No video

ቆንጆና ፈጣን የሩዝ ማጣፈጫ ቅመም

  Рет қаралды 36,605

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ቆንጆና ፈጣን የሩዝ ማጣፈጫ ቅመም |curry powder recipe

Пікірлер: 147
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
የግብአት ልክ አንድ የሾርባ ማንኪያ እርድ አንድ የሾርባ ማንኪያ ከሙን እንድ የሾርባ ማንኪያ ድንብላል እንድ የሾርባ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ አንድ የሾርባ ማንኪያ የደረቀ ነጭ ሽንኩርት አንድ ደረቅ ዝንጅብል የአንድ ኮረሪማ 3/4 12ፍሬ ሄል 10 ቅር ንፉድ አንድ ቀረፋ ሶስት ላውሮ ቅጠል 6ፍሬ የደረቀ ትንንሽ ሚጥሚጣ።በያላችሁበት ሰላም ሀኑልኝ,ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ ማረጋችሁን እንዳትረሱ Merkamo Ethiopian Food link kzbin.info/www/bejne/apXYmnd5ZpeAfKM የእሩዝ አሰራር ሊንክ kzbin.info/www/bejne/fKW2loCLbb6Vmqc
@djaleni2a
@djaleni2a 3 жыл бұрын
Hello Melly Spice tv በጣም ነው ፕሮግራምሽን የምከታተለው: ሞያሽንም በጣም ነው የማደንቀው😋 የዛሬው ቅመም ላይ “የበለስ ቅጠል" ያልሽውን Google ሳደርገው በEnglish (Fig leaf ) ይባላል ግን የfig leaf ቅጠሉ አንቺ ካሳየሽው የቅጠል አይነት ይለያል: አንቺ ያሳየሽው Bay leaf ይመስላል...የበለስ ቅጠል ያልሽውን በEnglish ምን እንደሆነ ንገሪኝ please! Thank you 🥰
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 жыл бұрын
Hi Meli, anchi erasesh kemem nesh..tebareki. Have a blessed week.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
@@djaleni2a እኔ በበለስ ቅጠል ስለማውቀው ነው ላውሮ ቅጠልም ተብሎ ይጠራል ጉግል አንዳንዴ አማርኛ ላይ ችግር አለ ለምሳሌ ለኔ bay leaf ብዬ ስጽፍ ትርጉም ስጠይቅ ባማርኛም በይ ቅጠል እንደሚባል ነው የፃፈልኝ እንደዛ ሚባል ቅጠል ደግሞ የለም ስለዚህ ላውሮ ያስማማናል በጣም በጣም አመሰግናለው እግዛብሄር ያክብርልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
@@elaeluw.9416 አሜን እህቴ
@brhankone1406
@brhankone1406 3 жыл бұрын
@@djaleni2a It looks bay leaf to me
@asnetufa1240
@asnetufa1240 3 жыл бұрын
በጣም ጠንቃቃ እና ባለሞያ ነሽ አድናቂሽ ነኝ።
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምናመሰግነው ይጎዳናል ያመናል ይበዛል የማንለው በእራሳችን እጅ ተመጥኖ የሚዘጋጅ የሚያምር ቅመም ይሔን ወርቅ እጅሽን ሰርተሽ ብይበት መፍጫሽ እራሱ ልክ እንደ አንቺ ባለሙያ ነች ስታሳምር
@Setna1312
@Setna1312 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሜሊ በጎነት ጥቅሙ ለራስ ነው ሌሎችን የምታበረታቺው በጣም ይመቸኛል ቀጥዪበት👍🏻👍👍
@helenwondossen4570
@helenwondossen4570 3 жыл бұрын
ምርጥ ቅመም ነው ደረቅ መሆኑ ደግሞ ጥሩ ነው አላህ አፍያሽን ይስጥሽ እናመሰግናለን ሜሊ
@messikonjo8443
@messikonjo8443 3 жыл бұрын
Leyou balemuyea! Thanks for sharing Melly
@meroneshetu4947
@meroneshetu4947 Ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው እባክሽ ለንግድ የሚሆን ዶባ ድፎ ልጀምር ነው ከሰራሩንና ቅመሙን እባክሽ የአበሻ ዶባ ነው ልሰራ ያሰብኩት
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህሽ ሜሉ።ቅመሞችሽ በጣም ቆንጆዎች ናቸው እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺ።
@user-wn8ve2hs3q
@user-wn8ve2hs3q 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም እናመሰግናለን ባለሙያ ነሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ
@munahmed6233
@munahmed6233 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም የምፈልገውን ቅመም ነው ያሳየሽኝ አመሰግናለሁ
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 жыл бұрын
ይሄማ በጣም ወሳኝ ነዉ። አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን 🙏👏
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 3 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@senduard1410
@senduard1410 Жыл бұрын
ዋዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤
@asmeretmichael6897
@asmeretmichael6897 3 жыл бұрын
Thanks miluye 👌👌👌
@user-vk9bs9wh7i
@user-vk9bs9wh7i 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ውዴ በርቺ 😘😘😘
@mercybiru6769
@mercybiru6769 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኪ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing melye good job 👍🥰🥰
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
great job 👏
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ👌👍❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Gobez Yene balemoya. Thank u for sharing.
@mekiyaasefa19
@mekiyaasefa19 2 жыл бұрын
wow
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 жыл бұрын
Betam konjo nw Mellye. Thank you!
@sonyshopmailshopmail349
@sonyshopmailshopmail349 3 жыл бұрын
ተባረኪ እህት
@shalomshewamoltot2976
@shalomshewamoltot2976 3 жыл бұрын
👍😍😍...ebakish metenun askmchiln
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 3 жыл бұрын
Bexam arif new enamesegenalen ejesh yebarek
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 3 жыл бұрын
ቀል አርገሽ ሰለምትሰሪ ደስ ይላል
@susuyabatalji2198
@susuyabatalji2198 3 жыл бұрын
ሰላም ሜሉዬ የምለቂቸውን ሁሉ አያላሁ ባለሙያ አረግሺኝ ጀግናነሽ
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽና ቀላል የኔ ውድ
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 3 ай бұрын
የኔቆንጆ. ከአንቺ ኳ. በመ ምነሸ።
@martaakelilu1628
@martaakelilu1628 3 жыл бұрын
Betam arif new ameseginalewu berichi
@negistarays
@negistarays 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን
@ahmeeahmee1837
@ahmeeahmee1837 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያመስገንኩሽ እህት ሜሊ
@nono-sp1fc
@nono-sp1fc 2 жыл бұрын
You are the best
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
ሜሉዬስጠብቅ ንበር እግዜብሄር ይባርክሽ እውንትሽን ንውቅመም ያለው ምግብ በጣም ቆንጆ ንው ያሳየሽውን ቅመም በሙሉንው የማዘጋጅው የኔባለሙያ👍🌹👌
@mekiyaasefa19
@mekiyaasefa19 2 жыл бұрын
Melly ፈገግታሽን ስወደው የኔ ማር
@redietgebrekidan2318
@redietgebrekidan2318 3 жыл бұрын
Good job
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ቅምሻ ሳይኖር ይከፋኛል 😍😍
@biwota
@biwota 3 жыл бұрын
ሐና ሐና ሆዳም
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
@@biwota ክክክክክክ 😆👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ቅር አለኝ ክክክክ
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 3 жыл бұрын
Tebark ❤❤
@hilinasete6941
@hilinasete6941 3 жыл бұрын
Melly moyash bicha sayhon sireatish, kalat atekakemish betam new yemewedew. Egziabher yebarkish
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ሜሉ የእርድ አዘገጃጀት አሳዬን ሜሉ ባክሽ በቤቱ ዉስጥ በተረፈ በርቺ ጎበዝ
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ተባረኪልን
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Mellye love the way you prepared the Spice 👌👏🏾thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ ፈጣሪ ይባርክሽ የበለስ ቅጠል ያልሽው አገር ማግኘት እንችላለን??
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
Bayleaf ማለት ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሰላምዬ አዎ ላውሮ ቅጠል ማለት ነው ወይም መአዚ እንዳለችው Bay leaf ነው ሁላችንም አመሰግናለው
@sdesta1327
@sdesta1327 3 жыл бұрын
ባለሞያና ግበዝ ነሽ😘
@endrisgelanaw2022
@endrisgelanaw2022 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 3 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም
@tigist422
@tigist422 3 жыл бұрын
ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ ያመለጡኝ ሁለት ቪዲዮዎች አሉ አያቸዋለሁ እሄን ጨምሮ ሶስት ሌላው የአንጮቴ አሰራር አሳይኝ በእርግጥ ተቀቅሎ ማሽን ሆኖ በቂቤና አይብ ሚሰራውን አስታውሳለሁ እንዲሁም ተቀቅሎ በቆጭቆጫ ሚበላውን ግን አፕዴት መሆን አለብኝ ለእረዥም አመት ከነዚህ ነገሮች እርቂያለሁ ከቻልሽ አሳይን እማ አመሰግናለሁ💚💛💝🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ትግስትዬ አንጮቴ ደቡብ ካሌድሽ ኢትዮጵያም እንደልብ አይገኝም ለዛ ነው ያላሳየሁት
@tigist422
@tigist422 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ልክ ነሽ ሜል ብዙ ከኢትዮጵያ ውጭ ይደኛሉ ተብለው ማይታሰብ ምግቦችን ስላሳየሽን ብዬ ነው እማ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ባለሞያ ሴት ዋናው የቅመምና የበርበሬ ዝግጅትዋ ነው:: ሜላትዬ አመሰግናለሁ🙏🏾
@askaleabebe993
@askaleabebe993 3 жыл бұрын
ሜላትዬ ተባረኪ ዬኔ ቡርክ የበለስ ቅጠል በኢንግሊዘኛ ስሙን ካወቅሽ ቆንጆዬ ኑሪሊኝ
@sabasaba3547
@sabasaba3547 3 жыл бұрын
Great!! 👍 Thank you Melly!! I’ll prepare that!!! Another thing I would like to say is that you’re very organized!
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 3 жыл бұрын
Melly anchi erasu qimemi neshi enamesegenalen
@amsaleworkazene5014
@amsaleworkazene5014 3 жыл бұрын
ተባረኪ ሜሉ አገሬ ልጅ
@firehiwotlimenhi
@firehiwotlimenhi 11 ай бұрын
thank you for sharing useful tasks for our home ,can we find lawiro kitel?what is lawiro kitel?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 11 ай бұрын
አዎ ይገኛል በአማርኛ ነው ላውሮ ቅጠል የሚባለው በእንግሊዘኛ bay leave
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 3 жыл бұрын
ሜሊ ባለሙያ 👌👌👌
@kalzeleke8730
@kalzeleke8730 3 жыл бұрын
Nice
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 жыл бұрын
Thank you 👏
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ምን እንደምልሽ አላቅም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🏾😍😘😘😘😘
@asfahasaba2622
@asfahasaba2622 2 жыл бұрын
ሚሊየ በጣም ጎበዝ ነሽ እጂሽ ይባረክ እኔ ምጠይክሽ ድንብላል ምን ማለት ነው ብእንግሊዝኛ አመሰግናለሁ
@user-fr3py4vw2i
@user-fr3py4vw2i 3 жыл бұрын
ሰላም ሜሊ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 3 жыл бұрын
Betam teru nw emokrewalew enamsegnalen berchi
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 жыл бұрын
ሜሉ ጎበዝ ❤
@mayhanse8932
@mayhanse8932 3 жыл бұрын
የበለስ ቅጠል እንዴት ነው ምንጠቀመው? ጥቅሙስ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
very good
@woinalemu8537
@woinalemu8537 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሜሉ የበለሥ ቅጠል አላወኩትም ላውሮ የሚባለው ነው
@rahelghebreegziabher5129
@rahelghebreegziabher5129 3 жыл бұрын
It looks like Bay leaves.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አዎ Woin ላውሮ ቅጠል ማለት ነው በእንግዚዘኛ እራሄል እንንዳለችው ነው ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለው
@richrich2307
@richrich2307 3 жыл бұрын
Melly for us to easily find the ingredient list and measurement put it either in the description box or pin it on the top of the comment section. Love this rice spice. I love all your videos...I have tried some of them..hmmm so testy! Hugs!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሪች በጣም አመሰግናለው ጥሩ ምክር ነው እሺ
@yezemenmisale
@yezemenmisale 3 жыл бұрын
@user-zc8kk1pd1e
@user-zc8kk1pd1e 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ለቀይ ወጥ አይሆንም
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 жыл бұрын
Wow thank you 🙏🏽
@hassnaabdella
@hassnaabdella 3 жыл бұрын
Thanks Melly 🙏
@sedtgawaleje2913
@sedtgawaleje2913 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝቪድዬ እያየሁት ልክ ፈጭታ ስታወጣ ሳሸት ጠጋ ያረግኩት ስልኬን ክክክክክክ እውነት በጣም የሚገርም ቅመም ነው አስብኩት እናመስግናለን
@haregewiyenkassahun9006
@haregewiyenkassahun9006 2 жыл бұрын
የሩዝ ብቻ ነው ወይስ አልጫ ለሆነም ወጥ ይሆናል ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ለሩዝ ከሩዝ ጋር ለሚበላ አልጫ ሶስ ይሆናል ለአልጫ ወጥ ግን ባይጨመር ይመረጣል
@sebletesfaye9683
@sebletesfaye9683 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉ ተባረኪ
@sebletesfaye9683
@sebletesfaye9683 3 жыл бұрын
ምን ያህል ጊዜ መቀመጥ ይችላል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሰብልዬ አመሰግናለው እኔ ሁሉንም ቅመሞቼን በ3 ወይም በ4ወር እንዲያልቁ አርጌ ነው ማዘጋጃቸው አንቺ ቃናቸውን አጡ ብለሽ ካላልሽ ቅመሞች በቶሎ አይበላሹም
@sebletesfaye9683
@sebletesfaye9683 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉ ተባረኪ የኔ ባለሙያ
@tsebaottesfaye2961
@tsebaottesfaye2961 Жыл бұрын
የሚጥሚጣ አዘገጃጀት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሚጥሚጣም አለልሽ የኔ ውድ
@rg6423
@rg6423 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የተዘጋጀውን ከአረቦች ቤት ነበር የምገዛው ካሁን በሁዋላ እራሴው አዘጋጃለሁ ማለት ነው
@frehiwotgochie5331
@frehiwotgochie5331 2 жыл бұрын
Metenu yeyandandu kemem betengrin
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የመጀመሪላው አስተያየት መስጫ ላይ ፒን አርጌዋለው
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ሜሉ ለፓስታ ለመኮረኒ አይገባም የግድ ለሩዝ ብቻ ነዉ ማለት ነዉ መልሺልኝ ዉዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ቃናውን ከወደድሽው ትችያለሽ
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እሺ ዉዴ
@hikmateshome4965
@hikmateshome4965 Жыл бұрын
ላውሮ ቅጠል curry leave new wede
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Bay leaves ነው በእንግሊዘኛ ኢትዮ ላውሮ ቅጠል ተብሎ ነው የሚሸጠው
@hikmateshome4965
@hikmateshome4965 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv amesgnalew betam
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ከቻልሽ የበለስ ቅጠሉን እቃውን(በእንግሊዝኛ ንገሪኝ አመስግናለው
@rahelghebreegziabher5129
@rahelghebreegziabher5129 3 жыл бұрын
I think it's Bay leaves.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
መቅዲ ኢትዮጵያ እኮ በጣም አለ ወይም ላውሮ ቅጠል ይባላል በእንግሊዘኛ ሪታ እንዳለችው Bay leaf ይባላል ሁላችንም አመሰግናለው
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 3 жыл бұрын
አመስግናለው አግኝቼ ገዛው ሁለታችሁንም አመስግናለው 🙏🙏🙏
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
መርካሞንም subscribe አድርጌአታለሁ ጎበዝ ናትእሷም ከእርጋታ ጋር እንደናንተ አይነት ሰዎችን በደንብ ማበረታታት ያስፈልጋል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
መአዚዬ አመሰግናለው እግዛብሄር ያክብርልኝ
@shme775
@shme775 2 жыл бұрын
ላውሮ ቅጠል ባማርኛ ምንድነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ባማርኛ ነው የላውሮ ቅጠል ነው የሚባለው የኔ ውድ
@marthatariku4384
@marthatariku4384 3 жыл бұрын
👌👌👌🙏🙏
@mercyadane3964
@mercyadane3964 3 жыл бұрын
Meluye konjo endet nesh
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አለውልሽ ሜርሲዬ
@user-qm8gu5qc7x
@user-qm8gu5qc7x 3 жыл бұрын
👍👍 🌾
@luliaestifanos5659
@luliaestifanos5659 3 жыл бұрын
Yelawro ketal naw way
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አዎ
@faezzaali7264
@faezzaali7264 3 жыл бұрын
MELLY ebakesh video download eyadereku selemayew metenochun bekalem betenageri des yelegnal
@azeb8953
@azeb8953 3 жыл бұрын
I was waiting for this thank you my dear 🙏🏾
@hannagelaye7013
@hannagelaye7013 3 жыл бұрын
Make some simple food for kids
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሀንዬ ሁሌ እሰራለው ለልጅ የሚሆን በየማህሉ ለምሳሌ ቺዝ ቂጣ ቢፍቴክ ፒሳ የተለያዩ ነገሮች ወደኋላ መለስ ብለሽ ካየሽ ታገኛቸዋለሽ ወደፊትም እሰራለው እሺ
@genetzewdie2097
@genetzewdie2097 3 жыл бұрын
rize
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
We need the measurements please
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
መአዚ ስትነግሪኝ እሮጬ አረኩ አመሰግናለው እረስቼው እኮ ነው
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
አንቺ ራስሽ ቅመም ነሽ። በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አገሬ ሰላም ነሽ?ጠፍተሽ ነበር
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አሆ ሜሉዬዬዬዬ ማር ወጣ ብለን መጣን። ኑሪልኝ
@Tadele5651
@Tadele5651 3 жыл бұрын
አንችንማ ላይክ አለማድረግ አይቻልም
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 3 жыл бұрын
No testing today!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አስታወቀብኝ እንዴ አበሩ ቅር ብሎኛል ባለመቅመሴ ክክክክክክ
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@rozirozi5221
@rozirozi5221 3 жыл бұрын
እባካቹ ኮሙን በአርቦች ምን እንድሚባል እገሩኝ
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 3 жыл бұрын
Hi Roza kemun new yemibalew
@azeb8953
@azeb8953 3 жыл бұрын
Your so amazing please everyone subscribe and like her page she teaches so many good things 🙏🏾😊
@seblewongelberaka3105
@seblewongelberaka3105 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንደምን ከርመሻል ?መልዕክትሽን ለማድረስ ወደ ማርኮም እና ኢሚቲ ቤት ጎራ ብዬ ነበር መልዕክሽንም አድርሻለው እናልሽ የኔም እህት ለጀማሪዎች የሚሆን" አሙ አለታ" የሚል የእጅ ስራ አሰራር ትምህርት ዩቱብ ቻናል ከፍታለች አበረታችሊኝ እናም ሜሉ ከፍ ያሉ ልጆች ካሉሽ ይማሩበታል ቻናሏንም ሰብ በማድረግ ድጋፍ ስጭልኝ አመሰግናለሁ ከአክብሮት ጋር ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
በሚገባ ሰብሊ ኢንስታግራም ላይ አናግሪኝ me.lly224ነው የሚለው
@joooomatt
@joooomatt 3 жыл бұрын
It’s not beles ketel ades ketel new
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ጆሴፍ አደስ ሳይሆን የላውሮ ቅጠልም ይባላል
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 36 МЛН
7 መፍትሄዎች ቆንጆ   ዶሮ ወጥ ለመስራት
26:32
Melly spice tv
Рет қаралды 43 М.
ለበአል ምግቦች የቅመም ዝግጅት
19:51
Melly spice tv
Рет қаралды 21 М.
የተልባ ድልህ እና መጠጥ አሰራር ዘዴ
15:12
Melly spice tv
Рет қаралды 53 М.
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 215 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 212 М.
ሽሮ ማስፈጨት ቀረ
13:39
Melly spice tv
Рет қаралды 19 М.