አርቲስቶቹን ጉድ የሰሩት ጅቦች | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 151,203

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Жыл бұрын

በስልጤ ዞን ቅበት ወረዳ ከሚገኙት ለማዳ ጅቦች ጋር የተደረገ አስገራሚ ቆይታ
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Пікірлер: 105
@sphonetastic8719
@sphonetastic8719 Жыл бұрын
የድሮ የአገሬ ሰው ፍቅር እንደዚ ነበር ይገርማል ሁሉ ነገር ተቀይሮ ሰው ለሰው ጨክኖ እንሰሳ ለእንሳሰ ተቻችለው ይኖራሉ አገሬ የደሮ ፍቅራቻንን እግዚአቤሔር ይመልሰልን
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 Жыл бұрын
እንኩዋን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመገለጥ በዓል (ደብረ ምጥማቅ) በሰላም አደረሳችሁ †✝†🌷
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ፈጣሬ የእረፍት እጀራ ይወፍቀን እድሜ ቁጭ ብሉ አይጠብቅም ስራ ሰራ አድርገን ወዴሀገራችን 🇪🇹👈ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁነውያስደስቱኝ🌹
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
ስው ድብ ስሆን ጅቦቹ ስው ሆኑ ማለት ነው
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
በትክክል😢
@mulushegute2633
@mulushegute2633 Жыл бұрын
አዎ ከአሁን ሰው በትክክል አውራ ይሻላል አፍ አውጥቶ ባይናገሩም ሁሉም ነገር ያውቃለሁ ያሳዝናል የኛ ሰው መሆን
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
😢😢😢
@samira6797
@samira6797 Жыл бұрын
ትክክል
@gl2938
@gl2938 Жыл бұрын
እውነት ነው
@bekelebekele6528
@bekelebekele6528 Жыл бұрын
ወጣ ብሎ መቃኘት ጥሩ ነው ሰው ይባላል እንሰሳ ይፋቀራል ከነዚሕ ብንማር ጥሩ ነው ይመቻቹ❤❤
@mustefaabdu8049
@mustefaabdu8049 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ብዙ እሚጎበኙ ሰው ሰራሽ ታሪካዊ እና ተፈጥሮዋዊ መስህቦች ያሉት አካባቢ ሆኖ ሳለ መሰረተ ልማት ያልተሟላለት እና ቱሪዝም ላይ ምንም ያልተሰራበት አካባቢነው
@samit288
@samit288 Жыл бұрын
ግሩም ነው ሀገሬ ቲቪ አንዳንዴ እንዲህ አይነት ለየት ያለ ፕሮግራም ያስፈልጋል። በመንገዳችሁ ያሉት ቦታዎችን እየተናገራችሁ ብትሄዱ ደግሞ በጣም ደስ ይላል። መልካዓ ምድሩንም ማየት በራሱ የአዕምሮ ምግብ ነው። በርቱ...
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
አባቶቻችን የተናገሩት ትንቢት እየተፈጸመ ነው በእውነት እግዚአብሔር ለምዬ ኢትዮጵያ ተንሳኤ ያድርሰን
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
እነዚህ ከቄራ የሚመጣ በቂ ሰጋ ስለሚያገኙ ይሆናል የማይተናኮሉት ይገርማል እንደው ለክፉም ለደጉም ባልና ሚስት እንዲህ አይነት ቦታ በአንድ ላይ ከመሄድ አንዳችሁ እቤት ከልጆቻችሁ ጋር ብተቆዩ ጥሩ ይመስለኛል
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ባልና ሚስት ባድ ስራ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@halom3886
@halom3886 Жыл бұрын
ውይ ላህያበሰላም ካለ ስጋት ከጅብ ጋር ያሳደርጋት ጌታ ወገኖቻችንን ካለ ሀሳብ በሰላም አኑርልን
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ጅቡሠውሆነ ሠውጅብሆነ☝️👍
@girmaforsa
@girmaforsa Жыл бұрын
ባለጊዜዎቹ ገዢዎቻችን ከዚህ የሚማሩበትን ልቦና ይስጣቸው::
@sableqatar673
@sableqatar673 10 ай бұрын
የሚገርም ነው አውሬ እንኳን እንደዚሕ ተስማምቶ ሲኖር እኛ ግን በዘር እንፋጃለን
@zeinambaideen2236
@zeinambaideen2236 Жыл бұрын
እንሰሳው ሲፋቀር እኛ የሰው ልጆች ግን እንባላለን ምን አለ ከተፈጥሮ ብንማር
@setikemal
@setikemal Жыл бұрын
በከፈተኛ ጥንቃቄ ለህፀናት መጠበቀ አለበት ምክንያቱም ሰርባቸው እፀንት መጠቃት አይቀርም እባካቸሁ😢
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 Жыл бұрын
በኖህ ርከብ ሁሉም እንስሶች አንድላይ ተፋቅሮ ነረዋል እኛ ሰዉች ግን ከንስሳ አነሰን
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነው
@yaseyase7145
@yaseyase7145 Жыл бұрын
አቤት❤ ጉድኮነው። ሰው ለሰው ነው ጅብና አህያ የሆነው
@kelifaali400
@kelifaali400 Жыл бұрын
እውነት ነው ይሄ ለኛ ትልቅ መልክት ነው እኛ እርስበርሳችን መስማማት ባቃተብን ሰዓት እዚ ደሞ ጅብ ከአህያ አብሮ ያድራሩሲባል በጣም ይገርማል
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
የምር እንሰሳ ከሰውጋ ይኖራል እኛ ሰወች በቤሂር እንባላለን እፍፍፍ
@user-os6qb4lo2j
@user-os6qb4lo2j Жыл бұрын
አቂቃ እሰሳ ተሰመምቶ የኖሩ ሰዉ መስመመት አቀተዉ ግን ሰዉ ወደ ጅብ ተቀይሮ ነዉ
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
ሳይሆን አይቀርም
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ዛሬ ኮራሁባቹ ፣መልካም ትምህርት አዘል ነው የዛሬው ጉዛቹ
@senaitabat601
@senaitabat601 Жыл бұрын
ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
ድፍረትነዉ በጅብቀልድ እኔየለሁበትም🙈🙉
@tedted8833
@tedted8833 Жыл бұрын
የሚበላ በቀላል ስለሚገኝኙ ለምን አድነው የበላሉ የሚበላ ነገር ያጡ ቀን ግን አድነው መብላታቸው አይቀርም
@neoprinc
@neoprinc Жыл бұрын
Ene endamaselegn bazi gize jibochu sawu hono sawu jib honol mallet nw?
@kukulu99
@kukulu99 Жыл бұрын
ጅብ የቤት እንሰሳ ሲሆን በጣም ይከብዳል
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
እዴ የጅብ ነጻነቱን ያሳወጀበት ማለት አይሻልም ወይጉድ
@peaceworld6710
@peaceworld6710 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ከታመችን አደገቺ
@TINTAG.S
@TINTAG.S Жыл бұрын
አህያና ጅብ አንድ ላይ ውለውና ተስማምተው አብረው በሚኖሩበት ዘመን የእኛ ከአውሬ ብሰን እርስበር የምንባለበት ዘመን አየና!
@vundlekaziprincess6939
@vundlekaziprincess6939 Жыл бұрын
Excellent
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 Жыл бұрын
ሠው የአረመኔ ነት በሀሪ ሢላበሥ አውሬወች ወደ ሠውነት በሀሪ እየተቀየሩ ነው
@user-cw8rb4pl7l
@user-cw8rb4pl7l Жыл бұрын
ሚገርም ቦታ ነው
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
በስምአም ወልደ መፈስ ቅዱስ
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk Жыл бұрын
😂 ደበስ ...ደበስ😂😂😂
@senayity6967
@senayity6967 Жыл бұрын
😮😮😮ወይ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው ሰው ጅብ ሆኖ ጅብ ስሜን አታጥፉ አለ አሉ😅
@MmMm-ky1hc
@MmMm-ky1hc Жыл бұрын
እረበሳቅሞተኩ😂😂😂😂😂
@sableqatar673
@sableqatar673 10 ай бұрын
ወይኔ ሲያስፈሩ
@user-os6qb4lo2j
@user-os6qb4lo2j Жыл бұрын
እዬንማ ለመደም ነበረ ለጠገቡወ መስቀመጥ አድ ቦረሮ አዬዉ ቢላ ትጮወልች እዬን ቢየዩ ወደዉ ምሞቱ ነዉ ምመስለኝ
@MaryMary-xx9bi
@MaryMary-xx9bi Жыл бұрын
Aja'iba sewu jeb behonebet gize jibu telamdo yinoral
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c Жыл бұрын
ምንጥቅምአለዉየጂብእረባታ
@user-is1fg5dk1i
@user-is1fg5dk1i Жыл бұрын
video not clear
@rahmanuri5183
@rahmanuri5183 Жыл бұрын
ባስልጤ ዞን ምስረቅ አዘርናት ከከብቶች አብረው የሚዊሉ አሉ❤❤❤
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
ጅብን አትመኑ የምር ለቁረስ እንዳያርጋችሁ ሆይ
@EphremZebene-pe6gx
@EphremZebene-pe6gx Жыл бұрын
Sewoch kezih video yimaru
@yasen931
@yasen931 Жыл бұрын
አሥቴር ሰምተሻል 😂😂😂
@beyenekebede4726
@beyenekebede4726 Жыл бұрын
የሰው ሰጋ እየጠበሰ ጨው ሚጥሚጣ ሲል የነበረው አዝማሪ ምነው አሁን በጅብ ተገረምክ:: እኔ እናንተን እንጂ ጅብን አልፈራም ጉዶች::
@amarsd5549
@amarsd5549 Жыл бұрын
እሸቱ መለሰ ነው ወደዚህ tv ያመጣኝ
@NunubintAdem-wu7od
@NunubintAdem-wu7od Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ አስቡት ሰው ጅብ በሆነበት ዘመን ጂብ ይህን ያክል ጨዋነት አሏሁ አክበር ።
@meronpawlos7942
@meronpawlos7942 Жыл бұрын
Sweet
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 Жыл бұрын
Enguy egrun ayachut yemrowem endeza new fooo
@sitratube1193
@sitratube1193 Жыл бұрын
አጀብ ነው ሠው ይናከሳል እንሠሣው ፍቅር ይሠጣል
@heywet
@heywet Жыл бұрын
Yedelaw Jeb yemelket ende enante!
@mequanentyohanes4713
@mequanentyohanes4713 Жыл бұрын
ታድያ እናንተ አዲስ አበባዎች ቤት ምታፈርሱ ጅቦች ልጆችን ምትበሉት ለምንድን ነው?
@siuyaidm6568
@siuyaidm6568 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Жыл бұрын
Thanks so much 😂❤
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
እኔ ማየት እፈልጋለው ግን ብር የለኝም 😢
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ከጅብ ጋር ቀልድ ሆ
@selahdinahmedin5214
@selahdinahmedin5214 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
ወይጉድ በራስላይ መቀለድ ጤንነት ነውለካህህህህ
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c Жыл бұрын
አበበቺአደኔ ብላቺሁአዉጡላቸዉ
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
🤔🤔🤠🤠🤠✌gude
@toronishali2277
@toronishali2277 Жыл бұрын
❤❤🎉🎉👌👍
@abebe7532
@abebe7532 11 ай бұрын
Yehe zugab new. !!!!
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Жыл бұрын
አያችሁ የምንፈራው ጅቦችን ነበር ለምን ቢባል ይበሉናል ብለን ስለምንፈራ አሁን ለይ ግን ሰው ነው ጅብ የሆነው
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
ጂብ ወደሰው ተቀይሮ ሰው ጂብሆነ እርስበርስ መባላት የጉዲ አገር
@Alemye777
@Alemye777 Жыл бұрын
ጅብን ያመነ😅
@kal8432
@kal8432 Жыл бұрын
ጅብና ደመት ምን ይታመናል😮
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c Жыл бұрын
ሲረባቸዉ ወደሰዉእዳይዞሮ
@user-jm1dr1md3s
@user-jm1dr1md3s Жыл бұрын
ካሜራማኑ ምንሼ ነው
@birqemagarsaa3333
@birqemagarsaa3333 Жыл бұрын
😳😳😳😳😳🙉🙉🙉🙊🙈🙈😂
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ENTE TENEGNA NACHIHU BUHALA MLQES MN YILUTAL.
@medesetmedeset4952
@medesetmedeset4952 Жыл бұрын
እውነት ሰውነው አውሬ
@nopo7998
@nopo7998 Жыл бұрын
ሰው ጅብ ሲሆን ጅቦቹ ሰው ሆኑ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
በዛሬ ጌዜ ስው ይባል ጅብ እና ውሻ አንድላይ መኖራቸው ይገርማል በዛሬ ጌዜ እንስሳ ተሽሉል
@beezabet7533
@beezabet7533 Жыл бұрын
ሰው ጅብ በሆነበት ሰአት ጅብ ሰው ሲሆን በዛላይ ግን ባልና ሚስት በአንድለይ እንዲ ያለ ቦታ ባትሄዱ ይመረጣል
@teotewodros39
@teotewodros39 Жыл бұрын
የዘና ሃገሬ ሎጎ ቀለም ይደብራል፣ ይቀየር። ወይ ደግሞ አምናችሁበት፣ ይህን የሴጣን ምግባርን ለማስፋፋት የበኩላችሁ እያደረጋችሁ ነው።
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r Жыл бұрын
ጂብ በሰለጠነበት ዘመን ብልፅግና ጂብ ጭራቅ ሆኖ በላን
@sadaadam1054
@sadaadam1054 Жыл бұрын
ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ማለት ድሮ ቀረ
@user-vc6fv2lb5k
@user-vc6fv2lb5k Жыл бұрын
ቄ😅
@solomonberahne3432
@solomonberahne3432 Жыл бұрын
ወሬ ከራበው ይጠልዘሀል የተፈጥሩው ህግ ነው አንዶው ሌላውን አድኖው መብላት ፖለቲካህን አትርጭ 🙄
@tizekifle7570
@tizekifle7570 Жыл бұрын
የተራቡ ጊዜ አንተን አያርገኘ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ስልጤ እራሱ ጅብ አይደሉ የተፈጥሮ ጅብ ምን አደረገ ሰው በቁም የሚበሉት ዋናዎቹ ሀገር ሄዳችሁ
@abodasdfg6567
@abodasdfg6567 Жыл бұрын
😂😂😂
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ትክክል 😂😢
@mekilovexff7334
@mekilovexff7334 Жыл бұрын
በርግጠኝነት አቺ ነሽ ጅብ😂
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
ጅቦችማ እናማን እንደሆኑ አይደለም አንታ አላም የዉቀቹዋል ክፍት አፍ ሰገጤ
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
ስልጤ ማለት አዬክ ከጅብ ጋ እንኳን ተቻችሎ የሚኖር መህበረሰብ ነዉ ትቀፈለህ ቱ
@selahdinahmedin5214
@selahdinahmedin5214 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
ባታድግ ይሻል ነበር - ተዋናይ እዮብ ዳዊት  |   ዘና ሀገሬ   |   ሀገሬ ቴቪ
37:11
Ethiopian Media Services
11:48
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 10 М.
ቃል በበዓል ሰርፕራይዝ ተደረገች  |     የበዓል ዝግጅቶች  | ሀገሬ ቴቪ
1:26:33