አፓርትመንት የሚያስንቅ ባለ አንድ ኮንደሚኒየም | Condominium For sale around Kazanchis | Ethiopia | Beton

  Рет қаралды 13,179

Beton | Real-estate Marketplace

Beton | Real-estate Marketplace

Күн бұрын

በካዛንቺስ አከባቢ የሚገኙ ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚኒየም። በተዋበው የኮንዶሚኒየም ግቢ ውስጥ ግራውንድ ወለል ላይ ይገኛል። 40 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቤት በሀገሪቱ ውስጥ ያሉትን ምርጥ እቃዎች በመጠቀም ታድሷል ይህም ከተለመደው ኮንዶሚኒየም ይልቅ አፓርታማ አስመስሎታል። በከተማ መሃል የሚገኝ በመሆኑ ገዥው ለመከራየት ከወሰነ ትርፋማ የኪራይ ገቢ ሊያገኝበት ይችላል። ዋጋው 5,600,000 ሲሆን ድርድር አለው።
-
1 bedroom condominium located around Kazanchis. The condominium is found inside a beautiful condominium compound on the ground floor. Having a 40 sqm area the inside was renovated using the best material in the country which makes it look more of an apartment than a typical condominium. being located in then center of the city it can generate a profitable rent income if the buyer decides to rent it. The asking price is 5,600,000 and it is negotiable.
To visit or more info 0905404444
or visit our website beton.et
Intro 00:00
Entrance 00:50
Living Room 1:29
Bedroom 2:35
Kitchen 3:08
Bathroom 3:40
Compound 4:30
Outro 5:01
#forsale #realestate #ebc #ethiopia #home #ethiopianews #condominium #eth #realestateagent #addisababa #ebc

Пікірлер: 15
@user-wm6yh3ue1c
@user-wm6yh3ue1c 20 күн бұрын
የድመት አይን ምታክለውን ቤት በዝህ ዋጋ ማስተዋወቅ ትንሽ አይከብድም
@user-bm4qm1pk9o
@user-bm4qm1pk9o Ай бұрын
ቤቱ ያምራል ግን ድሮ የተሰራው ባለ 39 ካሬ መሰለኝ ጠበብ አለ፡፡ አሁን ያሉት ባለ አንድ መኝታ ቤቶች ሰፋፊ ናቸው፡፡ ዋጋውም ወደድ አለ ካሬው የሚጨምር ኮንዶሚንየም በቅናሽ ዋጋ ገዝቶ ጥሩ አድርጎ አድሶ መኖር ይቻላል እኮ፡፡
@hailem9116
@hailem9116 28 күн бұрын
ቤቱ እጅግ እጀግ በጣም የተጋነነ ዋጋ ነው
@dagimalmaz5237
@dagimalmaz5237 10 күн бұрын
Berchi gobez
@betelihemamda3352
@betelihemamda3352 26 күн бұрын
አታፍሪም ሪል እስቴቶች እንኳን 6 ሚልየን እኖዳሉ አልሰማሽም ቤት ጥንቡን ጥሎ እንኳን ሚገዛ የለም ገበያውን ቃኚ
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 27 күн бұрын
ኮንዶሜ ምን ቢየምር ከሽታ እና ከውሀ እጦት አይላቀቅ ከንቱ ነው😂😂😂
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 25 күн бұрын
ምን ብለሽ ጠራሽው?
@user-zy7te2bv1b
@user-zy7te2bv1b 16 күн бұрын
Chama yelalewo bado eger yenkale al yagra sw😂
@RobelTekle-sh6eb
@RobelTekle-sh6eb 15 күн бұрын
Ewnet new condominium bet aydelem
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 25 күн бұрын
ቤቱ ጥሩ ነው እድሳቱ ግን ፈርኒቸሩ ልዩ ነው።እርሱ ነው ያሳመረው።
@Kk-qy1ey
@Kk-qy1ey 16 күн бұрын
Defare real estate men yemsele bet yaweme yeserategna megneta kene shower yalewen bale 3bd enede aynetu ke 15-20 million eyeteshete nw ene koye feche bale 3bd be 6 million bedenbe teserto yaleke bet nw egezahut
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 23 күн бұрын
ቀለም ምርጫ ቤቱን ክረምት አሥመሠለው
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 24 күн бұрын
ባልደራስ condominiumነው እንዴ?
@Tarikueyntu1208.
@Tarikueyntu1208. 22 күн бұрын
Bald arabe condominiums tarefewale ende
@zenashlemma5037
@zenashlemma5037 3 күн бұрын
ሁሉን አውርታችሁ እንዴት ትችላላችሁ ጋዜጠኛ ምን በልቶ ይደር ወሬ አገራችን በወሬ ተፈታች
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 19 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 7 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 19 МЛН