ቆይታ ከዘማሪት ዶክተር ሄለን ተስፋዬ ጋር // ሠይፍ ዘክልኤ// በሁለት በኩል የተሳለች// Zemarit Helen Tesfaye (Dr)

  Рет қаралды 70,621

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 295
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 3 жыл бұрын
መታደል ነዉ ያዉም በሶስት ሞያ የምታምናት ኪዳነምህረት ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
ሰለማይ ነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አለሽ አለን ለረዳችሽ እማምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰሳት በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቅንነት ሰበስክራብ አድርጉኝ
@user-ie4er8mv3y
@user-ie4er8mv3y 3 жыл бұрын
መመ
@hanalebanon3892
@hanalebanon3892 3 жыл бұрын
ሄሎ አብሮ አደጌ የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ያሳደገችን ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ሰወች በሁሉም ነገር ሲሳካላቸው ማየት ደስ ይላል በርች።
@abuhiy8254
@abuhiy8254 3 жыл бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔርን ማገልገል ፍጻሜሽን ወላድተአምላክ ታሳምርልሽ እህቴ
@michgebrmichgebr2135
@michgebrmichgebr2135 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እህት ወንደም:: የስራ ዘመንሽ እግዚአብሄር የተባረከ ያድርግልሽ:: ሉሌ በርታልን ወንድሜ::
@እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ
@እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ 3 жыл бұрын
በእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክሽ
@yabsratesfa9442
@yabsratesfa9442 3 жыл бұрын
መታደል ነዉ መመረጥ ነዉ የድንግል ማሪያም ልጅ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እማ ሉልዬ እግዚብሄር ይባርክህ እንቁ አገልጋያችን
@mekdesmenjo8254
@mekdesmenjo8254 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እ/ር እንደዚህ አይነት አገልጋይ ያብዛልን፡፡
@ኮኮቤሐይለማርያም
@ኮኮቤሐይለማርያም 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም በአጭሩ አይጻፍም እኅት አለም
@DeaconSamsonNegash
@DeaconSamsonNegash 3 жыл бұрын
ይህን ያደረገ ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመሰገን የቃልኪዳኗ እመቤት በኪዳኗ ከዚህም በላይ ታበርታሽ ሔሉ ላቺ በሆነልሽ ነገር ሁሉ ደስ ብሎኛል ተባረኪልኝ
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሳሚ አንተም ጎበዝ ወንድም ነህ ክብር ይገባሀል
@tigitegegne5201
@tigitegegne5201 3 жыл бұрын
💐💐💐💐💐
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 жыл бұрын
ለሌላ።ላኣላማዊ።ዋሬብሆኒ።ዪሮጡ።ናባራ።ኢኚሚዳራዋራኞቺ"።ባርችዬኛጎባዚ፡ናሺ።እማብራሀኒ።ትርዳሺ❤❤🙏🙏
@sintayehuabebe5455
@sintayehuabebe5455 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንዲህ አይነት መልካም ነገር እድንሰማበት ያዘጋጀህልን ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ እግዚአብሔር ያስፍልን። በመቀጠልም እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ።
@eskedargebreyohannes2521
@eskedargebreyohannes2521 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን! ልዑል አምላካችን ክብር ይግባው! የአንቺ አይነቱን ያብዛልን አምላካችን!
@Tube-uc9yi
@Tube-uc9yi 3 жыл бұрын
እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ክብር ለዚህ ላበቃችሽ ለእናታችን ድንግል ማርያም ይሁን።
@sarazamedkun4019
@sarazamedkun4019 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያስማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
@fantukelecha522
@fantukelecha522 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሉሌ እኔ አንተን የማውቀው በባንኮክ በህመምህ ትሰቃይ የነበረበት ጊዜ ነው የእንተን ሚዲያ ስከታተል ሁልጊዜ ያእይታ ነው በፊቴ የሚመጣው በመቀጠል ያሁሉ አልፎ ይኸንን በመሰለ አገልግሎት ላይ በመብቃትህ እመቤቴ ከነልጅዋ ክብር ምስጋና ይግባቸው ። በርታ ወንድሜ !!!
@meazam1525
@meazam1525 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በዝማሬሽ ቃል ያዘኑ ልቦችን ያፅናና: በእጆችሽ የታመሙትን ይፈውስ 🙏 ሉሌ ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ። እመብርሃን ስራህን ትባርከው 🙏
@kidestmekonen531
@kidestmekonen531 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልሽ ያብዛልን በቤቱ ያጽናሽ/ን ወንድማችን ዘማሪ ልዑል እናመሰግናለን
@tsehaiyeshanew3640
@tsehaiyeshanew3640 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ ያለሽ ይህ ትልቅ ድል ነውና ሁሉን ያከናወነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመብርሃን ኪዳነምሕረት እስከመጨረሻው ሕይወትሽ ከጎንሽ ትቁምልሽ
@almaze1235
@almaze1235 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ፍጻሜሽን ያሳምረዉ
@ወጋየሁየማርያምልጅ
@ወጋየሁየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ዉድ የተዋህዶ ልጆች የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልቹ እድሜ ጤና ይስጣቹ
@tiruwork8872
@tiruwork8872 3 жыл бұрын
ለዚህ ክብር ያበቅሽ ፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 3 жыл бұрын
ፍፃሜ ታላቅ ነዉ መፅሀፈ እዮብ 8፥7 ፍፃሜሽን ያሳምርልን እሕታችን በቤቱ ያፅናሺ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለሁላችንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን ወዲማችን ጸጋውን ያብዛላቹሁ የአገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዚምልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 3 жыл бұрын
በብዙ የባረከሽ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥሽ ቀር ዘመንሽ እመብርሀን የምትወጃት በቤቱ ታፅናሽ ተባረክ
@selinatube5125
@selinatube5125 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በሱ ነዉ እግዚአብሔር የመረጠዉ ሰዉ ከፍሬዉ ያስታዉቃል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ዶክተር እና ዘማሪት ሄለን እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት አሁንም አትለይሽ እግዚአብሔር ጥበብና ሞገስ ሆኖ በተሰጠሽ ሙያ ህዝብን የምታገለግይ ያርግሽ አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪👏👏👏🕊🕊🕊💐💐💐✅✅✅
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 3 жыл бұрын
በእውነት ለእህታችን ሲስተር ዘማሪት ከዚህ በላይ እመ ብዙአን ፀጋው ተብዛልሽ አሜን አሜን አሜን ➕🕯 ስለ ዝማሬሽ ገማሬ መላህክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል👏👏👏 እልልልልልልልልልልል👏👏👏 እልልልልልልልልሎልል👏👏👏
@tirste2744
@tirste2744 3 жыл бұрын
ልዩ ፀጋ ነው በእውነት እህታችን ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይድልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለህታችን እመብረሀን ወለዲተ አምላክ ፀጋውን ታብዛልሽ እህታችን ከዚ የበለጠ ታበርታሽ ይህን ላደረገልሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@mytab1102
@mytab1102 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታ የአምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን ሄልየ አሁንም እመቤቴ ኪዳነምህረት ይበልጡን እንድታገለግሊ ትርዳሽ እስየ የኛ እንቁ ዘማሪ ሉሌ እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ እንዳ ስለጋበስክልኝ
@workewolde7420
@workewolde7420 3 жыл бұрын
በቤቱ አቆይቶሽ ለዚህ ክብር ያበቃሽ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ። አሁንም የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ በእኛ ደስታ የምደሰትልን አምላካችን ይክበር እንኳን ደስ አለሽ
@AA-se3cf
@AA-se3cf 3 жыл бұрын
እመብርሀንን ይዞ ከፍታ እንጂ ዝቅታ የለም :: ምስጢሮም ረቂቅ ምህረቶም ለዘላለም:: ስጦታዋው ብዙ ዘርፍ ነው ይህንንም በውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እህታችን በመንፈሳዊም በዐልማዊው ስርአቱን እና ህግጋቱን ለተክተሉ ይህ ሁለቱ እንደሚስጥ እንድናይ እንድናስተውል ስላደረገ እግዚአብሔር የተመስገነ ነው:: ስላምሽን ያብዛልሽ::
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አብዝቶ ይባርክሽ በቤቱ ያጽናሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@danielbelete1311
@danielbelete1311 3 жыл бұрын
ይኸን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን ማገልገል መከበር ነው በሁሉም መስክ ስኬታማ ያደርጋልና የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ያርዝምልሽ ሄልዬ እንኳን ደስ ያለሽ
@merhawittv4145
@merhawittv4145 Жыл бұрын
Amen zmare melakti yesmalna Heluye Egziabiher Amlak xegu yebzahalki
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@tatitati4682
@tatitati4682 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ በስራሽ በመንገድሽ በሕይወትሽ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 жыл бұрын
እኔ አላሞንሞ ኤልዬ አንቺ ባታስታውሽን እኛ ግሮፖች እናስታውስሻለን በየአመቱ ሱባዬ የምንይዘው እናተ ቤት ነው አድገሽ ስላየሁሽ ለዚ ክብር ስለበቃሽ በጣም ደስ ብሎናል 🙊🙊🙊❤❤❤🙏🙏🙏💒💒💒🙊
@meareggebre5532
@meareggebre5532 3 жыл бұрын
አግዛብሔር አምላክ ዘመንሽን ሑሉ ይባርክልሽ ዝማሬ መልአክት ያሰማሎን ፀጋዉን ያብዛልሽ እሕቴ በጣም ነዉ ያኮራሽን በስማአብ አዴት እንደት እደ ወደድኩሽ በጣም ቃላት የለኝም አድናቅሽ ነኝ አኮራሽኝ አግዛብሔር ይመስገን እመ ቤተ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ;
@አንቲዘበአማን
@አንቲዘበአማን 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሥማልን ዘማሪት ዶክተር ሄለን።
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 жыл бұрын
መታደል እንዲህ ነው ። ታድለሽ😍😍😍😍😍😍😍
@oynshte4984
@oynshte4984 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን ፊጻሜሽን ያሰምርልን የኔ እህቴ ሊሌ እግዝአብሔር ይጥሰልን
@dagiabebe8377
@dagiabebe8377 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
@ጌታዬመጨረሻዬአሳምረው
@ጌታዬመጨረሻዬአሳምረው 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አለሽ በቤተ ያፀናሽ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@birhanetamru8682
@birhanetamru8682 3 жыл бұрын
ዝማሬመላዕክት ያሠማልን የጅማሬና የፍፃሜ ባለቤት አልፍና ኦሜጋ ፍፃሜሽን ያሣምረው
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
Bewnet Betam Des Yelal Egzabihar Amlik🙏 Kezhim Beliy Tsga Berketun Yabizalshy🙏 Wed Ehitahyn DR Zemaryt Halen💚💛❤️
@ወለተኢየሱስ-ሐ2ኸ
@ወለተኢየሱስ-ሐ2ኸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማነገር ስጦታዎ እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን በርቺ በእውነት
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ እና ፍፃሜውን ያሳምርልሽ።
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔ ያገልግሎትዘመናችውን ይባርክላችዋ በርቱ አሜን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122 3 жыл бұрын
ወይኔ መታደል እግዚአብሔር ሲሰጥ ሁሉንም አሟልቶ ነው እሕታችን በርቺ ጠንካራ ሁኝ ጎበዝ እግዚአብሔር ለዚሕ ክብር ምስጋና ከናቱ ጋር ይድርሰው የመዘመራን ልብስ እፈልጋለው ትሰሪልኛለሽ 😘😘😘😘
@mysweet9568
@mysweet9568 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SaraSara-uf2pn
@SaraSara-uf2pn 3 жыл бұрын
የእግዛብሔር ስራ እጅግ ደንቅ ነዉ እህታችን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ አሜን
@dhamudha885
@dhamudha885 3 жыл бұрын
እናቴ እመብርሃን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ክብርቷ ዶ/ር እህታችን ለሁኑ ወጣት ተምሳሌት ነሽ
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ስለማይነገ ስጦታው እግዚያብሄር ይመስገን
@abebahagos5208
@abebahagos5208 3 жыл бұрын
Dr. HELEN, I'M Very much proud of you.You are good example of Ethiopian Women. You are all rounded person. This not only your talent but,it is golden gift given by God and his Mom St.Marry (Kidanemhret ). Please keep it up and go forward to help people who are in need.(give back to your community). God blessed you 🙏
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 жыл бұрын
ደርባደራርባ ፀጋን ያደለችሽ እመቤት ማርያም ስሟለዘላለም ይመስገን አሜንንን
@kelewaferete9900
@kelewaferete9900 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 жыл бұрын
ዘማሪት ዶክተር ሄለን እንኳን ለዚህ ለተቀደሰ አላማ እመቤታችን አደረሰሽ እሰይ እልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ አያልቅባት በርቺልን
@selamselam151
@selamselam151 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዛአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@wudalemwudalemgtenet3916
@wudalemwudalemgtenet3916 3 жыл бұрын
ሰለ ማይነገር ስጠትው እግዚአብሔር ይመሠገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ብረቱ
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል አንችን ለመግለፅ❤💔እኔም ኪዳንየን በጣምነው ምወዳት እኔ ወ/ስላሴን በስደትህይወቴም አብራኝነች በምልጃሺ ክብርፀና ጉልበቴ❤❤
@Bizuneshmamush
@Bizuneshmamush 3 жыл бұрын
ኪዳነብርት መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እቁ የተዋህዶ ልጅ ነሽ❤❤❤
@ferenjohawas7854
@ferenjohawas7854 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትህን ያሰማልን
@dr.joeparrish4600
@dr.joeparrish4600 11 ай бұрын
Great interview Dr. Helen, Dr. Joe from America
@helentesfaye8130
@helentesfaye8130 5 ай бұрын
Thank you
@dr.joeparrish4600
@dr.joeparrish4600 4 ай бұрын
@@helentesfaye8130 Its me Dr. Helen...Dr. Joe from America
@rekikzemichael8395
@rekikzemichael8395 3 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛላችኹ እግዚአብሔር ይመስገን
@tsihonyemariyam5506
@tsihonyemariyam5506 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እም አምላክ ሥጋውን ታብዛልሽ በርች
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 3 жыл бұрын
እልልል ዘማሪት ሔለንዬ የእንጦጣ ኪዳነምህረት የሁሉ እናት እንካን ለእዝች ቀን አደረሰሽ እንደ ሰፈር ልጅ ነት ኮርቼ ብሻለው የእናትሽን ድካም ቁጥራ ለእዚህ አበቃችሽ ቃል ሕይወት ያሰማልን ደስ ብሎኛል ስላየውሽ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ዘማሪ ዝማሪሖት። ይሰማ። ተዋሕዶ። ትክበር በልጆችዋ
@mes2243
@mes2243 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@hailemikayelebekele5184
@hailemikayelebekele5184 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ሲባርክ በብዙ በርከት ይሞላካል
@shewa6829
@shewa6829 3 жыл бұрын
እህቴ እንኳን ደስ አለሽ!!! በዚያ ላይ አነጋገርሽ ረጋ ብለሽ የእምነትሽ ጥንካሬ ልዩ ነው።እግዜር አሁንም ፍጻሜውን ሁሉ ያሳምርልሽ ። "ቋንቋየነሽ" ራሱ ቃሉ አመራረጥህ ሁሌ ልቤን ይነካኛል። አቤት እመቤቴ ለእኔም ያደረገችልኝ ድንቅ ነው።ለጠየኳት ፍጥነቷ ራሱ ግርም እስኪለኝ። እግዚአብሔር ከሁላችን ጋ ይህንም አገራችንን አብዝቶ ይባርክልን።
@diribhaile403
@diribhaile403 3 жыл бұрын
በስመአብ እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ክፍ አይንካሽ
@Kidi.desu1612
@Kidi.desu1612 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልሊ ፀጋዉ ይብዛልህ
@melessewoldesilasse6858
@melessewoldesilasse6858 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን!!
@achbo7140
@achbo7140 3 жыл бұрын
ዶክተር ሄለን እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አደረሰሽ እመብርሀን ሁልጊዜ አትለሽ
@almazbati2519
@almazbati2519 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን እህቴ የስራ ዘመንሽንም ይባርክልሽ
@neweyuio1755
@neweyuio1755 3 жыл бұрын
ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርሽ ሉሌ በርታ
@AlemBTube
@AlemBTube 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችንና እህታችን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በዚህው ያጽናሽ በርቺልን ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
@lddetyeenate619
@lddetyeenate619 3 жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን እመብረሀን ፀጋውን ያብዛልሽ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ
@גויתואלם
@גויתואלם 3 жыл бұрын
በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ዘማሪት ዶክትር ሂለን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ግሸንሆይጥሪኝ
@ግሸንሆይጥሪኝ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለሽ አለን
@bogalenigussie6858
@bogalenigussie6858 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ዘማሪት ዶክተር ሄለን
@betelhem2636
@betelhem2636 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እህታችን ሄለን ። ለሁላችን አርአያ ነሽ በርቺ ።
@jannatjannat9766
@jannatjannat9766 3 жыл бұрын
እመቤታችን ትጠብቂሺ እህታችን እንኳን ደሴ አለሺ
@asratabebe4428
@asratabebe4428 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ
@wudase5544
@wudase5544 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@tadelatube4375
@tadelatube4375 3 жыл бұрын
ሰለማይነግር ሱጠታ እግዚአብሔር ይምስገን
@Medlote_Tibeb
@Medlote_Tibeb 3 жыл бұрын
ዘማሪት ዶክተር ሄለን ተስፋዬ congratulation GOD bless you!!
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 жыл бұрын
ስለ መዝሙሩ የመዝሚሩ ባለቤት ቸሩ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@munaworku4455
@munaworku4455 3 жыл бұрын
እህታችን:ዘማሪ:ዶክተር:ህሌኒ:እንኳን:ደሰ:አለሸ:እግዚአብሔር :ይባርክሽ:አኮራሸን:እድሜ:ጤና:ይሰጥሸ:።ዘማሪ:ልዑል:የምታቀርበው:ነገር:በጣም:አሰተማሪ:ነው:በርታልን:እድሜ:ከጤና:ያድልህ።💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬#
@LailaLaila-dm5kh
@LailaLaila-dm5kh 3 жыл бұрын
ዝማሬ ቃልህይውትን ያስማልን እህታችን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይጥብቃቸው
@እግዚአብሔርሀይላችንነው
@እግዚአብሔርሀይላችንነው 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የረዳሽ። ታድለሽ።
@helengezahegn4794
@helengezahegn4794 3 жыл бұрын
Helen yene mokishe betam des bilognal silayehush kerejim amet buhala dilbetigik tibetin astaweshign emebete eko hulem kegnagar nat Egziabher edime zemeneshin yibarkilish
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
በቤቱያፅናሺ እህታችን❤🤔
@ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ
@ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያኑርሽ የኔ ቆንጆ
@ዝናሽ-ለ4ሸ
@ዝናሽ-ለ4ሸ 3 жыл бұрын
ልዑል ሰገድ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለህይወትን ያሰማልን
@lilyayelechwenedemu143
@lilyayelechwenedemu143 3 жыл бұрын
ውይይ መታድል ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያፅናልን
" ተመዝኖ መቅለል " በመ/ር ዘበነ ለማ /Sibket By Mr Zebene Lema
33:25
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 96 М.
♦️"ተሐዲሶ  አልነበርኩም" ( ጽጌሬዳ ጥላሁን)
45:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 66 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 36 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 121 М.
ድንቅ እና ልዩ ዝማሬ ዶክተር ዘማሪት ሄለን ተስፋ.
12:30
kebron Media[ ኬብሮን ሚዲያ ]
Рет қаралды 47 М.
ፈጅቶ ከሚያጠግበኝ እስኪበርድ ይራበኝ// ከፈለኝ ዘለለው " አሞዛ "
1:17:15
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 24 М.
Ethiopia // ኧረ በማርያም ይህን የእመብርሃንን ድንቅ ሥራ በእለተ ቀኗ ስሙ
23:41
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 215 М.
ሕዝቤ ሁለት ክፋቶችን ሠርቷል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  ርዕሰ ሊቃውንት
1:26:27
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 66 МЛН