አርቲስቶቹ ሀዘኑን አልቻሉትም! የታዋቂው ሙዝቀኛ የያየህይራድ አላምራው ስርዓተ-ቀብር ተፈፀመ!

  Рет қаралды 37,173

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 Күн бұрын
አሳምረን መርዳት እንጅ አሳምረን መቅበር እንችላለን አይሰው ከሞቱ በዋላ ታሪክ ማነብነብ እና ማንባት😢😢😭
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Күн бұрын
ነፍስ ይማር የሚባለዉ ሰው በህይወት እያለ ነዉ ሰው በህይወት እያለ የወሰነዉ ዉሳኔ ነዉ ለነፍስ ምህረት የሚያሰጠዉ እባካችሁ በህይወት እያለን እንረዳዳ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Күн бұрын
😥😥😥 ነፍስ ይማር ያልፃፈው የለም በብዕሩ ከሁሉም ከሁሉም ስለ ሃገሩ ኢትዮጲያ
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Күн бұрын
My Goodness? This man was so exceptional Mr.Yayerad. But I didn't hear his name on media like others people. I knew so many Ethiopian musicians since 1970s till now but I never ever heard his name before of today.
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta Күн бұрын
ውይይይ እንደ ሞት አንጀት ቆርጦ የሚጥልና ምድር ላይ አለን የምንለውንና የምንወደውን መንትፎ የሚያስነባ ጨካኝ ምን አለ ግን? ያዩ አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መፅናናቱን ይስጣችሁ ሁላችንም ተረኞች ነን ንስሐ ገብተን ለቅዱስ ስጋው ለክቡር ደሙ ያብቃን አሜሜሜን🤲🤲🤲።
@DestinyShort-j4j
@DestinyShort-j4j 13 сағат бұрын
He was music writer and producer yayou i love you pastor TESFU DERESEHE
@سوسوبنتحسينامعبدلمجد
@سوسوبنتحسينامعبدلمجد Күн бұрын
ሡባሀን አሏህ ወይ ጉድ ሁሉም ተናጋሪ ነዉሣ አንዳንድ ሰዉ ሥራዉ እንድታወቅበት አይፈልግም መልካምን ተናገሩ አልያ ምናለ ዝም ብትሉ ሞት ለሁላችንም አይቀሬነዉ ፊት ለፊታችን ነዉ ድንገት ነዉ ቤታቸዉ ሙተዉ የተገኙት እኔ አዉቃቸዋለሁ ሀቂቃ ጥሩ ሰው ነዉ.በስ ሌላ ታሪክ አትግቡ::
@DestinyShort-j4j
@DestinyShort-j4j 13 сағат бұрын
Forme tolosa sefer now living in usa pastor TESFU DERESEHE
@DegifeShallemoAshamie
@DegifeShallemoAshamie Күн бұрын
ስለ ሃገር የሚያቀነቅኑ ፣ የሚጽፉ ...አርቲስቶች ፣ ጋዜጠኞች ...ፓለቲከኞች ድንገተኛ ሞት ምስጢሩ ምንድነው ? ጥናት ቢደረግበት አይሻልም ? የሃገሪቱን ውድቀት የሚሹ አካላት ሴራ ይኖርበት ይሆን?
@RuthHayile
@RuthHayile Күн бұрын
ዘላምለ እግዚአብሔር አንተናቤተስብህን ያፃናና እይዞችሁ
@nasruddinabdalla7273
@nasruddinabdalla7273 8 сағат бұрын
God bless him
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 Күн бұрын
እውነተኛ የጥበብ የፈጠራ ሰው ስለነበር የማይረሱ ድንቅ ስራዎቹን በትውልድ ልቦና እንደ ሃውልት አቁሞ ወደ ፈጠረው አምላክ በክብር የሄደ የጥበብ ሰው ነው...! ያየህይራድ አላምረው ነፍስህን አምላከ ቅዱሳን በቀኙ ያሳርፍልሕ! ለመላው ቤተሰብህ አድናቂዎችህ ሁሉ መጽናናትን ይስጥልን!!!
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Күн бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@BelewSufi-wb9td
@BelewSufi-wb9td Күн бұрын
ያዮየ ነፍስክን በገነት ያስቀምጠው ችሩ አምላክ የሰጠከኝ መፅሐፍ በክብር አስቀምጨዎለው ታሬካዌ ስለሆነ
@neju748
@neju748 Күн бұрын
እመም ነበራቸው?
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq Күн бұрын
ነብሰ የማረ ምን ኸል ድጋግሞ ቢፈጥረ የኔ ኸባት
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Күн бұрын
Nebs yimar 😢😢😢
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Күн бұрын
በቁምጠይቃይሁት ይሆን
@RobelYilma-ku2ux
@RobelYilma-ku2ux Сағат бұрын
ምድረ አሰመሳይ
@meftahhelillahmed446
@meftahhelillahmed446 22 сағат бұрын
አዎየሚቀርየለም እሱስራሲሰራከነሞገስተካጋርየኩኩንስራሲሰሩ እኔፐርፕልካፌወይተርነበርኩ ትኩስነገሮችይዜስገባ በቦዲሆኖበሙቀትውስጥተውጦነበርሚሰራው ሀብታምምትሆኑትእናንተዘፋኞችበቁምብትረዱትነበርአስመሳዮች ብቻውንእየኖረሲሞትየታላችሁዛሬመተንተንአይጠቅመውም
@kenduendalew1084
@kenduendalew1084 Күн бұрын
ለቀብር ሠገኘት ማሽቃበጥ ነዉ ብቻዉን ሞቶ ሲገኝ ማንም የለም
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Күн бұрын
ወይኔ ሐበሻ ሰው ከሞተ በቃ በቁመና ማመስገን ቀረ
@boganiisaaclemma8974
@boganiisaaclemma8974 13 сағат бұрын
yayu egzeabher nefsehen yekebelat
@1587-fazr
@1587-fazr Күн бұрын
ማን. ገደለው. ????
@frehiwotasmare3483
@frehiwotasmare3483 Күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@wu6219
@wu6219 Күн бұрын
ውይ ሴቶች ቀብር ስትሄዱ ምንአለበት lipstick ቢቀርባችሁ ልታለቅሱ አይደል የምትሄዱት? በዛውም የወደፊት መግቢያችሁን የማትቀሩበትን መቃብር ልታዩት ስትሄዱ እንኳን makeup ቢቀር ምንአለ አይሰው ነገ ተረኛ መሆኑን አለማወቅ ይመስለኛል ሴቶችዬ
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii Күн бұрын
አልቻሉም ምንይጠበስ ታዲያ ምንድን ነው አመድ የሆኑት አመዳሞች እውነት ምን ሰራ እስቲ ንገሩን ለማሞቱት ድምፅ ለምን አትሆኑም አቤት መጥፎ ባህላችን ማስመሰል የውሸቶች ለዚህ እኮ ነው መከራችን የበዛው ድል ለፋኖ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Күн бұрын
በገዛ ጣቶችሽ መሀይምነትሽን አሳወቅሽ
@mbet1840
@mbet1840 Күн бұрын
ሲጀመር አታውቂውም ብታውቂው ምን ሰራ አትይም
@gelau777
@gelau777 Күн бұрын
ድልብ መሀይም😢 ወንድማማች ስለ ሚገዳደሉበት ማን ምን እንዲልልህ ፈልገህ ነው?😮 ለነገሩ ያየህይራድን ብታወቀው ነበር የሚገርመው😊ፋኖ ምናምን ትላለህ፣ የገዛ ህዝቡን የሚያሳቃይ ሽፍታ ዘራፊ ቡድን ምን ይጠበሰልህ? ፋኖ - ፈስ መባሉን አልሰማህም😂😂😂
@ismailezra5808
@ismailezra5808 Күн бұрын
ለዚህ ነው መከራችን የበዛው ብሎ ድል ለፋኖ ኣላለም እንኳን ፈጣሪ ሰይጣንም ድል ኣይሰጥህም ባዶ
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Күн бұрын
በተሰጠው መክሊት የታወቀ የግጥም ደራሲ ነወ: አብዛኞው ምረጥ ሙዚቃዎች የእሱ ድርሰቶቸ ናቸው: ልታይ ልታይ የማይል ጥበበኞ
@SfeggHddhd
@SfeggHddhd Күн бұрын
መርጦ አልቃሽ ሁላ
@YalemGedelu
@YalemGedelu Күн бұрын
yemoyewu manewu?
@m.g5367
@m.g5367 Күн бұрын
be 20 amtu yemut ena be 80 amtu yemute ande aynet hazen aye habsa
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 Күн бұрын
RIP
@ZerishAsmelash
@ZerishAsmelash Күн бұрын
አለቅላቂነኝ የሚሰራው ለናንተው ለአርቲስቶች ተብዬው ነው ስትችሉበት መድረክ ላይ ያላቹህ እየመሰላቹህ ይሆን መርጦ አልቃሽ የምትሆኑት ባቡጂ ጉብኝት ነው እንዴ የሄደው ቀብሩ ላይ ዝር ያላችሁት ?
@su72973
@su72973 Күн бұрын
መርጦ አልቃሽ ሁላ ምድረ አስመሳይ አርቲስት
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 22 сағат бұрын
እድሜልክህን ሰትተች ትኖራለህ ደነዝ አንተን ግን እንኳን የሚለቅሰለህ መሞትህን የሚሰታውሰ አይኖርም
@YohansGidey-u9q
@YohansGidey-u9q Күн бұрын
ያሁላ መርጦ አልቃሽ ጭራቃም ትናንትና አንድ ሚልዮን የትግራይ ህዝብ እዘምታለሁ እያለ እንዲያልቅ ያደረገ ነው። ሞትም ሲያንሰው።
@Samson-i7g
@Samson-i7g Күн бұрын
ፈሳም ምን ያገናዋል። የእናት ጥጋብ ነው ገደል የከተተችሁ
@neju748
@neju748 Күн бұрын
ምናባታችሁ በየኮሜንቱ ምትለፈልፉ የአማራ ህዝብም አላለ ማኒፌስቶ የተፃፈበት ህዝቡ እንጨርሳለን አልተባለም እሱ መግስት ጠይቅ የናንተስ ቢሆኑ ወንበር ስበው አደል የተቀመጡ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Күн бұрын
ካልጀመርን እያላችሁ በሽምግልና ብትለመኑ ያዙኝ ልቀቁኝ ብላችሁ በጦርነት ምስኪኑን የትግራይ ሕዝብ አስጨረሳችሁ አንተን ብሎ ዮሃንስ አሪዎስ
@DudueKonjo
@DudueKonjo Күн бұрын
ዘላቹ እዛው ዳግም ያምጣባቹ እናት የአገር ካንሰሮች
@wegayehualemayehuw4014
@wegayehualemayehuw4014 Күн бұрын
That’s wrong thing to say not connect about the war
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
እኔ እና ሰይፉ ፋንታሁን/ሰይፍሻ/ ተመረቅን፡፡
23:35
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 10 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН