‼️ቋንጣ በደቂቃ እንዴት መስራት እንችላለን|| ለፍርፍር ለጥብስ በጣም ተመራጭ የሆነ || kwanta Ethiopian food

  Рет қаралды 6,735

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ሰነበታችሁ🥰 እኔ ክብር ይስፋው ደህና ነኝ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ለቻናሌ ድጋፍ አርጉልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@mekditerefe868
@mekditerefe868 11 ай бұрын
ሙያ ከፍጥነት ጋር👏👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
መቅዲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@shewazerfshewalema2512
@shewazerfshewalema2512 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሸዋዘርፍዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@le1785
@le1785 11 ай бұрын
ጎበዝ ቤቲዬ እናመሠግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@yodit422
@yodit422 11 ай бұрын
Betam desss ,lal inamesegnalen inwedshalen
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ዮዲትዬ ከልብ በሆነ ምስጋና አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@tegegnalmaz
@tegegnalmaz Ай бұрын
Waw
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር አሳየሽኝ እናመስግናለን በርቺ!
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 11 ай бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በቃ ከዛሬ ጀምሮ ቋንጣ መስቀል ቀረ በይኛ እኔ አያቶቸ ዘልዝለዉ በጨዉ አሸታዉ ይሰቅሉት እና ሲደርቅ ነበር የሚሰራ ያቺ ደሞ ዋዉ በክረምት እራሱ ልዩ አማራጭ ነዉ አሰራርሽ እናመሰግናለን አሪፍ ዘዴ ነዉ ዋዉ
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@tigsttesfaye8013
@tigsttesfaye8013 11 ай бұрын
❤❤❤ቤቲየ ሙያ ጀግና ጌታን ካንች ብዙ ተምሬአለሁ ትለያለሽ እጅሽ ይባረክ😇😇
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 11 ай бұрын
ዩቱብ ቻናል መኖሩ ብዙ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎችን ስላሳየን እናመሰግናለን ቤቲዬ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ። ጎበዝ በርቺ ጠንክሪ ሀገርቤት ስገባ ይህንን ምግብ ታበይኛለሽ።
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ራሄልዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@fana1451
@fana1451 11 ай бұрын
Betye kuanta manteltel kere bekelalu serten enbelalen ejesh yebarek ❤👌👍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ፋናዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@selamadu
@selamadu 11 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 11 ай бұрын
በረቺ ባለሙያነሽ ግበዝ👍🌹🌹🌹
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እሺ 🙏🥰❤
@zemzemjemil3072
@zemzemjemil3072 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ዘምዘምዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤️
@kokitem7246
@kokitem7246 11 ай бұрын
ቤቲዋ ልዮ ነው😍የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ አክባሪ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@Maedotayalkibet-fh1ww
@Maedotayalkibet-fh1ww 11 ай бұрын
Wow betiye betam Yamral gobez berchilgn
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ማዕዶትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 11 ай бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
አስናዬ እጅግ አድርጌ ከልብ በሆነ ምስጋና አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 11 ай бұрын
ሰላም ዋው ጎበዝ በርቺ👍👍👍👍❤❤❤🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሰንዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 11 ай бұрын
Thanks Betty
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ስንዱዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ብዙነገር ተማርኩ ካንቺ የምር ደሞ በእንጀራምጣድ አስቤውነበር አንቺም ተናገርሽ አመሰግናለው
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ በምጣድ በጣም ልዩ ነው የሚሆነው ሞክሪው ይሄ እራሱ ሲጣፍጥ ትወጂዋለሽ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-lp4ul8ji9t
@user-lp4ul8ji9t 11 ай бұрын
betiye balemoya
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ፍቅርዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
ፈጣን የቋንጣ አሰራርና / የቋንጣ ፍርፍር አዘገጃጀት 😍
8:53
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 4,2 М.
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 9 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 72 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 18 МЛН
ቋንጣ አዘገጃጀት //Beef Jerky//Quwanta //
9:08
MARE & MARU
Рет қаралды 11 М.
ቋንጣ ማዘጋጀት  በ15 ደቂቃ | QUANTA (Ethiopian DRIED BEEF)
5:35
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 7 М.
Ethiopian Cooking "How to Make Kuwanta/Quanta " የቋንጣ አሰራር
21:51
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 115 М.
ቋንጣ ፍርፍር አስራር  Ethiopian food @zedkitchen
8:05
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 15 М.
ቀላል የቋንጣ አሰራር/How to make Quanta
14:32
Bella Hana tube
Рет қаралды 6 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 4,7 М.
ቋንጣ ፍርፍር Ethiopia food Quanta Firfir Beef Jerky
10:09
Addis Kitchen
Рет қаралды 68 М.
My cat really liked the trick #cat #cats
0:22
Prince Tom
Рет қаралды 163 МЛН
Ảo ma canada
0:18
Tiểu Hòa Thượng Vô Ngã
Рет қаралды 16 МЛН