"ሰባ ሶስት አመቴ ነው ምግብ የምበላው ሲርበኝ ነው ... ስፓርተኛ ነኝ " //ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 253,488

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 516
@AG-bu4cd
@AG-bu4cd 7 ай бұрын
51 ዓመቴ ነው። የህይወት ውጣ ፍርድን በደንብ አይቻለሁ። ከ አ.አ ዩንቨርስቲ በማታ ክፍል ግዜ ዲግሪዎችን ሰርቻለሁ። ለመስራት ምንም ችግር የለብኝም ያገኘሁትን እሰራለሁ። በሳምንት 2 ወይም 3 ቀን በደንብ ጅም እሰራለሁ። የሰውነት ችግር ባይኖርብኝም የዚች ሴትዮ ልምድ እና ሁኔታ በጣም ይገርማል። ረጅም አሰራርሽ ይደንቃል እኔ በ51 ዓመቴ እንዳንቺ አልሰራም። አመጋገብ ላይ የተናገርሽው፣ ውጣ ውረድ ላይ የተናገርሽው፣ ልጅ አስተዳደግ ላይ የተናገርሽው፣ ሁሉም አስተማሪ ናቸው። እድሜሽን እግዚያብሄር የማቱሳላን ያድርግልሽ። በጣም ደስ ትያለሽ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እባካችሁ ከዚች ሴትዮ እንማር።
@habeshahd1
@habeshahd1 7 ай бұрын
I'm 19 years old
@GenetManaga
@GenetManaga 7 ай бұрын
የማእቱ ሳላ እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝምልሽ
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 7 ай бұрын
ለምጀመሪያ ግዜ ሴት ልጅ እድሜዋን ሳትደብቅ የኔ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥዎት
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 5 ай бұрын
ወይጉድ እኔበ36አመቴ የሁለት ልጅ እናት ሆኜ በቃ የመጨረሻ እርጅና የደረስኩ እመስላለው ዋው ምርጥ ሴት እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ሰባ ሶስት ሲሆነኝ ምን ልሆን እንደምችል ጌታ ብቻ ያውቃል፣ ጀግና ሴት ነች
@legesseElias-by2ik
@legesseElias-by2ik 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣😍😍😍
@Beryaa
@Beryaa 7 ай бұрын
😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 7 ай бұрын
😁😁😁😁
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 7 ай бұрын
ወላሒ እሱንም በሒወት ካለን እኔ 26/አመቴ ግን አረጀሁ😂😂😂
@sabamessele4896
@sabamessele4896 6 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤እህታችን 🙏
@temariamteshager5471
@temariamteshager5471 7 ай бұрын
አሁንም እድሜሽን ያርዝመው የእውነት ለአሁኑ ትውልድ በጣም የሚያስተምር ነገር ነው ያለሽ፡፡
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 7 ай бұрын
እድሜዋን ስላልሸሸገች ነው ያላረጄችው የምትሉ👍
@islamicshorte8546
@islamicshorte8546 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ይሆናል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 7 ай бұрын
ከባሌ ጋር 52 ዓመት ኖርኩ ፣ በ63 ዓ/ም 12 ከፍል ጨረስኩ ካለቸ ዕድሜዋን ለመገመት ሳይንስ አያስፈልገውም እኮ
@SadaHassan.አምሐራዊት
@SadaHassan.አምሐራዊት 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እንዴት እንደሳኩኝ
@AtnafwaHaile
@AtnafwaHaile 4 ай бұрын
Yes she didn't hide her age that's why
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 7 ай бұрын
አረ ሰዓቱ አጠረ ምነው እንደዚህ የሚጠቅም ለኛ ለዚህ ዘመን ልጆች የሳቸው ምክር አስፈልገናል ሰዓቱን አርዝሙልኝ
@AytolignTadesse
@AytolignTadesse 7 ай бұрын
ሲርበኝ እበላለሁ አንዴ አልጫንም ምርጥ አገላለጽ ሰላምሽ ይብዛ አቦ።
@halimab609
@halimab609 6 ай бұрын
እርጅናና በሽታ የሚመጣው ብዙ ከማሰብና ከጭንቀት ነው ። የአሁኑ ትውልዶች ደግሞ ይሄ ነው ችግራችን፡ ሰውነትም የተስተካከለ የማያደርገው የውስጥ ሰላም ማጣት ነው። ምግብ ብቻውን መፍትሄ አይሆንም ።
@ሀገሬኢትዮጽያ
@ሀገሬኢትዮጽያ 7 ай бұрын
ፀጊ እና ዮኒ ትንሽ ቀልድ እና ቧልት አበዛችሁ። በተለይ ፀጊ ትንሽ ፌዝ አበዛሽ። ጥሩ አልመሰለኝም።
@tinawolde9826
@tinawolde9826 7 ай бұрын
ከእናታችን ብዙ መማር እንችል ነበር ምነው አሳጠራችሁት እባካችሁ ደግማችሁ ጋብዙልን ሌላ ሚድያ ለይ በጠዋት ቀድማ ቤተክርስቲያን እንደምትሔድ ስትናገር ሰምቻለሁ ጀግና ነሽ እናታችን እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ❤❤❤
@ZAHRASEID-v4g
@ZAHRASEID-v4g 7 ай бұрын
ምርጥ እናት ረጂም እድሜ ከጤና ጋ my hero
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 7 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ናት ፈጣሪም ጤና ሰጥቷታል ፀጉሯ ብዛቱ በጣም ያስደንቃል።
@EtemaleshaGetaneh
@EtemaleshaGetaneh 6 ай бұрын
አክስቴ ጀግና የተከበረች ሴት ነሽ ለሌሎች አርአያ በመሆንሽ በጣም ጥሩ ነው በቃ አረጀሁ ወይም አረጀች ይህ አለባበስ ሰውነት አይጠቅምም ለሚሉ አርያ ናት ጤንነትን ጠብቆ የነቃ ዜጋ መሆን ለሀገር ም ጠቃሚ ነው ።ተባረኪ
@edvigeg415
@edvigeg415 7 ай бұрын
That’s my aunt! ❤️She is such an inspiration, beautiful person all around ❤️
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 7 ай бұрын
Nice ❤ give her a hug for me please ❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 6 ай бұрын
She is an amazing women. Wish her long life!🙏
@nardosteklemariam9360
@nardosteklemariam9360 6 ай бұрын
Luck you! u may have her gene I rly loved her… also her humor
@makw5069
@makw5069 6 ай бұрын
❤❤You have amazing Aunt❤For us our hero Ethiopian lady. We are proud of her same like you❤❤
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 7 ай бұрын
እንዲህ አይነት የሀበሻ እናት ይብዛልን
@mesaywondimu
@mesaywondimu 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ለእኔ ታላቅ ምሳሌ ነሽ።ከዛሬ ጀምሮ እራሴን ቀይራለው።
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ያደነቅኳት ሴት ናት ሌላ interview ላይ ጥዋት ጥዋት ሁልጊዜ ቤተክርስቲያን ሄዳ ፀሎት አድርጋ ነው ወደ ስፖርት ቤት የምትሄደው ሰይፋ ጋር ቀርባ ብትጠየቅ ከሷ ብዙ እንማራለን❤
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 7 ай бұрын
Saifu❌❌❌❌😩
@melikamdesye9294
@melikamdesye9294 7 ай бұрын
ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን ይባላ ስለሁሉ ነገር በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን የኔም አባቴ እና እናቴ ከተጋቡ 52 ተኛ አመታቸው ነው ግን ማንም አግብሮም አያውቅም እኔም እራሱ የማውቀው በ1965 ነው የተጋባነው ብሎ ሲያወራን ስስማ ስላደኩኝ ብቻ ነው ግን በጥልምም አርጂተውብኛል ብቻ በጤና ያገናኘኝ የእናት የአባቷቻችን የጋብቻ ፆናት ፈለግን እምንከተል ያድርገን አገቡ ተፋቱ የሚባል ነገርን ያጥፋልን አገቡ ወለዱ ዳሩ ፀኑ ቆረቡ ...
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 7 ай бұрын
Amen yemir semonun like ende abate ena enate ayinet tidar sitegn eyaliku eyetseleyiku new ......
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 ай бұрын
የበለጠ ጤናና እድሜን ይስጥልሽ የኔ ደግሞ አናትና አባት 60 ኛ አመታቸው አክብረዋል ምንኛ መታደል ነው።
@tigestalemayehu-bp9rr
@tigestalemayehu-bp9rr 7 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@messigeech6783
@messigeech6783 7 ай бұрын
ምግባችንን እንደ መድሀኒት ካልበላን መድሀኒታችንን እንደምግብ መብላት እንጀምራለን (ለመኖር ብላ እንጅ ለመብላት አትኑር) ስለዚህ እንንቃ ወገን
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 7 ай бұрын
Wow teru ababale Tebareki 😊
@tigist9810
@tigist9810 7 ай бұрын
ትክክል
@Jopice
@Jopice 5 ай бұрын
እዉነት ነው
@meskeremtefera248
@meskeremtefera248 7 ай бұрын
እህቴ ለሁላችንም ብርታት ነሽ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ
@Alem844
@Alem844 7 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆንሽ💪💪💪ኢቢስ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን🙏
@Fit-with-Hana
@Fit-with-Hana 7 ай бұрын
በ ሰይፋ ፍንታሁን ሙሉ ቃለ መጠይቅ ይቅረብ የምትሉ
@ddyoutubechannel
@ddyoutubechannel 7 ай бұрын
አረ ይህን የመሠሉ የተከበሩ ባለትዳር ቆንጆ እናትን በለመደ አፉ ካልዳርኩሽ ይላቸዋል።
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 7 ай бұрын
KZbinrochim sefa yale interview biyareguwat lebizuwoch motivation tihonalech...
@Misguun
@Misguun 7 ай бұрын
ሰይፉ እንዱያላግጥባት ነው ወይስ የት ተወለድሽ የየት አገር ልጅ ነሽ እንዲል ነው
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 7 ай бұрын
Seifu zirtit segexe new lendezich ayinet jegina ayimexinatim
@bintahmed
@bintahmed 7 ай бұрын
ወየው በመሀል እግሊዘኛም ታወራለች እኔ አደለም እግሊዘኛ አማረኛም እየተወላከፍኩነው የኔእናት ማሻአላህ አላህ ከዚህ በላይ እረጅም እድሚ ይስጥሽ
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 7 ай бұрын
😮 😢
@kidaneabraraw902
@kidaneabraraw902 6 ай бұрын
የእኔ እናት ምትለው ሁሉም ትክክል ነው እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 7 ай бұрын
ጀግና ሴት ይችላል ሐይሌ የሀይሌ ሪከርድ በወጣት ፀሐይ ተወሰደ የአላማ ፀናት ብቻ ነው ትልቁ ተባረኪ ዘመንሸ ይለምልም ❤❤❤❤
@bute5158
@bute5158 7 ай бұрын
ትልቁ ነገር እራስን መውደድ እስጥሽን ተከተይ ሰው ምን ይለኛል እራስን አለማነፃፀር ጥሩ ባህል አለን አንዳድ ሴት ነሽ አዎ ነኝ ግን ህልምን አለመርሳት በእንዲህ አይነት ሰውነት እስፓርት፣ጤናማ ምግብ እና ጤናማ ሀሳብ ማለት everything is in my mind ያስፈልጋል
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope 7 ай бұрын
I must say, I'm incredibly impressed by her courage. EBS, you should definitely invite more people like her.
@haworoblay9327
@haworoblay9327 7 ай бұрын
I must say you have an impressive nickname.
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
እጅግበጣም ደስ የምትይ ቅልጥፍጥፍ ያልሽ እናት ነሽ አቤት እንዴት እንደምታምሪ❤❤❤❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ እኔ በ37 አመቴ የጠዋቱን እረሳለሁ ከዛሬዉ ይልቅ የልጅነቴን ነዉ በጣም ማስታዉሰዉ አሁን እራሴን ስታዘብ የመርሳት ችግር አጋጥሞኛል ተመስገን በልጄ ደስተኛ ነኝ እኩያ ልጅ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
አይዞሽ
@bedadahirpe5286
@bedadahirpe5286 7 ай бұрын
ልክ እንደ እኔ ጭንቅላትሽ የኮምፕዩተር ይታቃራኒ መሆን ስገባዉ ተመሳሰይ ሆኖ ነዉ፡፡ ምክንያቱም ኮምፕዩተር ክሞላ ሌላ save አያደርግም::
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጠንካራ እናት የኔም ሀሳብ እሄ ነው ገና ለገና አገባሁ ወለድኩ ብሎ እራሳቸውን የሚጥሉ ሴቶች ቤት ይቁጠረው እችላለሁ ስል አይሆንም ይሉኛል ግን ግዜው ሲደርስ ሁሉም ማድረግ ይቻላል ❤❤❤❤
@Rahmikassaw
@Rahmikassaw 7 ай бұрын
እኔ 22 አመቴ ነው ልጅ የለኝ ገና ግን 99 አመት የሆንኩ እየመሰለኝ ነው ድክምምም ይለኛል ሰውነቴ ሁላ አልታዘዘኝ አለ 😢
@agarit4416
@agarit4416 7 ай бұрын
ምግቡ ቀንሽ😮
@Rahmikassaw
@Rahmikassaw 7 ай бұрын
@@agarit4416 ውፍረትኮ ብዙም የለኝ ዝም ብሎ ይደክመኛልጂ 52 ኪሎ ነኝ
@Rahmikassaw
@Rahmikassaw 7 ай бұрын
99 ያልኩት ኪሎየን ሳይሆን 99 ከመት የሆንኩ እየመሠለኝ ነው ለማለት ነው
@AbdelaAbdi-lr6em
@AbdelaAbdi-lr6em 7 ай бұрын
Vitamin D mater yehonal
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 7 ай бұрын
ስፖርት ሥሪ በጣም ለውጥ ታመጫለሽ ቢደክምሽም 30 ደቂቃ ከቻልሽ 15 ደቂቃ ካልቻልሽ ሥሪ
@Abawtes
@Abawtes 7 ай бұрын
she is a hero! iconic lady that has a great life style & lesson that can help many people to change their life.
@racheltakala7118
@racheltakala7118 7 ай бұрын
ምግብ ዝም ብሎ መመገብ የጤና ጠንቅ ነው ሀበሻ ቶሎ የማያረጀም ስለማይበላ ነው
@emushkebede2649
@emushkebede2649 7 ай бұрын
I love this woman. So smart, intelligent, and funny . Hopefully, ethiopien Mam profit from you❤
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 7 ай бұрын
የምር ግሩም እናት ነሽ ቃል የለኝም የኛ ትውልድ 20 እድሜ ላይ እርሷ ለራሱ ሸክም እየሆነ ነው 74 እድሜ ላይ እንደዚህ ሸንቀ መሆን ትልቅናት ነው mom keep going big respect 💝💪
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ የእድሜ ባለፀጋ እግዚአብሔር ነው እሰይ እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ከነመላው ቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hirut-p3v
@Hirut-p3v 6 ай бұрын
በድጋሚ በውሎ ፕሮግራም ትቅረብልን ብዙ እንማርባታለን አንደኞ #1 ብያታለሁ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 7 ай бұрын
ስንፍና እና ሆዳምነት ነው እንጂ ፅናት ካለ ምግብ በመቀነስ ብቻ መቅጠን ይቻላል
@zindzind3952
@zindzind3952 7 ай бұрын
😁😁😁
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad 4 ай бұрын
የመጬ ተመቸቺኝ አላርሟ የኔም ጭምር ነች።
@حواءمحمد-ث2ي
@حواءمحمد-ث2ي 7 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወለሂ እ ኔ 26 አመቴ ሰውዲ ከመጣሁ 8አመቴ ወገቤ ደርቋል አድ ልጅ እኳን አለወለድኩም😢😢
@RabiaAl-ib1fj
@RabiaAl-ib1fj 7 ай бұрын
አብሺሪ ውዴ አሏህ ያበርታሺ
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 7 ай бұрын
በይ አግቢና ውለጂ ገዘብ ብቻውን አይሰራም አላህ ይረዝቅሺ ስብብ አድርሺ
@maraiamaa2209
@maraiamaa2209 3 ай бұрын
ሳውዲ የት ጁዳ
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ናቸው እስፖርቱ አመጋገባቸው የስራ ዜይቤአቸው ይደነቃል አብሮ ደሞ እድሜ የሚሰጠውን ፀጋ ማጥፋት ይከብዳል ሽበቱ አለባበስ እንደ እድሜ ደረጃ ሲሆን ያ እራሱ ውበት ነው እሱን አጥቻለሁ።
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 7 ай бұрын
እሰይ እሰይ እዴት ደስ ይላል የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጦት 🥰
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 ай бұрын
ደስ የምትል ሴት እድሜና ጤናን ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰቧ እንዲሰጣት ከልብ ተመኘሁ እድሜዬ ለሷ እሩብ ጉዳይ ነው ክብደቴን ሳይ ኦ አደጋ ላይ ነኝ ዬኒና ጸጊ ቲቪ ሸልሙኝ ሰላችሁ ዝም አላችሁኝ አይደል አይኔን እያመመኝ ነው በስልክ ከማያችሁ ምናለ በቲቪ ባያችሁ ።
@Li-tj2hd
@Li-tj2hd 5 ай бұрын
I can buy it for you
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 ай бұрын
@@Li-tj2hd ደስ ደስ ደስ ይለኝ ነበር አመሰግናለሁ።
@DaniSh-k9k1j
@DaniSh-k9k1j 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል የኔ ጥያቄ ባለቤትዋስ እንዴት አይነት አቅዋም ላይ እንዳለ ቢጠየቅ አሪፍ ነበር
@tsik914
@tsik914 7 ай бұрын
እሳቸውን ካየሁ በሀላ ስፓርት ለመስራት ወስኛለሁ❤❤❤
@AsterAlkaabi
@AsterAlkaabi 6 ай бұрын
💪💪
@asmarech591
@asmarech591 5 ай бұрын
ወይ መታደል ይገርማል 73 እኛ 40 ዓመት በስደት ልጅም ሳንወልድ ደከመን ብቻ ተመስገን ይበርቱልን ጀግና እናት
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 7 ай бұрын
ምርት ተምሣሌት እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጠወት
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 7 ай бұрын
ወ/ሮ ፀሐይ ብሎ 'አንቺ' ማለት እንጂ አንጠልጥሎ 'ፀሐይ' ማለት ነውር ነው
@elizabethdundahabte3046
@elizabethdundahabte3046 7 ай бұрын
ፀሃይ ጀግኒት ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ያለምልም
@haymanotdxb3484
@haymanotdxb3484 7 ай бұрын
ፀጊ ና ዮናስ አክባሪያቹ ነኝ ግን ዝም ብላቹ ምትገለፍጡት ነገር ድስ አይልም በልኩ አርጉት በተረፈ ጀግና ሴት ናት አሁንም እዴሜ ከጤና ይስጣት ከነ ባለቤቷ❤
@rosakejela1459
@rosakejela1459 7 ай бұрын
Aybalim mn malat new megelfati bitakebrachew endih atilim/ atiyim Sakachew yeporgiramu dimkat new
@aberrakibret2829
@aberrakibret2829 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ጅምር ነው ፀሀይቱ እያዝናናሽ አያሳሳቅሽ ተሞክሮሽን ማካፈልሽ አዲስ ስታይል መፍጠርሽም ድንቅ ነው በርቺ ሰላም።
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 7 ай бұрын
ዎይ መታደል ታየኝ እኔ 73 ስደርስ 😅ገና 32 አመቴ ምን እደምመስል ብታዮኝ ትገረማላችሁ ይች ደረቅ ማዳሜ ግማሽ እድሜየን ቀለደችበት እያሳሳቀች በሪያል 😜 አቅሜ ሞራሌ ሁሉ ነገሬ ብቻ ሳስበው ድክክክክክክክም ይለኛል እመችሽ እናቴ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@zindzind3952
@zindzind3952 7 ай бұрын
በጣምኡፍፍደካምብቻ
@whatisnew4977
@whatisnew4977 7 ай бұрын
Am speechless...what a determination!
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 7 ай бұрын
ጀግና ብዬሻለው እውነት እኔ አሁን ያለሁበትን ሳስብ በ73አመቴ በምርኩዝ እምሄድ ይመስለኛል ለሁላችንም ጥንካሬን ሰጠሽን እድሜሽነ ያርዝመው ከጤናጋር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ayisheayimam3858
@ayisheayimam3858 7 ай бұрын
22 መነሳት መቀመጥ አቅቶኛል ረጂም እድሜ ለናቶች ❤
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ 7 ай бұрын
ህክ 😮😮😮😅😅😅
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ 7 ай бұрын
እህ 22 አመት ገና እኮ ልጂ ነሽ ጤናሽን ቸክ ተደረጊ
@ayisheayimam3858
@ayisheayimam3858 7 ай бұрын
@@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ እሺ የኔ ማሬ አመሰግናለሁ
@ayisheayimam3858
@ayisheayimam3858 7 ай бұрын
@@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ ትክክል ይህ ስዴት ነዋ ።
@ter2065
@ter2065 7 ай бұрын
ማሻአላህ ሀረካት እስታየሏ እራሱ የ25 አመት ሳዱላ ነዉ የምትመስለዉ
@ZaroMasama
@ZaroMasama 6 ай бұрын
ሳዱላ😂😂😂😂😂😂😂
@targettube4968
@targettube4968 7 ай бұрын
የሚገርም ሀይል ያለሽ ጀግና ሴት ነሽ።
@Alhimdulilah
@Alhimdulilah 7 ай бұрын
ወየው እኔ በ73 አመቴ ታየኝ እኮ ምን እደምመስል እና ገና በ28 አመቴ አርጅቻለሁ ወየው ረ የመዳም ቅመሞች ወደየት ናችሁ
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኔገናበሰላሳአመቲምርኩዝሊይዝነውእመዳቤት
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 7 ай бұрын
የኔውድ አይዞሽ😢
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔን ልክ እዳችው ሆሆ አረይች ግና እኛን ታስረጃለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 7 ай бұрын
​@@Kauwu-r9g😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩ የምር አሁን ልቤ ጠነከረ 30አመቴ የርጂና አክት እያሳየሁ እኔ😂😂😂😂😂😂
@legesseElias-by2ik
@legesseElias-by2ik 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰
@selamegw1607
@selamegw1607 7 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት እኔንም መክረሽኛል አመሰግናለሁ
@azebasefa6037
@azebasefa6037 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እንዲህ እርዝም ያለ የህይወት አጋር ለኔም ለጎደኞቸም ስጠን ተጋቡ ተለያዬ ከሚሉት ሂውት አምላኬ ሆይ እርዳን እንደናትና አባቶቻችን የረዘመ የሂወት አጋር እደለን
@bintahmed
@bintahmed 7 ай бұрын
ለካ እስፖርት ለዚህ ይጠቅማል ቅመሞቸ እኛም ከመ ደም ቤት መስራት አለብን የምን የመዳምስራ ክክክኬ
@አቢጊያየደሞፈሬ
@አቢጊያየደሞፈሬ 7 ай бұрын
እኔ ሰራ ሰጨራሰ እሰራለው
@EmuyeEmu-pj7jv
@EmuyeEmu-pj7jv 6 ай бұрын
Gym sinihedema baloch complain eyaderegubin eraseachinin mehon akitonal lezi hulu yebalishem astewatsio alew enate wededikush tebareki❤❤❤❤❤❤
@zindzind3952
@zindzind3952 7 ай бұрын
ማሻላህ እማማ እኔቂጤን መቀሳቀስ ደክምኛል ያረቤትስራ
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 6 ай бұрын
I am just 73, and I was also AFS , American Field Service scholarship recipient. She is modest, but only too smart students get it from 11th grade and finish 12th grade and graduate from USA high school. I am so amazed to see me in her. She really look amazing!! I don’t look my age either!! This is AFS MAGIC!!!
@SostSmint-qw4gx
@SostSmint-qw4gx 6 ай бұрын
በጣም ጠንካራና ውብ የሆንሽ ሴት! በጣም ኮራሁብሽ!!!
@meraatmeraat9404
@meraatmeraat9404 7 ай бұрын
ልክ እንድ ማብራት አይምሮይ ባር እሳችሆን ስይ ባጥም ግርም አልኛ ጥንቃራቾው እራጅም እድማ አሁንም እንድ ማትስልም ጌታ ይስጦት ❤❤❤❤❤
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 7 ай бұрын
እኔም የመነን ተማሪ ነኝ ሰማያዊ ዮኒፎርም ሰንገባ ዮኒፎርም ከነከረባቱ ለብሰን መግባታችንን የምትቆጣጠረን ሊንዳ የምትባል ጣሊያናዊ ነበረች ወይ መታደል እኔ አሁን 63 ነኝ የወገብ በሽታ እግሬን ሸምቅቆ 6 ወር ሞላይ ኤፈሬትሽ ያበረታታል ጎበዝ እናትና አያት ነሽ
@Springspring2020
@Springspring2020 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሙሉ ጤና እንዲሰጥሽ እመኛለሉ አይዞሽ የዚህ ዓለም ኑሮ ጊዜያዊ ነው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 7 ай бұрын
My mom isin yor age maybe 2 years she is younger, but if you see her she look like your mother. Good for you. ❤❤❤
@AsterBaraki-c9c
@AsterBaraki-c9c 7 ай бұрын
መሸለም አለባት የምትሉ? አበራታች ነው🎉❤
@Joseph-788
@Joseph-788 4 ай бұрын
ወይ የኔ እናት በጣም ሞራል ሆንሽኝ። እኔም 6 ልጆች አሉኝ ህዳር ሲመጣ 34 ዐመት ይሆነኛል። ባሌ ስንት ጊዜ gym አስገበኛ ሞራል አጥቼ ነበር አንቺን ማየቴ ሞራል ሆኖኛል። እግዚአብሔር ይባርክሽ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 7 ай бұрын
ዋው በጣም አድናቂሽ ነኝ እጅግም ያበረታታል
@Martha..234
@Martha..234 7 ай бұрын
Amazing inspirational women❤ I wsih u a long life with health.
@saradezi8588
@saradezi8588 7 ай бұрын
ዬኒዬ የኔ ጌታ በዛ ሰአት ይምነሳው ፍላይት ሲኖረኝ ነው አለ እድል እኮ ነው አገር ቤት ልጅ መውለድ እና ማሳደግ :: እኛ ደሞ North America. ምሳ ፖክ ለማረግ ሁሌ አምስት ሰአት (11:00)እነንነሳለን::
@emmy1365
@emmy1365 6 ай бұрын
What amazing women!! May God bless u more!!!🙏😍
@TensiaSolomon
@TensiaSolomon 7 ай бұрын
ጀግና ለብዙ ሰዉ ምሳሌ በተለይ ለኛ ለኢትዮጲያዉያን የኔ ጀግና ስፖርተኛ ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛል አብረን ስፖርት እንሰራለን ❤🙏👍
@Hawiti_31
@Hawiti_31 7 ай бұрын
ሰድግ እንደቺ ማሆን ነዉ ምፈልጋዉ❤ጀግና ጎበዝ😊
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 7 ай бұрын
ክክክክክኮ
@HamedaUmuzakir
@HamedaUmuzakir 7 ай бұрын
😂😂
@ሙኒራYouTube
@ሙኒራYouTube 7 ай бұрын
ማለት 😅😅
@ועח
@ועח 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅🇪🇷
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 7 ай бұрын
😂😂😂
@munityeyaredyutbe
@munityeyaredyutbe 7 ай бұрын
ኑሮዋ ነው ያላስረጃት ምቾት ካለ የምን እርጅና
@MALKIA-27
@MALKIA-27 7 ай бұрын
ጀግና ሴት ! አንበሳ !
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
🤔ማሚዬ እድሜ ይስጥሽ እኔ 25 አመቴ ነው ግን ድካም በጣም ይሰማኛል
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 6 ай бұрын
ስፖርት ስሪበት ጉልበት ያጠነክራል ወገኔ
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
@@الحمدالله-ش8م5ي እሺ ❤️❤️
@engidateshale9521
@engidateshale9521 7 ай бұрын
በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ በተለይ በጠዋት መነሳትሽ
@TsgeredaSeyfu
@TsgeredaSeyfu 6 ай бұрын
ወይ ዕፅፍፅፍ 🤔🥰🥰❤️❤️ይሞችኽን. ኣደዋይ ምዓረይ ❤️
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 7 ай бұрын
ወየው እኔ በመዳም ኩሽና ጥርሲን ጨረስኩኝ ሰው እደገና ሕፃን ይሆናልኝ እሕሕሕ አሑንስ ደከመኝ😢😢😢
@NbatZenoo
@NbatZenoo 7 ай бұрын
😢😢😢❤
@Alhimdulilah
@Alhimdulilah 7 ай бұрын
አይዞሽ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 7 ай бұрын
@@Alhimdulilah ❤❤❤
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 7 ай бұрын
*አይዞሽ ማዳም ጋ ሰርተሽ አጠራቅመሽ፡ ገንዘብሽን ሳታጠፊ ባንክ አስቀምጪ። ከቻልሽ፡ እዚያው *አጭር ትምህርት የእጅ ጥበብ ተማሪ ከፍለሽ። ፀጉር፡ ሜክ አፕ መስራት። ካልሆነ ወደ አገር ቤት ተመልሰሽ፡ መኖርያ ቤት ግዢ፡ ወድያውኑ *አጭር ትምህርት ለስራሽ የሚሆንሽን ተማሪ። እንደ ፀጉር ስር/ ምግብ መስራት/ ወይም ማመላለሻ ትራንስፖርት መኪና ነገር፡ ገዝተሽ፡ የእራስሽን ቢዝነስ/ ስራ እንድትከፍች። አላማ/ፕላን ያስፈልግሻል። ለዘለአለሙ፡ ሰው ቤት አትሰሪም። ገንዘብሽን ባንክ በደምብ አስቀምጪ። አላማሽን ሃሳብሽን ለማንም አትንገሪ!! 👍
@yemareyam21
@yemareyam21 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ናት ❤️
@geemayle7969
@geemayle7969 6 ай бұрын
ጀግና ናት 🎉🎉መቀመጥ መቆመጥ ነው
@mestawott2
@mestawott2 7 ай бұрын
እዉነት በጣም ጀግና ሴት ናት💪🏽
@Fussy-u3m
@Fussy-u3m 7 ай бұрын
ስታምር ደሞ
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 7 ай бұрын
እኔ ግን አሁ ላይ ሳይ እኛ ኢትዮጲያን እድሜ መደበቅ ዋና ተግባር ሥራ ነው እኔ ደሞ እድሜዬን መደብቅ አልወድም እኔ አሁን ስልሳ አመቴ ነው ግን ማንም ሠው አብረውኝ የሚሠሩም በጭራሽ አያምኑኝም አይቀበሉኝም እና እኛም አገር ሰዉ ጥሩ እድሜ ይኖረዋል እየደበቅ ወይ አያውቀውም !!!
@berhanewnetu7522
@berhanewnetu7522 7 ай бұрын
ወ/ሮ ፀሐይ ወይም እትዬ ፀሐይ በያት
@mesisol6372
@mesisol6372 7 ай бұрын
አንቺ በሉኝ ብላ እኮ ነው
@EaskinderSamuale
@EaskinderSamuale 6 ай бұрын
ችግር የለውም አዲስ አዲስአበባ ከሆነ ታያለህ
@rahwayirgalem8185
@rahwayirgalem8185 7 ай бұрын
I love this lady keep shining ❤❤❤❤
@simeyyassen7983
@simeyyassen7983 7 ай бұрын
መሻአላህ ብዙ አድሜ ከጥንካሬ ጋ ይስጥሽ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@rozaroza4288
@rozaroza4288 7 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ የምትል ሴት
@AbebaKebede-gd7hw
@AbebaKebede-gd7hw 6 ай бұрын
ኢቤኤሳች እንግዳ ስትጠይቁ ስቅአታብዙ ተደማመጡ እባካችሁ ።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 7 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል
@meskidad1078
@meskidad1078 7 ай бұрын
Wow wow I got no words to explain this just wow U make me speechless much love and respect U got some sense of humour too just wow
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 7 ай бұрын
What a lovely lady!!
@Selam_AwitH
@Selam_AwitH 6 ай бұрын
She is wonderful! ❤
@MeronMendaye
@MeronMendaye 5 ай бұрын
ጀግና ሴት
@dawitboru9027
@dawitboru9027 7 ай бұрын
እሁድን በኢቢኤስ ጋጠወጦች ቁምነገር ከዚሕ ተማሩ
@mamaafrica4275
@mamaafrica4275 6 ай бұрын
Wow ❤ I can't say anything, so motivational video
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.