#ምርጥ

  Рет қаралды 2,532

Addi Tube

Addi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@UMAhlamእሙአህላም
@UMAhlamእሙአህላም Жыл бұрын
በሰደትም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ የኢቶጲያ ልጆች በሙሉ ሙስሊም ክርስቲኑ ሰላማቹሁ ብዝት ይበል ዋናው ሰላም ነውና ወገኖቻችንን እኛንም ሰላም ያርገን ያረብ የአላህ
@Sewlese
@Sewlese Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ አንደኛ ነሽ በጣም ምርጥ የሚያምር ነው ያስጎመዣል እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
@selamtube7930
@selamtube7930 Жыл бұрын
Egzbhr Yemesgn Selamish Yebzaleg Addii Yen Melkam Enkuan Baselam Metesh Emaaaa Wowwww Wowwww Yen Beql Moyaaaa
@mamitube_mamitube
@mamitube_mamitube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ከዚህ ቤት እንደት ነሽ እህት ሀሪፍ አሰራር ነው ያካግፈልሽን ብል እፍያ
@SUPRA1842
@SUPRA1842 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነዉ
@UMAhlamእሙአህላም
@UMAhlamእሙአህላም Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኮን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቢዛ ዋው ነው
@birhanetube12
@birhanetube12 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት አዲስዬ የኔ ባለሞያ በጣም አርፍ ነው አጅሽ ይባርክ
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 Жыл бұрын
ዋውው አይኔ ያምራል የኔ ውድ በርችልኝ
@mammamimikitchen
@mammamimikitchen Жыл бұрын
በጣም በልዩ አይነትና ቀልል ባለሁኔት ነው የስራሽው ብሉኝ ብሉኝ የሚል አመስግናለሁ ስላካፈልሽኝ
@rozi3463
@rozi3463 Жыл бұрын
ስላም አዲዬ ውደ ያሚሚሚሚሚሚ። ፒዛ😋😋
@senysheger
@senysheger Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዋው አዲዬ ውዴ ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌👌🙏🙏
@SUPRA1842
@SUPRA1842 Жыл бұрын
👍👍👍
@hiruttube9611
@hiruttube9611 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እንዴት ነሽ እህትዬ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደስህና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ያሚ😋
@zuzutube105
@zuzutube105 Жыл бұрын
ሰላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ የምወደው ምግብ ነው የሰራሽው ሞያሽን ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን
@farahtube_FARAHTUBE
@farahtube_FARAHTUBE Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ከዚህ ቤት እንደት ነሽ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ሀሪፍ አሰራር ነው ያካፈልሽን ብል አፍያ እጅሽ ይባረክ
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ውዴ በርችልኝ እዲሁ ሳስበው እጅ የሚያስቆረጥም ይመስለኛል በየት ባገኘሁት
@additube9120
@additube9120 Жыл бұрын
ነይልኝ አዘጋጅልሻለሁ 🥰🥰🥰🥰
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 Жыл бұрын
@@additube9120 እሽ ውዴ አልጠራጠርም ታደርጊው አለሽ እማ በርችልኝ ውዴ
@AbduGet
@AbduGet Жыл бұрын
አዲስዬ ዋው በጣም አሪፍ ነው 👌ጎበዝ ምርጥ የዶሮ ፒዛ ነው ጥሩ ነው እንደዚህ ቆንጆ ሙያሽን እየሰራሽ ቪዲዮሽን ለቀቅ አርጊ ይልመድብሽ🙏🙏🙏
@additube9120
@additube9120 Жыл бұрын
ኦ አብዲ 🙏🏻🥰
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 Жыл бұрын
@@additube9120 ውዴ እንደማመር
@additube9120
@additube9120 Жыл бұрын
@@haymacookingstyle9533 ok ደምሪኝ እመልሳለሁ
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 Жыл бұрын
አመስግናለው እኔም ደምሪሻለው
@zade654
@zade654 Жыл бұрын
ዋዉ ያምራል አይንየ የኔባለሙያ
@additube9120
@additube9120 Жыл бұрын
🙏🏻🥰
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Жыл бұрын
selam Selma lezi bat yehun ehitachin enkan beselam metashi yen konjo amegenalehu
@tuberobsan6546
@tuberobsan6546 Жыл бұрын
ትዕግስት ማለት የምትችለውን ሁሉ እያደረክ የሚሮጠውን ጊዜ ማሳለፍ ነው። አየህ ብዙ ስህተት የምትሰራው ጊዜን ለመቅደም ስትታገል ነው፤ ጊዜ ጉልበተኛ ነው ታግለህ አታሸንፈውም፤ የምታሸንፈው ታግሰህ ነው! ታገስ ወዳጄ!
@wardatube3623
@wardatube3623 Жыл бұрын
ውዲና የተወደዳችሁ የዝህ ቤተሠብ አባላት በሙሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ህዞቦቿን ይጠብቅልን እደወጡ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ሠላምን ተመኘሁላችሁ ባላችሁበት ቦታ
@Tube-pe8op
@Tube-pe8op Жыл бұрын
ትንሽ ታገስ! ነገሮች በፍጥነት እንዲሳኩልህ አትፈልግ! መዘግየትህን አትጥላው! በትምህርት፣ በስራ፣ በሀብት፣ በፍቅር ግንኙነት ወይ በትዳር አንተ እንዳሰብከው አለመሆኑ ለበጎ እንደሆነ አስብ። ወደ ኋላ የተንደረደረ ረጅም ርቀት እንደሚተኮስ አስብ፤ ወዳጄ ጥያቄህ ቶሎ ያልተመለሰው ጊዜው ስላልደረሰ ወይ ደግሞ ፈጣሪ የተሻለውን ሊሰጥህ ይሆናል። አንተ ብቻ ጥረትህን ሳታቋርጥ ታገስ፤ የህይወትህ ፀሀይ መውጣቷ አይቀርም
@haytkutbertube
@haytkutbertube Жыл бұрын
አንዳችሁ ለሌላኛችሁ ተናነሱ። እንደከበረ የሚቆይ፣ እንደጣፈጠ የሚዘልቅ፣ በጥንካሬው የሚኖር አንድም ሰው የለም።
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 Жыл бұрын
ውዴ እናም ደምሬሻለው አመስግናለው
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 Жыл бұрын
ውድ የአገሬ ልጆች እግዚአብሄር በሰላም ወደ አገራችው ያግባችው ኑ ምግብ እንስራ እንማማር አስተያየት እቀበላለው ስለመጣችው አመስግናለው
ቀላል የፒዛ አሰራር //easy and delicious pizza🍕recipe
8:20
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 45 М.
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН
Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት
11:07
MARE & MARU
Рет қаралды 1,6 МЛН
LASAGNA/LAZANYA (quick and easy)
5:23
Cooking A Dream
Рет қаралды 6 МЛН
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
Chicken Pizza, Double Cheese Pizza By Recipes of the World
7:35
Recipes of the world
Рет қаралды 2,8 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН