KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Minestrone Soup (መኰረኒ ምስር በአትክልት ሾርባ)
14:13
የአትክልት ሾርባ ዋው ምርጥ ነው ❗️delicious vegan soup
8:01
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Vegan Ethiopian Food - How to Make Vegetable Soup/Shorba - የአትክልት ሾርባ አሰራር
Рет қаралды 138,377
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 325 М.
Adane - Ethiopian Food
Күн бұрын
Пікірлер: 137
@surafelzenebe8682
2 жыл бұрын
Mommy you are so extremely amazing and blessed
@ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ
7 жыл бұрын
እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tgfseha6497
Жыл бұрын
ማሚዬ በጣም ጎበዝ
@fetledemissie3188
7 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሾርባ ከአሁን ጊዜ የሚሆን አመሰግናለሁ አዘጋጅቼ እመገባለሁ
@mekditibe5262
6 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት እናቴ እጆት ይባረክ
@sebleeyasu6996
5 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናመሰግናለን
@iloveumom5418
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ እውነት እሰራ ነበር ግን እንደዚክ ሰርቼ አላቅም እዲሜ ይስጠዎት♥ ከርሰዎ ብዙ ተምሬአለሁ በተለይ ቅቅልየን ☺
@menberebirhanuamare5612
4 жыл бұрын
Ere matherye kiba edet edemineter ngeron
@ሥምለምኔየቢላልዘርየአላህ
7 жыл бұрын
ዋው በጠም እናመሰግናለን ማዘር እጆት ይባረክ በጣም ማወቅ እፈልግ ነበር
@soliyanayemariyam8950
7 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን የላዛኛ እና የፓስታ ፍርኖ አስራር ብታሳዩን እናታችን እባክሁን አመስግናለሁ
@user-pk5mm9lo2d
3 жыл бұрын
ማማዬ እጂሽ ይባረክ 👍👍
@freweynihruiy1886
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ እደሜ እና ጣና ይስጥ የሚያሳዩን የሚጠቅመንን ነገር ነው
@esietetsionengdaw2212
4 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ምርጥ ሙያ ነው አመሰግናለሁ
@consciencecrown1243
6 жыл бұрын
እማማዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@showakebretkebret4454
6 жыл бұрын
Mother your best cooker and your wonderful teacher God Blessyou! For ever.
@rahimagetahun9154
2 жыл бұрын
የኔእናት ሥወድሽ አላሕ እረዜም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልኝ
@የድንግልማርያምያደራልጂነ
6 жыл бұрын
እህ እናታችን እንደት አርጌ እንደማመሰግንሽ ቃላት ያጥረኛል በእውነት ከልብ አመሰግናለው አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እጅዎት ይባረክ ውድድድድድድ ♥♥♥♥♥
@SaraSara-ij2or
7 жыл бұрын
ማም እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ የኛ አስተማሪ
@kumenegermamuye9691
2 жыл бұрын
Erso hulaem des ylughieal ejot ybarek
@ሰላምይሁን-ቀ5ከ
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚ "የተልባ" ወጥ አሰራር አሳይን እባክሽ።
@አልሀምዱሊላአላኩልያህል
6 жыл бұрын
ሰላም ይሁን አለእኮእዚሁላይየተልባወጥእህት
@ሰላምይሁን-ቀ5ከ
6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሚ አግኝቸዋለሁ እድሜ እና ጤና ያድልልን።
@AD-gv2fw
4 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይሥጥልን
@ሚሚሚሚ-ዠ8ተ
7 жыл бұрын
እናመሰግናላን ማሚዬ እጂሽ ይበረክ♥
@አልሀምዱሊላአላኩልያህል
6 жыл бұрын
ማዘርየ እናመሰግናለንእኔእምችለውየዲንችናየካሩት ነበረ ከ ኮከርካር ማው እዲሜይስጥልን
@Laa6974
2 жыл бұрын
Betam namasagnallu. ☺️ Ba Addis Ababa nachu, yennea betam betam asfalliganu!
@fekaduanbessa74
2 жыл бұрын
ፈጣሪ እጆትን ይባርክ ማምዬ
@elshua9530
2 жыл бұрын
Excellent explanation...love the details with the reasons! Keep up ma'am!
@belayteketel7836
2 жыл бұрын
Enamesegnale mirte enat edeme na teina yesetilin gta
@zahraaliali8483
7 жыл бұрын
ማሚየ ሰላምና ጤና እመኝልሻለሁ ያትክልት ሾርባ በጣም ነው የምወደው ግን ጊዜ ስለሌለኝ ሁሉንም አንድ ላይ ቀቅየ በጁሰር ፈጭቸነው የምጠጣው ምስሩን ክኩን አንች ጎመን እኔ ስፒንቺ (ቆስጣ)ጎመን አላገኝሁም ሁሉም እንዳለ ሆኖ ያንች አሰራር ደስ ይላል የኔ ግን አሸርባሸር አይደል ክክክክክ አመሰግናለሁ ማሚየ!
@Tigiyegeta
6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ነው!!!
@redietbeleta5390
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@አበባሙሉ
7 жыл бұрын
እናመሰግናለንየኛባለሞያ፡በእርሰወሞያተኛሆኩኝበጣምአድርጌአመሰግናለሁ፡እረጅምእድሜናጤናይስጠወት።
@ልቤነውጠላቴ-ጐ3ዸ
6 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎት ምሚ
@aminamohammed6401
7 жыл бұрын
Enamasgnalen mamii allah yaqoyish rajim edme katenagar wuddddd naw yamaregish
@mariyamtlahunmariyamtlahun655
7 жыл бұрын
ሜምዬ ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛው አመሰግናለሁ በተለይ ቅቅል አሰራርሽን በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የሚጣፍጠው በቅቅል አሰራር የሚችለኝ ጠፍታል ክክክክክ
@አደንአድሴቅድስትአርሴማእ
7 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@fayetahir2574
6 жыл бұрын
mamaye ejoten yebarkelign Allah rejem edmena tena yestewot betam new yemewedot
@Truth-In-Orthodoxy
6 жыл бұрын
As always, thanks Mother.
@gashawhailu8858
4 жыл бұрын
Deep
@haymanottilahun9170
5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ
@AbebechAyeleTadesse
10 ай бұрын
Momy Ejish yibarek
@HannaZeEthiopia
7 жыл бұрын
Ufff ሾርባ አምሮኝ ነበር thank you mamaye
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
7 жыл бұрын
ማማየ እናመሰግናለን ጉፋን ሊገለኝ ነው ብርዱንም አልተቻለም እስኪ የቀሽር (የ ጉፋን) ሻይ አሰራራር አሳይን
@zebibasgedom489
6 жыл бұрын
Mamaye shkor thank you so much 😊
@libentadesse5722
2 жыл бұрын
i tried this ,we thank you very much !!!
@semirasirag6664
3 жыл бұрын
የኔ እናት ብዙ ሙያ ካንች ተምሪያለው😘😘😘😘😘
@kidistelias366
7 жыл бұрын
እናታችን እጆት ይባረክ👐
@alewyasemus9459
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማምዬ
@habhabshi3538
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ውሽትአልውፕድም555
6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ አመስግና ለሁ ግን ማሜ ፍጠን አርጉት ማየት እንፍልግልለን በጣም እርጅም ነው ፕሊስ
@hayuhabesha4546
6 жыл бұрын
Kemuyashi ga fegegtashi abet des styi erejim edimena tena emegnlshalehu mamayeeeeee♥
@com9187
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
7 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማየ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እናቴ አባቴ እንዴት የአትክልት ሾርባ እንደሚወድ።ውይይይ ትዝታ። ለየት ያለ ሾርባ ነው ከለሩ ሲአምር አመሰግናለሁ
@eahmed3648
7 жыл бұрын
Bètam desi yamili sherib tnkis eintawo allhi eidima yisitishe
@Yohannes_Fikadu
6 жыл бұрын
ሽርባ ላይ ቅቤ መጨመራ ይቻላል ማማየ ጥያቄ
@zenatesema9848
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ማዘር ባለውለታዬ ነዎት:: የእርስዎን ቪዲዮ እያየሁ ያለ እንጀራ ብዙ ምግቦች እየበላሁ ቆይቼለሁ::
@successtube23
2 жыл бұрын
Thanks alot!!I learnt so many things from you, such as how to make injera and other cooking ways🙏. These days I'm a good cook👌
@miracletimberlake9202
Жыл бұрын
thank you, i will make
@ffgjs608
7 жыл бұрын
Egeshe yebarke enata edma ketanagare yestelne
@ማኑኄሞዓ
2 жыл бұрын
ማዘርየ መጠኑን ቢነግሩን ለወንደላጤዎቹ ድንች ይህንን ያክል ቲማቲም ሁሉን በየመጠኑ
@dobochfatumafatuma2004
7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጤና ይስጥልኝ
@kooketabdurahman2105
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tgetaneh40
7 жыл бұрын
Thank you this is my favorite soup
@jdhx2032
6 жыл бұрын
እናመስግናለን
@use1K629
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን
@cell4652
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን።ብርድ ሊገለን ነው።እሱኑ ነው እየበላን ያለነው።ግን ሰሀቱ አጠር ቢል
@sofibint4638
7 жыл бұрын
_እመአምላክ ደግፊኝ Cell አዎ ሰአቱ ባይረዝም አሪፍ ነበር 7 or 8 deqiqa baybelt tru neber_
@ሐናሐና-ቘ3ከ
7 жыл бұрын
እመአምላክ ደግፊኝ Cell ከዚህ በላይ እንዴት ይጠር? አትከፊብኝ እና ብዙወቻችሁ የ 1፡30 በላይ ፕሮግራም እያያችሁ ድራማ ሰአቱን አሳጠራችሁ እያላችሁ የምትመለከቱ እዚህ ስትመጡ ሰአት በዛ ትላላችሁ። 10 በዛ ?ወይስ ልምድ ነው። ደግሞ እውቀት እያገኝንበት አይደል ቢበዛስ። እያሳለፍሽ መመልከትም ትችያለሽ ይቅርታ
@hawamohammed5391
4 жыл бұрын
ክምር እናት ብሎ ዝም ነውጤናይስጥሽ እናቴ
@dakoemako5114
5 жыл бұрын
አይ እማዬ ፈገግታዎ እኮ ነው ውስጤ
@bm9337
6 жыл бұрын
Thank you mamaye! You helped us make a yummy meal. Keep up the good work!
@lulaembaye8517
7 жыл бұрын
good job thanks
@MiseamaneMiseamane
7 жыл бұрын
Btame enamsge aline matherey edemi ena tena abezeto yeseteshe e / r
@ayatest8470
5 жыл бұрын
Thanks abunch mamaye
@Rubel-ej8jl
7 жыл бұрын
Mami betam enamesegnalen
@ayatest8470
5 жыл бұрын
Mamaye mirt Bale muya nesh temcheshegen berchi
@nigustheodros9977
4 жыл бұрын
Betam yetaftal😘😘😘
@saadiseid1925
3 жыл бұрын
I love your smile mother you're the best.
@seaddseasxzd9159
7 жыл бұрын
ማማየ ሰላምሽ ይብዛ አመሰግናለሁ
@asenakumasereshabole1140
6 жыл бұрын
yeniy konjo enamsegenalen
@abrahamwodajnew2691
2 жыл бұрын
Well done
@hiamanotzewedu9738
7 жыл бұрын
Wow mamaye Luke's yummy...ejeshine yebarekewe 🙏❤️❤️❤️👑👍
@asenakumasereshabole1140
6 жыл бұрын
edemiy tena yesteshe enat
@rittys81
7 жыл бұрын
You are amazing can't wait to try this , thank you motherye we love you , I learned more from you that my mother 🙈
@betelhemgirmachew8241
7 жыл бұрын
happy new year and merry Christmas to you and your beloved family's. mom thanks for sharing love you and proud of you 💋😘
@asmeretkidane9968
6 жыл бұрын
Tanks good job
@bettyshewa5953
7 жыл бұрын
ዛሬ ባለቤቴ ጉንፍን ታሞ ምን ልስራ እያልኩኝ ስጨነቅ ነው የደረስሽልኝ ማሚዬ ኑሪልን ውድድድድድድድ
@jonathancarlos498
3 жыл бұрын
you look like my mom 😍 Thank you very much mommy 🙏🙏🙏
@hopefree7558
7 жыл бұрын
Hi wedeiii Selam neaw egzabher yebarkesh, good to see you 💋💋💋
@woletem542
4 жыл бұрын
Good job
@zeidamashallhswet4413
7 жыл бұрын
Mashall mother
@pineflowerlotos
2 жыл бұрын
Very Nice
@miki2048
Жыл бұрын
Edemwaten fatrey kefe yadergew kuch enatane
@tadesseabreha113
Жыл бұрын
ስወድሽ ማማ
@abelove
7 жыл бұрын
Mamiye fegegtash bcha yategbal enkan mgbsh. Erejim edmena tena temegnehulsh
@Fikir742
7 жыл бұрын
Thanks a lot Mamaye❤️
@ruthsol9492
Жыл бұрын
Tkuru dfin msir mesrat ychalal edi
@Ummizemzem
7 жыл бұрын
Saitu teneshe Ater bill 5 up 6 minute please
@exodusexodus8636
7 жыл бұрын
Tebarake
@massaratmassarat9949
7 жыл бұрын
mamaya Edima.ena tana.yisitilin
@shebereshebere472
7 жыл бұрын
Wwwwww EnaMesginalen mame
@Ummizemzem
7 жыл бұрын
Betam betam teru naw Miyakerbute teneshe gen Negeger ater bile 5 minute tolo tolo argachu Or edit video argachu upload argute time tenesh yeselechal
@rahelgebre2087
8 ай бұрын
ማማየ ፅሪቲይ
@asiyakebede9626
7 жыл бұрын
enameseginalen Mamiye Yemiwedew Megeb Nurulen
@enataewedshalehu2735
7 жыл бұрын
Yeaja shorba asayn eitipiya betom yemiserawun begna muslimochi tom
@bananegassi3112
Жыл бұрын
widdddd new maregsh mamiye
@mekdes7498
7 жыл бұрын
Edme yesteliegn emama emokrewalehu
@ማርያምእናቴክርሥቶሥአባቴ
6 жыл бұрын
ማምየ 💓💓💓🙏🙏
14:13
Minestrone Soup (መኰረኒ ምስር በአትክልት ሾርባ)
Bahlie Tube
Рет қаралды 993 М.
8:01
የአትክልት ሾርባ ዋው ምርጥ ነው ❗️delicious vegan soup
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 8 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 146 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,6 МЛН
12:09
ጤናማ የአትክልት ሾርባ አሰራር | Ye Atikilt Shorba | Vegan Soup | mint chocolate fudge ice cream
Barch Kitchen
Рет қаралды 53 М.
9:14
Easy Vegetable Soup Recipe | Beyond Easy!
Preppy Kitchen
Рет қаралды 1,2 МЛН
2:54
Vegetable soup | Easy and Healthy soup recipe | Aroma In Fire
Aroma In Fire
Рет қаралды 12 М.
8:02
It's so delicious I cook it 3 times a week! New zucchini recipe! light dinner
Frische Rezepte
Рет қаралды 9 МЛН
10:02
Ethiopian food how to make Minestrone with fish ሚኒስትሮኒ ሾርባ አስራር
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 51 М.
8:17
ፈጣን ጤናማ ሾርባ | ለፆመኛ ጠጋኝ | ዛሬዉኑ ሞክሪዉ | የፆም ምግብ |Vegetables Soup ‼️‼️
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 18 М.
16:02
Ethiopian Food "How to Make Dinch and Carrot Key Wet " የድንችና ካሮት ቀይ ወጥ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 55 М.
20:03
Ethiopian Food/Soup - How to Make Boleke Shorba - የቦለቄ ሾርባ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 15 М.
20:19
የአትክልት ሾርባ Ethiopian Vegetable soup 🍲🤤
Solzna
Рет қаралды 6 М.
14:12
Ethiopian Vegan Soup - How to Make Ye Tsom Shorba - የፆም ሾርባ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 73 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН