ቋንጣ ፍርፍር ለምኔ| ልዩ የፃም ፍርፍር | የ ጢቢኛ ወይም ሽልጦ አሰራር

  Рет қаралды 83,772

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 176
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 3 жыл бұрын
ሚላትዬ ተባረኪ ሁሌ አዲስ ነገር ስለምታሳይን ደስ ይለኛል ደሞ በትረካ መልክ የሚቀርብ ምግብ አሰራር ደስ ሲል ድምፅሽን በጣም ነው የምደዎ
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 4 жыл бұрын
ድንቅ ፈጠራ ነው በርቺ ። እኔ መቼም ሰርቼ አልበላውም ፣ ምናልባት አሜሪካ ስመጣ ደጅሽ ላይ ቤንተስማረማርያም ብዬ ሳላዝን በሰሀን ቢጤ ትወረውሪልኛለሽ። በርቺ እህቴ ።
@yoditworkeneh8624
@yoditworkeneh8624 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ በቀላሉ በመጥበሻ የምንሰራው ብዙ ምግብ እያሳየሸኝ ነው እጅሽ ይባረክ
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 6 ай бұрын
ምርጥ ግኝት እህቴ ተባረኪ እጅ ይባረክ
@ቲጂየቅዱስገብርሄልወዳጅ
@ቲጂየቅዱስገብርሄልወዳጅ 4 жыл бұрын
ትላንት ስሪቺው ነበር በጣም ነው የሚጣፍጠው እጅሽ ይባረክ
@amti6281
@amti6281 4 жыл бұрын
ሜሉዬ እጂሺን ይባርክ ሁሉም በጣም አሪፍ ሙያ ያሳተማሪሺንኝ አመሰግናለሁ ሜሉዬ የአንቺ ባለቤት እግዛአብሔር መርቆ ነው አንቺን የሰጠው የተረጋጋሺ ባለሙያ ቆንጆ መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
@Moonmoon-bs4gl
@Moonmoon-bs4gl 4 жыл бұрын
Kamir batam amazing yahonish lij nash ...duletu wow new mokirew yihe demo popcorn chicken endemeyasinik gamitalew tebareke ,🙏
@mimilulu3436
@mimilulu3436 6 ай бұрын
4 years ago melgye this post.... Yet nebreku esekahune😮... That looks so good... Can't wait to try it ewente.... Thank you for sharing ❤❤
@addisaddis3562
@addisaddis3562 4 жыл бұрын
ትገርሚኛለሽ ሜሉ እጅሽ ይባረክ!!! አበባ ጎመኑን ሞክሬ ከእንቁላሉ ያስንቃል አመሰግናለሁ ።
@marthat6031
@marthat6031 4 жыл бұрын
ሜላትዬ በጣም እናመረግናለን ሲያዬት ራሱ ያስጎመዣል ጢቢኛ የጋገርሺበት እቃ አለኝ ግን ለጥብሳጥብ ነው እምጠቀምበት እንጂ እንዲህ ለዳቦም (ጥቢኛ ) ይሰራል ብይ አስቤም አላውቅም ነበር ኢንስታንት ፖቱንም ያንቺን አይቼ ገዛሁ በጣም ተደስቼበታለሁ በተለይ ፍጥነቱ ጊዜ ይቆጥባል ተባረኪልኝ ድምጽሽን ስወደው እርግት ያለ ነው 😍
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
ሜላትዬ በለሙያ እንዴት እንደሚያምር ቻናልሽን በጣም ነው የምወደው .ንፁህና ጎበዝ ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር እማራለው thank you for sharing ❤️👏🏼👏🏼
@taabebe525
@taabebe525 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ሰላም ፍርፍሩ ተሰራ ጣእሙ ልዩ ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@እናትክፉአይንካት
@እናትክፉአይንካት 4 жыл бұрын
ፍርፍር ድስቱ ውስጥ ጠምሮ ቦካ አልቦካ ብሎ ከመሳቀቅ እንደዚ መስራት ይሻላል የኔ ቆንጅ በረካ ሁኝ አሚን በይ
@zizizuye9891
@zizizuye9891 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ሳላስበው ባለሙያ አረግሽኝ እኮ። በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልን
@samrigeza9887
@samrigeza9887 4 жыл бұрын
Wow i love ur job mokerawalew betam new migermwe betam hulum family wedotal thanks konjo ejeshe yebarek
@mekdes2722
@mekdes2722 4 жыл бұрын
Ejish ybarek ewunet betam yamral esh ahun new yemimokrew
@nafkotgetamesay6146
@nafkotgetamesay6146 4 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ በጣም ነው የምከታተልሽ
@habtamulydia2896
@habtamulydia2896 4 жыл бұрын
Yene konjo telante seretten belanew betam yetafetal Ejesh yebarek❤️
@promisetomas4598
@promisetomas4598 3 жыл бұрын
Tebareki
@Amany1213
@Amany1213 4 жыл бұрын
ሜሊየ በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለው መጥበሻሽ በጣም ያምራል pls ኬት እንደገዛሽው ንገሪን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@saraseyoum3410
@saraseyoum3410 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስራር ነው ተባረኪ
@selambfkri6476
@selambfkri6476 4 жыл бұрын
Gobez betam trt yale agelalets 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 4 жыл бұрын
Melly yanchi food lana aynat set yehonal because ena vegetarian nage ena I like your food style am appreciated love you
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
ተባረኪ የእኔ ባለሙያ በርቺ
@marefiabirhanu8574
@marefiabirhanu8574 4 жыл бұрын
የምር ሰርቼ እስክበላ ናፈቀኝ በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ ኮንጆ
@tigistademe7800
@tigistademe7800 4 жыл бұрын
Selam melat eji yebarek belenal gine shinberawe ye ged be wenfit metebsha new metebes yalebet keteta be zeyet benetebesew ayehonem? lelawe tezefizefo becha new wayes mekekelem alebet?
@amsaleworkazene5014
@amsaleworkazene5014 4 жыл бұрын
wow yene balmoya sewdesh tebareki
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 2 жыл бұрын
ሜላትዬ እስቲ የሽብራ ዳቦ ሞክሪልን እስቲ 🙏🏽
@ኮዜትዴቭ
@ኮዜትዴቭ 4 жыл бұрын
ባለሙያ እርጋታሽ ንፅህናሽ👍
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 4 жыл бұрын
Nice & creative keep it up z good work 👌
@hasetyegetalji29
@hasetyegetalji29 4 жыл бұрын
Wow ❤❤ Andegn nesh wede Gobeze berchi
@buy3701
@buy3701 4 жыл бұрын
You always inspire me what a woow your amazing. I have tried the bread goulash you made wow was amazing. And I can’t wait to try this one yummy. እጅሽ ይባረክ ውዴ🥰
@lalaside9094
@lalaside9094 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው
@rodibayou8894
@rodibayou8894 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@kaletaye5660
@kaletaye5660 4 жыл бұрын
I can't wait to try this thank u for sharing 🥰
@muludemissie6579
@muludemissie6579 3 жыл бұрын
ሜልዬ የፆም ምግብ እንዴት አንደገላገልሽኝ ልነግርሽ አልችልም። ተባረኪ።የምትሰሬበት እቃ ግን ያስቀናኛል።
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናቱ👌❤
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ለዚህ ጥበብ አራስ ልጠይቅ የምወስደው አስጨንቆኝ ነበር:: ይሄን የመሰለ ፍርፍር አስተማርሽኝ አመሰግናለሁኝ
@selamrahwa6290
@selamrahwa6290 4 жыл бұрын
Meluye thanks it looks yummy l will try it. pls gn yemiyasfelgen neger hulie comment lay btaskemitln arif neber meliye.
@aynalemshebru123
@aynalemshebru123 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 4 жыл бұрын
You are very amazing and well mannered thank you Mellu defunetilly I will try this
@genisfamily1272
@genisfamily1272 4 жыл бұрын
ሁሉ ነግር ያምራል እሞክረዋለው እንዲሁም አንድ ቀን ስለ እቃዎችሽ ብትነግሪን ስለ መጋገሪው ስለ መጥበሻዎችሽ ከየት መግዛት እንደምንችል ያሉሽ እቃዎች በጣም ያምራሉ ከቻልሽ አመሰግናለው
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 жыл бұрын
you can buy every thing on Amazon....
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 4 жыл бұрын
Looks very creative and yummy 😋
@almazalmaz6619
@almazalmaz6619 4 жыл бұрын
Wowwww, excellent. Balemoya. Enamesghnalen, I just subscribed you. Amazing
@eteneshshiferaw2271
@eteneshshiferaw2271 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ ሜሉ እጅሽ ይባረክ
@mearegsemere8766
@mearegsemere8766 4 жыл бұрын
❤️🌹❤️
@najat4665
@najat4665 3 жыл бұрын
አጃሽ ይባረክ
@Amina12_-
@Amina12_- 4 жыл бұрын
I just tried it the instant pot bread it come out perfect !!!! thx so much beautiful u so creative 💕
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Amy thank you dear am glad u found it helpful
@abigailberhanu9765
@abigailberhanu9765 4 жыл бұрын
Melye gerami new ejish yibarek konjo widid
@mathez6194
@mathez6194 3 жыл бұрын
Wow it tastes really good
@ritaa6260
@ritaa6260 4 жыл бұрын
Thank you Melat. I love the way you teach. I always watch your videos. But, i would like to point out that you used corn starch that is completely different from corn flour (yebokolo duket). Thx.
@emebeterque8725
@emebeterque8725 4 жыл бұрын
በቃ ተሳሳተች ይባላል if u knew what she trying to say 😂✌️
@MoriGila
@MoriGila 4 жыл бұрын
Nice job sister love it am gonna try to make it though I suck in cooking
@hameremegersa6079
@hameremegersa6079 4 жыл бұрын
Yena susaaa metashelen temesgen egish yebarek thanks for your kindness 👍🏻👍🏻👌👌
@elissmouawad5958
@elissmouawad5958 4 жыл бұрын
እግዜብሔር ይባርክሽ እያየሁሽነው አገሬሥገባ ሁሉንም እሠራለሁ
@woinshetgirma7
@woinshetgirma7 4 жыл бұрын
Bengerachen lay yemesreya ekawocheshen betam new yewededqache.beyblt yedabo mabukeyashn can you make the post photo pls?
@hiwettesfay600
@hiwettesfay600 4 жыл бұрын
Melatye betami des yemil sra betam new emwedsh so God bless you 😍😍😘❤❤
@nishanmokenen8177
@nishanmokenen8177 4 жыл бұрын
መላቴና በጣም ጥሩ ነዉ እጀሽን ይባረከው። ግን ሽብራወ ትቀቅይወ አለሽ ከመጥበሽ በፊት?
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አዋ የተቀቀለ ነው። አመሰግናለው በጣም
@gulsoeda8498
@gulsoeda8498 4 жыл бұрын
ጥብኛ ሲባል አላውቅም ሽልጦ ሲባል የማውቀው ጥብኛ ተመቸቶኛል ሁሉ ነገር ይመቻል ለየት ያለ ነገር ደስ ይላል ዋውውውው ብያለው ስርቼ እነግርሻለው ማሬ
@promise_2023
@promise_2023 4 жыл бұрын
In dire dawa we call it tibigna lol
@selamgebreselassie1444
@selamgebreselassie1444 3 жыл бұрын
ተባረኪ ባለሞያ አደረክሽኝ!
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 жыл бұрын
በጣም ቆጆነው በርች
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Mealt you have so many recipe 👍🏾🙏🏿🙏🏿❤️
@yisebirehane521
@yisebirehane521 4 жыл бұрын
ሚልየ በጣም ያምራል ተባረኪ
@ኢትዮጵያዬእናቴ-የ8ፐ
@ኢትዮጵያዬእናቴ-የ8ፐ 4 жыл бұрын
Yemtseriw neger hulu ejig betam yasgomeshal I wish serche bebelaw gn fried yemtadergiyachew negeroch yibezalu ena esu demo healthy ayidelem yasferal!!!
@fairouz9807
@fairouz9807 4 жыл бұрын
Mouth watering 👌
@alemeshettefera8993
@alemeshettefera8993 4 жыл бұрын
Hiy melya ahun betam new yatamarkut kanche
@ሄይሩአደም
@ሄይሩአደም 4 жыл бұрын
ሸንብረውን እንዲት ነው እሚሰረው የሸንብረ ዱቄቱን አንበልብለሸው ነው ? እሰኪ መልሸልኝ አሰራርሸ በጣም ደሰ ይላል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
የሽንብራ ዱቄት ሰይሆን ዱቤ የምንለው ነጬ ሽንብራ ነው ። ከውጪ ሀገር ከሆንሽ በጣሳ የታሸገ አለ የተቀቀለ እሱን ነው የተጠቀመችው
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው በርቺ
@azeba1335
@azeba1335 4 жыл бұрын
Betam yamrale, I can't wait to try it. Where did you get ye dabo megageryawen? Thank you. Bless you Melatye.x
@misraky1548
@misraky1548 4 жыл бұрын
Learned new things. Thank you! GBU.
@asnakechmekuria8290
@asnakechmekuria8290 4 жыл бұрын
Thank you melu Recepies pls
@bezinadebebe6699
@bezinadebebe6699 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜላት ተባረኪ!!!
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 4 жыл бұрын
Wow it’s look like yamiii Betam balemua neshe melu betsebshe tadelo ❤️👌🏾
@alhemdulillahalhemdulillah4541
@alhemdulillahalhemdulillah4541 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀሪፍ ነው
@rajeswarirajeswari7109
@rajeswarirajeswari7109 4 жыл бұрын
እናመስግናልን እህታችን በርች
@MohammedIbrahim-mv7kh
@MohammedIbrahim-mv7kh 4 жыл бұрын
Woowww eheta barche betam aref nw
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 4 жыл бұрын
Thankyou so much melu I learn a lot from u
@emanda1tube21
@emanda1tube21 4 жыл бұрын
Ejeshe yebareke ehte
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
Can't wait to make it
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ውዴ ሰላም ላንቺ ይሁን ይቺ ጢብኛ የሁል ጊዜ ስራዬ ናት በትንንሹ ልጄ በጣም ይወደዋል
@tigstasefa6682
@tigstasefa6682 4 жыл бұрын
Gobez berchi
@mihrettesfa3434
@mihrettesfa3434 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል. እኔ ምጠይቀሽ ሽብራው. መጀመራ ይቀቀላል. ንገርኝ. በናትሽ
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 жыл бұрын
She used the one it comes in a can ....yes it already cooked....but you can get the other one's in the bag and cook it also the result is the same....
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
የጣሳውን ካልሆ ነ ግኖን መቀቀል ሳይሆን ዘፍዝፍ ማሳደር ነው
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 4 жыл бұрын
Tankyou meluye eski sele intrmtin fasting yalshen limed akfeyen true new sety astyayet lay aychlew
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እሺ እይሩዬ የማእቀውን አካፍላለሁኝ
@mekonnen74
@mekonnen74 4 жыл бұрын
እጅ ይባርክ. ማእዱም የተባረከ ይሁን.
@whatislove7252
@whatislove7252 4 жыл бұрын
Wow! This is amazing! Thank you for sharing! I just saw you today.
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Tnx dear welcome beyelwe
@whatislove7252
@whatislove7252 4 жыл бұрын
@@melatTUBE 💕🙌🌟
@mekdyzawide
@mekdyzawide 4 жыл бұрын
ጎበዝ ወደድኩት አድናቂሽ ነኝ !!!!
@yodittekeste
@yodittekeste 4 жыл бұрын
Amazing
@abywasg6813
@abywasg6813 4 жыл бұрын
You remember me my grammy. we had tibedgha every day for snack and breakfast.thank you melu.
@rahelrahelgetahun7539
@rahelrahelgetahun7539 4 жыл бұрын
Denk balemuya nesh
@kenaanalzer9501
@kenaanalzer9501 4 жыл бұрын
Berchi yene konjo😍😍😍😍
@tsegatecle775
@tsegatecle775 4 жыл бұрын
Good job God bless you
@asterawek7453
@asterawek7453 4 жыл бұрын
Thank you mare 😋😋emmmmm I will do it
@danaytda1403
@danaytda1403 4 жыл бұрын
Andega nesh yene konjo
@tinatina5535
@tinatina5535 4 жыл бұрын
Yana balamuya tabaraki
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Wow arif new betam thank you
@bethlehemnegussie8547
@bethlehemnegussie8547 4 жыл бұрын
❤Nice! I like that!❤
@sosikitchen8333
@sosikitchen8333 4 жыл бұрын
Ergatash, nitsihinash, agelaletsish 💯💯💯
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Sosiye tnx dear
@emebeterque8725
@emebeterque8725 4 жыл бұрын
Bekoba Fanta nene entekmalen? pl
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 4 жыл бұрын
የኔ ማር እጅሽ ይባረክልኝ
@berhaneejigu176
@berhaneejigu176 4 жыл бұрын
Thank you so much it's yummy.
@birtukanhuruma4265
@birtukanhuruma4265 4 жыл бұрын
moya eskeyaregu new enamesgenalen ehit
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ሰው የሚለው አያጣም ሜሉዬ ባለሞያ አደረግሽን ሞክሬው እነግርሻለሁ ተባረኪ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Mewdiye eshi etbkalew dear
@ejigefantahun1299
@ejigefantahun1299 4 жыл бұрын
Thank you so much sis.
@yedigllijmaryamenati4971
@yedigllijmaryamenati4971 4 жыл бұрын
Enamesegnaln
ጥብስ ለምኔ| የሽንብራ ጥብስ በ አዋዜ
13:08
የድንች ጥቅል ብስኩት ለቁርስ በ 20 ደቂቃ
10:18
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
ልዩ የ በአል ድፎ ዳቦ | ከነ ቅመሙ
9:47
melat tube
Рет қаралды 446 М.
የ አበባ ጎመን ጉላሽ
10:45
melat tube
Рет қаралды 168 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН