ቆንጆ በሙዝ የተሰራ ተቆራጭ ኬክ Ethiopian food

  Рет қаралды 401

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 13
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሞያ ፍቅርዬ ዋውውው ልዬ ና ጤናማ የሙዝ ኬክ እናመስግናለን በጣም❤❤❤❤
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 3 ай бұрын
ፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽልን በጣም ያምራል ከለሩ እራሱ ካካው ቸኮሌት ከለር የመሰለምርጥ ኬክ ነው ፈጣንና ቀላል መንገድ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 3 ай бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo yemuz kek new waw edet yamral waw yene balemoya ejish yibarek enamesgnalen ❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 ай бұрын
ሰላም ላንቺ የፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ብራውን የሆነ ጤናማ ከሙዝ ፣ ከእንቁላል እና የተለያዩ ግብአቶችን ጨምረሽ ቆንጆ ተቆራጭ ብራውን ነው የሰራሽው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርየ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለልጂ ለአዋቂ የሚሆን የሙዝ ኬክ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ👌👌👌👍
@hanytwin
@hanytwin 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ፍቅር በጣም ነው የሚጣፍጠው የሙዝ ኬክ ቃናው በጣም ደስ ይላል ልስላሴው ምርጥ ነው ልጆች በጣም ይወዱታል ዘቢብ የበለጠ ምርጥ ያደርገዋል ልዩ ነበር እጅሽ ይባረክ በርቺ ❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 ай бұрын
Selam Fikirye enkan selam metashi wudee betam yemitafit konjo yehone mirt tebelto yemaytegeb lijochi befikir yemiwedut le mekises le buna kurs yemihon mirt ye muzi cake new yeserashiw egish ybarek wudee ❤
@mulutube2116
@mulutube2116 3 ай бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ተወዳጅ የሆነ ለልጅ ለአዋቂ የሚሆን ለብናቁርስ ለመክሰስ ለቁርስ መጠቀም የምንችለው የሙዝ ዳቦ አዘገጃጀት ነው ከለሩ ያስጎመጃል የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
@meronwg9509
@meronwg9509 3 ай бұрын
እንካን ደና መጣሽ ፍቅር በጣም ቆንጆ የሙዝ ዳቦነው ይስራሽው❤❤❤
@kadijaessatube
@kadijaessatube 3 ай бұрын
ሰላምፍቅርየ ሰላምሽ ይብዛ ዋው ማሻአላህ በጣም የሚያምር የሙዝ ኬክ ነው የሰራሽው አሰራርሽ የተጠቀምሻቸው ውህዶች በጣም በቀላሉ ልናገኛቸው የሚንትልና በቀላሉ መስራት እንደምንችል ስላሳየሽን አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ🎉🎉❤
@Glosapan100
@Glosapan100 3 ай бұрын
Wah kue ethiopian yang sangat cantik terbuat dari telur dan pisang pasti enak dan manis. Salam dari Indonesia.
@SamiraMTube
@SamiraMTube 3 ай бұрын
سلام سلام واو اللي استخدمتيها المكونات الموز البيض حليب السائله سكر البنيه زيت baking powder baking soda اللي سويتيها في الطريقه عجبني جدا جدا يعطيك العافيه يسلمو يديك بالاخر الزبيب الناشف بالعافيه عليكم شيء يجنن❤❤❤❤❤
@kiddycakee
@kiddycakee 3 ай бұрын
Selame Lanechi yehune Fekereye Enkuwane Dehena metashe Betame tewedajune ye banana 🍌 Dabo Aserare bekelalu ena be Fetenete endeneserawe selasayeshen selakafeleshen Enamesegenalen ❤
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ምርጥ ገንፎ አሰራር //Ethiopian food//
6:55
Yefiker kitchen
Рет қаралды 461
አሪፍ እና ቀላል የዳቦ አዘገጃጀት
11:45
Ruta Tube የአዴውልጂ
Рет қаралды 18 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН