⭐️ቆንጆ ቅባት ፍለጋ በፍፁም አትዞሩም በጣም ምርጥ ቅባት እንደኔ ስሩ ምስጢር የሆነ ቅባትነው/ Best homemade hair grows secret oil

  Рет қаралды 634,973

Meski Tube

Meski Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 844
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን💖 ለየብቻ ለሚሸጥ ወር ለማይቆይ ቅባት ብራቹን አትጨርሱ እነሱም አሰራሩን እንደዚ በግልፅ አያሳዩም እንጂ እንደዚ ነው የሚሰሩት እየሰራቹ ተጠቀሙ ለልጆችም ለአዋቂም ይሆናል መልካም ቀን ይሁንላችሁ💖
@abaydemis866
@abaydemis866 2 жыл бұрын
ዛሬስ መልሽልኝ ካሮቲን ምንድነው የሆነ ሻምፖና ኮንድሽነር ተስማምቶኝ ሰዎቼን ግዙልኝ ብላቸው ካሮቲን አለው አሉኝ
@zehara5680
@zehara5680 2 жыл бұрын
መስኪ እስኪ ስለሄር ግሮ ንገሪኝ ከፍለፊት ወደኃላ እየሸሸ አስቸገረኝ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
@@abaydemis866 ኬሮቲን እኮ ጥሩ ነው ታድያ ፀጉራችን እንዳያያዝ እንዳይሰባበርና ጠንካራ እንዲሆን ደረቅ እንዳይሆን የሚረዳ ነው እማ ሻምፖው ከተስማማሽ ተጠቀሚው ኬሮቲን መኖሩ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Mesikye bemaram sebscrab aregign ena desss yebelegn yenea ehet abertachegn
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
@@abaydemis866 benatisshi sebscrab aregign ehet abertachegn
@mezemur2892
@mezemur2892 Жыл бұрын
ለአንቺ የጠቀመሽን ለሰው ሳትደብቂ ማካፈልሽ በእውነት ቅን ሰው ቅን ልብ ያለሽ ነሽ አለማችን ላይ እንዳንቺ ያሉ ሰዎች ያብዛልን አመሰግናለሁ ።
@momyasuf7349
@momyasuf7349 Жыл бұрын
Yene wud mesekiye asaskekegne men yihone chegeru mekerigne yene enat
@user-qx4ci3rm8p
@user-qx4ci3rm8p 8 ай бұрын
​@@momyasuf7349ዠቨ
@banch2948
@banch2948 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@estertektel5987
@estertektel5987 2 жыл бұрын
መልካም ሴት መስክዬ አችን የወለዱ እናት ሺ አመት ይኑሩ አሜን
@herangetachew-dh5ip
@herangetachew-dh5ip Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርከሽ መስኪዬ Thank you😘
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏
@tarikgeletu2448
@tarikgeletu2448 2 жыл бұрын
መስክዬ ተባረኪ የተበረክሽ ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ተባረኪልን!
@yanitdawit8010
@yanitdawit8010 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠገናለን መስኪዬ
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 Жыл бұрын
የአረብ ሀገር ልጆችን ስንጠይቃችው ግዙን ነው የሚሉት አሰራሩን አያሳዬም አንች ግን በጣም ቅን ሰው ነሽ ተባረኪ🙏🙏🙏
@genetdermolo1334
@genetdermolo1334 2 жыл бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@getebekele8167
@getebekele8167 2 жыл бұрын
All blessings to you!
@senaitberhane1373
@senaitberhane1373 2 жыл бұрын
Thank you sis you are amazing God Bless you
@user-br4cp8jb8z
@user-br4cp8jb8z Жыл бұрын
መስኪ እጅሽ ይባረክ ቅባቱ በጣም ምርጥ ቅባት ነው ተስማምቶኛል የመጀመርያውን ጨረሼ አዲስ እየስራሁ ነው ተባረኪ
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 2 жыл бұрын
Thank you Meski!!
@emebetdesalegn7488
@emebetdesalegn7488 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ በጣም ጠቅሞኛል👌👌 እኔ የምታሳይውን ሁሉ እየሞከርኩ ነው ፀጉሬ በጣም እያማረበት ነው እግዚሐብሄር አምላክ ይባርክሸ በጣም ቅን ነሽ ልጅሽን አምላክ በሞገስ ያስድግልሸ🙏🙏🙏
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምሽ ይብዛ መስክዬ💚እነማሰግነለን👏💐
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 жыл бұрын
እማ በቅንነት እንደማመር ነይ
@user-nk9nc7hk7z
@user-nk9nc7hk7z 2 жыл бұрын
መስክዬ ምርጥ ልጅ ነሽ ምን ብዬ ልግለጽሽ። ፈጣሪ ህይወትሽን ይባርከው
@melimelat3449
@melimelat3449 Жыл бұрын
Yenawa betame Arif New ngire gin yenaen koraretebegi ebakeahi atelefegi 🙏
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
መስኪ እናመሰግናለን 🙏💞
@akaabay2523
@akaabay2523 2 жыл бұрын
መሰኪ እናመሰግናለን ባለሙያ ቀጥይበት
@hiwiseyoum650
@hiwiseyoum650 2 жыл бұрын
Enameseginalen Mariye
@haimanotfiseha7653
@haimanotfiseha7653 Жыл бұрын
Yene konjo thank you so much yanchin video kayehu jemro tsegure lewtu bzu new
@etumechal3081
@etumechal3081 2 жыл бұрын
My affordable KZbinr men ale sew hulu endanche behone thank you meskeye😍🙏🙏
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
መስኬዬ ቀና ሰው በጣም እናመሰግናለን በርቺልን
@medhanitkelboro2204
@medhanitkelboro2204 2 жыл бұрын
Meskiye yene wud tebareki!!!
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ መልካም ሁሉ ነገር የምትነግሪን ጥሩ ነው የኔም ፀጉር ተመልሷል ኑርልኝ
@meskelesawo3866
@meskelesawo3866 2 жыл бұрын
I can’t wait,you are blessed
@saraababa
@saraababa 3 ай бұрын
I can’t wait to try it!! God bless you!
@tigistberhanu2431
@tigistberhanu2431 2 жыл бұрын
Thanks you yane wede Ehete tabarke
@saratesfaye373
@saratesfaye373 3 ай бұрын
Thanks meski🎉 it looks nice.
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቀላል ነው
@tigabuadijamo722
@tigabuadijamo722 2 жыл бұрын
Masik selamina tsaga yibizalishe Geta yibaraki konijo arigeshe Naw yesarashu balegn sariche itakamalhu thank you
@semiramahmad94
@semiramahmad94 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ውዷ እህታችን እናመሰግናለን
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
መስኪዬ ሁሉም ጣቃሚ ውህዶች ናቸው እኔም እሞክረዋለው አመሰግናለሁ🥰🥰
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 жыл бұрын
እማ በቅንነት እንደማመር
@hemenmelese619
@hemenmelese619 2 жыл бұрын
meski thank you for every thing we love you
@user-vn1lk5bt1u
@user-vn1lk5bt1u 2 жыл бұрын
እናመሠግናል መሥኪየ 👏👏
@lelugualadwa4781
@lelugualadwa4781 2 жыл бұрын
thank you mesi
@abebahagos5208
@abebahagos5208 Жыл бұрын
Mesilla betam tiru sew nesh, Egziabhier abzeto yebarkish. Lejocheshen merto tasadglesh. Eshi emokrewalehu.
@user-mh2xf9nt1z
@user-mh2xf9nt1z 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም እወድሻለው በርቺልኝ
@frealemsisay1019
@frealemsisay1019 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መስኪ 💋💋💋
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige wud🇪🇹
@user-bs4tz3pe1o
@user-bs4tz3pe1o 2 жыл бұрын
❤❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን እሙ ናይላ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ሁላችሁም በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት አሚን ቅን የሆነ በቅንነት አበረታቱኝ አመሰግናለሁ ከመዳም ቤት 😅
@user-cn2hc5wz8h
@user-cn2hc5wz8h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሺ አህቴ🙏
@eldanayetube8462
@eldanayetube8462 2 жыл бұрын
Meskiyy betame gobez neshi You are amazing!👏 ❤️ 💖 💕 💗
@alemalem9350
@alemalem9350 2 жыл бұрын
ተባረኪ መሥኪዬ
@firehiwotnegashe6146
@firehiwotnegashe6146 2 жыл бұрын
መስኪቲ በጣም አመሰግናለሁ የሩዝ እና ተልባ ውህድ አዘጋጅቼ በጣም ጠቅምኛል
@sumejemal8273
@sumejemal8273 Жыл бұрын
Esti nigariny endet argash
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን መስኪ ናይላ ደህና ናት መልካም ጊዜ 🙏
@ribkakifleyohannes8153
@ribkakifleyohannes8153 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እናመሠግናለን 🙏🥰
@munalove8143
@munalove8143 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን መሥኪ
@Aine2721
@Aine2721 2 жыл бұрын
መሥኪዬ የኔ መልካም በጣም ❤️ አመሠግናለሁ
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 2 жыл бұрын
መሲ ምርጥ ነው ያሳየሽን ውህድ ተባረኪ🙏
@weynibelew1765
@weynibelew1765 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ መስኪየ የእኔ ጥበበኛ
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 🥰
@sentayhumohammed8144
@sentayhumohammed8144 Жыл бұрын
እህቴ እጅሽ ይባረክ ተቀብተን ምን ያህል ቀን ይቆያል? ሽታ የለውም?
@tiruneshmamo3939
@tiruneshmamo3939 Жыл бұрын
መሰኪዪ ቆንጆ በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ፀጉሬ በጣም ለዉጥ አለዉ
@bezienashbelete2771
@bezienashbelete2771 Жыл бұрын
Meski, Egziybehar lejocheshen yabarkelesh! Yeha kebat tseguran kemebetates adenotal betam bezu lewet aychalehu tebarekilegn! ❤️
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኛ ቅን ትለያለሽ እኮ ዉዴ💕💕💕💕
@messimessi9862
@messimessi9862 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ውድ መስኪዬ እኳን ደህና መጣሽ ❤️❤️❤️
@RmlaMedia
@RmlaMedia 2 жыл бұрын
መስኪየ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ አንችን በጣም ምርጥ ሰውነሽ ፀጉሬ በአች ምክንያት ነው የተቀየረው እማማየ
@berhanetolera7439
@berhanetolera7439 Жыл бұрын
እነመሰግለን በጠም ጥሩ ቅበት ነው
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
እናመስግናለን መስኪ
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 2 жыл бұрын
አሜን የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@rahelgetachew2013
@rahelgetachew2013 3 ай бұрын
መስኪ አንቺ በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ ለሰው ብለሽ የምትሰሪው ስራ በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ የኔ ቆንጆ የተረጋጋሽ ሴት ነሽ በጣም እናመሰግናለን ጤናና እድሜ ይስጥልን ቻው ያኑርልን
@xmax3217
@xmax3217 Жыл бұрын
መስኪየ የኔ ገር እህት እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መስዬ እኔማ የፀጉሬ ነገር ግራ እያገባኝ ነው። በስሩ እያተናቀቃለ ነው መሪዛምማ ረዝሞልኝ ነበር ያረብ
@sarahabesha5476
@sarahabesha5476 2 жыл бұрын
መስኪየ ስወድሺ እግዚአብሄር ይጠብቅሺ ከነመላው ቤተሠቦችሺ የኒቆጆ
@egizibisrat8513
@egizibisrat8513 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ ስለቅንነትሽ በጣም ጠቅሞኛል ፀጉራች ተለውጧል የእኔም የልጆቼም ከዚህ በላይ ከፍታሽ ይጨምር ትዳርሽ፣ልጆችሽ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ እንወድሻለን❤️
@yimuasefa3344
@yimuasefa3344 Жыл бұрын
Tnx. Meskiya 👌🙏
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Жыл бұрын
ካንቺጋር አብሬሽ ሰርቸው አሁን አለቀብኝ ውጤቱን ሳላይ አልኮምትም ብዬ ነው እስከዛሬ ዝም ያልኩት እጅግ በጣም ነው የተመቸኝ ቪዲዮሽ ለጓደኞቼ ሁሉ ሼር እያደረኩላቸው ነው አገሬ ገብቸም አላቋርጠውም ሁሉም ግብአቶች በቀላሉ የሚገኙ ናቸው በዛላይ ፀጉሬን እንደት እንዳሳመረው አትጠይቂኝ መስኪ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ መልካም ሴት ነሽ አላህ ልጆችሽን በጤና በሰላም በፍቅር ያሳድግልሽ😍
@mhretmhret270
@mhretmhret270 Жыл бұрын
ቅባቱ ተቀብተን እንታጠበዋለን ምንም ጠረን የለውም በየቀኑ ነው የምንቀባው ወይስ እንደኖርማል ቅባት ነው ምክርሽን ገና ልጀምር ስለሆነ ነው
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
መስኪ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን መጣሽልኝ ናይላየን ሳሚልኝ እወዳችኋለሁ።
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ።
@abebahagos5208
@abebahagos5208 Жыл бұрын
Mesilla thank you. You are so humble person always you are concerned about your female sisters.God bless you and your children too. Ok, I'm gonna try it.
@genetgenet9408
@genetgenet9408 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው መስክዬ ላይላ ደኸናናት
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 2 жыл бұрын
ስላም መስኪየ። አሪፍ ቅባት ነው የስራሽልን እናመስግናለን የኔ መልካም ቅን አሳቢ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni wud ❤🇪🇹
@hikmakonjoo9749
@hikmakonjoo9749 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ኑሪልን
@HAREGU1
@HAREGU1 2 жыл бұрын
Thank you sweet heart ❤️🙏💐
@EthioAlema
@EthioAlema Жыл бұрын
Wow I am going to make it today
@helengetachew2629
@helengetachew2629 2 жыл бұрын
መስኪዬ ተባረኪ ጎበዝ ፈጣሪ ዘመንን ይባርከው የመቀባውን ማፈሰሻ የት ነው የማገኘው❤❤🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-og5bs2gw2t
@user-og5bs2gw2t Жыл бұрын
Yena wude 💞 selameshi yebeza thanks
@helenabiy8737
@helenabiy8737 Жыл бұрын
Waw thanks bless you
@tigistbekele2899
@tigistbekele2899 2 жыл бұрын
Mesikiye enameseginalen gin kibatu firij nw mikemetew
@wosenhailu3477
@wosenhailu3477 7 ай бұрын
በጣም ብልህ ሲት ነሽ! እናሙሰግናኣለን.
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ
@enuenu6334
@enuenu6334 2 жыл бұрын
Tebareki meskiy yen melikam set
@alemgeberemikael6560
@alemgeberemikael6560 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@elsamengestu6374
@elsamengestu6374 2 жыл бұрын
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ
@umifaruk5394
@umifaruk5394 2 жыл бұрын
thank sistu
@user-fz7ns9rr5x
@user-fz7ns9rr5x 2 жыл бұрын
Mski mrt sew betam enamesegnalen
@mihretwondafrash
@mihretwondafrash Жыл бұрын
tnxs maskye blessed
@user-vv1li2wj5i
@user-vv1li2wj5i 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@enuyemareyamelij5766
@enuyemareyamelij5766 2 жыл бұрын
ተባርኪ መልካም ሰው
@raeyyohannes4735
@raeyyohannes4735 Жыл бұрын
Tebareki Meskiye
@wollokombolcha183
@wollokombolcha183 Жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@Mimisha776
@Mimisha776 Жыл бұрын
Thanks my dear I like it
@RamahProduction
@RamahProduction Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነዉ
@mahiderkibert7230
@mahiderkibert7230 2 жыл бұрын
❤❤❤እጅሽይባረክ
@selamabere9196
@selamabere9196 2 жыл бұрын
ቅባቱስ ፍሪጅ ነው የሚቀመጠው እና በምግብ ዘይት መስራት እንችላለን
@zenaahailemariamm2009
@zenaahailemariamm2009 11 ай бұрын
Thank you 😊😊😊
@aronseyoum826
@aronseyoum826 2 жыл бұрын
በጣም የምወድሽ የምከተልሽ ግን ምንም ፅፌልሽ አላውቅም የተረጋጋሽ ልጅ እንዴት ላግኝሽ ባለሽበት እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@romiet7629
@romiet7629 Жыл бұрын
Very good IDIA. Is this hear Cream that we use every day? What happen if we go to work can we live it on or wach it? Your doing a good job.👍👍👍
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 жыл бұрын
ውይ መስክየ ጭንቀትማ እንዴት ይቀራል አገር ሰላም ሳይሆን የኔ ቆንጆ አንችን ግን አመሰግናለሁ
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 2 жыл бұрын
መስኪዬ ከልብ እናመሰግናለን
@heavenhaile169
@heavenhaile169 2 жыл бұрын
መስኪዬ አናመሠግናለን ውዴ🙏 መስኪዬ ማሳጅ መስጫ አሳይተሽን ነበር እኔ ያገኘሁት መሳጅ መስጫ ማበጠርያ የሚመስል ቀጫጭን ጫፍ ያሉት ነው ይሆነኛል?
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 7 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 52 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 32 МЛН
She fell for his prank.
0:39
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 34 МЛН
Wait for the last one! 👀
0:28
Josh Horton
Рет қаралды 103 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 5 МЛН
Яблочки уже не те 🍎🤣❤️
0:48
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,1 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН