ለ ፋሲካ የሰራሁት| የዶሮ ምትኬ| የ አሳ ዱለት| የጋዝ ላይት ጥብስ| አይብ| የ አናናስ ሌመኔ

  Рет қаралды 35,266

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 107
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 4 жыл бұрын
ክርስቶስ ትንሰአ እሙታን በአብይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዘሰ ኮነ ፍሰሀ ወሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ እህት ስላካፈልሽን ከልብ እናመሠግናለን ከሁላችንም ጋር እንደ ነገሩ ነዉ አመትባሉን ያሳለፍነዉ ዋናዉ በጤና እስከ አሁን ሠአት መቆየታችን ነዉ እጆችሽ ይባረኩ🙏🏾
@danielzigita2876
@danielzigita2876 4 жыл бұрын
Wow looking fantastic. Well done my sister. Different style of cooking .I like all the ides. Well done keep in touch.
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
የሰራሽው ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው👌 ጥሩ አማራጭ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን! መልካም በዓል!
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ትህትናሽ ብቻ እራሱ ያጠግባል ተባረኪ
@senaittube502
@senaittube502 4 жыл бұрын
ሰላም ውዴ በጣም ደስ ይላል የኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባረከ😘
@እግዚአብሔርይመስገን-ፐ3ቨ
@እግዚአብሔርይመስገን-ፐ3ቨ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለሟያ መልካም ፋሲካ ይሁንልሽ
@melkamroulier896
@melkamroulier896 4 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው የምትባል ዝግጅትሽ መቸም ሙያ አደሎሻል የተባረከ ማዕድ ይሁንላችሁ ፣➕💒🙏👌
@akites492
@akites492 4 жыл бұрын
Melat thank you so much for teaching us with so many options of how to prepare our cultural soul food.simply you are love... keep it coming.
@mersim4646
@mersim4646 4 жыл бұрын
Thank you Melat i always like your creativity. If you don't mind were did u buy ur serving dishes.
@saraabamadi3079
@saraabamadi3079 4 жыл бұрын
V
@saraabamadi3079
@saraabamadi3079 4 жыл бұрын
Very nice
@saronsemere1308
@saronsemere1308 4 жыл бұрын
Following
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Thank u dear I got them from home goods
@sbgtube5293
@sbgtube5293 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኣሰራርሽ ና ኣቀራብሽ በጣም ልዩ ነው ግን አምትቀርጭበት camera አይነቱ ንገሪኝ
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን ሜሉዬ 🙏💝
@nuryaabderahmanwewqiwjqq3979
@nuryaabderahmanwewqiwjqq3979 3 жыл бұрын
I watch your chanl every day
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜሉዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እንኩዋን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ።
@salammoges881
@salammoges881 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እንኳን አደረሰሽ
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ ቅመም ምንም ብትሰሪ የሚያምርብሽ ቅን እህታችን
@Etfeben
@Etfeben 4 жыл бұрын
I like your honesty and recommendation! Thank you very much!!
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ ❤️❤️❤️
@veronicaborie974
@veronicaborie974 4 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሞያሸማ የሌለ ነው ሰላምሸ ይብዛ እህትየ
@kwkk6984
@kwkk6984 4 жыл бұрын
Melu betam gobez nesh yanchy bal tadelal balemoya mest nat yalechew
@alemfame4781
@alemfame4781 4 жыл бұрын
Melu betam gobez ulum ege yskirtimale 😋 bka ldagemawe tinsha eserwalw enam thanks for sharing 👍
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
እንኳን ከመላው ቤተሰብሽ ጋር በሰላም አደረሰሽ እጅግ የሚያምር ነው እጅሽ ይባረክ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
መልካም ፋሲካ
@eteneshshiferaw2271
@eteneshshiferaw2271 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሠሽ ሜሉ በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን
@mer2222
@mer2222 4 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም
@zufantella962
@zufantella962 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አናናሰ አሰራሩን በደንብ አሳይን
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል አመት በአሉን አመት በአል አደረግሽልን እናመሰግናለን።
@addisaddis3562
@addisaddis3562 4 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ መልካም በአል !!!
@eleulove9569
@eleulove9569 4 жыл бұрын
ሜላት በጣም እናመሰግናለን ፣ ሌላዉ ሰሀኖችሽ በጣም ያምራሉ የት ማግኘት ይቻላል
@fritta2035
@fritta2035 4 жыл бұрын
Balemoya, ejish yibarek
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
ሚሊዬ ሞያሽ ሞያሽ ይዘርዘርልሽ ግን ያአንቺ ሞያ ተዘርዝሮም አያልቅም እንኳን አደረሰሽ ውዴ
@delinaabel1010
@delinaabel1010 4 жыл бұрын
Hi Malu Where did you get your yemegb sahanoch ?
@senie7549
@senie7549 4 жыл бұрын
Thank you very much! Happy Resurrection!! Where did you buy your serving bowls?
@nayjesus5584
@nayjesus5584 4 жыл бұрын
Waw tebareki sis
@metimaranata1940
@metimaranata1940 4 жыл бұрын
በመሀል እየሳቅሽ ምታወሪው ደስ ሲል ድምፅሽ
@hanahadgo2766
@hanahadgo2766 4 жыл бұрын
Metoo 😂😍
@robeltesfaye1295
@robeltesfaye1295 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ ምወዳት ልክ ነሸ ምክንያቱም ቅኑ ሰው ስለሆነች እኾ ነው ተባረኪ ሜሉ በሁሉም ነገር ከነ ቤተሰቦቿ
@emmaibelievegod9360
@emmaibelievegod9360 4 жыл бұрын
እንካን አሮ አደረሰን ቆንጆ መልካም ገና ከመላው ቤተሰብሽ
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 4 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደርሰን ሜሉዬ መልካም በአል ይሁንልሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ 😘
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 4 жыл бұрын
Betame gubeze nashe amesgenalhue😍
@tinahailu412
@tinahailu412 4 жыл бұрын
Thank you so much for sharing !!!Have a blessed holiday !!!
@tigisttebebu4371
@tigisttebebu4371 4 жыл бұрын
Thanks melat i like your dishes and the way your explain so clear and delicius food you are making Happy easter for you and your family
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 4 жыл бұрын
Betam betam gobez yekibawn ngern endet edemineter kbawnm asayn eshi be atsh adera
@Amber-cf8kg
@Amber-cf8kg 4 жыл бұрын
Thank you so much for sharing this. Happy Easter 🐣
@achaml9042
@achaml9042 4 жыл бұрын
ወገሚት ነው የሚባሏል
@__-517
@__-517 4 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን አደረሰሽ እስከ ሙሉ ቤተሰቦችሽ💖💖
@ethiojago7171
@ethiojago7171 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሜላትዬ በልካም አመትባል ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ! ግን አንድ ጥያቄ ይሄን ሁሉ ማን ሊበላው ነው ኳራንቲን በዬ በታችን ኮርትሞን ክክክ እንግዳ መጥራት ክልክል ነው ብዬ ነው ግን ሳላደንቅሽ አልልፍም ጎበዝ
@woinsheyhaile3645
@woinsheyhaile3645 4 жыл бұрын
መልካም የትንሳኤ በአል ከነቤተሰብሸ ይሁንላችሁ መልዬ ምርጥ ሰው።
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
መልካም ፋሲካ
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
ሜላዬ የምወድሽ እኳን አብሮ አደረሰን ከነ ከሞላ ቤተስቦችሽ ለአለት ያድርሳችሁ ♥
@መልካምስሬለሬስነው
@መልካምስሬለሬስነው 4 жыл бұрын
መልካም የትንሳኤ በአል ድምጽሽ ደስስስስስ የላል😍💜💜💜💜💜💜💜💜😘😘😘😘
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
መልካም ፋሲካ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
የኔ ሜሉ ተባረኪ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 4 жыл бұрын
Enkan abro Aderesen melye konjo yene bale moya🙏⛪️✝️🌾💕💕♥️🌾🌾🌾💕🌷🌾
@zenebeworkesubalew3746
@zenebeworkesubalew3746 4 жыл бұрын
Let's see when u enjoying the food.
@merytube9234
@merytube9234 4 жыл бұрын
ሜሉ አንኩአን አብሮ አደረሰን የአሳዋ ዱለት ልሞክራት ነው አሁን ተባረኪ ❤️
@bethlehemnegussie8547
@bethlehemnegussie8547 4 жыл бұрын
❤melatye....l like ye doro styleshin...l'll defntly try it. Thank you l tried your abeba gomen gulash from the other video, it was great. I love your creative take, but still traditional approach on a lot of the dishes. Thank you again & melkam beal ❤
@fikertube9091
@fikertube9091 4 жыл бұрын
እንክዋን አደረሰሽ ሜሉ የወጥ ማቅረቢያሽ ያምራል ከየት ገዛሽው?
@zayetube3001
@zayetube3001 4 жыл бұрын
Thanks sis tru amarach temerealwe enamesegenalen melkam bale yehunlesh
@muhammedmuhammed1427
@muhammedmuhammed1427 4 жыл бұрын
👌
@Lazarus2938
@Lazarus2938 4 жыл бұрын
Thank you Melkam beal yihunelachu meluye
@teejaay585
@teejaay585 4 жыл бұрын
እንኳን ለብራሀነ ተንሳየው በስላም አደርሳቹህ
@samritame
@samritame 4 жыл бұрын
Bless you, but am in love with your pan were did you get it? Pls let me know.
@gigi-sl7hq
@gigi-sl7hq 4 жыл бұрын
betam gobeznesh
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
መልካም በአል ባለሞያ አደረግሽን እኮ
@enuteshale8200
@enuteshale8200 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ደስ ይላል ግን አይቡ ላይ ኮሰረት ስትጠቀሚ ባጠለልሽበት ነጠላ ቛጥረሽ ጨምሪው ምክንያቱም ለማውጣት ይከብዳል የእኔ ልምድ ነው
@ናኒ-ጰ1ኰ
@ናኒ-ጰ1ኰ 4 жыл бұрын
Nice yena konjo
@elizabethzerihun5046
@elizabethzerihun5046 4 жыл бұрын
Thank you enkuan abro aderesen melkam beale 🙏🙏🙏
@romankidanu2554
@romankidanu2554 4 жыл бұрын
ሜሉ መልካም በአል ይሁንልሽ
@melkamentegeze6294
@melkamentegeze6294 4 жыл бұрын
ሜሉየ ባለሙያ እንኳን በሰላም አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ !!!!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እሜን መልካም በአል ለእናንተም
@godisgood2672
@godisgood2672 4 жыл бұрын
ሜሉ መልካም በአል ይሁንልሽ ከነ ቤተሰብሽ።
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 3 жыл бұрын
ye ayib aserarun link argilign?????
@Feker4
@Feker4 4 жыл бұрын
Enkwen adersahe 👌
@صوفيمحمد-س4ذ
@صوفيمحمد-س4ذ 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@tirueworky3244
@tirueworky3244 4 жыл бұрын
Amharic name is For buttermilk wegmet
@zenebeworkesubalew3746
@zenebeworkesubalew3746 4 жыл бұрын
Enquan abro adrsen Melatiye, wish u happy Easter
@alemeshettefera8993
@alemeshettefera8993 4 жыл бұрын
Thank you melyaa kanch bezu temralwu melkam beal yehualchu
@meri9498
@meri9498 4 жыл бұрын
Thank you wet mawcha yet yigegnal ? Please
@jimihash3418
@jimihash3418 4 жыл бұрын
U r always amazing melu
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
እንኩዋን ኣብሮ ኣደረስን
@feratad
@feratad 4 жыл бұрын
መልካም በግል ላችም ሜሉ
@azeb8953
@azeb8953 4 жыл бұрын
Betam balemoya nesh 🙏🏾
@mamoumamou8154
@mamoumamou8154 4 жыл бұрын
እንዃን አደርሳቹሁ ሜሌዬ መልዃመ ባአል 💚💛❤🙏🏃
@lalalili4558
@lalalili4558 4 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@senailteklebrhan4172
@senailteklebrhan4172 4 жыл бұрын
Happy Easter
@alembereda6488
@alembereda6488 4 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ክይቅረታ ጋራ የምግብ ማቅረብያውን ክየት እንደገዛሽው ብትነግራን
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናሉው በጣም ።ከ homegoods store ነው የገዛሁት
@alembereda6488
@alembereda6488 4 жыл бұрын
@@melatTUBE እጅግ አደረጊ አመሰግናለሁ
@ethioabyssinia4361
@ethioabyssinia4361 4 жыл бұрын
ደስ ይላል እጅሽ ይባርከው እህቴ😍ወደቻናሌ ግራ በሉ እህት ወንድሞቼ እርስ ጀማሪ ነኝ ኣበረታቱኝ pls
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
Meluye Butter milk arera ybalal be amargna
@born2Bekind
@born2Bekind 4 жыл бұрын
Is buttermilk Arera? I doubt.
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
@@born2Bekind what is it then?
@zelexhabeshatube4097
@zelexhabeshatube4097 4 жыл бұрын
Kelel aderge new yeserahut new yaleshew ???? kebed sil endet endemihone asebekutena....erasen tazebekutegne keza ,kenun mulu yelefawebeten Doro, defahute ,amet bealen , tegneche asalefku eleshalhu......
@haregethiopia7424
@haregethiopia7424 4 жыл бұрын
መልካም በአል ለሁላችሁም በመላው አለም ለምትገኙ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏😘😘❤❤❤
@seniseni165
@seniseni165 4 жыл бұрын
ምትኬ ተመቸችኝ ክክክክክ
@cedricsonic19
@cedricsonic19 4 жыл бұрын
Butter milk =የእርጎ ታናሽ 😀😀😀
@luhamyoni814
@luhamyoni814 4 жыл бұрын
Balemuya nesh eko zara new yayehuti degimo ergatsh kelelti yemtrgiw siraweni bicha sayihoni nigigirishm kelelti yale new
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН