ምርጥ የሆነ የስጋ ሾርባ ( soup) አሠራር

  Рет қаралды 12,126

kine ቅኔ  media

kine ቅኔ media

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 2 жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ውድ በጣም አሪፍ ሞያ ነው ያለሽ ዋውው እጅሽ ይባረክ ቅኔዬ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
Adisua እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 жыл бұрын
ዋውውውው የኔ ቆጆ የኔ ባለሙያ ቀጥይበት በጣም ደሥ ይላል
@andu-8509
@andu-8509 2 жыл бұрын
ሰለም ሰላም ለዚህ ቤት ዋው ቆንጆ ባለሙያ ነሸ እህቴ በርች ሰለም ለሀገራችን ፍቅር ይሰጥን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ክብረት ይስጥልኝ
@ሳቂተዋ5
@ሳቂተዋ5 2 жыл бұрын
ዋውውው ቅንዬዬ የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ነው ዋውው በርቺ ውደ 👍👍👍👍👍👍👍
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ አገራችነን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያውርድላት ፈጣሪ እናም የኔውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሟያ እጅሽን ይባርከው የኔውድ ዛሬ እራት ካችጋር ነው ማለት ነው የምወድሽ ምነው ይሄነን ሰሞን የለሽም እሳ መብራት ጠፋ እዴ መቸም እኮ የአገሬ ነገር አልሆነላትም የጥቅሞች የቀማኞች የኩቦኞች የወጀለኞች መነሀሪያ ሁናለች ታዳ እህታለም ምነው የጠፋሽው ማሬ መልካም የተባረከ ምግብ ይሁን እህታለም
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አሜን ሀገራችንን እግዚያብሔር ይጠብቅልን ሳርዬ አመሰግናለሁ እህቴ ክብረት ይስጥልኝ አዎ ትክክል ኔትወርክ የለም ነበር
@tesfayeabate1554
@tesfayeabate1554 23 күн бұрын
@@kinemedia4844no
@ftube923
@ftube923 2 жыл бұрын
መሸአላህ የኔ ባለሙያ ብዚ እንጠብቂለን ካንቺ
@yoyomediatube9919
@yoyomediatube9919 2 жыл бұрын
ሰላም ቅኔ የኔ ውድ ስለምግቡ እናመሰግናለን በርችልኝ እህቴ
@Abeross4574
@Abeross4574 2 жыл бұрын
ሠላምሠላም ዉዴ ሠላምሽይብዛ አላህ ሠላምሽያብዛዉ በርች ማሻላ ባለሞያ ዋዉዋዉ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አበሮሥ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@badpiccolo946
@badpiccolo946 2 жыл бұрын
Wow looks so delicious soup Awesome
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
bad thank you for your comment
@badpiccolo946
@badpiccolo946 2 жыл бұрын
@@kinemedia4844 my pleasure my sister Hope you always have a wonderful days kine
@PRIMATEKNIK
@PRIMATEKNIK 2 жыл бұрын
Nice food to stay connected come too
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
ok thank you so much my best friend
@mesiyoutube11
@mesiyoutube11 2 жыл бұрын
Salem kiniye kojo wawwe samir inemisiginelin sile ysayishini
@GfdFg-tw4gh
@GfdFg-tw4gh 7 ай бұрын
ማሻላህ ብያለሁ
@guyatunura1682
@guyatunura1682 11 ай бұрын
በሐበሻ ቃሪያ አይሆንም እህቴ?ምክንያቱም እኛ አካባቢ የፈረንጅ ቃሪያ ስለሌለ
@bekurelesanat
@bekurelesanat 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት በርቺ
@blueoceanmedia7799
@blueoceanmedia7799 2 жыл бұрын
ሾርባው ደስ ይላል
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@ፋኖአማራኢትዮጵያ
@ፋኖአማራኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናሁ ክብረት ይስጥልኝ
@meseretmulugeta7714
@meseretmulugeta7714 2 жыл бұрын
ሰላምቆጆነውባልቀምሰውምይጣፍጣልየኔማርበርች
@lemiylulutube
@lemiylulutube 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህት አለም በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እማ 🥰
@lensa3719
@lensa3719 2 жыл бұрын
ስጋው ከመቼው በሰሌ አሰራሩ ይማርካል
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ እኔ ቪዲኦውን እየቆረጥኩ ነው የማቀርበው እንዳይረዝም ማለት እስከሚበስል ጠብቄ ማለት ነው ክብረት ይስጥልኝ
@ፈንዲሻ
@ፈንዲሻ 2 жыл бұрын
ዋውማሻአላህየኔባለሙያአሰቀናሽኝችግሩእዳልሰራያረብአገርሰጋአልወድም
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
Kemia አመሰግለሁ እህቴ
@jabeltube.
@jabeltube. 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት ሰላም ላገራቺን ፍትህ ለወገኖቻቺን
@deresegnhabtegebriel7968
@deresegnhabtegebriel7968 Жыл бұрын
የሾርባ ቅጠሉ ሴለሪ አይደለም ኮሪያንደር ነዉ የሚባለዉ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ በየሀገሩ የተለያየ ስም አለው ማለት ነው :: ሲዲኖ ፣ ሰለሪ ፣ የሾርባ ቅጠል ፣ እኔ የማውቀው ስለዚህ በየ ሀገሩ የተለያየ ስም እንዳለው ተረድቻለሁ አመሰግናለሁ።
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 125 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 28 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
በቀላል መንገድ ❗የቅቅል አሰራር
5:10
Tsedey Tube
Рет қаралды 2,6 М.
የስጋ እና የአታክልት ሾርባ
6:37
MAKI L TUBE
Рет қаралды 2,5 М.
ምርጥ የስጋ መረቅ አሠራር በቤታችን በቀ ላሉ
12:31
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 125 МЛН