ቋንጣ ፍርፍር (Quanta Firfir ) -Beef Jerky- Ethiopian Food

  Рет қаралды 222,935

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Coconut Oil
Meat \beef\-
Garlic
Butter
Fresh Tomatoes
Jalapeno
Onion
Chili
Salt
Tukur Azimud \amharic \
Cardamom
Curry powder

Пікірлер: 312
@mekdesgemeda1494
@mekdesgemeda1494 4 жыл бұрын
አቦ ምራቄን ደጋግሜ ዋጥኩ እኮ ሆሆሆሆሆ በጣም ደስ ይላል በርቺ
@freedomofthinking1914
@freedomofthinking1914 4 жыл бұрын
ሰይ ሰይ ዛ ሓብተይ ሽኮሪና ወሓለ ጓል ሓበሻይ መዓረይ ፍትውትው- ብጣዕሚ ጽቡቕ በርትዒ
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 4 жыл бұрын
ቅመም ነሽ በጣም ነው ስትሰሪ እጅሽ ላይ ሚያምረው ባለሙያ ነሽ ተባረኪ!
@zinachtashom8374
@zinachtashom8374 4 жыл бұрын
Zinach
@lulamebrahtu7573
@lulamebrahtu7573 4 жыл бұрын
Rahel Mersha አስጎመጀሽን
@user-so7qu6qx6t
@user-so7qu6qx6t 4 жыл бұрын
ነይ ወደኔ እንዛመድ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ ቁዋንጣ የኢት/ በጣም እወዳለሁ😁አሁን ግን ፆም ነው ከገና በሁዋላ ሰርቺ እሞክራለሁ:: አመሰግናለሁ መዓዝዬ🙏🏾
@ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ
@ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ እጂሽ ይባረክ የኔ ልዩ
@user-kh9zk8mc8i
@user-kh9zk8mc8i 4 жыл бұрын
አሰራርሽ ምርጥ ነዉ በርች ሲያዩት የሚያምር ሲበሉትም ይጥማል
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
የ ቋንጠዋ ዘዴ ተመችታኛለች
@tadewosassefs7815
@tadewosassefs7815 4 жыл бұрын
Maze wow.arife..
@endedendale6968
@endedendale6968 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ባልሽም ልጅም ካለሽ ልጆችሽ እንድለኞች ናቸው.....
@fetiyawezir9139
@fetiyawezir9139 4 жыл бұрын
ማነዉ እየራበው ሲያይ የነበረ እንደኔ?😂😂😂
@hayatmuhammad64
@hayatmuhammad64 4 жыл бұрын
Manemi 😋
@user-kh8wr6ke9f
@user-kh8wr6ke9f 4 жыл бұрын
እኔ
@tigeredamikre3177
@tigeredamikre3177 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ጊዜ የማታጠፊ ያለሽን ሙያሳትደ ብቂ የምታሳይ አስተማሪ ነሽ።
@endalechkebeda4712
@endalechkebeda4712 2 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ሙያ ነዉ ረጋ ያልሽ ነሽ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 4 жыл бұрын
ውድ እህቴ የሰራሽው የቋንጣ የአልጫና የቀይ ቁሌት ፍርፍር እጅግ በጣም ደስ ይላል እጅሽን ይባርከው ፆም ሲፈታ እንሰራለን
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 4 жыл бұрын
ዋው አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ
@mohammedyonus798
@mohammedyonus798 4 жыл бұрын
Selam bahli tube kemey aleki dehan diki bitaemi tsubuk des zibil eyu hade aynet bahli sile zelena dima kabaki buzuh temahire yekeniyelna bertie bravo hawiki Eritrawi
@samridewud334
@samridewud334 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ
@fikertadesse8503
@fikertadesse8503 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን መአዚ
@jesikaalemu4093
@jesikaalemu4093 4 жыл бұрын
*ሚገርነው እሄን አሰራር አክስቴ አስተምራኛለች በጣም ነው ምወደው እሄን አሰራር እና በጣም እናመሰግናለን ሲበዛ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በርች* 🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ይገርምሻል ሁሉንም የምትስሪውን ምግብ ሳይ የኔ እይንት ንው እና በጣም ንው የማይሽ ማለት ሲስራ የምወደው ምግብ ልክ እንዳንቺ ንው ብዙም ካንቺ ተምሪያለሁ እሁን ደሞ ፆም ሲፍታ ያሳየሽውን የቋንጣ ፍርፍር ለቁርሴ እስራለሁ እስከዛ በስላም ያድርስኝ ሙያሽ ደስ ይላል🇨🇬🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍🏽
@lucybelay1414
@lucybelay1414 4 жыл бұрын
wow hulum srawochsh ewedlshalehu beteley yemigib mabseyash eqawochu i like it
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን 🌷🌷🌷
@emebetkebede1841
@emebetkebede1841 4 жыл бұрын
you are a great cook, great personality, thanks a million .
@manniboss9617
@manniboss9617 4 жыл бұрын
She is the best Ethiopian out here on KZbin
@hayhbb4197
@hayhbb4197 4 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን እርጋታሺም ሞያሺም ምቺት ነው የሚለኝ በተረፈ ሰላምሺ ይብዛልን ከመላው ቤተሰብሺ ጋራ ውድድድድድድድድድ
@BiruktawitLegesse
@BiruktawitLegesse 4 жыл бұрын
I like you the most from all you tubers of Ethiopian dishes....cos yours is realistic and simple nothing fancy but classic. keep it up. i see your video not only to get skill but to give me an idea for the variate of food i can make to my family.
@liliendale6441
@liliendale6441 4 жыл бұрын
አንደኛ👌
@nigstaraya3415
@nigstaraya3415 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ መአዚ 💋💋💋❤❤❤🇪🇷
@nardosmulualem1689
@nardosmulualem1689 3 жыл бұрын
betam gobez neshe siwedshe muya 1 byeshalehu
@behreoussen5662
@behreoussen5662 4 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ያምራሉ ጫና ቀይ
@engidaberhanu7620
@engidaberhanu7620 4 жыл бұрын
Fetari yebarkesh Betam yeteregagash balemuya konjo nesh
@almazhafte8187
@almazhafte8187 4 жыл бұрын
Meaziye, thank you very much, it looks very delicious. I will try this soon. We love you. God bless you more.
@user-qi2qv3gx7n
@user-qi2qv3gx7n 4 жыл бұрын
ወው አስጎመጀሽን ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባርክ
@mustefagemal2111
@mustefagemal2111 3 жыл бұрын
Sene serat sene tebeb sena megbar gobez nesh tebareki !!!!!
@kiyaethiotube1253
@kiyaethiotube1253 4 жыл бұрын
በርቺ የኔ ባለሙያ ሲታይ እራሱ ያስታውቃል😍
@Koki1993
@Koki1993 4 жыл бұрын
I just love how ur super clam and educated about food❤️❤️❤️
@kalkidaaida5522
@kalkidaaida5522 4 жыл бұрын
ዋው እንዴት እንደሚያስጎመጅ በርቺ እህቴ
@user-kh8wr6ke9f
@user-kh8wr6ke9f 4 жыл бұрын
የኔ እህት ተባረኪ አሰሯርሽ ያምሯል ካቺ ብዙው እንማሯለን ❤❤❤❤ሙያ ከጎረቤት
@georges95nicolas53
@georges95nicolas53 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@kamalsodane4416
@kamalsodane4416 4 жыл бұрын
Wooww🖒🖒
@wubanchtesfaw5522
@wubanchtesfaw5522 4 жыл бұрын
Betam des emitye lij nesh betam enamsegenalen birch
@tjdln409
@tjdln409 4 жыл бұрын
how long did you heat the "quantta" inside the oven and for how long? Pls, tell me I need to try this.
@destamuche8570
@destamuche8570 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@alem6447
@alem6447 4 жыл бұрын
ባለሙያ ዋው ያስጎመጃል በርችልን እህታችን
@sofimohammed4411
@sofimohammed4411 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርልሽ
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 4 жыл бұрын
ዋዉይምራልእናመሠግናለንበርች
@asterabrah6075
@asterabrah6075 4 жыл бұрын
ማአዛየ ተባረኪ ጎበዝ ባለ ሙያ
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 4 жыл бұрын
Wow! It looks yami. Easy way, well explained, and delicious food........above all manner full women!! Thank you & keep up the good work.
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 4 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@delinamojelal4635
@delinamojelal4635 4 жыл бұрын
እጅሽን ይባረክ ማእዚ የናቴ ሞክሼ
@zineteumumurad5618
@zineteumumurad5618 4 жыл бұрын
የትነያለሽው የኔእህት ሲያምር ማሻአላ አላህ እጅሽን ሁልጊዜ ያጣፍጥልሽ
@user-fd5lq2nc1u
@user-fd5lq2nc1u 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ እህት
@celinaruth5421
@celinaruth5421 4 жыл бұрын
Desssss ylal gobez betam swedsh kelbe new.wdddddddd yene marrrr
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
መአዚ ከልብ አመሰግንሻለሁ ፆም ሲፈታ እሰክሞክረው ቸኩያለሁ በጣም ምራቄን አመጣሸው ተባረኪ ትህትናሸም ምግብ ነው በርቺሊኝ መልካም የገና በዓል። ደግሞ ኮሜንት እያነበበሽ መልሰ ብትሰጭበት መልካም ነው ኮሜንቶችን ሰላየሁ ነው። ቻው
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
ዋዉ እጀራዬ ንፍቅ ብለሽኛል የቀመሥኩት መሠለኝ ሢጥም
@yordanoshadis4990
@yordanoshadis4990 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@forgivebeforeyoupray6053
@forgivebeforeyoupray6053 4 жыл бұрын
Thank u very much! Inema ya Konjo migbish bicha sayhon, Amharic chimr iyetemaku new. Igziabher yistilign
@destaayalew7812
@destaayalew7812 4 жыл бұрын
ለቻላንሽ አድስ ነኝ በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ 👍💗
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 4 жыл бұрын
thank u meazi ebakish tikur kimemina nechi kiem enidet enidmitazgaji bitinegirign?
@selamtessema4917
@selamtessema4917 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@marthayohannes645
@marthayohannes645 4 жыл бұрын
መጥበሻሽ ስታምር!!!! ብሩክ ሁኚ … አመሰግናለሁ፡
@discipleameha2446
@discipleameha2446 2 жыл бұрын
Thanks it is well presented and it looks good on you I will definitely give it try but the way you pepared the meat you the only I know so far and it is the way to feed large portion of meat in one dish and generally speaking you been wonderful I can not wait to go out shopping and get the supply thanks agin and wait on you with another video.
@selamselam7101
@selamselam7101 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቴዋ በርች በጣም ቆንጆ ነው አላህ አንችንም ቤተሰቦችሽንም ይጠብቅሽ
@liaaye3126
@liaaye3126 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን oven ዉስጥ ስትጨምሪ ለምን ያህል ጊዜ ነዉ እና በስንት የሙቀት መጠን?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
400 ,40 minutes
@liaaye3126
@liaaye3126 4 жыл бұрын
@@bahlietube1358 👌
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
ዋው 👏👏👏 በጣም አሪፍ የቤተሰብ ገበታ ነው 💐💐💐💐 የፍርፍር አድናቂ ነኝ መአዚዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ አሪፍ ሰንበት ከቤተሰቤ ጋር አሳልፋሁ with ቋንጣፍርፍር አመሰግናለሁ
@selflove2509
@selflove2509 4 жыл бұрын
የምን ቋንጣ ላኩ አትላኩ ልምምጥ ተባረኪ አቦ
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 4 жыл бұрын
ሙያ ከእርጋታ ጋር በርች ዋው
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
@bereketbissa3113
@bereketbissa3113 2 жыл бұрын
Sile tihitinash ameseginalehu tebarekilgn yene wud
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@yaya2006
@yaya2006 4 жыл бұрын
Gobez set!! Now I have no excuse to live on eggs and spaghetti 😆 I am going to cook just the way she showed us. And all those brat habesha kids should see this video so they know that their moms are the best moms in town. Your moms make food like this for you and your none habesha and none immigrant friends moms make them burgers. Sorry I had to say this. This emebet set kept saying lejochachen (our kids) and those lejoch should know how great moms they have. I never knew that making habesha food demands lots of work. Next time I go to habesha restaurants I will never complain how the food is so expensive. I will pay anything now 😆 This video was very useful and informative to me and I am one of habesha men who doesn't know how to cook anything except egg and spaghetti lol. Thank you so much for this video. I liked and subscribed of course. Melkam qen.
@meazejackie9579
@meazejackie9579 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፍርፍር ጾም ባይሆን ኖሮ
@user-jj6ru3qs4c
@user-jj6ru3qs4c 4 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነሽ በእውነት እናመሰግናለን
@michealgher368
@michealgher368 4 жыл бұрын
Balemuya nesh tebareki
@bezawitteshome3449
@bezawitteshome3449 4 жыл бұрын
Looks yummy👨‍🍳👩‍🍳
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
ማአዛ ሸው ተባረኪ እህት የወር ደሞዜ ያለቀው ከውጭ እየበላሁ ነው። ካሁን በኃላ እራሴ ሠርቸ እንድበላ ተነስቻለሁ
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 4 жыл бұрын
እደኔ ነሽ እህት አሁን እማ ሞያ ከጎርቤቴ
@dmksaramengistu
@dmksaramengistu 4 жыл бұрын
Yeah babyyyyy another recipe 😍 😋mmmm.. Gonna cook it
@firealemtessema6607
@firealemtessema6607 4 жыл бұрын
Great job
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
እህቴ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ ስለትምህርትሽ
@mekimaraki5384
@mekimaraki5384 4 жыл бұрын
አሰራርሽ ተመችቶኛል ለመጀመርያ ግዜ ሳይሽ
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Looks delicious 👍🏾👍🏾
@wubtiethiopia5255
@wubtiethiopia5255 4 жыл бұрын
Tebareki wede
@negadagnew6801
@negadagnew6801 4 жыл бұрын
ጥሩ ሙያ አስተማርሽኝ እጅሽን ይባርክ ምን ያህል የተባረከ ነው ያንች ባል የሆነው!!!!
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 4 жыл бұрын
መሻአሏህ በጣም ጎበዝነሺ በርች እህታችን
@celinaruth5421
@celinaruth5421 4 жыл бұрын
Desssss ylal gobez..thankyou
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ማርር
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
በላን እድሜ ለናታችን ። ሆድ ሁሌ አዲስ በላሁ አይል፡ በትዝታ አይኖር፡ አምጡ ነው አምጡ አምጡ ኪኪኪ
@freabezu5511
@freabezu5511 4 жыл бұрын
አንቺም ቆንጆ ሰራሽም ቀነጀ ነወ!!! በርቺ👏👏👏👏
@nunat6047
@nunat6047 4 жыл бұрын
በውነት ያምራል! ግን ሁላችሁም ማለት ይቻላል የሃበሻ ምግብ የምትሰሩ መመጠን የሚባል አታውቁም ለምንድነው? ልታስተምሩን እስከወጣችሁ መጥናችሁ አሳዩንና የናንተን ከወደድነው እንቀጥላለን ካለበለዚያ ያነሰውን ጨምረን እናስተካክለዋለን። የግሌ አስተያየት ነው
@user-ky3ip1kk8q
@user-ky3ip1kk8q 4 жыл бұрын
ሀሳብሽ ጥሩ ነው
@user-gy7zu4js4t
@user-gy7zu4js4t 4 жыл бұрын
Who are you ?
@user-gy7zu4js4t
@user-gy7zu4js4t 4 жыл бұрын
ለምንድ ነው የእኔን ጥያቄ ወደ አንቺ email የቀየርሽው ?
@user-ky3ip1kk8q
@user-ky3ip1kk8q 4 жыл бұрын
@@user-gy7zu4js4t ማንን ነው ? እኔን ነው
@yoyogebrekirstos7336
@yoyogebrekirstos7336 4 жыл бұрын
Just use common sense
@letekidanhabtit4844
@letekidanhabtit4844 3 жыл бұрын
Very nice but I will appreciate if you tell us what kind of beef is good for kuanta And the amount u use of all ingredients Will be helpful.
@misraky1548
@misraky1548 3 жыл бұрын
Thank you Maazi. The quanta, for how long and at what temperature?
@danielghebremicael5341
@danielghebremicael5341 4 жыл бұрын
ልኩን ኣልነገርሽንም ስንት ሽንኩርት ስንት ቲማቲም
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 4 жыл бұрын
አንች እንደተመቸሽ እሚብቃሽን ያክል ማለት ነው ቤትስብ ከሁናችሁ ያው በዛ ማድርግ ነው
@deante4729
@deante4729 4 жыл бұрын
Looks yummy.... I want to make this with Asa and no beef
@com5318
@com5318 2 жыл бұрын
👍ዋው ❤️❤️
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
ዋውውውው ማሻአላህ ሰራዎችሽ ይጥማሉ
@mamekebede1687
@mamekebede1687 4 жыл бұрын
It is nice I like your kichen haw you perper👍
@ሳኢዳይርዳው
@ሳኢዳይርዳው 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ መሽአላ
@ruthbaltina2594
@ruthbaltina2594 4 жыл бұрын
Wow betam yamral gobez
@eddyab6175
@eddyab6175 4 жыл бұрын
Mirtna mitafit yimesilal. i love and its my favourite
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
Appreciate you ✊️ This is really back home Muya 👍
@aishaumdua128
@aishaumdua128 4 жыл бұрын
ዋው ዋው
@selimayimer2330
@selimayimer2330 4 жыл бұрын
ቆጣውን በምንአደርቅሽው ዘይት ቢጠበስ ችግርአለውደ
@dty1495
@dty1495 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ያምራን ቆጁ
@henockkasa4052
@henockkasa4052 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እወድሻለሁ
የጥብስ ቀይ ወጥ(Tibs Wet)  - The Best Ethiopian Lamb Stew
17:31
የሽንኩርት አበሳሰል(Ye shinkurt Abesasel )-
11:58
Bahlie Tube
Рет қаралды 158 М.
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 215 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
የድንች ቅቅል - Ethiopian Food
11:28
Bahlie Tube
Рет қаралды 333 М.
አዋዜ አሰራር -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
13:19
Bahlie Tube
Рет қаралды 252 М.
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 215 МЛН