||ርዕዮት ሃሰሳ|| የአንዳርጋቸው ጽጌን መጽሀፍ ሀሰሳ በአቻምየለህ ታምሩ ክፍል 1

  Рет қаралды 26,304

Reyot

Reyot

Күн бұрын

#ReyotMedia #AndargachewTsige #AchamyelehTamru #EthiopianHistory #AddisAbeba #TewodrosTsegaye

Пікірлер: 162
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 4 жыл бұрын
አቻም የለህ የሚናገረው ከታሪክ በመነሳት እና በማስረጃ ነው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነህ ከአንተ ብዙ ታሪክ ተምረናል በርታ
@brettreuben6310
@brettreuben6310 3 жыл бұрын
i know Im asking randomly but does anybody know a method to get back into an Instagram account? I somehow forgot the login password. I would appreciate any tips you can give me
@grahammario6370
@grahammario6370 3 жыл бұрын
@Brett Reuben instablaster ;)
@aschenikbeyene5669
@aschenikbeyene5669 4 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው የ60ዎች ክፉና ለአሁኑ መውጫ ለጠፋበት ችግር መንስኤ ከሆኑ ግለሰቦች አንዱ ነው!! አስተሳሰቡና ተግባሩ አሁንም አብሮት አለ!! ሰውየውና መሰሎቹ ጥልቅ የሆነ የአማራውንና የኢትዮጵያን ታሪክ ፍጹም የሚጠላ ሰው ነው!! በወያኔ ዘመን የጻፈው “ነጻነትን የማያውቀት ነጻ አውጭ “ በሚል በጻፈው መጽሐፉ ገጹ ትዝ ባይለኝም የኢትዮጵያን ነገስታትን አጥብቆ ይጠላል እንዳውም ገዳ ስርዓት በኢትዮጵያ ተባራዊ ቢሆን ጥሩ እንደነበረ፣ገልጠዋል!! ተመልከቱ ገዳ ምን እንደሆነ ወደ ኋላ ሄዶ ማየት ይቻላል፣ ፍጹም ኋላቀር፣ጨካኝ ፣ጨፍላቂ ፣ለአገርም ምንም አስተዋጽኦና ጥቅም የለሌው ባህል ነው!!
@birukasrat5234
@birukasrat5234 4 жыл бұрын
Ere be hig amilake
@veracity8968
@veracity8968 21 күн бұрын
ትልቅ ወንጀለኛ እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው ! አማራ የለም ብሎ አሁን ደሞ የአማራ ፈኖመሪ ካልሆንኩ ብሎ ሻጥርእየቆመረ ነው!!! ባለጌ ሚስቱን በዚህ እድሜ ያዋረደ ሽማግሌ ከኦሮሞ ወለድኩ ብሎ የሚሰነጠቅ እንደ ጀብድ ቱቱቱቱ
@antenehfikreselassie4191
@antenehfikreselassie4191 4 жыл бұрын
ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡ ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡ ግዜወ አልረፈደም አዲስ አበቤ 💚💛❤ ድል ለዲሞክራሲ፡፡
@Habeshawi26
@Habeshawi26 4 жыл бұрын
አቻም የለህ - ስምህ ከተግባርህ ጋር ሲመሳሰል ሲዋህድ ስምን መለዓክ ያዎጣዋል እሚባለው ለእንደዚህ አይነት ሰው ነው bravo
@Mr160854
@Mr160854 4 жыл бұрын
ጎሽ፣ አቻምዬ፣ እንኳን ተወለድህ፡፡ ውሸታሙንሁሉ አንገቱን አስደፋኸው፡
@HuseanYabu
@HuseanYabu 3 ай бұрын
አቻምየለህ በጣም የምትመሰገን ታላቅ ተመራማሪ ነህ ሙህር ነን የሚሉትን ሁሉ አፍ ታዘጋለህ እድሜህን ያርዝመው
@yetesfan
@yetesfan 4 жыл бұрын
Andargachew maferiya new bewunet, Thank you Acham, E/r yistih.
@eyesusgetanew3346
@eyesusgetanew3346 4 жыл бұрын
እናንተ በጣም የእውነት እውቀት ያላችሁ ታላቅ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ፣ታሪክ በምስጋና ትዘክራችኋለች!!
4 жыл бұрын
God bless you Tedy
@ዘመንደጉ
@ዘመንደጉ 4 жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጠዋል ቴዲ የዘመናችን ቴዮዎድሮስ
@samgreat8918
@samgreat8918 4 жыл бұрын
Akabaje neftegna
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 4 жыл бұрын
እሰይ ይችናት ኢትዮጵያ ማለት ምሁሮችሽ ይብዙብሽ እናት ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አያሳዬኝ አያሰማኝ ልጆችሽን ከጉያሽ ለይቶ ሊያዎጣ ያለውን አውሬ እግዚአብሔር ይቁረጥልሽ
@almazgizaw8675
@almazgizaw8675 4 жыл бұрын
Thank you so much for information
@bamlakyemane7742
@bamlakyemane7742 4 жыл бұрын
ቴዲ እና አቻምየለህ ረጅም እድሜ እና ጤና እመኚላችሁለሁ. ለእዉነት እና ለኢትዮጵያ ህዝብ የቆማችሁ ስለሆናችሁ በርቱልን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን. ኢትዮጵያ በቀደመ እዉነቱዋ ትድናለች ቴዲ እንደሚለው.
@selamto4545
@selamto4545 4 жыл бұрын
ACHAMyele Tamru I Thank you so much. ACHAMyele truthful person. ACHAMyele truthly ACHAMyele my God be with you forever.
@yobimulugeta1740
@yobimulugeta1740 4 жыл бұрын
Achamyeleh Tamru is a well read and intelligent man.
@Atifra1532
@Atifra1532 4 жыл бұрын
የአንተ አይነት ታሪክ ፈልፉይ ሌላም ቢኖር ጥሩ ነው በርታ 🇪🇹
4 жыл бұрын
Tedy Berta . I love Acham
@samgreat8918
@samgreat8918 4 жыл бұрын
Neftegna zem bel
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 4 жыл бұрын
አቻም ቁሜ አጭበጭባለው:: ዛሬም አድናቆቴ ይድረስልኝ: "በከፍተኛ አላዋቂነት" "በከፍተኛ ድንቁርና" "በከፍተኛ ድንምብርብር" አንዳር ጋቸው አሳፉሪ ዓላማ የሌለው: በክፉቱ ልቡሰ ሥጋ ሰብዕና ያለው ድንብርብር ነው:: እነኝህ ሴረኝች በዘመናቸው ለንስሀ የማይብቁ የዚይን ዘመንትውልድ ምነው እንደተወገዱት በተወገዱ ቅሬቶች የእኛን ትውልድ አደናግረው አገራችንን ከንቱ አስቀሯት:: አሁን ደግሞ ትውልዱን ማደናገር ሆነ::
@qal211
@qal211 4 жыл бұрын
Mimosa በጣሊያን ሀገር ብርቅ የሆነ ዛፍ ነው ነገር ግን የጣሊይን indigestion ዛፍ አይመስለኝም ይሁን እንጂ ይህ ዛፍ በመጋቢት ወር ውስጥ ያብባል ስለዚህ በዛን ወር ውስጥ መጋቢት 8 ቀን ላይ የሴቶች በዓል ስለሆነ ይህ አበባ እንደ ስጦታ ይሰጣል እናም በጣም ደስ የሚል ዛፍ ነው ።
@memegetachewable
@memegetachewable 4 жыл бұрын
ውሸታሙ እንዳርጋቸው ጽጌ እንደሚዋረድ ያቀዋል ልብ ያለው ከእናንተ አይገጥምም ለምን እውነት ይዛችው ስለምትከራከሩ እነዚህ በኢትዮጵያ ስም የሚነግዱ መዥገሮች ለዚህ ነው ከአብይ ጋር የትስማማው አብይ እርካብ እና መንበር ጽፎ የመጽሐፉን ያለውን የራሱን የስልጣን ጥምነት ለማርካት ያላሰቡትን የራሱን የልብ ክፋት የኢትዮጵያ ገዥዎች ላይ ከቴድሮስ እስከ መንግሥቱ ሀይለማርያም ጽፏል የወያኔን ያልጻፈው እራሱ ስላለበት ነው ወያኔ የኢትዮጵያ ጠላት አብይም በቅቤ ምላሱ ኢትዮጵያ እያለ ኢትዮጵያንን የሚያስገድል ኦነጋዊ የራሱን የሥልጣን ጥም ለማርካት እና ላለመልቀቅ በመጽሐፉ ይኮንናቸዋል በአደባባይ ወቶ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እምዬ ሚኒልክ ይላቸዋል የኢትዮጵያ ሕዝብ እና የድሮ መንግሥታቶች አንበሣ ስለሚወዱ ጀግና ስለነበሩ በእንበሣ በእንስሳው ቀንቶ አፈረሰው መጽሐፍ ቅዱስ እንደ አንበሣ ደፋር እንደ ፈረስ ሯጭ እያለ ወዘተ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል እሱ ግን አንበሣ አምላኪ ብሎ የራሱን መገለጫ ፒኮክን አስቀመጣት ላለመልቀቅ የድሮውን ይተርክልናል በሺመልስ አብዲሳ በኩል የብልግና ፓርቲ በአፓርታይድ መልኩ ኢትዮጵያን ሊገዟት እየሰሩ እንደሆነ ተንኮላቸው አደባባይ ላይ ፈጣሪ አስጥቷቸዋል የኢትዮጵያ ሕዝብ ግፍ ገና ሚስጥራቸውን ያስወጣቸዋል የኢሳት መሳይ መኮንን የኦሮሞን ፖለቲከኞች ሚስጥር አታውጡ ስላለ ሚስጥር እንዳያወጡ የኦሮሞ ባለሥልጣኖች የአፍ ጠባቂ ያርጉት ይሄ ሞራሉ የወደቀ ሰው የኢትዮጵያ ዓምላክ እንደሚያዋርዳችው አላወቃችውም ምክንያቱም ከተንኮለኛ መንግሥት ጋር እግዚአብሔር አይቆምም
@gebrishweldemariam5529
@gebrishweldemariam5529 4 жыл бұрын
Thank you so much
@melessesolomon8236
@melessesolomon8236 4 жыл бұрын
ወድጀዋለሁ.....
@qal211
@qal211 4 жыл бұрын
እነዚህ ሽማግሌዎችን በአጠቃላይ እግዚአብሔር ከዛች ምድር ላይ ካልጨረሰልን እኛ እረፍት አናገኝም ።
@aishadametewoaisha9090
@aishadametewoaisha9090 4 жыл бұрын
አቻም የኛ አንደበት
@getnetmarkos9875
@getnetmarkos9875 4 жыл бұрын
አቻም ምን አይነት ባለ ህሊና አዋቂ ሰው ነህ!! እውነቴን ልንገርህ ባጋጣሚ ብጠላህ እንኳ አንተን ጎበዝ አዋቂ እረጋ ያልግ መሰረት ያለህ ዝም ብለህ ያልቆምክ ከንቱ እንዳልሆንክ እመሰክርልሀለሁ !!!! ታድሏት ኢትዮጵያ እያወቀ በእውቀት የሚወዳት የሚያደንቃት ጥቂት ሰዎች መሀል አንተ አቻምየለህ አንዱ ነህ
@tesfakindu127
@tesfakindu127 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥህ።
@kayeadane1538
@kayeadane1538 4 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸዉ መፅሀፉ ብቻ ሳይሆን እራሱ ሰዉየዉ የከሸፈ ነዉ
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 4 жыл бұрын
በትክክል
@veracity8968
@veracity8968 21 күн бұрын
ለሱአፈርኩ ባዶውን እስቀረው በማስረጃ !!! ይገርማል የሰው ነገር ትልቅ ሆኖ መክሸፍ እንደሱ አላየሁም ያው ከብርሃኑ ነጋ የመንትዮች ሌቦች ናቸው
@samsonwodajo7461
@samsonwodajo7461 4 жыл бұрын
Teddy Anbesaw breta teddy
@tadelealemu407
@tadelealemu407 4 жыл бұрын
አቻምየለህ ፡ ምናለ ፡ የታሪክ ፡ መጸሐፍ ፡ ብትጽፍ።
@selamto4545
@selamto4545 4 жыл бұрын
Tks Teddy
@muhammadhussien228
@muhammadhussien228 4 жыл бұрын
betam arif teshuf new egna anbebewalehu betam aknakew negne
@sadyaimar8067
@sadyaimar8067 4 жыл бұрын
ቴዲበርታ👍👍👌
@eyesusgetanew3346
@eyesusgetanew3346 4 жыл бұрын
ሕዝብ እንዳይደናገር አንዳርጋቸው ባይናገር፣ ማለትም ሕዝብን ስላደናገረ፣
@Kassabantelay
@Kassabantelay 4 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ማለት በእድሜ ከሚገኝ ልምድ እንኳን ያልተማረ እንጭጭ ነው።
@OmarOmar-b4q8o
@OmarOmar-b4q8o Жыл бұрын
በሰላም ነዉ የጠፋችዉት ቴድየ
@buzuayehumulatmengistu3177
@buzuayehumulatmengistu3177 4 жыл бұрын
ቴዴ፡እንኮአን፡በደህና፡መጣህ
@user-uq9vv4ig1y
@user-uq9vv4ig1y 4 жыл бұрын
የማደቀው ሰው ቢኖርአቻምለህ በእውነትም አማራ ተራባ ተጠምታ ወልዳ ያሰደገችህ እናትህ ከእምዬ አተረዮጵያ ጋር ለዘለዓል ትኑር ኮራን እብህ እኔን መሰል የቀድሞው ሠራዊት አባለቶች ከእስራኤል
@አጭርምንሽር
@አጭርምንሽር 4 жыл бұрын
አንዳርጋቸው በጣም በስሜት የሚመራ የሚያጠፋውን ጥፋት የማያይ ደካማ ዐእምሮ ያለው ስው ነው!!!
@breX351
@breX351 4 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ምን ያድርግ ብላቸሁ ነው። ትወልዱ የነገሩትን ይዞ መሮጥ እንጂ አድምቶ አያነብ። ሮቦት የሆነ ትውልድ። ምን አለ ትልቋን ኢትዮጵያችን አድምቀን ብንስላት፣ በየሠፈሩ በብሄር በቋንቋ መስመር ከምናሰምር? አንዳርጋቸው ለአንድነት የሚታገለው ይመስል ነበር። ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኩልነት ይወደው ነበር - በምኒልክ ፖለቲካ ተጠልፎ እስኪወድቅ ድረስ። አያቴ ቅድሚያ አያቴ የሚሉ ፖለቲከኞች አይደሉም ኢትዮጵያ ዛሬም የምትፈልገው።ኢትዮጵያ የምትፈልገው ዛሬን አሳልፈው ወደ ነገ የሚያሻግሯትን የቁርጥ ቀን ልጆች ነው። ትናንትና ስተት ተሰርቶ ከሆነ ያንን ስህተት ባለመድገም የተሻለች ኢትዮጵያን መፍጠር እንጂ፣ ትውልዱን የውሸት ትርክትበመስጠት ማደናገሩ ከታሪክ ተወቃሽነት አያድነንንም። እዚህ ላይ ማንም እየተነሳ በስሜት ሲጽፍ ሀይ የሚለው አለመኖሩ ነው ክፋቱ። የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር እና የታሪክ ባለሙያዎች በአፋጣኝ መጸሓፉን በመገምገም ሂስ ሊሰጡበት ይገባል። ታሪክ ያፋለሰ ከሆነ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያውቀው ሊደረግ ይገባል። ይህ ደሞ ለዚህ መጽሐፍ ብቻ ሳይልሆን ከዚህ በፊት በተጻፉት ተመሳሳይ የሀሰት ትርክት መፀሀፎችን ልጨምር ይገባል።ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር።
@goshumisganaw7140
@goshumisganaw7140 4 жыл бұрын
woyeeeeeeeeeeeeeeeee Acham ere ere ere ene erasien meremerku betam. Temaru ketebalu ayiker endante new.
@natetube3174
@natetube3174 4 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ፈሪ ነው ። እውነተኛ እና አውቃለሁ ካለ ለምን በሀሳብ አይሞግትም ። ያው የእሱ ፍኖተ ካርታ ነው እኳ ሀገሪቶን ዋጋ እያስከፈላት ያለው ።
@veracity8968
@veracity8968 21 күн бұрын
እሱን መግደል ነበር አሁንስ መች አረፈ ??!!!
@qal211
@qal211 4 жыл бұрын
በርቱ እውነትን እናንተ ንገሩን ።
@seblelemma8449
@seblelemma8449 4 жыл бұрын
ቴዲ እና አቻምየለህ በጣም ጥሩ የመጽፍ ዳሰሣ አቅርባችኋል ።"anecdote"ለሚለው ቃል "ገጠመኛዊ ተረክ" የሚል ፍቺ ተሰጥቶታል እና ያንን መጠቀም ቢቻል ጥሩ ነው።
@ashagerderso1556
@ashagerderso1556 4 жыл бұрын
Cool
@user-uq9vv4ig1y
@user-uq9vv4ig1y 4 жыл бұрын
ከሀገር አፍራሹ ከተማሪዎች ንቅናቄ ምን ትማረለህ የሌለ አፈታሪክ ካልሆ በቀር
@aishadametewoaisha9090
@aishadametewoaisha9090 4 жыл бұрын
ሠላም ቴዲ
@tesfakindu127
@tesfakindu127 4 жыл бұрын
አቻሜ
@antensayadmassu7217
@antensayadmassu7217 4 жыл бұрын
ምኒሊክ ግን መንፈስ የሆነባቸው 'ይሄው ምኒሊክ ለንደን ሚስቴ ጋር ወክ ሳደርግ ሚስቴን ወደኋላ አስቀርቶ ስልኳን ተቀበለ' የሚለውን በሚቀጥለው መጽሐፍ እንጠብቃለን። ጀግና የረገማት ሃገር የማንም ዱርየ መጫዎቻ ሆና ድፍን 85 ዓመት ሞላት
@michaelmulugeta553
@michaelmulugeta553 4 жыл бұрын
This means he is oromo
@yibeltal06
@yibeltal06 4 жыл бұрын
his sister previously has stated openly that their father is oromo.
@veracity8968
@veracity8968 21 күн бұрын
He also said he is Oromo recently
@qal211
@qal211 4 жыл бұрын
መረረን እኮ እነዚህ dementia የያዛቸው ሁሉ እየትነሱ ምድራችን ላይ መርዝ ይረጫሉ
@sisaysolomon2764
@sisaysolomon2764 4 жыл бұрын
Selam lehulachum
@azariyakelay7707
@azariyakelay7707 4 жыл бұрын
እኔ እምለእ እነዚ የ60ዋቹ የሚባሉት ፖለቲከኞች ጤነኞች ናቸው?
@TDesta
@TDesta 4 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ወያኔ እስር ቤት ሆኖ የማቴሪያል እጥረት ስለነበረበት እሱ በተረዳው መንገድ ጽፏል። we can say the book is based on true story but added some fictious ideas to make it attractive. These kinds of authors are common allover the world. በተጨማሪ አንዳርጋቸው ወሬ ብቻ ሳይሆን ለዚች ሀገር ከፍተኛ ዋጋ የከፈለ ሰው ነው። ሃገር በወሬ ብቻ አይገነባም ጀግናም አያስብልም።
@yibeltal06
@yibeltal06 4 жыл бұрын
are u for real? lol
@TDesta
@TDesta 4 жыл бұрын
en.m.wikipedia.org/wiki/Andargachew_Tsege
@tizeas6986
@tizeas6986 4 жыл бұрын
ትውልድ ይደናገር፣ እኛም እንደተደናገርን ማለታ እንዳይሆን
@solomonmulugeta-uo6pp
@solomonmulugeta-uo6pp 3 ай бұрын
I think mr Andargachew would have been better if he title this book Egnam Eninager Tiwildim Yidenager.
@meirafw5419
@meirafw5419 4 жыл бұрын
ትውልድ አይደናገር ብሎ እራሱ የተደናገረ የዘመናችን ብርቅዬ ፀሀፊ እቶ አደናግራቸው ፅጌ
@junior_fantahun
@junior_fantahun 4 жыл бұрын
አዲስ እና ቆየት ያሉ ሙዚቃወችን ከነግጥሞቻቸው ለማኘት ሰብስክራይብ ያድርጉ ለጋራ ጥቅም - ሰብስክራይብ ለሚያደርግ በፍጥነት ሰብስክራይብ አደርጋለሁ ፠አመሰግናለሁ፠
@tesfafikre9748
@tesfafikre9748 4 жыл бұрын
አቻምየለህ የታሪክን መረጃ መርምረህ የምትሞገት ነህና፤ እውነትም አቻም የለህ።
@menenubercabu6665
@menenubercabu6665 4 жыл бұрын
ሠላም :ሠላም : ሠላም ውድ ኢትዮጵያውያን : በውቀትና በእውነት ላይ ተመስርታችሁ ዓለም የደበቀብንን የኢትዮጵያን ታላቅነት ለዚህ ትውልድ በማሳወቅ ደረጃ ሰርክ ልፋት ላይ ላላችሁ : የያ ትውልድን የነጮች አሽከርነት በማጋለጥ ይሄን ስል ያትውልድ ሁሉም ባንዳና አሽከር ነበር ማለት እያልኩ አይደለም ምክንያቱም አብዛኛው ወጣት የነጮቹ ሴራ ሳይገባው በቅንነት የብሔር - ብሔረሰቦች እኩልነትና የመሬት ባለቤትነት ለሁሉም ጭሰኛ ገበሬ ይረጋገጥ በሚል መሠረታዊ ጥያቄ ላይ ሀሳባቸውን በማቅረብ እውነተኛ የጭቁኑን ህዝብ ወገንተኛነት አረጋግጠዋል ። ይሁን እንጂ ጥቂቶች ደግሞ ነጮች በቀጥታ በራሳቸው ኢትዮጵያን ማሸነፍ ባለመቻላቸው ምክንያት የለመዱትን ባንዳዎችን በማደራጀት የእርስ በዕርስ ግጭት በፍጠር ታላቂቷን ኢትዮጵያ ለማፈራረስ አደገኛ ስልት ቀየሱ ። አደገኛው ሴራ ደግሞ :- 1 ) - እውነተኛውን የህዝቦች ጥያቄ ሽፋን በማድረግ ጥያቄውን በመቀልበስ አንዱን ብሄር በሌላው ብሄር ላይ ጠላትነት በመፍጠር መጠፋፋትን እንዲያስከትል ተቀነባበረ ። 2 ) - ብሄር - ብሄረሰቦች በቋንቋቸው : በእመነታቸው ጭምር እንዲጫረሱ በስሌት ተቀነባብሮ ተልዕኮ የተሰጣቸው ጥቂቶች የያ ትውልድ ነገር ግን ሴራቸው ግብ መትቶ ይችን ታላቅ ሀገርና ትልቁንም ህዝቧን የበተኑትን ማለቴ ነው ። እነዚህን ጥቂቶች የነጮችን ሴራ በመቀበል ታላቂቷን ኢትዮጵያ ለማፍረስ የተነሳውን የጥቂት ተንኮለኞችን ሀሳብ የደገፈና ተንኮሉ ገብቶትም ያልተቃወመውንም ይጨምራል ። - አሁን መጠዬቅ የምፈልገው ቴዲ (ርዕዮት ) 1 )- የታላቋ ኢትዮጵያ ህልውና እጅግ ሲበዛ ፈተና ላይ እንዲወድቅ መሠረት የጣለው ይሄው ጥራዝ ነጠቁ የያ - ትውልድ መሆን የለበትም ወይ ??? - 2 ) - ታሪካችንና ኢትዮጵያዊ ማንነታችን የተበረዘው በዚያ ጥራዝ ነጠቅና ሴረኛ የያ - ትውልድ የመከነ ሀሳብ አይደለምን ??? - 3)- የቀደመውን : መካከለኛውን እና አዲሱን ትውልድ እንዳይገናኝ አድርጎ በማይታይና በተቀነባበረ ሴራ የታላቋን ኢትዮጵያን ታሪክ : ባህል : እምነት : አንድነት የቆረጠ ይኼው ሴረኛውና ጥራዝ ነጠቁ የያ - ትውልድ አይደለምን ??? ታዲያ የያ - ትውልድ አሁን ኢትዮጵያና ዜጎቿ እየደረሰባቸው ላለው ግፍና መከራ ተጠያቂ ሊሆን አይገባውምን ??? ይሄንን በራሱ ፍላጎት ያመጣውን የሲኦል ኑሮንስ ወደ ገነትነት መቀዬር ባይችል እንኳ እየተጠበስን ካለንበት ከሲኦል እሳት ወጥተን ለንስሀ / ለተውበት የምንበቃበት ጊዜ እንዲፈጠር : ሳንሮጥም ቀስ ብለን ለመራመድ የሚያስችል መንገድ እንድናገኝ የቀበሩትን ተቀጣጣይ ፈንጅ የማጽዳት ግዴታና ኋላፊነት የለባቸውም ወይ ??? ቴዲ ( ርዕዮት ) - አንተና አቻም - አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በጻፈው / ትውልድም አይደናገር እኛም እንናገር በሚለው ዙሪያ ያደረጋችሁት ውይይት መልካም ነው ። በተለይ ያነሳችኋቸው ሀሳቦች የመፀሀፉ ዋና ሀሳብ ታሪክን በጠራና በእውነተኛ መርህ ላይ ተመስርቶ ለትውልዱ ለማስተማር ሳይሆን ያን የተለመደውን የሴረኝነትና የጥራዝ ነጠቅ እውቀትን አሁንም በአዲሱ ትውልድ ላይ ለመጫን የሚደረግ መሆኑን ያሳያል ። የያ ትውልድ ሴረኞች ትለቁ ችግር እነሱ አወቅነው እና አዬነው የሚሉትን የቆጡን እንጂ ፍፁም የመሰረቱንና የጣሪያውን መዋቅር መረዳት አለመፈለጋቸው ነው ። የደጋውን አየር ንብረት ለቆላው የመሸለም : የቆላውን /የዳሉሉን አየር ንብረት ራስ ደጀን ላይ እንዳለ አድርጎ በመጻፍ በጭፍን ለማሳመን መሞከር ክፉ አባዜ ። ሀሳቤን ሳጠቃልል ቴዲ ( ርዕዮት ) በውይይትህ እባክህን የያ - ትውልድ ትግል ከማለት ይልቅ ለሴረኞቹ ማለቴ ነው / መንቀዠቀዦች / ለታላቋ ኢትዮጵያ የኋሊዮሽ መጓዝ ዋና ተጠያቂ ከመሆን የሚያተርፍ ነገር አላቸውን ???ይሄን አንሱትና ህዝቡ ይወያይበት ። አቶ አንዳርጋቸው የጻፈው ታሪክ ወይንስ ፌክ የሚለውንም እንዲሁ በድጋሜ ለውይይት ይቅረብ ምክንያቱም ከ 60ዎቹ ጀምሮ እስከ ታሰረበት ጊዜ ዘርና ሀይማኖት የለዬ በዐምሐራ ህዝብ ላይ ይደርስ የነበረው ዘግናኝ ግፍና በደል በእጅጉ ይቆጨኝ ነበር ብሎ በአንድ ወቅት ተናግሮ ነበር ። ሆኖም በሌላ ጊዜ ደግሞ ዐምሐራ የሚባል ብሄር የለም ሲል ተናገረ ። ታዲያ የያ - ትውልዶች ሊጽፉትና ሊናገሩት የሚችሉት ነገር ታሪክ ወይንስ ፌክ ብለን እንድንጠይቅ እንገደዳለን ። በተረፈ ቴዲ ( ርዕዮት) የታላቋ ኢትዮጵያ እውነተኛ ትንሳኤ ቀርቧል ። ምንም ያህል በጨለማ ውስጥ ብንሆንም ወቅቱን ጠብቆ ጨለማው በብርሀን እንደሚተካ ቅዱስ እግዚአብሔር በጊዜ ደጉ መጽሀፉ ላይ በማያሻማ መልኩ እያስተማረን ኑሯል ። ሁላችንም ሠላም ያድርገን : ዓለምንም ሁሉ ሠላም ያድርግልን ። "ታላቋ ኢትዮጵያ " ለዘላለም የህዝቦቿ ኩራት እንደሆነች ትኑር :: አሜን : አሜን : አሜን ::
@e-ftube8052
@e-ftube8052 4 жыл бұрын
አይ አንድአርጋቸው በኤሃዴግ ግዜ አማራ ነበር አሁን ኦሮሞነኝ ማለቱ ሳያንሰው አማራ የለም ብሎ ተበጠረቀ ደፋር አማራ ክልል ተብሎ ከተሰጠው ዉጪ ብቻ ያለው ከየትኛውም ብሄር ይበልጣል የክልሉ ሲጨመር እጥፍ ነው ለዛ ነው ገለውት ገለውት አልጠግብ ያሉት ለማንኛውም እንኳንም እኔም አዳርጋቸው ፅጌ ነኝ አላልኩ ይብላኝ እንደዛ ብላችሁ ለጮሃችሁለት የላችሁም የተባላችሁ አማሮች
@veracity8968
@veracity8968 21 күн бұрын
አንደኛ የአማራ ጠላት ነው ነ ፋሲል የኔአለም ወንድምአገኝ ገሊላ ኮተቶች ይዞ የሚያታልል ውሻ
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 4 жыл бұрын
የአንዳርጋቸውን ፅሑፍ አይቼ መፅሀፍ መፃፍ አማረኝ😂😂
@kmack8491
@kmack8491 4 жыл бұрын
ሽማግሌዎቹ ስልጣን እንደሰማይ እንደራቃቸዉ ሊሞቱ ነው።
@meretwork
@meretwork 4 жыл бұрын
btame kefu sew new teweled endiyawqe kemile endiyaleq bilew yeshal neber sem atefe hageren ewnet yekade new demo deferetu Addi Abeba tega masereya hona Emmye zerefu maletu newr yeyaweqe qetafe yaregewal
@yetkassa8782
@yetkassa8782 4 жыл бұрын
Eha wodaki andargachewe ye Amhara telate newe
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ቴዲ ጠበቃ ወይም አቃቤ ህግ ብትሆን ጥሩ ነበር:: አንዳርጋቸውን በጥያቄ ወጥረህ ነው የያዝከው::
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 4 жыл бұрын
እሱን እንጨት ያስለቅመው: ያልታደሉ: ግደለሾች: አፄ ምኒልክ ይህንን ባይመሠርቱት የትይገባ ንበር? የባከነ ትውልድ የተሰራውን ሲንድ: ሲያፈርስ: ሲተች ከሚኖር በተራው ሌላ ለመሥራት ያልታደለ እርጉማን: ትእውልድ ታሪክ ለመገንባት: አይምሮ የነሳን ሁላችንም: በተለይ እናንተ የወያኔ ግብረ በላዎች: እና የኢትዮጵያን ታሪክ የጠበቁትን የምታጠቁ: ወገን ስንላቹህ ጠላት የምትሆኑ ሰማይ መሬቱን የእኛ የምትሉ ግን ምናቹህም ከታሪክ ጋር የማትገናኙ እሚቆጭኝ በወያኔ ታሥረህ በነበረ ጊዜ በዝናብ ላንተ ለሴረኛው ያዘንኩት መኪና አልነዳም ነበር:: በትሬን የተንከራተትኩት አማራን ለምትጠላው ለግንቦት 7 ጠንቋይ በመሆኑ አዝናለው: ከውሸት ከደቦ ጥላቻ ክሴራ ወጥታቹህ መቼ ነው እውነትን የምትከተሉት? ለንስሀ ያብቃህ: ክፉትም ይብቃህ::
@aishadametewoaisha9090
@aishadametewoaisha9090 4 жыл бұрын
የማንነት ችግር ያለበት ሽማግሌ ነው
@amana7972
@amana7972 4 жыл бұрын
Tileku Dabo lit hone yelal yagera sew yegermal yetemare sew ayetfa enamesegenalen guys.
@veracity8968
@veracity8968 21 күн бұрын
መቼም ትልቅሆኖ አያውቅ የሻብያ ገረድ አሁን የኦሮሞ ገረድ ስልጣን እምቢሲሉት አሁን ደሞ ፋኖ ብሎ ተከስትዋል 😂😂😂
@asmamawgetnet3082
@asmamawgetnet3082 4 жыл бұрын
አንዳርጋቸዉ ፅጌ የስልጣን ጥማቱን ለመወጣት ወያኔዎቹን ለምኖ ስልጣን በሰጡት ሰዓት ቡዙ ነገሮች አብሮ ሲሰራ የነበረና ምንም አይነት የህዝብ ፍቅር የሌለዉ ፀረ ኢትዮጵያዊ የነበረ ዳግመኛ የህዝብ እንባ አባሽ በመምሰል ሲንደፉደፍ እግዚአብሔር የቀጣዉ ከቅጣቱም ተምሮ ንስሀ ለመግባት ፍቃደኛ ያልሆነ የደቆነ ሰይጣን እንዲሉ እስኪሞት በተንኮልና በእዉሸቱ የቀጠለበት ከኢሀፓ ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያዉየኑን ደም ለሰይጣን ከሚያስገብሩ እርኩሶች አንዱና ዋናዉ ነዉ።
@user-rj4np2qo3m
@user-rj4np2qo3m 4 жыл бұрын
ኦዳርጋቸው ፅጌ ወዥገብ ያለስው ይመስለና ታሪክ የቃል ስትል ሳበላሺ ታያለህ ኦማራን ሆኞ ኦማራን መጥላት ቴዳ መጥፏ ስው ነው
@yetkassa8782
@yetkassa8782 4 жыл бұрын
Yeha kebet techa yelale chegaram keletam shemagley
@andezion48
@andezion48 4 жыл бұрын
There was mimosa tree in Gonder.
@eyu3852
@eyu3852 4 жыл бұрын
አቻሜ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በጣም ሚገርመኝ ግን ህውሃት ሊገለው ነው ብለን ለአንዳርጋቸው መጮሀችን ይገርማል ግን ህወሃት ልክ እንደነበረ እየተረዳው ነው አሸባሪ ብሎ ያሰራቸው ዛሬ ኢትዮጵያን ሊቀብራት ነው እስት እዮልኝ. አንዳርጋቸው ብርሀኑ ጀዋር በቀለ አሀመዲን ኦነግ ኦፌኮ.... ታድያ ዛሬ ከኦሮሙማ ጋር ከአብይ ጋር ሊፈርሱ ሚጥሩት ታዲያ ህውሃት ማሰሩ ሀገር አለማስደረሱ ልክ አይደለም እነዚ ናቸው ዛሬ ህዝብ እያሳረዱ እያስረብሹ ያሉት ፈጣሪ ይፋረዳቸዋል
@muhammadhussien228
@muhammadhussien228 4 жыл бұрын
Sewyewn lemen telut yemelewn yemeles
@DerejeTGuda
@DerejeTGuda 4 жыл бұрын
ላለፋት ዘመናት የኢትዮጵያ ታሪክ የሰሜን አካል ተደርጎ ስለቀረበልን ከዚያ ትርክት መላቀቅ ስላቃተን እንጂ አቶ አንዳርጋቸው ያቀረበው ሃሳብ ከእውነት የራቀ ስለሆነ አይደለም። ፅሁፋ የሚነቀፍ ነገር ቢኖረውም የተሸከመው እውነት ግን ግልፅ ስለሆነ ቢመረንም ልንቀበል መገዳዳችን አይቀርም። ሁለታችሁም በጣም ተምታቶባችኋል እኮ ...ለሰውየው ያላችሁን ጥላቻ በዚህ መልክ ማፀባረቃችሁ ለኢትዮጵያ መልካም ነገር የሌላችሁ ሰዎች መሆናችሁን አረጋግጣችኋል!
@hailumaruta879
@hailumaruta879 4 жыл бұрын
ሰውዬው አሁንም የቀረው ነገር ቢኖር ነው ወደ ኢሳት የገባው።
@mulugetagebrehiwot412
@mulugetagebrehiwot412 4 жыл бұрын
Tewdros ANDARGACHEW Yesafew betesfamekuret huneta wust hono ene kemteku serdo aybkel ethiopiawinet keshfet neewu ii
@mulugetagebrehiwot412
@mulugetagebrehiwot412 4 жыл бұрын
hulet gize anbebewalehu beteley Adwa torenet ormos beteley muslem mutans altekeberum kefafay gelesa mereja ena ewunet yelelewu neewu
@user-rj4np2qo3m
@user-rj4np2qo3m 4 жыл бұрын
ብን ያርገወ ራሱ ክብትነው ኦዳድ ስው ኦለ መጥፍ ስው ነው
@wasihundemissie3933
@wasihundemissie3933 4 жыл бұрын
የግል ጥረታችሁን አደንቃለሁ
@davidallemar9620
@davidallemar9620 4 жыл бұрын
many Ethiopians used to be lied upone their histories from the enemies of Ethiopia and revolutionaries like these ones.This new generation mus examine the true history of Ethiopia instead of believing lairs .
@user-uq9vv4ig1y
@user-uq9vv4ig1y 4 жыл бұрын
አቻም ምነው የ60 ዎቹ ተማር በዬች ተማርን በለው ምን ሊያስተ ምሩን አስበው ነው
@robaoddaa2362
@robaoddaa2362 4 ай бұрын
Truth bitter a lot Why most ethiopan get things wrong when story goes out there way
@fikirteatnafe7728
@fikirteatnafe7728 4 жыл бұрын
ስውየው ብዙ አመት በስር ላይ ስለተንገላታ የጤንነቱ ሁኔታ ትክክል አይመስለኝም አብይ እንዳይሆን ዕፎ የስጠው
@barkesahilu667
@barkesahilu667 4 жыл бұрын
ሲጀመር ሰውየው ፅንፈኛ ጋላ ነው እፉን ሲይዘው ትረዳለህ ሌላው ደግሞ ተራ ዱርዬ ነው የፃፈው ተራ ማደናገሪያ ነው በፍፁም ከእውነት የራቀ ልብ ወለድ ተረት ነው ተራ አድርባይ ሆዳም ማለት ይህ ነው::
@user-uq9vv4ig1y
@user-uq9vv4ig1y 4 жыл бұрын
ይህ ነው ማንፌስቶ አቸው አማራኛ አባቢን መከፉፈል ከአንድ የሙሁር ነይ ባይ አይጠበቅም ነበር እደ በቀለ ገርባ መሆን ነው
@aristotleknowledge1132
@aristotleknowledge1132 4 жыл бұрын
ይሄ መሬት የትግራይ ነው! አገሩም ስሙም በትግርኛ ነው ኣዲ ሳባ ሲሆን የሰለሞናዊ ንግስና ከሳባ አገር ጋር ሌላው ማረጋገጫ ደግሞ ከማይ ህይወት ፊት ለፊት ስሪ ማለታቸው ነው! ማይ ማለት በትግርኛ ውሃ ማለት ነው አህያ ገፊዎች ልጆች፣ ጠጅና አረቄ ጠማቂዎች ልጆች መሬታችንን በሰብአዊ መብት ስም የሰው ልጅ ሁሉ አንድ ነው ስም መሬታችንን የእናታችን ሳባና የአባታችን ሰለሞንን መሬት ወስዳችሁ ጭራሽ አራት ኪሎ ከዛሬ ጀምሮ አትደርሷትም ስትሉን ነው ።እንዴ ደብሮቹስሳ? ማነው የሰራቸው? ይሄ አገር የትግራይ ዋና እንብርቷ መሆኑን እኔም ታሪክ እፅፋለው ኦሮ ሚያ እራሱ በላቲን ነው። ORO በጣሊያንኛ ወርቅ ማለት ነው Mia ደግሞ የኔ ማለት ነው OROMIA ማለት የኔነሽ ወርቅ ማለት ነው እኛ ብቻ ነን እራሳችንን ወርቂ ህዝቢ የምንለው ።የትግራይ መሬት ነው አትንበጫረቁ!
@truetrust8216
@truetrust8216 4 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ስሙን ቄስ ይጥራው !!
@yetkassa8782
@yetkassa8782 4 жыл бұрын
Amen
@rayatube5831
@rayatube5831 4 жыл бұрын
ምን እየሰማሁ ነው ይህን የፃፈው እኔ ስደግፈው የነበረው አዳርጋቸው ፅጌ ነው።
@gashawamare1466
@gashawamare1466 Жыл бұрын
Because he is member of ONG that is the reason he want give for Oromo ?
@wondesenmanaye3777
@wondesenmanaye3777 4 жыл бұрын
teddy gn ESAT lay ena EZEMA lay bemezmet tekebaynet lemaggent fdahn eyayeh new
@lilianderson6675
@lilianderson6675 4 жыл бұрын
እሱ እኮ ለገንዘብ ብሎ ነው። ሰው አንብቦ መረዳት ይቻላል ብሎ አላሰበም።
@birukasrat5234
@birukasrat5234 4 жыл бұрын
andargachewen yemenager moral achamelew yelewem
@tegistkebede2917
@tegistkebede2917 4 жыл бұрын
ለምን ተብሎ? አቻምየለህ ትክክለኛውን ታሬከ ሰለተናገረ አመመህ እንዴ?
@yayne1988
@yayne1988 4 жыл бұрын
Ene begile Andargachewun ewedewalehu....gin yetenagerew ena yetsafew hulu ewunet new biye alikebelim. Endezih sewoch be fact new eyemogetu yalut. Alemamen ayichalim. Mamezazen yishalal be chifin kemedegef.
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 4 жыл бұрын
ምን ያህል ቢዘቅጥ ነው አይ አንዳርጌ መለስ ያንጠባጠበህ አልበቃ ብሎ ትፈተፍታለህ
@Mr160854
@Mr160854 4 жыл бұрын
Andargachew is nothing but a power hungry confused individual with identity crisis. Once upon a time, inside emperor Meles’ court, he said he was there as representative of the Amhara nation, but then in his book, he said there is no nation called Amhara.
@aristotleknowledge1132
@aristotleknowledge1132 4 жыл бұрын
አዲስ አበባ ፣አደይ አበባ እያላችሁ የምትቀልዱበት ከተማ በርግጥ የትግራይ መሬት ነው ።ኣዲ ሳባ ነው ስሙ ይሄም የሆነበት አክሱማዊያን ዘር ስለሆኑ ኣዲ ሳባ የሳባ አገር ተብሎ ነው የሚታወቀው ። ታዲያ እንጦጦ ጎርፍ ሲያስቸግራቸው ውሃውን የሚመመጥ የባህር ዛፍ አመጡ ጎርፉን እንዲቆጣጠር ያኔ በዛፍ ተተክሎ ከተማዋ ተለውጣ ሲያዩ ከኣዲ ሳባ ወደ አዲስ አበባ ቀየሩት! ይሄ የመሬት ስም በግዕዝ ትግርኛ የሳባ አገር ስለሆነ የመሬቱ ባለቤቶች ተጋሩዎች ነን መሬታችንን በአለም አቀፍ መድረክ ማስረጃችንን አሳይተን እናስመልሳለን ልክ እንደ አክሱም ሀውልታችን ።ጣይቱና ሚኒሊክ ዘራቸው የሚመዘዘው ከአክሱም ነው ንግስናቸውም ሰለሞናዊ ነው የመሬታቸውም ስም በናታቸው ንግስት ሳባ ኣዲ ሳባ ነው። ኣሲንገሌ? ኣከከና?
@abiynegash5516
@abiynegash5516 4 жыл бұрын
ወይዘሮ አቻም የለሽ ብዙ በትንቀዠቀዢ ጥሩ ነው ወሬና ተግባር ለየ ቅል ነው
@user-uq9vv4ig1y
@user-uq9vv4ig1y 4 жыл бұрын
የአማራ ጥላቸውን በግሀድ ለመናገር ፈልጎ ነው
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 4 жыл бұрын
I think he has made some mistakes from his youth hangover but mostly he wrote his life experience and what his grandfather told him so why should you take it as a historical document?. Don't be so series and you don't have to give him so much attention for the book.
@Atifra1532
@Atifra1532 4 жыл бұрын
ትርክት አበዙ እውነት ሲያጡ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 4 жыл бұрын
በእናቴ የኦሮሞ ዘር አለብኝ ሲል ነበር እኮ😅
Turkish for Beginners 🤩 | How To Learn Turkish
17:34
Reşat Ören
Рет қаралды 2,2 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН
የአርሶአደር ወግ ስለ ምርቃን እና እርግማን
37:17
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 28 М.
ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ
30:42
Bahir Dar University, Ethiopia
Рет қаралды 12 М.
Ethiopia-ሀገራዊ ዳሰሳ-ጋላ ምን ማለት ነው  ?-ክፍል 1
48:21
Harambee Radio 98.7 / ሐራምቤ ራድዮ
Рет қаралды 120 М.