ቁርስ ምሳ እራት // የቡላ ፍርፍር በወተት በ2 አይነት መንገድ//ቅቤ አነጣጠር //ስጋ በአታክልት ጥብሥ በሁለት አይነት መንገድ ✅

  Рет қаралды 98,352

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ቅመሞቹን አዘገጃጀት kzbin.info/www/bejne/fWLbd6WoqN2JfcU ማስጠንቀቂያ ቅመሙን ሸርከት አርጉትበፍፁም እንዳታልሙት ጨዉ የሌለዉ ቅቤ 12 ኮረሪማ 4 የሾርባ ማንኪያ አብሽ 1 የሻይ ማንኪያ ድብላል 2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ 1 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ 3 የሾርባ ማንኪያ ኮሰረት 5 የሾሩርባ ማንኪያ በሦ ብላ 2 የሾርባ ማንኪያ ቤዝል እስሩን ግማሹን ትንሽ እርድ 11/2የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት 1 የሾርባ ማንኪያ ዝንጅብል #English#ingredient# unsalted butter 12 Black cardamom 4 tbsp Fenugreek 1 tsp Coriander seeds 2 tbsp Ajwain seed 1 tbsp Black cumin 3 tbsp Lippia adoensis - abyssinia 5 tbsp Sacred basil (Beso Bela)2 tbsp Basil Turmeric very little Garlic 11/2 tbsp Ginger 1 tbsp
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 3 жыл бұрын
💚💛❤
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
What is the name of the butter? I want to make it it looks good thank you
@miftahtube6561
@miftahtube6561 3 жыл бұрын
ያኔ ውድ አዳይሽው መልሽለኝ እኔ ዱባይ ነዉ የለሁት ገነ ክስረት አለገኝሁም እናም ሌላ ቀመሞች ጨምሬ አናጠረኩት ገነ ምንም የቅቤ ለዛየለውም
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
እደው ምን ብየ ልግለፀሽ
@assinoname3608
@assinoname3608 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል በፍርፈር በክትፎ የቅቤዉ ጣዕም አንድኛ ምስክር ነኝ ሲነጠር ደግሞ የቤቱ ሽታ አንች እዳነጠርሽዉ አንጥሬዉ ሁሌ ደስ ብሎኝ ነው የምመገበዉ የሚጣፍጥ ቅቤ ባለሙያ በዉነት🙏🏾
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል መተሽ ስለነገርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@sofyatube7031
@sofyatube7031 3 жыл бұрын
ምርጥ እናት ኑሮ በዘዴ ነሽ ባለሙያነሽ ጠንቃቃነሽ አስተዋይነሽ በቃ ምርጥ በራስሽ የምትተማመኒ ሴት በርቺ
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እናትዬ ሁሉንም ወድጀዋለሁ ቅቤው ግን እውነት ይሄንን ያክል ከወደደሽው እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ እህቴ 👍🏾👌🏾💯💝
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን በጣም ነው የምወደው ትወጅዋለሽ እርግጠኛ ነኝ ሞክሪው❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
እናትዬ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው ወድጀዋሉሁ እሞክረዋለሁ ጎበዝ በርቺ ተባረኪልኝ 🙏❤️😍🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አወ ሞክሪው ትወጅዋለሽ🙏❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
እናትዬ የኔ ባለሙያ ሁሉም በጣም ምርጥ ናቸዉ 👌👌👍🥰 ተባረኪ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር አቀራርቡም ማቡራሪያሽ ሁሉም ቆንጆ ነው ከሁሉም ቅንነትሽ ለኔ ትልቅ ቦታ አለሽ አመሰግናለሁ ከፍ በይልኝ የኔ ውድ 👌👌👌👍👍👍👍🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ👍👌🥰 የኔ ውድ ሁሉም ቆንጆ ነው እህቴ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
እናትዬ ሁሉንም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@hannage.3229
@hannage.3229 3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ውብ ባለሙያ ከጥራትና ትህትናሽ ጋር ቀና ሴት ነሽ 💕 እውነትም እኔ እመሰክራለው ቅቤውን መቶ ፐርስንትወድጀው እሱን ቅቤ ባንቺ ስታይል ነው የማነጥረው ብርክ በይ🙏❤️❤️❤️👍👍👍👍👍♥️ .....
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን እሰይ በጣም ደስ ይላል መተሽ ስለነገርሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@asute_tube
@asute_tube 3 жыл бұрын
መሬ እጅሽ ይበረክ በጠም ቆንጆ አሰረር ነው👈👌👌👌👌👍👍👍👍
@selometa832
@selometa832 3 жыл бұрын
ቂቤ በፊት እንዳሳየሽው ባለፈው ሣምንት አንጥሬ በጣም ነው የተዋጣው:: እናመሰግናለን እህቴ 🙏😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል መተሽ ስለነገርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@tigabuadijamo6287
@tigabuadijamo6287 3 жыл бұрын
ዋውውውው
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 3 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እናትዬያነጠርሽውን ቅቤ ሞክሬው በጣም ቆንጆ ነበር ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🌸🌸🌼💚💛❤️🇪🇹
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል መተሽ ስለነገርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@degsewz9849
@degsewz9849 3 жыл бұрын
Woww👌enat my sweet Thanks for sharing
@FasiNico
@FasiNico 3 жыл бұрын
ሁሉም የሚያስጎመጁ ናቸው እጅሽ ይባረክ ቆንጆ 🙏💖 ቅቤውን አንጥሬው ልዩ ነው ወደነዋል በጤም
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል ስለወደድሽው ሸርም አድርጌዋለሁ 🙏🏽❤️
@hiwitube5289
@hiwitube5289 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ እናት
@የጣሊያንሰፈርልጅ
@የጣሊያንሰፈርልጅ 2 жыл бұрын
This is out of this world!! Thank you for sharing. Love it.
@emanda1tube21
@emanda1tube21 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@winiboo9641
@winiboo9641 3 жыл бұрын
I am just stopping by to say thank you so much for sharing Ki’baw betam konjo agenehut wedegewalew bale moya nesha! Amesgenalow!! Yekenyeley!!
@abebahagos5208
@abebahagos5208 2 жыл бұрын
Hi Messye endate nesh? Selam hugnilegn. Biru temrialehu. Thanks.
@mereedabel3992
@mereedabel3992 3 жыл бұрын
Betam Konjo Aserar . Ejeshen Yebarek
@KalalaTube
@KalalaTube 5 ай бұрын
ማሻአላህ
@aynalembaykedag2411
@aynalembaykedag2411 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ መጥበሻውን ከየት ነው የገዛሸው
@senaityitbarek9399
@senaityitbarek9399 3 жыл бұрын
እንዴት ነሽ እህታችን እኔ ቅቤውን ሞክሪው በጣም ነው የወደድኩት እጅሽን ይባርክ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል መተሽ ስለነገርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@hewe4kg11
@hewe4kg11 3 жыл бұрын
Wow well done thank you for sharing
@sefinameka7756
@sefinameka7756 3 жыл бұрын
ትክክል አስተዋይ ነሽ ለእኛ ለጉራጌ አይሆንም በተለይ ነጭ ሽንኩርቱ እኛ ብዙ ቅመም አንጠቀምም
@TAS27483
@TAS27483 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ ምርጥ ቀረፃ ከምርጥ ዝጅታጋ
@emutube6306
@emutube6306 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፅዲት ያልሽ ቆንጆ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@emuyemckay1187
@emuyemckay1187 3 жыл бұрын
Yene gobez , egesh yebarek 🤗😍
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
The color looks so healthy and yummy👌👌👌
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@respondtoday2038
@respondtoday2038 3 жыл бұрын
Thank you so much lela milish binoregn yene ehit sigachinn batiy tiru new siga bech bilesh tiriwu ebakish yasiferegnali endeza sititeriw lezanew beterefewu berich
@somenatube7369
@somenatube7369 3 жыл бұрын
እህቴ በጣም ምርጥ ነው እኛም አዲስ ነን እባክሽ አበረታችን
@fatumagrage3995
@fatumagrage3995 3 жыл бұрын
እናት የእውነት እናት አይዛሸ ሁሉ ነገርሸ ያማረ
@yimimaworku9133
@yimimaworku9133 3 жыл бұрын
I just found about your channel today and I like all you do! You make cooking look easy and cool
@tomitomi329
@tomitomi329 3 жыл бұрын
ይመችሽ በናትሽ አቺን ነበር ማግባት ሙያሽ ደስ ሲል
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@GualAmlak333
@GualAmlak333 3 жыл бұрын
Way enat betam gobez nesh ayzosh berti
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
እናትዬ እናመሰግናለን ቆንጆ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@Lijetwa
@Lijetwa 3 жыл бұрын
You are amazing Enat...I have to try the qibE ..thank you!
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 3 жыл бұрын
ስራሽ ጥርት ያለ ነው የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 3 жыл бұрын
What is the brand or name of the butter?
@mercimerci7286
@mercimerci7286 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ የከ ሰሀን ስር ያደረግሽውን ስፌት ከየት ነው የገዛሽው? Please ንገሪኝ thank you
@adetube8673
@adetube8673 3 жыл бұрын
wawu bexam arifi nawu silagareshin inameseginalen
@koket4315
@koket4315 2 жыл бұрын
Wow good job
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ እናትዬ ❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💕💕👏👏👏 እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 2 жыл бұрын
Bexami konijo new ijshi yibareki
@senaitweldeghiorgis3250
@senaitweldeghiorgis3250 3 жыл бұрын
Betam Tiru Enamesegnalen Enatie🙏
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ማሻአላህ ቡላው በወተት ይጣፍጣል ግን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የሚጣፍጠው ሞክሪው🙏❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
Thank you for sharing…
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
You always amaze me, great recipes Enat👌😘♥️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 жыл бұрын
እናትዬ እጅሽ ይባረክ ግን ቅቤው ከየትኛው ሱፐር ማርኬት የማገኘው ። እባክሽ
@senaitberhane5950
@senaitberhane5950 2 жыл бұрын
Hey where did you get the coffee tray
@lidyalidya2954
@lidyalidya2954 2 жыл бұрын
Enatye yantershew 1 kilo yehonal?
@rizwanhaider3688
@rizwanhaider3688 3 жыл бұрын
Very good video amazing work and your welcome good
@hiwotgudeta7587
@hiwotgudeta7587 3 жыл бұрын
Good job egeshe yebarake
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
በስማም ሰርተሽ ደሞ አሳይተሽ ለምን መለመን እንሞክረዋለን ። አትጠራጠሪ በጣምም አትማዬዬዬ እናትዬ የምትሰሪው ምርጥ ነው ። በርችልን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እሽ እኔ ቆንጆ ነገር ሰው ሲሰራ ደስ ይለኛል ብዙ ሰው ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ሲገባ ሳይሞክረው አይሆንም ስለሚል ነው እኔ ደግሞ ቢሞክሩት እንደሚወዱት ስለማውቅ ነው በጣም ቆንጆ ከመሆኑና እንዲሞክሩት ከመፈለግ ነው እህት በጣም አመሰግናለሁ 🙏💝
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@marylamb8926
@marylamb8926 3 жыл бұрын
እናት የዛሬ ምግብ ልዩ ነዉ እዉነትም እናት የሚለዉ ስም በደምብ ይገባሻል።እኔ የማስቸግርሽ ነገር እስቶብሽን ካለኬሚካል እንዴት እንደምታፀጂ ብታሳይኝ ደስ ይለኛል። በርቺ በዚህ ቀጥሂ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እሽ አሳያለሁ ግን ያለ ኬሚካል በቃ ሳሙና ነው እኔ የማፀዳው Amazon ማፅጃ ገዝቸ ነው መስታውቱ አንፀባራቂ እና እንዳይጋጋጥ ስለምጠነቀቅ እህቴ አመሰግናለሁ❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@mekdesberi3252
@mekdesberi3252 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ👏🏽🙏🏽 ብላ የሰራሽበት ብረድስት ለአጃ መስሪያ ብገዛው ምን ትይኛለሽ?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ካገኘሽው በጣም በጣም ቆንጆ ብረት ድስት ነው❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@mihretyemane5579
@mihretyemane5579 3 жыл бұрын
Where did you your butter please
@seni680
@seni680 3 жыл бұрын
የቡላውንነገር 😋
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 жыл бұрын
ዋው ልዬ አድርገሽ ነው ያነጠርሽው ጤናማ ቅቤ ነው ላሞቹ ሳር ነው ሚበሉት ባለፈው ወንድሜ ከካስኮ የተነጠረ ቅቤ ብሎ በውድ ዋጋ ገዝቶ አምጥቶ ገና ሳሸተው አቅለሸለሸኝ ወደዛ ጣልኩት አሁን አንቺ የነጠርሽውን ቢያገኙ ምን ሊሆኑ ነው እንዲህ ከለፋሽ አልቀረ እስቲ ሞክሪ ለማስተዋወቅ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው እስኪ አስብበታለሁ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ይህንን ሞክሪው 🙏❤️
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 እሺ እናት በሚገባ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@RibcaCrochet
@RibcaCrochet 3 жыл бұрын
Good job, thanks for sharing 👍 👏
@Lakech-sz4wf
@Lakech-sz4wf 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አነጣጠር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ግን እርጥብ ኮሰረቱ በትክክል ኮሰረት ነወይ ? እንዴት ነው የማገኘው መትከልስ እችላለሁ?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እኔ የጨመርኩት እርጥብ ቤዝል(የበሶ ብላ ቁጠል ነው ) ኮሰረት ደረቁን ነው የጨመርኩት እንዴት መትከል እንደሚቻል ኮሰረት እውቀቱ የለኝም 🙏❤️
@Lakech-sz4wf
@Lakech-sz4wf 3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 ለፈጣን መልስሽ አመሰግናለሁ፡፡ በርቺ
@emutube6306
@emutube6306 3 жыл бұрын
ማስታዋቂያ በደንቢ አስገቢ ምን እኔ ብዙ ማስታወዊያ አይታየኝም እቪዲወሽ ላይ
@AaAa-pb9kb
@AaAa-pb9kb 3 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching 1st🥰
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏🥰
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ
@ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ 3 жыл бұрын
የምርም የእናት ምግብ ነው የምትሰሪው ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው እና ቪዲዮዎችሽንም ዳውን ሎድ እያደረኩ እያስቀመጥኩኝ ነው ሀገር መግቢያ ሰአቴ ስለደረሰ ይጠቅመኛል መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከእናት እያልኩኝ 😄😄😄😄 ግን ቅቤውን በኪሎ ብትነግሪን ምክንያቱም ለሀገር ቤት እንደዚህ በቁጥር ልክ አይመጣም እዚያ ፍሬሽ ቅቤ ስለሆነ በኪሎ እንደሚገዛ ታውቄያለሽ
@mihretyemane5579
@mihretyemane5579 3 жыл бұрын
Thanks for sharing, sometimes make toddler food please
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 3 жыл бұрын
Betame tru naw ktaeybet nesh
@lucasjones1573
@lucasjones1573 3 жыл бұрын
ሰላም እናትዬ አንቺ ጋር ይለውን ስለምታሳዊቅን እግዚአብሔር ይስጥል ጥያቄ አለኝ ብዙ ጊዜ የፍየል ስጋ ትሰሪያለሽ እንዴት ነው ፍየል ፍየል አይልብሽምውይ የምታረጊው ካለ ብትሰሪልን መልካም ነው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
የፍየል ስጋ ነው እኔ ሁሌ የምጠቀመው ያ ማለት እኔ ሁሌ ጥብስ አልሰራውም ክትፎ ነው የማደርገው በዚህ ባነጠርኩት ቅቤ ክትፎ ነው የምሰራው ከዛ የተረፈውን ቅቅል ነው የምሰራው ቅቅሉን ስሰራ ስጋውን በሎሚ እና በጨው ውልቅ አድርጌ አጥበዋለው እና አይልም ወጥም ስትሰሪ በሎሚ እና በጨው እጠቢው ከዛ ሽታው ይለቃል ለጥብስ ይገነትራል የፍየል ስጋ ለወጥ ደግሞ ካጠብሽ በሗላ ባልኩሽ መንገድ ቀቅይው ከዛ ሲበስል ወጥ ስሪው የቀቀልሽበትን ውሀውንም ለመረቅ ጨምሪው አቁላይበት ይጣፍጣል ጥብስ የበግ ወይም የከብት ይሻላል ክትፎው ግን በልተሽ አጠግቢውም በዚህ መልኩ ለ3 ሳምንት እጠቀመዋለሁ የምገዛው የሗላ እግር ብቻ ነው አሳልፈሽ የክትፎውን እይው kzbin.info/www/bejne/fXa5kp6me9iLsKM
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Watching enatya 🥰
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏🥰
@penil8177
@penil8177 3 жыл бұрын
Is bulla Gluten free? I learn alot from you . can we put salt on the bulla? God bless u!
@Ethiopia-q9m
@Ethiopia-q9m 3 жыл бұрын
ዋዉ አጀሸ ይበረክ የበሱብላ ቅመም አሜሪካ አገር የት ሱቅ ይሸጣል እባክሸን ንገሪን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
Trader Joe's , Stop and shop , Walmart, አለ Basil
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@Ethiopia-q9m
@Ethiopia-q9m 3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 thank u konjo
@Ethiopia-q9m
@Ethiopia-q9m 3 жыл бұрын
Thank u konjo
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
እናትዬ ቂቤው ካስኮ አለ እንዴ የኔ ባለሞያ ሁሌም ልዩ ነው እናመሰግናለን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አወ አለ ከዛ ነው የምገዛው🙏❤️
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
እሺ የኔ መልካም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@alemoalmaz2311
@alemoalmaz2311 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ካስኮ
@yordajosue6855
@yordajosue6855 3 жыл бұрын
Enamesegenalene ehetahene
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Watching 👀
@yayne7001
@yayne7001 3 жыл бұрын
I am the witnesses a very good butter.
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@hiwitube5289
@hiwitube5289 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mihretyemane5579
@mihretyemane5579 3 жыл бұрын
Where to buy clean bula please
@hiwotkitaw8547
@hiwotkitaw8547 3 жыл бұрын
So yummy I will try it. But I like your plate where did u buy it.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
Thank you Amazon
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@derertuabdisa5236
@derertuabdisa5236 3 жыл бұрын
ቅቤውን በኪሎ ብትነግርን
@mihiretgetachew2392
@mihiretgetachew2392 3 жыл бұрын
Betam tiru new be kilo min yahil yihonal 12
@hiwotgudeta7587
@hiwotgudeta7587 3 жыл бұрын
Sela instant pot teneshe betenagerege lemagezat ferahute yefenedake sebale and yategaw naw konjo kayate naw yezashew pls
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አያስፈራም በትክክለኛ መንገድ ከተጠቀምሽው ዘመናዊ ነው ኩከር ነው የሚያስፈራው አሰራሩ መርጠሽ እይና ወስኝ kzbin.info/aero/PLgrL1tg_f5gHiOCSHX7hF82jNSpdCF6MX
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@abebagirma6287
@abebagirma6287 3 жыл бұрын
እስኪ በናትሽ ንገሪኝ ነጩ ጀበናዝም ብዬ ነው የማፈላበት ወይስ ይሟሻል? ከተሟሸ እንዴት ነው የሚሟሽው ሹክ በይኝ የኔ ቆንጆ🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አይሟሽም እህቴ ሴራሚክ ነው አጥቦ መጠቀም ነው
@abebagirma6287
@abebagirma6287 3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 እሺ አመስግናለው 😘
@rizwanhaider3688
@rizwanhaider3688 3 жыл бұрын
Very beautiful beautiful beautiful
@alemoalmaz2311
@alemoalmaz2311 2 жыл бұрын
👍😘😘❤
@bontuusalalee1144
@bontuusalalee1144 3 жыл бұрын
Belchii widee
@samiratube6261
@samiratube6261 3 жыл бұрын
Ehe kimam ygangyal Arab agar bezil mindnow
@merrymeron8339
@merrymeron8339 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍👍👍👍
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@קאללוי-ה9ע
@קאללוי-ה9ע 3 жыл бұрын
ቅቤየአልቆብኝ ነብር እና አሁንአንጥራልሁ እናእንግርሻልሁ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እሽ እጠብቅሻለሁ እህቴ ❤️
@tigistteshome8788
@tigistteshome8788 3 жыл бұрын
Selam enateya
@helenzemicahel926
@helenzemicahel926 3 жыл бұрын
Yummy thanks for sharing
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@mitu8128
@mitu8128 3 жыл бұрын
Anchi basayeshign meseret new yemanetirew anchi yetetekemishiwen kibe new yemitekemew betam liyu new
@fenettesema
@fenettesema 2 жыл бұрын
Gobez
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 3 жыл бұрын
Good jop
@SaraSara-cq1yl
@SaraSara-cq1yl 3 жыл бұрын
12 ማለት ምን ማለት ነው እሽግ ነው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
12 ፍሬ የታሸገው ማለት ነው
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶችየ እስኪ ሁላችሁም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ እንድታደርጉኝ
@ሚሊጓልሃገረሰብ
@ሚሊጓልሃገረሰብ 3 жыл бұрын
Marr
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏❤️
@seekyoushallnotfind6756
@seekyoushallnotfind6756 3 жыл бұрын
ሰዉ ሐገር ያለዉ የኢትዮጵያን በሶብላ በአጠቃላይ ቅመሞች ቅቤም ጣእም ምንም ቢሆን አይሆንልኝም ግን it is ok i will try to do it. and i will servive haha😂 just kidding. you are very balmoya✌🏾🙏🏾
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 166 М.
የ ጥቅል ጐመን ጉላሽ ለ ፃም Ethiopian food
10:13
በጣም የሚጣፍጥ የፆም ምግብ ምሳ እራት
14:01
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 60 М.
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
13:47
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 70 М.