ምርጥ የቀይስር አሰራር

  Рет қаралды 655

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 3 ай бұрын
የኔ ጎበዝ እህት
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 4 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽልን ዋውው ክትፎ ነበር የመሰለኝ የሚገርም የቀይስር አሰራር ነው በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለ ሼር ስላረግሽልን🎉
@jonimercy
@jonimercy 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የቀይስር አሰራር ነው ያሳየሽን ቀምመሽ በደንብ ጥብስ አድርገሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው አቀራርበሽው ቃሪያ ጣል ጣል አድርገሺበት በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤🙏👍
@mulutube2116
@mulutube2116 4 ай бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ቆንጆ አሰራር ነው እውነት ቀይ ስር አይመስልም ሲታይ የቀይ ስሩን በመፈቅፈቂያ ፈቅፍቀሽ በደንብ ውሃው እስኪጠፋ መጠበስሽ ቆንጆ ጣእም ይሰጠዋል የጨመርሽው ቀመማ ቅመሞች ደግሞ ዋው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም የፍቅርዬ ! Woooow እንዴት ቆንጆ የሆነ የቀይስር አሰራር ነው ያሳየሽን። በደንብ ቀምመሽ ጥብስ አድርገሽ ሰርተሽዋል። በተለይ ለፆም ወቅት ልዩ አማራጭ ነው። አቀራረቡ ደንበኛ ክትፎ ይመስላል❤
@romanethiopia
@romanethiopia 4 ай бұрын
ምርጥ ለየት ያለ የቀይ ስር አሰራር ነው ያሳየሽኝ እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ 👌👌ሁሌም እከታተልሻለሁ ስታስረጅ ርጋታሽን በጣም ነው የምወድልሽ በሌላ አድስ ቪዲዮ እንጠብቃለን
@Azzistyle
@Azzistyle 4 ай бұрын
የፈቅር እንትሮ ሲያምር የሰራሻሸዉ ምግቦች ሲያምሩ ሲያዩ ያማረ ሲበሉት እንደዛዉ ነዉ በጣም ያምራል ቆንጆዉ አሰራር ነዉ ❤❤❤❤🙏
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ዋዉ የኔ ባለሞያ ፍቅርዬ ቀይስር እራሱ አመስልም ክትፎ እንጂ እዴት ነው አሳምረሽው ዋዉ ምርጥ የቀይስር ጥብስ 😋😋😋❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 4 ай бұрын
የፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ እንዴት ያምራል ፣ ያስጎመጃል የቀይ ስር አሰራር ሽንኩርትሽን አቁላልተሽ ፣ ነጭሽንኩርትሽን ፣ቀይ ስሩን ፈቅፍቀሽ አብረሽ ጥብስስ አርገሽ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ ቀይ ስር እንደዚህ ሲጠበስ የማይወድ ሰው እንኩዋን ይበላዋል በጣም ነው የሚጣፍጠው ወድጀዋለሁ እጅሽ ይባረክ ። ❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ በጣም ቆንጆ ተወዳጅ ጤናማ የቀይስር አሰራራር ነው ለምሳ ለእራት አሪፍ የፆም አማራጭ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ያስጎመጃል የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም የፊቅርዬ እንሏንም ሰላም መጣሽ❤ዘይት ሽንኩርቱን በመጨመር አቁላልተሽ ነጭ ሽንኩር ቀይስሩን የተፈቀፈቀ በደንብ ጥብስ አርገሽ ነጭ ሽንኩርት ፓውደር የሰጋ መጥበሻ በጣም ነው የውደዲኩት የሰሩ እጆችሽ ይባርኩ❤❤❤ ልዬ ነው
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 4 ай бұрын
Selam Fikirye enkan selam metashi wudee betam liyu yehone betam yemitafit mirt kitfo yemesele mirt ye kesir aserar new yeserashiw enamesegnalen share siladeregishn
@sofiay4194
@sofiay4194 4 ай бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ🎉
@Tjjandvlo
@Tjjandvlo 4 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 94 МЛН
Far from Civilization: Inside the Life of a Family Living in the Mountains
42:46
Food Around The World
Рет қаралды 3,6 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 492 М.
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
ምርጥ ገንፎ አሰራር //Ethiopian food//
6:55
Yefiker kitchen
Рет қаралды 424
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29