ርብቂ እውነታውን ተናገረች || ለሱ ስል ብዙ ገመናውን ደብቄለታልሁ || የኔ እና የናቲ ነገር ....

  Рет қаралды 160,352

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

ርብቂ የሚሰማትን ነገር አወርታናለች
እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አልያም ደግሞ ሃሳብ አስተያየቱን ማጋራት የሚፈግ ማንኛውም ወዳጅ በ 0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላል። አብራችሁን ስለሆናችሁ እድለኝነት ይሰማናል እናመሰግናለን። በቸር በጤና ቆዩልን።

Пікірлер: 1 100
@khelot
@khelot 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mWGygYKOpsqMl5I
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 жыл бұрын
ረ ተው ዝሙትን አታስፋፉ ተውፈጣሪን ፍሩ ገና ሳታዲጉ ዘላችሁ ብልግና እጭ አሰይ
@sumaytube7446
@sumaytube7446 2 жыл бұрын
ዉሸት ትትጣሉ ትነፋረቂነር የፈሰገቢሆንአትቺይም
@hirut7396
@hirut7396 2 жыл бұрын
ክህሎት እሚባል ሚዲያ ለፍቅር ያልደረሱ ልጆችን እያቀረባችሁ ዝሙት እያስፍፍችሁ ነው ከጥገኝነት ሳትላቀቁ ስላ ፍቅር እምታወሩት እኔ ያዘንኩት ለቤተስባ ነው ይሄንን ጉዳችሁን አላያችሁም ልጆቻችን ተምረው እራሳቸውንና እኛን ይረዱናል ብላችሁ እምታስቡ ወላጆች የልጆቻችሁን ውሎ ይሄ ነው የአዞ እንባ አነባሽ ከሚዲያ ነውረኛ ክሎቶች ናችሁ ብዙ ልጆችን የስው አፉ እያስገባችሁ ነው ለብራችሁ እንጂ ልልጆቹ አላስባችሁም መዘጋት ያለበት ሚዲያ ክህሎት ነው
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 жыл бұрын
@@hirut7396 ትክክል ዝሙትን በይፋ እያደረጉነው መብቴነው አይሰራም ደግነቱ አልሀምዱሊላህ ብዙ ሙስሊሞች አይመጡም የእምነት አባቶችም ስለዝሙት አስከፊነት ማስተማር አለባቸው
@selinayetewahedolij2183
@selinayetewahedolij2183 2 жыл бұрын
መተማመን ከሌለ መቼም ቢሆን ፍቅር አይዘልቅም ለሁላችን ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን 🙏
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
በትክክል
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ኢወላ እውነት ነው
@user-ie9nq4es3v
@user-ie9nq4es3v 2 жыл бұрын
አሚን 😥😥😥
@atni2939
@atni2939 Жыл бұрын
Amennnnnn...
@slammhammed5675
@slammhammed5675 Ай бұрын
😅😊መሰወራቸውን ​@@saadahassan6427
@zuye_wollyewa
@zuye_wollyewa 2 жыл бұрын
ሴት ሆነን የሴት ህመም የማይሰማን ሴቶች ግን ትገርሙኛለችሁ አይዞሽ ብሏት የውስጣቸውን እግዚአብሔር ያውቃል
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 жыл бұрын
አወ ግን እሡ ሌላ እሧ ሌላ ያወራሉ
@almazkebede7609
@almazkebede7609 2 жыл бұрын
እማ የትኛውን እንመን ብራንክ ይሁን አይሁን ግራ አጋቡን እኮ
@serkalemdesta2921
@serkalemdesta2921 2 жыл бұрын
በትክክል ማራምን❤
@user-ru3cg7ml1y
@user-ru3cg7ml1y Жыл бұрын
ዠ፣፣
@hlfthlft8357
@hlfthlft8357 2 жыл бұрын
ቸሩ እምላካችን እውነተኛ ፍቅር ያድለን እሜን፫🙏🙏🙏
@user-mk9wr6yp7k
@user-mk9wr6yp7k 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
እናንተ ለዚህ ነው የምታስቡት? ስንት ንፁሃን በሚታረድባት ሀገር የነዚህ ፍቅር ነው የሚያሳስባችሁ? ስራ ፈት ሁላ
@user-jl7xb2kc5f
@user-jl7xb2kc5f Жыл бұрын
አሜን (3)🙏
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 2 жыл бұрын
ችግሩ ሁለታችሁም አንድ አይነት ናችሁ ፍቅር እቃቃ ጨዋታ አይደለም አንድኛችሁ በሣል መሆን አለባችሁ ነገም ወደ ትዳር ሥትገቡ አስቸጋሪ ነው ሥለዚህ ገና ልጆች ናቸሁ ተረጋጉ ሚድያ ላይ አትውጡ😍😍
@gadisegetu7340
@gadisegetu7340 2 жыл бұрын
እኮ
@user-fm1dc3xg8w
@user-fm1dc3xg8w 2 жыл бұрын
እኛ ያሳሰብን የሀገር ሰላም እና ያለምንም ጥፋታቸው ለሚሞቱት እንተ ሰትፈልጉ ገደል ግቡ እዚህ እየመጣቹሁ አታለቃቅሱብን እኛ ምን አገባን አቦ
@kuberamohammed6387
@kuberamohammed6387 2 жыл бұрын
እውነት ተጃጃሉብን ምድረ ሰገጤ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
በትክክል ወላሂ እኔም ይሄንን ነው ያልኩት
@user-xc7vf6hh3v
@user-xc7vf6hh3v 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ ግን ፕራክ ነው እያሉ ሊጃጃሉብን ነው
@almazkebede7609
@almazkebede7609 2 жыл бұрын
ማሪያም ተጫወቱብን እኮ እረ ወደዛ
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
ይመችህ አሥጠሉኝ እነዚህልጆች ፍቅር ትዳር ውሥጥ ብቻ ነው ጅላጅል ሢያሥጠሉ
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 жыл бұрын
በጣም አሳዘነችኝ ከምር አይዞሺ የኔ ቆንጆ ሠው ሁኖ የማይቀየር የለም አላህ ብቻ ነው የማይቀር
@user-tx5lc8yu8u
@user-tx5lc8yu8u 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ መዳንያለም እዉተኛ ፍቅር ያድሌን አሜን
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 2 жыл бұрын
አሜን (3)
@tube3009
@tube3009 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaitabayineh8396
@senaitabayineh8396 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanihani4932
@hanihani4932 2 жыл бұрын
Amne amne amne
@lilyethio7691
@lilyethio7691 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ ገና ልጅ ነሽ ትምርትሽን ተማሪ ከዛም ላንቺ ያለው ይመጣል ይሄንን ልጁ ገና ህፃን የማይረባ ነው ላንቺ አይገባል!
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 2 жыл бұрын
ያኛውነው እንዴ የትኛውነበር
@astergizat7652
@astergizat7652 2 жыл бұрын
የማይረባ አይባልም ይህ እነሱ የሚሰሩት ለመታወቅ ብለዉ ነዉ አልተለያዩም
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 2 жыл бұрын
ለእኔ ስርአት እና መልክ ያላት ሴት ሙሉ ናት ብዬ ነው የማስበው ርብቃዬ ሙሉ ሴት ነሽ አንገትሽን ቀና አድርገሽ ኑሮሽን ቀጥይ ጥሩ ቤተሰብም ያለሽ ይመስለኛል ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@nolidagi140
@nolidagi140 2 жыл бұрын
አርፋችሁ ትምርታችሁን ተማሩ አሰዳቢዎች ፍቅር ፍቅር ብላችሁ አትጃጃሉ
@edlawithiwet2611
@edlawithiwet2611 2 жыл бұрын
hhhhhhhhh ewnt new
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 2 жыл бұрын
😂
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 жыл бұрын
እንዴ ምን አጠፉ ?መፋቀር ሀጥያት ነው እንዴ? ወይስ አንተ ለዛ አልታደልክም?🤔
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
እንደኔ ጉድ እንዳኮኑ ወላሒ እኔ እስደት መጥቺ አለቅሣለሁ
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
😂😄😄😂
@lubabatube7742
@lubabatube7742 2 жыл бұрын
ጠንካራነትሽ ያስታውቃል እርብቂዬ አብሽር ሴታሴት ነገር እሱነው
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 2 жыл бұрын
የሱ ጀዝባነት ጅልነት ነው አንቺላይ ሰው እንዲፈርድ ያደረገው እርጥብ ወንድ ማገዶ ይፈጃል የኔ ቆንጆ አይዞሽ
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 2 жыл бұрын
ይህ ነገር ፕራክ ነው እሚመስለኝ ፈጣሪየ ሆይ እወነተኛ አፍቃሪ ስጠኝ🤲 እኔንም እውነተኛ አፍቃሪ አድርገኝ🤲
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
አንቺ እኮ ቆንጆ ውብ ልጅ ነሽ አይዞሽ ፍቅር ይዞት የለቀቀው እንጂ አያውቀውም። ላንቺ አልተፈጠረም ይሆናል የዚ ህዝብ አትጨነቂ እራስሽን አረጋጊ ታስታውቃለሽ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነው አይዞሽ ማማ
@user-tr1pg6rd2v
@user-tr1pg6rd2v 2 жыл бұрын
እሰይይ ማርያምን እንዳንቺ አይነት ልቦና ለሁላችን ይስጠን ኮመንትሽ ሳነበው በጣም ነው ደስ ያለኝ❤
@etsubtilahun63
@etsubtilahun63 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እምነት .ተስፉ .ፍቅር ይኑርሽ ህይወት ይቀጥላል ........
@fatumayimer5101
@fatumayimer5101 2 жыл бұрын
አይዙሽወድወረተኛነዉአላህዳይሰጠዉ
@surarasreact3729
@surarasreact3729 2 жыл бұрын
des mil meles yannchi becha new
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 2 жыл бұрын
ትክክለኛውን ከወረት የፀደውኔ ፍቅርይስጠን አይዞሽለማንኛውምፀሎትአድርጊእህቴ 🥰🥰🥰🥰🥰
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 2 жыл бұрын
ሲጀመር ስለፍቅር ለማውራት መብሰል አለባችሁ እደጉ ተማሩና ጨርሱ ከዛ ወደፊት ታስቡበታላችሁ
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 2 жыл бұрын
😂
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
ሴት ሆይ የምትወጅውን ወንድ ሳይሆን የሚወድሽን ወንድ አግቢ ምክንያቱም የሚወድሽ ወንድ በደስታ ያኖርሻል ፍቅርን ያስተምርሻል፣ አንችም ለሚወድሽ ወንድ ምንም ሳትሳሺ እስትንፋስሽን ስጭው ያኔ ደስታ ምን ማለት እንደሆነ ታውቂያለሽ፡፡ አንቺ ግን የምትወጂውን ወንድ ካገባሽ የሚወዳትን ሴት ሲያገኝ ጥሎሽ ይሄዳል። ጥሎሽ ስለሄደ ግን አትከፊ አትቆጪ ብልጥ ከሆንሽ ትማሪበታለሽ ሞኝ ከሆንሽ ግን አሁንም ደግመሽ ስህተት ትሰሪያለሽ። ውዷ እህቴ ሰምተሻል! ከተመቻቹ ሼር
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Thank you
@heyat3815
@heyat3815 2 жыл бұрын
ትክክል የእኔዋ
@salamsalaam5597
@salamsalaam5597 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስለሆንሽ ነው ሴቶች የሚጠሉሽ ምንም አታስቢ❤❤❤💚💚
@sunyakabadesunyakabade8008
@sunyakabadesunyakabade8008 2 жыл бұрын
በትክክል
@salamsalaam5597
@salamsalaam5597 2 жыл бұрын
@@sunyakabadesunyakabade8008 ይመችሽ
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b 2 жыл бұрын
ማለት ማለት ማለት ካማለት ዉጪ የገባኝ ነገር የለም ለነገሩ እኛ ነን የተጃጃል ነዉ ካቅራቢወች እኛ መመልከታችን እራሱ ስተት ነዉ እቃቃ ጫወታ እደኔ መመልከት ያስጠላዉ ላይክ
@makidahamanda2791
@makidahamanda2791 2 жыл бұрын
ሁለታቹም ጋ ስሜት እጅ ፍቅር የለም ዝም በላቹ ትምርታቹን አትማሩም ወላጀ ለናተ ይጨነቃል እናተ ፍቅር ፍቅር ትላላቹሁ የምገርም ነው እግዲ ዝድሮ የማይሰማ ይለ ጉድ እኳ ነው
@user-ex6kv8ir5m
@user-ex6kv8ir5m 2 жыл бұрын
ሚድያ ላይ የሰው ሀቅ እምትመኙ ሴቶች እና ቆንጆ ወንድ ስታዩ ዋው ዋው እያላችሁ አታሸፍቱ እውነታውን ጌታ ይወቅ ራሳችንን እናስከብር ሴቶችየ ከወንዶች ራሳችሁን ጠብቁ😆😘
@aminaahmad812
@aminaahmad812 2 жыл бұрын
ልጁ የሆነ የዋህ ነው መልኩብቻ ነው የሚያምረው ከውቀት ነፃነው😓😤😣😣
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
አይዞሽ ተረጋጊ የልጅ ፍቅር ነው ነገ ይለቅሻል በጣም ህፃናት ናችሁ
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ የልጅ ፍቅር
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
😂እኛም እንዲሁ አርጎን ነበር
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 2 жыл бұрын
አጂብ ኮሜንተሮች 😳😳😳😳 እውነታውን ፈጣራ ነው የሚያቀው ፈጣራ ይሁናችሁ በስ መፍረድ አይቻልም።
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 жыл бұрын
ሴት ለሴት መቀኛ ነው አንቺ ግን ጀግና ነሽ❤❤❤
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
ቆይ እና ካልተማመናችሁ ምኑ ላይ ፍቅራችሁ አንቺም አታምኚውም እሱም አያምንሽም የፍቅር ዋና መሰረቱ እኮ መተማመን ነው ማማዬ መሰረት የሌለው ፍቅር አይዘልቅም ተማምናችሁ ፍቅራችሁን ብትቀጥሉ መልካም ነው
@habeshaqueen3398
@habeshaqueen3398 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞን ሁላችንም ጋ ያለ ነው💔💔
@ayisharahmathu2940
@ayisharahmathu2940 2 жыл бұрын
ስታስጠሉ ሲጀመር እዉነተኛ ፍቅር ቢኖራቹ ኖሮ በየ ሚዲያው ሚስጥራቹን ባላወጣቹት ነበር ኮተት
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Ayuye ሰብ አርጊልኝ ካላስቸገርኩሽ እማ❤❤
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 2 жыл бұрын
Yeah exactly
@ayisharahmathu2940
@ayisharahmathu2940 2 жыл бұрын
@@kiyyaatube4930 እሺ ማሬ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
አይዞሺ እርብቃ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የስድብ መፈስ ስላለባቸው ነው አትፍረጂባቸው
@fruits7976
@fruits7976 2 жыл бұрын
እንደወሎ ፈረስ መልኩን አሳምሮ ባክሽ ኮራ በይ ምርጥ ነሽ መልኩ ስላማረ ደደብ ነው ያስታውቃል
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 жыл бұрын
ወሬውን ለወሬኞች ተይላቸው አንች የራስሽን ኑሮ ኑሪ እህቴ አለን ያሉት ሁሉ ነገ አጋለሁ ይጥሉታል ሶሻል ሚድያውን ተይውና የራስሽ የምትይውን ይዘሽ ኑሪ እህቴ ሁሉንም ለልዑል እግዚአብሔር ስጭው
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@aumumuhamadyutube1479
@aumumuhamadyutube1479 2 жыл бұрын
@@officailethio6154 ooo
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
@@aumumuhamadyutube1479 ደምሪኝ
@genetymaryam166
@genetymaryam166 2 жыл бұрын
እማ,የእራስሽን,ህይወት,ኑሪ,ከዛ,እራሱ,ይመጣል,ወንድዎች,እንደምትወጃቸው,ካወቁ,ይንቀባራሎ,ግን,ኮመንታተሩች,ምንነው,አበዛቹት😳😳😳😳
@tsionasfaw2806
@tsionasfaw2806 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ቤተሰብ ለኛ ብሎ ነው ሚመክረን አባትሽን ይቅርታ ስጠይቂ አስለቀሽኝ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🥰
@NaniNani-xj5fd
@NaniNani-xj5fd 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ጥሬ ናችሁ አልበሰላችሁም ምናችሁም አይገባም
@user-se4iy2wp6l
@user-se4iy2wp6l 2 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ አስተዳደግሽ ስርአት ያለዉ ከፊትሽ ይነበባል ስለሰዉ አትጨነቂ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
እኛ ሴቶች እንወድሻለን ፍትህ ለርብቃ
@yabatwa
@yabatwa 2 жыл бұрын
ኸረ ያችስከፋ🤣🤣
@user-kx3jp3in9w
@user-kx3jp3in9w 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሚምቱት ህዝብ
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
ፍትህ??ሰላማዊይ ሰልፍ ውጡ እእንዳትሉን አደራ ሆ የደላችሁ😂😂😂🙏
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
አይዞ የሰዉነገር ሳይሆን የእግዘብሔር ምህረት ተስፍ እያደረግሽ ወደፊት ተራመጅ እህቴ አይዞሽ በርች ገና ልጅነሽ ወጣትነሽ ወደፊት ተራመጅ ለሌሎች መልካምምሳሌ ጠንካሬ ሴት ትሆኛለሽ!!!
@atnafuabebe5889
@atnafuabebe5889 2 жыл бұрын
በጣም አዝነናል እዚህ ቻናል ላይ ካየኋቸው እጩ ጥንዶች መሃል ደስ ምትሉ ነበራቹ...በዚህ መልኩ ባጭሩ ባትለያዩ ደስ ይለኝ ነበር:: ሁሉም ለትምህርታችን ይሁና! አይዞን Just focus on ur coming life.
@destakebede3953
@destakebede3953 2 жыл бұрын
ጎበዝ ቆንጆ አባትሽን ተምበርክከሽ ይቅርታ መጠየቅሽ ጥሩ ነው ተባረኪ 🙏🙏🙏
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
ቆጂዬና ደርባባ የተረጋጋሽ ነሽ በቃ እሱን አስወግጂውና ነገ ይቀጥላል ህይወት ስለዚ ገና ነሽ ሮጠሽ ያልጠበቅሽ ጨቅላ ነሽ ስለዚ ዳይ ተረጋጊና ትምርትሽ ላይ አትኩሪና ነገ ሰው ሆነሽ በራሷ የምትተማመንን ርብቃ ማየት እንፈልጋለን♥♥🙏
@mdvip3327
@mdvip3327 Жыл бұрын
አይባልም
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
@@mdvip3327 😁😁😁ምኒ ነው ማይባለው😁😁😁
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 2 жыл бұрын
ያረብ ለኔም ለናተም አላህ እውነተና ፍቅር ወፍቀን. ባልትዳሮችም ቤታችሁ በነብየ በሱና በፍቅር የተሞላ ይሁንላችሁ. በሉ አሚን ውዶቸ
@jkljkl4970
@jkljkl4970 2 жыл бұрын
አሚን ውደ
@keliddanye4225
@keliddanye4225 2 жыл бұрын
ለሁላችንም
@user-ey9lx3bd2m
@user-ey9lx3bd2m 2 жыл бұрын
መተማመን ከሌለ ምንም እውነተኛ ፍቅር የለም ማለት ከወደድሸው እመኝው ፈጣሪ እውነተኛ አፍቃሪ ይሰጠን
@jesusislord3691
@jesusislord3691 2 жыл бұрын
በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ #እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ #እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው። (2ቆሮ 6:2) ኢየሱስ ከተለያዩ ጭንቀት እና በሽታዎችም ያድናል!!!!
@selamawittube
@selamawittube Жыл бұрын
አሜን ያድናል ይታደጋል ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው♥️🥰🇪🇹❤
@sebliamare4828
@sebliamare4828 Жыл бұрын
exactly
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
መሄጃ የላቸውም ብላችሁ ተጃጃሉብን 😂😂😂
@blentulu5277
@blentulu5277 2 жыл бұрын
😆😆😆😆😅😅😅
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
😃
@madinadavood7707
@madinadavood7707 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ እኮ እዳገባንእኮ ልጆችሁነው እኮነው ሲያድጉ ይቆጫቸዋል ልጅቱ ትልቅሠውነት ሥለምትንቀው ነው እናም ልጅነትም ሥላለበት ጭምርነው እሡ
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያች ያለውን መቸም አያስቀርብሽም በትግስት ጠብቂ 🙏ግን ወዶች ሁሌም ........ ??🤔 ኧረ ተው 🙏 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅ አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 жыл бұрын
ደግሞ አምሮብሻል ስትጣሉ
@selamawittube
@selamawittube Жыл бұрын
ኧራ ተጎተለች ቀንሳለች እኮ ፍቷን በደምብ አይተሻል?
@binyamsemu6568
@binyamsemu6568 2 жыл бұрын
እንዴት መሰለሽ እህቴ አብዝተው ሰዋች ካንቺ ይልቅ እሱን ነው ያገነኑት ቆንጆ እያሉ ክበውታል እሱ በመልክ ካንቺ ቢሻል አንቺ ዘላለማዊው ውስጣዊ ውብት ትበልጪዋለሽ የተሻለ ነው እንጂ ያነሰ አታገኝም የልብ የንቅሳትም ጠበሳ ይዞ ለዘላለም ነው የሚኖረው
@Mahi-cm2jo
@Mahi-cm2jo 2 жыл бұрын
እሩውቅዬ እግዚአብሔር አምላክ ላንቺ ያለውን ሰው ይስጥሽ የሰውን ውሬ አትስሚ ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን ነው መልካም ስናፈቅር ቤተስቦቻችንን ሁልን ነገር ትተን ለምናፈቅረው ስው ዋጋ እንከፍላለን በምላሹ የካፋ ነው!🥺
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 жыл бұрын
የምት ገርሙኝ የፈቅር ተምሳሌት ብላቹ የምታቀርቡ አዘጋጆች😂😂
@coconutt2565
@coconutt2565 2 жыл бұрын
Kkkk
@Love-bk2ek
@Love-bk2ek 2 жыл бұрын
እኔራሱ በጣም ነው ሚገርሙኝ 🤣
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 2 жыл бұрын
😅😅😅😂
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
መተማመን ካለ ፍቅር ዘላቂ ነው። ካልተማመናችሁ በፍቅር ልቆዩ አችሉም ሲጀመር ጠንከር በሉ በሚደያ ላይ ከመውጣት በፊት ራስን ማጠቀርና ይቀድማል ህይወትን ነውኮ ይህ ቀልድ አደለም እያስተዋላችሁ አድርጉ የምታረጉትን ነገር
@kidugeremew2106
@kidugeremew2106 2 жыл бұрын
ማርያምን ገምቼ ነበር ዮነ ቀን አዲሱ ገበያ ከሴት ጋር አይቸዋለው አይዞሽ እርብቂዬ 😔😔
@zikzak730
@zikzak730 2 жыл бұрын
ሚገርምሽ ልጁ ጨዋ ይመስላል እንጂ በጣም ባለጌ ሁሉን ሴት ሚመኝ ባለጌ እኔ ባካል ነው ማቀው ስሙ እራሱ ናቲ ፋወል ነው በቃ አተራማሽ ነው
@abebafikru6809
@abebafikru6809 2 жыл бұрын
እኔም አይቼዋለሁ
@olgaberhane9530
@olgaberhane9530 2 жыл бұрын
You are best ❤️respect you’re father 🥰💐👏👏👏👏👍🙏
@user-np2tt6dx3g
@user-np2tt6dx3g 2 жыл бұрын
ፍቅር ወይም ትዳር ለምን ሚድያ ላይ መውጣት አስፈለገ አርፍቹ አትቀመጡም ነበር🙏😥
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እራስሽን በጭራሽ እንደጥፋተኛ እንዳትቆጥሪ አንቺ እኮ ለመጀመሪያ ግዜ ሚድያ ላይ ስትወጪ ከናቲ ጋር ፍቅርን ይዘሽ ነው እንደእኔ አመለካከት ምንም ጥፋት የለውም እና እራስሽን እንደጥፋተኛ እንዳትቆጥሪ እሺ ሁሉም ሰው የሚያደርገውን ነው ያደረግሽው በፍቅር ውስጥ ደሞ መቅናት መጣላት ያለ ነው ይሄ ካንቺ ጋር ለመለያየት ምክንያት አይሆንም
@eyueyu6789
@eyueyu6789 2 жыл бұрын
እኔ የሚያሳዝኑኝ ወላጆች ናቸው ገና ሳያድጉ ሴቱዋም ወድ ላይ ውዱም ሴቱዋ ላይ አስተምሬ ለቁም ነገር ይደርሱልኛል ብለው መከራቸውን አይተው አሳድገው እዚላይ መገኘት ምን ያክል ያማል ብቻ ደናውን ግዜ ያምጣልን
@edenmesfin9745
@edenmesfin9745 2 жыл бұрын
Zare gena endene miyasb sew agegnehu tebareki ehte
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
እሱ እናቱን ይቅርታ ጠየቀ እሷ ደሞ አባቷን ይቅርታ ጠየቀች ተመልካቾች ምን እንበል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-vz4gy3eu7n
@user-vz4gy3eu7n 2 жыл бұрын
ጉድ ነው ድሮም እኮ እውልኝስሙልኚ የበዛበት ነገርበረካ የለውም እኛአሁን ምንምአንልም ብዙየሚያሳስበን የሚያስጨንቃነገር አለፈጣሪ አገራችንንሰላሟን ይመልስልን
@ZolTube2112
@ZolTube2112 2 жыл бұрын
ቃቃ መጫወት ሲያምረኝ ነው ክህሎትን ማያው። ተውና አቦ የበሰለ ነገር አሳዩን
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
አይዞሽ ቆንጆ የልጅ ነገር አደረጋችውት ሁሉንም ነገር
@fafitube5711
@fafitube5711 2 жыл бұрын
ድሮስ ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም እወቁልን እወቁልን አላቻሁ አወቅንላችሁ አሁን ደሞ ተለያያን ምን ጉድ ነው 😜😜
@zeharazehara2939
@zeharazehara2939 2 жыл бұрын
አብሽሪ ማሬ ወንድ ባክሽ ወንድ ነው አጭበርባሪ😏😏 ያሁን ወደድኩሽ ከነፍኩልሽ ሁሉ ውሸት ነው🤨🤨ትምህርትሽን ተማሪ😍 ሂወትሽን ቀይሪ😍 እሱ ወንድ ነው የምትጎጂው አንቺ ነሽ ሁሌም ተጎጂ ሴቶች ነን😍😍😍
@lisayetsega
@lisayetsega 2 жыл бұрын
አይሆንሽም እናቴ ዛሬ በቁንጅናሽ ዝና ዞር ካደረገው ነገ አግብተሽው ስትወልጂ የሚመጣውን ጣል ጣል አስቢው ይቅርብሽ እናቴ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት።
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
lidu ሰብ አርጊልኝ ካላስቸገርኩሽ እማ❤❤
@rehmatsaeed3850
@rehmatsaeed3850 2 жыл бұрын
አይዞሺ ጥላትሺያልቅስ እህልዊቺሁ ነዉ እግዚአብሔር የፈቀደዉይሁን ገዴህ ፆሎት አረጊ በርቸልን እርብቃየ😘😘😘
@genetzewudu5210
@genetzewudu5210 Жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ይርዳችሁ ታረቁ ማንንም አትስሙ ሲቀጥል ለሰው አትጨነቂ
@user-br8uf6tg3n
@user-br8uf6tg3n 2 жыл бұрын
አይዞሽ እረብቂየ አስመሳይ ወንዶች ልባችንን ሰባበሩብን ደሞ አንችን ሊያዳምጥሽግድይላል የሚሄድበትቦታም ይዞሽ ይሄዳልሲቀጥል ስህተቱ የሱነው ሁሌም ይሳሳታል አይዞሽ እማ
@adicho5964
@adicho5964 Жыл бұрын
Menwe t/bet gebtachu lemn atemarum selanbebach kewqte free selhonachu tewardalchu
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ምንም አይገርምም ብትለያዩ ስንት መሰዋት የከፈሉልንን ተለይተናል አሁን ፀፀት ላይ ነኝ ሀገር ሰላም ከሆነ ያ የሚወደኝ ልጂጋ እመጣለሁ ክህሎቶች እንድታስታርቁኝ 😓😓💚💛❤️
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck 2 жыл бұрын
Yen mar
@Ruta688
@Ruta688 2 жыл бұрын
😂😂
@user-eq7rq6lj1j
@user-eq7rq6lj1j 2 жыл бұрын
😂ያርግልሽ ግን በሚዲያ የወጣ ነገር በቁጥር ነዉጅ ዘለቂታ ያለዉ የቀረዉ የለዉም እናቴዋ
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
@@user-eq7rq6lj1j አሚን በዱአሽ አስቢኝ ያገናኝሽ ብለሽ ልጂ አለችን ከመካከላችን ግን በጣም በድየዋለሁ 🥺💔
@meditube9150
@meditube9150 2 жыл бұрын
ይቅርብሽ ሚዲያ ላይ ከወጣ ንፋስ ይገባበታል
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 2 жыл бұрын
Rebki, You're awesome❤Keep shining.
@helentesfay4535
@helentesfay4535 2 жыл бұрын
የሰው አይን ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን።
@tamr3943
@tamr3943 2 жыл бұрын
ልጅ ያቦካዉ ለራት አይበቃም አሉ ዱሮስ የእናተ ፍቅር ገና ሳትጋቡ ቅናት በቅናት ሆሆ😂🤣 ልጅቷ ሲጀመር በጣም ትቀናለች ቆጨኝ የሚለዉን ሙዚቃ አዳምጪ ቆጨሽ አ🙄
@hlfthlft8357
@hlfthlft8357 2 жыл бұрын
😆
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
አዎ ቅናትማ በስሱ አሪፍ ነው አንቺን በሷ ቦታ ሆነሽ ተመልከቺው ውዴ
@tamr3943
@tamr3943 2 жыл бұрын
@@tingirtyoutube8447 አይ አጓጉል ቅናት ምንድኖ ታዲያ ገና አብረዉ ሳይኖሩ የት ወጣህ ገባህ ጭራሽ መንቀሳቀስ የለበትም ነዉዴ ሆ😳😂
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 2 жыл бұрын
@@tamr3943 ውይ ደርሶብሽ እይው
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
አቤት አቤት አዲስ ለቀሽ ነውሙዚቃ እኔም ላዳምጠው ሰመ ቀጨኘ ነው ያልሸው🤣🤣😥🤣🤣🤣
@sadatube686
@sadatube686 2 жыл бұрын
ሴቶች የወላጆቻችሁን ምክር ሰሙ
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u 2 жыл бұрын
እኛ እኮ ግራ ገባን አደየ ተለያየን አደየ ምናምን እኛ ምን አገባን😏ሲቀጥል ህፃን ስለሆነ ነው አንች ራስሽን ሁኝ እህቴ አይዞሽ❤
@meskeremwossene5977
@meskeremwossene5977 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ላንቺ ያዘጋጀልሽ ሌላ ነው ስለዚህ ፀሎት አርጊ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ላችያለው ይመጣል በርች
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኛን ምን አድርጉ ነው የምትሉን ፍቅር በሚዲያ ጠብ በሚድያ ስንት እሚያስጨንቀን አለ በተለይ የሀገራችን ጉዳይ 😭 አርፈሽ ትምህርትሽን ተማሪ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣን አንች ከሡ በልጠሽ ከሡ የተሻልሽ ሁነሽ ተገኝ ፈጣሪ ያግዝሽ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@heyat3815
@heyat3815 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 2 жыл бұрын
እግዚያብሔርን አስቀድመሻል እግዚያብሔር ይረዳሻል ያንቺ ያለዉን ይሰጥሻል :: በጣም ቆንጆ ነሽ ይቀኑብሻል የማንንም ታማሚ የፃፈዉን በሙሉ እያነበብሽ ለምን አትበይ አተንብቢ::
@tinasegirmay5260
@tinasegirmay5260 2 жыл бұрын
ተዩ ይሄ ሕፃን ነዉ እንድያዉም ላንቺ አይሆንም አይዞሽ ለሐጫም በዩ ይሄ ቀን ያልፋል
@abueumer2025
@abueumer2025 2 жыл бұрын
ሁል ግዜ ተሚደበደብ ይሻለዋል
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q 2 жыл бұрын
በቃ ጥፊው በዝቶበት ነው 🤣
@martazhekale2063
@martazhekale2063 2 жыл бұрын
_የኔ ቆጆ አይዞሽ ጠንካራ ሆኙ ፍቅር ክርስቶስ ነው ፍቅር ይታገዛል ፍቅር አይታበይም ፍቅር እውነት ነው ግን አብራችሁ ብትሆኑ መልካም ምኞቴ ነው ስው ቢገፍሽ እግዚአብሔር ያነሳሻል እሚኖርሽ እግዚአብሔር እጂ ስው አይደለም ዝም በያቸው።_
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ በእምነትሽ ፀልይእህቴ አይዞሾ ለበጎነዉ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
እኔ ባተለያዩ በይ ነኝ ፍቅር ከባድ ነው ክህሎት ሁለቱም አንድላይ አቅርበክ አስታርቃቸው
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p 2 жыл бұрын
አይዞሺ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፍል ግን ያባትሺን ምክር ስሚ ዳግም ይሄን ኩታራ በሄወትሺ እንዳትመልሺው
@maryamente2844
@maryamente2844 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ የሚወደው ነው የሚፈትነው የወስጥሽን የምታቂው አንቺ ና አንድ ፈጣሪ ነው የሚቀው
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
ሂጅጅ ህፃን ምናችሁም አያምር ገና ጥሬ ናችሁ የተገደድኩ ይመስል እየተበሳጨሁ ሰማኋት ቲሽ
@user-sp5li5qt1j
@user-sp5li5qt1j 2 жыл бұрын
dont worry about people first give respect for your self
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
@user-sp5li5qt1j
@user-sp5li5qt1j 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 OK my dear
@genetkabe4286
@genetkabe4286 2 жыл бұрын
Yes
@user-sp5li5qt1j
@user-sp5li5qt1j 2 жыл бұрын
@@genetkabe4286 😍😍
@user-yn2ob3xm2x
@user-yn2ob3xm2x 2 жыл бұрын
የኔ ድቡልቃ አይዞሺ እኔሥ በፍቅር ያኑራቸሁ😭💔💔💔💔🌹🌹🌹ነፍአመት ኑሩልኝ🙏🙏🙏🙏
@zeynebzekrya4941
@zeynebzekrya4941 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ጥርግ ይበል አንች ደህ ሁኝ በማንም በምንም አትመሪ እራስሽ ሁኝ አንድ ቀን እውነቱን ሲያውቁ ሁሉ ወደ አንች ይመጣሉ ወዶች ሙገሳን ሆሆ ሲሉቸው ይወደላው እውነት ይመስላቸዋል ገደል ይግባ አንች ደህነ ሁኝ
@aderajewassaye3156
@aderajewassaye3156 Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ ጥሩ አስተሳሰብ ያለሽ ልጅ ነሽ አይዞሽ ቀርቶበታል እንጂ አልቀረብሽም።
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 жыл бұрын
ፕራንክ ነው ውዶቼ አትሸወዱ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
እና ለፕራንክ ትምላለች
@roqianesre4022
@roqianesre4022 2 жыл бұрын
ገደሉን በፕራክ ኧረ እዛ ጨርሱ
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
በዚህ ፕረክማ ቀዛኑብን ዛንድሮ ክክክክክክክክ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
ተመልካቹን ተጫወቱብንኮ እኛም አያርመን ተንደርድረን እናያቸዋለን
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
@@samiraadnan2757 ግጥም አድርገው ይሄ ትውልድ ውሸት ማን ይችለዋል
@user-zq2zu4oo3u
@user-zq2zu4oo3u 2 жыл бұрын
የውእነት ተለያዩ እውነቴም እውነተኛ ፉቅርየለም
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘
@sanasana2935
@sanasana2935 2 жыл бұрын
ቆንጆ አደብ ያላት ልጅ ነሽ ምንም አታስቢ የኔ ቆንጆ እንኳንም አንቺ አልገፋሽው በዋላ ይቅር ብሎ ቢመጣ እዳትቀበይው ከተቀበልሽው ግን መልሰሽ ቤተሰቦችሽን እንዳቆሸሽ ነው የሚቆጠረው አይዞሽ በርቺ ከሱ የተሻለ ታገኛለሽ የኔ ቆንጆ በርቺና ስሪ
@melseifu8424
@melseifu8424 Жыл бұрын
ህፃን!! አርፈሽ ትምህርትሽን ተማሪ...ቤተሰብ ይሄኔ ባንቺ ስንት መከራ አይተዋል! እንጭጭ ጥሬ ሁላ!!!!
@Fa-nm6iq
@Fa-nm6iq 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ... እኔ ከህይወት ጋ እየታገልኩ አንዱንም ሳሊዘው እናንተ በዚች እድሜኣችሁ ስንቱን አያችሁት ? የዘመኑ ነገር ይገርመኛል 🤔
@emmybiniam316
@emmybiniam316 2 жыл бұрын
Kkkk
@alemiyrayapage8258
@alemiyrayapage8258 2 жыл бұрын
አይ አለመታደል እደዉ ፍቅር በሚዲያ🙄🤣🤣🤣
@aberashetube6139
@aberashetube6139 Жыл бұрын
አይዞሸ እህት ለበጎ ነው ሴት ሰንባል ከቱ ፈጡርን ነን ርጋ በሉ ሴቶች በሰው ሂወት አትግቡ
@merontube1773
@merontube1773 Жыл бұрын
አይዞሺ የኔ እናት ሴቶች መብታችንን እናከብር እሰከ መቼ ነው በቆሻሻ ወንዶች እህቶቻችን የሚጎዱት
@user-hi7ie8dv7h
@user-hi7ie8dv7h 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያን ህዝብ አላለችምምም 😂😂😂😂 እኛ ስንት ሀሳብ አለብን እናቴ ከነመፈጠርሽ አናውቅሽም
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
የኔናት አይዞሽ ይሄ አረቄያም ተገላገልሽ ነው የሚባለው
@user-zz7gy8rs4y
@user-zz7gy8rs4y 2 жыл бұрын
👎👎👎🤔
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
@@user-zz7gy8rs4y ምንድን ነው ጫታም አደል እንዴ በሱ እድሜ ልጆቹ ይማራሉ እሱ ቅጠል እየበላ ጋሪ ይነዳል
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ሴቶቹ ቀንተዉነዉ የሚሠድቡሽ እግዚያብሄር ያስታርቃችሁ
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n Жыл бұрын
የማንም ዝባዝንኬ ዘመን በፈጠረው የሚዲያ ውጤት የግለሰብ ህይወት እንደ ባዘቶ ታባዝታላቹህ! ምድረ ዝባዝንኬ!!! ማፈሪያዎች! አርፈሽ ቁምነገር ሥሪ አባትሽን አክብረሽ ይቅርታ በመጠየቅሽ ነገ ይቀናሻል ! መጀመሪያ እደጉ በሽተኛ እሳት በእሳት መበላላት!
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 55 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 111 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 57 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН