አርቲስት ሜላት ነብዩ ከሚዜዎቿ ጋር | melat nebiyu wedding |

  Рет қаралды 662,327

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@marcigudisa1985
@marcigudisa1985 2 жыл бұрын
ውድ ሴት ያለቦታዋ ከተገኝች ትረክሳለች የኔ ንግስት ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ ክብርሽን ውድነትሽን የተረዳ አፈሰሽ መልካም የትዳር ዘመን የኔ ጨዋ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ወልዱችው ስሙ
@sofiatamiru455
@sofiatamiru455 2 жыл бұрын
Exactly!
@AbCd-cw4wd
@AbCd-cw4wd 2 жыл бұрын
ትክክል
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
Yaa ❤👍
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ትክክል አፈሳት ብቻ።
@adwaadwa7781
@adwaadwa7781 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ አሁን ገና ለክብርሽ እሚመጥንሽን መልካም ፍቅር ግንኙነት አገኘሽ እርካሽ ሰዎች እንኳን ከህይወትሽ ወጡ
@hamytube3728
@hamytube3728 2 жыл бұрын
ኧረ ተይ ይህኔ እያነበበ ነው ቁጭ ብሎ አትስደቢው🙄
@adwaadwa7781
@adwaadwa7781 2 жыл бұрын
@@hamytube3728 ቢቻል መግረፍ👊 ነበር ይሄ የሴት ቀበኛ
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB 2 жыл бұрын
መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ በሙሉ አላህ ያሳርፋቹ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@seada5485
@seada5485 2 жыл бұрын
አሚንአሚን
@Ekram475
@Ekram475 2 жыл бұрын
አሚን
@rosarosa1646
@rosarosa1646 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abrshhagergna6988
@abrshhagergna6988 2 жыл бұрын
አረብ አገር የምትሰራ ሴት ወርቅ ናት ለቤተሰቦቿ✌️✌️❤️❤️
@ፋፊነኝብቸኛዋ
@ፋፊነኝብቸኛዋ 2 жыл бұрын
ሳህ🙏👌
@medmisrak3624
@medmisrak3624 2 жыл бұрын
ክበርልን
@tube4169
@tube4169 2 жыл бұрын
ሳህ👌👌👌
@ekramekram6901
@ekramekram6901 2 жыл бұрын
ሣህ
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የተሰበረን ልብ መጠገን ያውቅበታል ሜሉ እንኮን ደስ አለሽ
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 2 жыл бұрын
እሰይ የኔ ልእልት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሰው ልብስን ያያል ፈጣሪ የልብ ያያል እና አንቺ መልካም ሴት የድንግል ልጅ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ❤❤
@almazkiros7734
@almazkiros7734 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እመ አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የተሰበረ ልብን እግዚአብሄር ይጠግናል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሼ በልጆች በረከት ይባርክሽ!!!
@ועח
@ועח 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🇪🇷
@almazkiros7734
@almazkiros7734 2 жыл бұрын
@@ועח ❤❤
@eredeteredet8644
@eredeteredet8644 2 жыл бұрын
ሁሉም በሱ ሆነ
@almazkiros7734
@almazkiros7734 2 жыл бұрын
@@eredeteredet8644 እውነት ነው!!!
@munaworku4455
@munaworku4455 2 жыл бұрын
ሜሉ:እሰይ:እልልልል:እንኳን:ደስ:አለሸ:የኔ:ትሁት:የዋህ:አዛኝ:የድሀ:እናት:ቅዱስ:አማኑኤል:የልቦናሸን:መሻት:ይፈፅምልሸ:መጨረሻሽን:ያሳምርልሸ:በትዳርሸ:ያሰመሸሽ: 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 2 жыл бұрын
ውይ ሜሊዬ እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃም የሣራ ያድርግልሽ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ሀኒዬ የኔ ፈንድሻ አንችም አምሮብሻል ሁላችሁም እምር ድምቅ ብላችሆል አገራችንም ኢትዮጵያ መከራዋ ችግሮ ተገፎ ልክ እንደ እናንተ ፎ ብልጭ ብላ እንያት አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ 2 жыл бұрын
ሜሉ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምረልሽ እህታላም የሰዉ ልጅ መጨረሸዉ ሲያምረ ነው ደስ የሚል እመብረሀን እሰከመጨረሸዉ ትጠብቅልሽ ዉዴ
@mikailabate1631
@mikailabate1631 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሚላት ትዳራችሁን የአብራሀምና የሳራ ያድርግላችሁ አሜን ፫
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 2 жыл бұрын
ልባማ ሴት የሚፈልጋት ብዙ ነው የሚያገኛት ደግሞ የታደለ ነው መልካም የትዳር ዘመን ሜሉ❤️❤️
@kal7795
@kal7795 2 жыл бұрын
የልብን የሚያውቅ አምላክ መሻትሽን ሁሉ ይሙላ : ትዳርሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ :: ሙሉ ዝግጅቱ እንዲሁም ሁላችሁም ውብ ነበራችሁ 😍😍😍😍
@AhmedMohammed-fx3cb
@AhmedMohammed-fx3cb 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ መልካም የትዳር ዘመን ይሀንላቸው
@yesamimerejatube
@yesamimerejatube 2 жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን ።
@thestar2137
@thestar2137 2 жыл бұрын
መልካም ልጅ ነሽ የምታመልኪው የምትወጅው እግዚአብሔር ከነ እናቱ በትዳርሽ መካከል ይግባ
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
ወላሂ ዝም ብየ የሰው ሁሉ ደስታ ያስደስተኛል መልካም ትዳር ይሁንልሽ ልጅሽን እደልጁ የሚያይ ቤተሰብሽን እደቤተሰቦቹ የሚያይ ፈጣሪውን የሚፈራ ሚስቱን የሚያከብር የማይልከሰከስ ወድ ይሁን አላህ ያስደስትሽ
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 2 жыл бұрын
መገፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደህና ቦታ ሜሉዬ እንኳን ፈጣሪ ለዚች ቀን አደረሰሽ በጣም ደስ ብሎናል
@rrrjjj7819
@rrrjjj7819 2 жыл бұрын
በደስታ የምትኖሩበት ያድርግልሽ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን 😍😍😍😍 🇪🇹
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💝💝💝💝
@almthehayekebrete3873
@almthehayekebrete3873 2 жыл бұрын
amen amen
@bwendkmeba9288
@bwendkmeba9288 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ የእነዚህ ሁሉ ጓደኛ ውበት ቢጨፈለቅ ጫፍሽ ጋር አይደርስም በዛላይ ጨዋነት ስነምግባር ሲጨመርበትማ...
@መሽናሽእንቁ
@መሽናሽእንቁ 2 жыл бұрын
ከዛ መረን ባለጌ የገላገለሽ ጌታ ይመስገን። አሜን በሉ እስቲ አይከፈልበት
@عزامعتيبي-ج5ذ
@عزامعتيبي-ج5ذ 2 жыл бұрын
አሚን ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ
@ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ 2 жыл бұрын
አሜን
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 2 жыл бұрын
ሜልዬ የኛ ውድ እግዚአብሔር የፈቀደው ሁሉበግዜው ለአንቺ አዘጋጅቶልሻልና እንኳን ደስ አለሽ የትዳርሽን ዘመን ሁሉ የፍቅርና የበረከት ዘመን ያርግልሽ🙏❤️👏
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እሰይ ሜላትዬ ከዛ ሰውዬ ቀድመሽ በማግባትሽ በጣም ተደሰትኩ እኔን የመሰለ ቆን ጆ አለመታደልህ ሌላ ጠልፎ ወሰደኝ እሚለውን ጋብዥልኝ መልካም ጋብቻ በልጅ ይባርካችሁ የኔ ቅን 💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💋
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 2 жыл бұрын
እነዚህ በሜካፕ አንድ አይነት የሆኑትን አርቲስቶች ( ሚዜዎች) መለዬት አቃተን እኮ ። ሜሉዬ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ የታደለ ሰው ነው አንቺን ያገባ ተባረኩ ። ያንን ሴት አውል ቅምጥ እንኳን ጌታ ገላገለሽ
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ልበ ቀናዋ ቆንጆዋ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይሁንልሺ ባለቤትሺም የተባረከ መልካም ሠው ይሁንልሺ የድንግል ልጂ እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት በፍቅር በጤና በልጆች ይሙላላችሁ❤❤❤!!
@abebtube9771
@abebtube9771 2 жыл бұрын
ሜሊየ የኔ ውድ መልካም የትዳር ዘመን ይሁኑላቹህ ሚዜወቹ ጎበዞች ሀንየ የኔፍልቅልቅ እንደው ስወድሺ
@yordanstube8287
@yordanstube8287 2 жыл бұрын
ሚልየ እንኳን ለዚ አበቃሽ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ ደርባባዋ ሀንቾ ሳቂታዋ😍😍
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 2 жыл бұрын
ውዷ እህታችን ምርጧ ኢትዮጵያዊት ሴት እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ በጊዜው ያከናውናል፡፡ ለኛ የዘገየ፣ የቀረ የሚመስሉን ጉዳዮቻችን ሁሉ በጊዜያቸው እንዲከናወኑ ያደርጋል፡፡ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ፡፡
@firehiwoteshetu6506
@firehiwoteshetu6506 2 жыл бұрын
እንደኔ ግን ነገሮች እንዲህ ባይጮሁና ባይጋነኑ መልካም ነው። አንደኛ እሷ ትዳር የመጀመሪዋ አይደለም እኮ ሲቀጥል ስብስብ ብላ ወደ ፈጣሪዋ እያገለገለች አይደል እንዴ ለምን ይሄ ሁሉ ነገር አስፈለገ? ምንም የሚዲያ ሰዎች ብትሆኑም ግን ኑሮአቹሁንም ሚዲያ ላይ ባታወጡት መልካም ምኞቴ ነው። ከበፊቱ ትምህርት መውሰድ አለብሽ እኮ🤔
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
ይህ የጓደኞቿ ግብዥ ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ደስታን አይጠላም ጥሩ ጏደኞች ናቸው ምንም አልጮህም
@mintwabtemesgen6482
@mintwabtemesgen6482 2 жыл бұрын
ያዋከቡት ነገር...
@selamyeshiwas4796
@selamyeshiwas4796 2 жыл бұрын
ሀና የሥራሽን ይስጥሽ ከሷ አንቺ ተጫወትሽብን ባለፈው ከሄኖክ ድንቅ ጋር አቀረብሻ ት ዛሬደግሞ በሌላ ሰርግ
@yeshigedam8742
@yeshigedam8742 2 жыл бұрын
እንደዚህ ተዘጋጅታ ሰርፕራይዝ አላችሁት🤔🤔🤔
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
እኮ እኔም ገርሞኛል
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ሀንዬ ሰሞኑን ጥፍት ስትይ ውስጤ በጣም ተጨንቆነበር የሚገርመው ዛሬ በህልሜ አየውሽ እወድሻለው
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 2 жыл бұрын
ብዙ መጥፎ ነገር ስትፅፉባት የነበራችሁ ተንኮለኞች እንኳንም አምላክ የሜላትን ስኬትና ከፍታዋን ለማየት አበቃችሁ! ሜልዬ እንኳን ደስስ አለሽ፤ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን የካሣ እና የበረከት ዘመን ያድርግልሽ።
@yenied895
@yenied895 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን ቀረባት ያ ሴት አሳዳጅ ቅንቡርስ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
እልፍ ሲል እልፍ ይገኛል የሚባለው ለካ እውነት ነው እስይ ሜሉዬ እንኮን እግዚአብሔር እረዳሽ ትዳርሽ የተባረከ ይሁን ውለድ ክበዱ ❤️
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 2 жыл бұрын
ሜሉ ጋብቻችሁን አጋእዝተ አለም ስላሴ ያበርክቱላቹ❤❤❤
@alemgetachew684
@alemgetachew684 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሺ ሜሊ የተሰበርን የሚጠግን አምላክ ተመሰጌን
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 2 жыл бұрын
እኳ ደስ አለሽ ሜሉ መልካም የትዳራ ዘመን ይሁንልሽ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💚
@Alemf2k
@Alemf2k 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 ነይ መጣለው
@asmamawsibhat8006
@asmamawsibhat8006 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@onelove4324
@onelove4324 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ ማር *እግዚአብሔር እኮ ያያል የዘገየ ቢመስልም ማንም አይቀድመውም* በብዙ ልብ ስብራት እና በእንባ ላላችሁ ባደባባይ ልዋረድ ነው ብላችሁ በጭንቀት ላላችሁ *ሜሉን የጎበኘ እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ በሚስጥር የፀለያችሁት በአደባባይ ይክፈላችሁ እንደገና ሳቅ ይሁንላችሁ አሜን!*
@sarabrara1262
@sarabrara1262 2 жыл бұрын
አሜንውዴ🙏❤😢
@yodit
@yodit 2 жыл бұрын
Amen yenie asteway
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
ሜሉዬ መልካም መልካም ጋብቻ ፈጣሪ የተባከ ትዳር ያርግልሽ
@fikerte8waldemariam344
@fikerte8waldemariam344 2 жыл бұрын
ሜሉየኔቆንጆ በአዲስመልካ የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@asmamawsibhat8006
@asmamawsibhat8006 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ👍👍👍👌👌
@samribirehanu3751
@samribirehanu3751 2 жыл бұрын
ሀኒ ደስ ስትዪ በሁሉም ሰው ደስታ ከልብሽ ነው የምትደሰችው እመቤቴ ይሄን ልብሽ ትጠብቅልሽ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የተዋህዶ እንቁ ያብርሀም የሳራ ያድርግልሽ እንዲሁም ሀኒቾ እወዳቹዋለሁ በጣም ያምራል
@rabeyasweet3534
@rabeyasweet3534 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰራዋት በባስኩት የዋጋሉ እናት ታጨምለቃላችሁ ምናለ ስአትና ወቃትባታዩ
@mekdiayele3669
@mekdiayele3669 2 жыл бұрын
መልካም ሴት ለባላ ዘውድ ናት የኔ ምርጥ እንኳን ደስ አለሽ ትዳራችሁ የአብረሀም የሳራ ይሁንላቹ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 жыл бұрын
ግን የምናወራውን ለምን በተግባር አንኖረውም ነገ ደሙ የገዳም አባት መስላ ትመጣለች ስናዝን ብቻ ነው
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
*ሀና በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሽ ነበረ በሰላም ነው 🤔🤔ሰርግ ግን 😁😂ኧረ በሉት የታባቱ እንኳን ደስ አላችሁ*
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 жыл бұрын
*ሄኖክ ድንቁ ለቅሶ ላይ ነው እንኳን ደስ አለሽ ሜላት*
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሜላት መጨረሻውም ያማረ የስመረ ወልደሽ አሳድገሽ ድረሽ የምትከብሪበት ያድርግልሽ አንቺ መልካም ስው መልካምነት በጊዜው ዋጋ ይከፍላል ይባል የለ
@wondwossen109
@wondwossen109 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ::የአብረሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እህታችን ::
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሜሉ እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ❤❤
@GenetKokebe
@GenetKokebe 2 жыл бұрын
ማሪያምን በጣም ጨንቆኝ ነበር ከሥንት ሠው መሠለሺ ሥልክሺን የጠየኩ ሥጠፊ ጨንቆኝ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሜሊ የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ ተባረኩ!
@sarausef3889
@sarausef3889 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን❤❤🌹🌹🌹
@sagubokre1986
@sagubokre1986 2 жыл бұрын
Congratulations
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ቆንጆ እንኩአን ደስ አለሽ መልካም ትዳር ይሁንልሽ::👍🏽❤️👏🏽💐
@meseretmesi181
@meseretmesi181 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እርጋታሸ እራሱ በቂ ነው አላህዬ ያማረ የደመቀ ትዳር ያድርግልሸ ዘመንሸን ያማረ ያድርገው
@nunuwonde9993
@nunuwonde9993 2 жыл бұрын
ሜሉዬ መልካሙን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያድርግልሽ ዘመንሽ ሙሉ ከነቤተሰብሽ ይባርክ በፍቅርና በመተሳሰብ በመከባበር የተሞላ እግዚአብሔር የመረጠው ትዳር ያድርግላችሁ ሁሌም ፈክተሽ ኑሪ ። ሀኒቾ ፍልቅልቋ እንደዚህማ አትጥፊ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ
@janatath7473
@janatath7473 2 жыл бұрын
ሤትልጅ እቁናት እኳን አችን የመሠለች ንግሥት የመሠለች ሤት የሠው ልጅ እራሡን ካላጣ ያጣውን ነገር ሁሉ ያገኛል ለኛያልሆነን አርቆ ለኛ የፈቀደውን እሥኪሠጠን በትግሥት በእምነትና በተሥፉ ከጠበቅን ያሠብነውን ሁሉ እናገኛለን ሜሉ የኔ ሤት መልካም ትዳር ይሁንልሺ 💚💚🥰ሀኒ የኔ ፍድሻ 💚💚
@ቻቺ
@ቻቺ 2 жыл бұрын
እንግላዘኛ ካወሩት ውስጥ መሃከለኛዋ የባልየው ልጅ ናት።
@seadaborenatube1189
@seadaborenatube1189 2 жыл бұрын
" ደልቶሻል አትበሉኝ " ........በእኔ ቦታ ሁነው ኑሮዬን ሳይኖሩት ሲባል ውጭ ሀገር ነውበምቾት ስለውት ....አንችማደልቶሽ ነዉ ብዙ አመት የኖርሽው ብለው የሚያወሩት ...ባያውቁት እኮ ነው ደስታ እና ፈገግታ ከላዬ ላይ ጠፍተው እንቅልፍ እና እረፍት~~ከእኔ ዘንድ እረቀው በይሆናል ተስፋ አካሌን አፅንቼ ልቤን በሙሉ እምነትበተስፋ ሞልቼ ናፍቆት ባይገታ ጉልበቴን ታቅፌ በእንባ ጠብታ ልቤን አሸንፌ አንዱ ሞላልኝ ስል አንዱ እየጎደለ ነገ ወይ ዛሬ ስል ልቤ ሁለት ቦታ እንደ ተከፈለ ......እስከዛሬ ድረስ ሳይፈታ ህልሜ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋን ተሸክሜ ለነገ እንደምኖር ለዛሬ ደክሜ እናም ወዳጆቼ የጥርሴን ፈገግታ ከውጭ እያያችሁ የልቤ ኡኡታ ፍፁም ሳይገባችሁ ደልቶሻል አትበሉተውኝ እባካችሁ ፖሮፋይሌን በመጫን ሠብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ቅንነት ለራስ ነው ወገኖች አትለፊኝ አሳድጉኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ
@senaittessema7704
@senaittessema7704 2 жыл бұрын
ሀንዬ ሀንቾ በጣም ጠፍተሽ ነበረ እንኳን ደህና መጣሽ ሀንዬ ሜሉ በጣም መልካም ሰው ነው ነሽ ትዳርሽን እግዚያብሔር ይባርክልሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@God_is_love_21
@God_is_love_21 2 жыл бұрын
ሀንዬ ጠፍተሻል በሰላም ነዉ? ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም የሆነ ያማረና በእግዚአብሔር የተወደደ ትዳር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ❤🙏
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya 2 жыл бұрын
ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ ጓደኞቿ እና ቤተሰቦቿ ደግሞ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረጋችሁት የእኔ ትሁት ይገባታል ።
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ እኳን ለዚህ አበቃሽ ሂወት ይቀጥላን ለካ 😢ባድስ ሂወት ባዲስ መፈስ ሂወት እደሚቀጥል ተምራለሁ ይህ ስል ደሞ ኮሜቶች እዳወርዱብኝ እኔ ሜላት ጋር እራሴን እያወዳደርሁ አደለም ።ግን ሂወት ባድስ ምራፍ እደሚጀምር እደሚቻል አይቻለሁ 😘
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 2 жыл бұрын
አዎ እህቴ ይቀጥላል አንቺ ተገፊ አትበድይ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
እረ ብታወዳዲሪስ ምን ችግር አለው ሰው በሰውነቱ እኩል ነው እህት እናም ሂወትይቀጥላል ውነትነው
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
ብታወዳድሪስ ማን አባቱ ያገባዋል ማንም ሰው እራሱን ማሳነስ የለበትም ምንግዜም መብለጥን እንጂ መበለጥን ለህሌናችን አናስተምረው ሜሉም ያደረገችው ይሄንን ነው ለማንኛውም እሷን የገነት አፈሳት።
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
@@sdt3004 ልክ ነው እራስን ዝቅ አርጎ ማየት የተሸናፌ ስለነቦና ማውረስ ነው እኔ ኮሜትቶች ነው ያልሁት እጅ እኔ ከማንም ጋር እራን አወዳድሬ አላቅም እኔ ነቴን ነው እሚኖረው ግን እኔም አግብቸ ስለታፋታን ሜላት ልጅ እያላት ያላጋርም የፍቅር ሂወት ጀምራ አሁንደሞ ባዲስ እዲህ ስትሆን ሳይ እኔም ደስ አለኝ ወደፌት ሂወቴን ባድስ መልክ መጀኘር እዳለ😘ብ ተሰማኝ ለዛነው ለቅንነታቹሁ አመሰግናለሁ
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
@@አዩሽጉራጌዋ 😘 ትክክል ትላት ትላት ነው የትላት ሂወቴ አድ ታሪኬ እጂ ዛሬን አልኖረውም አመሰግናለሁ ለቅንነታቹሁ እሲኪ በኮሜት ከመሰዳደብ መልካም ነገር ሸር እንደራረግ 🙏
@firehiwotgetachew4239
@firehiwotgetachew4239 2 жыл бұрын
Hana Duro Betam Neber Yemiwodish Ahun Gin Quaq Bileshignal
@cellphonica3840
@cellphonica3840 2 жыл бұрын
ሚሊዬ የኔ ሴት እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ መልካሙን ሁሉይሁንልሽ መልካም ትዳር የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያድርግልሽ
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሸን ይባርክ የኔ ቆንጆ መልካም እንዳንች ያድርግልሸ ባለቤትሸን ❤
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 жыл бұрын
የሀኒዬ ቤተሰቦች የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ፕሮፋይሌን በመጫን አሁን የለቀኩት አድስ ዝማሬየ ነው እናም በመልካምነት ሁላችሁም ተጋበዙልኝ አመሰግናለሁ🙏
@msaid7879
@msaid7879 2 жыл бұрын
She is very respectful 🙏 and kind human being in side and out beautiful congratulation my Allah make your marriage forever ❤ 💖 💕
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንልሽ በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ እመብረሀን እንኳን የልብሽን መሻት ፈፀመችልሽ የተሰበረ ልብ የሚጠግን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ትዳርሽ በስታ በፍቅር በልጅ ትባርክሽ ወላዲተ አምላክ ሺ አመት ኑሪ ❤
@ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
@ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ 2 жыл бұрын
አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ ሙሺሮች ውለዱ ክበዱ በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ
@meriyam2960
@meriyam2960 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሚሉዬ ያማር የሰመር ትዳር ያድርግልሽ
@kkgeda3728
@kkgeda3728 2 жыл бұрын
የኔ አዳም የት ነህ ጸልዩልኝ ስለ ጸሎትዎ በጣም አመሰግናለሁ
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ዘመንሽን አብሮነትሽን አምላክ ይባርከው ሜሉዬ
@jesusisking3565
@jesusisking3565 2 жыл бұрын
ሜሉ እግዚአብሔር የሰላም የፍቅር የደስታ ትዳር ያድርግልሽ መልካም ሁሉ ይገባሻል
@zinashymaramiliji3567
@zinashymaramiliji3567 2 жыл бұрын
ሜሊ እንኳን ደስ አሌሽ ደስታሽ ደስተቹ ነዉ የኔ ቅን ሴት እንካን እመብርሃን ለዚህ ቀን አበቀቹሽ የአብርሃም እና የሳራ የድረግልሽ
@mihret7963
@mihret7963 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ መልካም እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ትዳረሽን ይባረክ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 2 жыл бұрын
ሃንዬ የኔ ፍልቅልቅ ተናፍቀሻል ጠፍተሽ ነበር ሜላትዬ የኔ ውብ እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃሽ የአብርሃምና የሳራ መልካም ትዳር ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ❤❤👍👍👍🙏🙏🙏
@elsabetdereje9001
@elsabetdereje9001 2 жыл бұрын
Werk yalebotaw drengay nw Botawn siyaggn Yekeber yehonal Kebersh yetereda agegnsh Betam nw mewdesh madenksh
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ተሞሸረች ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ ሜሉ❤❤🌹🌹🌹 እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 жыл бұрын
ገና ልትሞሸር ነው
@Alemf2k
@Alemf2k 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@zdhabesha30
@zdhabesha30 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ደስታሽ ደስታችን ነው እንኳን ለዚህ አበቃሽ መጪው አድሱ አመት ለአንችም መልካም የትዳር ዘመን ለሀገራችንም የሰላም የፍቅር የአንድነት የብልፅግና ያድርግልን የማያልፍ የለም ሁሉም አለፈ የጠንካራ ሴት ተምሴሌት ነሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያ ረብ
@tehayytwahdolejiytewahdole4185
@tehayytwahdolejiytewahdole4185 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም የትዳር ህይወት ዘመን ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል
@selamterefe7056
@selamterefe7056 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ !!! የአብርሀምና የሳራ ይሁንላቹ ❤️❤️❤️❤️
@toibaali8997
@toibaali8997 2 жыл бұрын
ሐንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስስስ አለሺ ሜላት ነብዩ የኔልዩ የመጨረሻ ትዳር ያማረ የሰመረ ያድርግልሺ የነየዋህ እንኳን ደስ ያላችሁ ለቤተሰቦቿና ለወዳጆቿ በሙሉ‼
@yodittemesgen8451
@yodittemesgen8451 2 жыл бұрын
Congratulations May Allah blessed your marriage.I love you so much.
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
የኔማር አሏህ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ያልሽዉ እህቴ ሂጃቡን አሏህ ይወፍቅሽ እማ ሜሉዬ እኳን ደሥሥሥ አለሽ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
💚💜💚ደምሪኝ💓💓💓💓
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
እኔደነገጥኩ ሙሰሌም ሁናነው እደዚህ የተገላለጠችው አላህ ይመልሰሺ
@ይችላል
@ይችላል 2 жыл бұрын
ምን አለባችሁ ምድራችን ስንት ጉድ እየታየባት እናንተ ትጨፍራላችሁ
@kaltefera2091
@kaltefera2091 2 жыл бұрын
ፈጣሪን የያዘ ሰው መጨረሻው ውብ ነው ሜሉ እኳን ደስ አለሽ
@haymanotzewede2528
@haymanotzewede2528 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር መልካም ነዉ እንኳን ደስ አለሽ ሜሉ ሁሉም ለበጐ ነበር
@tedlakiko2004
@tedlakiko2004 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@ribkahaile7659
@ribkahaile7659 2 жыл бұрын
ሚሊዬ የኔ ሴት እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ መልካሙን ሁሉይሁንልሽ መልካም ትዳር የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያድርግልሽ❤‍🩹❤💯🌺🌸🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ወሎመርሳ-መ4ዀ
@ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 жыл бұрын
ወላሂ ውነት ለመናገር በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ አላውቅሽ አታቂኝ ግን ሁሌ አስብሽ ነበር ታሳዝኝኝ ነበር መጨረሻሽን አላህ ያሳምርልሽ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
ክክክክ
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
እንኩአን ደስ አለሽ ሜሉ ሚዜዎቿም ሁላችሁም ታምራላችሁ።ግን ሀንቾና ሜሉ ከመንፈሳዊውም ከአለማዊውም እየደበላለቃችሁ ከምናያችሁ አንዱን ምረጡና ወደአንዱ ተጠቃለሉ።ሁሉት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ በአንድጊዜ አይወጣምና ከእሳቱም ከውሀውም አንዱን ምረጡ።በተረፈ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽ ሜሉ 🌹🌹 ሄኒ ዘመቃጠል 😄ወዶች የጣሉትንም ዕቃም ቢሆን ሌላ ሲያነሳባቸው ማየት አይፈልጉም 😂
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 жыл бұрын
ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ይሆናል😂😂😂😂😂😂
@mitu4533
@mitu4533 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀yikatel
@zuzumedia3401
@zuzumedia3401 2 жыл бұрын
ውድ ነገር ያለ ቦታው ርካሽ ነው! ምርጥ ሴት ነሽ ይገባሻል
@የድንግልማርያምልጅ-ዐ4ጘ
@የድንግልማርያምልጅ-ዐ4ጘ 2 жыл бұрын
እውይ ሜላትዬ እንኮን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ መልካም ሴት እመብርሀን ቤትሽ ትባርክልሽ የአብርሃም የሳራ ያድርግልሽ ትዳርሽን ሜሎ
@alminishtayacho
@alminishtayacho 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እምወድሽዬ እንኳኔ ደህና መጣሽልኝ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ትዳራቸዉን ይባርክላቸዉ የብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸዉ ሜሉ ድንቅ ሴት ስወዳት የኔ ደርባባ እመብርሃን ትዳርሽን ትባርክልሽ ዉዴ
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች 2 жыл бұрын
እግዚኦ አለባበስ በእውነት ኢትዮጵያዊነትን እረስተናል ያሳዝናል መድኋኒ አለም ክርስቶስ ልብ ይስጠን በእውነት 😔 እህታችን ሜላት መልካም ትዳር ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር በበረከቱ በምሕረቱ ትዳርሽን ይጎብኝልሽ ይባርክልሽ🥰ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ምሕረትን ያድለን መጭውን ዘመን የፍቅር የሰላም የአንድነት ያድርግልን ልኡል እግዚአብሔር 👏
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 жыл бұрын
እንዴ ዝም ብሎ መተቸት አይከብድም? ምን ሆነ አለባበሳቸው ? መቼም ነጠላ ለብሰው አይመጡም። መዘነጥ አለባቸው፣ ዘንጠዋል
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች 2 жыл бұрын
@@yodaheyyesakor3731 አይይ የኔ እህት ሰውን ለመተቸት አይደለም ዝነጣም እዲህ አይደለም ሲት ልጅ ጥቷን ደረቷን ስለገለጠች ነው ላቺ መዘነጥ ብቻ እኔ ስለተናገርኩ የሚቀየር የለም ግን እንደ ተመልካች የራሴን አስተያየት ነው የሰጠሁት ማንንም ለመካትም ለመተቸትም አይደል
@hamzyaflower6373
@hamzyaflower6373 2 жыл бұрын
ድሮስ ከካፊር ምን ይጠበቃል የወረዳቹ አይደላቹ እንዴ አለባበስ❌❌🤑🤑🤑🤑
@edenhailemichael3897
@edenhailemichael3897 2 жыл бұрын
@@hamzyaflower6373 mns binlebs mn agebah ye ergo zinb wuta kezi mehaym
@hamzyaflower6373
@hamzyaflower6373 2 жыл бұрын
@@edenhailemichael3897 የዝንብ ማረፊያ ቆሻሻዎች ካፊሮች በጠቅላላ ሸርሙጣ ናቹ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ብብብ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ቆንጆ ሜልዬ እንኳን ደስ አለሽ ሴት ልጅ ደስ ሲላት ማየት እንዴት ደስ ይላል።
@heleybabey99
@heleybabey99 2 жыл бұрын
ሜሊዬ የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እንኳን ደስ አለሽ ትዳራቹ የአብርሀም እና የሳራ ይሁን:: ሀኒዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን::
@shagitube1561
@shagitube1561 2 жыл бұрын
ሀኒቾም በዚህ ፕሮግራም መሳተፍሺ ውበት ነሺ መልካም ጋብቻ ለሜሉ
@alamutofia7330
@alamutofia7330 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ትዳርሽ ያማረ ያድርግልሽ
የመሰቀል ቅርጫ በካናዳ
34:00
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 17 М.
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 55 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
ችግሩን ወደ ህግ ወስጄዋለው አርቲስት ሜላት ነብዩ….henok denku & melat nebeyu
13:14
Tikur sew films - ጥቁር ሰው ፊልምስ
Рет қаралды 1 М.
ሜላት ነብዩ ማርያም ትቅረብሽ Hanna Yohannes: Melat Nebiyu
22:21
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 599 М.
የሜላት ነብዩ ሰርግ Hanna Yohannes: | melat nebiyu wedding |
21:24
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 376 М.
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 55 МЛН