No video

ረዱን ስስማት አፈረች

  Рет қаралды 271,096

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

3 ай бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 2 700
@eyobeltube
@eyobeltube 2 ай бұрын
ከዚህ በኋላ የምንመጣበትን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👉youtube.com/@eyobandredu?si=sU2dAi8He7avotR5 👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 2 ай бұрын
ነውር ነው እኛ በተክሊል እየጠበቅን መሰሳም አይቻልም
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 2 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር እየብ ስለቅዱስ ጋብቻ ትምህርት ተማሩ ስርዓተ ጋብቻ ከመምህር ተስፋዬ ጋር ወዳጅ አይደለህ እንዴ
@user-vb6rh3fy7i
@user-vb6rh3fy7i 2 ай бұрын
እነዮባ በስራተ ተክሊል ይግቡ የምትሉ አትባልኩ
@HirutMaru
@HirutMaru 2 ай бұрын
ረድዮ ስርዓት ያላት ልጅ ነች ስል በምክንያት ነው ጎበዝ ፖሊስ ነው ምጠራ አለች 👌❤️ሌሎች ሴቶች ከረዱ ተማሩ 👌
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 2 ай бұрын
እየብ እና የተሸዎድነው ይበቃል ሳናስተውል የቤተ ክርስቲያን ህገ ጋብቻ ወይም ፍታ ነገስት ህግ አላት የድግንል ማርያም ወዳጆች ስራዓተ ቤተ ክርስቲያንን ለመጠበቅ እንጣር የቻለ በተክሊል ድንግልናውን የጠበቀ መሆን አለበት መንገድ ደማሪ ሆናቹህ ለዩቱበሮቹ አላያም ለወጣቶች አሳዩአቸው
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 2 ай бұрын
በስደት ምርር ስልችት ያላችሁ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ረዱና እዮባዬ አይለያችሁ❤
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 2 ай бұрын
አሚን የረብ
@EtetTeettrte-fw8hx
@EtetTeettrte-fw8hx 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@bezidani7105
@bezidani7105 2 ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤
@EtetTeettrte-fw8hx
@EtetTeettrte-fw8hx 2 ай бұрын
ረዱ ስታምሪ 😘😘😘😘😘
@herg965
@herg965 2 ай бұрын
🎉አሜን❤❤❤
@ethiolove131
@ethiolove131 2 ай бұрын
ረዱን ያላቹ እስኪ እንያቹ 200k እናስገባቸው
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 2 ай бұрын
200k❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
​@@ethiopianyout8354ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@ethiopianyout8354ደምሪኝ🎉🎉
@user-be6zm5ik8h
@user-be6zm5ik8h 2 ай бұрын
ሂወት
@user-yy9kh6gx4w
@user-yy9kh6gx4w 2 ай бұрын
ብዙ በሚድያ አይቻለሁ እደዚች ልጅ ግን አላየሁም ስራአቷ አስተዋይነቷ ልታይ ልታይ አትል ገላዋን አታሳይ ልኳኳል አትል ጥርት ያለች ልእልት ደሞ ስታምር ከውሀ የበቀለች አበባ እዮባ ምርጫህን ወድጀልሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenhabetmariyam2445
@helenhabetmariyam2445 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃት❤❤❤❤
@Ihdjar9ritwydIehriyq
@Ihdjar9ritwydIehriyq 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 2 ай бұрын
ረዱ ስርአት ያላት ልክ እንደ ገጠር ልጅ ስርአት የተሞላች ናት እንደ ዛሬ ልጅ ጋጠወጥነት የሌላት ምርጥ ልጅ እንደዘመኑ ወጣት ልላላጥ ልሳሳም አትል ሚስት የምትሆን በማንኛውም ሰው የምትወደድ ናት በእውነት ልቦናሺን አይለውጠው ከሜራ ላይ እንዲነካት እንዲስማት ስለ ፍቅር እንዴያወራት የማትፈልግ ንፁህ ሴት ናት በጣም ገረመኝ
@user-mv2pp2ww3d
@user-mv2pp2ww3d 2 ай бұрын
የገጠር ልጅኮ
@user-ew9sr8rm1f
@user-ew9sr8rm1f 2 ай бұрын
የገጠር ልጅ😂😂😂❤
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 2 ай бұрын
@@user-ew9sr8rm1f ምን ያስቃል
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 2 ай бұрын
ሳህ የልቤን ነው የተናገርሽልኝ የምር
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 2 ай бұрын
​@@user-ew9sr8rm1fምነው የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነው ካልሆንሽ ተጎድተሻል
@HeluTube31
@HeluTube31 2 ай бұрын
ሴት ልጅ ጥሩ አፍቃሪ ሲኖራት ሁሌም ህፃን ሁሌም አበባ ነው የምትመስል ❤❤❤🎉
@AyshaTube-ez4oe
@AyshaTube-ez4oe 2 ай бұрын
ትክክል
@emufrdowesyoutube5922
@emufrdowesyoutube5922 2 ай бұрын
👍👍👍👌👌✅✅✅✅ እጅግ በጣም
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 2 ай бұрын
በጣም ❤️❤️
@etenesh8056
@etenesh8056 2 ай бұрын
ትክክል
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 2 ай бұрын
በጣም😢😢😮
@heniandtsi
@heniandtsi 2 ай бұрын
የወላጅ ክትትል ያስፈልገዎል😂😂😂😂
@tigist9632
@tigist9632 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@amrazaz1232
@amrazaz1232 2 ай бұрын
ክክክ አንተን የመሠለ ወንድም እያለው ግረፈው😂
@NaemahHusein
@NaemahHusein 2 ай бұрын
ላቤልንገረው ይከታተለው ክክክክክ
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 2 ай бұрын
እኮ ገና ልጅ ናቸው ለአቅመ መሳም አልደረሱም
@zindzind3952
@zindzind3952 2 ай бұрын
😁😁😁
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 2 ай бұрын
በፍቅር ኑሩልን የምንወዳችሁ ጥንዶች ደግሞ ስትጋቡ በቁርባን መሆን አለበት የምትሉ በላይክ❤
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 2 ай бұрын
ረዱየ ልዩ ናት ግን ስትላላጡ ማየት አልፈልግም 🙄 እዮባ የቤተክርስቲያንን ህግ በደንብ ታቃለህ አደል ስለዚህ በስርአቱ ቀጥሉ ደግሞ መሳሳምም ካለባችሁ ተካሜራ ጀርባ ተሳሳሙ ነገር ግን አይፈቀድም ሰዉ የሚላችሁን ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል የሚላችሁን ተከተሉ ።በተረፈ እወዳችኋለሁ ❤️
@TryH5DFG
@TryH5DFG 2 ай бұрын
Betikikili
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
😁😁😁አዎ እኔ እራሱ በጣም የምወዳቸው ግን መላላጥ አልፈልግም የብዙ ልጆች ምሳሌ እንዲሆኑ ነው የምፈልገው ግን ያው ለቪዲዮ ነው
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 2 ай бұрын
Enem🤣
@mikalmicheal
@mikalmicheal 2 ай бұрын
ሚ ቱ❤❤😊
@mikalmicheal
@mikalmicheal 2 ай бұрын
ሚ ቱ❤❤😊
@abemedia3346
@abemedia3346 2 ай бұрын
ከዱቄት ናፃ ከአርቴፌሻል በተፈጥሮ ቆጆ ረዱ ጨዋ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 ай бұрын
ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ከምቃ አይን ይጠብቃችሁ ረዱን እና እዮቤልን የምትወዱ እስኪ👍
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 2 ай бұрын
ማርክ አይዞን
@mindayetadele7948
@mindayetadele7948 2 ай бұрын
ማርክ አደለምኮ😂😂😂
@user-cr8th9nc1r
@user-cr8th9nc1r 2 ай бұрын
አይዛህ ወዴ❤😢
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 2 ай бұрын
ማርክ እንዴት ነህ እየበረታህ ነው አይዞኝ ወንድሜ
@zaibagetahunmollaw4508
@zaibagetahunmollaw4508 2 ай бұрын
አደለም ኧረ​@@user-gs3un3ve3u
@efratatube286
@efratatube286 2 ай бұрын
ከሁሉም በላይ እረዱን እምወድላት አርቲፊሻል ነገሮችን አትጠቀምም በጣም እድለኛ ነኽ። አንተም መልካም ልጅ ነኽ ወንድሜ ኢዮብ
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 2 ай бұрын
ውይ ረዱዬ ጨዋ የጨዋልጅ ነሽ ከምር በቃ እኔ በፊት የማፍረውን ነው ትዝ ያስባልሽኝ በጨለማት በህፍረት የኔ ቆንጆ እሱን ላለማስቀየም እዛ ያለውን ፖሊስ ነው የምጠራው አለች ዋው ምርጥ ልጅ የዘመኑ ሳትሆን የበፊት ዘመን ዘዘጠናዎቹ ያለነው ማለት ናት
@bethlehem829
@bethlehem829 2 ай бұрын
ማነው እደኔ እዮብና ረዱን የሚወድ 👍❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 2 ай бұрын
አረ ሲያሰጠሉኝ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
@@user-tn4ik6mo2k ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@wehazitwehazit4628
@wehazitwehazit4628 2 ай бұрын
Me also we love them
@CocomealTifefe-nw6fd
@CocomealTifefe-nw6fd 2 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው
@WiaTube770
@WiaTube770 2 ай бұрын
ሁለቱን ጥንዶች ማነዉ እንደኔ የሚወድ❤❤
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 2 ай бұрын
ዊና ሄሉን አቅርብልን
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 2 ай бұрын
👍👍👍
@user-lk7dg9hg7m
@user-lk7dg9hg7m 2 ай бұрын
ዊናየ አንተንም በጣም ነው የምወድህ በርታ ጎበዝ ነህ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
@user-us3hx6ib9j
@user-us3hx6ib9j 2 ай бұрын
Wiana Helen akerebelen
@newlife9989
@newlife9989 2 ай бұрын
ብዙ ምቀኛ አይኖች አሉና ከምቀኛ አይኖች ይጠብቃቹ ..በናንተ ደስተኛ እንደሆነው አላህ ለኛም ደስተኛ የፍቅር ህይወት ይስጠን
@user-qt5zt2bk8u
@user-qt5zt2bk8u 2 ай бұрын
አሜን ሀላላችን
@newlife9989
@newlife9989 2 ай бұрын
በሀላል ካልሆነማ ምን ደስታ ይኖረዋል
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf 2 ай бұрын
ማነው እረዱ ከመጣች ወድህ እዪባ እስከሚለቅ በጉጉት የሚጠብቅ❤❤❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
እኔ
@tsidires
@tsidires 2 ай бұрын
እኔ
@genettecere8937
@genettecere8937 2 ай бұрын
እኔ አለሁ
@BlockmanGOCommuinity
@BlockmanGOCommuinity 2 ай бұрын
እኔ
@genet19
@genet19 2 ай бұрын
ሁሉን አሰተዉኝ እኮ አነዚህ ልጆች በፍቅር ሊያሳበዱኝ ነዉ አሰኪ ዛሬ አምሮኝ ነዉ ላይክ አርጉኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 6:18
@genet19
@genet19 2 ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw አረ ማሬ መቼ እንዳረኩ ባለዉቅም ልደምርሽ ሰገባ ተደምረሻል
@youtoub4589
@youtoub4589 2 ай бұрын
እርጉዝ ነሽደ ማሬ
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 2 ай бұрын
መሰሳም ክልክል ነው የቤተ ክርስቲያንን ህግ ጠብቁ እና ለወጣቶች ፈርጥ ሁኑ ከይቅርታ ጋር
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
መሰመረ። አተሰቱ። በዙ ሰዉ ያየል። ያሔ ጥሩ። አደልም። ወልጅቾቸን። አተሰደቡ
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 2 ай бұрын
ማምትዬ 😅😅😅😅 ስስስስ ስትስቁኝ እኮ ባህል እና ወግ አንባ ጠባቂ ተቋም አይ😅😅😅😅😅😅
@Ametesilasi
@Ametesilasi 2 ай бұрын
👍
@eyushawel7978
@eyushawel7978 2 ай бұрын
​@@tegenawyigezaw5352ምን ለማለት ነው?🤔
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 ай бұрын
ትክክል
@mercyglory9268
@mercyglory9268 2 ай бұрын
እዮባ ረዱ ጨዋ ልጅ ስለሆነች አልፋችሁ ከትዳር በፊት እንዳትሄድ . It’s not good for both of you . Just wait for her until you get married and have real love life together. If you do everything before marriage trust me everything will be boring through time so wait wait wait ,,,,,
@MuseHuluf
@MuseHuluf 2 ай бұрын
ረዱ በጣም እምወድሽ የኔ ሴት ጎበዝ ክብርሽን ጠብቅ እዮባም ኣንተ ችክ ኣትበልባት እረፍ ዋ! እንደ ወንድሞችህ👌ሁን
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 2 ай бұрын
እረዱ የኔ ፍልቅልቅ አረጋታዋ ሰወድላት እዮባ ቀለብ ያረግላት የምትሉ በላዮክ❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:03
@madina3828
@madina3828 2 ай бұрын
ወጩ ባንች ከሆን እሱ ለማረግ ዝግጁ ነው
@MariyaAwal
@MariyaAwal 2 ай бұрын
Are kes belu hoo😂😂😂😂
@NigstAdmase
@NigstAdmase 2 ай бұрын
​@@madina3828😜😜🤣🤣
@user-cw4bt1rz9e
@user-cw4bt1rz9e 2 ай бұрын
😂😂😂😂​@@madina3828
@ethiopiahagere8186
@ethiopiahagere8186 2 ай бұрын
ማነዉ እንዴነ አይን አዋጅ የሚሆንበት እነሩታን እወዳችኋለሁ ግን አሁን እነሱ አስጠልተዉኛን በረዱና በ እዮብ ፍቅር ክንፍ ብያለሁ😂 ማነዉ እንደኔ የሆነ ከነሩታ ወደ እዮብ የመጣ በላይክ👍 አሳዩኝ🥰
@user-nd1ty7rd8u
@user-nd1ty7rd8u 2 ай бұрын
Yemn melewawet new negem lela stay tgelebechialesh
@hfjd2162
@hfjd2162 2 ай бұрын
አቺን አላማድነቅ ንፉግነት ነዉ ጨዋ ወልዶ ያሳደገሽ አችን አየሁ የኔ አስታዋይ ስወድሽ ደግሞ የኔ ቆጆ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
በጣም የእውነት ኢትዮጵያዊ ሴት❤
@Lijtofuk
@Lijtofuk 2 ай бұрын
ማሪያምን እረዱ ከመጣች ወድህ በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ❤❤❤ ስወድሽ የኔ ማር 😊
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 2 ай бұрын
Enmi ❤
@BurtukanMokonan-cl8xh
@BurtukanMokonan-cl8xh 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i 2 ай бұрын
እኔም❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 2 ай бұрын
​@@BurtukanMokonan-cl8xhደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ
@JolySalh
@JolySalh 2 ай бұрын
እኔስ ብትይ
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 2 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስተን የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ለኛም ጥሩ ሂወት ይስጠን❤
@user-lm1lt7xk7i
@user-lm1lt7xk7i 2 ай бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤
@SomliSomli-zx4qs
@SomliSomli-zx4qs 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢
@suakkrsuakkr6179
@suakkrsuakkr6179 2 ай бұрын
ÀMNE
@user-vj9ld4ni2v
@user-vj9ld4ni2v 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fserdsrf4281
@fserdsrf4281 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ql3vg1ni4h
@user-ql3vg1ni4h 2 ай бұрын
ላማችሁ ይብዛ ስለእናንተ ቃል አጣሁኝ❤ ደግሞ በስርአተ ተክሊል ተጋብታችሁ ማየት ነው የምፈልገው እግዚአብሔር አምላክ ለዛ ክብር ያብቃችሁ❤ የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ስደት በኛ ይብቃ እንድንል ፈጣሪ ይርዳን ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያዬ❤❤❤
@user-ip3xb5kp5n
@user-ip3xb5kp5n 2 ай бұрын
እረዱ ምርጥ ሴት ከዱቄት ነፃ በተፈጥሮ ቆጆ ነች ፍቅራችሁን ያብዛው
@Titi01Tube
@Titi01Tube 2 ай бұрын
እነዚህን ጥንዶች በፍቅር የሚወድ እስኪ👍
@fekratf4274
@fekratf4274 2 ай бұрын
ዛሬ ደብሮኛል ላይክ አድርጉኝ የማዳም ቅሞሞች
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:27
@YemariyamLig
@YemariyamLig 2 ай бұрын
የኔ ቢጤ አይናፍር ነሽ እረዱየ መሣምን እዘው እቤትህ እዮ❤
@user-ww5dq4rp9f
@user-ww5dq4rp9f 2 ай бұрын
ሱሪ አሰተዎት ቀሚስ ትልበስ የምትሉ በላይክ አሳዮኝ
@SelamZewda-re8hf
@SelamZewda-re8hf 2 ай бұрын
ይገባታል ጨዋ ሴት ነች ስርአት ያላት የትምህርት ቤት ፍቅርን ተሸክማ ካተ እስኪመጣ የጠበቅች ኢትዬጲያዊት ብያታለሁ የዳቦ ስማ ይሁንልን እዬባ እትም እደዛው እዳይከፍክ ይመቻችሁ ❤❤❤🎉
@fahedali632
@fahedali632 2 ай бұрын
እንደሩታ እሪሳትል
@user-ff7ir5sp7m
@user-ff7ir5sp7m 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊት❤❤❤
@user-ff7ir5sp7m
@user-ff7ir5sp7m 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊት ስሟን አፅድቁልን❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 2 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት የኔ ውዶች
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 2 ай бұрын
@@fahedali632 😆😆😆😆የተመታሽ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 2 ай бұрын
እሷስ እሽ የእኔ ማፈር ምን ይሉታል አይደሉ ከጎኔ የምር እዮባ እኛንም አታሳቀን እኮ እሱን እሱን በቤታችሁ የኔ እናት ያውም ጎበዝ ነሽ ለካሜራና ለሚድያው አድስ በዛ ላይ ድሮ ኖርማን ሁና የምታወቀው የምትቀርበው ሰው ለሂወት ጉዳይ መፈላለጉ ከሱ ጋር አብሮ መስራት ይሄን ሁሉ ኮትሮን ማድረግ የምር ቀላል አይደለም ጠንካራ ነሽ በዛ ላይ የሴትነት ወጉን የተላበሽ ጨዋ ልጅ ነሽ እኔ የምለው አሳዳጊዎችሽን አላህ ይስጣቸው ልጅ ከቤት ቤተሰቡን ነው መስሎ የሚኖረውና ተላብሶ የሚያድገው ይሄን ውጤት ቤተሰቦቼ እንዴትና ምን እያሉ እዳሳደጉኝ ያወኩት ከቤተሰቤ እርቄ ስኖር ነው ለካ አባቴ ሁለተኛ እንድህ ይሆንና እያለ የነገረኝ የገባኝ እረጅም እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን
@SendewMuhamed
@SendewMuhamed 2 ай бұрын
አኔምየምር
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 5:22
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 2 ай бұрын
ክብር ለረዱ ቤተሰቦች
@user-bt7xi6od3m
@user-bt7xi6od3m 2 ай бұрын
እኔስ ብትይ
@user-mg5ul7jx1n
@user-mg5ul7jx1n 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ትለያለሽ ፈጣሪ የባረከሽ ነሽ ክብር ለዚች ቆንጆ ወላጆች
@BizualmeTigabu
@BizualmeTigabu 2 ай бұрын
እዮባ አንተም ጥሩ ልጅ ነህ ረዱን እንደ አይን ብሌንህ ተንከከባከባት በጣም ጨዋ ቅን ትግስተኛ የዋህ ..............ናት ❤❤❤❤❤አይለያችሁ
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 2 ай бұрын
የኔ ዉዴቼ የምረ በጣም ነው የምወደችሁ የረዱ እረገት እኔን የገማኛል ረዱን የወለዳች እናት ና አባት በስነስረት በደብ የሰደጉት በእውነት እናመሰግናለን ለኛም ትግስት እያስታማረች ነው ❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ
@user-kv8dy4xw3b
@user-kv8dy4xw3b 2 ай бұрын
እዮብ የስራህን አሳፈርሀት እኮ የኒ ምስጊን ሩዱዬ የምር ሌላ ሴት ብትኮን ደስ ነበረ የሚላት እኳን ደዚህ ተደርጋ እሷው ታደርጋለች ሩዱዬ ጎበዝ ከለቅሶ ነጻ ነሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@tube-ef6sr
@tube-ef6sr 2 ай бұрын
ትለያለሽ እውነት ከጊዜው ሴቶች ለየት ያልሽ እረዱ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@user-oe4cz2qe3b
@user-oe4cz2qe3b 2 ай бұрын
ማነው እደኔ እዮብና ረዱን የሚወድ😍😍
@kubranurye-ky3fk
@kubranurye-ky3fk 2 ай бұрын
ወላሂ እረዱ ከመጣች ወድህ ለ ማየት በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ ❤❤❤ስወድሽ የኔ ቆጆ 😊
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 2 ай бұрын
በራሷ የምትተማመን መልካም ሴት ነው ያገኘከው እዮባ❤❤
@ZulifaNasir
@ZulifaNasir 2 ай бұрын
እዮቤ አሁን ገና ፍቅረኛ አገኝክ ወላሂ ደሞ ድምጿ ቃልን ይመስላል አላህ ይጠብቃቹ
@Heyb21
@Heyb21 2 ай бұрын
እዮባ ረዱን የምትግልጽ በት መንገድ በጣም ነው ደስ የሚለው ፈጣሪ ይጠ ብካቹ 😘😘😘ግን....... 😂
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 2 ай бұрын
እዮቤ እኮ አያዉራ 😂😂😂ለማሳቅ እምጠረው ጥረት አላለም ሃቂቃ እኛም ደስሥሥ ትለናለች ወደናታል
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 5:37
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 2 ай бұрын
እረዱ እርጋቶዋ ስርአቶ በቂነው የኔ ድቡሼ እዬባ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤
@dubaidubai793
@dubaidubai793 2 ай бұрын
እውነት እይ ረዱክመጣች ባሁለ በጣም ነው የምትንፍቁኝ በተለይ እርድ ቆጄ ፍቅር የሁነች ልጄ ነት በደብ ተካባክባት እሺ❤❤ ፍቅርችው ይፀንላችሁ
@HanaHabteGiorgis-vu1rv
@HanaHabteGiorgis-vu1rv 2 ай бұрын
እረዱዬ የኔ ቆንጆ ጎበዝ የረጋ ነገርጥሩ ነውሁሉንም ነገር ደግሞ ሚዲያ ላይ አታውጣ እዮባ በጣም ስለምወዳችሁ ነው❤❤❤
@hayath9776
@hayath9776 2 ай бұрын
አላህ የዱኒያን ብቻ ሳይሆን የትንሳየን ቀን አስታውሱ ወገኖቸ የዱኒያ ደስታ አያታላችሁ እስኪ ንፀፅር መፅሀፍ አብቡ ወይ ተከታተሉ በርግጣ ነብያችን ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ምን ብለዋል መሰላችሁ ለካፊት እዱኒያ ጀነት ናት ለሙኡሚን ድግሙ እስር ቤት ናት ብለዋል አላህ ለሁላችሁም ለመሶሎችህም ሂድያ ይስጣችሁ እሱንም እኔ የምወደውን ለምትወዱት ሰው መመኘት ግድነው እስልምና ነው ። ያሰላም እስኪ አብቡ እውነትን ፈልጉ ወገኖቸ
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 2 ай бұрын
እስኪ በእናትሽ ዝም በይ ለራስሽ ካነበብሽ ይበቃን አነሱ ብዙ ያቃሉ እውነተኛው መንገድ ላይ ናቸው ከቻልሽ አይተሽ ውጭ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 2 ай бұрын
ደምሪኝእስኪ
@firdoushabasha
@firdoushabasha 2 ай бұрын
ስለላሁአለይሂወስለም
@firdoushabasha
@firdoushabasha 2 ай бұрын
​@user-xl4yoእውነቱንነውለራሳችሁብላነውሀቁንአብቢ6on7d
@BaBa-mr8fp
@BaBa-mr8fp 2 ай бұрын
ሴት አተራማሹ ነው ያለው😂😂😂😂😂😂😂😂
@KalKidan-cq2vb
@KalKidan-cq2vb 2 ай бұрын
የኔ ፍቅሮች ሁሌም ኑልን እንደኔ እነዚህን ጥንዶች የሚወድ በላክ❤❤❤
@mebiratianabo8577
@mebiratianabo8577 2 ай бұрын
ረዱዬ ፍቅር ና እዮባዬ ያዝልቂላቹ 🙏🥰🥰
@fikirteahmed9881
@fikirteahmed9881 2 ай бұрын
ውይ በጣም ነው ደስ ምትለው እረዲ አይናፍርነቶ በዚህ ግዜ እንደዚህ አይነት ሴት አለ በጣም ጨዋ ልዪ ናት እድለኛ ነህ
@HeluTube940
@HeluTube940 2 ай бұрын
ሩዱየ የኔ ደርባባ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 2 ай бұрын
በፍቅር ኑሩልን ካሜራ ፊት አዎ ያሳፍራል😅አይዞሽ ወደፊት ትለምጅናለሽ እኛም እናንተን እያዬን እንጽናና የኛ ጊዜ እስኪመጣ ቅመሞችዬ ስደት በቃ ብሎን በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን🙏🙏🙏
@Alemtube-fr7nj
@Alemtube-fr7nj 2 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ ውዴ
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@emmazero3023
@emmazero3023 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-dz2rv6oz2c
@user-dz2rv6oz2c 2 ай бұрын
አሜን😂😂😂😂
@Yekahnulij21
@Yekahnulij21 2 ай бұрын
ረዱዬ የኛ ሴት ❤❤ በግሩፕ ነው የምንወድሽ
@Elbethel167
@Elbethel167 2 ай бұрын
የታላቅ ምክር፣ መኪናው ጥሩ እንዲሸት ማድረግህ ጥሩ ነው ሽታው ለስለስ ያለ የማይረብሽ ከሆነ እሄን ያልኩት በራሴላይ ያጋጠመኝ ትዝ ብሎኝ ነው ልክ መኪና ስገባ በጣም ራሴን ያመኝ ነበር ቆይቶ ሲገባኝ የሚቀባው ሽቶ ነበር እኔ በወቅቱ ባላቀውም ሳይንስ ነበር የሚያስቸግረኝ፣ ዋናው ንፅህናን መጠበቅ ካልሲ፣ፓንትና ከኔቴራ ቲሸርት አለመድገም በተለይ ጥብቅ ብለው ብብት ጋር የሚገናኙ ልብሶች፣ ይሄን የምለው ንፁህ አይደለህም ለማለት አይደለም ስላንተ የማቀው የለም በቪድዮ ከማየት በቀር፣ ባጠቃላይ ምክር ነው።
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 2 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው❤
@genettadesse641
@genettadesse641 2 ай бұрын
በትክክል
@fahedali632
@fahedali632 2 ай бұрын
አሞለቶ የሰጣት ከዱቄት ነፆ የሆነች ውብሴትነች በደብ ያዛ ት ተከባከባት❤❤❤❤❤❤❤
@mesitube8396
@mesitube8396 2 ай бұрын
እረድን የምትወድ ደምሩ😍
@rossross6520
@rossross6520 2 ай бұрын
እዮብ በጣም እድለኛ ነህ በእውነት ሌላው ቢሆን ባደባባይ ለመላላስ ቅርብ ነው ግሩም ነሽ እረዱ 👌👌👌👌👌
@KaliAlmi-ep3od
@KaliAlmi-ep3od 2 ай бұрын
የኔ አብሮ መጨነቅ ምን ይሉታል😂የኔ ውብ ምርጥ ሴት ብየሻለው አንደኛ ግን መጨረሻ ምን ሆኑ ይሆን🤗🤗
@kopreesa8674
@kopreesa8674 2 ай бұрын
አይይይ እረዱና ኢዮባ እደገናኮ ህፃን ሆናችሁ 😂😂😂አይ ፍቅር ደስ የሚል እብደት እኮ ነው😂😂❤
@MesiDejen
@MesiDejen 2 ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ
@user-ge8uf7hj6f
@user-ge8uf7hj6f 2 ай бұрын
በዚህ ስአት እደናተ ጓጉቸ እምጠብቀው የለም 😍😍😍
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
እኔም
@hemayod219
@hemayod219 2 ай бұрын
ሆ እኛ ተሽኮርምመን ሞትን እኮ 😂እረዱ ግን ቤተሰቦችሽን አታፍሪም ታድላችሁ በነፃነት ማደግ ደስ ይላል ከስነስርአት ጋር
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
ረዱየ አይናፋር ነች የኔ ድንቡሽቡሽ ስታምር ደግሞ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 2 ай бұрын
ሰጠብቃችሁ ነበር ማርያምን ቶሎ ቶሎ ኑ ንፍቅ የምትሉኝ አብሶ ረዱዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MesiDejen
@MesiDejen 2 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
ማርያምን እኔም አሳ ናት እምትናፈቀኝ
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 2 ай бұрын
እረዱዬ የኔ ጨዋ እውይ የሴቶች በላይ❤❤❤የስርአት ያደገች ድቅ ሴት እዮባ ያዝ አጥብቀህ❤❤❤
@user-bn7mo4mv3k
@user-bn7mo4mv3k 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ረዱ የጨዋ ልጅ የኔ ደርባባ ደስ ስትሉ
@Zeyneba-v5k
@Zeyneba-v5k 2 ай бұрын
ወላሂ ምርጥ ልጂ እኔ አልኮምትም ግን ረዱ ልዩ ነች ሀቂቃ አንቺ ነሽ ሴት ከቤተሰቦችሽ መሆኑን ስርአቱ ያሳያል
@yeshieseta
@yeshieseta 2 ай бұрын
ኑሮን ለማሸነፍ እንዴ እኔ ሀገር የወጣችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤
@toybaoumer6080
@toybaoumer6080 2 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤
@emuhalid970
@emuhalid970 2 ай бұрын
አሚንንንንን😍😍😍እማ
@MmMm-bw1lc
@MmMm-bw1lc 2 ай бұрын
ሁለት ወሳኞች❤ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እኔማ ከፍቅረኛዬ ጋር እንዲህ ሰለነበርኩ ማለት እሱም ያፍራል እኔም አፍራለሁ ብቻ ደስ የሚል ነገር አለዉ የልጅነት ፍቅር እና ወደ ሗላ ነዉምትመልሱኝ ለዛም ነዉ በጉጉት ምጠብቃችሁ😊
@hilinaalemayew1621
@hilinaalemayew1621 2 ай бұрын
ማርያምን አሳፈርካት እኮ የኔ ምስጊን ረዱዬ❤ አፈስካት 😉🥰🥰🥰
@Sofi5uy9er8r
@Sofi5uy9er8r 2 ай бұрын
የኔ አብሮ መሽኮርመም ምን ይሉታል😂😂😂😂አይ ረዱ ተጨነቀችኮ የኔ ውድ
@natuwinta
@natuwinta 2 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች እንዲ ያማረ ፍቅር ይስጣችሁ❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
አሜን❤
@FatimaA-hx2cv
@FatimaA-hx2cv 2 ай бұрын
ዛሬ እንደምትመጡ እረግጠኛ ነበርኩ ማነዉ እንደኔ እምጠብቃችሁ እረዱየ የኔ ሴት ስወድሽ እንደዉ በየቁኑ ኑ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gaga320
@gaga320 2 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ጨዋ አንቺን በማግኘቱ በጣም ታድሏል።😍😍😍😍😍😍
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 ай бұрын
ደስ የምትልና ስረአት ያላት ልጅ ነው ያገኘኸው እዮባ ተከባከባት. ❤❤❤❤
@SeadaAbebe-od1rb
@SeadaAbebe-od1rb 2 ай бұрын
ማነው እደኔ ከሁሉም ይቶበሮቺ ለየት ያሉ ናቸው የምትሉ ፍቅርን የሚያስተምሩ መልካምነትን የሚያስተምሩ በጣምነው የምወዳቺሁ❤❤❤
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf 2 ай бұрын
እርዱ የኔ ፍልቅልቅ አርጋታዋ ስወድላት ❤❤❤ ❤ ❤
@giiithhh9161
@giiithhh9161 2 ай бұрын
የኔ እናት በፍርሀት ተወጥራ ነዉ የምታየዉ ደስ ስትል አይናፋርነቷ ደስ ይላል🥰🥰
@HaymiTube138
@HaymiTube138 2 ай бұрын
የማዳም ቅመሞችየ መልካም የሆነ የፍቅር አጋር ይስጣችሁ ስትመለሱ❤❤
@user-te9zd9cj9r
@user-te9zd9cj9r 2 ай бұрын
Amen
@soomebaby83
@soomebaby83 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤ይሥጠን.
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 2 ай бұрын
ጀመራችሁ በሰው አካውንት ልነግዱ ቱ
@etenesh8056
@etenesh8056 2 ай бұрын
ታዴያ ሽማግሌ ላክ እንደሱ ቤሆን ለሷም ይቀላታል። ረዱዬ የኔ ጨዋ ስርአት ብቻ ይበቃል። እዮባ እንዴህ አታስጨንቅብን እባክህ እሷ ጭንቅ አትችልም በጣ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤ግን አጠረች ቬድዮው ትንሽ ጨመር አርጉበት
@Lijtofuk
@Lijtofuk 2 ай бұрын
ፖርት 2 አለው ጠብቂ❤😂
@etenesh8056
@etenesh8056 2 ай бұрын
@@Lijtofuk አመሰግናለሁ
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እረዱ❤ ግን በፈቃደ እግዚአብሔር ተጋቡ አቧራዉ ጨስ እንዳይሆን
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 2 ай бұрын
አፍሰሀል እዮቤ ረዱ ረጋ ያለች ምርጥ ሴት ናት ጠብቃት❤❤❤❤❤
@user-jt2qj6jy8i
@user-jt2qj6jy8i 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን ያሳምረው የማዳም ቅመሞች ከድጋማችን የምናርፍበት ኑሮ ይስጠን❤❤❤
@Emusha560
@Emusha560 2 ай бұрын
መኪና ያለው ቫል ስጠኝ😂 መኪና አፍቃሪ ሆኔ አደለም በቃ ዘና ፈታ ማለት ስለምፈልግ ነው😜
@AliMahdi-il5bj
@AliMahdi-il5bj 2 ай бұрын
😂😂😂
@mindayetadele7948
@mindayetadele7948 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 2 ай бұрын
አይባልም ሰርቸ ልግዛ ነው እሚባል
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 2 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ለሁላችንምይስጠን 😢😢
@user-du8si6ox9o
@user-du8si6ox9o 2 ай бұрын
ማሸአላ እዮባየ በርቱ ❤❤አላህ ይጨምርላቺሁ ❤
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 2 ай бұрын
አቤት ተመልካቾች ሊስማት ነው ብላችሑ ሰፍ ብላችሑ ነበር አይደል ኮሜንታተሮች ደስ ከምትሉኝ ነገር ፍቅር እንዲጠነክር ታበረታታላችሑ በተለይ የማዳም ቅመሞች ልክ ፍቅረኛሞች ፍቅራቸው እንዲጠነክር እንደምታበረታቱ ላገራችንም ሰላም ዘር ሐይማኖት ጥቁር ነጭ ሳትሉ አገራችን ሰላም እንዲሆን በጋራ እናበረታታ ለውጭ ጠላት ቦታ አንስጥ
@yasewchu
@yasewchu 2 ай бұрын
እውነት ነው 👌👌👌👌
@simerTube-gi5ki
@simerTube-gi5ki 2 ай бұрын
ሁለተኛውን ለማየት የጓጓ ማነው እዴኔ❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 6:36
@user-bj9rx5hv6z
@user-bj9rx5hv6z 2 ай бұрын
እኔ😂😂
@kidigerma714
@kidigerma714 2 ай бұрын
Ena
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 2 ай бұрын
ንግስት ነች እኮ በዝህ ዘመን እደዚች አይነት መገኘቱ ሊያውም ሸገር ይገርማል. አይናፍርነዋ❤ስወድላት
@user-nq3vh1nw1k
@user-nq3vh1nw1k 2 ай бұрын
😂😂
@kopreesa8674
@kopreesa8674 2 ай бұрын
በጣም እውነት❤
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 2 ай бұрын
ወይኔ እናተልጆች በሳቅ ገደላችሁኝ እረዱ አደኛ ነሽ የሴቶቹ በላይ ከፈርሽን ስሸፍኝ በጣምነዉ የሳኩት አበሳነሽ 😅😅😅😅 እዮባየ ቻለዉ
@burtikanmulu5958
@burtikanmulu5958 2 ай бұрын
የኔ መሳቀቅ ምን ይሉታል እረዱየ የኔ ጩአ ሴት❤❤
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 2 ай бұрын
የህንድ ፊልም እማይ ነው የሚመስለኝ ይመቻችሁ እዩ ረዱዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fahedali632
@fahedali632 2 ай бұрын
እኔእራሱ ደጋግሜነውየማያቸው❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
በጣም የማደንቃችሁ የምወዳችሁ የጭዋ ቤተሠቦች እረዱዬ እዮባዬ❤❤❤እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 10:00
@loasre8297
@loasre8297 2 ай бұрын
ረዱየ እንኳንም አልሳመሽ ሆ እኛም ካንቺ ጋሪ ነው የተሽኮረመምነው😌ሴት ልጅ ክብራ ስትጠብቅ እንዴት እንደምደሰት So ይመችሽ❤😍
@mikalmicheal
@mikalmicheal 2 ай бұрын
እውነት 😚😚😇😇❤
@mikalmicheal
@mikalmicheal 2 ай бұрын
እውነት 😚😚😇😇❤
@mikalmicheal
@mikalmicheal 2 ай бұрын
እውነት 😚😚😇😇❤
@mikalmicheal
@mikalmicheal 2 ай бұрын
እውነት 😚😚😇😇❤
@mikalmicheal
@mikalmicheal 2 ай бұрын
እውነት 😚😚😇😇❤
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 ай бұрын
ሁለታችሁን ማየት በጣም ደስ ነው የሚለኝ እግዚአብሔር ከክፍወች አይን ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
@user-mk1ix5hr2v
@user-mk1ix5hr2v 2 ай бұрын
የኔቆጆ ስወድሽ ስታምሪኝ እግዚአቢሔር ከናተጋር ይሁን እዮብ ተከባከባት ወርቅ ናት ደርባባ ❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 8:48
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 2 ай бұрын
ወይ ትህትና በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ከፊት ከኃላ ይጠብቃችሁ ::
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 5:59
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 2 ай бұрын
ፋቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርከው በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 2 ай бұрын
ክብረትዋን ምትጠብቅ ሰት ከዛሬ ልጆት እግዚአብሔር ይባርክሸ እህቴ ❤❤❤እዮባ ታድለሀል እዉነት ፍፃምያችሁ ያሣምሪላች🤲 ደግሞ በርቱ በፈተና እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ በቅዱሰ ቁሩባን መጋባት አለባችሁ ዉዶቼ ከተኩላዉ እመብርሃን ትጠብቃችሁ🤲❤️❤️❤️
@HH-uo7el
@HH-uo7el 2 ай бұрын
አይስማትም ብራክ ነው እሱም አደብ አለው እሷም የረጋች ደርባባ ሴት ናት🎉🎉🎉🎉 ረዱን ስወዳት እኮ የሴት ደርባባ❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 11:08
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
ትክክል ተመልካቹን ለመሳብ ነው ለጨዋታ😂😂
የማይረሳ የፍቅር ጊዜ አሳለፍን
37:24
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 197 М.
ሚስጥሮቻችንን ዘረገፍነው ከድሮም ፍቅረኛማቾች ነበርን
35:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 116 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 63 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 75 МЛН
አዲስ በጥፊ መታኝ እህቴ አበደች
28:41
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 255 М.
ለቃል መኪና ገዛሁላት አላመነችም
17:46
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 154 М.
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 218 М.
ረዱ ቤተሰብ ተዋወቀች
17:56
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 211 М.
አጓቷ ከዚህ በኃላ ከሷ ጋር እንዳትሰራ ብሎ ተጣሉ
12:56
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 173 М.
ከ ፍቅሬ ጋር ተገናኘን በደስታ አበድን
22:53
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 149 М.
እኔ እንደዚህ አላደረኩም ( ሁሌም እወድሻለው )
19:02
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 189 М.