ረሀቤን ለማስታገስ ራሴን ሸጥኩ | በመተት ብን ብላ የጠፋችው የሎጊያዋ ቆንጆ | በስልክ እያናገርኳት ራሷን ስታ ወደቀች

  Рет қаралды 11,998

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 8 ай бұрын
ብዙ ያለማወቅ አሁን ነው ስሰማ ነው የነቃሁት እኔም በመተት ትዳሪ ቤቴን ተበትናል አሁን ነው የገባኝ ብኔ እማይደራደረው የልጆቼ አባት እንዴት እንደሚጠላኝ ቃላት የለኝም እሱ አልነቃም እኔግን ነቅቼ እሱ ግን ተይዛል አሁንም መምህር ተስፋዮ ባገኝው ደስ ይለኝ ነበር ላገኝው አልቻልኩም እግዛብሄር ግን አለ ከኔ ጋር አልፈራም⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬
@Rosi-cr4tk
@Rosi-cr4tk 8 ай бұрын
መተቱ እስካለ ድረስ ትርሲት የቱንም ያክል ስራ ብታገኝ ከባድ ነው በዛ ላይ ከመተቱ ተጨማሪ ሳትወድ ሳትፈልገው የዝሙት መንፈስም ስለገባ እስዋ እንኳን ባትፈልግ የዝሙት መንፈሱ ወደ እርኩሰት ጎትቶ ይወስዳታል ስለዚህ ወስና የትኛውም ፀበል ብትሄድ በሶ እንኳን የሚሰጣት አታጣም ደጋግ ምህመናን አሉ እመብርሃንም ሰው ታስነሳላታለች
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 8 ай бұрын
በትክክል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@freyeiva6034
@freyeiva6034 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ተጨካክነናል😢 በዛ ላይ የመተት ጉድ ቀን በቀን እየጨመረ ነዉ የመጣዉ በጓደኛ,በእህት,በዘመድ ፈጣሪ ይርዳን በፀሎት የበረታችሁ አስቡን
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 8 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ቸርነት አለን እንጂ እንደ ሰዎች ክፋትማ ሁላችንም ጠፍተን ነበር ወርቅዬ በርታ እግዚአብሔር ከጎንህነው
@meliekte1
@meliekte1 8 ай бұрын
ወርቅ ጥሩ መረጃ ነው የምታደርሰን። በርታ ። ቅብዐ ሜሮን በካህናት ብቻ ነው የሚቀባው። ምዕመናን በራሳቸው መቀባት የሚችሉት ቅብዐ ቅዱስ ነው። ይቺን ብታርማት።
@mekonnen74
@mekonnen74 8 ай бұрын
ያሳዝናል በጣም. ይሄ ክፋት እየባሰበት ነው ትውልዱም የጭካኔ ጥግ ደርሱዋል! እግዜር ይስጥልን ወርቅ አፈራሁ.
@abebayelema5176
@abebayelema5176 8 ай бұрын
ወርቅአፈራሁ በመጋቢት ላይ ወደቅዱስ በርሜል የሚሄዱ ተጓዦች አሉ ዘማሪ ልዑል ሰገድን አነጋግረው ማስታወቂያውን አይቻለሁ።እዛ ብትሄድ በአንድ ቀን ትፈወሳለች። ምህዳር ከፈለገች እኔ ክፍያውን ደርሶ መልስ እከፍልላታለሁ።
@Embete-
@Embete- 8 ай бұрын
ድሮም በየኔታ የምታቀርበው አንድም እንዲያመልጠኝ አልሻም ነበር። ቁም ነገሮችህ አስተማሪ ነበሩ እንክዋን ዛሬ እንዲህ በሀሳብ አንድ ሆነን ይቅርና ክቡር ጋዜጠኛ ወርቅ አፈራሁ። የቅዱሳን ጥበቃ ከአንተ ይሁንልን።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 8 ай бұрын
"ወርቅ" እንዴት ነህ የምታቀርቢቸው ታሪኮች አሳዛኝ እና አስተማሪ ናቸው, እኔ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ብዙ ታሪኮች አሉ, የሰው ክፍት ዲያብሎስን ያስቀናል በጣም ነው የሚያሳዝነው, ባሁኑ ሰዓት ለጆሮ ስግጥጥ የሚል ነገር ብቻ ነው የምንሰማው አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረቱ ይጎብኘን እንጂ ከባድ ነው ፣ "ወርቅ" ተባረክ ከዚ በላይ ዕውቀትን የድንግል ማርያም ልጅ ይጨምርልህ ፣
@yenantw21
@yenantw21 8 ай бұрын
ችኩልነትና ፈጣንነት ስትነግረኝ ስለራሴ የምትረግረኝ መስሎኝ ነበረ እኔም እንደዛው ነኝ።😢😢😢
@yareddemssie1692
@yareddemssie1692 8 ай бұрын
ድግምቱ ላይ የእንጀራ ልጆቹ ስም የተጠቀሰዉ መጥፎ ነገር እንዲገጥማቸዉ ታስቦ አይመስለኝም። የእሷ ልጆች መልካም ነገር እንዲገጥማቸዉና ህይወታቸዉ የተሳካ እንዲሆን፣የትርሲት ህይወት ደሞ እንዲመሰቃቀል የተመተተ መተት ነዉ።
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 8 ай бұрын
መጨረሻችን እንዴት ይሁን ??😭😭
@nebyounegusay7967
@nebyounegusay7967 8 ай бұрын
ወርቅሽ ገና እልፍ ተመልካች ይኖርሀል በርታ፡፡
@aynadisshiferaw9957
@aynadisshiferaw9957 8 ай бұрын
በርታ ጥሩ ጥሩ መማሪያ እያቀረብክ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@የለምስራse
@የለምስራse 8 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቻናል ይሁን ለጂቱን እናግዛት እና በርሜል ቅድስ ጊወርጊስ ብትሂድ ትፈወሳለች እንርዳት ስው እናድርጋት እባካችሁ
@abeytilahun9248
@abeytilahun9248 8 ай бұрын
ወርቅዬ ቅባቅዱስ ወይም የወይራ ዘይት አስባርካ መጠቀም ትችላለች እንደውም መምህር ተስፋዬ ጋር ይኖራል እኔም ልገዛላት እችላለሁ ቅባ ሜሮን ግን ካልተሳሳትኩ ለምእመናን የሚፈቀድ አይመስለኝም ከተሳሳትኩ ይቅርታ
@KassahunDesalegn-t9n
@KassahunDesalegn-t9n 8 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@girmaseyfu7512
@girmaseyfu7512 8 ай бұрын
ትርሲት እህቴ የክፉ ጠላት ሚስጥሩን ማወቅሽ ብጣም እድለኛ ነሽ ማወቁ ብቻ መድሃኒት አይሆንም በፀሎት: በስግደት : በፆም መበርታት አለብሽ ፀበል መፀበሉንም አታቋርጪ የሚመጡትን ፈታና በንዴትና በብስጭት ወይም እግዚያብሔርን በማማረር አይሁንብሽ ምክንያቱ ጠላት ትልቁ ስራው እግዚያብሔር አምላክሽን እንድታማሪና ፈጣሪ የለም እርስቶኛል ብለሽ ከአምላክሽ ያለያይሻል ስለዚህ ፈተናዎቹን ሀይልን በሚሰጠኝ በግርስቶስ ሁሉን እችላለሁ እያልሽ መፀለይ ነው . አይዞሽ እመብርሃን ካንቺ ጋር ናት በአምልኮት ከበረታሽ እየሰግደሽ ከጠነከርሽበት የጠታለ ቆሻሻ ስለሆነ ድል ትነሽዋለሽ እህቴ በርቺ!!!!
@እኔስየማርያምነኝ
@እኔስየማርያምነኝ 8 ай бұрын
ወድሜ የኔም የሂወት ታርኬ ብነግርህ መልካም ነበር የለሁት በሳውዲ ነው ብዙ መከራን አልፌሎ እመአምላክ መደሀኒ አለም መላእክታት ፀድቃናት እየገዙኝ እዚ ደረስኩኝ በጣም ይገርመኛል የኔ ሂወት
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 8 ай бұрын
የቡዙዎች ሰቆቃ ነዉ ያልታወራ ቡዙ ጉድ አለ እናትና አባቶቻችን ያሰቀፉን ቡዙ መዘዝና እስራት አለ ውስብስብ የህይወት ምስቅልቅል ከጀርበ ያለው የቤተሰብ ዘር ለዝው መተትና መተተኞች አስራክቦ ከውስጥ ተቀምጦ ይመለከተናል ወናው ጣላት እሱ ነዉ ለዝው መንሴው ፈጣሪ ይርደን ወርቀፋራው በርታ አንተም ገንጩሩ አይተኛልህም
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ህይወት ከባድ ናት
@God-db9vp
@God-db9vp 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የኛ ነገር፡ እንደሚመስለኝ የእንጀራ እናትዋ የዕድል መተት ኣድርጋ የልጅዋ ዕድል ወደ ልጆችዋ ኣሸጋግራለች። ባለፈው የተደፈረችው መነኮስ ምን እየተደረገ ነው፧ ኣደራ ኣደራ ጉዳዩ ኣትርሳው ወርቅየ፡ የበኩሌን ኣግዛለው። የዚህ ሁሉ ችግር ዋና ተጠያቂ የሃይማኖት ኣባቶች ናቸው፡ እግዚኣብሄር ጥሩ ኣባቶች ይስጠን።
@memeereny6217
@memeereny6217 8 ай бұрын
ስላምክ ይብዛ ጥሩ ትምህርት ነው ልብ ይስጠን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 8 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ያበርታህ መምረጥ ነው ለህዝብ መዳን ምክንያት መሆን ።
@nonenone3420
@nonenone3420 8 ай бұрын
Exactly been 🇺🇸 more than 20 years Thank you GOD what ever they did I’m still standing one point I want end everything but BeEmebete Maryam and BeMelaektohe Melga Alhu maybe one day I will share it it’s take long weeks if I want tell
@user-Tsegaye1pj2f
@user-Tsegaye1pj2f 8 ай бұрын
በርታ ወርቅ እኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ የመጣህበት content ተመችቶኛል, እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
@AyalAharon-f9f
@AyalAharon-f9f 8 ай бұрын
አድማጭህ ነኝ ከእሰራኤል ሀገር
@zeroWolf-ci3bz
@zeroWolf-ci3bz 8 ай бұрын
እግዚብሔር ይርዳህ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው
@yohannes8242
@yohannes8242 8 ай бұрын
One day she will be free devil.Egzeabhear medhanitachen Christos yetebekat .Werkaferahu God bless you .Anbesa beyahalohe jegna.
@Adu2119
@Adu2119 8 ай бұрын
Memhir Tesfaye betagegnewe yebelete endiyagezate Worku....Embete tagezeshe....ayzosh Tersite hulume yalefale ...Kidus Micheal yeredash.
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 8 ай бұрын
ወይጉድ ያልሆነው ያልሰማነው ያልደረሰብን ምንም የለም እግዚአብሔር ይማረን በርታ ወርቃፈራው❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 8 ай бұрын
አደመጨ ንኝ DC ❤❤❤
@ABCDEFGHIJKLNP
@ABCDEFGHIJKLNP 8 ай бұрын
Thank you werkeaferhu
@girmagmichael7603
@girmagmichael7603 8 ай бұрын
endet meredat enchilalen.
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 8 ай бұрын
ወርቅዬ በርታልን የሁልጊዜ ተመልካችህ ነኝ ❤
@lemlamasagodoma9736
@lemlamasagodoma9736 8 ай бұрын
Egzabiher lbona ysten
@TigiBetw
@TigiBetw 8 ай бұрын
ישועה הוא המשיח אמן 🙏💪💪💪💪💪
@ethiopia6030
@ethiopia6030 8 ай бұрын
Abet kefat beza belu like share subscribe eyaregachu
@jonnysileshi4335
@jonnysileshi4335 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዴት ባገኛት እና ብንተጋገዝ ደስ ይለኛል
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 8 ай бұрын
እኔ እኮ እናተ ሰዎችን ሰይ የስጋ ዘመዶቸ ነው እምትመስሉኝ መምህር ተስፋየ፣ መምህር ግርማ፣ አበ ዮሀንስ እነ ወርቅ አፈራሁ እና መሰሎቻቸቹህ❤❤❤
@Biruh-s2h
@Biruh-s2h 8 ай бұрын
አንተ ደደብ ደብተራ ክፍ መተተህ ተጋለጠብሕ ቀኑ መሸብሕ ምን ያርጉህ ለህዝብ ሰለመዳን ሰላወሩ ነዉ
@ZeinaMulgeta
@ZeinaMulgeta 6 ай бұрын
Woww yeha pergerame bezowen astamre new
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 8 ай бұрын
ወርቅ አፈረሁ በስልክ ባገኝህ ደስ ይለኛል
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 8 ай бұрын
ደውይለት እኔም ጊዜው ሲደርስ እደውላለሁ ብየ ነው አሁን ዝም ያልኩት
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 8 ай бұрын
@@maqdasazizy7381 በቴሌ ግሬም አልዎርድልኝ አለ
@lemmayimamu6417
@lemmayimamu6417 8 ай бұрын
Silkihen askemetiln
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 8 ай бұрын
ወገን ስራ ፈልጉልኝ ዱባይ ነኝ
@DawitFitsum-n8j
@DawitFitsum-n8j 8 ай бұрын
Tebarek wendime igzabiher birtatu yisth hule new yemiketatelh
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 8 ай бұрын
እናት ልጆቿን ጥላ አትሙት:: ሹፌሩ ሳይደፍራት ሌላው እንዲህ በመጀመሪያዋ ቀን ማድረጉ አውሬነት ነው:: ምን ያህል ጊዜ ሊኖር ነው መተት ማድረጉ?
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 8 ай бұрын
❤🎉👍🙏
@m.k.teferi6845
@m.k.teferi6845 8 ай бұрын
{ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለሌላ አይመጣም ! እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸው መጣሁ } ዮሐንስ 10:10 እህቴ ኢየሱስ ብቻ ነው አዳኝ...ለእርሱ ቀላል ነው...እመኚ ብቻ ትድኛለሽ!
@እረኛዪ
@እረኛዪ 8 ай бұрын
ቁጥሯን ስጥኝ እኔ ላናግራት እፈልጋለሁ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 8 ай бұрын
የሚቅም ሰው አእምሮው የተሸጠ ማለት ነው
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 8 ай бұрын
ምን ማለት ነው 🤔
@diamondalmaz8331
@diamondalmaz8331 8 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@captainayub6482
@captainayub6482 8 ай бұрын
ስራ ቀይር
@woinshetgatayebarkhdagenwo7895
@woinshetgatayebarkhdagenwo7895 8 ай бұрын
የፕርግራሙ አዘጋጅ ስላለህ እግዚአብሔርን መፍራትና ርህራሄ ላመሰግንህ እወዳለሁ ነገር ግን ዬህችን ልጅ ያሰራት የድግምት መንፈስም ሆነ ሌላውም የክፉው አሰራርን ከህይወታችን የሚያሶግድልልና የሰላም እና የዘላለምን ህይወት የሚሰጠን ከስም ሁሉ በላይ ሴም ያለዉ አጋንንቶች የማይችሉት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው እህቴ በዚህ ስም አምነሽ ተፈቺ አምላክሽን ለምኝው ብቻውን ታአምራትን ያረግልሻል እየሱስ ያድናል ይታደጋልም
@TigiBetw
@TigiBetw 8 ай бұрын
זה מה שקורה למשהו שלא יודע את ישועה המשיח::
@mickyastesfaye
@mickyastesfaye 8 ай бұрын
Lemin haimanotawi program bicha takerbaleh hulum aynet sew ligebabet ena limarebet yegebal ena
@sarong.eyesus9835
@sarong.eyesus9835 8 ай бұрын
Lewt yayechibetin memesker silalebet new anchi lerasih endohn berasih tergum ewinetu gin gilts new mehon yalebet
@user-Tsegaye1pj2f
@user-Tsegaye1pj2f 8 ай бұрын
በርታ ወርቅ እኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ የመጣህበት content ተመችቶኛል, እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,8 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,8 МЛН