ምርጥ የዝንጅብል ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገት ብዛት ለቆዳ ጤንነት // Best Ginger oil for hair growth

  Рет қаралды 1,083,500

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 959
@akidane7802
@akidane7802 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሻለን ውድ እህታችን ሁሉም እምታዘጋጂው በጣም ጥሩና የበለጠ ነው ከሁሉም በላይ የምንወደው ሰው ፊት ስለምታረጊው ነው ተማምነን ምንጠቀመው thank you so much you are so honest Pearson
@breworku-c7s
@breworku-c7s 5 ай бұрын
ጊዜሽን መሰአት አድርገሽ ስላስተማርሽን ከልብ ምስጋናችን ይድረስሽ እናመሰግናለን
@bahirdarmulat4920
@bahirdarmulat4920 3 жыл бұрын
መስኪ በጣም ነው የማመሰግነው አንቺ በምታስተላልፊው መሰረት ተጠቅሜ ጸጉሬ በጣም ለውጥ አሳይቷል የኔ ቆንጆ አሁን ለልጆቼም እየቀባሁ ጥሩ ሆኗል አመሰግናለሁ አደበትሽ ንግግርሽ ይጣፍጣል ተባረኪ
@sumejemal8273
@sumejemal8273 2 жыл бұрын
Y mer ahun lijameraw nw lawux kamtalinyima
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
መሰኪ ለምታሳይን ነገሮች ሁሉ ጠቅሞኛልና አመሰግናለሁ
@FozirayMohammed
@FozirayMohammed Ай бұрын
የቤት ዘይት ማንኛውም ይሆናል
@tadulove9126
@tadulove9126 3 жыл бұрын
እባክሽን የተፈጥሮ የጥርስ ሳሙና አዘገጃጀት አሳይን
@ፍቅርእስከመቃብር-ፈ3ጨ
@ፍቅርእስከመቃብር-ፈ3ጨ 3 жыл бұрын
መስክዬ ሰላምሽ ይብዛ እረ የልጅነት ሽበት አስተገረኝ እና እባክሽ አድ በይ ከይቅርታ ጋር
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 3 жыл бұрын
እኔ ጥርሴ እየደማ አቃተኝ
@حسينحسين-ط4ش6ض
@حسينحسين-ط4ش6ض 3 жыл бұрын
የቫይታሚን እጥረትተው እኔም አዳድጊዜ አለብኝ
@rabeaamohammad2191
@rabeaamohammad2191 3 жыл бұрын
ስላም
@ፍቅርእስከመቃብር-ፈ3ጨ
@ፍቅርእስከመቃብር-ፈ3ጨ 3 жыл бұрын
፡፡፡
@abaydemis866
@abaydemis866 3 жыл бұрын
የአቦካዶ ዘይት ሰርተሽ ብታሳይን
@marishetdachaasa5388
@marishetdachaasa5388 3 жыл бұрын
666666ŝ66666666 66 ^s4 Jj=00jjjj000000jjjjjjsjjjjjjsjsjjjss000 Jjj 0jsj
@ethiopia6355
@ethiopia6355 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ እያመሰጉንኩ በምትሰጭን ምክር ውደ ፀጉሪ ለአመታት ተስፋ ያስቆረጠኝ ቢሆንም አሁን ግን በአንች በምትነግሪኝ መሰረት ብዙ ለውጥ አለው ፀጉሪ ግን በጣም ይረግፋል ድቅቅ ብሎ ለዚህ መዳኒት አጣሁለት ግን አንድ ነገር በቋሚ አልተጠቀምኩም እሪትም አንድ ዙር ሙዝም እንደዛው ዝንጅብል ሺንኩርት ሩዝ ይህንን ሁሉ ተጠቅሜ አለሁ ሞሪጋ በዘይት ውስጥ አድርጌ ዱቄቱን ይህ ሁሉ በቋሚ ሳይሆን እያቀላቀልኩም በምታጠብ ቁጥር ማለቴ ነው በሳምንት ሁለት ግዜ ብቻ የመበጣጠስ ምክንያት ከሆነ እንድተው በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ልጅሺ ደግም እድግ ትበል በርች መልካም ስራ ፈጣሪ ይወደዋል እንወድሻለን ሁሉም እንደኔ ይመስለኛል በውደታ
@selameselame9719
@selameselame9719 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መሲኪዬ አሜን ፫ ይሁልን የኔ አስተዋይ ስወድሽ እኮ ❤❤❤
@ኤልሮሃyoutube
@ኤልሮሃyoutube 2 жыл бұрын
መስክዬዬዬዬ ታባርክ በጠም ጠቀሚ ነው በጠም ለውጥ አሎው ባርች ብርቱ ሴት ነሽ በጠም ነው ምውድሽ
@abuhiy8254
@abuhiy8254 3 жыл бұрын
አሜን አገራችና ህዝባችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@Mariam-pt8nv
@Mariam-pt8nv 2 жыл бұрын
L
@mesiyabatelji5385
@mesiyabatelji5385 3 жыл бұрын
መስኪየ አመሰግናለሁ እድሜሽ ይርዘም የኔ ውድ 🥰🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
መስኪዬ የእኔ ውድ ሁሌ ነው የምከታተልሽ ጠቃሚ ነገረ ነው የምታመጪልን ተባረኪ 👌👌👍❤🙏💯
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 3 жыл бұрын
አንቺ ውብ ሴት ለምታሳይን ነገር ሀሉ እናመሰግናለን
@ፍቅርተሥላሴ-ሐ8ቈ
@ፍቅርተሥላሴ-ሐ8ቈ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤የኔማ ጨርሶ ተበጣጥሷል እስኪ እሞክረዋለሁ
@ادوادو-ح6ت
@ادوادو-ح6ت 3 жыл бұрын
መስኪዬ ይሄ ነገር ለኔ ጠቃሚ ነዉ ምክንያቱሜ በጣም እያሳከከኝ ስለሆነ ቆይ ብቻ ይጠብቀኜ አሳየዋለሁ
@lideyayafi2414
@lideyayafi2414 3 жыл бұрын
ውዴ አንቺ ቅን ልጅ ነሽ ሁሉም ነገር እንደልብሽ ቀናእንዲሆንልሽ እመኛለሁ
@lideyayafi2414
@lideyayafi2414 3 жыл бұрын
ሰናይይ ከኢትዮጵያ ነኝ ውዴ እጅግ ቅን ልጅ ስለሆንሽ እወድሻልሁ።የኔ ጸጉር ሽበት ነው እወደዋለሁ እንዳይጠቁርብኝ ምን ላድርግ እንዱለሰልስልኝ ብዬ የአንቺን ውህዶች እጠቀማለሁ ግን ንጣቱን እየቀነሰ መጣ እንዳይጠቁር ምን ላድርግ?
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 Жыл бұрын
በትክክል ፀጉርሽ ከሆነ ደስ ይላል፣ብዛቱም ጤናማነቱ።
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ኢትዮጵያ የሚገኝ ነገር ነው ማሳየት ያለብሽ ምክንያቱም ሀገራችን ስንገባ እቤታችን ዘና ብለን እንጠቀመዋለን😂😂😂😂
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 2 жыл бұрын
እኮ የኔም ሀሳብ ነው
@ህይወትይቀጥላል
@ህይወትይቀጥላል 6 ай бұрын
ሳህ
@MuhammedM-z7t
@MuhammedM-z7t Ай бұрын
ዝጅብልና ባዝሊ ቀዝቀዝ ባለ ነገርአፍልቸ ብጠቀመውንገርኝእስኪ
@magarsamagarsa9610
@magarsamagarsa9610 3 жыл бұрын
አሜን አገረችንሰላምየርግልን እናመሰግናለን እተችን ኑሪልን እሞክረለዉ ፎረፈርአስቸገረኝ የልሞከርኩትነገርየለም አሁን ይሄንሞከረለዉ ዝንጆብልናሎሚ
@adikababushiyoutube9490
@adikababushiyoutube9490 3 жыл бұрын
እውነትሽ ነው መስክየ ለሀገራችን አንድ ለይ እንፀልይ
@zhaera8933
@zhaera8933 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት በቅንነት ቢያንስ 3 ደቂቃ ቪዶወ አይተሽ።
@Lidyaghiwot
@Lidyaghiwot Жыл бұрын
መሲዬ በመጀመሪያ እስከዛሬ እና ከዚህ በኋላም ለምታቀርቢያቸው ቪዲዮ በጣም THANK YOU እኔ ተማሪ ነኝ ሰለጸጉሬ ብዙ ሞከርኩና አልተሳካምና መሲዬ ምን ላርግ
@መክሊትይቱብ
@መክሊትይቱብ 3 жыл бұрын
ምስኪየ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ፀጉር በጣም ልክስክስ ነው እና ተስርቶ እንዳልተሰራ እየሆነ እንቢ አለኝ ከዛ ደግሞ በጣም የመበጣጠስ በህሪ አለው እባክሽ መላ በይኝ ውዴ አሜን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 жыл бұрын
የኛ፣መልካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣መስዬ፣እግዝያብሔር፣እድሜውን፣ከጤና፣ጋር፣ያድልልን፣ልጅሽንም፣ያሳድግልሽ
@howyoungmckenzie2279
@howyoungmckenzie2279 3 жыл бұрын
Hey can you use english subtitles in your video for those individuals from other nations who don't speak your language please
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 жыл бұрын
አላሁማ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያደል ጀላሊ ወል ኢክራም አላህሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው አገራችንን ሰላም አርግልን እስረኞችን አንተ ነፃ አርጋቸው ያረብ
@ሲትሩእድሪስይቱብ
@ሲትሩእድሪስይቱብ 2 жыл бұрын
አሚን ኢሻአላህ
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 2 жыл бұрын
👍👍👍
@saadaa6222
@saadaa6222 2 жыл бұрын
አሚንንን
@brtkuansime8189
@brtkuansime8189 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ሀገራችን ሰላምን ያበዛልን
@ZaharatUsin
@ZaharatUsin 3 ай бұрын
.እናመሰግናለን እህቴ ቀጥይበት❤❤
@mekdesbrhanu9113
@mekdesbrhanu9113 3 жыл бұрын
መስኪ በጣም ነው ደስ የምትይው ኢትዮጵያ ያለው የጭቃ ዘይት ይሆናል ብዙ ሰው ሲቀባ ስለማየው ነው በናትሽ መልሽልኝ
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
የምንድነው
@mekdesbrhanu9113
@mekdesbrhanu9113 3 жыл бұрын
@@meskitube16 መጀመሪያ አክብረሽ ስለመለሽልኝ ክብር ይስጥልኝ እኔ ጋር ያለው ለምሳሌ mona pure palm cooking oil ይላል Ingredient RBD Palm olein Natural Vitamin E ይላል መስኪ ከሆነ ልጠቀመው እፈልጋለሁ መስኪ
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
@@mekdesbrhanu9113 Used in hair, Palm Oil maintains the collagen that holds hair together, thus it reduces hair loss by promoting the growth of stronger, thicker, healthier hair while simultaneously slowing the appearance of graying hair. ይገርማል ይሄ ሁሉ ጥቅም አለው ስለዚ ይሆናል በደንብ ለብዛት ለእድገት ለሽበት ጥሩ ጥቅም አለው
@mekdesbrhanu9113
@mekdesbrhanu9113 3 жыл бұрын
@@meskitube16 በጣም አመሰግናለሁ መስኪ
@msginte4578
@msginte4578 3 жыл бұрын
Maskiye batem efaligishalew ba wusti masmer anegregn
@dingelsolyana4648
@dingelsolyana4648 3 жыл бұрын
Selam meski endet nesh.tsegure eyetenkel techegerku mela kalesh pls love you so much
@zegebrelasfaw9476
@zegebrelasfaw9476 3 жыл бұрын
መስኪ የኔ ማር እባክሽ ውፍረት መቀነሻ
@HeymanotHeymi
@HeymanotHeymi 10 күн бұрын
መስኪ የተሰወረ እውቀት ጌታ እየሱስ ይጨምርልሽ
@AbebaMeket-dd8ge
@AbebaMeket-dd8ge Жыл бұрын
emskiye enamesegnalen.and tiyake neberegh yene tsegr betam sis new ,yibetatesal arif kibat new yemtyewn eski tekumigh amsegnalhu
@sositayee231
@sositayee231 3 жыл бұрын
መስኪዬ የተስራ(ፔስትራ ወይንም ካክስ ብቻ) ፀጉር ላይ መጠቀም እንችላለን እንዴ?እባክሽን ንገሪኝ ፀጉሬ ብጥስጥስ ብሎ አለቀልሽ
@ትግራይዓደይሓዘንክን-ረ1ጠ
@ትግራይዓደይሓዘንክን-ረ1ጠ 3 жыл бұрын
የቀንየልና ሓፍተይ😍😍😍
@sara6064
@sara6064 2 жыл бұрын
ሞኪርኽዮዶ ሃመይ ሪእኽዮ🥰ሳብስክራይብ በልኒ❤️
@mayitatoune7070
@mayitatoune7070 Жыл бұрын
​@@sara6064🙏🙏🙏
@እግዚኦተሰሃላለፅዮን
@እግዚኦተሰሃላለፅዮን Жыл бұрын
ደቂ ዓደይ💞💞
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏 ሌላም መሲ እባክሽ ፅጉርሽን የምትታጠቢበት ሳሙና ብታሳይኝ እኔ ያልሞከርኩት ሻምቦ የለም እሚስማማኝ ስላላገኘሁ እንዳንቺ በሳሙና ልሞክር ስለ ፈለግሁ ነው አመሰግናለሁ🙏
@demekelopisoleramo4941
@demekelopisoleramo4941 3 жыл бұрын
በትክክል የምሥራ ነው በሌላ ቭድዮ አይቼ ተጠቅሜ በጣም ለውጥ አሌ በአማርኛ ስለመጠሽ በጣም አመሰግናለውኝ
@meselulegese1587
@meselulegese1587 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@zeharaousman3499
@zeharaousman3499 3 жыл бұрын
መሰክየ የኔ መልካም ለምታሳየን ነገሮች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን እሸ በሳምንት ስንተየ እንቀባው🙂
@hawitube4565
@hawitube4565 3 жыл бұрын
Subscribe adirgulg channale pls ❤️kzbin.info/www/bejne/jaStfKmboLeAetE
@h.xla.9961
@h.xla.9961 3 жыл бұрын
እህቴ ወፈርብኝ
@kallqueen9165
@kallqueen9165 3 жыл бұрын
የቀይ ሽንኩርት ቅባት አሰራር አሳይን please የኔ ውድ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 3 жыл бұрын
አሳይታለች ወደኀላ ግቢና እይው እህቴ
@zeynebmisbah8487
@zeynebmisbah8487 3 жыл бұрын
@mekadsm8399
@mekadsm8399 Жыл бұрын
መሲ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ የምሰሪያቸውን ቅባቶች ተጥቅሜ ፀጉሪ እድገቱ ጨምሮል ግን ፀጉሪ በጣም ስስ ነው እና ጅጅብል ያሸብታል የሜል ይሚዲያላይ አይቸ ፈራው መጠቀም እና መሲዬ ያሸብታል ??? በተመቸሽ ሰአት መልሽልኝ እህቴ
@TizitaBira
@TizitaBira 2 ай бұрын
ameen yene wude egzaber selm ya ebzalin enmesgnaln wude
@josephasslan5319
@josephasslan5319 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ ፅጉሬ በጣም ተለወጧል የእውነት በርቺልኝ
@QwerQwer-hn4wb
@QwerQwer-hn4wb 2 жыл бұрын
መለት እሄንን ውህድ ተጠቅማሽ ነው ?
@semiramohammed2564
@semiramohammed2564 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ ተቀብተን ቢቆይም ችግር የለውም
@zedwollegewa3448
@zedwollegewa3448 3 жыл бұрын
መስኪዬ ዉዴ😍
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
መሲየ ከተላጃነው ወይስ ከውጭነውየሚቀመጠ ንገሪን በጣም ተክክልነሽ ተበላልተን አለቅነ ለዚች ቆማጣ ድሜአችን አሜን
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
ውጪ ቀዝቀዝ ያለ ቦታ
@alidanayaze6211
@alidanayaze6211 3 жыл бұрын
ዛሬማ ውብ ፍክት ድምቅ እምር ብሎብሻል💕💕💕💕💕💕መስኪዬ ወድሻለሁ
@mulualemtulu44
@mulualemtulu44 3 жыл бұрын
Mulualem Tulu
@mesilove5554
@mesilove5554 3 жыл бұрын
መስኪዬ አሜን አሜን ውዲ
@henokhailu3095
@henokhailu3095 3 жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ ናይላን ሳሚልኝ እውነት ነው ሁላችንም ወደፈጣሪ መመለስና መፀለይ ነው ያለብን ስለ ቅባቱ እናመሰግናለን ተባረኪ🙏🙏🙏
@seyumhailuseyum6058
@seyumhailuseyum6058 3 жыл бұрын
መስኪ ለፀጉራችን shamppo እና conditioner እንጠቀማለን እንዴ? ለፀጉሬ ያላደረኩት ነገር የለም ግን አያድግም ፀጉሬን ለማሳደግ ምን ላርግ እንዴትስ ልንከባከበው?
@zaharamohammed4730
@zaharamohammed4730 3 жыл бұрын
ምንም
@enyetube2127
@enyetube2127 3 жыл бұрын
መስኪ የናይላ እናት በርችልን እማ የእኛ ሞዴል!!!
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 3 жыл бұрын
ሰላም መስኪ የዝንጅብል ፓውደር ይሆናል ውዴ ንገርኝ ቅንድቤ ምንም ፀጉር የለኝም ነበር አንደወር ሞላኝ ካስተር ተቀብቸ እድሜ ላንች እግዚአብሔር አክሎ ይባርክሽ 💋💋💋💋💋
@ልደትዬእናቴ
@ልደትዬእናቴ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ እኔ ልክ እንዳንች ሰርቼ ነበር ግን ስቀባው እየበላኝ አስቸገረኝ ፀገሪ እረጅም ነው ብዛቱ በጣም ቀነሰ ምን ላርገው ከቻልሽ ብሰሪልኝ
@alidanayaze6211
@alidanayaze6211 3 жыл бұрын
እኔ ግን ማበጠሪያውን በቅርብ ማግኘት አልቻልኩም ፀጉሬ እንዲሳሳ የሚያደርግብኝም ጠባቡ ማበጠሪያ ነው።
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
የት ነው ያለሽው
@tadlaal9123
@tadlaal9123 3 жыл бұрын
ከፈትከፈት ያለው ከሆነ ካርፍር አልሽ ማበጠሪያ
@tadlaal9123
@tadlaal9123 3 жыл бұрын
ይቅርታ ግን የት እንደሆንሽ አሣላውቅ ነው
@alidanayaze6211
@alidanayaze6211 3 жыл бұрын
@@meskitube16 dubai አላኢን መስኪዬ
@getachewiassefa9472
@getachewiassefa9472 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን
@konjitmamo8057
@konjitmamo8057 3 жыл бұрын
Thanks for showing us the hair oil 😃😀
@zenuassefa207
@zenuassefa207 3 жыл бұрын
Meskiya tnx betam tiru lewet eyayhuge nw tetekemebt bevideosh gn mehal tsegura kerdada nw achir nw men temekerigalesh
@hamidshew7234
@hamidshew7234 3 жыл бұрын
ከ ሱቅ ለማግዛት ስሙን ንጋሪኝ!!🙂
@BezaTadesse1930
@BezaTadesse1930 Жыл бұрын
Tnx alot dear!yehone treatment sitasayin gn mn mn seat mekebat endalebnm bitnegrin des yilenal
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ተባረኪ ግን ሎሚ ለፊት ጥሩ አይደለም አሲድ አለው ይላሉ ምን ትያለሽ እህታችን
@selamtube7930
@selamtube7930 2 жыл бұрын
Amen Yen Melkam Selam Laa Ethiopn Yihun Wudee Thanks So Mucha
@AbdelaEndris-b1d
@AbdelaEndris-b1d Жыл бұрын
የተለያየ የፀጉር ማሳደዲያ ነው የምታሳይን ግራ አጋባሽን ማንኛውን እንጠቀም የኔ የሳሳ ፀጉጉር ነው ያለኝ ስለዚህ በፍጥነት የሚያጠራቅምልኝ የቱን ብጠቀምነው መረጭልኝ
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 3 жыл бұрын
ስላም መስኪዩ እንዴት ነሽ አሜን ያንችም ስላም ይብዛልን እህቴ
@BeteloteSolomon
@BeteloteSolomon Ай бұрын
መስኪዬ ገና ዞሬ ነው ያየሁት ግን ምን ያህል ይቆያል አይበላሽም ቢቆይ ምን እያለሽ
@zainabmohammed6216
@zainabmohammed6216 3 жыл бұрын
አንደኛነኝ ቀስ በይ ከዳሜ
@MuhammedM-z7t
@MuhammedM-z7t Ай бұрын
መስኪየ ለወዶች ዝጅብል በባልዚ ሁለቱን ባንድ ብንጠቀመው ምንትይኛለሽ እሮዝመሪ አለኝ እሱንስምንትይኛለሽ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከሰላም የበለጠ ምን አለ መስኪዬ ፍቅር ሰላም አድነት ጤና ይስጠን ለአለም ሁሉ
@kidilove9564
@kidilove9564 3 жыл бұрын
ሰላም መስኪየ ፀጉሬ ሳበጥረው ከስሩ በጣም ይነቃቀላል
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ እኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም አሜን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድልልን
@foziali-tt1fk
@foziali-tt1fk 4 ай бұрын
ልሞክር በጣም ነው የትሰቃየሁት ለእድገት ብየ ግን ምንም ለውጥ አላየሁም አሚንንንንንንንንን😥😥
@EmebetArega-v4q
@EmebetArega-v4q 7 ай бұрын
ወደ በማርያም የፎረፎር መዳኒት ካወቅሺ ንገሪኝ❤❤❤እዳታልፊኝ ማሬ
@ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ
@ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ 3 жыл бұрын
ሰላም መሲኪ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጲያ ከገባሽ በሃላ አሞኛል ብለሽ ነበር እዴት ነዉ ተሻለሽ ናይላስ ደህና ነች በጣም ናፍቀሽኛል ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እግዝያብሄር ከአንቻጋ ይሁን የኔ መልካም የኔ ዉድ ከነ ልጅሽ ዉድድድድ 😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@meskikebede1792
@meskikebede1792 2 жыл бұрын
ሞክሼ የተለያዩ ውህዶችን ስትጠቀሚ የጎንዮሽ ጉዳት የለውም ????
@hanabintahmedin5409
@hanabintahmedin5409 3 жыл бұрын
ግንባራም ሖኛለዉ ቪክስ እና ዘይት ጀምሬ ነበር
@susuhabeshawittube1510
@susuhabeshawittube1510 3 жыл бұрын
እና ለውጥ አገኝሽበት እህት
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ሽሮና ጎመን ነው የቀረው ክክክክክክ
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ሽሮና ጎመን ነው የቀረው ክክክክክክ
@LidiaInfinix
@LidiaInfinix 6 ай бұрын
አሜን አንቺንም ❤❤🥰🥰👌👌👌👌👌👌🤙🤙😘😘😘🥰🥰❤❤🤲💋💋💋💋💋💋💋
@መሬማ-ሸ6ጀ
@መሬማ-ሸ6ጀ 7 ай бұрын
መሲየ ከፊት የሸሸ ፀጉሬን እደት መመለስእችላለሁ/እደት እዲበቅል ማድረግ እችላለሁ
@meronbogale4759
@meronbogale4759 3 жыл бұрын
ሰላም መስኪየ የጠጉር ጫፍ መቋጠርና መንታ በምንዶነው የሚለቀው ከመቂረጥ ውጭ። ስቆርጠው መልሶ ያው ነው
@summeryasin3968
@summeryasin3968 2 жыл бұрын
መስኪየ ለፀጉሬ ያገኘሁትን ለውጥ አጠይቂኝ ኑሪልኝ ናይላንም ሳሚልኝ
@امينالمزروعي
@امينالمزروعي 3 жыл бұрын
አይ መልካምነትሽ ሁሌየም ሥሰማሽ እጅግ ነዉ የምታስደስችኝ በርችልን
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 10 ай бұрын
የምግብ እሚሰራበት ዘይትነው ውዴ እስኪመልሺልኝ የግባሬ ፀጉርየገባነው
@ShtuDagnew
@ShtuDagnew 27 күн бұрын
የሰራሹን በአንድ ግዜ መጠቀም እንችላለን
@naftanaantube7276
@naftanaantube7276 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egziabeher hagerachinin yitebikilin ehite
@samirasalih8187
@samirasalih8187 3 жыл бұрын
Ere meskye le covid yewesdnew ktibat tsegurachinen nekaklo cherese eski medantun kaweksh ngerin yene marr amasegnalew❤❤❤❤
@terngowassa9004
@terngowassa9004 3 жыл бұрын
አናመሰግናለን መስኪ ናይላን ሳሚያት
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ የኔ ቆንጆ
@seblegeto6251
@seblegeto6251 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን እንደምን አለሽ መስኪዬ በመጀመሪያ እንደወረደ አየሁት
@hirafamily6780
@hirafamily6780 Жыл бұрын
መስኪዬ place መልሽልኝ Afiya የሚባለው የምግብ ዘይት ለጸጉራችን ለምንሰራው ቅባት ይሆናል?
@mesidese9713
@mesidese9713 3 жыл бұрын
ዘግይቼ ባየውም እሞክረዋለው የፊት ፀጉሬ በጣም ሸሸ
@ove6164
@ove6164 3 жыл бұрын
መስክየ ያ የሽንጉርትን ውሃ ምን ያህል እናስቀምጠው ፍርጅ ውስጥ🧡
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
3 ሳምንት ወይ ወርም ይቀመጣል ምንም አይሆንም
@zfanhayle929
@zfanhayle929 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሰላማችን ይብዛ እና ዜት ዜተሆን መጥቀም እችላለዉ
@hiwot8978
@hiwot8978 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አገራችንንና ህዝባችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🤲🤲🙏🙏🙏የኔ ውድ እናመሰግናለን💝💝💝
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
መሲ በጣምነው ምናመሰግን ከምር እሞክራለን ግን ውጭ መቀመጥ ይችላል አይበላሽም ወይስ ተላጃነው ሚቀመጠ
@የኔነቢቢቢቢቢቢቢ
@የኔነቢቢቢቢቢቢቢ 5 ай бұрын
ውዴ የወይራ ዘይት መጠቀም ይቻላል
@nouraviri4903
@nouraviri4903 3 жыл бұрын
God bless you sister i love Nayla God bless her 😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖
@hayutube2356
@hayutube2356 2 жыл бұрын
የግባ አካባቢ ፀጉር ማሳጀጊያ ንገሪኝ ውዴ
@geneyeyegeta7826
@geneyeyegeta7826 2 жыл бұрын
ቀለል ነው እሞክራለሁ እሽ መስክ ተባረክ😘
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ተባረኪልን መስክዬ የኔ ደግ
@ayyemulatta2493
@ayyemulatta2493 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Tebarki Tebarki etachin
@heyatheyat9873
@heyatheyat9873 Жыл бұрын
አሚን ረአገራችን በጣም አሣሣቢ ጊዜላይ ነው. አላህ ሠላሙንያምጣልንያረብ
@betiyemariyamlij3344
@betiyemariyamlij3344 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ እኔ መላ ያጡሁት እየተነቃቀለ ተቸግሬሃለሁ ምን ልጠቀመ?????
@Asma-ld7qf
@Asma-ld7qf 11 ай бұрын
ለፊት ጥራት ስሪልኝ
@ayshaabo4054
@ayshaabo4054 2 жыл бұрын
እባክሽ እህት የፀጉርንብዛት የሚቀንስ ስሪልኝ
@hanaezra1876
@hanaezra1876 3 жыл бұрын
መስኪ ሁሌም ሥለምታሣይን ነገሮች ሥለ መልካምነትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይክፈልሽ ፡፡ የቅርፏዱን የሮዝመሪውን የዝዢብሉን በአድላይ ቀላቅለን ብንጠቀም ችግር አለው?ትንሽ ማብራሪአ ብትሠጭን ?
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,3 МЛН
ለፎረፎር  ለሚነቃቀል አላድግም ለሚል ጸጉር
12:01
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 72 М.
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 373 М.
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН