No video

ምርጥ የጾም ኬክ አሰራር - Vegan cake with no eggs, butter or milk

  Рет қаралды 133,236

Melkam Tube

Melkam Tube

Күн бұрын

ምርጥ የጾም ኬክ አሰራር - Vegan cake with no eggs, butter or milk

Пікірлер: 130
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ልዬ ነው የፆምም አይመስልም እጅሽ ይባረክ
@Divojo-fh4fe
@Divojo-fh4fe 4 ай бұрын
Egish yibarek
@thelastkilla7196
@thelastkilla7196 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤wowwwwwwts
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን👍👍👍🌻🌹🌻🌹🌻
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 3 жыл бұрын
Yummy yummy 😋 thank you for sharing 👍😻
@Basketballisblack
@Basketballisblack 5 ай бұрын
Thank u looks good 👍
@hiwetg.michael142
@hiwetg.michael142 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@heyabwoldu8512
@heyabwoldu8512 4 жыл бұрын
ወግ ደረሰኝ ዛሬ ኣንደኛ ነኝኝኝኝኝ,,, ኮሜንተሮች ምነዉ ገባገባ በሉንጂ ይህንን የመሰለ ኬክማ 1000 ላይክ ይገባዋል መልካምዬ ጎረቤትሽ ልሁን መሰለኝ ለዚ ኣስጎምጂ ምግቦችሽን ቀመስ ማድረግ ነዉ የእዉነት ጎበዝ ነሽ የምን የፍስግ የፆም ነገሮችን የምትሰሪያቸዉ ምንም ኣይተናነስም ለዛም ጤነኛ ምግብ❤❤❤
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
ሰላም ህያብ ቆንጆ እንዴት ነሽልኝ?እጅግ በጣም ደስ ይለኛል አግንቼ ነው እንዳንቺ ያለ ጎረቤት። አመሰግናለሁ የኔ አበረታች😘😘😘
@yimerahmed5916
@yimerahmed5916 4 жыл бұрын
ስኳር የለውም? ወይስ እንዴት ነው
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
@@yimerahmed5916 አለው ግማሽ ኩባያ ጨምሬአለሁ ይቅርታ አልተናገርኩም አይደል
@terytill3652
@terytill3652 3 жыл бұрын
@@talemayehu1 hay I baked today right now I am waiting to be cold thank you so much
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ጎበዝ👏👍💯🥇🏆🏅🙋‍♀️from London
@yoninet1103
@yoninet1103 5 ай бұрын
Thank you for you Share
@madanatmulugetmadanat5941
@madanatmulugetmadanat5941 3 жыл бұрын
Wowwwww
@user-cx8wz9gq9z
@user-cx8wz9gq9z 4 ай бұрын
💕💕💕
@betelhemyinesu120
@betelhemyinesu120 3 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርች ቤተሰብ እንሁን 🙏🙏🙏👌👍🏾
@user-hb8ck9wy3e
@user-hb8ck9wy3e 4 ай бұрын
ካካዎ ፆም የለውምንዴ??
@ejgayo3622
@ejgayo3622 3 жыл бұрын
Woww no words bale moya ejish yibarek Thank you for sharing 🙏❤️
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 3 жыл бұрын
ሰብላይክ በርች እህት
@marakitelila8227
@marakitelila8227 5 ай бұрын
🎉
@haniioromiyaa9768
@haniioromiyaa9768 3 жыл бұрын
Cacao powder som yelahum ehet?
@maritjohn7927
@maritjohn7927 3 жыл бұрын
ጥሩ ነበር ግን ኮመንት ሳላነብ መልኩን አይቼ ልክ እንዳንቺ ከሰራሁ በኃላ ነው ስኳር መረሳቱን ያወኩት። ኮመንት ላይ ጨምሬያለሁ ስለማይታይ ነው ብለሻል። ማሳየት አለብሽ ረስተሽው ከሆነ ደሞ በፅሁፍ እንኳን ብታስገቢበት ጥሩ ነበር። ይኸዉ አሁን እኔ ብቻ እንድበላው ተፈርዶብኛል
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ የኔ ቆንጆ እዉነት ለመናገር እኔ እራሱ አስተያየት ሲጽፉልኝ ነዉ አለመናገሬን ያወኩት😁
@tamratadis8849
@tamratadis8849 2 жыл бұрын
ግን እሶ እደወጣላት ወጣልሽ እህቴ ? ብትመልሽልኝ
@selamgh3379
@selamgh3379 4 ай бұрын
❤❤❤
@hibrebesha227
@hibrebesha227 3 жыл бұрын
Ejesh yebreki balmuya
@haymanothay8911
@haymanothay8911 2 жыл бұрын
የወተቱን እቃ አሳይን ጹፍን እንየው
@user-fs8wr5ww5s
@user-fs8wr5ww5s 4 ай бұрын
Almond. Wetet. Tome yelewem. Cacawo. Pawederm tome yeiewem
@fjvvvhnvbb3343
@fjvvvhnvbb3343 3 жыл бұрын
እይታይው የምትጨምሬው ነገር
@natiman7778
@natiman7778 3 жыл бұрын
ማነው ስኳር እንደሌለዉ ያስተዋለው ።።።።።።።።።
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
Thanks dear
@shewaneshasmamaw2924
@shewaneshasmamaw2924 2 жыл бұрын
የፆም ኬክላይ እንዴት ወተት ትጨምሪያለሽ
@azebeasefa7090
@azebeasefa7090 Жыл бұрын
???
@helenberhe1359
@helenberhe1359 Жыл бұрын
ሹገር ፍሪ ኬክ ማለት ነዉ ? መልኩ ግን ሲያምር
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 жыл бұрын
👌👌👌👍👍👍
@tigistgeberehiwot8960
@tigistgeberehiwot8960 3 жыл бұрын
Oh wow look so delicious😋 and also beautiful thank you for sharing👌🙏
@tigistgeberehiwot8960
@tigistgeberehiwot8960 3 жыл бұрын
I just subscribed to your Channel👌 ሞያሸን ስለምታጋሪን አምሰግናለሁ🙏 Happy New Year to you🎆 ለ new year የሚሆን የፆም cake እይፍልኩ ነበር 😀
@jaycejadiel7722
@jaycejadiel7722 3 жыл бұрын
Sorry to be so off topic but does anyone know of a trick to log back into an instagram account? I was stupid forgot my login password. I would appreciate any tips you can offer me!
@jeffersonmarshall3926
@jeffersonmarshall3926 3 жыл бұрын
@Jayce Jadiel instablaster ;)
@jaycejadiel7722
@jaycejadiel7722 3 жыл бұрын
@Jefferson Marshall I really appreciate your reply. I got to the site on google and im in the hacking process atm. Takes quite some time so I will reply here later with my results.
@samorayesus7465
@samorayesus7465 3 жыл бұрын
It looks great , but you are not showing your ingredients
@ruthcookinganddecor2884
@ruthcookinganddecor2884 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረኽ ግን ምነው ስኳር ረስተሽው ነው ወይ ዳቦ ነው ስኳር የለለው ማለት ነው 🙏🙏
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
አለዉ አጋጣሚ ቨድዬ ላይ ሳይገባ ቀርቶ ነዉ። አመሰግናለሁ
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Ina Arefnowe
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
It looks delicious my mouth is watering thank you dear 😊
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@megebamegeba4348
@megebamegeba4348 2 жыл бұрын
Enamesgnaln
@lilyannabraha7359
@lilyannabraha7359 3 жыл бұрын
I didn't see you when you put sugar?
@raheleyob771
@raheleyob771 3 жыл бұрын
Sugar aygbam endi?
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
አሪፈ ነበር በአልመንድ አለቀ ሀገር ቤት ከየት ይመጣል
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
ሱፐርማርኬት ይኖራል ብየ አስባለሁ
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 2 жыл бұрын
ስኳር አላደረግሽም እኮ
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@sosetg1
@sosetg1 3 жыл бұрын
What about sugar?
@nahomfitsum2075
@nahomfitsum2075 2 жыл бұрын
Yenem teyake new ?
@helengebrehiwot4463
@helengebrehiwot4463 2 жыл бұрын
I tried it and looks like the same as this one, but no one dare to eat it. Without sugar it's tasteless
@user-pm6mk3oq3t
@user-pm6mk3oq3t Жыл бұрын
የአልመንድ ወተት የፆም አይደለም ያለ ማነው
@user-if9ln1xw6o
@user-if9ln1xw6o Жыл бұрын
Sekwar aygebam enda
@mominaomer5242
@mominaomer5242 3 жыл бұрын
Can you show me the flour and the baking soda and you did not show us how the ingredients look please contact me because I love cake
@salammakbel6251
@salammakbel6251 2 жыл бұрын
baking pawder wetet alew eko minun yesom hone
@gennethaile7921
@gennethaile7921 4 жыл бұрын
ስኳር ስትጨምሪ አላየሁም
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
ስኳር መጨመር ይቻላል
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
እውነት ነው ቡረትኳኑ ጣፍጭ ነው ብየ ነው ግን ተጨማሪ ስኳር ቢጨመረበት አሪፍ ነዉ በተለይ ካካዎ ላይ አመሰግናለሁ
@mahletmola6663
@mahletmola6663 3 жыл бұрын
yen Ehit Sikor Yelewem Edy En Degagm Aychew Gen Sikor Setarg Alyhom??
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
Alew video lay ayitayim yikerta chemribet mesrat kefelegish amesegnalhu
@hanamanbarou5167
@hanamanbarou5167 3 жыл бұрын
Cacaw thum yelewem endi
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 3 жыл бұрын
ያለመድ ወተት ምድነው እህቴ አልገባኝም ብታስረጅኝ ማለቴ የፆም ከሆነ ያልመድ ወተት ስላልሽ ነው ተስፋ አለኝ እንደምትመልሽልኝ
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
የአልመድ ወተት ማለት ከአልመድ የተዘጋጀ ወተት ነወ። እንዲሁም የጾም ነው
@zemaretigenettashome
@zemaretigenettashome Жыл бұрын
Ylmndi Wetat Yemn Wetat New……???
@addislema661
@addislema661 3 жыл бұрын
Asechekuay melesheleñ ebakeshe cacao powder som yelewm ende ? eskezare alew bye alserabetem
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
እርግጠኛ ሆኜ መናገር ይከብደኛል ምክንያቱም it may have ነዉ የሚለዉ
@girmaharegeweyen768
@girmaharegeweyen768 3 жыл бұрын
ምርጥ ሥራ ነው እኔ ለመስራት እፈልጋለው ግን ቡዙ ጊዜ ይበላሽቡኛል አልመንድ ወተት ያልሽው ፆም አለው ወይ መልሱን ንገሪኝ
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
የለዉም
@neeranmoorakeedan4812
@neeranmoorakeedan4812 3 жыл бұрын
እኔ እምልሺ አሁን ያብይ ዑም ነው ችግር አለው ብንበላ
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 2 жыл бұрын
ካካዎ ፃም የለውም ወይ?
@talemayehu1
@talemayehu1 2 жыл бұрын
Ingredients check maderge arif new
@mahletbimer5440
@mahletbimer5440 3 жыл бұрын
megageriaw size sint besint new
@user-kf3zk6hb2y
@user-kf3zk6hb2y 3 жыл бұрын
ስትናገሪ ድምፅሽ ከፍ ኣሪጊዉ ማር
@feventekle5533
@feventekle5533 3 жыл бұрын
Konjo new betam berchi ehite. I have one comment way too much oil its worst that sugar .if u can put less it will be more healthy just check how many calories in two tablespoon oil u put like 2.5 cups of oil its really high calorie cake.
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
You are right. Thank you.
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
አልሸሹም ዘወትር አሉ ምኑን የፆም ሆነ
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 2 жыл бұрын
የማውቃት ልጅን ድምፅ የመስላል ሙንሽ ነሽ ልበል ድምፅሽ ተመሳሰለብኝ
@talemayehu1
@talemayehu1 2 жыл бұрын
አይደለሁም
@ayantubekele8971
@ayantubekele8971 3 жыл бұрын
Sukker nå
@sosetg1
@sosetg1 3 жыл бұрын
እረ ስኳር የለውም
@sweethaet7608
@sweethaet7608 Жыл бұрын
ካካኦ ፆም አደል እንዴ
@helenylak7187
@helenylak7187 2 жыл бұрын
አረ ማይሰማ ጉድ ወተት እየጨመራቹሁ የፆም ኪክ አለ እንዴ ?
@talemayehu1
@talemayehu1 2 жыл бұрын
አልመድ ወተት ነዉ እህታችን
@romiromi5498
@romiromi5498 3 жыл бұрын
ቸኮሌት የፆም አይደለም እንዴ እህቴ
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
ቸኮሌት አልተጠቀምኩም ካካዎ ነዉ
@ninjabeast882
@ninjabeast882 3 жыл бұрын
Boo
@tigestabraha729
@tigestabraha729 3 жыл бұрын
የሰራሽው ቆንጇ ነው :: ግን ፆመኛ ከሆንን መፆም እራሳችንን ማታለል የፆም እያልን ለምን አስፈለገ ?መመኘት ኃጢአት ነው ባንበላ ምን እንሆናለን,??
@salemamen7170
@salemamen7170 3 жыл бұрын
ካልፈለግሽ መተው ነው እሷ ያዘጋጀችው ለሚፈልግ ሰው ነው ይሄ የምገብ ዝግጅት ቻናል ነው ሃይማኖት መስበኪያ አይደለም ለሁሉም ቦታ አለው
@senitesfsh9769
@senitesfsh9769 3 жыл бұрын
አስተያየት መስጠት መብቷ ነው ለ እንደዚ አይነት ምክር ቦታ መምረጥ አያስልገውም
@salemamen7170
@salemamen7170 3 жыл бұрын
@@senitesfsh9769 ይሄ እኮ ነው አላግባባ ያለን
@senitesfsh9769
@senitesfsh9769 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ስጋን ማድከም አንዱ የጾም ህግ ነው ካካዎ እየበልንማ ምኑን ደከምነው
@senitesfsh9769
@senitesfsh9769 3 жыл бұрын
@@salemamen7170 እንዲገባሽ ከፈለግሽ ይገባሻል
@Hiwi28
@Hiwi28 2 жыл бұрын
ካካዋ ፆም የለውም እንዴ
@ayalewsolomon1071
@ayalewsolomon1071 3 жыл бұрын
hi chef melkam i am chef solomon ayalew
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Enanem Damerje Damarkushe
@TT21_6
@TT21_6 3 жыл бұрын
Sugar yelewm
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
Alew
@alemteka3149
@alemteka3149 3 жыл бұрын
@@talemayehu1 ስክዋር የሌለው ኬክ
@yayebemnibemni1230
@yayebemnibemni1230 Жыл бұрын
ካካዉ የፍስክ ነዉ እኮ
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 5 ай бұрын
ካካው ፓውደር እኮ የፍስክ የሚባል ነገር የለም በፆምም ግዜ በፍስክም ግዜ መጠቀም ትችያለሽ ካካው ፓውደር ማለት ልክ እንደ ዱቄት ተፈጭቶ ነው የሚቀርበው
@gennethaile7921
@gennethaile7921 4 жыл бұрын
ስር ስትጨምሪ አላየሁም
@gennethaile7921
@gennethaile7921 4 жыл бұрын
ስኳር ስትጨምሪ አላየሁም
@genetgebreselasie3467
@genetgebreselasie3467 3 жыл бұрын
እሪፍ ንው ግን ስካር አላስገባሽም
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
Asgebichalehu video lay selaltaye new
@eyuutube6154
@eyuutube6154 3 жыл бұрын
ሱከር አይጨምርም
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
ይጨመራል
@aldaam9276
@aldaam9276 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
የፆም ምንቸት አሰራር
14:22
Adot አዶት tube
Рет қаралды 452 М.