ምርጥ ሰላጣ አሰራር Healthy salad //ethiopian food

  Рет қаралды 591

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

Күн бұрын

#food #cooking #recipe #ethiopianfood #eritreanfood #cookingrecipes #yummy #ethiopiancooking #yemenifood #arabicfood

Пікірлер: 17
@adem364
@adem364 3 ай бұрын
ተውዳጂ እና ጤናማ የሰላጣ አስራረ ነው ሁሉም ግባአቶች የራሳችው የሆነ የጤና በርከቶች አላቼው
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 3 ай бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi fkrye waw siyamr yeshibra selata siwod waw yene balemoya ejish yibarek
@kershfood8611
@kershfood8611 2 ай бұрын
❤❤ ‏‪6:03‬‏
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ ፍቅርዬ እንዴት የሚያስጎመዥ ልዬ ጤናማ ሳላጣ ነዉ. በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 3 ай бұрын
ሰላንሽ ይብዛልኝ ፊቅርዬ ምርጥ ለጤና በጣም ተመራጭ ምግብነው. ለመብላት የሚያስጎመጅ ስልት ከተለያዬለጤና ተስማሚ ከሆኑ ግባአቶች ጋር ዋዉ እነመሰግናለን የፊቅርዬ የሰሩ እጆችሽ ይባርኩው❤❤❤
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 2 ай бұрын
ውይይይይይይ ሲያምር። ውብና ጤናማ ምግብ
@tiztaswork9533
@tiztaswork9533 2 ай бұрын
Selam Selam enkan dena mtash wowwwwww betam arfe naw wdgwlw slasyhen Enmsgnln Thank you
@adona21adona16
@adona21adona16 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ የዛርው ይለያል ጤናማ እና ተወዳጅ የሆነ ቀላል የሰላጣ አሰራር ነው ሽንብራ ቦለቄ በቆሎ እንዲሁ ሌሎች ግብአቶችን ተጠቅመሽ ግሩም የማይሰለች የሰላጣ አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤❤❤
@romanethiopia
@romanethiopia 3 ай бұрын
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤ በጣም ምርጥ ሰላጣ ነው ሲያዩት ለይታ የሚማርክ የሰላጣ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እህታችን❤👌👌👌
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 ай бұрын
Selam Fikirye enkan selam metashi wudee betam yemitafit konjo yehone salad be ahun wekt migm kemesirat gelagelshin endezihi kelel yale salad settesh silakafelshn❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ሠላጣ ነው የሠራሺው ሁሉም ነገር የተቀላቀለበት❤❤❤
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 ай бұрын
ቆንጆ አሠራር ነው ውዴ በርቺ ቤተሠብ እንሁን❤
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽልን ለየት ያለ የሰላጣ አሰራር ነው ብዙ አይነት ጥቅም ያላቸው ግብአቶች ነው የተጠቀምሽው እጅግ በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል የፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ወቅቱን የጠበቀ በጣም ጤናማ የሆነ የአትክልት ሰላጣ ቢበላም የማይሰለች እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ የፍቅር ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ ነው የሚለው እጅሽ ይባረክ ።❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 3 ай бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የአትክልት ሰላጣ ነው ሁሉም የየራሱ የሚሰጠው የጤና በረከቶች አሉት ድሬሲንጉ የቀመምሽበት መንገድ ደግሞ ሀሪፍ ነው ከለሩ ያስጎመጃል የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 3 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የፍቅርዬ ! ገና ሲታይ የሚያምር ጤናማ የሆነ የሚጣፍጥ ሁሉ ነገር ያለው ሰላጣ ነው የሰራሽው። የሰሩትን እጆች እግዚያብሄር ይባርክ።❤
@konjonesh
@konjonesh 3 ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው የኔ ባለሞያ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን ውዴ❤❤
ቀለል ያለ ፍሩት ሳላድ  Fruit salad Recipe
9:06
Yefiker kitchen
Рет қаралды 401
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 14 МЛН
ቀላል እና ቆንጆ ጤነኛ ቁርስ Ethiopian food
6:49
Wow Ethiopian Food
Рет қаралды 60 М.