እራስን በራስ ማርካት ዝሙት በድብቅ ብዙ እህቶች በውስጥ ከሚጠይቁት ጥያቄ መፍትሄ አለኝ

  Рет қаралды 5,823

አቡ መስኡድ Tube

አቡ መስኡድ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@Hayyatiii
@Hayyatiii Жыл бұрын
አላህ ሶሊህ አርገንና ሶሊህባል ወፍቀን ያአላህ ከሀራም ነገራቶቺ ሁሉ አተጠብቀን ሀላል ላይ አብቃቃን 😢😢😢😢😢😢😢😭💟💟💟😢😢😢😢
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ኡስታዜ አልሃምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች ምንም የጎደለብን ነገር የለም ሁሉንም አሟልቶልናል አላህ ይጠብቀን ከሀራም ነገር ✅✅✅
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal 5 ай бұрын
አላህ ከሰይጣን ጉትጎታ አላህ ይጣብቃን አላህ ነጃ የውጣን ያረቢ የአላህ ከደዚ አይነት ተግባር አላህ ነጃ የውጣን ኡስታዝ በርታ ጀዛክ አላህ ኸይር
@madenamohammed301
@madenamohammed301 7 ай бұрын
አልሀምዲሊላ እስካሁን ዲረስለጠበከኝ ጌታ ያረሂማንረሁም አተዉ ጠብቀኝ አሁንም ጠብቀኝ 🙏🙏
@JameelaQatar-c1b
@JameelaQatar-c1b Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ጀዛከሏ ኸይረን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቃችሁ ሠምተን የምንጠቀም አሏህ ያድርገን
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሱባሀን አላህ የአላህ ድረስልን ኡስታዝ አንተ መልእክትህ አስተላልፈሀል አላህ የመስማት ፋንታ የእኛ ነወ ሁላችነም ከፈሳድ ይጠብቀን ቲክትክ እና ፌስቡክ የፈሳድ መንደር አላወቃቸውም አልሀምዲሊላህ በጣም ነወ የምጠላቸወ ኡስታዝ አፊያና ሀያት ይስጥልን
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 Жыл бұрын
ያረቢ አተ ከመጥፍ ወሰዋሺ ጠብቀን ያረብ🤲🤲🤲🤲
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 Жыл бұрын
አላህ ይዘንልን ከሸይጧን ፍተና አላህ ይጠብቀን😭😭
@temimatemima3730
@temimatemima3730 Жыл бұрын
ጀዛከላህኡስታዙና ማሺአላህ 💔💔💔
@cgf8399
@cgf8399 9 ай бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ትክክል🎉🎉ጀዛከላሁኸይርኡስታዝ እህቶችወንድሞች አላህንፈሩ ሱባሀንአላህ ሙስሊሞች ድናችንሙሉነዉ አልሀምዱሊላሂ በዚህመጥፎስራላይ ያላችሁ ልትፀፀቱይገባል አላህሆይከባሌዉጭ በአንተእጠበቃለሁ
@Hayyatiii
@Hayyatiii Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይርን ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢እውነትኖ አሁን ያለንበት ዘመን አሰፈሪነው አልሀምዱሊላ ሙሰሊም ላረከን ❤❤❤❤❤❤
@ቻይውምኔስ
@ቻይውምኔስ Жыл бұрын
አላህይጠብቀን እድሜይስጦትሼክ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 жыл бұрын
ጀዛኩመሏህ ኸይረን ኡስታዙና
@amenah6926
@amenah6926 Жыл бұрын
ኡሰታዚጀዛኪላህይሪንንንንን
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካ ተሁ አላህ ይጠብቀነረ ከደዚህ አይነት ሀራም ነገር አላህ የራሳቺንን በሀላል መገድ ይዘዉጀን ወዶቹም ሴቶቹሁ በሀላል ተጋቡ በጊዚያዊ ስሜት አንታለል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZabebaMohamed
@ZabebaMohamed 9 ай бұрын
ዋለየኩም ሰላም ኡስታዝ በትክክል መገድ መተሀል አላህ የጨምርልህ እስኪ አስረዳን በአላህ
@yasarUseafan
@yasarUseafan 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ ከስይጣን ተኩል ያረብ
@zinet3238
@zinet3238 7 ай бұрын
አላህ ሡብሀነሁወተአላ ሀቅን በሀቅነቱያሣየነን የምንቀበለውም ያርገን
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ሱባሀን አላህ ሱባሀን አላህ ያርብብብ በዝነትህ
@ZabebaMohamed
@ZabebaMohamed 9 ай бұрын
ሁሉንም እኛላይ ጣልከው ኡስታዝ ግን በፈጠረህ ኡስታዝ ሴት ልጅ ወድን አጠይቅም ምየ እነግረሀለሁ ግን ወዶችን ነበር መገልመጥ ያለብህ ሴትማ የተከበረች ናት ውሻወች ወዶች ናቸው ቆሻሾች እኛል በምንሄድበት እሚለክፉን እኛማ ማሻአላ መሰሎም አይታየንም ግን እኛን አስጨፈጨፍችሁን ወዶች በለለነበት
@Mujahd-q8o
@Mujahd-q8o 9 ай бұрын
ሴትናሸይጣን፡አንድናቸውተሳስተሻል
@nurye8598
@nurye8598 7 ай бұрын
እኛን ትወቅሻለሽ ስንጠጋ እያራቅሽ እወነትን ፈላጊ ከሆንሽ እንመዛዘን በፈለክሽው በፈለኩት መስፈርት ከተገናኘን አገባሻለሁ ወላሂ ወላሂ እኔ አላህን ፈራለሁ ነይ አላህን ከፈራሽ
@ሉሉነኚወሎየዋ
@ሉሉነኚወሎየዋ 4 ай бұрын
​@@Mujahd-q8oሴትና ሻይጣን አድለመሆናቸው ደሊል አለህ?
@guy7911
@guy7911 2 жыл бұрын
ጀዛከሏሁኸይርን አሏህይጠብቅህ
@Aysha-s6m5q
@Aysha-s6m5q Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 2 жыл бұрын
አላህ ያሥተካክለን ያረብ
@ZabebaMohamed
@ZabebaMohamed 9 ай бұрын
ታገሺ ፈጣሪ ይምርጠልሺ አች አትችይም መምረጥ ግን ወደ አላህ ለምኑ አሱ ያዘዘውን እንቀበላለን
@fsy1999
@fsy1999 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኡስታዝ
@MohamadMohamad-hn9dk
@MohamadMohamad-hn9dk Жыл бұрын
አላህይዘንልን
@amenah6926
@amenah6926 Жыл бұрын
አሏህይጠብቅህ
@NeimaMohammed-r2o
@NeimaMohammed-r2o 6 ай бұрын
Shukren wustaze
@zinet3238
@zinet3238 7 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር
@amenah6926
@amenah6926 Жыл бұрын
ኢሺአሏህአሏህይጠብቀንንንንንንን
@zeytuna4872
@zeytuna4872 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን😢
@romiroro176
@romiroro176 Жыл бұрын
ዘይተና በቃሸ ከዛሬ ቡሃላ አቁሚ ይበቃሻል
@gf7160
@gf7160 2 жыл бұрын
እውነት ነው👍✅💯👌
@hhgghjggi8191
@hhgghjggi8191 2 жыл бұрын
ሀቅነው
@hffgugg4571
@hffgugg4571 10 ай бұрын
شكراشكرا❤❤❤❤
@zinttuae
@zinttuae Жыл бұрын
ጀዛክላሁ ኽይር
@መነሳይቱብ
@መነሳይቱብ 9 ай бұрын
አላህ ኸይሩንነገር ይሻልንን😢😢😢😢😢😢
@amenah6926
@amenah6926 Жыл бұрын
እኛንምተፉቲናአአላህይርዲንንንንንን
@ZabebaMohamed
@ZabebaMohamed 9 ай бұрын
ትዳርን እስር ቤት ነው እንዴት ይባላል እረ አይባልም ትዳርማ ማሻአላ ትልቅ ኢማን ነው ባታቁ ነው እንጅ እህቴ ተሳስተሻል
@ZabebaMohamed
@ZabebaMohamed 9 ай бұрын
አወ ተሰደብን እኔ ፈስቡከም ቴሌግራምም ወዘተ ምንም አልጠቀምም ግን አሰደባችሁን በፈጠረችሁ አሁንም ተመለሱ እራስሺን አስከብሪ እህቴ አይዞሺ ላች ያለው አለ አላህን ለምኝው ግን ይህንን ያክል በአደባባየ ስማችን ሲጠፍ እኔ በቃኝ መስማት አለችልም ይሄ ጉድድድድድድድ በቃኝ
@nurye8598
@nurye8598 7 ай бұрын
ሀቅን ተቀበይ
@የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ
@የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ Жыл бұрын
ከባሌ እያወራን ስሜት ውስጥ እገባለሁ ዚና ይሆንብኛል እንዲ ያጀመአ
@amenah6926
@amenah6926 Жыл бұрын
ያረብአሚንንንንንን
@ZabebaMohamed
@ZabebaMohamed 9 ай бұрын
እረ ተው ዛሬ ጉድ ፈላብን ግን ሰቶች ይሄንን ነገር ታደርጋላችሁ እኔ አላምንም የምር ሴት እንደዝህ ተደርጋለች አሁንም አላምንም ግን ታደረጋች እባከችሁ አተሰድቡን እኔ ከሁሉም ነገር የለሁበትም ግን አታስደቡን እባካችሁ እህቶቸ እውነት ሴት ይሄንን ነገር ትሰራለች እረ ጉድ ሰማሁ
@hffgugg4571
@hffgugg4571 10 ай бұрын
شكراشكرا
@amenah6926
@amenah6926 Жыл бұрын
ያረቢአላህይቅርይበለንንንን
@ZabebaMohamed
@ZabebaMohamed 9 ай бұрын
ኡስታዝ ያለነው ዱባይ ነን ያለሁት ከየት አግኝቸ ነው ዝሙት እምሰራው እረ ስተት ነው ሲቀጥል ድቃላም ከየት ይመጣል እረ ያልገባኝ ነገር አለ እራስን ማርካት እንዴት ዝሙት ይሆናል የሚለው ነገር ይብራራንኝ እራስን ማርካት ዝሙት ከሆነ አልቆንናል ምንም አማራጭ የለንም ወይኔ ጉድ ሆኩኝ ያአላህ እዝነትህ ማርታህን ይቅርታህን ጠይቂያለሁ ጌታየ አተ እንደሰው አይደለህም ማሀሪ ነህና
@ZabebaMohamed
@ZabebaMohamed 9 ай бұрын
ትልቅ በሺታ ነው ሸይጧን የአላህ እርግማን ይውረድበት ቢስሚላሂ እርግማን ይውረድበት ምን ልጠቀም ነው ወይኔ ጉዴ
@KMI-qi5sw
@KMI-qi5sw 8 ай бұрын
​@ZabebaMohamነይላግባሽed
@ሉሉነኚወሎየዋ
@ሉሉነኚወሎየዋ 4 ай бұрын
ያረብ አላህ ኽይረኛውን ከሀራም አሪቆ በሀላሉ የሚያብቃቃውን አላህ ይወፍቀን. ​@@ZabebaMohamed
@MeriMTube
@MeriMTube Жыл бұрын
አሠላምአለይኩምእራህመቱላህወበረከቱ ሠላምፋቅርለሀገርለወገንተመኛሁእደነችሁ ጀዛኩሞላህኸይርበሉላክሺርሰብሰክራይብኘርጉ
@amenah6926
@amenah6926 Жыл бұрын
ዋሊኩምአሠላምዉራህመትዉላሂዉብረካትሁ
@fsy1999
@fsy1999 2 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ
@amenah6926
@amenah6926 Жыл бұрын
አሠላሙሊኩምዉራህመትሁላሂዉብረካትሁ
@ستيعبدو
@ستيعبدو 9 ай бұрын
❤❤❤😢
@amenah6926
@amenah6926 Жыл бұрын
በጣም
@Loblba
@Loblba Жыл бұрын
አተጠቢቀነ የረቢ
@احمدالزهراني-ي7د
@احمدالزهراني-ي7د 2 жыл бұрын
አውነት ነው።
@romiroro176
@romiroro176 Жыл бұрын
ዱአ አርጉልኝ አሰቸጋሪ ሱሰ ነው
@Zeynb-wx1qi
@Zeynb-wx1qi 9 ай бұрын
አብሽሪ ኡህቲ አንዴ በተፈጠረው ነገረ መፀፀት ያሥፈልጋል አላህ ይማረን😔😔😔😭😭😭😭😭
@KMI-qi5sw
@KMI-qi5sw 8 ай бұрын
ነይላግባሽ እረዳሻለሁ​@@Zeynb-wx1qi
@ዜድ4885
@ዜድ4885 2 жыл бұрын
ባል ያላት ሴት በሠዉ ቤት ስትሠራ ብቻዋን ብታረካ ወጀል ይሆንባታል
@enawlena3172
@enawlena3172 Жыл бұрын
😀😀😀
@fewzziya925
@fewzziya925 Жыл бұрын
ባል ቢኖራትስ ተግባሩ ሀራም ሆነ አደል
@AhmedSeyd-f1m
@AhmedSeyd-f1m 2 ай бұрын
አወ
@SAMUELYILMAYILMA
@SAMUELYILMAYILMA 8 ай бұрын
ፈጣሪ ምስክሬ ነው ኢየሱስ እውነተኛ ሰለም ነው::ደግሞም በኢየሱስ ስተምኑ የዘለለም ሕይወት ተገኛለችሁ ።ዮሐንስ:-3:16 ,ዮሐንስ :-14:27 እና 14:1 ።
@اميحيبنتابراهيمالسلطي
@اميحيبنتابراهيمالسلطي 8 ай бұрын
እየሱስ ልኢስራዌልያን የትላክ ነብይ ነው
@SAMUELYILMAYILMA
@SAMUELYILMAYILMA 8 ай бұрын
@@اميحيبنتابراهيمالسلطي ዮሐንስ :-3:16 እህቴ አንብብ
@nurye8598
@nurye8598 7 ай бұрын
የእየሱስን ጌታ አላህን ተቀበል ከዚህ የበለጠ እውነተኛ እና ቀጥተኛ እና መንገድ የለም
@ahmedebrahim-p3z
@ahmedebrahim-p3z 7 ай бұрын
ጂል
@ሉሉነኚወሎየዋ
@ሉሉነኚወሎየዋ 4 ай бұрын
እር 😂
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 2 жыл бұрын
አዳምጡት ሴቶችየ ጥፍት በኛ ነው የሚበዛው
@fatumapleystor5582
@fatumapleystor5582 Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ባሌበጁ ቅርሜ ካላደረገኝ አረካም ባጭሩ ፊገር ይህ እራስን ከማርካት ይካተታልወይ??
@sadasa5470
@sadasa5470 Жыл бұрын
😮 ሱበሀን አላህ
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
ባልሽ ስከሆነ ድርስ ሀራም አይመስለኝም አሏህ ያለም
@ሉሉነኚወሎየዋ
@ሉሉነኚወሎየዋ 4 ай бұрын
ወላሁአእለም ግን ባልሽ ከሆነ ሀራም ላይሆን ይችላል
@SAMUELYILMAYILMA
@SAMUELYILMAYILMA 8 ай бұрын
1, ሙስሊም ወንድሞቼ ኢየሱስ ብቸኛ መንገድና ሕይወት ሰላም እረፈት ነው።ዮሐንስ:-14:6 2, ኢየሱስ የሰላም አለቃ ነው ኢሳይያስ:-9፥6
@featiayraeshd1598
@featiayraeshd1598 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@ahmedebrahim-p3z
@ahmedebrahim-p3z 7 ай бұрын
ጂል
@ሉሉነኚወሎየዋ
@ሉሉነኚወሎየዋ 4 ай бұрын
​@ahmeእውነትም ጂል 😂😂😂debrahim-p3z
@HhDf-c5m
@HhDf-c5m 4 ай бұрын
ክክክ
ወሳኝ ጥያቄ እና መልሶቻችሁ ከልብ ይደመጥ
1:36:16
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 2,1 М.
ለ 11 ዓመት ግለ ወሲብ ያስፈጸመ፣ የወሲብ ፊልም ያሳየ ሕይወቱን ያመሳቀለ የሉሲፈር መንፈስ!
11:06