ቆስጣ በድንች አሰራር(Spinach with potato)

  Рет қаралды 7,205

Mesi መሲ Tube

Mesi መሲ Tube

Күн бұрын

ቆስጣ በድንች አሰራር(Spinach with potato's)#ethiopian food

Пікірлер: 84
@rubinak4859
@rubinak4859 2 жыл бұрын
ቆስጣ በድንች ምርጥ ምግብ ነው በተለይ እራት ሲሆን በጣም እሪፍ ነው ቀለል ያለ የማይከብድ ለጤና ተስማሚ ነው የሰራሽው በዛላይ ደግሞ አቀራረብ ዋው አንደኛ ነሽ በርችልን
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
መስዬ በጣም የሚጣፍጥ ቆስጣ በድንች ነው የሰራሽው በተለይ ይሄ በፆም ሰሀት ተበልቶ አይጠገብም እጅ ያስቆረጥማል ይጣፍጣል ፍጥን ያለ የምግብ አሰራር ነው የሰራሽው ውዴዴ እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን ውዴዴ
@khulumtube3465
@khulumtube3465 2 жыл бұрын
ምርጥ እርገሽ ሰርተሽዋል ለየት ያለ አሰራርነዉ እንዴት እንደሚያምር በጣም ቆንጆ ነው ሁሌም ቆንጆ እና ጤናማ የሆኑ ምግቦችን ከቆንጆ አቀራረብሽ ጋር ሼር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን::
@serkadistube
@serkadistube 3 жыл бұрын
ሰላም መሲዬ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው ነሰራሽው ምሬቄን መው ያስዋጥሽኝ በጣም ባለሙያ ነሽ እጂሽ ይባረክ ሙያሽንም ስለምታካፍይን እናመሠግናለን
@fandisha288
@fandisha288 3 жыл бұрын
በጣም ለአይን በሚማርክ መልኩ ነው ያዘጋጀሽው ዋው ቆስጣ በድንች በጣም ገራሚ ነው ነው ሚቻል ቢሆን መጥቼ መብላት ብችል ደስ ይለኛል እናመሰግናለን።🙏
@salatesfa5510
@salatesfa5510 2 жыл бұрын
መስዬ የኔውድ እንዴት እኮ እንደሚያምር ቆስጣ በድንች በጣም ደስ የሚል አስራር ነው ለጤናም አሪፍ ነው ቀለል ባለ መልኩ አሳምረሽ ስርተሽዋል አስራርሽን በጣም ነው የወደድኩት ከልሩ እራሱ በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን
@yenehiwet1805
@yenehiwet1805 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ እጅግ ደስ የሚል ካሰራር እስከ አቀራረብ ድረስ እጅሽ ይባረክ በርች
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
ሰላም መሲዬ በጣም ምርጥ የደንችና የቆስጣ አሰራር ነው ያሚ ያሚ ያሰጎመዛል በጣም ባለሙያ ነሽ ሼር ሰለአርግሽን እናመሰግናለን👍👌
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
መሲዬ እህቴ የኔ ባለሙያ ዋው እህቴ ቆስጣ በድንች የእናቴ እጅናፈቀኝ መሲዬ በጣም የምትወደው ምግብ ነው የኔ ባለሙያ እንዴት ቆንጆ አርገሽ እንደጠበሽው በጣም ነው የሚምረው ከለሩ ሁሉ ነገር ፅድት ያለ ስራ እህቴ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
መሲዬ ልዬ የሆነ ቆንጆ ስፒናች በድንች ነው የሰራሽው የተጠቀምሽው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ ናቸው የከለሩ ማማር የተጠቀምሸሽው ክላሲክ ሙዚቃ አገሬን ያስታውሰኛል እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@እሙፍቅር-ወ4ጘ
@እሙፍቅር-ወ4ጘ 2 жыл бұрын
መሲዬ እህቴ የኔ ባለሙያ ሁሌም ቆንጆ እና ጤናማ የሆኑ ምግቦችን ከቆንጆ አቀራረብሽ ጋር ሼር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን የኔ ልዩ የዛሬው በጣም ቆንጆ ቆስጣ በድንች ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል እንዴት እንደሚምር እጅሽ ይባረክ እህቴ
@fafiraya3757
@fafiraya3757 3 жыл бұрын
ሰላም የምወድሸ መሲዬ ቆሰጣ በድንች አሪፍ አረገሸ ሰራሸልን እጂሸ ይባርክ ሰላሳየሸኝ እናመሰግናለን
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 2 жыл бұрын
ያሚሚ መሲዬ ከለሩ የሚያምር ቆንጆ ቆስጣ በድንች ነው የሰራሽው ልዬ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@ethioinfo6087
@ethioinfo6087 2 жыл бұрын
መሲዬዬ ምርጥ ሰው በጣም ሚገርም ይዞታ ነ ደስ ከሚል አዘገጃጀት ጋር ነው ያዘጋጀሽልኝ። እጆችዎ ይባረኩ እህቴ🙏 ተመችቶኛል። ጣት ያስቆረጥማል። Thanks for sharing👉❤🙏
@Tekeltv1
@Tekeltv1 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መሲቾ ዋው ደስ የሚል የቆስጣ አሰራር ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እንሞክረዋለን like share
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ስላም መስዬ እጅግ በጣም ቆንጆና ልዩ የቆስታ በድንች አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እንኩዋን አስታዋሽ ጕሮዬ አለ እሰራዋለሁ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@ከይረትቲዩብkeyrettube
@ከይረትቲዩብkeyrettube 3 жыл бұрын
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካትሁ።ማሻአላህትባርክላህ።እጅውዋአሩፍንው።ስላምሽይብዛልኝይኔባለሙያ።ድስይላልልልልልውዋዋዋዋዋኻዋዋዋ
@tinsaemedia8865
@tinsaemedia8865 2 жыл бұрын
መሲዬ ባለሞያ እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በሙሉ ለጤና እጅግ ተስማሚ ናቸው ሲያዩት እራሱ እንዲት እንደሚያምር ዋዉዉዉዉዉ 😍👌
@hiyababraham6292
@hiyababraham6292 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ውድ እንዴት እሚያምር አሰራር ነው የሰራሽው ውዴ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው ቆስጣ በድንች በጣም ጣፋጭ የሆነ ምግብ ነው
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
መስዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!! ዋዉ! በጣም ቆንጆ ቀስጣ በድንች ነው የሰራሽዉ። ያስጎመጃል😋 እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ🙏👍👌😘 ላይክ ሼር
@zedosdtube3744
@zedosdtube3744 3 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረኩቱሁ ሰላም ውድና የተከበራቺሁ ውድ ያገሬልጆች አገራችንን ሰላም ያዲርግልን ስቃይና መከራያብቃን ያርብ
@senitube5770
@senitube5770 3 жыл бұрын
ለአይን ደስ የሚል ምርጥ አሰራር ነው እጅግ ይባረክ ውዴ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን
@sidrafatu8498
@sidrafatu8498 2 жыл бұрын
ሰላም መሲዬ በጣም ምርጥ የደንችና የቆሰጣ አሰራር ነው ለጤናም ተሰማሚ ነው አቀራርብሽም በጣም ያምራል ወድጀዋለሁ ሰለአካፈልሽን እናመሰግናለን👍
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
አረንጓዴ ነገር እንደኔ የሚያፈቅር ሠው ይኖር ይሆን በጣም ይመቸኛል ጂርጂርም ልዩና ጤናማ ነው ቆስጣም ልዩ ነው አሪፍ ከተሠራ መሲዬ በጣም ልዩ ባለሞያ ነሽ ማሻላህ ልዩ አርገሽ ጥብስ አርገሽ ነው የሠራሽው ጤናማ የሆነ አሠራር እሞክረዋለሁ አመሠግናለሁ ውዴ😍😍🙏
@lambakintube5331
@lambakintube5331 3 жыл бұрын
ቆስጣ በድንች ኡኡኡ በጣም የምወደው ምግብ ነው በአሪፍ አሰራር እና አቀራረብ እጅ በሚያስቆረጥም መልኩ ቀርቦልናል የኛ ስራ ታጥቦ መቅረብ ነው ፡፡ በጣም ወድጄዋለሁ ቀጥይልን
@kiyaethio
@kiyaethio 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መሲዬ 😍 በጣም ሀሪፍ ነው በርቺልኝ 👍
@simahabesha9273
@simahabesha9273 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ። አሪፍ ቆስጣ በድንች ነው የሰራሽው አቀራረብሽን ወድጄዋለው።በረቺ🙏🙏
@emutube9462
@emutube9462 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያስጐመጀው በርችልኝ የኔ ባለሙያ እጀሽ ይባርክ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
መሲየ እንዴት እንደሚያምር መልኩ ልዩ ነው ሲበላም በእርግጠኝነት ያሚሚሚሚ እንደሚሆን የታወቀ ነው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆች ይባረኩ ውዴ ሼር ስላረግሽን አመሰግናለው 👍😍
@ተደጋግፈንተደጋግፈን
@ተደጋግፈንተደጋግፈን 2 жыл бұрын
Masiye yene ehita moyeshe wow new yene malkam aserirash liyuuu new yene malkam sila akefileshen kalibe enmasegenelen
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
መሲዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ ሼር
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
መሲዬ ከለሩ እንዴት እንደሚያምር እትጠይቂኝ አሰራርሽም ሁሉ ፅድት ያለ ነው ምርጥ እርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ውድ🙏🙏🙏
@eldana0578
@eldana0578 2 жыл бұрын
Hi mesi my mouth watering ..ቆሰጣ ሰወድ ለጎመን ግድ የለኝም።እንዴት ቆንጆ አርገሸ ጠብሰሸ ነው የሠራሸው።ባለሞያ መሢያችን።✅
@meronwg9509
@meronwg9509 3 жыл бұрын
መስዬ በጣም እጂግ ደስ የሚል አስራር ነው እናመስግናለን እጂሽ ይባራክ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ መሲ እዴት ነሽ በጣም ጥፋሽ እኮ:::::::ያምራል::::::::::::::::
@NetsiLiving
@NetsiLiving 3 жыл бұрын
መሲዬ ዋዉ እንዴት ምርጥ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ከለሩም በጣም ያምራል💕👌👍🙏 ሼር
@selam1419
@selam1419 2 жыл бұрын
Selam tena yesetelan enkowan dehina matesh betam arfi aserere new keteyebet
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
መሲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርችልኝ 🙏👍👌 ሼር
@-addismeraftube2157
@-addismeraftube2157 3 жыл бұрын
መሲየ እንኳን ደህና መጣሽ እሰይ ደስ ብሎኛል ስላየውሽ እህቴ በጣም ጠፍተሻል አትጥፊብን😍😍👍
@bestrong7327
@bestrong7327 2 жыл бұрын
ሠላም መሲዬ ሞያሽ ሁሌም ድንቅ ነው የሚያምር እጅግ ጤናማ ነው ቆስጣና ድንች አሠራር ሁሌ ስራዎችሽ ላይ ዘይት ስለማታበዢ ይመቸኛል ይህ ደግሞ ይመከራል ከዛ ይልቅ ሽንኩርትና ነጭ ሽንኩርቱን በርከት ማድረግሽ ድንቅ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ💖😍😍👌👌🙏
@Nadia.et.art.de.la.cuisine
@Nadia.et.art.de.la.cuisine 3 жыл бұрын
So yammy and healthy 😍 lovely prepared thank you so much for sharing my dear friend ❤️ 👍 👍
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 3 жыл бұрын
መሲዬ ይሄንን ፅድት ያለ የቆስጣ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን አይገርምም ቀዩን ቃርያ መጠቀምሽ ለአይን ሳቢ እና ማራኪ አድርጎታል እጅሽ ይባረክ
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Like 👍 and shared 👍 ❤
@Mayndset
@Mayndset 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል አሰራር ነዉ መሲየ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ለየት ያለ አሰራርነዉ እናመሰግናለን
@niceworld2181
@niceworld2181 2 жыл бұрын
ልዩ አሰራር ነው መሲየ የኔ ባለሞያ ከጽዳቱም ካበሳሰሉ ከለሩ ደሞ ገዳይ ነው ሲበሉት እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል ዋውውውው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ
@bnbettytube
@bnbettytube 3 жыл бұрын
መሲዬ በጣም ጤናማ ምግብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
ሰላም መሲ። ቆንጆ አሰራር ነው ያቀረብሽልን።ስፒናቹ ከበሰለው ድንች ጋር ጠአሙ መቼም ይናገራል።ስላካፈልሽን እናመሰግናለን።ክበሪልኝ🙏🙏
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Mesiye wede betam meret ena leyu yehone koseta be degneche betam tekami new letename yummy 😋
@semiratubesemu605
@semiratubesemu605 3 жыл бұрын
ከምግቡ የበለጠ ክላሲካሉ ያምራል ።
@nohatube8019
@nohatube8019 3 жыл бұрын
አህለን ውዴ ማሻአላህ የኔ ባለሙያ
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Meseye yen melkame my favorite kosta beyame merte aserale wow
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መሲዬ የምወደውን አትክልት ነው የሰራሽው በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው አሁነው ስጋ ለምኔ ማለት ከምር በጣም ነው ጉምጅት ያልኩት ይሄን የሰሩት እጆችሽ ብርክ ይበሉልኝ በጣም ነው ምናመስግንው ስላካፈልሽን
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
Mesiye ejish yibarek betam tenama yehone kosta new share
@EskediStyle
@EskediStyle 3 жыл бұрын
ከለሩ ሁሉ ብሉኝ ብሉኝ ያሰኛል መሢዬ ፡ ቅደም ተከተሉን ጠብቀሽ ነው የሠራሽው ያምራል ቆሥጣ ለጤንነት በጣም ጠቃሚ ነው ፡ 💕💕
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
መሲዬ እንዴት እንደሚያምር ውዴ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ።👌👌👍👍
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ባለሞያ እንዴት እንደሚያምር ልዩ ነው ፍፁም ጤነኛ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ከምግብ ይዘታቸው ውጭ ልዩ ውበት ሰጥተውታል 😍👌
@semaetutube3678
@semaetutube3678 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለመልካም መረጃው እኛንም አበረታቱን የበረከት ስራ ነው
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Watching 👀
@merishmerina4972
@merishmerina4972 2 жыл бұрын
ቆስጣ በድንች በጣም ነው ምወደው እጅግ ይባረክ ውዴ ፣ አሁን ቆስጣ በሰው አገር ክፍት ላመጣ ነው አስጎመጀሽኝ
@rbkaym1811
@rbkaym1811 2 жыл бұрын
መስዬ በጣም ቆንጆ የምግብ አዘገጃጀት ነው ቆስጣ የኔ ፌበራይት ምግብነው እመስግናለሁ ልምድሽን ስላካፈልሽኝ
@RichaFeqer
@RichaFeqer 3 жыл бұрын
Selamesh yebezaling masiye yene Mar wow endat endamemer liyuuu aderigash new yesereesh yene Mar ejash yeberika yene malkam sila akefileshen kalibe enmasegenelen yene malkam
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 2 жыл бұрын
Mesiye wede yene balemoye betam meret ena leyu yehone aserare new yummy 😋 yasegomejal yehen be dabo leyu new brava
@ekram7173
@ekram7173 3 жыл бұрын
መሲዬ የጠፈ ሰዉ እንካን ሰላም መጣሽ የስጎመጀል ሲተይ ሲበላ እደሚጣፍጥ አላጠራጠርም በርቺ
@sarahmichael7412
@sarahmichael7412 2 жыл бұрын
betam miyasgomej konjo kosta bedench new sertesh yasayeshn , enamesegnalen aserarun muluwn selasayeshn ejish yebarek 👍
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@HulegebTube
@HulegebTube 3 жыл бұрын
betam konjo adergesh new yabeselshw , kosta , gomen betam new mewedew, 😋 yehen enjera kale be enjera weym bedabo memegeb rndrmitaft ergetegna negn 😍👌🏾
@eukiyyahaji5363
@eukiyyahaji5363 2 жыл бұрын
ሰላም መሲዬ አሰጎመጄሸኝ እኮ ዛሬ ደሞ ለየት ያለ ነው 😋😋😋😋
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
ዋውው መሲዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ውድ እንዴት ደስ እንደሚል ስፒናች በጣም ነው የምወደው እንዴት ቆንጆ አርገሽ እንደጠበስው ከድንቹ ጋር ደግሞ ልዪነው እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ👌👌👌
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 3 жыл бұрын
Thanks for sharing looks like yummy 😋
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 3 жыл бұрын
Hi meseya...እንዲህ ተጠብሶ የሚሰራ አታክልት ሰወድ ድንቹ ከሸንኩርቱ ጋ መጀመሪያ ሰጠብሸው ምራቄን ዋጥ አረኩ።ምርጥ አሰራር ነው።✅✅
@yalewayker405
@yalewayker405 2 жыл бұрын
Wow this is the best recipe! Your hands are lucky that is why you made this an eye catching dish.
@selamt5301
@selamt5301 2 жыл бұрын
What a delicious recipe!! Very healthy food. This would be awesome with bread. You are really talented in cooking. Thank you for sharing 💕💕💕
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
መሲዬ የምናዉቀዉ ቆስጣ እዲህ ከድንች ጋር ተጠብሶ ከለሩ እንዴት የምራል በጣም እንደሚጣፍጥ መገመት አይከብድም በጣም የምራል ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ፡፡
@JerryJerry-cf5po
@JerryJerry-cf5po 2 жыл бұрын
One of the healthier food I love and the way you cook it wonderful I think I need to try it like you it looks yammmy thanks darling for best post ❤
@meryyenatuwa8440
@meryyenatuwa8440 3 жыл бұрын
@ሙኒትሞንሟኒት
@ሙኒትሞንሟኒት 2 жыл бұрын
መሲ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት ይባል የለ ክምር መጣው በጣም ፅድት ያለ ስራ ነው ጣእሙይም ምርጥ እንደሚሆንአልጠራጠርም
@Tube-uk4xv
@Tube-uk4xv 3 жыл бұрын
😍😍😍😍
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Mesya it looks amazing and healthy 👌🏾👍🏾💯💝
@eftaheyegeta9262
@eftaheyegeta9262 2 жыл бұрын
ቆስጣ በድንች በጣም አሪፍ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ፤ ድንቹ በደንግብ ጥብስ ብሎ የያዘዉ ከለር ስመለከተዉ እንዴት ሊጣፍጥ እንደሚችል ገመትኩ፤ መሲዬ ሁልግዜም ከቻናልሽ እየተማርኩ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
@abebechwollotube
@abebechwollotube 3 жыл бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን መስ አይ ቆስጣ በስት አመቴ አሳየሽኝ የጤና ምግብ ያርገዉ መስ ክላሲካሉ ግን ሆድ እያስባሰኝ ነዉ
@ERITREACONNECT
@ERITREACONNECT 2 жыл бұрын
yene bale moya
@mesi-gj4hd
@mesi-gj4hd 3 ай бұрын
Barch wude
@masytube16
@masytube16 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መሲየ ዋው አሪፍ አሰራር ነው ለእይታ ራሱ እዴት እደሚያምር እጅሽ ይባረክ የተጠበሰ ነገር በጣም ነው የምወድ ቁሊቱ የኔ ባለሙያ 🙏😍💋
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 62 МЛН
Ethiopian food/ቀላል የእስፒናች አሰራር
6:14
Lily’s kitchen
Рет қаралды 5 М.
ሞሎክያ በድንች አሰራር(Molokhia with potatos)
8:01
Mesi መሲ Tube
Рет қаралды 2,9 М.
ተወዳጁ ቆስጣ ጎመን ጥብስ አሰራር : /yekosta gomen tbs aserar/Spinach Tbs Ethiopian Food recipe.
12:34
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Рет қаралды 2 М.
የአሳ ጥብስ(fried fish)#ethiopian food
8:01
Mesi መሲ Tube
Рет қаралды 2,8 М.
የእንቁላል ሳንድዊች(egg recipes)#Ethiopian food
8:01
Mesi መሲ Tube
Рет қаралды 2,5 М.
Ethiopian food-kosta የቆስጣ አጠባበስ(አሰራር)
10:50
ቆስጣ በካሮት አሰራር ትወዱታላችሁ
6:59
kdesti dagm
Рет қаралды 6 М.
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН