እርሶ ለነሱ ያደላሉ እኛን እየተጫኑን ነው አቡነ ሳዊሮስ ለአብይ የሰጡት አስተያየት

  Рет қаралды 29,738

Nazu Tube

Nazu Tube

Жыл бұрын

#ethiopian #nazutube
እርሶ ለነሱ ያደላሉ እኛን እየተጫኑን ነው አቡነ ሳዊሮስ ለአብይ የሰጡት አስተያየት

Пікірлер: 81
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ አብን ብዙ ተቸዋለው የዛሬው ንግግሩ ግን ከአባቶቼ የተሻለ ሆኖ አግኝቼዋለሁ
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*አብይ የማስመሰል ትወናውን እየተጠቀመብን እኮ ነው መቼም ለኦርቶዶክስ ተኝቶ አያውቅም*
@sanitizermen1690
@sanitizermen1690 Жыл бұрын
@@samritube645 ጥርጣሬ ሌላ ጉዳይ ነው ነገር ግን በዳታ ካየነው አሜሪካ የተሰደዱትን ከመመለስ ጀምሮ ህንፃ በመመለስ ደርግም ወያኔም ያላደረገውን አርጓል መሰቀል አደባባይን እየሰደብነው እነ እስክድር ነጋ ደግሞ እየተቃወሙት እየከሰሱት ዉብ እና ድቅ አርጎ የደመራ ቦታዋንም ለብቻዋ ክልሎ ሰቶናል ኧረ ብዙ ብዙ ነገር ለኦርቶዶክ ቤተክርስትያን አርጓል
@alemayhufekadu4834
@alemayhufekadu4834 Жыл бұрын
የመንግስት ሚና መሆን ያለበት የአደራዳሪነት ሳይሆን የቤተክርስቲያን መብት በሕግ ማስከበር መሆን አለበት አለቀ!
@eyerusalemshebrou4365
@eyerusalemshebrou4365 Жыл бұрын
መንግስት ህግ ሲያስከብር፣መንግስት እጁን ይስብስብ ትላላችሁ፣ መንግስት ሲያስታርቅ ድራማ ነው ትላላችሁ ፣ ሲያደራድ፣ ህግ ያስከብር እንጂ ለምን ያደራድራል ትላላችሁ! ህግ ለማስከበር ማሰር ሲጀምር ለምን ትላላችሁ! ኡኡኡኡኡኡ ።
@yonasrezene7685
@yonasrezene7685 Жыл бұрын
ክቡር ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር ኣብይ ኣንተ ብፁእ ነህ ምክንያቱም የሚያስተራርቁ ብፁኣን ስለሆኑ። ጠላቶችህ ሀአንድ መንገድ ቢመጡ በሰባት መንገድ ከአንተ ይበተናሉ።ስለዚህ ኣይዞህ፤ The Lord is with you. Blessings.
@fikermamolema508
@fikermamolema508 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ፍቅርን ስጠን ግዘዉ ከባድ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲጣላ መቼም ፀጋን ሲገፍ እንደነዚ ሶስት ሰዎች ቀላችሁ ትገኛላችሁ ፣አላማችሁ የክርስትና ሳይሆን የፖለቲካ ነው ያችን አያ ሶስት ሚሊዬን ብር ከት እንዳመጡዋ መጠየቅ ነበር
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
አቤቱ የሰራዉት ጌታ እግዚአብሔር ማስተዋልን አድለን እግዚኦ🙏
@bultobena6077
@bultobena6077 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ የአምጋራ አይደለችም። 1) ኢትዮጵያ የአማጋራ 2) ሀገር የአማጋራ 3) ኦርቶዶክስ የአማጋራ 4) ነገሥታት የአማጋራ 5) ጀግንነት የአማጋራ 6) ፊደል የአማጋራ 7) ሥልጣኔ የአማጋራ 8) ታሪክ የአማጋራ 9)ሁሉም የአማጋራ ነው የሚሉ ሰዎች የኦሮሞ የአገው የቅማንትና የተጋሩ ታሪክ ሰርቀው የእኛ ነው ይላሉ። ከተጠቀሱ 9 ነጥቦች ውስጥ አንድ ታሪክ የላቸውም። በ1ኛ ክፍለ ዘመን በመጀመሪያ በአክሱም የተቋቋመችው ጽዮን ማሪያም ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ነች። ያሰራችው የኦሮሞ ንግሥት 6ኛ ሁንዳኬ ጎርሳሞ ጉዲቻ ትባላለች። ከ9ኛ ክፍለ ዘመን ጀምሮ አማሪኛ ቋንቋ ፈልስፎ በዋሎ በሸዋ በጎጃምና በጎንደር ቤተ ክርስቲያን ያስፋፋ የዘአገው ስርዎ መንግሥት ነው። የኩሽ ዘር የሚባሉ 12 የዘአገው ንጉሶች በግእዝና በክርስትና ሥም የሚጠሩ ክርስቲያን ኦሮሞዎች መሆናቸው በብዙ መረጃዎች ተረጋግጧል። የመጀመሪያው ንጉሥ መረራ ይባላል። 5ኛው ንጉሥ መረራ ይባላል። በአዘቦ/አሰቦ የተወለደችው የመጀመሪያ ንግሥት ጉዲቲ ጋዲኦ ፋለሳ ትባላለች። የማንነት ሌቦች ኦሮሞ መሆንዋ እንዳይታውቅ ጉዲቲን ወደ ጉድት፣ ጋዲኦን ወደ ጌድዎን፣ ፋለሳን ወደ ፋላሻ ለውጠው ኦሮሞነት ደበቁ። የዚህ መረጃ በቅርብ ጊዜ በመጻፍ ታትሞ ለሕዝብ ይቀርባል። የውሽት ሊቃውንቶች የተረት ባላባቶች ኦሮሞ ቄስና ንጉሥ የለውም ይላሉ። አቡነ ተክለ ሃይማኖት(ሞቲለሚ) ፣አቡነ ጴጥሮስ (ማጋርሳ በዳሣ) ፣አባ ጉባ፣ አቡነ ቴዎፍሎስ፣ ጳጳስ ሳዊሮስ ወዘተ ኦሮሞ ናቸው። ከይኩኖ አምላክ (ጫላ ገመቹ) ጀምሮ እስከ አጼ ኃይለ ሥላሴና መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ድረስ የነገሱ 78 ነገሥታት የኦሮሞ ዘር ናቸው። የሐበሻ ንጉሶች ሣህለ ሥላሴ ኃይለ መለኮትና ዳግማዊ ምንሊክ ብቻ ናቸው። ከምንሊክ በፊት አማጋራ የሚባል በታሪክ የለም። ምንም አንድም ታሪክ የለዉም። ዋናው መረጃ አማጋራ በተፈጥሮ ዘር ጎሳና ብሔር እንደሌለው 9 ሰዎች በሰጡት ምስክርነት ተረጋግጧል።ስለዚህ ኦርቶዶክስ በፍጹም የአምጋራ አይደለችም። ታሪክ የሰረቁ ይጋለጣሉ። ቀን ጠብቀው ይጠያቃሉ። ሼር
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተር እግዚአብሔር ይስጥህ
@yetbarekaman4913
@yetbarekaman4913 Жыл бұрын
ቤትና ገንዘብ አላማ ያለው ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ መኖር ማለት ለምዕመኑ ክብር ማሳጣት ስለሆነ የማይመጥኑ ስለሆነ በውጭ ብናይዎት ደስ ይለናል
@TM-zo5mz
@TM-zo5mz Жыл бұрын
ሰማን
@netsanetdagne6831
@netsanetdagne6831 Жыл бұрын
Weyna getaye መንፈስ ቅዱስ እርቆአቸዋል እነ ሳዊሮስ ትህትና እንኳን የላቸውም በስመአብ 😢
@mentutube6971
@mentutube6971 Жыл бұрын
በዚ እድሜ ለስልጣን ለገንዘብ ታድያ እኛ ወጣቶች ምን እንበል ልብ ይስጣቹ
@adyamtata3811
@adyamtata3811 Жыл бұрын
I know 😂😂😂
@wintabelaytesema3242
@wintabelaytesema3242 Жыл бұрын
Oh God please show us your grace! We follow the word of God not the human mistakes.
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
That's B's All religions created by human beings,they must be communicate 😂😂😂
@datospora5770
@datospora5770 Жыл бұрын
YESS! All Nation-nationalities must control, administer and finance their own churches; must pray to God, preach, sing and study the Bible in their own languages & culture; must re-take the millions of hectares of fertile and ancestral lands grabbed in the name of the EO Church
@habtamadem4682
@habtamadem4682 Жыл бұрын
አይይይይ ዘርኝነት ኦሮሞ ምን የቀርው ነገር አለ? ወዬኔ 27 አመት ደርግ 17 አመት ሲገዛ ይህን ያህል ጣራ የነካ ዘርኝነት አይቼ አላውቅም
@bellabekala5940
@bellabekala5940 Жыл бұрын
ምርጥ ትወና
@ezekielyoel1522
@ezekielyoel1522 Жыл бұрын
100% ዶክቶር ኣቢይ ይሻላል ከእነዚህ ቀሰች
@teabateaba8619
@teabateaba8619 Жыл бұрын
ዋዉዉ
@kelemadechasa6636
@kelemadechasa6636 Жыл бұрын
ወደኛ ተጫኑን ይላል እንዴ አፈር ይጫንህ የያዝከውን መስቀል አስቀምጥ
@alemayhufekadu4834
@alemayhufekadu4834 Жыл бұрын
ጠቅላይ ሚንስትር የተናገሩት ጥሩ ነው !እንዴ በመልካም መንገድ አገሩን ምሩ!
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d Жыл бұрын
ድራማ የአብይ መጀመሪያ ማን አመጣቹሁና??? አሁን የህዝብን ድጋፍ ለመመለስ ሰሞኑን ማይለቅ ፕሮፓጋንዳ የለም ምርጫህ ነው አንተ ህዝብ ዛሬም በአብይ ልብህ ሚቀልጥ ከሆነ ገና ብዙ ያስከፍልሀል ሀይማኖትህንም ኢትዮጳያንም ታጣለህ ሰምተሀል☝
@davemanaye7175
@davemanaye7175 Жыл бұрын
ምንም እንኳን ማለት ባይገባኝም እውነት እነዚህ የነገር ና የተንኮል ሠወች ሠይጣን አደር እንደኔ ቢሆን እነዚህ የሠይጣን አበጋዝ ሢኖዶሥ ሊቀበላቸውም አይገባም ነበር በጣም የሚያሾፉት እራሥ ወዳድ አረመኔኦች የያዛችሁት መሥቀል ይፍረድባችሁ
@adilsabo8680
@adilsabo8680 Жыл бұрын
AMHARA durom leba nawe...Greedy society No More Prevelage Game is Over
@kelemadechasa6636
@kelemadechasa6636 Жыл бұрын
አቤት ፈጣሪ ሆይ ልቦና ይስጣችሁ እናንተ ሶስት አባቶች የውሸት ጥግ ስትናገሩ እንኳን ምንም አይጥምም
@ethiopialover9245
@ethiopialover9245 Жыл бұрын
አሁንም አቶ ስዩም መስፍን የተናገሩትን እየተገበረ ነው ሰውዬ ዶሮን ሲያታልሏት ምን አሉ የማደራደር ስልት ዘሎ መግባትን ያሳውቃል የራሷ ቀኖና ያላትን ሐገር የገነባች እናት ቤተክርስቲያን ገና ትውልድ ታንፃለች እንኳን መናፍቅ ሲቀጥል አሁንም ፈጣሪ ይደርሳል ለማየት ያብቃችሁ ሁለተኛ የአቶ አካለቀልድ መንጠባረር ለኦርቶዶክስ አባቶቻችን የወጣ ባህሪ ነው ሶስተኛ አይዞህ ያለህን ተማምነህ ገደል ገባህ የመንግሥት ወንበር ዘላለማዊ አይደለም ቤተክርስቲያን ግን ህያው ነች ክህነትህን ስታረክስ በገዛ እጅህ ማን ሊኮነን ነው ባንተ የሚባረከው በመጨረሻ መንግስት ሁለተኛ ባይዳፈራት የራሱ ሀጥያት ብቻ በቀሪው ነው
@senaytsenayt5923
@senaytsenayt5923 Жыл бұрын
ልቦና ይስጣችሁ ብቻ ያሳዝናል በእኛው አማርኛ ነው የምትገሉን
@oromiyamohamod1399
@oromiyamohamod1399 Жыл бұрын
እናትሽን ልብዳልሽ
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
Lenate man seta 😂😂😂😂
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 Жыл бұрын
Edaw yekr yebalawate aba ewunate emawarute ka adabate ayetabakme egeziwa meharana kersitosi nawa
@serkaddismamo8263
@serkaddismamo8263 Жыл бұрын
እግዛቤሔር ይፍረረድብክ
@antenehkidane4902
@antenehkidane4902 Жыл бұрын
ይህ ለምን ማስተላለፍ አስፈለገ ግን?
@cherenttesfaye1403
@cherenttesfaye1403 Жыл бұрын
የድራማው አካል ሳውሮስ ለነሱ ያደላሉ አባባል የአባይን ገፅታ ለመገንባት የተነገረ ነው
@aberchnguse598
@aberchnguse598 Жыл бұрын
misitirachu sileweta new
@eyerusalemshebrou4365
@eyerusalemshebrou4365 Жыл бұрын
መንግስት ህግ ሲያስከብር፣መንግስት እጁን ይስብስብ ትላላችሁ፣ መንግስት ሲያስታርቅ ድራማ ነው ትላላችሁ ፣ ሲያደራድ፣ ህግ ያስከብር እንጂ ለምን ያደራድራል ትላላችሁ! ህግ ለማስከበር ማሰር ሲጀምር ለምን ትላላችሁ! ኡኡኡኡኡኡ
@zelekechsima9049
@zelekechsima9049 Жыл бұрын
ምን
@webayheumulugeta6656
@webayheumulugeta6656 Жыл бұрын
አረ እኝህ ሰውይ ይሁዳ ሳይሆኑ አልቀሩም የሚያወሩት የክፉ ቅናት ልባቸውን ሰውሯል ይቅር ይበላቸው ምን አይነት ናቸው
@abebekibret1667
@abebekibret1667 Жыл бұрын
ይህ ሸፍጥ ተመልከቱ ድሮ ሀጅ ሙፍቲ ሲባረሩ እንዲህ ነበር እናስታዉሳለን።
@ethiopiatekdem7201
@ethiopiatekdem7201 Жыл бұрын
eko esu deama ayslchew wrada mesri
@getasewtamrat8428
@getasewtamrat8428 Жыл бұрын
አብይ ምን አገባህ ከዚህ ውስጥ ውጣልን አንፈልግህም አባቶች ይበቃሉ ሁሉንም እበልጣለሁ ማለት ምንድን ነው ተኩላ ውጣ ከዚህ
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
Looks like he is talking the truth 😂😂🤣
@alexwangari3184
@alexwangari3184 Жыл бұрын
መንግሥት በእምነት ጠልቃ መግባት የለበትም መስማማት ግን ይቻላል ። ምንድን ነዉ የኦሮሚያ ስሆን እንዲህ አቧራ መንሳት ?
@netsanetdagne6831
@netsanetdagne6831 Жыл бұрын
እየሰማን እንጂ ሰገጤው
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 Жыл бұрын
ዶክተር ዓብይ ዳናኤል ዲያቆን ነው አርሱ ሺ ቢለፈልፍ አርሶን ክብር አየቀነሰ ነው የመጣው ከአደሱ ዓይነት ሰዎች ተጠበቁ ከዛያ ይልቅ አነ ብፁ ወቅዱስ አባ ማትያስ አንድ አባታችን ሆይ በሉልኝ ቢሉ ምን ያህል ስራዎት በተሳለጠ አኔ ኦሮሞ ነኝ አኔም ሆንኩ አባቴ በአሮሞነታች አፍረን ትሽማቀን አናውቅም አባቴ ዲያቆን ነበር አኔም ክርስቲያን አባኮትን ቆም ብለው አስቡ ከዚህ ከመልከከኞች አባኮትን ተጠበቁ
@etsegeneteshetu8579
@etsegeneteshetu8579 Жыл бұрын
Sawros haji enane yweduginal kikikiki e
@user-wt9ff1pp2w
@user-wt9ff1pp2w Жыл бұрын
አቶ አካሉ። የወያኔ ካድሪ ነው አትመነኑት
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Жыл бұрын
አሁንም ወያኔ? እንዴ? እነሱኮ እንደኛ አያወሩም ወደ ስራ ነው። የወያኔ አጀንዳ የትግራይን ሕዝብ ብቻ ይመለከታል። ምነው በግድ ጥርሴን አውልቁልኝ አልክ።
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 Жыл бұрын
Edaw abchuyeee tegesituni yesitehe ena abuna petrosini yewaladacheni mahestani yewa ramo enat mutaw yakolenini emenate ahuni edazihe mabate bate fatare lebona yesitachehu yekre yebalachehu.abatocha Egon adinani abatbetuni polatekgonchu yebakunale eshe batocha
@serkaddismamo8263
@serkaddismamo8263 Жыл бұрын
እንዳተ አይነት ሰው ነው ማጥፈት አለብክ
@frehiwothabte1815
@frehiwothabte1815 Жыл бұрын
Egzyo yngni mdhangalem yorthodx smelled yfrde bzyi edmy seltanse menysrlotal humanot wyse boltka
@wubalemwudie6811
@wubalemwudie6811 Жыл бұрын
The way he avoids eye contact tells us he is lying and has hidden ajenda
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*ምድረ ጤና ቢስ ሁላ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ሴራችሁ እንደሆን መቼም አይሳካም አሪዎስ*
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
አይ ድራማ ክክክ እንዲህ በለኝ ተብሎ ክክክክክ
@lilrmmusic
@lilrmmusic Жыл бұрын
Not true this is just pretending .you are abye helper and abye also helping you through the process. You are not ormmo you look like from tgray Mr
@ethiopiatekdem7201
@ethiopiatekdem7201 Жыл бұрын
Abeye 4 amet mulu kumar drama sew megdel ayslchewm mesri be Hagi Mufti yetbla Kumare new yedgemw
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
ደብረፂን ኖት እንዴ
@muzedebesay1345
@muzedebesay1345 Жыл бұрын
Kkk
@realityshow1713
@realityshow1713 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እርስ በርስ ተነጋግረዉ እኮ ነዉ እርሶ ለነሱ ያደላሉ ብለህ ተናገር ተባብለዉ 😂😂😂ሞኝ አረጉን እኮ ዘንድሮ ድራማዉ የማያልቅባቸዉ። መጣን ሲሉ ሄድን ሲሉ ጉድ እኮ ነዉ አንደኛቸዉን ተከታታይ ድራማ እየሰራን ነዉ ቢሉን ጥሩ ነበር
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 Жыл бұрын
ትንሹ ልጅ= ከቤተክርስትያን እጅህን አንሳ !!! :: ትንሹ ልጅ= ከመስጅድ እጅህን አነሳ !!! :: ትንሹ ልጅ= መንግስት በቤተ ዕምነቶች እጁን አያስገባ !!! :: አቶአካለወልድ :- አንተ ይሁዳ = እግዚአብሔር ያያል፣ እግዚአብሔር ይፈርዳል_ ፍርዱንም ባንተና በመሰሎችህ ይግለፅ"* ዓሜን !!! ::
@zelaleemmengistuu3301
@zelaleemmengistuu3301 Жыл бұрын
ደነዝ ሳውሪዎስ አፈር ብላ።
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
ሌባ፣ በሃጂ ሙፍቲ ላይ እንደዚህ ነበር እንደ ህፃናት ያታለላቸው።
@TM-zo5mz
@TM-zo5mz Жыл бұрын
በቃ ወሬ
@rosagetachew1303
@rosagetachew1303 Жыл бұрын
Agune ormo segza betcristan wedhi betmngest mewesd yasznal. Menm betlwu eyga ke kekudes sendoes gonen nght Demo ement politics betdergutem shame on you Bzwhu orthodox yalewTgry Amhra new teket nachew ormwoch enswem ayflgchuim entgin emflgchui yewlga pentha ena jwher new go to hail 1birr atgyem Yersachuin betckint mesrtwu lebich Entghi kekfat wchi menm atsbuim Yeha hulwu orthodox senlbona lemdkm Amhran lmsber new..we know it Egzabhier mejmerym sebrwchul aguinm bekftchui gina yesbrchul
@asds3023
@asds3023 Жыл бұрын
shame on you
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
🤔🤔🤔ENIE SEWEYE KWEMIDINETE YAWETAHEWALE 🤒🤢🤮 MERDERE FEDATA👹
@teabateaba8619
@teabateaba8619 Жыл бұрын
ውይይአብይ፣አፊይቆረጥዋዉአባኮ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የበፊት (አባ ገብረ ሕይወት) ማህሌት
7:57
Как украсть сок у девушки!?
0:29
Интересные факты
Рет қаралды 2,7 МЛН
سمكة القرش وحورية البحر 😭😭🦈 #shorts
0:34
7amoda Gaming
Рет қаралды 9 МЛН
מי גנב את הגלידה??🫢
0:19
אביגיל ויסמן - SHORTS
Рет қаралды 8 МЛН