede bohala lij tifategna ke madreg Lela haimanot sew alemagbat enji ene ye lijitua tefat minim altayegnim
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 3 ай бұрын
ማኩረፍ ምን መፍትሄ አለው እንደ ቤተሰብ ሰላም መባባል መጠያየቅ ነው እንጂ እንደማንኛውም ኢትዮጵያ እንኳን የወለዳትን ልጁን ጎረቤት ሙስሊም ክርስቶስ ሆነን በሰላም በፍቅር እየኖር ን አይደል
@genettesfaye1318
@genettesfaye1318 3 ай бұрын
ሁሉ ሙሉ አይሆንም በተሰጡሽ በረከቶች እጅግ ደስተኛ እንደሆንሽ በጎደለሽ ነገር እግዚአብሔርን እንድታስቢው እንድትፀልይ ተፈቅዶ ነውና አይዞሽ ከአባትሽ ጋር ያለው ቢስተካከል ሌላ ይተካል በምድር እስካለን ሙሉ ስኬት ሙሉ ደስታ አይናርምና ተቀበይ ልብሽ አይሰበር ወደው አይመስለኝም
@misrach2350
@misrach2350 3 ай бұрын
አዚህዛዬ አንቺ እውንተኛውን አምላክ ክርስቶስን ነው ያመንሽው የተከተልሽው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አባትሽንም ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራቸው ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ❤❤❤✝️✝️✝️🥰
@AsfashJima
@AsfashJima 3 ай бұрын
@SaadaSaada-qr4bm
@SaadaSaada-qr4bm 3 ай бұрын
✝️👎🤣🤣🤣🤣
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 3 ай бұрын
አምላክ የምትሉት ነብይነዉ ማርያም የምትያች መሪም ናትንቁ እስከመቸ ደንቁርና በመፀሀፍ ቅዱሳችሁ እኔ አምላክነኝ አምልኩኝ አልተባላችሁም ሁለየ ኝኝኝኝኝኝወይኔ
@misrach2350
@misrach2350 3 ай бұрын
@@fatoomabdu1483 የመካ ደንጋይ አምላኪዎች አላህ ጦኦት ነው ሴጣን እኮ ወንድማቹ ነው 🤣🤣
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 3 ай бұрын
@@misrach2350 እሱን ያኒየ ታይዋለሽ የጀሀነብ ሙክት ስትሆኝ
@kibret.m7933
@kibret.m7933 3 ай бұрын
ፍፁም -- የእውነት ቅን ነህ ብየ አስባለሁ:: ጭውውታችሁ ጣዕም አለው:: ለኢትዮጵያ የምታበረክቱት ገና ብዙ ነገር አላችሁ:: በርቱ::
@FunnyTractor-fc4mb
@FunnyTractor-fc4mb 3 ай бұрын
አዚ ደር ባባ ቆጆ አይዞሽ ማርያማዊት እዃን ደስአለሽ ❤❤❤❤❤
@Emube1
@Emube1 3 ай бұрын
አዚየ አብሽሪ ፈጣሪየፈቀደው ቀን ትታረቃላችሁ አባት አይጨክንም ለጌዜውእጅ እና አብሽሪ ፈጣሬ እረጅምእድሜ ይስጣችሁእጅ ለሀገራችን ሰላሟንይመልስልን
@MelaSoul29
@MelaSoul29 3 ай бұрын
Omg marye endit adegech besmam teleke lej beza lay konjo and smart. ❤ yasadegelsh azizaye you deserve this.
@ethiopia6721
@ethiopia6721 3 ай бұрын
አህቴ አዚዛ አይዞሽ አታልቅሺ ይህ ሁሉ የሆነው በምክንያት ነው አንቺ ማድረግ ያለብሽን አድርገሻል አባትሽ ቢሆን የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል ግን ቢሆንም ባይህንም ልጅ ልጅ ነው የልጅ ልጅም የልጅ ልጅ ነው እንደአባትነት የአንቺን የልጅ ልጆቻቸውን ማግኘት ነበረባቸው እንግዲህ ለሁሉም ፈጣሪ የአባትሽን አራርቶአቸው የምትገናኙበትን ግዜ እጠብቃለሁ ሁሉም ነገር የማያልቅበት ቸሩ መድሀኒአለም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርቶስ ሀሳባቸውን እንዲቀይሩ ያድርግልሽ በጣም ጎበዝ በርቺ ሁሉም ያልፋል::
@tewabechmeconen1911
@tewabechmeconen1911 2 ай бұрын
🤞❤❤🎂🌺 ጌታ ትክክለኛውን መንገድ ይምራሽ አዚዛ በጣም ስራአት ያለሽና እረጋ ያልሽ ነሽ ግን አባትሽም እውነት አላቸው እንደዛ የተለየ ፍቅር እና ያን ያህል ቅርበትና ጎደኛሽም ሚስጥረኛሽም ለሆነው አባትሽ ከሁሉም በላይ አብልጦ የሚወድሽን አባት እነሱ ሲለያዩ አንች ግን ወደእናትሽ እጥፍ ብለሽ አንድ ወገን መርጥሽ ስትሄጅ በዛላይ ደግሞ ሀይማኖትሽን እንኮን ሳታገናዝቢ እንዲሁም አባቴን ያስከፋው ይሆን ሳትይ ወደ እናትሽ ስትሆኝ እንዴት ቅስማቸውን እንደሰበርሹ አልገባሽም ለሳቸው በተለይ እንደዛ ለሚሰፈሰፍልሽ አባት በጣም ከባድ ነው ለዚህ አሁንም እውነት አባትሽን ተመልሰሽ ለማግኘት ከፈለግሽ ለሊት ተነስተሽ ጽልይ ( ዱኣ ) አድርጊ መቸም በስልምና ላይ ሆነሽ ሁሌም ቢሆን እነሱ በአንድ ጌታ እንደሚያምኑ ታውቂዋለሽ ስለዚህ ያኔ ጊታ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ይመራሽና አባትሽን እንደገና በምትፈልጊው አይነት ተምልሰሽ ታግኛቸዋለሽ
@godanatube5013
@godanatube5013 3 ай бұрын
በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 3 ай бұрын
አዚየ ፍፄ ልክ እንደበጭስተደብቄ የመሰለ ምርጥ ፊልም ድጋሚተጣምራችሁብትሰሩልን ደስይለናል❤❤❤
@endegenafiseha1750
@endegenafiseha1750 3 ай бұрын
አንቺ ሙሉ ሴት እንዴት እንደምወድሽ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤❤
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 3 ай бұрын
በጣም ጉበዝ እናትነሺ ስውች ልጂቻቸው በግሊዘኛ ሲላላጡ የራሳቸውን ቆንቆ ያፍሩበታል
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 3 ай бұрын
እረ ባክሺ ከአባቷ እሚበልጥ የለም ዱኒያ ጠፊ ነች ቃል ቃል ነው አለቀ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለሚቻለው ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም አንቺ ማድረግ የሚገባሽን አድርገሻል በልብሽ ፍቅርሽን ከበሬታሽን አትቀንሺ ፈጣሪ ከኛ በላይ ለኛ ያውቃል ❤🙏
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢አይዞሽ እህቴ ለአባትሽ ይቅርታ ልብ እግዚአብሔር ያድልልን❤
@roozhroozh
@roozhroozh 3 ай бұрын
የኔ ውድ እህት አይዞሽ እግዛብሄር ጋር ቃል ገብቼአለሁ ላለው አባታችን ግን ከሳቸው ባላውቅም ይቅርታ መባባል በሁሉም ሃይማኖት ይፈቀዳል እና አንድ ቀን ልጅህን እንባዋን ወደ ስቅ ቀይረው አብራቹሁ እንድናያቹሁ እግዛብሄር እንማፀናለን አዚዛየ እህቴ አይዞሽ አንድ ቀን መልካም ይሆናል❤😢
@HaregHaraka
@HaregHaraka 3 ай бұрын
አባትሽ ከባድ ናቸው ማለት ነው ኡኡ የኔ አክስት ልጇ ሰልሟል ግን በፍቅር ነው የሚኖሩት ወዶ የሂደውን ምን ታድርግ የአመት በዓል እራሱ የሙስሊም የብቻ የኦርቶዶክስ የብቻ ነው የምናበስለው ሲቀጥል እናትሽ ካመነች ጥፍት የለብሽም የኔ ማር ታርቃችሁ ለማየት ያብቃን ❤❤❤
@zed8788
@zed8788 3 ай бұрын
ስለ አባትሽ በሳምንት አንድ ቀን ለግማሽ ቀንም ቢሆን ፃም እየዝሽ ፀልይ:: አዚዛ :እግዚአብሔር ልባቸውን ያራራልሽ ሲናፍቁሽ የናዝሪቱ እየሱስ አባት እየሆነ ልብሽን ያበርታ ::ይደግፍሽም :: ያ መዝሙር መነገድ ላይ እየሄድኩ ሰምቼ ተፅናናሁ ያልሽው 👍👍አለው ነገር እግዚአብሔር ይህን ያህል ዝም ካለ ::በነገራችን ላይ ሂወት በየፊናው ሁላችንም የተሰጠን መነገድ አለ ::ያ ደግሞ :በግዜው እግዚአብሔር ይክብርበት ዘንድ ነው ::ሁሉም ነገር ለበጎ ይሆናልና :: 👉👉👉አይዞሽ ::🙏🙏🙏🙏
@mentameralemu
@mentameralemu 3 ай бұрын
የኔ ልዕልት እንዴት እንደምታምሪ በሁሉም ነገር ሙሉ ነሽ ❤❤❤
@altubeti7567
@altubeti7567 3 ай бұрын
አይዞሽ አዚዛ ያለ ነው እግዚአብሔር ሰላም ያውርድ በቤተሰባቹ 🤲
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 3 ай бұрын
አይዞሽ አባትሽን ልቦና ይስጣቸው እህታችን ከሁሉም በላይ ግን ክርስቶስስን ለብሰሻል አባትን ማጣት ቀላል አይደለም❤
@muluworkabate3189
@muluworkabate3189 3 ай бұрын
አዚዝዬየኔ መልካም ሴት :ፍፄ ጠፍተሀል መልካም ስራ ፎቶዎችህ በጣም ያምራሉ
@kalebekal-fr6zd
@kalebekal-fr6zd 3 ай бұрын
አይዞሽ ወዴ እግዚአብሔር ቀን አለው እኔም ከአባቴ ለመታረቅ ብዙ ሞክሪ አልተሣካልኝም ነበር ሣገባ እኳን ሠርግ የደገሠችው አክሥቴ ናት ብቻ ከባድ ነበር ግን ሁሉም አልፎ ዘንድሮ ታረቅን
@MarsLOVE-hi6he
@MarsLOVE-hi6he 3 ай бұрын
ፍፁሜ ስላየሁሕ ደስ ብሎኛል ሳስብህ ነበር❤❤❤አዚዛየ ዝያዳይ በጣም ነው እምወድሽ ፍቅር ሰላም ጤና ለመላ ቤተሰብሽ ይሁን
@WatchatMyTube
@WatchatMyTube 3 ай бұрын
ባህላችን በጣም የጠበቀ ስለሆነ ነው እንጅ የአንች ችግር አልታዬኝም:: ሁሌም ለአባትሽ ያለሽን ፍቅር አይለውጥብሽ! አንድ ቀን በልዩነት መኖር እንደሚቻል ሲገለጥልን ሁሉም ብርሃን ይሆናል!
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 3 ай бұрын
አባት እና እናት ናቸዉ በመጀመሪያ ጥፋተኛ 2 እምነት ይዘዉ እንደት ይጋባሉ ከምንም ከማንም ነገር እሥነት ይቀድማል አንችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ለጉርብትና እንጅ ለጋብቻ አደለም 😒😒😒😒😒 አልሀምዱሊላህ ዘሬም በሠፈሬም የሌላ እምነት ተከታይ የለብኝም ሁላችንም ሙሥሊሞች ነን
@hussenkelifa9672
@hussenkelifa9672 3 ай бұрын
አዝ ሁሉም ያልፋል አህመድ ወንድሜም ሁሉንም ማየትና ማገናዘብ የምችል ወንድሜ ስለሆነ ችግሩ ይፈታል ብዬ አስባለሁ ማዜር ደህና ነች ወይ ለሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ሁሴን ነኝ።
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 3 ай бұрын
ሁሴን የእውነት ወንድምህ ከሆንክ ይቅር መባባል ከእግዚአብሔር መታረቅ ስለሆነ የነገን የሚያውቅ ማንም ስለሌለ ዘመኑም በድንገት የሚጠሩበት ስለሆነ ሌላው በቀር የልጆትን ልጆች እግኟቸው በላቸው
@seble851
@seble851 3 ай бұрын
P2a⁰😊​@@aezbmerid3612
@bizu-e4g
@bizu-e4g 3 ай бұрын
የኔ ውብ አዚዛ ደስ ስትይ እግዚአብሄር ልጆችንና ባለቤትሽን ይጠብቅልሽ አባትሽን ደሞ ልቦና ይስጠው
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 3 ай бұрын
አዚዛዬ እና ፍጼ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስ ስትሉ❤❤❤ ደስ የሚል ፋሚሊ እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክሽ!!!
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 3 ай бұрын
ትክክል አዚዛዬ ቋንቋ መልካም ነዉ ተባረኪ መልካም ኢትዩጱያዊት።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 ай бұрын
አዚዛ ቆንጆ ስወድሽ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamgirmay7400
@abrahamgirmay7400 3 ай бұрын
አዚዝ በጣም አደንቅሽ ነበር፤ አሁን ባሰብኝ እና ምን ብዬ ላድንቅሽ! እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ፡፡ ጋሸ አህመድ ኢማኖን እኔም በበርካታ አጋጣሚዎች በቅርበት ስለማውቃቸው ጣም የሚወደዱ ሞገስ ያላቸው ሰው ናቸው፡፡ አንቺ የተመኘሽው መልካሙ ነገር እንዲሆን ፈጣሪ በመካከል ይግባና ያስተካክለው፡፡ አዚዝን ወደማድነቅ ስመለስ ግን መግለጫ ሳጣላት የዓለም ሎሬት አርቲት አፈወርቅ ተክሌ የሳሏትን “እናት-ኢትዮጵያ” መስየላታለሁ፡፡ ፍጹሜም ተባረክ፤ የልቦናህ ይሙላልህ፡፡ በእንባ እና በሳቅ የተማርኩበት ቪዲዮ ነው፡፡
@selamkibreab
@selamkibreab 3 ай бұрын
aziza ye'enatnet megelecha nesh i really like ur identity future'shn እግዚአብሔር kezi belay yasamrew እወድሻለው ፈጣሪ የአባትሽን ልብ ያራራልሽ😍😍💚💛❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
አይዞሽ የኔእህት እግዚአብሔር ያስማሜችሁ❤❤የኔልዩሴት አታልቅሽ
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 3 ай бұрын
አንቺ ብልህና ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ወርቅም በሳት ተፈትኖ ነው አንገት ላይ የዋለው በርቺ
@selahatabdela9949
@selahatabdela9949 3 ай бұрын
ደርባባ ሙሉ ሰው ስወድሽ❤❤
@Yohan21Gech
@Yohan21Gech 3 ай бұрын
ሁሉን የሠጣት አዚዛ እምወድሸ ይህንን ሁሉ ቁንጅና ይዛ የማትንደላቀቅ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 3 ай бұрын
ደርባባ፣ የተረጋጋሽ ቆንጆ ሴት!! እኩያ ልጅ አድርሰሻል congrats 🎉🎉🎉 ❤❤❤❤
@yemareyam21
@yemareyam21 3 ай бұрын
አዚዛዬ የኔ ቆንጆ ትሁት አንቺ የምትችይውን አርገሻል ለመስማማት እግዚአብሔርን የሚበልጠውን ይዘሻል አትዘኚ ❤️❤️❤️
@makdabekele8833
@makdabekele8833 3 ай бұрын
አዚዛዬ ስወዳት የቆንጆዎች ቆንጆ : የዋህ እንደሆነች ታስታውቃለች የኔ ደርባባ::
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 3 ай бұрын
እህቴ የምድር እናት አባት የሚሞቱ የሚበሰብሱ ናቸዉ የሰማዩን አባት ስለተደገፍሽ ብትስማሙ መልካም ካልሆነ ግን አታስቢ ስብእናሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም።
@NesiDemisiew-gy5ng
@NesiDemisiew-gy5ng 3 ай бұрын
Wow what a nice picture. You did a good job. You are professional. Aziza, I was wondering what happened to you. It’s really nice to see you. God bless you and your family.
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 3 ай бұрын
መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ
@raeamraeam
@raeamraeam 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወቶተመቅረት ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመም ማለት ጩኸቷ እማይሰማ አዳማጭ የሌላት ሄወቷን በልሙሉ ለሰውእምትኖር ህመተኛ ጭቀተኛ ስደተኛ እረስቱ ❤❤❤❤❤
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 3 ай бұрын
Hult mert artistoch segnagn programu edayalkbgn eysasahu new yayhut ❤❤❤❤❤❤2tachehum yasbachutn hulu yasakalachehu tedarachehun ena lijochachehun yebarklachehu🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@undermysaviour
@undermysaviour 3 ай бұрын
አዚዛ አንቺ ሁል ጊዜ የፍቅር ልብሽ ክፍት ይሁን ለአባትሽ ይጠሩሻል ወይ ይመጣሉ። እንደዛ ነው የሚሆነው። የአዚዛ አባት ልጆችዎን ላለማየት መሃላ ብሎ ነገር የሚሆን አልመሰለኝም በፈጣሪ ዘንድ። ህምም
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 3 ай бұрын
Aze?a ye konjooo! Derbaba setamri. Nice to see you after a long time. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MimiEthiopia1
@MimiEthiopia1 3 ай бұрын
Aziya beautiful mama wudeddd yena konjo. It is unfortunate to what happened with yours father, however our heavenly father ya dengil Mariam lege has a power to change any, and everything. The way I love my Dad and how close I am to him made me tear up when you talked about your father. Congratulations Maramawit🎉🎉🎉
@mariamawitbelaynesh8804
@mariamawitbelaynesh8804 3 ай бұрын
ንግግሮችሽ መልካምነትሽን በደምብ ይገልፃሉ ፣ መልካም ስነ ምግባር ያለሽ ውብ ሴት ነሽ 👉እመብርሃን አባትሽ በህይወት እያለ አብራችሁ መልካም ጊዜዎችን እንድታሳልፉ እንዲፈቅድልሽ ከልቤ እመኝልሻለሁ 🙏
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 3 ай бұрын
ሰወድሸ እኮ ባልሸ ታድሎ እድሜና ጤና ይሰጥሸ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 3 ай бұрын
ፍፄ የኔ ቆንጆ አድናቂህ ነኝ ከሳውዲ
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 3 ай бұрын
አዚየ አባትም ቢሆን ከወደደሽ እንጅ ክርስቲያን ስለሆንሽ ከጠላሽ ከክርስቶስ አይበልጥም አንች ውደጅው ምክንያቱም ክርስትና ፍቅርን እንጅ ጥላቻን አላስተማረንም እና ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ማነው ።
@roozhroozh
@roozhroozh 3 ай бұрын
ፍፄ ወንድሜ ያንተ ንግግር እስካሁን ድረስ የምንወደው ስው እወድህ አለሁ ሳትሉ አንድ ቀን እንዳይልፍባቹሁ የሚለው ምክርህ እስካሁን ልቤ ውስጥ ቀርቷል አመስግነሃለሁ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@SameraSamera-fh6kj
@SameraSamera-fh6kj 3 ай бұрын
የኔ ማሮች ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ማሕሌት
@ማሕሌት 3 ай бұрын
አዚዬ አታልቅሽ የኔ እሕት ፈጣሪ አንድ ቀን ቆጭቷቸው ልጄ ይሉሻል ፈጣሪ ልቦናቸውን ያራራልሽ ለሴት ልጅ የአባት ፍቅር ከባድ ነው
@siaytay4605
@siaytay4605 3 ай бұрын
Abatua mechem aykochum100%Aziza gen hule endekochat tenoralech
@ማሕሌት
@ማሕሌት 3 ай бұрын
@@siaytay4605 😳😳😡
@drawingzone101
@drawingzone101 3 ай бұрын
​@@siaytay4605metifo abat kebad new. Ke lij belay min ale
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላምይፍጠርልሽ አይዞሽ አንድ ቀን ይመጣሉ 🥰🥰🥰🥰
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 3 ай бұрын
ፍፄ ናፍቀኸኝ ነበር አዚ ሙሉ ሴት እወድሻለሁ ከነሙሉቤተሠብሽ 🥰🥰
@alemaywld6120
@alemaywld6120 3 ай бұрын
አዚዝ ፍጼ ሳላየኋችሁ ደስ ብሎኛል። አይዞሽ አዚዝ ለሁሉም ጊዜ አለው
@Addis-i7z
@Addis-i7z 3 ай бұрын
ደርባባ ሴት ዘመንሽ ይባረክ!
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 3 ай бұрын
አዚዛ ሳላደንቅሽ ላልፍ አልፍልግም ፊልሞችሽን በጣም ንዉ የምወደቸዉ ፡በተለይ ያቺ በፍርስ ይምትጋልቢባት ባልሽ ቀርቶባት በፊክ ስርግ ፡ፍልሙን ደጋግሚ ነዉ የማየዉ
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 3 ай бұрын
Yene konjo cool 😎 nesh berchi Egzabher yefazeren leb yararaw. Anchi madreg yalebeshen kaderegesh keza belay men tadergiyalesh. Egzabher yerdash❤❤❤
@MaronMesfinu-me3tl
@MaronMesfinu-me3tl 3 ай бұрын
አይዞሽ እኔም እንዳንቺ ታምሜለው ግን የምድሩ ባይኖር የሰማዮ አባት እ/ር ሁሌም አባት ነቱን ማይከለክለን የሱ ይበልጣል
@engdakassa4003
@engdakassa4003 3 ай бұрын
ተስፍሽ ፎቶ በጣም ቆነጆ ነው።
@f7_o7
@f7_o7 3 ай бұрын
ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት አላህ ይመልስሽ
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 3 ай бұрын
ስርአትሽ እርጋታሽ ዉበትሽ ሁሉም ደስ ይላል በዚ ቀጥዪ
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 3 ай бұрын
ዋው አንደኛ ነው ፍፀ ጎበዝ ፎቶ ግራፈር ነህ
@mulumeseleyalewmekonen3448
@mulumeseleyalewmekonen3448 3 ай бұрын
በዚህ ልክ ክርስቲያን መሆን ልጅን እስከመካድ የሚደርስ ሐይማኖተኛ ሰው ከምንም በላይ እምነቱን የሚከበር ሰው ሲጀመር ክርስቲያን ከሆነች ሴት ጋር አብረው ለምን ተኙ ጥፋቱ ያባትሽ ወይስ ያአንች? አዚቲ አምነሽ የተከተልሽው አምላክ እስከለተ ፍፃሜሽ አብሮሽ ይከተለሽ❤️😘
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
እርጋታሺ ደሰሲል የኔናት ሰላምቹህ ይመለሰ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ай бұрын
አንድ የቅርብ ሰው የማውቀው ልንገራችሁ አባቷ ሀፍታም ነው እሷ ደግሞ ምንም ገንዘብ የለውም ድሀ ነው የቀንስ ስራ እየሰራ ነበር ህይወቱን የሚመራው ባጋጣሚ ከሱጋ ፍቅር ጀምራ አባቷ እንዴት ብሎ ኡኡ አለ እሱን ካልየውሽ ልጅ አይደለሽም አላት እሷም ፍቅር ይሻላል ብላ ነገር ግን አገባች ወለደች ያላባት ያለቤተሰብ ግን ዘምድ አዝማድ ሊያስታርቁ ሞከሩ አሻፈረኘ አለ እናም አንድ ቀን በድገተኛ ህመም ልጅቱ ህይወቷ አለፈ 😢አባትየው ልጅ ይቅርታ ይቅር በይኘ እያለ ስምንት ቀን እራሱን ስቶ ሀኪም ቤት ገባ ምን ለማለት ፈልጌ ነው እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ❤
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 3 ай бұрын
የኒ ቆኖጆ አንድ ቀን ባብ ይቅር ይሉሻል የኒናት የጦጡ ኬዳነምህርት ታስታርቅሻልች ጎበዝ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 ай бұрын
ያ የመፀፀቻ የመብቂያ ክብርም ጋደኛም በልም ልጅም መይጣቅምበት ቀን ይመጣል ያ ሰይመጣ አላህ ሂደያን ይስጥሽ ለሁሉም ሂደያ የልተጎነፀፉ ወገኖቸችን ሂደያን ይወፍቀቸዉ
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 210 М.
ከሌላ አርግዤ ባሌን ልጅህ ነዉ አልኩት::ባለ ታሪክ እህቴ ባህሩ...
49:03
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 61 М.