ምርጥ ገራሚ የጎጃም ጭፈራ (Mirt Gerami Yegojam Chifera) 2024

  Рет қаралды 17,402

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Ай бұрын
ያዝ ጎጃም የሙዚቃ. አልፈቅድም አልፈልግም. ግን መጣቹህ አለማይት አይቻልም. ። 😂😂😂 ማይ. ጎጃም. ቢቸና❤❤❤❤
@bateldamte
@bateldamte Ай бұрын
ኧር በሰላም ነው የትራንቱ ፕሮግግራም የተቋረጠው ቸር ወሬ አሰማን አበጀሽ ወለደች እንዴ ❤❤❤
@ሙሀመድረሱልአላህ
@ሙሀመድረሱልአላህ Ай бұрын
ዋው. ግን እሱ ባለውን በመፍለግ አይኔ ባከነ 😢😢😢😢 ጭፍራኮ ሲቺል
@wuddyedegu4123
@wuddyedegu4123 24 күн бұрын
እኔ ለራሡ እነ አበጀሽ ያሉበት ነውየሚደምቅ
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ የቆየ ቢሆንም ደሥ ብሎኝ ነዉ ያየሁት
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Ай бұрын
ሰላምቤተሰብ ትናች አለቀቃችውም ምነው ባላችውበት እግዚአብሔር ይጠብቃችው💚💛❤
@HagosAklom
@HagosAklom Ай бұрын
አማራ ጨዋ ሕዝብ ❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q Ай бұрын
ኧረ በለው እነዚህ ፕሮፌሽናል ናቸው አስነበጡት እኮ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Ай бұрын
Esey ya yemetejajalubet Idol show enkuwanm kere.. selecheton neber
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 Ай бұрын
የማክሰኞን ትከታታይ አይዶላችሁን እየተጠባበኩ እንደ ህፃን ልጅ ታሞኛላችሁ ይቅርታ የምንፈልገው የአበጀሽን እና የአየታዴ ያሉበትን ነው::
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 Ай бұрын
እኔም እየጥበኩነው😢
@tigestmelke1734
@tigestmelke1734 Ай бұрын
እንኳን:ደህና መጣችሁ:ውዶቼ:እኛጋ መሽቶ ውደመኝታየ:ልሄድ :ስል ነው ያየሁችሁ:መልካም ቀን ይሁንላችሁ: አገራችንን:ስላም ያርግልን::
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z Ай бұрын
ትናንትናም ቀራችሁ አበጀሽ ወለደች እዴ????
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 Ай бұрын
እነሱ መደር ተኩስ አለ ለዛነው ያልመጡት ❤
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 Ай бұрын
በርቱ አንበሱች
@afeweld5291
@afeweld5291 Ай бұрын
★አማራ ሀዘን ላይ አደለም ! ሃይማኖቱን ባሕሉን ንብረቱን ቤትና ቤተእምነቱን የሚደፍር የሚዘርፍ ወራሪና ሰልቃጭ በረቱ ስለገባ የአባቶቹን ትሁፊት ለማስጠበቅ በወረሰው አትንኩኝ ባይነት ፍልሚያ ላይ ነው። *ይህ ማለት ማልቀስ የለበትም። እየጨፈረ ፣እየሳቀ፣ እየደለቀ፣ እያለጨ፣ እያጨደ ፣ እየመነጠረ፣ እየጎለጎለ፣ እያረመ ይቀጥላል! ስላስደሰታችሁን እናመሠግናለን ባሕል ስለመጠበቃችሁ ባለውለታዎቻችን ናቸሁ ጀግንነት ይኼው ፋኖነት!! 💚 💛 ❤
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👌
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Ай бұрын
Ere ene ebeletachewalehu
@זריטומסרשה
@זריטומסרשה Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@destamelese3244
@destamelese3244 Ай бұрын
ዋዉ የኔ ቆንጆወች ስታምሩ❤❤❤❤❤
@Ethiopian-society-union
@Ethiopian-society-union Ай бұрын
fana yiwedaderu yemtlu
@mintwabmint270
@mintwabmint270 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ያዝ ጎጀ
@felizhappy253
@felizhappy253 Ай бұрын
የሱቤ ልጆች መሆን አለባቸው
@enzybelay8411
@enzybelay8411 Ай бұрын
@ginaMohammed-nt5wd
@ginaMohammed-nt5wd Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉😂🎉🎉
@madi2644
@madi2644 Ай бұрын
ሰላምናችሁ
@user-lr4qs2hx8x
@user-lr4qs2hx8x Ай бұрын
ትላንትቃርታቺሁ ስንጠብቅዋልን
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
የኔ የውሀ ህዝብ ሁሌም ደስ ይበላችሁ😢❤❤❤❤
@የለገደመለ
@የለገደመለ Ай бұрын
እንኳንደናመጣችህትናትናምናቀራቹህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@genatdemalash1385
@genatdemalash1385 Ай бұрын
ጎጃም ልዩ ነው❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
ቀኑ አልተስማምቶም ጎፋፋፋ ሃዘን ላይ ነች
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Ай бұрын
@@habeshaengdaw103 😢
@Iacen
@Iacen Ай бұрын
ታደሰ ው😮የነውያለሀው ጥፍትስትልብኝጨነቀኝአረ
@abebechhabte
@abebechhabte Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-is9di8si2m
@user-is9di8si2m Ай бұрын
ይመቻችሁ ❤❤❤❤
@LiyshTilaye
@LiyshTilaye Ай бұрын
Ere tew teww uuuu ere abejeshen benatachihu
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
ወልዳ ወይም ደክሟት ይሆናል እንታገሳቸዉ ዉዴ😍
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole Ай бұрын
እነ ታዴሳ
@sileshiaweke4814
@sileshiaweke4814 Ай бұрын
Be thumbnail shewedachhun, mn tefetere???
@meseretzewdu8204
@meseretzewdu8204 Ай бұрын
የታለ yes no የአርባ ቀን እድል ።ለዚህ ሁሉ ተመልካች እስክስታ መገባዝ ከእናንተ አይጠበቅም ።እኛ የገጠሩ ጨዋታ ነው እንጂ የናፈቀን እስክስታውማ በየጣቢያው ሞልቷል ።
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Ай бұрын
ታምራላችሁ
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Ай бұрын
እረ እንረዳ. ሀገር ሰላም የለም ለዛ ይሆናል አበጀሺ ወልዳ ይሆናል ተበላሻቹህ የሚል ኮሚት ስላየሁ ነው ሀገራችንች ሰላም ያረግል 😢😢😢 አላህ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
እረ እንኳን ጭፈራ አገላገለኝ መድሀኒዓለም በጣም እችል እወድ ነበር ከዛር ቤቶች ከአዉሊያ ካለባቸዉ ጋር አንድ አይነት ነዉ ከበሮዉ እስክስታዉ የዛሩ ባህሪ ነዉ። በ እመብርሀን ግቡና እዮት😂 ለካ አጅሬ ነዉ የሚመታዉ ሲወርድ ነዉ ለካ 😅😅😅 የኔ ችሎታ አይደለም። በኔ ትከሻ የሚነሽጠኝ የሚያንዘፋዝፈኝ ለካ ዛሩ ነዉ። በአያት ቅድመ አያት መቼም ዛር የቤት ጣጣ ያለመለከ በባህል ታኮ የለምና ደግሞ ጭፈራ ቀንሱ የሚያልቀዉ እኮ ወገን ነዉ ነዉረኞች በሀዘን ቤት ጭፈራ ጎረቤት እንኳ ሀዘን ሲቀመጥ ቲቪ አይከፍትም የአማራ ህዝብ ጨዋ ነዉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ አሁን በንስሀ የምናለቅስበት ጊዜ ነዉ ስንት አመት ጨፈርን አሁን በቃ የህልዉና ትግል ላይ ነን ባይሆን ድራማዉ ይበቃናል።
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Ай бұрын
@@Kidist-rn2xc ዛር ያልሽዉ ነገር ቢያስፈራኝም 😢 ትክክል በለሻል😢
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Ай бұрын
ይህን ባህል እንዳይጠፋ ዘመነ ዋሴን አስወግዱ ። ሰላማዊ ሰዎችን መግደል ልማዱ አደረርጎታል።
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
አበጀሽ ወልደሽ ከሆነ እንኳን ማርያም በሠላም ገላገለችሽ
@getnetgeremew602
@getnetgeremew602 Ай бұрын
አሁን ገና ሸወዳችሁን😂
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Ай бұрын
እኔ እምለዉ ግን አንገታችሁ ላይ መስቀል አርጋችሁ እምታብዱት ምን ሆናችሁ ነዉ ?!😡😡😡😡 በርግጥ የዛሬ አመትም አስተያየት ተሰቷችሁ ነበር ግን ልብ ያለዉ ሰዉ የለም አባታችን ኖህ በጥፋት ዘመን መርከቧን ሲሰራ ወገኖቹ ልክ እንደናንተ ሲጨፍሩ ነበር አምላካችን የንስሀ ግዜ ቢሰጣቸዉም ነገር ግን እነሱ የተፈጠሩበትን አላማ እረስተዉ ነበርና ሲዘሉ ቀኑ መሸባቸዉና ከላይም ከታችም ንፍር ዉሃ ከፈተና አጠፋቸዉ 😢 ኖህ ግን የተፈጠረበትን አላማ አልሳተም ነበርና እግዚአብሔርን ሰምቶ በሰራት መርከብ እራሱን ሚስቱንና 3 ልጆቹን እና እንስሶችን ይዞ ከጥፋት ዉሃ ድነ። በርግጥ የአለም ህዝብ ሁሉም የኖህ ዘር ነዉ ማለትም የካም የሴም እና የያፌት ይሁን እንጂ የኖህ ዘር ስለሆንን በቻ ከሞት አናመልጥም ምክንያቱም ጭፈራና ዘፈን የሰይጣን ማህሌት ነዉና ። ወገኖቼ ክርስቲያናዊ ምክሬ ነዉ በክፉ አትመልከቱት ልብ ያለዉ ልብ ይበል ደግሞ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ዉሎ በእምነቱ ነዉ እንጂ በጭፈራ አይደለም የሚታወቀዉ😢😢
@user-hana365
@user-hana365 Ай бұрын
አሁን በዚህ ዘመን ማንን መከረህ ልታድን ነዉ 99%ህዝቭ የኖኽ ዘመን ሰዉ ነዉ 🤦
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Ай бұрын
@@user-hana365 እንግዲህ ጨዉ ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነዉ እሚባል ግዜ ሯጭ ነዉና ብርሃን ሳለለችሁ ተመላለሱ ብሏል ባለቤቱ አንዱ ብርሃን ተብሎ የተጠቀሰዉ በዚህ አገባብ እድሜ ነዉ ስለዚህ በጉብዝናችን ወራት ቃል የተሰኘን ወልደ እግዚአብሔርን ማሰብ ተገቢ ነዉ ለራሳችን ስንል ። ነዶኘኝ ነዉ የፃፍኩላቸዉ። ደግሞ ጾታ ይታረምልኝ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
ስሙኝማ እምዬ አልማዝ የዚህ ግሩፕ አባላት በጎፋ ለሞቱት ወገኖቻችን የሃዘን መዝሙር አዘጋጁ እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን----- በጋራ ሁናችሁ ፡፡ከመካከላቾሁ ሌላ እምነትም ካለ በእምነቱ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
ምን ፋይዳ አለዉ ለነሱ ዱአ ጾለት ነዉ ሚጠቅመዉ
@TenaTena-wh6yk
@TenaTena-wh6yk Ай бұрын
አረ አትሸውዱን ትናትም ቀራችሁ ዛሬ ደግሞ??።
@Iacen
@Iacen Ай бұрын
ተበላሻችሁአሁን
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
አይባልም ሁሌ አይሞላምኮ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Ай бұрын
እረ ተበላሻችሁ! ድራማ ስጠብቅ የቆየ ጭፈራ🤷‍♀️
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v Ай бұрын
❤❤❤❤
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 46 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
የቤተ-ዘመዱ አዝናኝ ጭፈራ ፈታ በሉበት!!
9:36
ራያ ሚድያ(RAYA MEDIA)
Рет қаралды 838 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 46 МЛН