🔴ለ3ኛ ጊዜ ፕራንክ አረገቺኝ!! እመቤት ካሳ

  Рет қаралды 237,539

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@-tigistgirma
@-tigistgirma 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sHmydmV6ntpqiZo ክፍል 1 አሙ ጋር ታገኙታላችሁ
@Lazarus2938
@Lazarus2938 2 жыл бұрын
Subscribe argeshalew tigiye
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 2 жыл бұрын
የኔ ማር
@degeswtaerkegn8837
@degeswtaerkegn8837 2 жыл бұрын
ከሙ ነው የመጣሁ
@hdjid988
@hdjid988 2 жыл бұрын
ወይኔ ደግነት ቲጂየ የኔ ቅን
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 2 жыл бұрын
ትጅዬ ከእሙ ጋር ነው የመጣሁት !
@arsemagebremicael2748
@arsemagebremicael2748 2 жыл бұрын
አቤት ተህተና ትግስት እናተሽ ማህጻኑ ይባርክ
@genetyimer7413
@genetyimer7413 2 жыл бұрын
Amen
@tenatena5566
@tenatena5566 Жыл бұрын
amen
@slemadoha123
@slemadoha123 Жыл бұрын
@@tenatena5566 ትግሰት አሉ እወነትም ትግሰት ነሺ አቤት የአንቸን እሩብ ቢሰጠኝ ምናለ አምላክ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ወዴ
@ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ
@ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ Жыл бұрын
መልካም ማለት ያንስኛን
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 2 жыл бұрын
ቲጂየ አቤት ትህትና ፍጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይሰጣሸ ❤❤❤ፍትህ ለወልጋ ህዝብች 😭😭
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፈው አማራ
@አርሴማ-ኈ6ፐ
@አርሴማ-ኈ6ፐ 2 жыл бұрын
የእሙውን አይቸ ነው ወደ አንች የመጣሁት ከውነቷ እነደዚህ የዋህ ናት እያልኩ ነበር ቲጅ የእውነት ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤️
@ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ
@ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ 2 жыл бұрын
ቲጅ የኔ መልካም ከምር ምን እደምል አላቅም መታገስሽ ከደግነት ፈገግታ ጋ የሰጠሺ 👸♥😍የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ቲጅየ♥🌹 ለሰው ያለሽ ክብር ትለያለሽ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
ማማ በቅንንት ደምርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@selamselam6085
@selamselam6085 2 жыл бұрын
ትግስት የምር ምርጥ ሴት የደግነት ጥግ ማርያምን ተባረኪ
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@selamselam6085
@selamselam6085 Жыл бұрын
@@ፈኪTube-ov7lz ደመርኩሽ
@natytube3604
@natytube3604 Жыл бұрын
እኔንም ደምሪኝ😥🙏🙏🙏
@meditube1201
@meditube1201 Жыл бұрын
ትግስት ግርማ በጣም ልዩ ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ🙏 🥰
@meye1988
@meye1988 2 жыл бұрын
ቲጂ በዛሬ ደግነትሽ ሰብስክራይብ አደረኩሽ እወድሻለሁ
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
እውነት ከግነሽ ቲጂ ቶሎ ስለምትናደጂ አላስብሽ ነበር
@malikatamn2589
@malikatamn2589 2 жыл бұрын
ትግስት እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ ከዘመኑ ሰው የለለሽ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ሰላምሽ የብዛ።
@yenegusasnakew445
@yenegusasnakew445 Жыл бұрын
እንደዚህ አትመሲኝም ነበረ በእውነት እጅግ መልካም ሰው ነሽ ቲጅየ እንደዚህ ሰው አክባሪ ነሽ የውም ከገጠረ የመጣችን ጭራሽ ከመቀመጫ እስከ ምግብ ሰታስመረጫት የኔ እናት እግዚአብሔረ ይባረክሽ አሁን ካለሽ በረከት በእጥፍ ይባረክሸ እድሜና ጤናን ይሰጥሽ እንዳንቺ አይነት ሰዎች ቢበዙ ብየ ተመኘው ።
@mimebeza3240
@mimebeza3240 Жыл бұрын
ይቅርታ እና ከገጠር የመጣ ከከተማ ካለው በምን ይለያል ሁሉምኮ በስላሴ ሀምሳል ነው የተፈጠረው
@jeri3637
@jeri3637 2 жыл бұрын
እኔ ብሆን ምግቡን ስታመላልሰኝ ትግስቴ ያልቃል በእውነት ቲጂ መልካም ሰው
@banteamlakbenalfewo4830
@banteamlakbenalfewo4830 Жыл бұрын
ውይ የኔወርቅ ቲጅ ስወድሽ ከሁሉም እመብቴን ማርያምን የምትይው ቃልሽ ስወድልሽ ታድለው ቤተሰብሽ ሁሉ
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 Жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ጥሩ ስብእና ያለሽ ምርጥኢቴዮጲያዊ ነሽ ደግ ነትሽ ,ትህትናሽ ,ሰውን በሰውነቱ የምታከብሪ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ እግዚአብሄር አይለውጥብሽ ለሌላውምአስተማሪ ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@tigabuadijamo722
@tigabuadijamo722 Жыл бұрын
አዎ በጠም የትምገርም ነት
@ልቤ02
@ልቤ02 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ትለያለሽ ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ አንቺ ጋር አለች የክፍለ ሃገር እንደሚያስተናግዱት አክብረሻታል ከተማ ውስጥ ብዙም አልተለመደም እና ክበሪልን የኛ እንግዳ አክባሪ🙏💚💛💖🙏
@Tilamedia-bz5oj
@Tilamedia-bz5oj Жыл бұрын
www.youtube.com/@user-vc8st9ht1y
@ፋጡማየኑስኡመር
@ፋጡማየኑስኡመር Жыл бұрын
በጣም ❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ትግስትዬ እስከዛሬ የት ነበርሽ የኔ እናት ሰብስክራይብ እንዳላደርግሽ የኔ ደግ የሰው ልክ ማለት አንች ነሽ 😘😘😘
@ሀይሚቡታጅራ
@ሀይሚቡታጅራ Жыл бұрын
ቲጂ በጣም ገራማ ሰው ነሽ ትዕግስትሽን እና ትህትናሽን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ 🥰🥰🥰
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባክሽ ቲጂዬ የኔ መክም የዋ እሙም እዳቺዉ የዋ ነች አድ አይነት ሰዉች ናቹ 💚💛❤
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
ቲጂዬ ሰወዲሺ ወላሂ ኢትዮጵያን እንደነብሴ ነዉ ምሳሳላት 💚💚💛💛❤️❤️💘 ፍትህ ለወለጋ አማራ በማንነታቸው ለሚታረዱ አማራውቺ 😭😭🙏👈
@selamtube3675
@selamtube3675 Жыл бұрын
ማርያምን በሁለተኞው ፖራክ እንዴት እንደሳቅሁኝ ክ😂😂😂😂😂 ትጅዬ የኔ የዋህ ድንግል ማርያም ከነ መላ ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ😍😘❤
@melatalemyoutube1352
@melatalemyoutube1352 Жыл бұрын
አንቺ ልበ መልካም ሴት በእውነት ድንቅ ነሽ አንቺ positive thinkr ነሽ በርች ወጋሽ ንፁህ ህሊናሽ ነው የዘራሽውን ሁሉ ታጭጃለሽ አንቺ መልካም ሴት በርቺ
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ትሁት
@selam5099
@selam5099 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ትሁት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ ይህ ነው ክርስትና 🥰🥰
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ቅን ልብ ያለው ሰው አለእዴ?
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
ቲጂ በስመአብ ልዩ መልካም ሰው በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!
@አለምይቱብ-ዀ3ወ
@አለምይቱብ-ዀ3ወ 2 жыл бұрын
ቲጅየ የኔ ውድ ማርያም ስወድ በቃ ከመጠን በላይ በተለይ እመቤን ስትይ ልቤ በደስታ ይሞላል ፀባይሽን አይቀይርብሽ እመቤቴ ሙሉ ቤተሰብሽን ትጠብቅልሽ አሜን
@ፍዮ
@ፍዮ Жыл бұрын
የመልካምነት ጥግ ቲጂየ በጣም ነው እምወድሽ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ ለሰው ክብር እንዳለሽ በትልቁ ተረድቻለሁ
@አርሤማ
@አርሤማ Жыл бұрын
ለካ ስምም ከእዉነተኛ ትግስትጋር አለ አሁንም እግዚአቤሄር ትግሥቱን ይጨምርልሽ እዳች ያሉትን የሰዉ ክብር ያላቸዉን ያብዛልን በእዉነት እግዚአቤሄር ፍቅር ሰላም ደሥታዉን ያብዛላችሁ የኔእናት ሁሉን እሽ የለመሽዉን ሁሉ እግዚአቤሄር እሽ ይበልሽ ቅንነትሽ የተለየነዉ እድሜና ጤናዉን ይስጥሽ ከነሙሉ ቤተሠቦችሽ እማ ዉድድድድድድ ከኔበላይ ፈጣሬ ዉድድድ ያድርግልኝ እዳች ቅኖችን ያብዛልን💞💞💞
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
እንዲህ ለሀገር ለህዝብ ቁምነገር የሰሩ አርቲስቶቼን ዘናዘታ ማድረግ ደስይላል እሙዬ በጣም ጎበዝ አሁን በድጋሚ አረሳስተሽ ፕራንክ አድርጊያት ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ደግ ሩህሩህ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@ብርቱካንዩቱብ
@ብርቱካንዩቱብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍትህ ፍትህ በተለያየ አገር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
በርቱካን ማማ በቅንነት ደምርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ መልካም የኔ የዋህ ሰወድሸ ማርያምን የኔ ፈንድሻ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥሽ
@haamt8994
@haamt8994 Жыл бұрын
የእኔ ደግ ቴጄ እውነት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ከካናዳ ስመጣ ማግኝት እምፈልገው ምንግዜም እማትቀየሬ ሰው ነሽ
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 жыл бұрын
ቲጂየ የእኔ እናት እግዚአብሔር ያክብርሽ ውይ ምርጥ ሴት ምርጥ እናት ነሽ ተጫወቱብሽ ቲጂየ አሳቃቹሁኝ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
አክብሮቷ እሚገርም ነው
@abimedia8554
@abimedia8554 2 жыл бұрын
ወይኔ ደግነት ሌላ ሰው ቤሆን ከበር ነበር እሚመልሱ ቲጁዬ ከነሞላው ቤተሠብሽ እርሜና ጤና ይስ ከልብ የሠው ዘር ነሽ💝💝
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
እሙዬ አልተቻልሽም እግዚአብሔር ድንቅ ነው! አሁንም ከፍ በይ ያው የመጀመርያዋ የ60 ዓመትዋ ወጣት ነሽ እድሜሽ ከጤና ጋር ይስጥሽ ፈጣሪ❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል የእሙን ቅልጥፍና የያዘችው አምላክ ከፍ አደረጋት ❤️
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ Жыл бұрын
60😏አመቶ አአአ
@ስዴተኛዋየመዳምቅመም
@ስዴተኛዋየመዳምቅመም Жыл бұрын
ቲጂ አቤት እርጋታ ምን አይነት ስጦታ ነው ዘርሽ ይባረክ ልጆችሽ ይደጉ እመብርሐን ትጠብቅሽ
@samikhan6260
@samikhan6260 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደግ ነሽ እኔ ብሆን በረሃ ላይ ነበር የምመግባት በጣም ሰው እጠራጠራለሁ አሁን ላይ በቃ ደግነት ከንች ተማርኩኝ ተባረክ ትግዬ እንወድሻለን
@GM-eu6od
@GM-eu6od Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ደርባባ እግዚአብሄርአብዝቶ ይባርክሽ እሙ ጀግና በርቺ የኔ ጀግና ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን አማራ😭😭💔💔
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ Жыл бұрын
የኔ ውድ ትዕግስት የምር ገመና ድራማ ላይ ሳይሺ እጂግ አስፈሪ እና ክፍው ሴት ትመስይኝ ነበር የምር መልካምነትሺን እዲህ ሳይ እራሴን ጠየኩት እጂግ ተደምሜ ሁሌም ቀጥይበት በመልካምነትሺ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ 2 жыл бұрын
ወላሂ እንዴ ቲጅ የሚመቸኝ አርቲስት የለም ለሰዉ የምትመች ድርብብ ያለች ግን ለምን ዩቱብ ቻናሏን አናሳድጋትም በፈጣሪ ቲጅዬ ዉድድድ ነዉ የማዴርግሽ
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 2 жыл бұрын
እህቴ በአለህ ደሚሪኝ ስወድሽ
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 Жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አች ሙሉ ሰው ነሽ ኢቶዮጲያዊያን ንግስት አች ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ወለተስላሴ-ቘ1ዠ
@ወለተስላሴ-ቘ1ዠ 11 ай бұрын
የኔ እናት እረጅምእድሜ ከጤና ጋር አችሙሉሰውነሽ ኢትዮጵያዊያን ንግስት አችነሽ አችነሽ በጣም እንወድሻለን❤❤❤
@hanam3589
@hanam3589 2 жыл бұрын
I’m so jealous because I live in Canada growing up in Canada. I always want to have those accessories in my home and as you know, living a long distance, it is not easy to find anything that reminds you of your native home. For people like me who have grown up and overseas we miss anything old from the past and we are don’t really have any interest of the modern life. We are more interested in the previous life. It is surprising and shocking for me to see those things when you were serving her to eat. Thank you.
@fatemakassaw
@fatemakassaw Жыл бұрын
የምር ጥሩ ሰዉ ነሽ አላህ ልጆችሽንም አንችንም ይጠብቅሽ ትግስትዬ ልዩ ሰዉ ነሽ 😢😢❤❤❤❤
@masiammar8029
@masiammar8029 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት ቲጂዬ ልዩ ሴት ነሽ ዘርሽ የተባረከ ህይወትሽ የደመቀ ይሁን የእግዚአብሔር ፀጋውበረከቱ ቸርነቱ አይለይሽ መልካም ሴት ነሽ ካንች ትልቅ ነገር ተምሪያለሁ በጣም ነው እምወድሽ ሰብስክራይብ አድርጓት እባካችሁ
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ትግስት በእውነት እረጅም እድሜ ይስጥሽ ግን እንዲ አይነት ነገር አትዘናጊ የኔ ይዋህ
@tgmola9591
@tgmola9591 Жыл бұрын
እሙ የኔ ምርጥ ከአንቺ ቤት መጥቼ ነው የጨረስኩት ቲጅዬ የሰው ልክ የኔ ሴት እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ ሞቼ ነው የምወድሽ❤️❤️❤️❤️❤️
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
የኔ መልካም ቅን ሰው እንደ ትጊ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ ሆይ እቤቷ ድረስ መታ ማነሽ አንቺ ሳትል ግቢ ግቢ ማለት እኔ በትጊ ቦታ ብሆን እንዲህ ተሸፋፍኖ ስንት አይነት ጥያቄ ባቀረብኩ ደሞ በፆሙ ስጋ አምጪ ኧረ እኔ እንጃ አላስበውም ለሁላችንም እንደ ትጊ ልብ ይስጠን ትንሽ ደነገጠች አይ እሙዬ አንቺም እራስሽን ጠብቂ
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
ውይ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር ዘመነሽን ይባርከው የኔ ቆንጆ በጣም ወደድኩሽ❤
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እምርም ትግዕስት ነሽ እግዚአብሔር አምላክን ትዕግስት ያድልሽ አክሎ በርች እንዲህ ነው ማንንም ሰው አለመናቅ
@እአጽ
@እአጽ 2 жыл бұрын
ትጅዬ ፈጣሪ ይበርክሽ በዘሬ ጊዜ የመያቀዉን ሰዉ ማን ቤቱ ያስገበል ምግብ መስረጥ ይቅር እና እመቤቴ ትጠብቅሽ ከናቤተሰብሽ
@nebiyathailu5259
@nebiyathailu5259 2 жыл бұрын
ወይኔ በስመአብ ቲጂ እንዴት ያለሽ ቅዱስ ሰዉ ነሽ መልካም ሰዉ እንደሆንሽ ሾዎችሽ ላይ ከንግግርሽ ለመረዳት አይከብድም ነገር ግን በዚህ ደረጃ ግን አልጠበኩሽም እና በጣም እድለኛ የተመረጥሽ ሰዉ ነሽ ተባረኪ።🥰🥰🥰🥰 ቤትሽን በበረከት ይሙላው የኔ ሰው አክባሪ ኑሪልኝ።
@selamenda9588
@selamenda9588 2 жыл бұрын
ትጂ የሰዉ ምርጥ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ከነሙሉቤተሰቦችሽ የደግነት ጥግ አየሁብሽ ተሸፋፍናም እንካን ምንም አልሰሰሽም ብቻ ቃላት ያጥርኛል በዚህ አጋጣማ ሰብስክራብ አድርጌሻለዉ
@damsdams5883
@damsdams5883 2 жыл бұрын
ወይ ወደድሀት ትጅየ ፈጣሬ ይጠብቅሽ እኔን ልጨከንሽ ኮሜት ሰጥቸ አላቅም ትግሥትሽን አደነቅሁሽ ደሥ ይላል ትልቅ ትምህረት ነዉ በገጠሩ ማህበረሠብ ማግለል ሥለሜታይበት ነዉ
@yabunatgawe2098
@yabunatgawe2098 Жыл бұрын
ወይ ቲጂየ እንደዚህ የዎህ ነሸ የኔ እናት እግዚአብሔር ከነቤተሰባችሸ ይጥብቅሸ የኔ ልዩ ትለያለሸ ❤❤❤❤❤❤❤
@makidaskidane
@makidaskidane Жыл бұрын
ትግስትዬ በእውነት ምን አይነት ሴት ኔሽ እንደ ስምሽ ነው ያአለው አመልሽ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርሽ እደሁ ከዚህ በለይ ከፍ ከፍ ያድርግሽ
@ፀዳል
@ፀዳል 2 жыл бұрын
ትህትና አድሎሻል ቲጀዬ የእኔ መልካም. ፈጣሪ. እድሜ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@almazwube3327
@almazwube3327 Жыл бұрын
እንዲህ ነው ትልቅ ስው ያሳደገው አንች በጣም ደግ ነሽ ስወድሽ እካ ውድድድድውድድር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsaelsa867
@elsaelsa867 Жыл бұрын
ቲጂዬ ሰወድሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ ማሬ 🥰🥰🥰🥰🥰
@sebilemitka7521
@sebilemitka7521 Жыл бұрын
ቲጂዬዬ የኔ የዋህ ሊያውም በዚህ በክፉ ግዜ ሰው አምነሽ ከቤትሽ አስገብተሽ የምትበላውን ስታማርጥ እሽ ብለሽ ስትጨናነቂ የሚገርም ተፈጥሮ ነው እውነት ከልብሽ ሰው ነሽ የኔውድ ሰው የሚለውን መስፈርት አንቺጋ እይቴዋለው ምርጥ ኢትዮጵያዊት ትለያለሽ
@hanawloed4034
@hanawloed4034 2 жыл бұрын
ትጂዬ የኔ ደግ እመቤቴ እድሜ ጤና ትስጥሽ😍😍
@aregneshkassahun753
@aregneshkassahun753 2 жыл бұрын
ቲጂየ የኔ ደግ በዚህ ፕራንክ ታኮ ክፉ ሰው እንዳይጎዳሽ እባክሽ ተጠንቀቂ ሰውን ጨርሰሽ አትመኝ ዘመኑ ከባድ ነው የኔ እህት
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 жыл бұрын
ዋው ቲጅ እንግዳ ሲመጣ ያለሽ ፈገግታና ደግነት በጣም ደስ ሚል ነው
@atsedesilasaatsede2095
@atsedesilasaatsede2095 Жыл бұрын
በእውነት የምትገርሚ ሰው ነሽ ስምሽን በግብር የኖርሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሰብሽ
@butube2411
@butube2411 2 жыл бұрын
በስማም ምን አይነት ትግስትና ነሽ ደሞ ስሙን እንዴት አወቀች እናት ትግስት ብላ💕💕
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 2 жыл бұрын
እህቴ በፈጠረሽ ደሚሪኝ
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 Жыл бұрын
በአለም ላይ እዳቺ አይነት ሰው አክባሪ ሰው አላየሁም እመቤቴ ከነልጇ ክብር ትስጥሽ በፊትም በጣም እወድሽ ነበረ አሁን ደሞ የበለጠ ባሰብኝ ኪዳነምህረት ሆሌም ፍክት ታድርግሽ ክፉ አይካሽ💕💕❤❤😍😍😘💚💛❤
@kidistabere4749
@kidistabere4749 2 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ነሽ ትዕግስት ❤️❤️❤️❤️❤️
@ሁለተተክለሃይማኖትየማርያ
@ሁለተተክለሃይማኖትየማርያ Жыл бұрын
እህነትዬ ትግስት እድሜና ጤና ይስጥሽ እዉነተኛ ኢትዮጵያዉነት ነዉ ያደረግሽላት
@genettecere8937
@genettecere8937 2 жыл бұрын
ቲጅየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ላንች ቃላት ያጥርኛል
@almitoshamsa9195
@almitoshamsa9195 Жыл бұрын
ትጂ ቃል ያሰኛል ምን እደምል መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ እስከቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ በጣም ነዉ ፈታ ያልኩት ይመቻችሁ በርቱ
@mimiyegetalij3090
@mimiyegetalij3090 2 жыл бұрын
በጣም ግሩመ ሴት ነሺ በእውነት ትግስት አግዚአብሔር ያልምልምሽ 😍ዘረሽ ይባረክ ♥️♥️🙏ግን እኔንም ቤትሽ ጋብዝኝ በሰማም ቤትሽ በጣም ዉብ ነው በሃልሽን ታክብራልሽ 😍
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 2 жыл бұрын
ትግሰትየ የኔ እህት የኔቆንጆ የዋህ ምርጥ ሰው ጭንቅ አልሽ አክብሮትሽ ለሰው ያለሽ ፍቅር አብዝቸ አብዝቸ ውድድ አደረኩሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@samrawitmogesa7815
@samrawitmogesa7815 Жыл бұрын
ሲጀመር ቲጂዬ ቅን ናት ትለያለች እኮ የኔ ቸር በእድሜ በጤና ኑሪልን❤❤❤
@ወይንየማርያምዩቱብ
@ወይንየማርያምዩቱብ Жыл бұрын
መልካም ሴት በተግባር ስላየውሽ በጣም ደስስስ አለኝ
@seni7013
@seni7013 Жыл бұрын
የሦስተኛው ፕራንክ ገደለኝ😂 ቲጂ ትለያለሽ መልካምነት ለራስ ነው ይመችሽ ቲጂዬ💞
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ትጅዬ የኔ የዋህ እውነት በጣም ድንቅ ሴት ነሽ እውነት ትህትህናሽ የሚገርም ነው ደግሞ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው ቤትሽ የኔ ሴት ወይዘሮ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጆችሽ ይባረኩ 🥰
@tube-hl6er
@tube-hl6er 2 жыл бұрын
ቲጅዬ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤😍
@temesganamlaka
@temesganamlaka Жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ.... ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@enatushine7474
@enatushine7474 Жыл бұрын
እኔ አድስ ገቢ ነኝ አቤታችሁ ደግነትሽ በጣም የበዛ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ቶሎ ብለሽ ምግብ ለማቅርብ እሮጥሽ ደግም በፍላጎቷ በሞሠብ ስትልሽ ለማድርግ ከፍ ዝቅ አባባልኝ በምን ቃል ልግለፅሽ ቃላት ያጥረኛል 🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💓💞
@meseretdagne8506
@meseretdagne8506 2 жыл бұрын
ወይኔ እመቤቴ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ቲጅ የኔ መልካም
@fantubirhanu433
@fantubirhanu433 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ የዋህ ሰው መኖሩን ማመን አልቻልኩም ቲጂየ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@taibamohammed7008
@taibamohammed7008 Жыл бұрын
አቤት መልካምነት ድሮም እወድሽ ነበር ይበልጥ ወደድኩሽ ቲጂዬ💞💞💞
@efratasharew7142
@efratasharew7142 Жыл бұрын
ሁሉ ነገር ተሰጥቶሻል ሃይማኖት ከምግባር ጋር የተሟላ ኢትዮጵያዊነት ደስ ስትይ ስላሴ ይጠብቁሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ Жыл бұрын
❤❤❤️❤️ትጅዬ በጣም እዎድሻለው መልካም እናት ነሽ ታባራክ ❤️
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 2 жыл бұрын
ቲጅ በጣም እውነት መልካም ሰው ነሽ ካንች አይልየሽ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@newsalma7232
@newsalma7232 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@madinamadina4406
@madinamadina4406 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍👍
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
ማረያምን የዋህነት እሥከጥግ ካሁን አሁን ሠደብሻት እያልኩ ጭራሺ በግ ልገዢ በሥማም ማመን የሚያቅት የዋህነት በተለይ ዘመዲ ለዘመዲ በተጨካከነበት ግዜ የዚህን ያህል የዋህነት ለኔ ቢጤ መጨነቅ እግዚአብሒረ ቀሪ ዘመንሺ ይባረክ 😢😢
@tigistfentaw2565
@tigistfentaw2565 2 жыл бұрын
የኔ እናት መኩሸ እግዚአብሔር አይለይሺ እማ
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 Жыл бұрын
ጡሩ ሰው ነሽ የሚለው ቃል አይገልፅሽም ብጣም ያንስሻል ስንቶቻችን ነን ግን ሰውን ጠጋብለን ሳናይ የምንገምተው እኔ በጣም ክፉ ሰው ትመስሊኝ ነበር በድራማ ሳይሽ
@mullomullo1607
@mullomullo1607 Жыл бұрын
የኔ እሩሩ ትጅየ ሺህ አመት ኑርልኝ
@destadesta4177
@destadesta4177 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ የዉህ እንደዚህ አይነት ሰውች ባሁኑ ጊዜ ማግኘት በጣም ከባድ ነው ቲጂዬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ከንቤተሰብሽ 🎉🎉🎉
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
ቴጀይ ይኔ ቅን ምነለ ሁሉ እንዳች ቤሆን ብየ ተመኝሁ ፍትህ በወለጋ ምደር በማንንታቸወ ለሜገደሉት ንጹሀን ዜጋዎች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@senaityoutube9381
@senaityoutube9381 Жыл бұрын
ትጅዬ የኔ መልካም በስመአም መልካምነት ደግነት በጠፋበት አንቺበት አየሁ የ እዉነት እንዳንቺ አይነቷን ያብዛልን የ መልካምነት ጥግ የኔ ናት 😍🙏
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 2 жыл бұрын
የእውነትም ትግስት .በስምና ምግባር ሲገናኝ❤
@tekluehailemichale2286
@tekluehailemichale2286 6 ай бұрын
ኦ በዚህ ዘመን እንደ ቲጂ አይነት ሠው አላየሁም ዘርሽ ይባረክ የተዋህዶ ልጅ እንዲህ ነው ክርስትና በተግባር ሲገለጥ እኔ በጥፊ ብያት ነበር የማስወጣት የቲጂ የተለየ ትህትና
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 2 жыл бұрын
ዉነትም ኢቶጳዊነት ነሺ ቲጂየ
@saramak
@saramak Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ድሮም እወድሽ ነበር አሁን ደሞ ይበልጥ ወደድኩሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም መልካም ሰው ነሽ ክበሪልኝ ❤❤❤❤
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ቲጂየ ሀገር ወዳጂ ኢቶጳያን በአረጎዴ ቢጫቃይ ባድራ የምየ ካረታ ሠላም ላየሁ ደሥ ብሎኛል
@ASTUTUBE21
@ASTUTUBE21 2 жыл бұрын
ፈገግታሽ ብቻ ያጠግባል ቲጂዬ
@kojokonjotreli812
@kojokonjotreli812 Жыл бұрын
የኔ እናት ረጃም እድሜ ከ ጤና ጋር ❤🙏
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 жыл бұрын
ቲጂየ የኔ ቆንጆ ፈገግታሸ ብቻ ያጠግባል♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@danadana8291
@danadana8291 2 жыл бұрын
ወይኔ እንባዬን አስጨረሱኝ ባንዴ ሁለት ፕራንክ ቲጂዬ አሳዘንሽኝ😂😂😂
@ሔለንተስፋዬ
@ሔለንተስፋዬ Жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም የዋ ምስኪን ደግ መሆንሽን አቃለሁ አሁን ደሞ አረጋገጥኩኝ እምትወጂያት እማምላክ የልብሽን ትሙላልሽ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 178 МЛН
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 137 МЛН
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
20:41
Zebiba Girma
Рет қаралды 209 М.
ለማነው የዘፈንሽው??
17:53
Emebet Kassa
Рет қаралды 57 М.
እመቤት ካሳ ላይ የግድያ ሙከራ ደረሰባት...
24:36
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН