No video

ረዱ ዮቱብ ልታቆም ነው

  Рет қаралды 83,975

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

2 ай бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 1 300
@eyobeltube
@eyobeltube 2 ай бұрын
በ እናታቹ ሁላቹም ፃፉላት እንዳታቆም
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
ከምርህ ከሆነ ኡኡኡ ነው የምንለው ረዱ ዋ 😅❤ግን ትምህርቷ እንዲዛባ እኔም አልፈልግም ትምህርትን የመሰለ ምን አለና ከቻለች ጎን ለጎን
@user-pm4ow8yi9n
@user-pm4ow8yi9n 2 ай бұрын
ማርያምን ካልመጣች አናይም አትቅሪ❤❤❤
@ahmedzebibadamtew1365
@ahmedzebibadamtew1365 2 ай бұрын
Prak kalaleken ee
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
እረ ሳክሱ ነው አሰማህም ያለሳ ደስ አይለንም
@fnanh5742
@fnanh5742 2 ай бұрын
ረዱዬ በናትሽ እዳታደርጊው እሽ
@SerkalemSisay-qr9eh
@SerkalemSisay-qr9eh 2 ай бұрын
ረዱ ማቆም የለባትም የምትሉ በላኪ አሳዩኝ❤❤❤
@aass5403
@aass5403 2 ай бұрын
ምን አገባና ቡትተወሰ ምነ የጎድርሸላ 😂፣😂፣😂😂
@SaraAbady84
@SaraAbady84 2 ай бұрын
😅😂😂😂😂😂😂😂💘​@@aass5403
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 ай бұрын
የሁለታችሁም ዉበት እጅግ የሚገርም ነዉ እዮን እና ረዱን የሚወድ እስኪ 100k አስገቡኝ
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 2 ай бұрын
በሰው ስም ፎቶ አትነግድ በራስህእማትተማመን
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 2 ай бұрын
በማርክ ስም አይደብርም ግን
@HirutMaru
@HirutMaru 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ብራንክ ነው በለኝ 🙏ሁሉንም ማስኬድ መጠቀም ትችያለሽ ያለ ረዱ ቤቱ አይደምቅም የምትሉ በ 👉 ላይክ 👍
@Lijtofuk
@Lijtofuk 2 ай бұрын
😢😢እረ አታረገውም
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 2 ай бұрын
ኧረአታረገውም😢
@nefisasemane
@nefisasemane 2 ай бұрын
ለውሽትነው
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እረዱዬ ጎበዝ ታጋሺ እና ሙሉ ሴት ነው ሁለቱንም የማስኬድ ብቃት አለሺ እንዳታቆሚ የሚል በላይ አሳዩኝ የሩዱ አድናቂዎቺ❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 2 ай бұрын
ዉደደምሬኚ🎉🎉
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 2 ай бұрын
Eyugne eyugne behola debkugne new yetshefafen neger yamiral
@Wusisu
@Wusisu 2 ай бұрын
Egna liniznana Eyob private job lisera how about Redu’s future. Utube could shut down anytime- AI could replace it. Redu focus on your education
@kadijah-kn8tk
@kadijah-kn8tk 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ማነው እደኔ የስደት ምርር ያለው በላይክ አሳዬ👍👍👍👍👍👍👍
@MFamily569
@MFamily569 2 ай бұрын
ሃገራችንንሰላሙንይመልስልን😢
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 ай бұрын
ወዴት እንሂድ መሮለ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 ай бұрын
@@MFamily569 😢😢😢😢
@GosaGona
@GosaGona 2 ай бұрын
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@Eakram-lt5pd
@Eakram-lt5pd 2 ай бұрын
ወለሂ እኔ በጠም ምርር ቢሎኘል ሲረ ከፈተሁ አረት ወር ሆኖኘል ስደት ከመጠዉ አበቴን አጠዉ ለሁልም ነገር አለሀም ዱሊላሂ መለት ነዉ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
እረ አይደረግም በፍቅር ጠብ አረጋን አለች ያለሳ ደስ አይልም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@Ohoud_Alanzi
@Ohoud_Alanzi 2 ай бұрын
የናተስከፋ😅😅😅😅
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
@@Ohoud_Alanzi እድህ ካልሆነ ከባድ ነው ክክክክክክክክክክክ
@Dinblal
@Dinblal 2 ай бұрын
ረድ ሴት ልጂ እንኳን ይሄን ሌላም ማስተካከል ትቺላለች መስራት አለብሺ አይዞሺ በርቺ!!!
@afiyatube6273
@afiyatube6273 2 ай бұрын
አተርግውም ረዱ ካሌለች አይድምቅም ይምትሉ 👍👍👍👈
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
አይገባም እንጂ ጭራሽ ያለሳ ሆ
@linaali8761
@linaali8761 2 ай бұрын
አይይ ሁልሽም ነገ ሌላ አድስ ሲመጣ ዘወር ትያለሽ ስለዚህ ለሷም ለሱም ምማሯ ነው ሚጠቅማቸዉ ዮትዮብ ጊዜዉይነዉ ሀቢበቲ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
@@linaali8761 እውነት እኔ ሲጀምር ጀምሮ አቀው አለሁ ግን ገብቸ አላይም እሳ ስመጣ በ6ስልክ ነው ሰብሰክራይብ ያረኩት ጨዋ ናት አሁንም ከሱ እሳን ነው እምወዳት
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 2 ай бұрын
ASKBCE
@fatmatube8375
@fatmatube8375 2 ай бұрын
የመዳም ቅመምች ግን የዋህ ነን ለሰው ክፉ የማንሰብ የምትሉ በላይክ ግጩት ኮመንቴን 😂
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:16
@ZedoAba41Tube
@ZedoAba41Tube 2 ай бұрын
ክክክክክክ ተቀረን ሀሰብ😅😅😅😅
@user-tq9gw8to3x
@user-tq9gw8to3x 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 2 ай бұрын
በጣም
@rakrkv7423
@rakrkv7423 2 ай бұрын
በጣም እኔራሱ ስደትከመጣሁ እራሴን ታዝቤአለሁ የዋህነትን ተምሬለሁ
@Tigest193
@Tigest193 2 ай бұрын
ነይልን ረዱዬ እንወድሻለን እዮባን ከአንች ጋር ሆኖ ማየት ነው የምንፈልገው ድምቀቱ ነሽ ንግስቱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YabseraDagne-cx9rq
@YabseraDagne-cx9rq 2 ай бұрын
እረድ እረ በማርያም አታቁሚ ሁለቱም ይቻላል የምር
@WiaTube770
@WiaTube770 2 ай бұрын
ለማዳም ቅመሞች እንዲህ አይነት ፍቅር ያድላቸዉ😢❤❤
@user-zo5rr8iw2y
@user-zo5rr8iw2y 2 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-wh8so8gi5m
@user-wh8so8gi5m 2 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@MuniyaSulayman
@MuniyaSulayman 2 ай бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 2 ай бұрын
አሜንንንኖ
@user-wh8cx2xd2m
@user-wh8cx2xd2m 2 ай бұрын
አሚን አሚን
@heniandtsi
@heniandtsi 2 ай бұрын
ይሄን ስንሰማ እኛም ደንግጠናል
@user-kz1hm6pm7v
@user-kz1hm6pm7v 2 ай бұрын
ክክክክክክክክ እኮ
@negestinina-dg6pi
@negestinina-dg6pi 2 ай бұрын
😂😂እውነት ነው
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሊቀውሰን ነው ያለሳ አይሆንም
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 2 ай бұрын
ሄኖካ መላ ፍጠር በርግጥ ከትምህርት ጋር ሊከብዳት ይችላል አይድያ እየሰጣችሁ አግዞት አብረው ይማሩ
@user-fs4dm8gh8o
@user-fs4dm8gh8o 2 ай бұрын
ሂኔ ቆንጥጠህም አምጣልን እዳቀርብን
@FafibintBaba
@FafibintBaba 2 ай бұрын
ረዱ የኔ ቆንጆ እኔ እከታተላለሁ እንጅ ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም የእናንተ አንድ መሆን በጣም ነዉ ያስደሰተኝ ፕሊስ እንደምንም አመቻችተሽ ስሩ ትምህርትሽንም ሳትተይ ጠንክረሽ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ ተስፍ አለኝ።ጎን በጎን አስኪዱት በተረፍ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
እኛ በቀን በቀን ብትመጡልን ደስ ይለናል ግን ደግሞ ለስዋ ትምህርት ቅድሚያ መስጠት አለብን ዩቱዩብ ለመስራት ብላ ከትምህርቱዋ መቅረት የለባትም ከቻለች ከትምህርት ቤት ስትመለስ ካልቻለች በረፍት ቀንዋ ትስራ ረዱዬ የትምህርት ጊዜሽን በማይሻማ መልኩ ጊዜሽን አብቃቅተሽ ስሪ አትጥፊ ያሰባችሁት ሁሉ እንዲሳካላቹ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም እወዳችዋለው❤❤❤❤❤
@linaali8761
@linaali8761 2 ай бұрын
ትክክል ለትምርቷ ግዜዋን መስጠት አለባት ሌላዉ ቀሰብሎ ይደርሳል
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s 2 ай бұрын
ረ በማርያም እንዳታቆም በጣም ነው የምንወዳት እሷ ከመጣቺ ነው መከታተል የጀመርኩት ረዱዬ ያላቺ አይደምቅም በላይክ እንዳታቆም በሉልኝ ከፋኝ😢
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 2 ай бұрын
😢😢😢እሷ ከሌለች ቻው ስትመጣ እመጣለሁ ግን ይቱብ ሳይሆን ያንተ ፍቅር ነው ትምርቷን እሚያስቀንሳት 😅😅😅
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅 iko
@user-ff8hh7wj5f
@user-ff8hh7wj5f 2 ай бұрын
እኮ😂
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 2 ай бұрын
አረ ተው😂
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 2 ай бұрын
@@user-ur1qh8no2r ክክክክክክ እና ፍቅር አይደል ልጀ ሆ ክክክክክክ ያውም አድስ እህል ውሀ እራሱ ያስተዋል ብዙ አታሶሪኝ
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@negestinina-dg6pi
@negestinina-dg6pi 2 ай бұрын
አረ😢😢😢እኔ በጣም ነው ምወዳት ማርያምን ከልቢ ነው የኔ ቆንጆ ኣንዳታቁሚ ማረይ
@RichRahale
@RichRahale 2 ай бұрын
አራ አታድርግም
@Lijtofuk
@Lijtofuk 2 ай бұрын
አረ እኔም😢
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 2 ай бұрын
አረ እኔም😢
@ekramtube6423
@ekramtube6423 2 ай бұрын
​@@Senaytgonderwaዉደደምሬኚ🎉🎉
@ekramtube6423
@ekramtube6423 2 ай бұрын
​@@Lijtofukዉደደምሬኚ🎉🎉
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 2 ай бұрын
እዮባ ምንድነው እምንሠመው ወረደ ያንተ ድምቀት ናት እዮባ አይ ዞን እዮባ እረድ አይነፋም ሁለቱንም ጎን ለጎን ማስኪድ ተችያለሽ ዋነኛው ያንተ ብርታት ነው አይ ዞን አዮባ ወንድሚ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 2 ай бұрын
ረዱዬ ተይ እደምንም ብለሽ ከጎኑ ሁኝ ውዴ እናም ለሱ ብቻ ብለሽ ሳይሆን ሚጠብቁሽ ሚወዱሽ ተከታዮች እዳለሽእ እዳትረሺ ውዴ በርቱልኝ
@Kal-kw4tg
@Kal-kw4tg 2 ай бұрын
እዮባ ፍቅራ ነው የማስቀባጥርህ ረድዬ መቼም አትተውም❤❤
@FiriyotGirma
@FiriyotGirma 2 ай бұрын
😂😂
@Semir71166
@Semir71166 2 ай бұрын
😂😂
@user-se8li6qq5g
@user-se8li6qq5g 2 ай бұрын
😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 2 ай бұрын
ቀለበት አርግላት ❤❤❤❤እረዱየ የኔ ፍልቅልቅ የምን ማቆም ነው 😢
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 2 ай бұрын
የምን ቀለበት ነው ልቡን ሰቷታል አትቀባጥሩ
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@hdrbhddhd6302
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 2 ай бұрын
ዋይ ያችስ😂😮
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 2 ай бұрын
​@@hdrbhddhd6302እውነትነው❤
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 2 ай бұрын
@@hdrbhddhd6302 አረ ባክሽ የበለጠ ለሷም ለቤተሰብም ክብር ነው
@EyerusTeferi-ry4yv
@EyerusTeferi-ry4yv 2 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ቅመም ሴት በጣም ነው በጉጉት የምንጠብቅሽ እኳን አለመስራት አይደለም በቀንም ሁለቴ ብትመጪ እንፈልጋለን የምር በጣምነው የምጠብቃችሁ እስከምለቁ ያለውን ነገር አስተካክለሽ ነይ ❤❤❤
@yeromneshtesema8794
@yeromneshtesema8794 2 ай бұрын
እረዱ የኔ አሺ አሺ ባይ እባክሽ አዳታቆሚ ባይሆን ቀኑን ቀንሣችሁ መሰራት ትችላላችሁ አረዱ እቪ እደምትይ አምናለሁ ምክንያቱም ሰው ማስቀየም አትፈልጊም በደም ስላየሁሽ ነዉ ልክ ነሽ ከትምህርትሽ በላይ ምንም የለም የሰዉ ልጅ ከልተማረና እዉቀት ከሌለው የማንም መጫወቻ ነው ሚሆነው በጣም በጣም ነው የምስማማው በትምህርት ሽ ጉዳይ ሁሉም ግዜ አለው ረዱ ምንም እንካን ከሌለሽ እረዱ እውቀት ካለሸ አለም እንኳን ትገባለች የእውነት ነው ምልሽ በአለም ተፈላጊ የተማረ ነዉ ረዱ የተማረ ሰው መሆን እዴት እደሚያስደስት ታይዋለሽ ማማዬ ረዱ የእዉነት ሁሉም በእጅሽ ነው አለም በሙሉ እዮባ አንተም እድትበረታ ማገዝ ማበረታታት ነው ያለብህ የተማረች ሚስት ነዉ ማድረግ ያለብህ እዮባ ቀኑን ቀንሣችሁ መሰራት ተችላላችሁ እዮቤ ካላንተ በቀር እሚያበረታታት የለም በደመብ ደሞ ለመስራት ትምህርት ሲዘጋም በደብ መስራት ይቻላል እሺ እዮቤ ትምህርት አዲስ ፍቅር ይከብዳል ስለዚህ ተረዳት የኔ አባት እዮቤ ካልሰለቻችሁ አንድ ነገር ልምከራችሁ ባላችሁ ትርፍ ግዜ ቋንቋ ተማሩ በተረፈ አምላክ መጨረሻችሁን ያሣምረው ፈጣሬ አይለያችሁ ይጠብቃችሁ ቅድሚያ ትምህርት እዉቀት ሁሉንም የሚያሸንፍ እዉቀት ነዉ በሉ ቻዉ
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 2 ай бұрын
አይ አግዲህ እማይሆን ነገር ታሰለምዱንና ትጠፋላችሁ ረዱየ እዳታቆሚ❤❤❤
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 2 ай бұрын
😂❤
@EtuNigane
@EtuNigane 2 ай бұрын
😅
@Fanu1951
@Fanu1951 2 ай бұрын
እንኳን ለፃድቁ ተክለ ሃይማኖት ወርሃዊ መታሰብያ ብአል በሰላም ኣደረሳቹ ለሩዱና እዮብ የምትወዱ ሳብስክራይብ ኣሩጉልኝ❤❤
@user-of4pq7ce9p
@user-of4pq7ce9p 2 ай бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🙏🙏🙏
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
Amen(3) 🙏 enkune abero adarsen
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን: እንኳን: አብሮ: አደረሰን::
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እሺ እናደርጋለን
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o 2 ай бұрын
በጣም እምወዳችሁ ቤተስብ ናችሁ ለእኔ በእውነት እርዱየ እዳጠፉው ይች የጀለለች መዳም እናዳኝ ስገባ በእናተ ቪደው ነው ዘና እምለው ክተፋችሁ ይችመዳም ጋር አልዛለቅም 😊
@Hiywot5
@Hiywot5 2 ай бұрын
ረዱዬ ማቆም የለብሽም ትምህርትሽንም ጉን ለጉን አብረሽ አስኪጄ የኔ ውድ ነገር❤❤❤
@tahtaah1204
@tahtaah1204 2 ай бұрын
ረዱን የምትወዱ like አርጉኝ❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:49
@tahtaah1204
@tahtaah1204 2 ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw ok sis😍
@eskedarshiferaw4415
@eskedarshiferaw4415 2 ай бұрын
እረዱዬ የኔ ቆንጆ ትምህርትሽንም ዩቱብ ንም በደንብ አርገሽ መስራት ትቺያለሽ ምክንያቱም አንቺ ጠንካራና ጎበዝ ልጅ ነሽ
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su 2 ай бұрын
ወይኔ እዮባ ምኑን ነው የምታበስርን እር እኛ በናፍቆት ነው የምንጠብቃችሁ ጭራሽ ደሞ ልጠፉ እርዱ እዳጠፊ አብርሽ ማስኬድ ትችያለሽ ውዴ እኔማ በጣም ነው የምወዳት ከምር እዳጠፊ እዳጠፊ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት መታሰቢያ አደረሳቹሁ የድንግል ማርያም ወዳጆች❤❤❤❤❤
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::እንኳን: አብሮ: አደረሰን::
@user-fs4dm8gh8o
@user-fs4dm8gh8o 2 ай бұрын
አታረጌውም እረዱዬ የኔ ጨዋ ሴት አደራሽን እዳታቆሜ በናትሽ እዴት ጓጉቼ እደምጠብቃቹ እኮ የዮባ እንኳን ያመታት ተከታታዬ ነኝ ግን አንች ስመጭ ሱስ ሆናቼውብኝ አንች ጀግና ሴት ነሽ ሁለቱ ንም እኩል መሂድ ታስችያለሽ የዬባ እንቁ እዳጠፌ በማርያም ተክልዬን በጣም ነው የምወዳቹ❤❤
@zehara53o
@zehara53o 2 ай бұрын
በትምህርት እንኳን ቀልድ ዬለም ቅድሚያ ለትምህርቷ ባይ ነኝ እኔ በግሌ ሁሉም ከዛ ቡሀላ ይደርሳል ከተጋጨባት ቅድሚያ ለትምህርቷ
@linaali8761
@linaali8761 2 ай бұрын
ትክክል
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 2 ай бұрын
አብራችሁ ነዉ ማየት የምንፈልገዉ እዮቫ አና ኦርዱዬ ጊዜሽን አብቃቅተሽ መምጣት ጠለብ በፍቅር አለዉ የምዎዳችሁ ሁሉ ፍሚሊ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@user-oo3ow2yh4e
@user-oo3ow2yh4e 2 ай бұрын
ረዱ ጌጥህ ናት እሱዋ ካለች የበለጠ ይደምቃል ያምራል አትጥፊ ቆንጂት🙏🏼
@user-ci5mn1pc3t
@user-ci5mn1pc3t 2 ай бұрын
ፕራንክ ነዉ እንጂ ያለ ረዱ ደስ አይልም ረዱዬ የኔ ፈንድሻ❤❤❤ እንዴት እንደምትናፊቂን አልገባሽም ማርያምን ቪዶዋችሁን ደጋግሚ ነዉ የማየዉ 😢
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
ኘራክ ነው ያለሳ አናይም እኔ እሳ ከመጣች ቤተሰብ የሆኩት
@user-li9rl2ry7p
@user-li9rl2ry7p 2 ай бұрын
ረዱ ሁለቱንም ማሰኬድ ትችያለሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ እባክሽን አትጥፍ ❤❤❤❤❤
@MohmadMohmad-ql9yr
@MohmadMohmad-ql9yr 2 ай бұрын
እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለተክለሀይማኖት አደረሳቹ፣ እረዱዬ የኔ ውብ የኔ ደርባባ ሁለቱንም እንደሁነታው አድርጊ የኔ ውብ ያላቹ ግን እዮባ ቤዶ ነው እኛም ስደተኞች ይደብረናል አትጥፊብን😢
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን:እንኳን: አብሮ: አደረሰን::😊
@user-cr9wh6ox1m
@user-cr9wh6ox1m 2 ай бұрын
እረዱየ የኔ ቆንጆ አትጥፊብን ኧረ እውነት ከሆነ ደሰ አይልም እኔ እረዱከመጣች ወደህ ወላሂ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@MohhaaHossain
@MohhaaHossain 2 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ😂 እረዱየ አይዞሽ እዳጠፊ ለማስተካከል መክሩ እዮባ ሆ የመን መጥፋት አይዞቹህ ፈጣሪ ይርዳችሁ❤❤
@mindayetadele7948
@mindayetadele7948 2 ай бұрын
እረ ረዱዬ ያላንቺ አይደምቅም እኮ ምነው እንድታቆሚ አንፈልድም እኔ ይደብረኛል አንቺ ካልመጣሽ 😢😢😢
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 2 ай бұрын
ረዱዬ እንኳን ይኽን ብዙ መስራት ትችያለሽ ጎበዝ ነሽ በርች እንዳታቆሚ እኛ ተመልካቾች እንወድሻለን እኛንም አስቢን ለተመልካች ክብር ስትይ ነይልን🎉🎉🎉🎉
@Tizita1232
@Tizita1232 2 ай бұрын
ረዱ የኔ ውድ አንቺ ጎበዝ ነሽ ሁሉንም ነገር ማከናወን ትቺያለሽ የኛ ጀግና የእውነት በጣም ነው የምንወድሽ ❤❤❤❤
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 2 ай бұрын
ትምህርት ያሌላ ቀን መሥራት አይቻልም ወይ ደሞ አማቻቺ ረዱዬ የኔ ዱብሽቡሽ❤❤❤❤❤❤ ስረአት ያላት ልጅ ነች❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 2 ай бұрын
አታስለምደው አስለምደህ አትከለክለው ይባል የለ ረዱዬ እንዳታርውግው አደራ ለሁሉም አመቻች ነይልኝ ማርያምን እኔ ሁሌም እናንተ ስትመጡ ናፍቆቴ እረሰዋለሁ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@masart9631
@masart9631 2 ай бұрын
ራዱዬ የለች እዩ ውበት አይኖረውም place ከወሰንሽበት ሁሉንም መስራት ትችየለሽ ምርጧ ነይልን❤😍
@semirasefa9577
@semirasefa9577 2 ай бұрын
ረዱዬዬ የኔ ቆንጆ ከሌለች ማየት አልፈልግም❤❤❤❤
@user-xr6lk5pq7q
@user-xr6lk5pq7q 2 ай бұрын
ረዱየ የኔ ውድ ነይልን ካላች ደስ አይልም እደማንም ብለሽ አስተካክለሽ ነይ እንወድሻለን❤❤❤❤❤
@Semira-sz2sz
@Semira-sz2sz 2 ай бұрын
ማየት አልፈልግም እረዱ ከሌለች❤ አመቻቺ እረዱ ስንወድሽ
@zenebseid7011
@zenebseid7011 2 ай бұрын
እኔ አንቺን አይቸነዉ እምገባዉ በሁለቱም ስልኬ ሰብስክራይብ ያደረኩት እና እዳጠፉ እረዱየ የኔ ቆንጂየ
@semirasefa9577
@semirasefa9577 2 ай бұрын
እኔም
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
ርዱየ ት/ትሽንም ኢቱቡንም ሠአትሽን አመቻችተሽ ሥሪ ❤❤❤❤❤እንዳታቆሚ እኛ ድሮ ት/ት እየተማርን ግማሽ ስአት ከብቶች ጠብቀን የቤት ስራወችን (እንጨት ስብርን፣ወሀቀድተን፣ )ነው ምርጥ ውጤት ስናመጣ የነበርው 👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hiywot5
@Hiywot5 2 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ውድ ነገር እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያበዛላችሁ❤❤❤
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@hani-ze5ef
@hani-ze5ef 2 ай бұрын
ረዱ ጌጥህ ናት እሱዋ ካለች የበለጠ ይደምቃል የምራል አትጥ የኔ ቆንጀ❤❤❤❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 2 ай бұрын
በጭራሽ. ማቆም የለባትም ረዱ. ልዮ ሴት እኮ ነች የሴቶች ተምሳሌት. እርጋታዋ. አይነ አፍርነቶ ትለያለች ረዱ ምርጥ ሴት ነች እረዱ የሀገራችን ምርጥ ሴት እረዱ እድከ ባህላችን የምናያት ልጂ እረዱ እባክሽ ስሪልን
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab 2 ай бұрын
በደንብ አውሩበትና ሰዓታችሁን አመቻቹ እግዚአብሔር ደግሞ ያግዛችኋል ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ ረዱዬ ጎን ለጎን ለማስኬድ ሞክሪ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትረዳሻለች ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤ኪዳነምህረት እንድታግዛችሁ ፀልዩ
@TihitnaTihitna
@TihitnaTihitna 2 ай бұрын
አይዞሽ ረዱ ትችያለሽ ትምህርቱ ጋር እኩል ማስኬድ ትችያለሸ የኔ ውድ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 ай бұрын
በቃ ያለ ረዱ አይደምቅም ማቆም የለባትም እንዴ ትምሮሽንማ አጠናክሪ በርቺና ተማሪ በትርፍ ሰአትሽ ነው መስራት🎉
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 2 ай бұрын
በጣም ደስ አይልም አስተማሪ የሆነ ነገር እያሳያቹህን ቀጥሉ ቤተሰብን ታስፈቅድ ጨዋ ስለሆነች ነገሮቿ እዳይበላሹባት
@user-wu2kr6fh6i
@user-wu2kr6fh6i 15 күн бұрын
ረዱዬ አዉነት እልሻለዉ መቅረት የለብሽም ይላቺ አይምርም ከጎኑ ሆነሽ ስትሰሩ በጣም ነዉ ደስ የሜለዉ ረዱዬ የኔ ጨዋ እባክሽ አትቅሪ
@user-be5ms9xf5z
@user-be5ms9xf5z 2 ай бұрын
እረድዬ አትጥፊ ያላቺ አይደምቅም ❤😢
@amandemissew7890
@amandemissew7890 2 ай бұрын
ረዱ በማይጋጭ ሁኔታ አመቻችተሽ ብሰሪልን ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ቢበዛ ጎማሽ ሰአት ነው ። በርቱ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ።❤❤❤❤
@hgyy2926
@hgyy2926 2 ай бұрын
እዮብ ቀለበት ኣርግላት እረዱየ የኔ ፍልቅልቅ የምር በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@sofiabelay3724
@sofiabelay3724 2 ай бұрын
ለምን በጣም ነው የምንኗፈቅሸ በአረግጥ ትምርት በጣም ወስኝ ነወ ግን ብዘ ነገር ማድረግ ትቺዪለሸ አሰብበት የኔ ቆንጆ ❤❤ I Love you so much ❤️❤️💕
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 2 ай бұрын
አይ ትምርቷን እሚጋ ጭበት ከሆነ ልክነች ነገር ግን እሁድ ቅዳሜ ስሩ የሷን ትምርት በማይነካ መልኩ
@Ziontadihenok9496
@Ziontadihenok9496 2 ай бұрын
መቼ ጀመረች እና ነው ። የምታቆመው ገና አዲሱ ቻናል መቼ ተጀመረ።እረዲ እኛ ማንን እንይ እውነት ለመናገር አንቺ ከመጣሽ ነው ማየት የጀመርኩት ኮመንት እራሱ መፃፍ የጀመርኩት ❤❤❤❤
@user-em7je2lk2s
@user-em7je2lk2s 2 ай бұрын
ረዱዬ የማይቻል የለም አትጥፊብን. ትችያለሽ. ሁሉንም ማስኬድ❤❤
@selamlove6129
@selamlove6129 2 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ለማስታረቅም ለመምከርም ፈጥኖ ደራሽ ነን😂😂 ረዱ ማቆም የለብሽም ግን ዋና ትኩረትሽን ወደ ትምርትሽ መስጠት ነው❤❤❤❤
@zeinazeina1442
@zeinazeina1442 2 ай бұрын
ሁሌታኛ አልመጠም በቃ እሱወ ከሌላች 😮😮
@sifaanwalisoo
@sifaanwalisoo 2 ай бұрын
ረድ የኔ ማር ሁሉን ጎንለጎን መስራት ይቻላል እኮ ውድ ያላቻ አይምርም ሪድ ❤❤❤❤❤❤😢
@ajebushagza2803
@ajebushagza2803 2 ай бұрын
ረዱ ማር አታደርገዉም ተወዳጅ ተናፋቂ ነሽ Every day!!!
@user-dz2rv6oz2c
@user-dz2rv6oz2c 2 ай бұрын
እንኳን ለእዮብ ለኛም ዲምቀታችን ነሽ ረዱ ረዱ ረዱ እማ ልገረሽ በጣም አንዎዲሻለን በአጭሩ እንዳትቃሪ ሴት መለኛ ናቲ እንችስ እኛን አትናፈቅም እንደ ምንውዲሽ ታውቅያለሽ የእዮባን ላአንች ትቼአሎ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹ቃጣይ ቪዲዮ እንዲናይሽ ግን ለኛም ያለሽን ፈቅረሽ እንዲት ነግረን እንፈልጋለን ብቻ በሠላም ነይ በጣም በጣም እንዎዲሻለን❤❤❤❤❤❤❤
@kukuberhane
@kukuberhane 2 ай бұрын
ረዱ you tube ማቆም የለብሽም ትንሽ ዋጋ ሊያስፍልሽ ይችላል በርቺ ።
@asrattekalenge2181
@asrattekalenge2181 2 ай бұрын
ከሱሰት ቀን በሳምንት አንድ ቀን አድርጉት በትምህርት ቀልድ የለም የምወድህ ወንድሜ እዩብዬ ቆንጆ
@user-pr3yz9xs7s
@user-pr3yz9xs7s 2 ай бұрын
እረዱዬ መጥፋት የለብሺም ለምደንሻል ሁለቱንም ማስካድ ትችያለሺ ❤❤❤❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 2 ай бұрын
እረዱ እባክሽ ካንቺ ብዙ መማር እፈልጋለን. የኛ ንግስት
@user-eu9eb6li5h
@user-eu9eb6li5h 2 ай бұрын
ወይ እረድዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እንዳታቆሙ😢😢😢😢 በጣም ነው የሚደብረኝ😢😢😢
@user-bg5ck4mj9i
@user-bg5ck4mj9i 2 ай бұрын
ኣይዘህ እዮባ ረዱየ ሁለቱ መጣጣማ ኮ ይቺላሊ ኣስብ ቤት❤
@user-dz2rv6oz2c
@user-dz2rv6oz2c 2 ай бұрын
ረዱ የኔ ፈልቅልቅ በጣም ነው የምንዎዲሽ እባክሽ ያለሽን ጌዜ አብቃቅቴሽ እንዲትመጭ እንፈልጋለን ረዱየ እንዳት ቃሪ በቴቻለሽ መጠን አብቃቅ ሳዓትሽን እዩ እንደቴ እንደ ምዎዲሽ ታወቅያለሽ ብቻ ሁለቱንም ማሰከዲ ትችያለሽ
@mekdesyealmaz2135
@mekdesyealmaz2135 2 ай бұрын
ረዱ የኔ ቆንጆ challenge የሚያደርግ ነገር ተለማመጂ ጠንካራ ሁኚ የኔ ውብ በፍፁም እንዳትተዪ
@user-ln3so2uc4m
@user-ln3so2uc4m 2 ай бұрын
ውይእረድዬ የኔ ጣፋጪ ስወድሺ እዳታቆሙ😢😢😢😢😢😢😢
@lewtuenyew2362
@lewtuenyew2362 2 ай бұрын
እዩብየ ረዱ ከለለች በጣም ይደብራል ያስጠላል😅
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
እረዱዬ አደራ አደራ እዳታቆሚ የኔ ጨዋሴት ለኛም ሆነ ለእዮባ ድምቀታችን ነሽ😢😢😢እዳቀሪብን ❤❤❤
@user-pc8vm2nc3h
@user-pc8vm2nc3h 2 ай бұрын
Ara inatehi Lijochii Lenha asibu Eredu Ara atihe tefe anichi kelelesh aymirmi eshi mare🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ov7nn5me1m
@user-ov7nn5me1m 2 ай бұрын
እርዱ ኡኡኡኡኡኡ በይ ነይ እዳታቋርጭ ካሎነ ሰብስክራይብ እና ነሳለን ዋ ዴሞ ስለምንወድሽ ነው ሁለቱንም ጎን ለጎን ማስኬድ ትችያለሽኮ ማማየ
@h3-3
@h3-3 17 күн бұрын
ረዱየ ጣፋጭ ጀግና ነሽ እኮ ሁለቱንም ማስኬዲ ትችያለሽ አትተይ ስር አች ከሌለሽ የማይ የለም
@samiratakele7954
@samiratakele7954 2 ай бұрын
እሪዱ አብራችሁ ስሰሩ በጣም ደስ ትላላችሁ ብቻዉን አትተይዉ አንቺ የሱ ብርታቱ ጥንካሬዉ ሴት ደሞ ብለሀተኛናት ከዚህ የበለጠ ሸክም ትሸከማለች ስለዚህ ብርትተሽ ስሪ በጣም እወዳችኋለዉ አከብረችኋለሁ❤❤❤❤
@user-hu8id1lk3h
@user-hu8id1lk3h 2 ай бұрын
አረ እረዱየ ያላንቺ አይሆንልንም ታስፈልጊናለሺ ለምደንሻልእኮ እዳጠፊብን ስጠፊ አንወድም አጥጥፊብን😢😢😢😢😢😢
@hanichotube
@hanichotube 2 ай бұрын
እንዴ ለምን ታቆማለች እረ ትቀጥል ለአንተም ድምቀትህ ነች ❤❤❤
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 2 ай бұрын
ረዱዬ እርሱን ሳይ ፓራክ አድርገሽው መስሎኝ ነበር ረዱዬ እንደዚህ አታድርጊ የኔ ቆንጆ ደግሞ ናፍቀሽናን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kidist-pj1ox
@Kidist-pj1ox 2 ай бұрын
ትምርትዋ ይበልጣል አንተ ስራህ እንደሚበልጥብህ ፎቶ እየተነሳቹ ግን ላኩልን እንወዳችኋለን ❤❤❤
@hiweotyoutube5200
@hiweotyoutube5200 2 ай бұрын
ዛሬ አደኝ ነኝ መነሁ እናዚ ጥንዶች የሚወድ በላይክ❤❤❤❤❤
@SaudiKsa-ns5ot
@SaudiKsa-ns5ot 2 ай бұрын
እረዱዬ ላይመችሽ ይችላል ግን ተቸግረሽም ቢሆን አትቅሪ ነይልን ❤❤❤
@newlife9989
@newlife9989 2 ай бұрын
የእውንት ከሆነ ያለችው....በትርፍ ጊዜዋ ብቻ ትስራ ትምርትዋን እስክጨርስ ...ከዩቲዩብ ብላ ትምርትዋን ወደሆላ ማረግ የለባትም እኛ ተመልካቾች ደስ ልለናል ሁሌም ብናያት ግን እኛ ለደቂቃዎች ለምናየው ቪድዮ የሙሉ ቀን ክላስዋን መተው የለባትም!!!
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 ай бұрын
እረዲየ እዳታቆሚሚሚሚሚሚ አደራሸን የኔ ፍልቅልቅ😢😢❤❤❤❤
@user-zg4nn8ow6c
@user-zg4nn8ow6c 2 ай бұрын
አተርገውም ያለ ረዱ ድምቀት የለበትም❤❤❤❤❤❤
@makiyamusa3075
@makiyamusa3075 2 ай бұрын
ኮሜንት ስኮምት የመጀመሪያየ ነው ላይክ ግጩኚ ቅመሞች እየ
@temabrand3382
@temabrand3382 2 ай бұрын
በርች ሁለቱም መስራትይቻላል እረዱ
@zenshbalgo524
@zenshbalgo524 2 ай бұрын
አራ ረዱ አንቺ ከለልሽ እዮብ ብቻዉን አደምቂም እኮ እንደ ምንም ብለሽ በሳምት 1ብሆንም ነው ስዎድሽ የኔ ጎርዳዳ ❤️❤️❤️
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 2 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ደረባባ ትናፍቅናለሽ አትተዊ❤❤❤❤❤
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 59 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 27 МЛН
የ7 አመቷን ህፃን ደፍሮ፣ ገድሎ እናትዋን ማሳደድ???
20:27
Yebeza Meskot የቤዛ መስኮት
Рет қаралды 53 М.
ረዱ ቤተሰብ ተዋወቀች
17:56
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 211 М.
እኔ እንደዚህ አላደረኩም ( ሁሌም እወድሻለው )
19:02
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 189 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН