#ምሁር

  Рет қаралды 34,536

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@bezuayehuteklay74
@bezuayehuteklay74 3 жыл бұрын
በጣም ከምቀናባቸው ኢትዮጵያውያን ኣንዱ ኣንተ ነህ፣ሃገሬን ሁሌ ባንተ ምክንያት ኣያታለሁ ፣ በርታ ወንድማለም ።
@atirsawmolla4868
@atirsawmolla4868 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
በስምአብ እንዴት ደስ ይላል የቅዱሳኑ በረከት አይለዬን
@user-fl9jy4rf4g
@user-fl9jy4rf4g 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን የቅዱሱ ደብር በረከት ይደርብን ለደጀለ ያብቃን አሜን ፫💚💛❤
@ejigayehugebreegzabhere7714
@ejigayehugebreegzabhere7714 3 жыл бұрын
የዞኑ አስተዳዳሪ እንደዚህ አይነት ቦታ ለእይታ እንዲበቃ ምናለ መንገዱን ቢያስተካክሉ አስፖልት ቢሆን በክረምትም በበጋም እንደልብ ይኬድበታል ለቱሪስት መስህብ የሚሆነው መንገድ ሲመቻች ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ድንቅ ነሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
@53067
@53067 2 жыл бұрын
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን በስደት ሆነን ይህንን የምናይ ምእመናን እግዚአብሔር ፈቅዶልን ለደጁ ያብቃን
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b 2 жыл бұрын
ይሄንን የተባረከና ድንቅ ቦታ የምታሳየን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን 💠
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b 2 жыл бұрын
እጹብ ድንቅነዉ የእግዚአብሔር ስራ ክብር ለቅዱሳን አምላክ ለቸሩመድኃኒአለም ይሁን አሜን ፫ በረከታችሁ ይድረሰን ቅዱስ አቡነ ዜና ማርቆስ አባታችን ለደጃቸዉ ያብቁን🤲💠 እምዬ ኢትዮጵያ አንች የአስራት አገር ሰላሙን ያዉርድልሽ ስለ አቡዬ ስለዜና ማርቆስ ብሎ እምዬ ኢትዮጵያ 💚💛❤️💠
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 18 күн бұрын
ይሕን ሐገር መጎብኝት ነው እድሜ ይስጠን።
@lealembirhan6813
@lealembirhan6813 3 жыл бұрын
ሄኖክ ትልቅ ሰው ነህ አክባሪህ ነን ስብእናህ የላቀ ነው በርታልን የሀገር ሰው። በረከታቸው ይደርብህ ይደርብን።
@bakostube2119
@bakostube2119 2 жыл бұрын
በየዓመቱ የአብይ ፆም እኩሌታ ላይ ወይም በበዓለ ደብረዘይት ማህበረ ቅዱሳን ወደ እዚህ ገዳም የአዳር የጉዞ መርሐግብር ያዘጋጃል እናም ይህንን ታሪካዊ ገዳም መጎብኘት የምትፈልጉ በዚህ ፕሮግራም መጠቀም ትችላላችሁ 👌
@user-fl9jy4rf4g
@user-fl9jy4rf4g 3 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤እናት አለም አገሬ ሰላምሽን ይመልስልሽ እግዚአብሔር አምላክ እናመሰግን አለን።💚💛❤
@beniakalu7806
@beniakalu7806 3 жыл бұрын
የሞህር ልጅ ነሽ ነህ
@mekonnenbelayneh6621
@mekonnenbelayneh6621 8 ай бұрын
Berta wendme!!!
@mahletstar1066
@mahletstar1066 2 жыл бұрын
አደራቹን እነ ዶክተ አብይ ይህን ስፍራ ማየት የለባቸውም አስፓልቱም ይቅር እንደዚሁ ይኑርልን መሽሽጊይችን ነው
@Bella11264
@Bella11264 2 жыл бұрын
እናመሰግለን
@abelking474
@abelking474 Жыл бұрын
ሽልማቱ ይገባሃልልልል
@chuchukifle2680
@chuchukifle2680 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tadelewh
@tadelewh 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ 🙏🙏🙏
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 2 жыл бұрын
ዋዉ
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 5 ай бұрын
በስራህ ቀናሁ ኢትዮጵያን በሚገባ እየጎበኘህ ታስጎበኘናለህ::
@abelking474
@abelking474 Жыл бұрын
ዋውውው ጀግኖች
@atz7247
@atz7247 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አብሬ የተጓዝኩ ያህል ነው የተሰማኝ። አዲሱ ቤተክርስቲያን እስካሁን አላለቀም ለካ? ገዳመ ኢየሱስ ብቻ ሳይሆን በአካባቢው ያሉ አብያተክርስቲያናት ሁሉ ውስጥ ያሉ ዛፎች እንደዚህ ናቸው።
@dejenefisseha2361
@dejenefisseha2361 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-fm9vd3jv1g
@user-fm9vd3jv1g 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በረከታቸው ይድረሰን
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
ሙሉ አድራሻውን ብታሳውቀን መልካም ነበር። እግዚአብሄር ይባርክህ።
@atz7247
@atz7247 Жыл бұрын
ምሁር ገዳመ ኢየሱስ የሚገኘው በጉራጌ ዞን ከአዲስ አበባ በግምትበ200 ኪ ሜትር ርቀት ላይ በጅማ መስመር ወልቂጤን አልፎ የወረዳ ከተማ ( የከተማው ስም ሐዋርያት ይባላል) አካባቢ ነው። ከአዲስ አበባ አውቶብስ ይዞ ሐዋርያት ድረስ መሔድ ይቻላል። ከሐዋርያት በኋላ በግምት1km የእግር ጉዞ ያስኬዳል። መኪና የያዘ ሰው ገዳሙ ድረስ ነድቶ መሔድ ይቻላል
@tilethio
@tilethio 2 жыл бұрын
I had never seen any documentary made in Ethiopia which is great as yours. I am also wondering why peoples are not watching this documentary. The other thing is you should create a contract with the worlds biggest documentary channel, translate it to English and sale it for them so that you will get the fruit of your hard work. I am very glad for your efforts.
@adottube21
@adottube21 2 жыл бұрын
❤❤❤
@Kidistmylove
@Kidistmylove Жыл бұрын
ባንክ አካውንታቸውን ላክ
@tedamy1698
@tedamy1698 3 ай бұрын
ድንቅ ነው
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 171 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
ገዳመ አስቄጥስ የአቡነ መቃርስ ገዳም ሐዋርያዊ ጉዞ
58:24
ሐሲሶን - ሚዲያ Hasison - Media
Рет қаралды 10 М.
ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል ሦስት
33:07
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 67 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 171 МЛН