ቆይታ ከድምፃዊት እንደልቤ ማንደፍሮ ወንድም ጋር

  Рет қаралды 63,734

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Жыл бұрын

ሰላም ወዳጆቼ አክባርወቼ ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ላይክ ሼር እዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለም ታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ።

Пікірлер: 323
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qIe9iKGMmNuteKc አዲ ዳንሰር
@sitifatmah8243
@sitifatmah8243 Жыл бұрын
ክ66666.6፮6ም፮
@getayawkal2612
@getayawkal2612 Жыл бұрын
እሙዬ በምን ላግኝሽ ፈልጌሽ ነው ተይ እሙ የጎንደር ልጅ ነኝ
@nitsuhgetieyoutube9884
@nitsuhgetieyoutube9884 Жыл бұрын
ይመችሽ ውዶ ያገሬ ልጅ ይመቻችሁ
@salamalamou9613
@salamalamou9613 Жыл бұрын
እሙዬ ውዷ ያገሬልጅ ጠንክሪ በርቺልን ሠላምሺ ከነልጅሺ ብዝት ይበልልሺ እማ
@salamalamou9613
@salamalamou9613 Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሥመጣ ባገኝሺ ዴሥ ይለኛል ፍቃዴኛ ከሆንሺ
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ።ይህ ትንሽ ስው አግባሪነትሽ ትክክለኛ የገበሬ ልጅ የገበሬ ልጅ. ማለት ሀይማኖተኛ ታማኝ ባለማተባም ነው ይባላል ።እሱን ማንነትን እንዳትተይው ቀጥይበት ብዙ ስዎች እንኳን እያዩ ይበረታታሉ አጉል ሰለጠን እያለ ሰው ለዛ ያለውን ባህላችንን እያጠፍብን ነው።
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
ይበቃል ዘፈን የሠይጣን የምን ባህል ንቁ ሞት አለ
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩት ወገኖች 💔💔💔💔
@user-it5ey9pl4e
@user-it5ey9pl4e 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hiwot5310
@hiwot5310 Жыл бұрын
አይ ፍፄ መልካም ሰዉ የእሙየ ሳቅ ምንጭ አንተ ነህና እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እስከነቤተሰቦችህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@helenahelena7617
@helenahelena7617 11 ай бұрын
ባክሽ እ/ር ነዉ ለሁሉም ነገር በእ/ር ከተመርኮዙ ሠዉን ሠበብ ይልካል
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቅ
@ETH41
@ETH41 Жыл бұрын
እውነት ነው ሰላም ለሀገራችን ጨዋታዉ ደሴ ይላል ከክፉ ነግሬይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር🇪🇹🇪🇹🙏
@hasatpice9198
@hasatpice9198 Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ የምር ሢጀመር ጀምሬ ከጎንሽ ነኝ ሁሌም ሣቅሽ ጨዋታሽ ለኔ ደሥታዬነው የሤቶች ተምሣሌት የብርታት ጥግ ነሽና ፈጣሪ ከክፊ ጠብቆ ከልጅሽጋ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ሀገር ዘመድ ወገን ጠቃሚ ያድርግሽ !!መልካም ምኞቴነው ክብሬ ከፍ ያለነው ላች!ጎበዝናቸው ድምጻቸው
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 11 ай бұрын
ሙሥሊሞች ከችግር በኋላ ምቾት አለ የምትለዎን የቁረአን አቀፅ እናሥታዉሥ ሀባይብ ልባችንን በቁረአን ፍቅር ይሙላልን
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Жыл бұрын
ማሮችየ ደሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዝና ከአማራ ነዉ ያለው ዉድድድድድ ነዉ ማርጋችሁ
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
እኔ እኮ ሚገርመኝ እሙየ ስትስቅ አብሬ እኝ (መሳቄ)ማለቴ ነው 😂😂
@ShaNas-fj6uy
@ShaNas-fj6uy 11 ай бұрын
😂❤
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ እንደልቤ ቤተሰቦች በደብ አውቃችሁ አለሁ የሰፈሪ ልጆችችች ስወዳችሁ እሙዬ አንችን ህይውት የቀየረ የእኛንም የመዳም ቅመሙች ይቀይርልን❤
@destamelese3244
@destamelese3244 11 ай бұрын
አሜን የኛንም ሂወት ይቀይርልን በሰዉ ሀገር ከመንከራተት በቃ ይበል እግዚአብሔር አምላክ ፋሲሌ እሙ አዲ በጣም እወዳችሁአለሁ ረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ ለሁላችሁም ❤❤❤
@sagusagui6368
@sagusagui6368 11 ай бұрын
የጎርጎራ ልጂ ነሽ ?
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
ማሲንቆው ዋው ነው ከድምፃችሁ ጋር
@user-qz3il7tv4m
@user-qz3il7tv4m Жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እሙየ ከስር መሰረትሺ እከታተልሻለው እና ጎበዝ እና ጠንካራ ነሺ እንዲሁም ባህልን አክባሪ ትንሹንም ትልቁንም አክብረሺ በይቅርታ እምታሳልፊ። እና ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@samritube5151
@samritube5151 Жыл бұрын
ማነው እዴኔ የሙ ድምጥ ዛሬ ለየት ያለበት ዋውው በጣም ነው የምታምሩት እሙ ቀጥይበት
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሙምርጥ ሠው ሁሉም ደስ እሚለው አገር ሠላም ሲሆነው አገራችን ሠላም ያርግልን
@adaneboss920
@adaneboss920 Жыл бұрын
አይይ ደልቤ ማደፍሮ እባየ ይመጣል እሷን ሳስብ ህፃን ነበርሁኝ በዚያ ዘፈኗ ታላቅ ወድሜ ነፍሱን ይማረው እና መምህር እና መከላከያ ምልስ ነበር እና ቴብ ይዞ ስለመጣ አዳምጣት ነበር እራት ሁሉ አልበላም ነበር አይይይ ልጅነቴ
@user-lo2on7zx6r
@user-lo2on7zx6r Жыл бұрын
ይገርማል እኔምአኔም እዳቺ አባቴ ወታደር ነበር ቴብ እና የልቤን ካሤት ይዞመቶ እንጫወት ነበር ምን ያረጋል አባቴ ክፎ ሞት ነጠቀይ
@user-bv4so5ht4l
@user-bv4so5ht4l Жыл бұрын
ሰላም ላገራችን ለሰውዘር በሙሉ በስደት ያላችሁ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 Жыл бұрын
ኡፍፍ ፈታ የሚያደርግ ጨዋታ ማሲንቆ ስለምወድ በጣም ነው ደስ ብሎኝ ያየኋችሁ
@wessenbelete9840
@wessenbelete9840 Жыл бұрын
እሙዬ እንደልቤን በጣም በጣም ነው ምወዳት በእናትሸ እሷን አንድ ቀን አሳይኝ 🙏🙏🙏
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
ባለማስንቆው በጣምያምራል ካይንያውጣህ ደስትላለህእረ
@kokobaadena8428
@kokobaadena8428 Жыл бұрын
እሙ የኔ መልካም ጎበዝ ሴት ነሽ በርች እህቴ
@metshetgebre3768
@metshetgebre3768 Жыл бұрын
Very good God bless you guys.
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Жыл бұрын
በርቺ ዘመድን ማቅረብ ጥሩ ነው ተጠያየቁ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ
@ajebushtafere8526
@ajebushtafere8526 Жыл бұрын
Amazing ewodachuhalehu emuye,fasile
@hulubeesuhonhulubersuhone7441
@hulubeesuhonhulubersuhone7441 Жыл бұрын
ከአርብ ወደ ወደ ሀገር ከተመለስኩ በሑላ እሙየን አላየሁትም ነበር የኔት ጉዳይ ነበር አሁን ግን ኔት በጀ ነው እሙን በየቀኑ መመልከት ነው ልጀን እያጫወትኩ😀😀😍😍
@twinklestar2448
@twinklestar2448 11 ай бұрын
እሙየን ለማየት ዋይፍ ገዛሺዴ የጉድ ቤት
@user-bf1qf8gv5m
@user-bf1qf8gv5m Жыл бұрын
እባክሽን እመቤት፣ እንደልቤን ከቤቷም ሄደሽ ቢሆን ቃለመጠይቅ አድርገሽ አሳይን በናትሽ በጣም ነው እምንወዳት
@user-zk3tv9dj2v
@user-zk3tv9dj2v Жыл бұрын
እንደ በሂወት አለችደ?
@ethiopia819
@ethiopia819 Жыл бұрын
@@user-zk3tv9dj2v እኔም ይሄን ለማወቅ ነበር የገባሁት መገልፈጥ ብቻ ነው ዝምብለው ዱባይ ናት ሲባል ሰምቸ ነበር
@user-zk3tv9dj2v
@user-zk3tv9dj2v Жыл бұрын
@@ethiopia819 እዉኘትሽን ነዉ እህት አለች፣ እኔ ያለች አይመስለኝም ነበር
@user-fo7uk4lj8t
@user-fo7uk4lj8t 11 ай бұрын
Er yelechem
@user-pl6me6jr8o
@user-pl6me6jr8o 11 ай бұрын
በህይወት የለችም
@tb463
@tb463 Жыл бұрын
ሥታምሩ የኔ ዉቦች
@user-go2lu9gu1s
@user-go2lu9gu1s Жыл бұрын
ዋውውው
@adidancersora2240
@adidancersora2240 Жыл бұрын
እሙየ ምርጧ ደስ ይልነበር
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
ጎበዝ በርች እሙቲ በጣም የበሰሉ እርጋታቼውምደስ የሚሉ ወጣቶች ናቼው ፈጣሪ የሰሩትን ይባርክላቼው ጤና እድሜ ይስጣቼው ሰብስክራይ ባደርጋቼው ደስ ይለኝ ነበር ግን .....❤
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ሰቶካል እግዚአብሔር አምላክ ባላቹሁበት ይጠብቃቹህ ውዶቼ 😘😘😘🥰🥰🥰🌹💋🌹💚💚💛💛❤️❤️
@user-ez2oj5oo5c
@user-ez2oj5oo5c Жыл бұрын
ወይኔ እንደልቤን በጣም ነው የምወዳት ናፍቄ ስመጣ እና የኛዉ መገናኛ ባሌ ይዘፍንልኝ ነበር የዛሬን አያርገዉ እና😢😢 እንደልቤን የት እዳለች ተይቅልን ወይም እሷን አቅርቢልን❤❤❤
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 Жыл бұрын
ዛሬስ አይዘፍንልሽም
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Жыл бұрын
እሙየ የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያን ❤
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 Жыл бұрын
አይይይይ እንደልቤ ስወዳት እኮ የልጅነት ትዝታዬ እኛ ቤት 24 ሰአት ከመደመጡ ብዛት የ1991 ሙሉካሴትዋን አንድላይ ነበር የምዘፍነው ሱሴ ነበረች❤😮😊
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Жыл бұрын
Wow wow 👏 👏👏👏 Fasiel betam gobez berta 👌 perfect 👌🤩🤩🤩👍
@hindhind9969
@hindhind9969 Жыл бұрын
እሙዩ በረች የኔዉዱ
@user-sd3dg9yl6d
@user-sd3dg9yl6d Жыл бұрын
ዋው ነው
@wudineshmehari3215
@wudineshmehari3215 Жыл бұрын
እሙ የሀገሬ ልጅ በርች!!
@khadijaha9428
@khadijaha9428 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን 💚💛❤ፍትህ ለስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን😢
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ድምፅም አለው እንደእህቱ እሙ ጎበዝ ነሽ የእንደልቤንም ስትዘፍኝ የማንልሞሽንም ጥሩ ተጫውተሻል በርች ውዷ❤❤❤
@user-gs1hw1zz4j
@user-gs1hw1zz4j Жыл бұрын
እሙ በጣም ጎበዝ በርች
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነበር::እናመሰግናለን::
@banchieyasu8052
@banchieyasu8052 Жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ምታምሩት እሙየ
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 Жыл бұрын
ያኔ ውድ እግዚአብሔር ይጥብቅሽ
@dhgfbfjf7395
@dhgfbfjf7395 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤
@SelamAychew-jl5xn
@SelamAychew-jl5xn 9 ай бұрын
የኔ ውድ እሙየ አንደልቤን በታቀርቢልን በጣም ደስይለናል እንወድሻለን
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@beselfuaygebreamanul955
@beselfuaygebreamanul955 Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ኑሪልኝ ሁሌ ደስስስስስስስስስ ትይኛለሽ
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 11 ай бұрын
እሙ ጎበዝ በርቺ
@astheertsfao8218
@astheertsfao8218 Жыл бұрын
እሙኮ አፍ ዲምጳዋነሽ ስወዲሽ ጠካራ ሴት ነሽ በርች
@salams4912
@salams4912 11 ай бұрын
ዋዉ ድም ሠቶሀል እሙየ የኔ ፍልቅልቅ
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
እሙሰላምነሽ እንኳንበሰላም መጣሽልኝእህቴዋ
@user-ww4rx9cw6h
@user-ww4rx9cw6h Жыл бұрын
እመቤት የኒ ቅመም የኒ መዝናኛ ወላሂ በጣም ነው የማደንቅሺ የኒ ቅመም 🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰
@user-jv1qk2gc6z
@user-jv1qk2gc6z Жыл бұрын
ዋዉ እሙየ የኔ መልካም ስወዲሺ
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Жыл бұрын
ያዝማሪ ስብስብ ጩኸት እንጅ አንድም ጠብ የሚል ነገር አይገኝባቸውም
@umdawooddawood1133
@umdawooddawood1133 Жыл бұрын
እውነት ውነ ወንዴሜ
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 11 ай бұрын
ድምፅ ብጥም ያምራል ❤❤❤
@susuchanal9540
@susuchanal9540 Жыл бұрын
በርቺልን እሙዬ
@EnathunYohanes
@EnathunYohanes 10 ай бұрын
በጣምነውየምትምርውድምፅሽይምራል❤❤❤❤
@monanana1196
@monanana1196 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት እሙየ ውቢቷ
@torotori939
@torotori939 Жыл бұрын
ሰላም አይዞሽ ጠክሪ
@alamutofia7330
@alamutofia7330 Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ በርች
@Tube-ug4ot
@Tube-ug4ot Жыл бұрын
እሙ ሁሌም ሳቂልኝ እንዴት ደስ እንደምትይኝ እኮ ደርሰሽ ስትስቂ ።
@user-tn3sl4nw7x
@user-tn3sl4nw7x Жыл бұрын
ዋው👌👌👌💃💃💃
@user-kl1zy4er8v
@user-kl1zy4er8v 3 ай бұрын
አሙየየኔዉድያምራልላይክአድርጌሻለሁ
@chakscell3201
@chakscell3201 Жыл бұрын
ስታምሩ
@metshetgebre3768
@metshetgebre3768 Жыл бұрын
5 star!!!!!!!!
@nitsuhgetieyoutube9884
@nitsuhgetieyoutube9884 Жыл бұрын
ፈገግታችሁ ሢያምር በውነት ሣአ ትግሥት ያሥፈልጋል ለሁሉም ነገር
@hilinamkebebtube4511
@hilinamkebebtube4511 Жыл бұрын
ዋውውውውውውዎዎ እሙ አናመሰግናለን ዘና አረግሽን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mekdestafesse7572
@mekdestafesse7572 Жыл бұрын
እንግዶችሽን እቤትሽ አትጋብዥ ጊዜው የከፋ ነው በተለያዩ መናፈሻዎች ማናገር ትችያለሽ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
ወይ እንጉርጉሮ መሄጃ ጠፋብን ያብዛችሁ።
@teriteri2157
@teriteri2157 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሙዬ ዉድ
@millionayaliw211
@millionayaliw211 Жыл бұрын
አተኛው እራሱ ዳንስህ አቀባበልህ እሙ የኔ ምርጥ እደው በደፍነው ውድድድድ
@emebteaj8425
@emebteaj8425 Жыл бұрын
ስታምሩ 😍😍😍😍😍😍😍
@mimidaalma2274
@mimidaalma2274 Жыл бұрын
ዋው❤❤❤💋💃💃💃💃💃💃💃💃💃
@user-gu1zg9fs7g
@user-gu1zg9fs7g 11 ай бұрын
ስወድሽ የኔ ተወዳጅ ጉበዝ ቀልጣፋ❤❤❤❤❤❤
@user-yf8dc3dn8x
@user-yf8dc3dn8x Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ እህቴ ድምጥሽን በመሥማቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ እድሜና ጤና ላንች እመኛለሁ ከአሮፖ ምናለ ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
ሠከን ያለ ጨዋታነው በርቱ
@hayutube9442
@hayutube9442 Жыл бұрын
ሰላምችሁ ይብዛ ታምራላችሁ
@almaztarekey3286
@almaztarekey3286 Жыл бұрын
ሊቀመኳስም ጎበዝ ነህ አደንቅሃለሁ
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv Жыл бұрын
ሥታምሩ እሙ ማር
@user-zj1rt2nf5s
@user-zj1rt2nf5s Жыл бұрын
ዋው
@zyefat
@zyefat Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳት አድቀን ከምሰራበት ሂጅ ኦስለቀሰችኝ የውስጥን የምታነብ ያህል ነው ወንድሟ ደሞ ጥርሱ ሲያምር የኔ ፍሲካ ተባረኪ💚💚💚💛💛❤❤💞💞🌹
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 Жыл бұрын
ውይ እግዚያብሄር ይስጥሽ እሙ።እንደልቤ በልጅነቴ እያዳመጥኳት ያደጉት ዘፈኗን ስሰማ ወደ ልጅነቴ ምመለስባት ማስታወሻየ የት ናት እያልኩ ሁሌ ጥያቄ ነበር አሁን እንደት ደስ እንዳለኝ።አንድ ቀን እሷን አቅርቢያት በጣም ብዙ ሰው ይፈልጋታል እሽ
@umdawooddawood1133
@umdawooddawood1133 Жыл бұрын
የኔ ውዴ
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ሃገራችኝ ሰላም ፍቅር ያዉርድልኝ 🌹👉ብዙ ከመናገር ይሻላል ብዙ ማዳመጥ👉 ቁም ነገር ትማራላቹ ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌷🌷💚💚
@tigest.youtube7141
@tigest.youtube7141 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@a.a8966
@a.a8966 Жыл бұрын
ብርች
@zamzamzamzam485
@zamzamzamzam485 11 ай бұрын
ይደገም ሌላ ቪዶ አዝማሪ ማሲንቆ ስወድ
@mihrettiruneh4920
@mihrettiruneh4920 Жыл бұрын
በማሪያም እደልቤ ግን በሂወት አለች😭😭😭😭 እኔ በጣም ነው የምወዳት☝️❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 11 ай бұрын
😅😂😭
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
የዛሬ ይለያል ዋዉ❤❤
@sasahuaragahin5780
@sasahuaragahin5780 Жыл бұрын
ዋዉዉ
@user-cb8dm2mx8x
@user-cb8dm2mx8x 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዉይየኔዉደ ፍልቅልቅ ያልሽ ያቺንአይናት ያብዛልን ሰላም ለሀገሬቺን እመኝአለሁ👍👍👍👍
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq Жыл бұрын
Emuyeee, yene yewah, endet nesh? emye ebakishin yeabeba maskemechawen masero keyet new yemagegnew? we love you . from london
@hayathayat6918
@hayathayat6918 11 ай бұрын
የኔሳቂታስወዲሽ❤
@umdawooddawood1133
@umdawooddawood1133 Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው
@burukeesisayi6659
@burukeesisayi6659 Жыл бұрын
ዋውውውውው 🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aynom2237
@aynom2237 11 ай бұрын
እሙ ፈጣሪ ጥሩ ቻስ ሰቶሻል በሰጠሽ መክሊት ይበቃሻል ሙዚቃ ይቅርበሽ ከቻልሽ በድምፅሽ ፈጣሪን አመስግኚበት አለም አታላይ ናት አላፊም ናት
አይዞህ ልጄ ..
13:54
Emebet Kassa
Рет қаралды 81 М.
ጌታ ሆይ በህልሜ ነው በለይ 2022
13:49
Bekulu Entertainment
Рет қаралды 39 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
ነባን ገበያ ዉስጥ ጉድ አረገዉ...!!🤣🤣
16:38
አግብቻለሁ❤❤❤
20:32
Emebet Kassa
Рет қаралды 76 М.
小丑女太帅了 #小丑#shorts  #天使
0:46
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН
Что произошло в ресторане!
0:16
Victoria Portfolio
Рет қаралды 9 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 4,7 МЛН