No video

ለየት ያለ የቲማቲም ፍትፍት በስፒናች ፡ Tomato and Spinach 'Fitfit' | Ethiopian Food

  Рет қаралды 708,280

TAEM ጣዕም Kitchen

TAEM ጣዕም Kitchen

Күн бұрын

ለየት ያለ የቲማቲም ፍትፍት በስፒናች ፡ Tomato and Spinach 'Fitfit' Ethiopian Food
Ingredients:
Tomatoes
Bell pepper
Jalapeno
Parsley or Cilantro
Spinach
Red Onion
Leek or green onion
Injera
Ingredients for the Dressing:
Olive Oil
Lemon juice
Apple Cider Vinegar
Water
Garlic Ginger paste
Black pepper
Ethiopian Cardamom
Parsley or Cilantro
Berbere (Ethiopian Spice Blend)
Salt

Пікірлер: 350
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 жыл бұрын
ሰላም እንኳን በደህና መጣችሁ! ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ ማድረግ አትርሱ - የቲማቲም ጎረድ ጎረድ አሰራር 👇 kzbin.info/www/bejne/oXSuXoZqeLObmtU
@rech123ok3
@rech123ok3 3 жыл бұрын
betam arf brerchi
@saliyatemarufe6863
@saliyatemarufe6863 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@lubabahassen6789
@lubabahassen6789 3 жыл бұрын
"ll has l. M main no
@birtukanwolde1979
@birtukanwolde1979 3 жыл бұрын
Ĺ
@mikeyigzaw4953
@mikeyigzaw4953 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ባለሞያ ነሽ በርች
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👏👍🙏👌💖
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ልዩ ነው አቀራረቡምአሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ🙏👍🏽❤️❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@forever4883
@forever4883 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ : ባለሙያ ሴት : እንዴት ያለ ጥሩ ቤተሰብ : ነው : ያሳደገሽ : ተባረኪ : የፆም ምግብ : ምን እንደምሰራ ግራ ገብቶኝ ነበር :: 👨‍🍳
@Laboratory100
@Laboratory100 9 ай бұрын
🎉🎉
@Laboratory100
@Laboratory100 9 ай бұрын
I was looking for this recipe.Godbless you richly!
@habtamushiferaw1984
@habtamushiferaw1984 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@fetleabate2733
@fetleabate2733 3 жыл бұрын
ውዴ በጣም ደስ የሚል ሲያይት ራሱ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ፡
@desta932
@desta932 2 жыл бұрын
በጣም የሚጣፋጥ ምሳ በላን። እናመሰግናለን
@user-rg8xk9cm7h
@user-rg8xk9cm7h 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን እህታችን
@pascalegebru1296
@pascalegebru1296 3 жыл бұрын
Wow እነ በጣም ቲማቲም እወዳለሁ አፍ ምራቅ ሞላ ገበዝ እጅሽ ይባርክ
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ያስጎመጃል በርቺብዙ እንጠቭቃለን
@hannamakonnen9020
@hannamakonnen9020 3 жыл бұрын
በጣም የተለዬ ሙይ ኑው ተባረኪ እጅሽ ይኑርሽ ጡሩ አስተማርሽን በጥም ያስጎመጃል እስክስራው አልጠብቅም
@Destallc
@Destallc 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያምር አሰራር ነው። 👌👌👌😋
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
Looks yummy and delicious thanks you for sharing like
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
wow መጀመሪያ አይን ነው የሚበላው ይባላል እንደሚጣፍጥ 100% እርግጠኛ ነኝ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ 🙏
@selamethio8557
@selamethio8557 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነዉ እናመሰግናለን እስከምሞክረዉ ቸኩያለሁ። እጅሽ ይባረክ እህቴ።🙏🙏🙏
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 3 жыл бұрын
Wow betame yasigomjale! Betame gobezi. ❤❤ tebarekye.
@saratesfaye373
@saratesfaye373 4 ай бұрын
Waw looks great
@selamawiteshetu2710
@selamawiteshetu2710 2 жыл бұрын
Betam Betam Betam Gobez Nesh Ewenet Ejesh Yebarek
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ልዩ ነው ያስጎመጃል ወድጂዋለሁ እናመሰግናለን እህቴ ስላካፈልሽን🙏💗👍👌🏼
@amovie07
@amovie07 Ай бұрын
Great job
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቀላል ጣፋጭ አሰራር እጆችሽ ይባረክ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow it looks very delicious thank you for sharing taemye 👍👍🥰❤️🥰መልኩ ብቻ በቂ ነው
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቀላል አሰራር like
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 3 жыл бұрын
እጅሺ ይባረክ ሰውቤት ቀምሺው በጣም ይጣፊጣል አሁን ሳየው ደስ አለኝእኔም እሞክረዋለሁ 👍👍😘😍
@Silmat
@Silmat 3 жыл бұрын
Yihema yimokeral. Tebareki konjo
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ በርቺ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@Susu-hp4ie
@Susu-hp4ie 3 жыл бұрын
Watching it at 3 am, bad timing. Wuyy my mouth is watering, can't wait to try it.
@mekdi5747
@mekdi5747 3 жыл бұрын
Wow siyasegomeje yehe lekorena arife sayehon ayekerem
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Esey Egziabher ejoshin yibariklish yene konjo, Dimxish rasu siyamir🥰🇪🇷❤
@user-qk6ok5zg7s
@user-qk6ok5zg7s 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ghenetgebremedhin9335
@ghenetgebremedhin9335 3 жыл бұрын
Gobez nesh betam des ylal ketybet.
@fasikabehailu7833
@fasikabehailu7833 8 ай бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ❤
@alemshtayabera5367
@alemshtayabera5367 3 жыл бұрын
እሚጥም ፍትፍት ነው ያስታውቃል እናመሰግናለን
@lisaneamhara1665
@lisaneamhara1665 2 жыл бұрын
ስታምሪ
@goldenpainecl1468
@goldenpainecl1468 3 жыл бұрын
በሞክረው በእውነት ቆንጆ ነው ለትምህርትሽ አመሠግናለሁ
@atsedet7770
@atsedet7770 3 жыл бұрын
I made this and added shiro and took out the spinach. It's really good with shiro, adds more flavour
@hirutk2012
@hirutk2012 2 жыл бұрын
Egish yebark yasgomegal. Yene balemoya
@sab9241
@sab9241 3 жыл бұрын
WoW ያምራል በጣም ይመችሽ ባልሽ ታድሎ አችን በማገኘቱ፡ እኔም እሞክረዋለሁ በጣም ድስ ይላል ሲያዩት
@zufankiros5974
@zufankiros5974 3 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ያምራል
@liyasorry5931
@liyasorry5931 3 жыл бұрын
ሞክሪው ነበር በጣም. ይጣፍጣል።ተባረኪ
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d Жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ ❤
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Betam so clourful yehone mirt tafach firfir.. Kezih befit yetebs firfirshn serchi konjo new gobez nesh balemuya👈👍❤️❤️
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
እንዴት እንደወደድኩት ዋውውውውው
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የሌሎችን ሙያ ስታበረታቺ ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም አመሰግናለው 🥰
@shewayemekonin4890
@shewayemekonin4890 3 жыл бұрын
wyy
@elsabethbelayneh1960
@elsabethbelayneh1960 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል !እናመስግናለን
@koki550
@koki550 2 жыл бұрын
ዋው
@eritreasmith2957
@eritreasmith2957 3 жыл бұрын
Tebareki
@user-oe7ff2xf2x
@user-oe7ff2xf2x 7 ай бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@merafakedusane5346
@merafakedusane5346 3 жыл бұрын
Betame yetafetale tebareki
@saedayusuf7125
@saedayusuf7125 2 жыл бұрын
Looks amazing,can't wait to try it...
@sofyasofya8402
@sofyasofya8402 Жыл бұрын
መሻአልህ
@tigestkasahun7219
@tigestkasahun7219 2 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነው
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 Жыл бұрын
ተባረኪ
@yohanesa7728
@yohanesa7728 2 жыл бұрын
Luv it…..but I think I watched it at the wrong time coz u made me hungry. Thumbs up . !!!
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ የሆነ ግዜ ሰርቼዋለዉ
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 Жыл бұрын
ምርጥ እና ጤነኛ ምግብ
@maba7581
@maba7581 3 жыл бұрын
ምራቄን ነው የዋጥኩት ለመስራት ተነሳሁ❤❤❤
@kadijaa8750
@kadijaa8750 2 жыл бұрын
ማሸ አላህ በርቺ ❤️😍
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 2 жыл бұрын
ሲያምር!! እጅሽ ይባረክ!!!
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 жыл бұрын
ያምራል ብቀምሰው ጥሩነበር ምራቀመጣኮ ።
@bethelhemb1659
@bethelhemb1659 2 күн бұрын
wow!!
@Sellu5956
@Sellu5956 2 жыл бұрын
Tebareki 💗😍🙏
@compunour1250
@compunour1250 3 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ ሲያስጎመጅ
@genetm.6934
@genetm.6934 5 ай бұрын
It’s different but it looks good
@genetamnuel1812
@genetamnuel1812 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ሀሪፍ ነው በርቺ
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ለጤናም ጥሩ ነው.
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Wow looks so delicious and healthy😋👌 Thank you for sharing!
@mahletdaniel7532
@mahletdaniel7532 8 ай бұрын
Cannt wait till i make & taste it 👍
@eristegetachew2941
@eristegetachew2941 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እናመሠግንሻለን
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Жыл бұрын
❤❤ዋዉዉዉ❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 3 жыл бұрын
I haven't tried it yet but it looks marvelous. What I like most is, your presentation.Well organized and edited.very brief and to the point unlike other Ethiopian cooking youtubers. One thing I suggest is that ,please add measurement on the recipie description. ይመችሽ እህት!!!
@marthaschoices
@marthaschoices 3 жыл бұрын
Betam konjo thank you, this will be my lunch today 😋
@ruthtilahun9088
@ruthtilahun9088 3 жыл бұрын
How was it?
@marthaschoices
@marthaschoices 3 жыл бұрын
@@ruthtilahun9088 it was so good, you have to try it 😋
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@ruthtilahun9088 demry pls pls
@user-vi6fe3bl5v
@user-vi6fe3bl5v 8 ай бұрын
በጣምቆንጆነው
@rahel1976
@rahel1976 3 жыл бұрын
No words to express how you amaze me always. I haven’t eaten raw tomatoes since the pandemic but I am tempted after seeing this. I am gonna hold you responsible if 😘
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 жыл бұрын
🙏😍
@birtudem7419
@birtudem7419 3 жыл бұрын
የሰሩ እጆች ይባረኩ በጣም ያምራል
@meazatesfaye5475
@meazatesfaye5475 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ እህት
@Bee-px8qz
@Bee-px8qz 3 жыл бұрын
በጠም ነዉ የሚያምረው👍👍👍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርችልኝ ውዴ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
This kind of food my number one favorite 😻.👍🏽🙏🏽👏🏽❤️
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 2 жыл бұрын
ያምራል🌺😘😍
@etiopiyaye5656
@etiopiyaye5656 3 жыл бұрын
Gobz enamesegenalen
@sarauae4140
@sarauae4140 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምግብ ባለሙያ
@simegnsisaytube2032
@simegnsisaytube2032 3 жыл бұрын
Wow yemgarem aserare new ejishe yebarik taberik batesab hogelaw adds nage gora baye
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 2 жыл бұрын
እንዳት ይምራል እጆችሽ ይባረኩ
@sosenaassefa9508
@sosenaassefa9508 2 жыл бұрын
It is amazing. well organized. Thank you for sharing.
@kelemethiotube9610
@kelemethiotube9610 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር 👀👍🏾❤️
@harenatekle5528
@harenatekle5528 3 жыл бұрын
Oh good I like it ur way but without boiling specially for spinach
@tube2843
@tube2843 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ምርጥ ነው በርች አህቴ 👌👌👌💓💓❤❤❤
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እኔ ስርቼው በጣም ተወዶ ለሶስት ቀን በትከታታይ ያለእሱ አንበላም ብለው ልጆቼም ሳይቀሩ በሉት ግን በእንጀራ ፍትፍት ሳይሆን ቲበቲማቲም ብቻ በጣም በጣም ይጥማል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሞክረሽ ስለነገርሽኝ 😍
@user-vi6fe3bl5v
@user-vi6fe3bl5v 8 ай бұрын
ዋውቆንጆነው❤
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Egesh yebarek ema
@desalegnsisay1709
@desalegnsisay1709 3 ай бұрын
ይህንማ ለሚስቴ ሰርቸ ነዉ ማበላት ❤በጣም ደስ ይላል
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@Tube-vd1gs
@Tube-vd1gs 2 жыл бұрын
Wow
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ለአይን እራሱ ሲአምር
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 9 ай бұрын
ሲያዩት እራሱ ያጠግባል
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ተባፍካኪ👍👏👏👏❤️❤️❤️
@kiflukidane1233
@kiflukidane1233 Жыл бұрын
በማየት ብቻ በጣም ነው ያሥራብሽኝ በጣም ጥሩ ባለሞያ እሕታችን ነሽ ሰርቼ እሥከምቀምሰው ድረስ ጏጉቻለሁ ባለሞያ ኣሥተማሪ ነሽ እውቀትሽን ሥለኣካፈልሽን ❤ኣመስግናለሁ::🙏🏿
@enayabdi3101
@enayabdi3101 7 ай бұрын
በጣም ባለሙያ ጨዋ ኢትዬዺያዊት ነሺ ምስጋናዬ ይድረስሺ ተምሬበታለሁ በርችልን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላምችሁ ይብዛ ዋውውውውውውው እንደት ያስጎመጃል ሳውት እራሱ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👌😋
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 жыл бұрын
እህት አለም - በጣም አስራብሺኝ! ተባረኪ!!!!
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,6 МЛН
ተወዳጁ ቆስጣ ጎመን ጥብስ አሰራር : /yekosta gomen tbs aserar/Spinach Tbs Ethiopian Food recipe.
12:34
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Рет қаралды 1,8 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45