KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ከአማኑኤል ሀብታሙ ጋር የምንደባደበው የእውነት ነበር... ፈታ ብዬ ነው የምኖረው" ተዋናይት ሊና ካሳ |የሻይ ሰዓት| |በቅዳሜን ከሰዓት|
25:24
ምንድነው ያስለቀሳት???....ከባሌ የመጣሁት በ15 አመቴ ነበር … አዲስ አልበም "ማያዬ" ድምፃዊት ለምለም ሃይለሚካኤል | Seifu on EBS
1:04:19
How Strong Is Tape?
00:24
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
So Cute 🥰 who is better?
00:15
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
እረኛዬ ላይ በእርግዝና ምክንያት የነበረኝን ቀረጻ አቊረጥኩት...ተወዳጅዋ ተዋናይት እድለወርቅ ጣሰው ለመጀመሪያ ጊዜ @ Seifu on EBS
Рет қаралды 561,557
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Seifu ON EBS
Күн бұрын
Пікірлер
@meryemtube-f8g
10 ай бұрын
ልታይ ልታይ የማትል ምርጥ አርቲስት
@zerihunachamyeleh6472
10 ай бұрын
Ewnte new fikr
@rabiarabu3985
10 ай бұрын
ትክክል
@user-ሚጣ
10 ай бұрын
ትክክል
@zerihunachamyeleh6472
10 ай бұрын
Sra tru new
@Kali-ps5sp
10 ай бұрын
exactly, meba ymibalwn movie mn lay nw mayet yemchelw?
@tenad7309
10 ай бұрын
የተረጋጋች ጨዋ ሴት አቀማመጥዋ አለባበስዋ አነጋገርዋ ይናገራል:: መገልፈጥ አታበዛ አትወራጭ አጭር ቀሚስ ለብሳ እግሬን እዩልኝ አትል? የታደለች የተባረከች ሴት ነች:: ሌሎችም አርቲስቶች ከእድል ወርቅ ብዙ ልትማሩ ይገባል:: መረጋጋት እራስን መሆን ክብር ይሰጣል ቁንጅናን ያጎላል:: ባልሽ ልጆችሽ እድለኞች ናቸው:: ተባረኪ🙏🏾♥️
@endrisslamlethiopia1181
10 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ እግዳ በቀጣይ አለምሰገድ ተስፋዬን አቅረብልን።
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
10 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ትኽኽለኛ እንግዳ ጠራ እሄ መላጣ 😂
@LeylaButajira
10 ай бұрын
አለምሰገድ ውጭ ሀገር ነው ሀገር ውስጥ የለም
@Lesewe-hm2fe1sv9A
10 ай бұрын
ከሀገር ከወጣ ቆየ እኮ ተኝተሺ ነበር😅😅😅😅😅😅
@zedahmed9371
10 ай бұрын
@@gjryftyftdenaytgalgeriye5603😂😂😂
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
10 ай бұрын
😂😂@@Lesewe-hm2fe1sv9A
@BirrrFinancialContents
10 ай бұрын
*Finally, እድለወርቅን አቅርብልን አቅርብልን ስትሉ የነበራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ። ዕድል ... ምርጥ ተዋናይ ነሽ* 💛
@BereketAyele-de8od
9 ай бұрын
እድልዬ በጣም ነው ስራሽን ምወደው
@hayathagos2988
10 ай бұрын
የስት ሰዉ ጥያቄ ዛሬ ተመለሰ እድለወርቅ ሁሌ ትቅረብ እያልን ዛሬ ተሳካ ያመቱ ምርጥ ሰዉ ♥የድለወርቅ አድናቂ በ ላይክ አሳዩኝ🥰
@fvv1680
10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@rozpromotionplc
10 ай бұрын
ሰይፉን በጣም የፈተነች ምርጥ ተዋናይ ! እንደ ሌላው ጊዜ ሊቅለበለብ አልቻለም !😀😀
@SENOIRITASENOIRITA
10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@mulumeseleyalewmekonen3448
10 ай бұрын
ሰይፍየ ከሃሌማ ጋር ነው የሚያምርበት😂😂😂😂😂
@A12Galaxy-vp5hd
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂@@mulumeseleyalewmekonen3448
@حليمه-د7ب
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 @@mulumeseleyalewmekonen3448
@Azeb-ru1rf
10 ай бұрын
😅😅
@medinaAhmed-m1z
10 ай бұрын
በህይወት መኖርዋ እንኳን የማትታወቅ የክት አርቲስታችን አድናቂሽ ነኝ
@yoyotube2866
10 ай бұрын
አስተያየቷን አይኗን ስወድላት, ምርጥ ሴት ተዋናይት ማትገላለጥ እንቁ አርቲስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@trr1069
10 ай бұрын
እሰይፉ ላይ ቀርባ ሳትቁነጠነጥ ፀጉሯን ሳትነካካ ቃለ መጠየቋን ጥንቅቅ አድርጋ የጨረሰች የአመቱ ምርጥ ሴት እድለወርቅ ጣሰዉ❤❤❤
@rahmabintmohahmmed8868
10 ай бұрын
😅😅😅😂😂
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ
10 ай бұрын
መልካም እይታ👌
@Degie-t8l
10 ай бұрын
ያደረጉት አርቲ ኩርሳኩርሲ የወደቀ እየመሠላቸው ነው መሠለኝ
@taibah5903
10 ай бұрын
ትክክል
@አለምነኝወለዮዋ
10 ай бұрын
አቤት አቤት እኔኮ አላየሁትም
@berutgaredew6356
10 ай бұрын
ስነስርአቷ ብቻ ይበቃል እንደ ሌሎቹ ፀጉራን መወርወዝ ምንናም የለም ጨዋ ና አስተዋይ ብለንሽል የአመቱ ምርጥ!!!❤
@netsanetmulunetsanet3864
10 ай бұрын
ቡዙ ያልተነገረላት ምርጥ ሴት ተዋናይ 👏👏👏👏👏👏👏አድናቆቴ ከፍ ያለ ነዉ❤
@GeteAbebe-l5c
10 ай бұрын
ወይ ስርአት ይልሀል ይሄነው ሴቶች ከእሷ ተማሩ በፈጠራችሁ አለባበስ እርጋታ አቦ ዘመንሽ ይባረክ እመቤቴን
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
10 ай бұрын
ሁሉ ነገር አሟልቶ የሰጣት አቀማመጧ እራሱ ሰነሰርአቷ ደሰ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤
@etsegenetegebru2323
10 ай бұрын
Betam engy sensereatewa sewdwe🎉🎉🎉
@Metasebiya4
10 ай бұрын
Mesaqeq inde tirunet yemitayebet Hager!! Confidence endayinoren aregaw asadigawen chirash telamido, Besinasirehatinat yitayal yihe tikekel adelam. Lijoch eyalu Qamiseshin sabisebash teqamache atebelaqechi ende huigne eyetebale adigew mesaqeq beras alemewesen confidence matat… lelam bizu lijoch lay yitayal sitadigu demo tesino yametabachewal!!
@Addiye
10 ай бұрын
ጥሩ ትታዘብያለሽ ስርዓቷ የምር ነው በሞያውም ክብር አላት ስላከበርሽ አከበርኩሽ
@Addiye
10 ай бұрын
እደል በእውነት በፊትም ልዩ ዕይታ ነበረኝ እዳሰብኩሽ አገኝሁሽ ትመቻለሽ ሁሉ ነገርሽ የእውንት
@etanimhaile6475
10 ай бұрын
ፌስቡክ እንደጉድ ስርዐቷን አውርቶ ነው ላይ የመጣሁት
@atsedetedla9965
10 ай бұрын
እድላዊትን በጣም የምወዳት የማደንቃት ተዋናይ ናት ትወናን ስትሰራ ሆና የምትሠራ ናት የሽልማት ፕሮግራም በሚደረግ ጊዜ ለምንድነው የማትሸለመው እያልኩ የምቆጨው ነበር በጉማ አዋርድ ስትሸለሚ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቺ።
@Rose-xh6bk
10 ай бұрын
ከአመት በላይ ለብዙ ግዜ ኮሜት ሰጥቻለሁ የምር ደስ ብሎኛል እድልየ ልታይ ልታይ የማትል ድብቅ አርቲስት በሁሉም ትወና ላይ ሰርታ ሰውን የምታሳምን ምርጥ አክተር ረዢም እድሜ
@tibebebelayenhe1001
10 ай бұрын
ሰይፍሻ በምትሰራቸው ስራወቿ እጅግ በጣም የምወዳትን እድለወርቅን ስላቀረብክልኝ ሺ አመት ኑርልኝ።
@nohelove2126
10 ай бұрын
የክብር እንግዳ ብለክ ሰይምልን እጅግ በጣም ጎበዝ እና አስመስላ ሳይሆን የእዉነት ሰርታ አምና እኛንም አሳምና የምትሰራ አንድ እና ብቸኛዋ አርቲስታችን እድልዬ እንኳን ደና መጣሽ።
@SaraMulatu-xf1jm
10 ай бұрын
እድል ወርቅ እውነትም ወርቅ የሆንሽ ልጅ ነሽ በጣም የምወድሽ ተዋናይ ተለያለሽ ❤
@yohannesyohannes4150
10 ай бұрын
የሚደርስባት የለም ትወና ትችላለች❤
@betydereje3479
10 ай бұрын
ቆፍታናናት ጠንቃቃናት ለዛነው የተዘረከረከ ስራላይ የማናያት በጣምነው የማከብርሽ በዝሁ ቀጥይ👏❤
@nunitsegaye159
10 ай бұрын
ውይ እንዴት እንደወዳት ክብር ያላት አርቲስት❤
@shewaluleshewalule4870
9 ай бұрын
ምርጥ ጨዋነት የተላበሰች ኢትዮጵያዊ ሴት ከአንቺ የተፈጠሩ ልጆች የታደሉ ናቸው
@linguafranca7854
10 ай бұрын
በዚህ ደረጃ በሰዎች መወደድ እውነት ከ እግዚኣብሄር ብቻ የሚሰጥ ትልቅ ጸጋ ነው። ኣሁንም ጻጋውን ያብዛልሽ። የኢትዮጵያ ህዝብ ኣፍ ውስጥ ከምግባትም ይጠብቅሽ። ኣሜን።
@betimariedi4377
10 ай бұрын
Hulem endesu elalehu kersu Sihon beka endezih new ♥️ ❤❤
@Tsedi20112
10 ай бұрын
በሂወቴ አንድም መጥፌ ኮሜንት ያላየሁበት ቪድዬ ይህ ነው ምክንያቱ ደግሞ በእድል ፍፁም perfect ሰው በመሆንዋ ነው በስራዋ በባህሪ በሴትነት በሁሉም በሚባል ደረጃ ጥንቅቅ ያለች ምርጥ ሴት ናት የወሎ ንግስት ውድድድ❤
@helehbayu6021
10 ай бұрын
ቀጣይ አለም ሰገድ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍
@asterberhe6061
10 ай бұрын
TikTok ላይ live እየተጣደ አለልሽ እኮ ከስዊዲን ሀገር ውዴ
@mekdestesfaye275
10 ай бұрын
@@asterberhe6061 እሱ አደለም 🙄
@hannanabdul7143
10 ай бұрын
የገረመኝ እጆን እዳጣመረች ነው. ቃለ መጠቆን የጨረሰችው ስንሰራዕቶ ደስ ሲል
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
10 ай бұрын
በጣም የምወዳት አርቲስት❤❤❤❤ እንቁ ሴት
@ermiasbekele3516
9 ай бұрын
ምርጥ ተዋናይ፤ መኮሳተር፣ ማፍቀር ፣ክፋ መሆን ሁሉንም ካራክተ በደንብ አጉልታ መስራት የምትችል ምርጥ ናት❤❤❤
@zizimoha8064
10 ай бұрын
ቆንጆ የተረጋጋች ሆና የምትተውን እዬኝ እዬኝ የማትል ድንቅ አርቲስት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@tssegaaalegessehaile6641
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@naomigetachew7214
10 ай бұрын
እዮኝ እዮኝ ማለትን እደመጥፎ አትዮት ሁሌ ብዙ እድል ያሰገኛል በተለይ በዚ ስራ
@getinetmuluneh9802
9 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ የማከብርሽ for real. ስብዕናሽ ለኔ የሴት ውሀ ልክ ነሽ አራት ነጥብ። you are real ስተውኚ
@almazalmaz5542
10 ай бұрын
ሳይፊው ላይ ቀርብ ሳትቁነጠነጥ ፀጉርው ሳትነካካ ሳትቅለበለብ ቃለ መጠይቅ የጨረሰች የአመቱው ምርጥ እሴት
@alemeshetegierefe3588
10 ай бұрын
ካራክተሮቹን ሆና መጫወቷን የማረጋግጥላችሁ ክፉ የሰዎች ፍቅር የሚያስቀናት እና ፍቅር ፍቅር የማትወድ ሰው አድርጌ እስክስላት ድረስ ውስጤ ተቀርጻለች ይህች ጨዋ አና በስርአት የተሞላች ሴት፥ የምር ድንቅ ነሽ!! Respect!!
@senayeroo3244
10 ай бұрын
ረጋ ያለቺው ኢትዮጵያዊ ሴት ኢዩንይ ኢዩንይ የማትል በ ስራ ብቻ የምታምን አመሰግናለሁ🙏 እድልዬ የ ሴቶቺ ምሳሌ 😘
@zerihunachamyeleh6472
10 ай бұрын
Ewnte new senay
@ADDISWEGOCH1
10 ай бұрын
❤❤❤
@Mihiret2241
10 ай бұрын
ኦኦኦ እድልዬ ዛሬ ገና ዮቱብ መንደር በአንድ ሰው ባንቺ ተስማምተው ሁሉም ኮሜንቶች ፍቅር ብቻ 😱😱አረ ለራሳችን እናጨብጭብ👏👏👏👏🎉❤❤እንወድሻለን 💖💓💕💕
@Tina-wz4nl
10 ай бұрын
በጣም ቁጥብ ናት ፈታ ብላ የመለሰችዉ አንድም ነገር የለም እንደ ፊልም ተዉኔቷ ብዙ ጠብቄ ነበር ሰይፉ ተባረክ ኑርልን ወንድሜ እንወድሀለን።
@dubaidubai2048
10 ай бұрын
ምን ታድርግ እሄ ህዝብ ትንሽ ነገር ነው እሚበቃው😂
@misraktsegaye8643
10 ай бұрын
እኔም ብዙ ጠብቄ ነበር ድፍንፍን አደረገችው
@ende4169
10 ай бұрын
Yeah betam kutib nat sigerim
@addishode1541
10 ай бұрын
Betam
@amanuelmegersa3662
9 ай бұрын
ምን ብዬ እንደማሞግስሽ ቃላት የለኝም። ሌላው ሌላው ይቅርና ስነ ስርዓትሽ ብቻ ይበቃል የኔ ምርጥ❤❤❤
@machomehari-GG1978
10 ай бұрын
በሕይወት ዘመኔ ብችል በአካል ካልሆነ ደግሞ በሚድያ ሁሌ ላገኛት የምፈልጋት ቁጥር አንድ እድለወርቅ ጣሰው እጅግ እጅግ በጣም የምወዳት ምርጥ ተዋናይት ወይኔ እግዚአብሔርን እንደው ደግመህ ደግመህ ብታቀርባት የማንሰለቻት እድልዬ እንወድሻለን እንወድሻለን እንወድሻለን ድንቅ አክትረስ በዚሁ ቀጥይ!!!
@SENOIRITASENOIRITA
10 ай бұрын
enwegachualen؟🤭🤣🤣🤣🤣
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
10 ай бұрын
ደርባባ የሴቶቹ በላይ ምን አይነት ስነስርአት ነው ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
10 ай бұрын
እዩኝ እዩኝ የማትል ምርጥ ትወና ብቃት ያላት ያልተወራላት የኔ ምርጥ ሰይፋ ላይ ስለቀረብሽ ደስ ብሎኛል ውድድ
@kestedemena280
10 ай бұрын
በእውነት በጣም የምትወደጅ የተረጋጋሽ ልጅ ነሽ !! ሰይፉ ተረጋጋ ከባድ ሚዛን ናት !!
@EmuAleyaAmira
10 ай бұрын
ተዋናይ ብሎ ዝም ነው ለተውኔቱ ትልቅ ዕድል ወርቅ ነሽ❤❤❤❤
@tadelealemseged2086
10 ай бұрын
እድል የሰፈሬ ልጅ ናት ምናልባትም በጨዋ ቤተሰብ ማደጓ እስዋም ጨዋ ሆና ማደጓ ዛሬ ለሚታየው ስብእናዋ አስተዋጽዎ አለው እላለሁ ብዙዎች ከስራቸው በላይ ገነው መታወቅ ይፈልጋሉ ይህች ልጅ ግን ስራዋ ቀድሞ ይታወቃል እድል በርቺ ።
@tinsuuuuuuuu
10 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ እንግዳ እድልዬ 😘
@Andyadd
10 ай бұрын
እድል በጣም በሳል ሴት ነች። በብዙ ፈተናዎች ውስጥ አልፋ እዚህ መድረሷ ያስደስተኛል።
@Yhs-pz2qo
10 ай бұрын
አይኔ ነው ወይስ እድል ነች የኒ አደኛ❤❤❤❤❤❤ሴፉ ተባረክ ዛሬ አስደሰትከን
@zabibamuhammad7566
10 ай бұрын
በጣም
@yoditworku8930
10 ай бұрын
እንዴት ሰው ሁሉ ነገሩ ቆንጆ ይሆናል ❤❤❤
@buy3701
10 ай бұрын
That’s it, አሁን ገና እንግዳ አቀረብክ እድልያ የኔ ወርቅ አመሰግናለው በጣም❤
@hey_MekedsAbebe12
10 ай бұрын
በጉጉት እያዳመጥኩ እያየኋቸው አለቀ ለመጀመሪያ ግዜ እስከመጨረሻው ያዳመጥኩት በተፈጥሮዬ ስልቹ ነኝ አሳልፋለሁ ሳይ ይሄ ግን ለኔ ብቻ ነው ያጠረብኝ ክፍል ሁለት ካለው እንጠብቃለን ሰይፍዬ እድልዬ የኔ ደርባባ ዘርሽ ይለምልም 😍😍😍🙏🙏🙏
@coolnassa1420
10 ай бұрын
እረጋ ያለች very humble ግን በአለው በአገራችን ሁኔታ ደስተኛ የሆነች አትመስለኝም በጣም touch ሁናለች
@genet21
10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ እንደዚህ ነው የሚያሳቅቅህ ትንሽ ሲያገኝ ይጨፈጭፍሀል እንደዚህ እንደ ኑሮ እስር ስትልለት ኑሮውን በቲቪ እያየ ከንፈሩን እየመጠጠ ያጨበጭብልሀል። ለኔ እድላዊትም ሁሉም ምርጥ ተዋኒያን ናቸው።
@sihamtube3115
10 ай бұрын
እድለወርቅ መስላ ሳይሆን ሁና የምትሰራ ምርጥ ጀግና ሴት ናት ወላሂ በጣም ነዉ የምወድሽ እኔ የፊልም አድናቂ አይደለሁም ግን እሷ ያለችበትን ፊልም ተመስጨ ነዉ እማየዉ በርች ንግስቷ ❤❤❤❤❤❤
@kemamuyesawzer6987
10 ай бұрын
ከሴቶች ተዋንያን አንደኛ ነች የምርጦች ምርጥ
@selamawitkiros8241
10 ай бұрын
እድልየ በጣም ጎበዝና የተረጋጋች ሌሎች አርቲስቶች ከእሷ ት/ት ልትወስዱ ይገባል❤❤❤
@MESSAYZEUDU
7 ай бұрын
እድለወርቅ የዘወትር አድናቂሽ ነኝ ከሰሜን አሜሪካ! የዘወትር ምኞቴ ነበር ኢንተርቪው ስትደረጊ ለማየት! ስነስርአትሽ. የአነጋገር ዘይቤሽ. አለባበስሽና ከሁሉም በላይ ውብትሽና የትወና ብቃትሽ ለእኔ አገራችን ላይ ካሉ ሴቶች የሙያ አጋሮችሽ በአንደኛነት ነው የማይሽ ወደፊትም በተለያዩ ስራዎች እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ አምላክ ልጆችሽንና ትዳርሽን ይባርክልሽ! 🙏
@betelhemwammi2480
10 ай бұрын
ይቺልጅ ስወዳት በጣም አድናቂዋነኝ ጎበዝናት ደሞ በጣም ትችላለች አለባበሶ ሲያምር ።
@yenus-zx7ov
10 ай бұрын
ፍትህ ሳኡድ በስር ላይ ለሚሰቃዩ ወገኖቻች የፍትህ ያለህ😭መግስት ባይኖረንም/ቢከዳንም የኢትዮጲያ ህዝብ ድምፅ በመሆን አግዙን ከፈጣሪ በታች!!
@fmayt7975
10 ай бұрын
She is unique, hamble, beautiful, matured ,polite, very natural, free from show off .... God bless you and your family ❤
@ejegenege5420
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤h
@Mengst420
10 ай бұрын
ሰይፊ ጭብጨባ ላይ. ፉጭት ያስጠላል የመድረክ ተመልካቾች ከየት ነው የምታመጣቸው ከጓዳና
@tegegnfetenegezaw1247
10 ай бұрын
በጣም በጣም ቁጥብ ነች እድል!! ለኢንተርቪው አትመችም በጣም perfect ነች👌👌 ህይወቱዋ በጣም ደስ ይላል በጣም አመስጋኝ ነች በህይወቱዋ ደስተኛ ነች
@gggrvheve
9 ай бұрын
ውይ ሰይፉ የሚያቀርባቸውን አላይም ግን እድልየን ተመስጨ እቅልፌን ትቸ ነው ያየሁዋት👏🤗🤗☺️የማከብራት ወጣሁ ልታይ የማትል ስርአት ስነምግባር ያላት ሴት በቃ ደስ የምትል አርቲስት👏👏
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
10 ай бұрын
ጀግና ናት እዮኝ እዮኝ የማትል ምርጥ ተዋናይ ❤❤❤❤❤❤
@hanichohanicho-c3g
9 ай бұрын
የሴትነት ክብር ታየ ባንቺ ዛሬ በሴትነቴ የሚጎሉኝን እንዳይ ትልቅ መሰረት ጥለሽልኛል ንግስት ሆይ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MekdesLonche
10 ай бұрын
በጣም ትልቅ❤❤ ትልቅ እንግዳ ❤
@ሳሉነው
10 ай бұрын
ተዋናኝ ሆኖ የፈረስ ጭራቸውን ሳያቁላሉብን በተጋነነ ሜካፕ መልኳን ሳታጣ 😂 የቀረበች እረጋ ያለች ምርጥ ተዋናኝ እድለወርቅ ❤
@meseretrefera2664
10 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ጭንቅ ብሏታል እሺ የኔ ቅመም 😍አደኛ ነሽ እኮ ❤
@ቤተጥበብ
6 ай бұрын
ዕድልዬ መቼም የማትተካ።ትለያለች እኮ ስወዳት።ሰከን ያለች ስርዓት ያላት የበሰለች።እንደሌሎቹ ሴት ተዋናዮች ማትቅለበለብ ባደባባይ እዩኝ ማታበዛ።ከቃል በላይ ናት
@SurafelGashaw-hp7wj
10 ай бұрын
እድል በጣም ቁምነገረኛ የኢትዮጵያ ልጅ የሐረ ር እንቁ ኑሪልን በልጆችሽ ተባረኪ አይዞሺ ከጎንሽ ነኝ ከድሬድዋ።
@belaynehfantaye8486
10 ай бұрын
ጎጠኛ!!! አባቴ ጨለንቆ ነው" ነው ያለችው እኮ
@merawikassaye5639
10 ай бұрын
@@belaynehfantaye8486 የኢትዮጵያ ልጅየሐረ ር እንቁ !!! ጎጠኛ??? ጉድ እኮነው
@Adot340
10 ай бұрын
@@belaynehfantaye8486አይ ድድብና😂😂😂
@lizhenen5395
10 ай бұрын
@@belaynehfantaye8486ጨለንቆ የት ነው?
@belaynehfantaye8486
10 ай бұрын
አርቲስቷ በርግጥ የምንወዳትና የምናደንቃት ነች፣ እኔ ጎጠኛ ያልኩት ሱራፌልን ነው አባቴ የሐረር ጨለንቆ ነው ስላለች "...ዕንቁ የሐረር ልጅ..." ከድሬዳዋ አለ፣ ወደ ጎጥ አትውረድ የትም ትሁን የትም በስራዋና ባሕሪዋ የምትደነቅ ነች ለማለት ነው፣ (እኔም ኦሪጂናሉ የሐረር ሰው ነኝ)
@NazrawitGetu
9 ай бұрын
She is so humble, polite, kind beautiful actress. We love you. May God bless you❤
@MebrataGuta
10 ай бұрын
የምርጦች ምርጥ እንግዳ አቀረብክልን❤ አይደለም ሠርታ ይቅርና እቤቷ ቁጭ ብላ ቢከፈላት ደስተኛ ነኝ l love you❤❤❤
@samdan900
10 ай бұрын
ስይፍሻ በመጨረሻ እድለወርቅን አገኝሃት በጣም ደስ ብሎናል፣ እዉነቱን ለመናገር ያ ኤርትራዊ ባልዋ ነዉ ወደ አንተ ጋ እንዳትመጣ የከለከላት። ትክክለኛዉ ጊዚ ሲመጣ እነዛ ክፉ ኤርትራዉያን ወደ አገራችን እንዳይመጡ እንከለክላቸዋለን። ልማንኛዉም ዘሪቱን ብታገኛት ብዙ የተደበቁ ሃቆችን ታገኛለህ ።
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
10 ай бұрын
የአመቷ ምርጥ እንግዳ እድልዬ የኔ ሴት ስወዳት ልታይ ልታይ የማትል ስረአት ያላት ጀግና ጠንካራ ሴት❤
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
10 ай бұрын
በሥማም ምን አይነት አፈጣጠር ነው የምትሠጠው መልሥ ሥርአቱዋ አቀማመጡዋ እጅግ በጣም ደርባባ ሤት❤❤❤
@NaeemaImam-tp9fp
10 ай бұрын
ስረአት ያላት ልጀ ናት ሰለ ሆነች ነው ሁሉም ሰው የሚወዳት በዛ ላይ እራቁት አትሂደም የወሎ ቆንጆ ❤ዴሴ እንቁ
@MadihaAli-k8j
10 ай бұрын
Menow weloye yergeta sewa babetu newa yemetar so bebetw oromoo nech donqoro😂
@meseretgetawedey
10 ай бұрын
@@MadihaAli-k8jyeabata,hager,harer,newuji,oromo,ayedelem,amhara,newu
@selamethiopia4056
10 ай бұрын
@@MadihaAli-k8jእረ በዘረኝነት ከመቆሸሽሽ የተነሣ ኮመንቱን እንኳን መረዳት አልቻልሽም ዕድል ራሷ የደሴ ልጅ ነኝ አለች ስለዚህ ደሴ የት ነው ወሎ ውስጥ አይደል? 🤣🤣ወለዬ ሲባል ብሔር ላይ ፊጥ ብለሽ ኦሮሞ ናት ቅብጥርሴ ጭራሽ ትሳደቢያለሽ 😂😂 እግዚአብሔር ይማራችሁ
@s.b.1206
10 ай бұрын
She is the best of the best actresses of her generation. If she is in it must be a great movie. Anyone can be famous but this lady will be a legend !
@haftomkidane5095
10 ай бұрын
ምርጥ ኢትዬጵያዊት ተዋናይ ። እነዚህ ፊልም ለመስራት ኣቅም የሌላቸው መልክ ብቻ ፊልም የሚመስላቸው ፊልሙን ከመስራት ይልቅ መልካቸውን ለማሳየት የሚጨነቁ እውነትም ካንቺ መማር ኣለባቸው።ካንቺና ከ ሳህራ ይማሩ።የ ሴፋን የ ምን ግዜ ምርጥ እንግዳ።
@selamethiopia4056
10 ай бұрын
እውነት ብለሀል 👍👍👌
@gerabizuneh8701
9 ай бұрын
Grace personified ! Her understanding of civic duties is epic ! Its a wake up call to all ! ተባረኪ !
@asimaru5913
10 ай бұрын
ሁሌም እንድትቀርብ የምመኛት ምርጥ አርቲስት አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውብ
@yonasgudu2956
10 ай бұрын
በስራዎቿ እንጂ በሚድያ እምብዛም የማትታወቅ እዩኝን የማትወድ ምርጥ እና የምትገርም ተዋናይት ……መልሷ ራሱ ይደንቃል.... አጥር ምጥን ያለ እና "to the point " ባቻ ነው …………እታለም በርቺልን !!
@ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ
10 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ እግዳ እድልየ ናፍቀሺናል❤❤❤❤❤
@AffectionateDimSum-rj8cd
10 ай бұрын
እድልዬ ፊልሞችሽ ይወደዳሉ አድናቂሽ ነኝ የእዉነት ምርጥ ተዉኔት የአይንሽና ከንፈርሽ ያምራሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤ልጆችሽን ያሣድግልሸ.!!!
@fatumahassen3064
10 ай бұрын
አቤት ጨዋነት እርጋታዋ ደስ ሲል አለባበስሽም በጣም ያምራል በጣም ጨዋ ነሽ የምር
@MelesechEndalew
10 ай бұрын
ሰይፉ በጣም አመሠግናለሁ የምር መቅረብ ያለባት ሴት ነው ያቀረብከው እድልዬ በጣም ምወዳት አርቲስት ነች በዚ ቃለመጠይቅ ደሞ ልቃብኛለች እናመሠግናለን
@Abugida173
10 ай бұрын
ዕድለወርቅን አቅርብልን የሚለው የብዙ አመት ጥያቄያችን ተመለሰልን🤭🤗❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰
@thankyouGod-tp7uo
10 ай бұрын
Finally 🙄🙄🙄
@abeba5936
9 ай бұрын
የሴት ልክ እግዚአብሔር ክብሩን ይጨምርልሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
@Lubab406
10 ай бұрын
የሆነ አይቸው የማላቅ ብርቅየ ነገር ያየሁ ነው የመሰለኝ ሰፍ ብየ ነው የገባሁት❤
@Qagnew
4 ай бұрын
She is humble and honest as a person. I also like her as an actress. I love her integrity in prioritizing a good story, compared to other external elements vis-a-vis her artistic life. Big respect!
@saladhuka130
10 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳት! ልዩ የትወና ብቃት አላት
@zeynebahmed3984
10 ай бұрын
ስወዳት እኮ ደግሞም እንደገመትኩትም ናት ቁጥብ ኮስታራ ሴት ወዳለው ህይወቷም ግርግር የሌለበት ሰላማዊ ይመስላል በርቺ❤❤❤❤
@zadeshita7611
10 ай бұрын
ያልተነገረላት ድንቅ አክተር ነች ከልቤነ የምወዳት እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@teferiwoldegiorgis2941
10 ай бұрын
❤❤❤.... እያንዳንዱ የሰራሻቸውን ፊልሞች ወዳቸዋለሁ፡፡ የበቀል ካራክተር ላይ ዋው ጀግና ነሽ! እልኸኛ ሴት ደስ ትለኛለች፡፡ በጣም ወድሻለሁ! የኔ ጀግና በርቺ!!
@zebura123
10 ай бұрын
ዋው የስንት ሰው ጥያቄ ዛሬ ተመለሰ ደስ የምትል ስርአት ያላት ሴት እንዴት እንደማደንቃት🥰🥰🥰
@misraktefera5108
10 ай бұрын
በጣን ነው ያደነኩሽ መግባርሽንም ወድጀዋለው በዚሁ ቀጥይበት ስለአገራችን ሁላችንም እንጨነቅይለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏
@bbvv9093
10 ай бұрын
ሄለን በድሉም ትቅረብ እንደዚህ ሰዉ አቅርብልንጅ ሰይፍሻ 😊❤
@fatemaali8328
10 ай бұрын
እሶ ቀርባየለዴ
@temrejemal28
10 ай бұрын
እሱዋ ቀርባለች
@RozaSiraj-e1k
Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ተዋናይ ነሸ በጣም እወድሻለሁ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ በርች❤
@natantube-qp7th
10 ай бұрын
She is so smart and talented we love you edil❤
@munahmareyamelagasa3269
10 ай бұрын
ከእድል ጋር የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት በገዳመ ሲታዉያን ካቶሊክ ትምህርት ቤት አብረን ተምረናል እርጋታዋ ስርአቷ በፊትም እንደዚሁ ነበረች እንዲያዉም ኮስታራ በዚህ መልኩ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የሚሽን ፍሬ አኩርተሽኛል የኔ ዉድ
@Kiditio
10 ай бұрын
Wow wow wow big love and big respect ስምን መልአክ ያወጣዋል የሚባለው እውነት ነው እድለ ወርቅ 🥰
@mulu359
10 ай бұрын
ኢትዮጵያዊት ሴት ስነስርዓትሽ በጌታ ልጆችሽ ይባረኩልሽ ማርያምን love you ዕድልዬ
@Geni_Ras
10 ай бұрын
እድል በጣም ጀግና ተዋናይና አርቲስት ነች ሁሉም አርቲስቶች እንደሷ ብትሆኑ ምን አለ።ልታይ ልታይ ከማይሉ አርቲስቶች መካከል አንዷና የመጀመሪያዋ እድል ነች። በርች ጀግና ማለት እንደዚህ ነው።ሌሎችም ልታይ ልታይ የማይሉ አርቲስቶች አሉ ሰይፍሻ ከቻልክ እነሱንም ብታቀርባቸው ሀሪፍ ነው።ሰይፍሻ❤❤❤
@temesgenmunye9458
10 ай бұрын
ለእድል ስኬት ዋናው ቁም ነገር ስነ- ምግባሯ ይመስለኛል:: ያለ ስነ ምግባር ሙያ ከንቱ ነው:: እድልን በደንብ አቃታለሁ:: ከሚባለው በላይ መልካምና ጨዋ ልጅ ነች:: እናቷን እና እህቶቿን የሚያቅ ሰው እድልን በደንብ የማውቅ እድል ይኖረዋል:: ወደፊት የኛ ጀግና::
25:24
"ከአማኑኤል ሀብታሙ ጋር የምንደባደበው የእውነት ነበር... ፈታ ብዬ ነው የምኖረው" ተዋናይት ሊና ካሳ |የሻይ ሰዓት| |በቅዳሜን ከሰዓት|
ebstv worldwide
Рет қаралды 94 М.
1:04:19
ምንድነው ያስለቀሳት???....ከባሌ የመጣሁት በ15 አመቴ ነበር … አዲስ አልበም "ማያዬ" ድምፃዊት ለምለም ሃይለሚካኤል | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 389 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 86 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 61 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 1,7 МЛН
27:34
ሩታ እና አብርሽ ፍቅረኛሞች አደለንም አሉ.የማይታመን ነገር😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 152 М.
40:41
ሆዴ ውስጥ ባለችው ልጄ ስም ....... ድምፃዊት ዘቢባ ግርማ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 664 М.
29:32
ሙሉ ሰው ዶክተረ መሓረነ👌👈 ኤፈሬመ ታምሩ እና ዶክተረ መሓረነ
My Ethiopian food 🇪🇹
Рет қаралды 10 М.
17:40
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News December 18, 2024 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 9 М.
1:30:10
“እናቴ ሴትነቴን ሰርታዋለች” መቅደስ ፀጋዬ | Daggy’s Podcast Ep 1
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 754 М.
1:37:19
እመጣለው Ethiopian Movie Emetalew - 2019
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
1:00:59
ምን ሆነ መጨረሻው? አብረው ሆኑ ወይንስ...ለትዳሬ ብዙ ዋጋ ከፍያለው … ተወዳጅዋ ድምፃዊት ዳግማዊት | ተወዳጁ ተዋናይ ሳምሶን ቤቢ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,3 МЛН
19:04
የሰልፉና ውጊያው ውሎ፣ “ስርዓቱ ተሸንፏል” ዘመነ፣ የእነደብረፂዮን ስብሰባ፣ “ቦንብ አፈነዱብን”ከንቲባው፣ አልጀዚራ ስለድንበር ጦርነቱ፣ የግብፅ ዘመቻ |EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 164 М.
27:09
"የእኔ እድሜ 40 ፣ የልጄ 39 ነዉ... እንዴ በአንድ ዓመት ልጅ ይወለዳል እንዴ?"… ድምፃዊት ብፀዓት ስዩም //በእናቶች ቀን እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 325 М.
19:58
ለእናትህ ቤት ገዝተሃል እውነት ነው ? አዎ ...ተወዳጁ ቲክቶከር በርጠሚዮስ| Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 396 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 86 МЛН