♦️"ኪንታሮት ነበረብኝ" የኮሜዲያን እሸቱ ምስክርነት በሚሊንየም አደዳራሽ♦️

  Рет қаралды 39,842

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
@ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ 10 сағат бұрын
እኔም ምስክር ነኝ አውሮፖ አምጥቸው በእምነት በፀበላቸው ከካንሰር አድነውልኛል ክብር ለአቡነ ሀራ ድንግል ይሁን አሁም ሲውድን የምትኖሩ ካንሰር ቁስል ደዌ ላለባችሁ በስማቸው እሰጣችሁሗለሁ!!
@BelaynehBerihun
@BelaynehBerihun 5 сағат бұрын
በእውነት የሚደንቅ ነው የቅዱሳኑ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
@yeglineshgetachew9355
@yeglineshgetachew9355 14 сағат бұрын
አቡነ ሀራ ድንግል አባቴ በረከታቸው ይደርብን
@zinashnigusse763
@zinashnigusse763 12 сағат бұрын
አሜን፫
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 10 сағат бұрын
አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር
@haimidinku8652
@haimidinku8652 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ሁሉ ላደረገ !!!! የአባታችን የአቡነ ሀራ በረከታቸው ይደርብን, እኔን ሀጢያተኛ ካለሁበት ነገር ሁሉ እንዲያወጡኝ የአባታችን ልጆች ብፀሎታችው አስቡኝ ዛሬ ነው ታምራቸውን በደንብ የሰማውት ። እኔ እምነታቸውንም ምስላቸውንም አላገም እናንተ የአባታችን ልጆች በፀሎታችው እህተ ጊዮርጊስ ብላችው አስቡኝ የምወስደውም መድሀኒት እንዳቆም እና አይምሮዬ እንዲያስትውስ ለኔ ሀጥያተኛ እዲደርሱልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችዋለሁ.
@hamaschannel3239
@hamaschannel3239 Күн бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለእናንተ የደረሱ አቡነ ሐራ ድንግል ለሁላችንም ይድረሱልን የልባችንን ቋጠሮ ይፍቱልን አሜን፫ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቁልን👏👏👏
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 21 сағат бұрын
አሜን ለሁላችንም 🙏
@tsehaytaye4875
@tsehaytaye4875 9 сағат бұрын
አሜን፣ አቡነ ሐራ ለሁላችንም ይድረሱልን። 🙏
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤
@ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ
@ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ 23 сағат бұрын
አባቴ አቡነ ሐራ ድንግል እኔንም ለምስክርነት አቡቁኝ የእኔንም የእናቴንም ችግር ፍቱልን
@AdisSolomon-yy4gf
@AdisSolomon-yy4gf 14 сағат бұрын
እልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሱ አቡነ ሐራ ድንግል በህመም ለሚሰቃዩ ወገኖቻቸን ይድርሱላቸው አሜን አሜን አሜን
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 6 сағат бұрын
እልልልልል እልልልልል 🙏🙏🙏? እውነት ነው ። የኛ ደካማነት ነው እጂ እምነታችን ፈዋሽ አምላክ ነው?😢😢😢
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ Күн бұрын
ኣቡነ ሓራ ድንግል ለወንድሜ ድረሱለት ወንድሜ ኣይናግርም ኣይሰማም20ዓመቱ ነው በፆላታቹ እሰቡሉን ወለደ ገብርኤል እያላቹ ኣቡነ ሓራ ልደርሱሉት እባካቹ ደረሱሉት ኣብነ ሓራ ኣባቴ
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 Күн бұрын
እቴ ወይም ወንድሜ ይህን 20 ዓመት የታስረውን ወልደገብሬልን ስውሯ ማሪያም ውስጅው ትፈታልሻለች ብዙ ልጆች እዛው 13 ልጆች ከዚም በላይ አፉቸውን ፈተዋል:: እግዚአብሔር ያብልሽ:
@AZebTAMR
@AZebTAMR Күн бұрын
ኣይዞሽ❤❤❤
@Afbom-d2m
@Afbom-d2m 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ይጎብኝልሽ እህቴ የጻድቁ አባታችን በረከት አይለየው በምልጃው ይዳብሱት አሜን አሜን አሜን እናም እህቴ በጸሎት በርቱ ጸበል ውሰዱት ይፈወሳል
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 22 сағат бұрын
እግዚኣብሔር ይማረው ለምስክር ያብቃው እህታችን
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ 16 сағат бұрын
@ZahraIbrahim-z5d ኣሜን(3)
@DinkeneshGebre
@DinkeneshGebre 15 сағат бұрын
ከኝ የሚፈለገዉ እምነት ብቻ እግዚአብሔር በጣም ቅርብ ነዉ ❤ የቅዱሳን እምላክ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@mahaalsunna1214
@mahaalsunna1214 Күн бұрын
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን። እኔም አንድ ምሰክረነት አለኝ ። እጀ ላይ በጣም ክባድ የሆነ የሚሳክክ ቁስል ወጥቶብኝ ነበር ወራት እየጠበቀ የሚወጣ ቀኝ እጀን ጀምሮኝ ወደ ግራ እጀ ሻገር እየስፋ ሄደ። ሲሳከኝ እንደ እብድ ነበር እሚደረገኝ እውነት በቢላ ጅማትሽን ቁረጭ ነበር የሚለኝ። ሀኪም ቤት ሂድሁ አላርጅክ ነው በላው የገር መድሀኒት ሰጡኝ ሰቀባው መድሃኒቱን እየሰፋ ሽፍ እያለ ወደ አንገቴ ወጣ ። ለሰው ሰነግር ያህ እኮ አይድንም ጨረቃ ሲወጣ ይነስል አለችኝ። ችፌ/ሽፌ ነው እሚባለው አለችኝ😭 እውነትም ሳስበው ጨረቃ ሲወጣ ይነሳብች ነበር። አንድ የተባረከች ጎረቤት የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ እምነት ሰጠችኝ በስማም ያ መግል ችፍችፍ ያለ ቁስል ክስም ክስም አለ። እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት እርፍ ነው ያልሁት ። 2008 ነበር እስካሁን ሰለቴን አላሰገባሁም ። አምላክ ቅዱስ ዮሐንስ ለደጅህ አብቃኝ❤ አሁን አይንን ያመኛል ያለ መነፀር ማየት እቸገራለሁ ። አይኔንም ድኜ ለመመሰክር ያብቃኝ በፆሎታችሁ አሰብኝ ወለተ መስቀል እያላችሁ ።ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ።
@hamaschannel3239
@hamaschannel3239 Күн бұрын
እልልል ቅዱስ ዮሐንስ ይመስገን መጥምቁ አባቴ እንኳን ፈወሱሽ ስለትሽን አስገቢ እማ
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m 2 сағат бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍🙏🏾
@MeseretSemeru
@MeseretSemeru 10 сағат бұрын
Eseyiiii Elllllll Egziabher Yimesgen Abune Harare Dingile kibir misgana yidiresachew
@tigisit2534
@tigisit2534 18 сағат бұрын
እኔም ጠዋት ነግሪያቸው ከሰዓት ፈጸሙልኝ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺አባቴ
@vkdif1792
@vkdif1792 23 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን🤲🤲🤲
@hermonwallelign4436
@hermonwallelign4436 Күн бұрын
ህመሙን አውቀዋለው እኔም የዳንኩት በዶፋ ቅዱስ ሚካኤል ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ggg-275
@ggg-275 23 сағат бұрын
በእውነት የሚደንቅ ነው የቅዱሳኑ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 18 сағат бұрын
እሰይ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ አቡነሀራ ድንግል ለወንድማችን እንደሰሙት እንደደረሱ ለእኔም ድረሱልኝ🙏🙏🙏
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 17 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏿እልልልልልልልል የአቡነ ሀራ ድንግል ቃልኪዳናቸው እኛንም ይርዳን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿💐💐💐
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 4 сағат бұрын
Amen Amen Amen Abune Hara Dingil lenanete endederesu letechegerin hulu yederesulel ellllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 21 сағат бұрын
የእግዚኣብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኣቡነ ሓራ ድንግል ረድኤት በረከታቸው ኣይለየን ኣሜን ❤❤❤
@serkalemasrat4216
@serkalemasrat4216 16 сағат бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለእናንተ የደረሱ አቡነ ሐራ ድንግል ለሁላችንም ይድረሱልን
@kidistberhanu1285
@kidistberhanu1285 20 сағат бұрын
አሜን አቡኑ ለኔም ችግር ሁሉ ድረሱልኝ።
@MemarAndualem
@MemarAndualem 10 сағат бұрын
እንኳንም ምህረት ላከልህ ወንድሜ
@AZebTAMR
@AZebTAMR Күн бұрын
በድንግል ማርያምስም❤መድሃኒኣለም😢ያደረገልን ታኣምር ተመልከቱ ዛሬ2017ጥቅምት😢24ተክልየ ነዉ ዓረቡ😢በር ዘግቶ😢 ሊደፍረን ሲልኣማትቤ❤በስመ ስላሴብየ😢 ተክልየ ልኮ ኣዳነኝ❤ኣይዛቹ ኑወደ ፈጣሪያችን ቅድስት ስላሴ ንቅረብ ወደ እመቤት ድንግል ማርያም ወደ ቅዱሳን እንቅረብ እባብና ጊንጡ በስላሴ ስም ይረገጣሉ❤ፈጣሪ😢ለኔ ሃጥያተኛ ያደረገ ያድርግላቹ ለዘላለም ኣሜን❤😢
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 22 сағат бұрын
እህቴ እንኳን እግዚኣብሔር በቅዱሳኑ ሆኖ ረዳሽ እህቴ ኡፍፍፍ በስደት ያለን ለሃገራችን ያብቃን ለንስሃ ያብቃን ኣሜን የቅድሳን ኣምላክ ኣይለየን ኣሜን እመብርሃን ኣትለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@temesgenyitbarek7754
@temesgenyitbarek7754 20 сағат бұрын
ከጸሎት አትራቂ እህቴ ሁልጊዜም ንቁ ሁኚ አይዞሽ ጻድቁ ይጠብቁኝ
@belimerhawi4139
@belimerhawi4139 17 сағат бұрын
Amen ye abune Hara Bereketachew yideribin!!!
@etlmawmoges5058
@etlmawmoges5058 14 сағат бұрын
እልልል ልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ ደረሰ አባት ለእኛን ይደርስልኝ❤❤❤❤❤
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx 17 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እውነት የአባታችን አብነ ሐራ ድንግልን አምላክ ሁለችንንም ከጭቃት ሁሉ ይሰውረን ሀገረችንን ኢትዮጰያ ሰለም ያድርግልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን የፃድቁ ምልጃ እረዱህ 👐
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 14 сағат бұрын
ጻድቁ እንኳንም ታወቁልኝ የእህቴ ልጅ በጎንደር ከተማ የአስር ወርልጅ ሽባሆኖብኛል የማረዉ ብላችሁ ጸልዩልኝ።
@AtsedeTefera-t4h
@AtsedeTefera-t4h 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይማረላት
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይማርላት የፃድቁ ምልጃ ይድረስላት
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Сағат бұрын
ብትችል በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይዛው ትሂድ እሱ ይድረስላት
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 9 сағат бұрын
አብነሀራድንግል በረከታቸውይደርብን
@SamsoniAmdu
@SamsoniAmdu 13 сағат бұрын
አቡነ አራ ድንግል በረከቶ ትደርብን ለደጆ አብቁኝ
@YohannesDegife
@YohannesDegife 19 сағат бұрын
አቡነ ሐራ ድንግል ቃልኪዳናቸው ታላቅ ናት ጸሎታቸውም ሀይልን ታደርጋለች በዓለም መድኃኒት ያልተገኘለትን ካንሰር የሚባለውን በሽታ ሰውነትን በስለት ሳይቀዱ እና ሳያደሙ በስውር የሚነቅሉ መንፈሳዊ ዶክተር ደግ እና ፈዋሽ ጻድቅ አባት ናቸው ። ምልጃቸውን ለምናምን በረከታቸው ትደርብን ።
@retashmengistu7479
@retashmengistu7479 19 сағат бұрын
እሽ እውነትህን ነው የአቡነ ሃራ ድንግል እምነት እኔነም ከኪንታሮት አድኖኛል ረታሽ ነኝ ከጂማ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የማሩ አቡነ ሀራ ድንግል እኔንም ይማሩኝ
@BiruktawitMekonnen
@BiruktawitMekonnen 10 сағат бұрын
የ ፃድቁ የ አቡነ ሃራ ድንግል አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏 ያባታችን በረከት ምህረት ይደረግልን 🙏🙏🙏
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 14 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እናተን የሰሙ አቡነ ሀሪያ ድግል እኔንም ይስሙኝ እኔም በስደት እዬተሰቃየሁ ነው ምን ሁኘ ነው እያልኩ ሁሌም ለካም የፊጢጣ ኩታሮት እሚባለው ነው በቅርብ ነው የጀመረኝ የሰገራ ድርቀት ሲገጥመኝ በጣም ነው የሚያመኝ
@VjbnbBjbjb
@VjbnbBjbjb Күн бұрын
Abune hara dngl aboy balkum hiwety astekakluley tenay habuni berekrt e we un kulu zgodeleni balkum mulauley amen amen amen
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 13 сағат бұрын
እምነት እንዲህ ያደርጋል...ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ....ለወደፊትም ይጠብቅህ
@tube-roha
@tube-roha Күн бұрын
ይሄን ምስክርነት እምነታቸውን ተቀብቶ ማድመጥ ደስ አይልም?... እንደሰሙህ እኔን ሀጢያተኛ ልጃቸውንም ይስሙኝና ለመመስከር ያብቁኝ🖤
@ZewudeZewude-no8pm
@ZewudeZewude-no8pm 13 сағат бұрын
አግዚአብሔርይመስገንአሜንልልል
@MeazaMengistu-p1n
@MeazaMengistu-p1n 3 сағат бұрын
🎉​@@ZewudeZewude-no8pm t
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 15 сағат бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን እኔም በባታው ተገኝቼ ለመመስከር ያብቃኝ አሜን 👏
@hiwotfikadu3331
@hiwotfikadu3331 Күн бұрын
አብነሀራ ድንግ የልቦናችንን ❤❤መሻት ይፈፅምልን
@BirtukanTadese-c5g
@BirtukanTadese-c5g Күн бұрын
Ameen Ameen Ameen
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 21 сағат бұрын
አሜን ለሁላችንም 🙏
@tgnegn3879
@tgnegn3879 15 сағат бұрын
Amen
@zewditumuche4235
@zewditumuche4235 Күн бұрын
የእግዚያብሔር ታምር መቼም ተነግሮ አያልቅም: እሼ: ቅድስት: ታድላችሁ: ቅድስት ደግነትሽ ሲያስቀና: እልልልልል.......... ሌላ ቃልም የለኝ: እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት🙏
@uaeuae9553
@uaeuae9553 12 сағат бұрын
አሜን፫እኛንምለምስክርነት ያብቃን 💕🙏💕🙏💕🙏🙏🙏
@sebleyoutube
@sebleyoutube Күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር የአባታችን የአቡነ ሐራ ድንግል ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎት ልመናቸው ይማረን አሜን፫👏❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 сағат бұрын
Yabunehara bereketachew yederebene Amen
@tsigealemu-lx9uo
@tsigealemu-lx9uo 15 сағат бұрын
Amen Abune Hara behulachenem bet betena yigobegnun bereketchew yiderben Amen
@kidistgebeyehu8740
@kidistgebeyehu8740 Күн бұрын
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል። የአቡነ ሃራ ድንግል አምላክ እግዝብሄር ክብር ምስጋና ይግባው እኛንም በበረከት በምልጃቸው ይጎብኙን።❤
@tsegayegirma2508
@tsegayegirma2508 15 сағат бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን❤ ለሱ የሚሳነው የለም
@dstardstar3746
@dstardstar3746 11 сағат бұрын
በርከታቸውይደረብን አቡነሀረድንግል
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 14 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም እኛ እናምናልን❤❤❤
@jdcell63
@jdcell63 3 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጻዲቁን የሰጠን ስላሴ ይመስገን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 14 сағат бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል የ አአባታችን የአቡነ ሐራድንግል አምላክ ይማረን አሜን ፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 8 сағат бұрын
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@ወገብርኤል-ከ3ወ
@ወገብርኤል-ከ3ወ 12 сағат бұрын
አሜን🙏✝️❤
@stc6291
@stc6291 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ተፈወሳችሁ ሀሉችሁም ለእናተየደረሱ አቡነሐራ ለእኛም ይድረሱልን❤❤❤❤
@wlete.mekale
@wlete.mekale 11 сағат бұрын
እልልል ለኛም ይድረሱልን በረከታቸው ይደርብን
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 16 сағат бұрын
እግዚአብሔር ስረው ድቅ ነው ትምስግን አምልከ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 4 сағат бұрын
አቡነ ሓራ ድንግል !!! እግዚአብሔር ያውቀኛል :: እኔንም የምጠይቃቸው የምለናቸው ይስሙኝ እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ
@Fikiretdesse
@Fikiretdesse 16 сағат бұрын
አሜን ፃድቁ እኛንም ለምስክሪነት ያብኩን።
@FanaG-z7q
@FanaG-z7q 16 минут бұрын
Amen, lenem dresulgn.
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ Күн бұрын
እግዚኣብሔር ኣምለክ በቤቱ ያፅናህ እሼ ለኔም በፆሎቻቹ እሱቡኝ ኣባታቶቼ
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን❤❤❤
@bhbh3029
@bhbh3029 13 сағат бұрын
በረከቶት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@alememiru4721
@alememiru4721 Күн бұрын
እባካችሁ የአቡነሐራን ግድል በፀሎታቸው እንድነጠምበት በዬቲብ ልቀቁልን
@AsnakishCv
@AsnakishCv 16 сағат бұрын
Elllllllllllllllllllllllllllll Esey Egeziyabiher Enekuwanem Marik Egnanime Gizew Deriso Lemesikerinat Yabikane❤❤❤❤
@MelkeBekele
@MelkeBekele 18 сағат бұрын
አሜን ለኛም ይድረሱልን
@Abatech2
@Abatech2 Күн бұрын
እልልልልልልልልል የአቡነሃራ አምላክ ይክበር ይመስገን !
@OKITSME001
@OKITSME001 Сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 22 сағат бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@mesrahalamara9619
@mesrahalamara9619 15 сағат бұрын
አልልልልልልል እግዚብእግዚአብሔር ይመስገን 🕊️🕊️🕊️
@yaredakaleweld5052
@yaredakaleweld5052 13 сағат бұрын
ምን ይሣነዋል ለእግዛብሄር መዳንሀለም ክርሥቶሥ ቅዱሣን በረከት ይደርብን አሜን
@ZufanYemareyam
@ZufanYemareyam 18 сағат бұрын
አባቴ አቡነ አራ ድንግል እኔንም ካለውበት ጭቀት እና አሳብ አድኑኝ 🥹🙏
@Hareg21
@Hareg21 19 сағат бұрын
እግዛብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል
@KinduAsmamaw
@KinduAsmamaw 23 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 11 сағат бұрын
ድንቅ ምሥክርነት የአቡነ ሐራ ድንግል አምላክ እኔን እና ቤተሰቦቼን አስበን
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 20 сағат бұрын
እንድህ ናቸው አቡነ ሃራ ለኔም የጠየቅኃቸውን በፍጥነት መለሱልኝ ፈጣኑ አባቴ እመብርሃን የሰጠችኝ ስጦታዬን ናቸው እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብዙ ሀብት አለን
@abbay5067
@abbay5067 9 сағат бұрын
Egzabher Ytamasgana Yehuen 🤲🤲🤲✝️🙏🙏🙏
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Күн бұрын
በዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ያተ የደረሰ አቡነ ሃራ ድንግል ለኔም ለህቴም ይድረሱልን❤❤❤❤
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ኑርልን እሼ🎉🎉❤
@solomonreda8456
@solomonreda8456 13 сағат бұрын
Egziabher yimesgen netelachewun ena sielachew Eminetachew yet yigegnal
@genetabate1196
@genetabate1196 16 сағат бұрын
እልል እግዚሀብሄር ይመስገን
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 9 сағат бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እሽዬ
@zelalemsisay9343
@zelalemsisay9343 14 сағат бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 16 сағат бұрын
እልልልልል ክብር ለመድሐኒዓለም ይሁን❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 4 сағат бұрын
Docmenteriw min lay enagegnwalen ebakachu negerugn❤❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@MeryWubalem
@MeryWubalem 5 сағат бұрын
እልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ችግራችን ይፍቱልን
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 14 сағат бұрын
አቡነሐራ ድንግል እኔም ለመስክር ያብቃኝ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 16 сағат бұрын
እኔንም ካለሁበት ጭንቀት ያወጡኚና ለመመስከር ያብቁኚ የኔ ቸር አባት አበነ ሐራ ድግል
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 сағат бұрын
Elllllllele Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Күн бұрын
እልልልልእሼ ላንተ የደረሱ አቡነሀራ ወገቤን አመመኝ ለደጃቸው ያብቃኝ
@alemneshalemnesh4685
@alemneshalemnesh4685 16 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JijiTamru
@JijiTamru 9 сағат бұрын
Amen amen amen amen
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c 11 сағат бұрын
yabun.hra.meleja.berket.ayeleyen.egezabahr.yemsegen❤❤❤❤
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 22 сағат бұрын
የማይታየወን የእግሬን ቁስል በሚታይ ኦብራሲሁን በአቡነ ሀራ ድንግል እምነት ተፈውሻለሁ ❤❤❤ እሼ እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@እኔምትውልድነኝብፅይ-ጰ4ቘ
@እኔምትውልድነኝብፅይ-ጰ4ቘ 17 сағат бұрын
እስኪ እህቴ እምነቱ የት እንደሚገኝ ንገሪኝ እህቴ
@alexanderhagos3363
@alexanderhagos3363 14 сағат бұрын
ማርቆስ 16 (Mark) 15፤ እንዲህም አላቸው፡- ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፡ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። 16፤ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። 17፤ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥ 18፤ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 761 М.
♦️ሕይወቴ ቢፈተንም ተሐዲሶ ግን አልነበርኩም♦️ዘማሪት ጽጌሬዳ ጥላሁን
47:36
ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን በክርስቶስ እንለምናችኋለን || ርእሰ ሊቃውንት  አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sbket
1:37:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 209 М.
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 388 М.