KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Tap to unmute
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
1:11:55
Qin Leboch (ቅን ልቦች) | ባርችን ድንገት ያስለቀሰ አስደንጋጭ አጋጣሚ! “በቃ አልቀረፅም”
16:23
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
ባርች ፍፁምን ጥላው ሄደች?
Рет қаралды 208,730
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 579 М.
Qin Liboch
Күн бұрын
Пікірлер: 746
@eduyedingillijedu2494
2 жыл бұрын
ፍፁም መልካም ሰዉ ነዉ እምትሉ👍👍በፍቅር ያኑራችሁ ስወዳችሁ🙏🙏
@feventube288
2 жыл бұрын
ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@weynemariamtesfaye1804
2 жыл бұрын
May God continue to BLESS your marriage. God Bless you and your children. It was a shock
@zuzufamily1310
2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ማማ
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ኢዱ ደምሪኝ
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
@@zuzufamily1310 ዙዙ ደምሪኝ
@alemnewmelese7425
2 жыл бұрын
ማህተብሽ እና መስቀልሽ ከአንገትሽ ላይ ትልቅ ዉብት ሆኖሻል! ማህተብ በጣሽ በበዛበት እንዲህ በግልጽ ማህተብ አድርገሽ ሳይሽ እጅግ ደስ አለኝ!!! ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ! ፕሮግራማችሁም በጣም ሃሪፍ ነዉ!!! ባልና ሚስት በጣም ታምራላችሁ!!!
@bzu4394
2 жыл бұрын
ዋውመስቀሏ👌👌👍👍
@marthah9887
2 жыл бұрын
,?
@tejitukesks7951
2 жыл бұрын
ኧረ ውዴ ሁሉም አይደም እኮ ሚበትሰው ሆዳሞችና ካሃዲወች ናቸው ሚቆርጡት ደግሞም ለመብላት ነው
@cixjix3450
2 жыл бұрын
ፈወርም
@ነፃነትጎንደሬዋ
2 жыл бұрын
በቤየቱ በእምነታቸው ያፅናቸዉ አሜን አሜን አሜን
@ethioeritrea2350
2 жыл бұрын
ሁለት ቅን ልቦች ፈጣሪይ በልጅ በፀጋ እረጅም አመት ያኑራቹህ ❤🙏
@elcelc2278
2 жыл бұрын
ፍፀምዬ ስወድህ ሚስትህም ጥሪዎች
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@ኩራዝ
2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቸ
@sisayneshgirma8097
2 жыл бұрын
bexam tamralachiw igzabeher ahunim fiqrachiwun yabzalachiw
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@elcelc2278 ደምሪኝ
@ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
2 жыл бұрын
ደጋግማቹ ተጋቡ የኔ ምርጦች ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የተባለው ለናተ ነው 😘😍
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@zuzufamily1310
2 жыл бұрын
@@selamtube1319ነይ እህትእንደመር
@selamtube1319
2 жыл бұрын
@@zuzufamily1310 እሺ ነይ ቤቴ
@kolekolw5411
2 жыл бұрын
የኔ ሠምጦ ነዉ መሠል የታል
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@zuzufamily1310 እሽ
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
በጣም ነም የምታምሩት ሁለት ምረጦች ፍቅሩን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘
@አርሴማ-ኈ6ፐ
2 жыл бұрын
ባርች ዛሬ ማዕተብ አስራ አየኋት ደሞ ማዕተብ ስታስር ስታምር
@bzu4394
2 жыл бұрын
@አርሴማ,,እኮስታምስየበልጠነውያማርችውማርያምን💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋🌹🌹🌹💋💋💒💒💒💒💒💒💒💒🌺🌺🌺
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ደምሩኝ💓💓💓💓
@hilenaalewey2721
2 жыл бұрын
ፍፁም & ፀጋ እግዚአብሔር በብዙ ቤታችሁን ይባርክ🙏🙏🙏
@meazeiyoutube7928
2 жыл бұрын
አረ በስመአም እዴ ሰው ግን ምን ነካው የሙቀትዳር ለማፍራስ እግዚኦ እግዚአብሔር ልብይስጣችው እኔ ዛሬ ነው የስማሁት የኔ መልካም ደስ ስትሉ የስልጣን ጄሮይደፈን በእውነት እግዚአብሔር ፍቅር ያኖራችሁ ስታምሩ እንደ እናተ እግዚአብሔር ቅን ልቦና ይስጠኝ ለኔም
@ethiopiakebede5931
2 жыл бұрын
ስንት ችግር ባለበት አገር ስርቶ እንደመለወጥ በስላም የሚኖሩ ጥንዶችን ማማት ጥሩ አይደለም ዝም በሏቸው የምቀኛ ወሪ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ አብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
2 жыл бұрын
_ያሳዝናል ሰዎች ግን ምን እየሆኑ ነው የኔ ማሮች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ባርችዬ ስወድሽ ፍፄ የኔ ቅን አዲስ አበባ መጥታችኋል የኔ ልዩዎች እንኳን ደህና መጣችሁ እናንተኮፍቅር ናችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ፍፄና ጽጌ 💝_
@wollodessietube8640
2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አለ ይህ ሁሉ የፍቅር ዉጤት ነዉ ::
@haymigojotube_4899
2 жыл бұрын
yes
@joce9090
2 жыл бұрын
@@haymigojotube_4899 5
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@ኩራዝ
2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቸ
@alamaetaddesse6198
Жыл бұрын
እንቺ ቆንጆ ባልሽ ጌታ ነው ጨዋ አስተዳደግ ያማረ ይስይጣን ጆሮ ይደፈን ጠላቶቻችክሁ ይጥፉ ከዚህ ምድር ለነዚህ አይነት ቆሻሻዎች ቦታም አትስጦእቸው መናቅ ብቻ ነው ተባረኩ ቅናታሞች ያርቅላችሁ ❤❤❤
@selamawittadesse3727
2 жыл бұрын
እር ፍፁም በሰሞ ጥራት ቆንጆ ሰም አላት ቆንጆ የፍቅር ስም አለኮ። ወይ sweet በላት።ሰፈር ውስጥ የሚቆሞ ለለከፋ የሚጠቀሙት ሰም ነው። ባርች አረ ፈፄ ወይ honey በላት በርች ሰትል የትምህርት ቤት ለከፋ ታሰታውሰናለህ።በዙ ጊዜ ዶርዬዎች ነው የሚጠቀሙት sweet በሚለው ይቀየርልን።
@destabakela5309
2 жыл бұрын
ፍፄነ በርች እድሜነ ጤነ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠችሁ የምን መለየት ጠለተችሁ ይለይ
@alemnegashi4405
2 жыл бұрын
ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው። ፈጣሪ አንድ ያደረገውን ማንም ቀባጣሪ የሰውን ጥሩነት የማይወዱ ቆመው የቀሩ እናንተን የማለያየት የመለየት ምንም አቅም የላቸውም ደስ አይበላቸው ምንጊዜም አትለያዩም በውሸት ብር ማጠራቀም ወረኞች አስፍዬ ባርች የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ሁሌም ከጎናችሁ ይሁን ደስታችሁ ለዘላለም ይሁን ቅንልቦች ቅን ባልና ሚስት
@nestanetberhanie2880
2 жыл бұрын
ፍፄ እና ባርችዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሩት ሁሌም ይመርባችሁ ይብላኝ ለወረኞች መቸም አይሳካላቸውም እናንተ ኑሩልን
@tigistbirhanu601
2 жыл бұрын
ፍፄና ፀጋ ዘና በሉ በአንዳንድ ወሬ እንዳይከፋችሁ እናንተ ሁሌም ቅን ልብ ነው ያላችሁ
@emabet5344
2 жыл бұрын
Unat yeesexaan joroo yidafaan baxaam wadachuwaloo unat fiqirachuu das ilaal♥️♥️♥️♥️
@lidiyalove5683
2 жыл бұрын
ፍፁም መልካም ሰዉ ባርችዬ የኔ ንግስ ፍጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 💖💖💖💖💖💖💖💝💝💝💝💝💖💖💖💖💝💝💝💖💖💖
@artisthelinayirga1333
2 жыл бұрын
ሰው ብዙ ያወራል ፍፄና ባርች ዘመናችሁ ይባረክ?ክርስቲ ላይ ቅሬታ አለኝ ማንኛውም ሙዚቀኛ ሆነ ተዋናይ አንቺ እንደምትይው አደለም ሊያውም ለወሬ??ለመናገር ተወርቶ እድሉን አያገኙም ላልሽው ተሳስተሻል ደሞ ለሚዲያ !በተረፈ ፍፄ ፍቅራችሁን ያብዛው ፈጣሪ አሜን።
@SaraSara-kc8lt
2 жыл бұрын
ባርችዬ ስወዳቹ እኳን ደናመጣቹ እመቤቴ እረጂም እድሜና ጤና ትስጣቹ ልጆቻቹን ያሰድግላቹ በጣምነው የምወዳቹ
@nikotesfa9229
2 жыл бұрын
Festum and Barecheyee............ you guys are the best. I like your sense of humor, I feel like both of you grew up with the same value I grew up.......GOD BLESS YOU..........LOVE YOU.
@pantupantu6614
2 жыл бұрын
እረ አይለያቹ ረጅም እድሜ ኑር የጠላት ጆሮ ይደፈን
@meskeremhabtegebreal6362
2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ። በዚህ ወቅት ሀገር እያፈረሰ ያለው እጅግ በጣም መጥፎ ህሊና ቢስ የሆኑ ዋሽቶ ማስታረቅ የሚለውን ዋሽቶ ማጣላት በሚል ቀይረው እያብላሉን ያሉት እንደነዚህ አይነቶች ናቸው። እኛ ግን ብንነቃ ጥሩ ይመስለኛል።
@loveethiobia3099
2 жыл бұрын
ፀጊዬ እና ፍፄ ሁለት ቅን ልቦች ስወዳችሁ እንኳን ለእናት ሀገራችሁ አበቃችሁ
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ
2 жыл бұрын
የሳይጣን ጆሮ ይደፈን የኔ መካሞች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰላሙን ይስጣችሁ የልጆቻችሁን መልካም ፍሬ ያሳያችሁ ሽ አመት ኑሩ
@ኩራዝ
2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቸ
@mengisteabkebede271
2 жыл бұрын
R ut4 TRD
@fatlehyenatuwalij9245
2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ የኔ ልዮች ስወዳችሁ አግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ አናንተ ልዩ ናችሁ አግዚአብሔር አድነና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራቹን ደርቦ ደራርቦ ያብዛላችሁ 😘😘😘😘💞ሁሌም ባልከታተላችሁም ሲመቸኝ አናንተን ነው የማየው ሰላማችሁ ይብዛ
@kiyafetene9612
2 жыл бұрын
ፍጼ ደስ ይላል እንድ ፍርጥርጥ ስታረጉት ድስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@truworkwube5569
2 жыл бұрын
ሚዲያ ላይ ስሠማ በጣም አዝኜ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@zahraabdo9944
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ሀገራች በሰላም ገባቹ የሶሻል ሚዲያ ሰው መልካም ነገር ቢሰሩበት ጥሩ ነበር ምርጦች ኑርልን
@ጎንደሬነኝ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሠላማችን ብዝዝት ያድርግላችሁ ምርጥ ቅን ልቦች❣️❣️❣️❣️
@ephremgebre50
2 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ ፍ ተነፈስኩኝ የባርች ጎደኛ ልትመጣ ነዉ ከዚህ በኣላ ብቻዎን ምን ትሠራ ይሆን ብዬ ነበር ደስ የሚል ዜና ፍፁምዬ ባርችዬ እድሜና ጤና ከነልጆቻችሁ ከነቤተሠቦቻችሁ ሌላ ምን ይባላል
@selamtube-vr8sz
2 жыл бұрын
የሰው ሰላም እና የሰው ደስታ የሚመኝ ፍፁም ኣስፋው ሰላምህ ይብዛ የፍፄ ኣድናቂዎች በላይክ ኣሳዩኝ
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሰላም
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሽ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
2 жыл бұрын
ዩቲዩብ ብር ባይከፍል እንዲህ ህዝቡን ባልበጠበጡት ተለያዩስ ቀላል ነው ሞቱ እያሉ የሚነዙት አይብስም አይ ሀገሬ ምንአይነት ትውልድ አፈራሽ ፍፄ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
@enatethiopia5206
2 жыл бұрын
ፀጊ በጣም አምሮብሻል። የሃኒ መምጣት ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል እስካያችሁ ቸኮልኩያለሁ።
@bizuhan
2 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ እኮ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤
@andnetandnet8733
2 жыл бұрын
የሴጣን ጆሮ ይደፈን !ክፉውን ያርቅላችሁ !እግዚአብሔር አይለያችሁ ቅን ልቦች
@bezuyehumengsite8597
2 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ትዳራቹ እግዛብሔር ይጠብቅላቹ
@edenhabeshawit924
2 жыл бұрын
Kin lib youtubr አይደል የከፈትከው ልበ ቀና ነህ እግዚአብሔር አምላክ አብሮ ያስረጃችሁ☺ በልጂልጂ ያጥለቅልቃችሁ ☺
@fromtgray6076
2 жыл бұрын
መስቀል ኣርገሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ጸግየ ፍጼ ምርጥ ባል ሚስትህ ውድ ናት
@estermekonnen8929
2 жыл бұрын
ይህን ፍቅራችሁን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅላችሁ🙏💞 ወገኖቼ አረ ምን ነካን???? ፈጣሪ አስተዋይ ልብ ይስጠን ክፉ ከማሰብ ይጠብቀን 🙏💞💐
@turabbentturab7898
2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ ረጅም እድሜ ኑሩልኝ
@baequeen7769
2 жыл бұрын
የፍፄ ቆንጆ እውነትም አአ ስትመጪ አምሮብሻል ሁሌም ይመርባቹ በጣም ነው የምወዳቹ፣፣🙏🙏
@romanabebe9148
2 жыл бұрын
I watch your show,qin lbochn beteley , betam yemtaskenu cauploch nachihu gna adis Haney moon lay yalachihu nwu ymtmeslut, Egziabheir kekfu ytebkachihi zemenachihu Ybarek 🙏❤️
@abrhamgoshe3732
2 жыл бұрын
ፍጼ በጣም ነው እማከብርህ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው Thank You
@abbebtizazu348
2 жыл бұрын
ፍፄ መልካም ሰው ባል እና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል ይባላል! እናንተ አንድ ናችሁ! ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ሰው ብዙ ይላል አትበል አይባልም! !እወነትም ከፈጣሪ ታረቁ!!
@ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን
2 жыл бұрын
ይሕ ልዩ የፍቅር ትዳር በስጋ ወደሙ ቢሆን ደሞ እንዴት ይከብር እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜቹን ያሳምረው 😘❤️😍 ፍፄ አንተ ቅን ሰው እድሜህ ይርዘም ባርችዬ በዚሁ እርጋታሽ ያፅናሽ
@ኩራዝ
2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቸ
@astertegenu8409
2 жыл бұрын
የኔ ውቦች እግዚአብሄር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ ባርች እንዴት እንደምወድሽ መግለጫ ቃል የለኝም የኔ ደርባባ ተባረኪ እግዚአብሄር ያጣመረውን ሰው ሊለየው አይችልም ተዋቸው ደግነት ለራስ ክፉም ክፋቱ ለራሱ ነው እናንተ እውነትም ቅን ልቦች ከቅንም ቅን ናችሁ
@አበበችነኝባለመሀተቧ
2 жыл бұрын
ማህተብሽ በጣም ያምራ በርቻ ዋዉ
@ensratube
2 жыл бұрын
ፀጋዬ እርጋታሽ ስወድልሽ ጉጅና ከእርጋታ ከትሕትና ጋር ሲሆን እዴት ደስ ይላል ባርችዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ምርጦቼ
@selamtesfa8484
2 жыл бұрын
Weyyy maroch swedachu ❤❤ Fxie na barchiye kfetwekum meat kab lbeyy ❤❤❤ Egzabher fkrachu , tdarachu, ljachu zebenachu ybarek🙏❤❤💋
@agerselam9575
2 жыл бұрын
የሠው ውሬ አትሥሙ ይህምቀኝነትነውበርቱ እግዚአብሔርአይለያችሁ በርቱ እናንተ ምርጥጥንዱቹናችሁ ሥወዳችሁ በርች ምርጥሴት ሥነሥርአትያለሽ በርችእህቴፈጣሪልጆቻችሁንያሳድግላችሁ
@nejathussein2038
2 жыл бұрын
ቅናት ነው ፍፁሜ. ሀበሻ ለሀሜት. አንደኛ. ንን
@AT-mr1od
Жыл бұрын
ስወዳችሁ አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ Tabarkiu❤️❤️
@ተሙቲዩብ
2 жыл бұрын
አይዞቺሁ ፈፄ እግዚአብሔር ፍቅርቺሁን ያዳብርላቺሁ
@maryelove7751
2 жыл бұрын
ባርችዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ እንኳን ሰላም መጣሽ። ፍፅዬ እረ አንተ ምን በወጣህ ባርችዬን ጥለህ ሌላ ጋር የምትሔድ
@hfifj2228
2 жыл бұрын
እሰይ የኔ የሴት እመቤት ማለ ማህተቧ ስወድሽ ልዕልት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅሽ እማ
@solomontilahun4844
2 жыл бұрын
ፍጼ አንተ ኮ ልዩ ነህ ፡፡ ተባረክ ፡፡
@zewdiblessings5347
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@elsabetgirma1275
2 жыл бұрын
እንዴት እኮ እንደምወዳቹ በመካከላቹ ንፋስ እንኮን አይግባ ባርችዬ የኔ ውድ የኔ አስተዋይ እምር ብሎብሻል አሁንም ለምልሙ ለልጅ ልጅ ያብቃቹ ተባረኩ ውድድድድድድድ♥♥♥♥♥
@محمدزهير-ح3ض
2 жыл бұрын
ውይ, ሰው እኔ,በጣምነውየማከብራችሁ ክብራችሁይብዛ ትዳራችሁንየዘላለምያድርግላችሁ ሁለታችሁም መልካሞች ናችሁ
@lemlemkebede8622
2 жыл бұрын
Betam melkam sewoch yehe lelaw gelftega sete bethon tedar yafersal lebona yesetachew
@ሪች1
2 жыл бұрын
ውይይይይይ ደስ ሲል ካገር አቶጡም አይደል አሁን ባርች እዳቴዱ አሜሪካ ደስ አይለኝም ስወዳቹ ቤተሰቤ ነው የምትመስሉኝ ክበሩሩሩልኝ
@ሠላምነኝየናቴናፋቂ
2 жыл бұрын
ፍፁም ባርችየ ሥወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልኝ❤️❤️❤️
@Hayat-vs7ld
2 жыл бұрын
ፍፁምና ባርቾ ስወዳችሁ ሁላችሁም ቅኖች ናችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🙏🙏😍😍🥰🙏
@ኩራዝ
2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቸ
@medilove3189
2 жыл бұрын
እግዚብሄር ይመስገን በእዉነት አሜን ፫ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን
@simt.3289
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው 🙏 ገንዘብ ለመስራት ብለው የማያደርጉት ነገር የለም የእናንተ ቀላል ነው ለገንዘብ ብለው ሰው ይገላሉ ያሰገድላሉ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ።ጥሩ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@meskermasert3509
2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምታምሩት አግዚብሔር ይጠብቃችዉ ባረች በጣም የምወደት ፀባይ ሰነይ መልካም ልጄ ነት ፍቅረችዉ ይብዛላችዉ
@userenter2635
2 жыл бұрын
ሁለታችሁም መልካም የትዳር አጋር ናቸሁ እናተ እንዲሁ እዳማረባቸው ወደፊት በጣምነው የምታምሩት ❤❤❤❤
@eteneshchala6455
2 жыл бұрын
ባርችዬ እንኩዋን በሰላም ምታቸሁልን እኔ በበኩሌ ገና ብዙ ነገር እጠብካለው ዋው ባርች አምሮባችዋል ኑሩል እረዥም እድሜና ጤና እመኝላቹዋለው
@hareglulu8331
2 жыл бұрын
Yemechachihu 👍❤️
@ethiomathsandphyforallgrad1817
2 жыл бұрын
አቦ እናንተ መልካም ሰዋች ናችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ,,,,,,,
@rehmatsaeed3850
2 жыл бұрын
ደግሞ በናተመጡ ይቅር ይበላቸዉ እዉነት እመብርሀን ፍቅራቺሁን ትጨምርላቺሁ😘😘😘😍😍😍😍
@EmuyTube1
2 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄ስምሽ እና ፁሁፍሽ 😰😰😰
@rehmatsaeed3850
2 жыл бұрын
ግን ቅነገር ለምን አንናገርን ከስሜ ሳይሆን ለነሱ መልካም ምኞቴን መግለፄ ለምን አላስደሰተሺም የኔ ስም አረቦቺ ሠለሆን ኤሜልየከፈቱልኝ የነሱስምነዉ እህታለምየ😭
@marymgamal6569
2 жыл бұрын
ውይእደውበምንአይን አያቹ የሰማይአምላክ አፋቸውን ይዝጋቸው ደሞ ዞረውዞረው እዴት አስታወሷቹ ሰዎችኮ አይደሉም እደዚህ የሰው ትዳርን ለመበጥበጥ ሚራራጡትየሴጣን ልጆች ተፈልፍለው ነው ለነሱ መልስ ካልተሰጣቸው ይደነግጡና ይጠፉነበር ኮተታሞች እመቤቴ ማርያም ከነልጇ ትጠብቃቹ ክፉሚያስብባችውን አይናቸውን ትጋርድላቹ ማሮቼ ስወዳቹ ሺአመትኑሩልን
@laylaathyopia2149
2 жыл бұрын
በጣም አምሮብሻል አሜሪካ አትሒጂ
@IduneyaYouTube
2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ያሣፍራል ፍፄ ባርችዬ ጐበዝ ና ጠንካራ ናቹ ጐበዞች ፍቅራችሁን ያፅናላቹ ኑሩልን
@Loulou6968
2 жыл бұрын
Sewdachew fetari ayeleyachewe ♥️♥️♥️
@samrawitmesfin6912
2 жыл бұрын
Tsegiye i wish ende hani kanchiga abre mesrat bchlll
@merryyosef9727
2 жыл бұрын
ባርችዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@adanechshlbiru1495
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በስው ህይወት ውስጥ እየገቡ የምወሩ አር ምን ጉድ የስው ልጅ መልካም ስው ስለሆነች ብዙ ጣላት አለ ስለዚህ አያዞቹው እግዚአብሔር ፀጋውን በፍቅር ይብዛላችሁ❤💛💚😍😍😍😍💯🙋🙋🙋
@halimaali4383
2 жыл бұрын
betikikil
@desalezinabu8790
2 жыл бұрын
መሰቀልሽ ያምራን በዚህ ቀጥይበት አትለይው ✝️❤
@tadelchlemiwhaanaa7050
2 жыл бұрын
Egzaber feqerachu yasamere 😍😘😍😘
@ሊያቤላ
2 жыл бұрын
እኔ ብዙ አላውቃችሁም ነገር ግን የአገራችን ዩትዩበሮች ከክፋት ውጭ ከኔጌቲቭ ነገር ውጭ መልካም ነገርን ማውራት የማይወዱ የሰይጣን አገልጋዮች ናቸው! አገሬንም እንዲሁ በበሬ ወለደ ተረት ተረት ህዝቡን ያባሉታል ህዝቡን ያጋድሉታል እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው!
@mekememe4784
2 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk አረ ጉድነው ያወሬ ሥራጠፋ እነዚን የመሠሉ ጥንዶች ይመቻችሁ ስታምሩ ውድድ ሳረጋችሁ አንተ ፍፄ ጎበዝ ሰውነህ ባርችም ዋው
@natantkue6388
2 жыл бұрын
Beautiful couple 💑 I love you so much ❤️ 💖 ♥️God bless you with your family.
@dinatube6757
2 жыл бұрын
ፍፁምና ፀጋ ስዎዳቹሁ ሞርጦች ❤️❤️
@sintayehuassefa7103
2 жыл бұрын
እዉነትም የሰይጣን ጆሮ ይደፈን እንዲሁ በፍቅር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ወሬዉን ተውት❤❤❤
@ወለተገብርኤልሰርክአለም
2 жыл бұрын
እኔ ወሬውንም መልሱንም እዚሁ ሰማሁ ወይ ጉድ ኧረ እባካችሁ ሚድያውን ለበጎ ተጠቀሙበት እንደት ከሰው ይልቅ ገንዘብ ታስቀድመላችሁ እመ አምላክ ልቦና ትስጣችሁ ፍጼና ጸግየ አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜአችሁን ያሳምር ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ
@ווסיהברון
2 жыл бұрын
አየ የኛ ነገር ለሰው ሞት አነሰው አለች ቀበሮ በጣም ያሳዝናል የሰው ሰም ማጥፍት ምን ያደርጋል ምን አይነት መዳሊያ ነው የተሸለሙት በጣም ነው የሚያሳዝኑት ቀዳዳዎች ናቸው ፍፄ ፀጋ አይዟችሁ በርቱ የወረኛ ቦታ የለውም
@mulerraya5732
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራቺሁን ይጨምረላቺሁ ፍፄ መልካም ሰዉ
@bant2uae325
2 жыл бұрын
ዋው እድሜውን ባለፀጋ ሑኑ አይለያቹ እማ ምላክ ትጠብቃቹ
@denekealembo840
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@ሸዋዬጉራጌዋ
2 жыл бұрын
የሴጣን ጆሮ ይደፈን ትዳራቹሁ ያማረ ይሁን ፍፄ አንተህ በእንደዚህ አይነት ነገር ስምህ እንዳይጠራ
@እስላምነውህይወቴኢትዮጵያ
2 жыл бұрын
ፍፄ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በር ች ❤❤❤❤❤❤❤
@harlove2985
2 жыл бұрын
የጠላት ወሬ ነው ሺ አመት ኑሩ በጣም ደስ የምትሉ ትዳር ነው ፍፁሜ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤነጋ ተመኘሁለችሁ
@meronnegash1794
2 жыл бұрын
በስመአብ እሰይ እንኳን ደስ ያለክ
@nigestfikre7992
2 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ እስከ አብሮ ያኑራቹ
@dubai8736
2 жыл бұрын
አለህ አዩለያቹ ያሴጠን ጆሮ ያደፈን ያኔ ምሪጦኦች ዉዲዲዲዲዲዲዲ👍👍👍❤❤❤❤
@avkavbsbjhhkcvkba7601
2 жыл бұрын
ሰላማቹህ ይብዛ።
@solomonalazar8812
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ደሞ ፍፄ ባርቺ ምርጥ ሴት ምርጥ ሚስት ብቻ የኔ ፀባዬ ሰናይ
@ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
2 жыл бұрын
ባርች እየየኔ ፈንድሻ እንኳን ደህና መጣሺ ሰላም እና ፍቅር ለእናተ ይሁን❤️😍❤
1:11:55
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
Qin Liboch
Рет қаралды 139 М.
16:23
Qin Leboch (ቅን ልቦች) | ባርችን ድንገት ያስለቀሰ አስደንጋጭ አጋጣሚ! “በቃ አልቀረፅም”
Qin Liboch
Рет қаралды 560 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
11:01
የእኛ ቀናት #221 ቅዱስን ያስቀናው ሰርፕራይዝ ....
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 44 М.
16:00
ከወለደች በኃላ ስስ ሆናለች... ስታለቅስ ማየት አልፈልግም! 🥺🥰 /20-30/
ebstv worldwide
Рет қаралды 52 М.
28:29
Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እነፍፁም ቤት ውስጥ ልብ የሚነካ ሰርፕራይዝ
Qin Liboch
Рет қаралды 657 М.
35:16
ከሰሞኑ ስለፍፁም የተሰማው አስደንጋጭ ወሬ
Qin Liboch
Рет қаралды 186 М.
14:06
የእኛ ቀናት #120 ማንን ልጠርጥር ግራ ገባኝ
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 22 М.
1:09:05
"ከሼፍ ዮሃንስ ጋር የፍቅር ህይወት ጀምረሻል?" ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት ሠላም ተስፋዬ ጋር
Qin Liboch
Рет қаралды 528 М.
14:17
ተመስገን ተሳካልን 👸🫅 ትልቅ ሰርፕራይዝ 🎁
Brex Habeshawi
Рет қаралды 49 М.
36:07
አዚዛን ያስለቀሳት እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ
Qin Liboch
Рет қаралды 177 М.
41:07
ፍልፍሉ ባለቤቱ ጋር ደውሎ አስደንጋጭ ነገር ገጠመው !!
Qin Liboch
Рет қаралды 749 М.
22:20
Qin Leboch (ቅን ልቦች) |አርቲስት አዚዛ ፍፄን በአሜሪካ ሰርፕራይዝ አደረገችው
Qin Liboch
Рет қаралды 784 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН