No video

ጉንፋንና ሳል ሲይዘን እንዴት ሽሮፕና ቫይታሚን በቤታቸን ማዘጋጀት እንችላለን

  Рет қаралды 141,919

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ጉንፋንና ሳል ሲይዘን እንዴት ሽሮፕና ቫይታሚን በቤታቸን ማዘጋጀት እንችላለን ይህ ሽሮፕ አሰራር ሞክሩት በጣም ትወዱታላችሁ የሙዙ ሽሮፕ አሰራር ሳንባን በማጭዳት ይታወቃል

Пікірлер: 114
@skydubai4756
@skydubai4756 3 ай бұрын
የኔ እህት😊 ከሁለት ቀን በፊት ጉንፋን ደረቅ ሳል ሊገለኝ እቅልፍ የለኝም ነበር 2ቀን ሙሉ ያችን አስራር አይቼ ዋው ማሻአላህ ከአላህ በታች አሽሎኛል አልሀምዱሊላህ አችንም በጣም በጣም እናመሰግንሻለን የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
በኔ እና በተመልካቾቼ ስም በጣም አመሰግናለሁ ምስክርነትሽን ስለጠሽን ክበሪልኝ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Жыл бұрын
﴿ اللَّهُم صَلِّ وسَـلِّم علَى نَبِينَا םבםבﷺ ﴾ .
@jemalkedir8687
@jemalkedir8687 Жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ አቤት አንችን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን
@user-jf5vy3bl6u
@user-jf5vy3bl6u 4 ай бұрын
ሜልዬ ምርጥ ነሽ ያለሽን ችሎታ በቅንነት ማካፈል ከፈጣሪ መታደል ነው። የምታቀርቢውን ዝግጅት በየቀኑ ሳላይ አልዉልም ሰው አረግሽኝ አመሰግናለሁ።
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 10 күн бұрын
yene konjo mirti nesh iko ❤❤❤
@user-fp1sp9lz1k
@user-fp1sp9lz1k Жыл бұрын
ሙዝ ኣልጨመርኩ 🤔 ግን ሁል ግዜ የተጠቀምኩበት ;ውጤታማ ነዉ👊ሜሉየ Thank You
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ሜሉ እናመሰግናለን
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
የሙዙን አሰራር ወድጄልሻለው እሞክራለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏😘
@user-yz2oz6fv4z
@user-yz2oz6fv4z Жыл бұрын
ጉበዝ ውነት ባለሙያ እናት ውልዳለች አችን ጉበዝ
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ማራኪ ባለሽበት ቦታ እንኳን ሰላም ቆየሽን ማራኪሞ ፈጣሪ ሁላችሁንም ጨርሶ ይማርልን ማራኪ ከባድ ጉንፋን ነው እዚ በራሱ ያልታመመ ህፃን የለም ከባድ ጉንፋን ነው በጣም ቆንጆ የሆነ ውህድ ነው ማራኪ እናመሰግናለን ክበሪልን 👌🙏👈
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@lasta1520
@lasta1520 Жыл бұрын
ዋው ባለሞያ ! ሜሊ
@fatfhggffg7848
@fatfhggffg7848 Жыл бұрын
አላህ ያሺርሺ የእኛ ሜላት እኔም ለራሴም ሆነ ለቤተሰቤ ጉንፋን ስይዘን ጠዋት ጠዋት ቡርቱካን በማር ጋር እንወስዳለን ደሞም ናእና ከሎሚ ከማር ጋር በጣም ፈዋሺ ነው የሙዙን ካአንች ተማርኩ መቼም ጉፋን አንዳንዴ ሳይጎበኘን አይቀርም የዛኔ እጠቃማለሁኝ አመሰግናለሁኝ ሜሊዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 10 күн бұрын
wooooow betam yamral 😮❤❤❤❤❤❤
@genetkassa5848
@genetkassa5848 Жыл бұрын
Melu konjo አናመሰግናለን 👏
@abiotmarkos2330
@abiotmarkos2330 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ውዴ❤❤❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ውይ ሚሉዬ አይዞሽ ሁላችንንም እየደቆሰን ነው ኧረ የጉንፋኑ ነገር አይወራም እንኳንም ቀለል አረገልሽ
@monanajash1007
@monanajash1007 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ❤❤❤
@fikrtetufa8339
@fikrtetufa8339 Жыл бұрын
እዉነት ምክሬው በአንዴው ነው የተሻለኝ አመሰግናለው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መተሽ ምስክርነትሽን ስለሰጠሽ
@senduard1410
@senduard1410 Жыл бұрын
ሜሉዬ እናመሰግናለን በርቺ ዉዴ
@user-bj3pn2yh7m
@user-bj3pn2yh7m Жыл бұрын
❤ አንደኛ ነሽ
@yallahuu8484
@yallahuu8484 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ
@yemsirachnegash3460
@yemsirachnegash3460 9 ай бұрын
I Will try later......Thnx melat
@ffnatipg1811
@ffnatipg1811 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ሜሉዬ💖
@mmsmms1171
@mmsmms1171 Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@alemmekonin5919
@alemmekonin5919 Жыл бұрын
Meliye thank you I love it💓
@selam7324
@selam7324 Жыл бұрын
Betam new yemameseginew tebareky
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ነው የሙዙ ግን ሲጠጡት አይከብድም ሜሉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ያው ሙዝ ይበሉ የለ እንደውም ውሀ ስላለው እኮ ከኖርማል ሙዝ ይቀላል እንደ ቀጭን አጥሚት ነው ስሜቱ ሙዝ አብስለሽ ቅመሺው እንኳን ታመው ብርድ በመጣ ቁጥር ነው የምሰሪላቸው ትወጅዋለሽ
@yodittewolde7788
@yodittewolde7788 Жыл бұрын
ሰላም ሜሊ በጣም ጎበዝ ስራሽ በጣም እወደዋለሁ ጽዳትሽ ኣቀራረብሽ ኣያያዝሽ በቃ ሁሉ ስርኣቱ የጥበቀ ነው በርቺ ። የጉንፋኑ ነገር ንፍጥ የሚባለው በ ኣፍንጫ በኩል ሲወጣ ነው ይመስለኛል! ውስጥ ኣካላችን ተጠራቅሞ ሲቀር ወይም በ ኣፍ ሲወጣ ( ኣክታ) ይባላል በኛ ብትግርኛ በኣማርኛም እንደዛ ይሆናል የኔ ኣስተያየት ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ!!! ጌታ ይባርክሽ !!!! ከ ቤተስቦችሽ ጋራ!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሺ ጁዲዬ አስተካክላለሁ ልክ ነሽ
@fasikatadesse
@fasikatadesse 5 ай бұрын
Thank You So Much Melly
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 Жыл бұрын
አይዞሽ ሜሉዬ እውነትም ጎረምሳ 😂😂😂
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy Жыл бұрын
ማር በትኩስ ውሃ ሲጨመር ጥቅምነቱን ያጣል በተረፈ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሳራ ታዲያ በሻይ በወተት ስኳር አትጠቀሙ ማር ተጠቀሙ ለምን ይሉናል የስነ ምግብ አዋቂዎች?
@LANDS1624
@LANDS1624 Ай бұрын
የሚባለው ማርን በእሳት አለማንተክተክ ነው እንጂ ጨምሮ መጠጣት ይመከራል።
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
betam enamesegnalen meluye❤🙏
@rahelsime7744
@rahelsime7744 Жыл бұрын
Tebareki meluye
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ተባረኪ
@kidestayalew6563
@kidestayalew6563 Жыл бұрын
Kimem nesh🙏🙏🙏🙏
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 10 күн бұрын
በነገርሽ ላይ ዶክቶርም ነሽ እንደ 😊❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 күн бұрын
አረ በፍጹም ከሂወት ልምዴ ለኔ የጠቀመኝን ነው ያሳየውት
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 8 күн бұрын
@@Mellyspicetv የኔ ወድ እግ /ር እድሜሽ ላይ እድሜ ጥበብሽ ላይ ጥበብ ይጨምርልሽ❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 күн бұрын
@@user-yf9bu7id1c አሜን የኔ ውድ
@TENACHEN_
@TENACHEN_ Жыл бұрын
It's the best
@baslealtariku5898
@baslealtariku5898 Жыл бұрын
You're wonderful
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Wow, thank you
@user-pv6zu9hp8v
@user-pv6zu9hp8v 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ ደም ማነስ አለብሽ ተብየ መድሀኒት እየወሰድኩ ነው ማር በጪራሽ መጠቀም አልችልም በጣም ያቃጥለኛል እናሰሞኑን ጉንፋን ይዞኝ በጣም እያሳለኝ ነው አያስተኛኝም እና ምን ልጠቀም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
የቅባት እህሎች ቆልተሽ ወቅጠሽ እንደ ሻይ አፍልተሽ ጠጪ ለሳሉ ያሽልሻል። እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@user-pv6zu9hp8v
@user-pv6zu9hp8v 2 ай бұрын
@@Mellyspicetv አሚን እህት ለምሳሌ ምን ምን
@bezaseli5625
@bezaseli5625 6 ай бұрын
በጣም ነው ስራሽንም አንችንም እምወደው ግን ትኩስ ነገር ውስጥ ማር መጠቀም ምንም ችግር የለውም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አንዳንዶች ቶክሲክ ይሆናል ይላሉ ግን ምንም አሳማኝ የሆነ በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር እስካሁን አላየሁም ባይሆን ትኩስ ነገር ውስጥ ሲገባ ሚኒራሉ ይቀንሳል እስማማለሁ ። ቢቀንስም ግን ከስኳር ደግሞ አስር እጅ እንደሚሻል አምናለሁ
@yonas-lg7qd
@yonas-lg7qd Ай бұрын
le hetsanat ke seta edme belay nawu
@MsLidkid
@MsLidkid Жыл бұрын
Meluye ❤
@akberetteare5094
@akberetteare5094 Жыл бұрын
Thanks for sharing this 🙏🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
My pleasure
@user-eb9zr1zc6l
@user-eb9zr1zc6l 8 ай бұрын
ወደ እኔግን ጉሮሮየነው ያመመኝ ከጥሌ በታች መፍትህካለሽ
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
Dear, Melat, I did not know, you have a knowledge on medecinal drink called syrup that you can make, but when you are doing syrup from banana, I can see you are just using hand blender and you could not make it smoother, but if you use a small blending machine that help you to make it even much smoother easly instead of using hand blender. Okay, other than that all are great as usual. Bravo! Gobeze!! Keep it up!!
@semegneadal3623
@semegneadal3623 Жыл бұрын
አክታ ብትይው የሚቀል ይመስለኛል ።
@kidisttilahun7772
@kidisttilahun7772 Жыл бұрын
ድምፅሽ በጣም ያስጠላል በስረዓት ተናገሪ
@genettesfaye105
@genettesfaye105 Жыл бұрын
ሚሉናት. ምታስጠላዉ አረ አስዋማ ማር ናት
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር አምሣል የተፈጠረ ትሥጠይኝላሽ አይባልም
@user-eq4gr2jp8p
@user-eq4gr2jp8p Жыл бұрын
የተጠራቀመ አክታ
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘ሜሊዬ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሊሊዬ ሰላም ነሽ
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
@@nanigebru6212 ሠላም ናኒዬ ሠላም ነኝ የኔ ውድ አመሠግናለሁ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ሙዙ ሳየ አስጠላኝ መዝ ሲጠቁር ደስ አይልም ሎሚ መጥጨመር አያቻልምእንዴ?? ቀለሙን እንዳያቀያር ሙዙ ማር አደባልቆ ሞቅ ያለ መጨመር አያቻልም ለጉንፋን?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሞክሪው የኔ ውድ ለኔ ግን የአጥሚት መልክ ስለሆነ ያለው ምንም አላስጠላኝም
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ መጣሁልሽ ሊሊዬን ቀድሜ
@alazarabate2315
@alazarabate2315 Жыл бұрын
እኔ የምልሽ እምድር ላይ ነው ያለሽ ወይስ ሊላ ፕላኔት ላይ ነው ያለሽው ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ለምን ምን አጠፋው?
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Жыл бұрын
ከህዳር ጀምሮ ጉንፋን በዝቷል መንግስት ኮሮና ነው ተጠንቀቁ ተመርመሩ ይላል ያው እንደ አንቺ እቤታችን በምንሰራቸው መድሀኒቶች ነው የምንጠቀመው መቼም ነፍስ ነግሮሽ መሆን አለበት ይህንን ያሳየሽን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ኤል ስዬ ጉንፋኑ ሁሉም ጋር ነው ይኸው እኔን አታይኝም ያውም ተሽሎኝ ነው
@bezazewdu-uo2od
@bezazewdu-uo2od Жыл бұрын
Le lejoche yehonale
@umsadat7681
@umsadat7681 Жыл бұрын
የማታመጭው የለሽ ደብተሬ ሊሞላ ነው ማስታወሻ በመፃፍ የዛሬው ደሞ ለየት ይይላል አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እኔ አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 Жыл бұрын
ምን ያፅፍሻል ካልጠቀመሽ
@umsadat7681
@umsadat7681 Жыл бұрын
@@workuhamamo8586 መጀመሪያ በደንብ አንብቢ ምኒቱናት
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 Жыл бұрын
እኔማ በፈጣሪዬ አምሳል የተፈጠርኩ ነኛ ! ምን ለማለት ፈልገሽ ነው እህት ግለጭልኝ ?
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
እኔ ለመቀነሥ ነው የምጠጣው ለጉፋን ሣይሆን😂😂😂 የሚገርመው ቤተሠቤ ሁሉ ታመው ልጆቸም ባለቤቴም ይዟቸው እኔ ግን አልነካኝም ለኬ እሡ ነው የከለከለልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Yap
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
እኔ ለመወፈር ነዉ የምፈልገዉ ሚስጥሩ ምድነዉ ???
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
ከከከከከከ
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv ሚሊይቆጆ አችግን እማተወፍሪበት ምክኒያቱምድነው እኔኮ በቀንአድግዜእየበላሁእራሱእወፍራለሁ አች የምግብባለሙያነሽ ግን ሳውቅሽ አስቶያውነሽ አልቀነሽምአልጨመርሽም ይቅርታ
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 Жыл бұрын
@@tregeocell2094 abeshe techi
@HayatAhmed-iv3ru
@HayatAhmed-iv3ru 4 ай бұрын
ሙዝ አላገኝም 2ሳምንቴ ልሞትነው ጉፋን ሊላውንልሞክር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 ай бұрын
የኔ ውድ እግዜር ይማርሽ ተልባም አሪፍ ነው የተወቀጠው አጥሚት ሰርተሽ
@HayatAhmed-iv3ru
@HayatAhmed-iv3ru 4 ай бұрын
@@Mellyspicetv አሚንን ማማየ ብርቱካን ሎሚና ዘንጀቢል ማር ነበር 2ቀኔ ከጀመርኩት 2ሳምንቴ ከታመምኩ ጉፋን እንዚህ አሞኝ አያቅም ነበር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 ай бұрын
@@HayatAhmed-iv3ru በጣም አሪፍ ነው ብርቱካን ሎሚ ቫይታሚን c በብዛት ስለሚሰጡ ይሻልሻል ግን ሳል ካለዉ የቅባት እህል አፍልተሽ ጠጪ ፍቱን ነው ሰሊጥ ለውጥ ተልባ ምናምን በደንብ ደረትሽን ያጸዳልሻል
@selamewedajo1989
@selamewedajo1989 Жыл бұрын
Medley sewdeshe mert yest lek balemoya ⚘❤🍬🌹🏕🍓👏🤲🙏🏼👍💯👈
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ ሰላምዬ
@mihiretshugute7857
@mihiretshugute7857 Жыл бұрын
Jojoj
@girmawwondimalem9190
@girmawwondimalem9190 Жыл бұрын
ሲሩፑን ትኩሱን ነው ሚጠጣው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አዎ
@barkontube5010
@barkontube5010 Жыл бұрын
Meluye wde, le 10wor lej yihonal for ma baby girl
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ማር እኮ አይመከርም የኔ ውድ ለእስር ወር ልጅ ዶክተር አማክረሽ ካልሆነ አትስጪ ሙዙ ችግር የለውም
@barkontube5010
@barkontube5010 Жыл бұрын
@@Mellyspicetvi know wde gn marun asweteche nbr yeteyekushi mare
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
@@barkontube5010 ውሀና ሙዙ ይሆናል ግን ያለ ማር መድሀኒትነቱን ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል የብርቱካን ሻይ ደግሞ ሎሚ እና ዝንጅብል በጣም ይከብደዋል ባይሆን ብርትኳኑን ብቻ ትንሽ ሞቅ አርጎ መስጠት ለቫይታሚን C
@barkontube5010
@barkontube5010 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv eshi mare endeza esetatalehu thanks🥰
@betiblessed5876
@betiblessed5876 Жыл бұрын
ለሁለት አመት የልጅ ይሆናል Please መልሽልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ቤቲዬ የብርቱካኑ ትንሽ ሀይለኛ ነው ዝንጅብሉ የሙዙ ግን እኔ ለልጆቼ እሰጣቸዋለሁ ማር መብላት ከጀመረ ጀምሮ መስጠት ትችያለሽ የኔ ልጆች አመት ምናምን ሲሆናቸው ማር አስጀምራቸዋለው እናም ያንቺም ልጅ ማር ከጀመረ በሚገባ መጠቀም ይችላል
@mekdes9790
@mekdes9790 Жыл бұрын
እኔ ምንም ብጠቀም አይተወኝም
@ethiofam7643
@ethiofam7643 8 ай бұрын
እቃሽ ሁሉ ፀዴ ነዉ
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነዉ እዉነት ንግግር ብቻ ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ በቅንነት
ጤናችን በቤታችን
13:54
Melly spice tv
Рет қаралды 8 М.
የኦቾሎኒ እና የኑግ ሻይ (Peanuts and nuge Ethiopian drink)
17:25
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 57 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 6 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 8 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН