ግራ ቀኝ ድራማ የጀርባው ምስጢር እና የቀጣዩ

  Рет қаралды 70,403

EBC Entertainment

EBC Entertainment

10 ай бұрын

ከግራ ቀኝ ድራማ ደራሲ ሀማ ቱማ እና ከሌሎችም የድራማው ባለሙያዎች ጋር የተደረገ ቆንጆ ቆይታ:: #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 119
@abbeyteklu6977
@abbeyteklu6977 10 ай бұрын
ከ EBC አንድ እና ብቸኛ! የማየው ነገር ቢኖር ግራ ቀኝ ነበር።
@yonasasres3781
@yonasasres3781 10 ай бұрын
እንደኔ
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 10 ай бұрын
የ36 አመት ጠበቃ ነኝ ብዙ ጊዜ የህግ ነገሮች በሬዲዮ ቀቲቪ ተሞክሮ ሳቢ እንዳልሆነ ስለማውቅ እና መቼቱ የቆየ ስለሆነ ተመልካች አይኖረውም ብዬ ነበር ነገር ግ በጣም አስገራሚ ተመልካች ነበረው ለዚህ አሰልቺ ዘመን ቅመም ስለነበራቹ እናመሠግናለን❤ ይኸው ስብስብ ሌላ ክላሲክ ስራዎች እንዲሠጠን እንጠብቃለን
@dofakemal7686
@dofakemal7686 10 ай бұрын
ድራማውም አሰደሳች ነበር በዚህ አጋጣሚ ጨዋ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ እህቴ አድናቂሽ ነኝ ሁሉ ነገርሽ በስርአት ነው ምታቀርቢው ጤናና ሰላም ከእድሜጋ አይለዩሽ።
@bemnetwoldu7105
@bemnetwoldu7105 9 ай бұрын
I want to express my appreciation to the interviewer!! She asked almost all questions in my mind and surprizingly from the concerned body that I wished!! Thank You!!
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 10 ай бұрын
ጋሽ ኢያሱ አለማየሁን አክብረሽ ስለጋበዝሽው እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@girmabekele7988
@girmabekele7988 10 ай бұрын
በጣም የወደድኩት ተከታታይ ድራማ ነው በሌላ ሲዝን በጊዜው በነበሩ ሌሎች ታሪኮች ቢቀጥል በጣም ጥሩ ነው እላለሁ::
@solomonh-michael6486
@solomonh-michael6486 10 ай бұрын
የህ ድራማ ዛሬም ወቅታዊ ነወ በርቱ ወገኖች ቀጣዩን ትእይንተ እንጠብቃለነ።
@user-hp1iw4db8z
@user-hp1iw4db8z 16 күн бұрын
በእውነት በዕድሜዬ የአየሁት ድራማ በዚህ አይነት ያለፈውን ጊዜ ለመግለፅ ምንም ነገር አቻልም
@TseganehKuma
@TseganehKuma 10 ай бұрын
ማርሲ አንቺ ራስሽ ይሄንን ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው:: ጎበዝ!
@binjan1137
@binjan1137 10 ай бұрын
አረ ያዙልኝኝኝኝኝ የእኔና ቤቴ ደረሲ መሆንህ ሳላውቅም አደንቅህ ነበረ የምርርርርር ጎበዝ ነህ
@Helenita27
@Helenita27 10 ай бұрын
ከETV የተገኝው ደና ነገር ግራ ቀኝ ብቻ ነው
@solomonmekonnen-nd9xe
@solomonmekonnen-nd9xe 2 ай бұрын
በጣም ስነምግባር ያላት ጋዜጤኛ በርችልን
@OliyadMerga-lc9wt
@OliyadMerga-lc9wt 10 ай бұрын
በጣጣጣጣጣም የምመደው ድራማ ነው በትዝታ ወደ ኋላ ይወስደኛል አያመልጠኝም ኑሩልን
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 10 ай бұрын
ሃማቱማ እያሱ አለማዬሁ የኢህአፓዉ አመራር ደራሲ ታላቅ ሊቅ ነዉ!! እያሱ አለማዬሁ ሃማቱማ በአለም ላይ እንቁ ታዋቂ ደራሲ ነዉ በተለይም በአሜሪካን በፈረንሳይ ሃገር እጅግ ታዋቂ ነዉ! በኢትዮጵያ ግን ታዋቂ ያለመሆኑ እጅግ ይገርማል
@chimelak
@chimelak 10 ай бұрын
ጏድ ሻለቃ ጌታዬ በፋኖ ስም እና በአብዮቱ 🍺 cheers ብለናል ድል ለፋኖ 🟢🟡🔴
@dejenieabebayehu7359
@dejenieabebayehu7359 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ያለፈውን ዘመን በተለየ የፍትህ ስረአቶች እንዴት ከመንግስት ፍላጎት እና ጥቅም አንፃር እንዴት እንደሚቃኙ ያሳየ ነው።
@nuredinseid4574
@nuredinseid4574 10 ай бұрын
ግራ ቀኝ እስከዛሬ ካየናቸው የቴሌቪዥን ድራማዎች የተለየ ነው በጣም በጣም ወደን ያየየነው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ነው አክተሮቹን ደራሲውን አዘጋጆቹን እንዲሁም ኢቲቪን ማመስገን እወዳለሁ እባካችሁ ድራማው ይዘቱን ሳይለቅ ፈጠራ ታክሎበት ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@binjan1137
@binjan1137 10 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ መረቅ ናት የምር በርቺ❤❤❤
@chimelak
@chimelak 10 ай бұрын
ጠጣታ መረቅ ከሆነች
@kiru_ethio
@kiru_ethio 10 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ!! በርቺ
@jahjira3135
@jahjira3135 10 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ አቅም ያላት ነች:: በርች::
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ታሪካዊ ድራማ ነበር መቆም የለበትም አስተማሪም ነው ! ደርግ ሰው በላ የነበረ ከዚህ የባሰ ነው ቡዙ መስራት ይቻላል ! ፍትህ ግን መቼ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሸፍነው!!!!
@chimelak
@chimelak 10 ай бұрын
ደርግ ሰው በላ ነው ስትል ትንሽ ቅሽሽሽ አይልህም ? ምን ለይ ተቀምጣ .....?
@Gedijama-xm9to
@Gedijama-xm9to 10 ай бұрын
ምንም እንኳን የደርግን ዘመን እድሜዬ ደርሶ ባላየውም የተዋናኞቹ አለባበስ፣ የሚጠቀሙበት ቋንቋ ጨዋነት፣ ፀጉር አቆራረጣቸው የአዳራሹ ሁኔታ ብቻ ሁሉ ነገር ግዜውን ለማስመሰል የሄዳቹበትን ርቀት አድንቄና ተገርሜያለሁ። ዜና ለማየት የማልመርጠው ኢቲቪን ሰአታቹን ጠብቄ እንድከፍትና እንዳየው አድርጋቹኛል።
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 10 ай бұрын
እኔ ebc የሚባለውን ቻናል መኖሩን እራሱ የማስታውሰው በዚ ምርጥ ድራማ ነው ።
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 10 ай бұрын
የደርግ እና የብልፅግና ዘመን አንድ ዓይነት የግፍ ዘመን ነው።
@user-tt2fn1sz1r
@user-tt2fn1sz1r 10 ай бұрын
ere bederg yenuro wudinet alneberem
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe 10 ай бұрын
ብቸኛው የተከታተልኩነ ምርጥ ኢትዮጵያዊ series!!!!!!
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 10 ай бұрын
እባክሽ ማርሲለስ ልክ እንደዚሁ በስንቱንም ሄደሽ ሥሪበት።ደስ ስትይ !!
@ethiopiawitnegn5174
@ethiopiawitnegn5174 10 ай бұрын
It was amazing !!! Enjoyed and learned from it tremendously!!
@DrMATIAS-ly4ch
@DrMATIAS-ly4ch 10 ай бұрын
እዉነት ለ መናገር ለ አበበ ለግሩም ለ ሚኪ እና ተጋባዥ ተዋናዮች በሙሉ ምስጋና አለኝ ሀማቱማ በተሻለ ስራ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ ግን ይህ ህብረት ባይ ፈርስ እና ተጠናክሮ ቢመጣ ጥሩ ነው ንጉሴ ማንደፍሩ❤❤❤❤❤❤ አራርሳ ጉደታ❤❤❤❤❤❤❤ ሻለቃ ዳኞ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewodrostshegaye6982
@tewodrostshegaye6982 10 ай бұрын
የተዋናዮቹ ብቃት ድርሰት አልባሳት ከለር ድምጽ ጥራት አንደኛ ነው
@tagesz457
@tagesz457 10 ай бұрын
24:50 ትልቅ እውነት ነው 100%
@user-fj9tq8vk8q
@user-fj9tq8vk8q 10 ай бұрын
መልካም ነገር ነው ያሰማችሁን በሰላምኑ🙏🙏🙏
@solomonmekonnen-nd9xe
@solomonmekonnen-nd9xe 2 ай бұрын
እኔ ኢቲቢን የምከፍተው ይሔንን ድራማ ለማየት ብቻ ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም የትወና ብቃት የታየበት ገፀ በረከት
@shinbirayimer5694
@shinbirayimer5694 10 ай бұрын
ቆንጆ የዘነጠ ስራ ነው
@SoloagArega
@SoloagArega 27 күн бұрын
ምርጥ ❤
@asgeberhane9809
@asgeberhane9809 10 ай бұрын
ማርሲላስ ንዋይ ጥሩ ኣቀራረብ ነው።ኣመሰግንሻለው❤
@getachewbiru6425
@getachewbiru6425 10 ай бұрын
ከ EBC ፕሮግራሞች ሁሉ ድንቅ ነገር ያየሁበት ዝግጅት ነው። ቀጣይ ክፍል ካለው አቃቤውን፣ ጠበቃውንና ዳኛውን ለማየት በጉጉት እየጠበቅሁ ስላያቸው ያለፋኝን በዩቱብ እያደመጥኩ ነው። አይሰለችም ድንቅ ብቃት!!!
@derejeshiferaw8415
@derejeshiferaw8415 10 ай бұрын
I have no words... simply it is Wonderful
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 10 ай бұрын
It was interesting ! Thanks
@kidus_kd
@kidus_kd 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ስራ ነው በርቱልን ልፋታችሁ ዋጋ አለው::
@ambachewmekonnen3411
@ambachewmekonnen3411 10 ай бұрын
በጣም ሚያሳዝነው በአንድ ቃለመጠይቅ ላይ ሚኪ ራሱ የኢትዮጵያ ነገስታት ከአለፈው ስርአት ላይ ክፉክፉውን ብቻ ነው ሚነግሩን ሲል ሰምቸዋለሁ!እንዳለመታደል ሆኖ እርሱ ራሱ የደርግን መጥፎ ነገሩን ብቻ ያውም ከእውነታ የራቀ ግራ ቀኝ በሚል ለእኔ ግን ግራ ብቻ የሆነ በጣም አስቀያሚ ስራ ነው አርቲስቶቻችን የምትናገሩትን ኖራችሁ አሳዩን! በዚህ 32 ዓመት ስለደርግ መልካም ነገር የሚናገር የኪነጥበብ ስራ አላየሁም ኪነጥበቡ ራሱ የመንግስታት አፍ ነው
@zeko-power
@zeko-power 10 ай бұрын
Wow bemeketelu betam des blognal.....its classic satire drama....Great works ..thank you HAMATUMA,HIWI and specially you are amazing Dirbdil.
@EyobHirpa
@EyobHirpa 10 ай бұрын
Hama tuma!
@user-in2bg2pb6n
@user-in2bg2pb6n 10 ай бұрын
እኔ ግራ ቀኝን ለ3ተኛ ግዜ 12ቱንም ክፍል እየደገምኩ የማየው የዘመኔ ምርጥ ድራማ ነው
@zemangusat
@zemangusat 10 ай бұрын
አረ ይቀጥል 🙏🙏🙏🙏😂😂
@kedirsolomon5293
@kedirsolomon5293 10 ай бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa 10 ай бұрын
In my past history I have never ever watched full episode of Amharic tv drama but this one so amazing The produced The actors The directing the place Every things about this drama so awesome Thanx guyz Ba Afan Oromo minaw bin saraw biyem tamangaw
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 10 ай бұрын
You could do it. Its our historical theatre or Drama! Even tho its low budgets drama but it's so amazing it's brought me backed my childhood's
@masweg2802
@masweg2802 10 ай бұрын
Am so glad to see the legend Eyasu (Hama tuma) founder of Eprp (ኢህአፓ)
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 10 ай бұрын
በኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ ቀዳሚ ስራ ነው ማለት ይቻላል።።። ደራሲው (ሀማቱማ) ሌላም ይፃፍልን።። አዘጋጁ(ድርብ) ወጣት ነው ትልልቅ ስራዎች የመስራት አቅም ያለው መሆኑን አሳይቶበታል።። ዋናው ሶስቱ ተዋናዮች የምናቅላቸውን ብቃት ሰቅለውታል። ተጋባዦቹም ልዩ ናቸው በጥናት ነው የሚመረጡት።። ሌሎች አጋዥ ባለሙያዎችም ብዙ መስራት እንደሚችሉ ያሳዩበት ነው።።
@AkinawWagari
@AkinawWagari 10 ай бұрын
Really Genius Lecturer
@besufkad4642
@besufkad4642 10 ай бұрын
በጣም ተመችቶኝ የማየው ሲትኮም ነው።ግን ቻናል ቀይሩ ወደ EBS ሂዱ
@user-uz2pe6pz6x
@user-uz2pe6pz6x 10 ай бұрын
ይቀጥል❤
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 10 ай бұрын
Tolo temlsulen no words to explain it was amazing ❤
@geja2809
@geja2809 10 ай бұрын
በማሪያም እባካችሁ ቤተሰብ ሁኑልኝ ጀማሪ ነኝ💚💛❤ሰለም ለወገኖቻችን ሰለም ለሀገራችን ፍትህ ለተጨቋኙ 💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰለም ትሁን🙏🙏🙏
@tesfayeaschslew4269
@tesfayeaschslew4269 10 ай бұрын
ምርጥ ድራማ
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 10 ай бұрын
Best drama ever!
@mahii7560
@mahii7560 10 ай бұрын
ምናቹም አያምሪም....etv...ከ ግራ ቀኝ ውጭ
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 10 ай бұрын
The best 👌 👍
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 10 ай бұрын
Nice!!
@AkinawWagari
@AkinawWagari 10 ай бұрын
Best work
@Dandyo884
@Dandyo884 10 ай бұрын
ለማንኛውም እይታሽና ፕሮግራምሽ የተከበረ ነው አመሰግንሻለው
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 10 ай бұрын
ደራሲው ሲጠየቅ ያሁን ዘመን አይቼ የዛኔ የፃፍኩት ይቆጨኛል ይሄንን ዘመን ሳይ ያንን መፃፌ ይቆጨኛል ይላል ብዬ ነበር ደራሲው ፀጉር ብቻ አይደለም ላካ አይምሮም ይሸሻል እንዴት ሰው ባዶ ይሆናል ደርግ ለምን ነበር የሚታገለው ? ሊዘርፍ ? ዘረኝነት ለማምጣት ለመገነጣጠል ጀብ አንጓል
@danieltadesse8094
@danieltadesse8094 10 ай бұрын
Ye dergen mengest betam yezekete,ye dedeboch sebseb arego ye mayakew hezeb lay lemechane yetesera sera new,dereg cheger benorebtim ke musena yeseda,Hager afekare,kebele bet ameraru eynore hezeben yagelegele mengeste endenebere ewnetun mekade ayasham,be hager feker yendedu merowch yeneberubet geze mehonu. Ayekadim
@nigatuashango8701
@nigatuashango8701 10 ай бұрын
በ ወላይትኛ ሀማቱማ እውነቱን አምጣ ማለት ነው
@yidnekachewteka1082
@yidnekachewteka1082 10 ай бұрын
የግራ ቀኝ ድራማ በተመለከተ ያለኝ አስተያየት ። የመጽሀፉ ደራሲ እንደገለጸው በጣም ከዚህ የከፋ ነበር ። ለድራማው ተወዳጅነትና ተቀባይነት 3 ዋና ዋና ምክንያቶች ወይም መሠረቶች አሉት። 1_ደራሲው _ የኖረውን እና የኖርነውን በትክክል መግለጽ ወይም ማሳየት መቻሉ። 2_ተዋናዮችና ወይም ገጸ ባህሪያቶች ትክክለኛው በቦታው መጫወታቸው። 3_አብዛኛውኦድየንስ በተለይ ከ30 አመት በላይ ያለነው ትክክለኛታሪካችን መልሰን ማየት መቻላችን ቀጥሎ ያለው ትውልድ ደግሞ እንዲህም ነበር ለካ ብሎ መደነቅ ዋነኛው ለመወደዱ ምክንያት ናቸው ብል በእርግጠኝነት አልሣሣትም። አመሰግናለው።
@wondwosen8895
@wondwosen8895 10 ай бұрын
Betam new yewodedkut gin be derg gize "sajin" aybalm neber
@user-sr9vu3ps1m
@user-sr9vu3ps1m 10 ай бұрын
የኢህአፓ ታሪክ ሙሉውና ትክክለኛው ሳይፃፍ መቅረቱ አይቆጭም ?
@ashuadem2136
@ashuadem2136 10 ай бұрын
ከETV የማይጠበቅ ብቃት ነው ፣ እንዲህ ስሩበት ካልሆነ ዝጉት
@maab3792
@maab3792 10 ай бұрын
መቀስዋ መቼም አትቀር የለመደ እጅ
@TseganehKuma
@TseganehKuma 10 ай бұрын
መፅሐፉን ቀደም ብዬ በማንበቤ እኔ የሳልኳቸው ባህርያት ተምታቱብኝ
@Dandyo884
@Dandyo884 10 ай бұрын
ምኑ ነው አንቱ ለማለት የከፕደሽ የያሽው ሃሳብ ብቻ አንቱ የሚገባው ነበር ስለዚ አንቱ ብትያቸው ጥሩ ነበር
@rastedy7209
@rastedy7209 10 ай бұрын
❤❤❤
@sherefedinnassir1591
@sherefedinnassir1591 10 ай бұрын
Ariff filim new enidemiketil negirewinal yezihinim zemen ye fitih giff bitakatitut bizu tasitemirubetalachu .
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 10 ай бұрын
ጉምቱ።
@surafeldemoze7024
@surafeldemoze7024 10 ай бұрын
በቸር ይመልሳችሁ !
@nebiyuesayas-ll8wy
@nebiyuesayas-ll8wy 10 ай бұрын
ke ebc bechiga mnayew nger nw
@eyobasefa5314
@eyobasefa5314 10 ай бұрын
8ክፍል ሰርቶ አገር ይያዝ ማለት ምንድነው የአሁኑ ስርአት አይበልጥም በግፍ
@ebrahim3273
@ebrahim3273 10 ай бұрын
መቀጠል አለበት
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 10 ай бұрын
ሙዚቃዋ እንዴት እንደምትመቸኝ በቃ አለቀ ማለት ነው?
@tibebewerkeyie4990
@tibebewerkeyie4990 10 ай бұрын
ግን ለእኔ በጣም ተጋኖብኛል።
@abebeadise8027
@abebeadise8027 10 ай бұрын
በፈጣሪ ገና ሳጀምረዉ አለቀ ተባለ ለምን?መቼምየሚገርም ያለፈ ማንነታችንቁልጭ አድርጎ ያሳየንድቅ ሥራነዉ
@user-sol321
@user-sol321 10 ай бұрын
Sorry ስለድራማው ቃላት ስለሌለኝ ምንም ማለት አልችልም
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 10 ай бұрын
Yihen yemiyakil sew ante ?😢
@mila-xo3jy
@mila-xo3jy 10 ай бұрын
Lpa
@EphremWalelegn-eb5vr
@EphremWalelegn-eb5vr 10 ай бұрын
እኔና ቤቴ ገራሚ ፊልም የደራሲው ላ ስራ
@MezgebeGezahegn
@MezgebeGezahegn 10 ай бұрын
በጣም የተጋነነ በግ በፍድቤት በግ ቀረበ ሚባለው በወቅቱ ያልተደረገ ውሸት ማቅረባችሁ አበበ በዚህ ላይ ሣያጣራ መሥራቱ የታሪክ መዛነፍ አለው
@user-sr9vu3ps1m
@user-sr9vu3ps1m 10 ай бұрын
ድራማውን ከነአክተሮቹ አድንቂያለሁ::ጊዜውንም ታሪኩንም አልፌበታለሁና ::
@mogiman
@mogiman 10 ай бұрын
ደራሲው ቀንደኛ የኢህአፖ መሪ ነበር
@asgeberhane9809
@asgeberhane9809 10 ай бұрын
ብልጅነታችን በደርግ ጊዜ ኣንድ ባለስልጣን ካድሬ ከጎረበት ውሻ እየጮሀ ስላስቸገረው የውሻው ባለቤት ኣውቀህ ነው የምታስጩሀው ጸረ ኣብዮት ብለው 1 ወር ታስሮ ወጣ።ውሻው ተገደለ።
@abdullaheman820
@abdullaheman820 10 ай бұрын
Etv ይህን ድራማ ሲያዘጋጅ ዓላማው ግልፅ ነው ባልኖርበትም ፈፅሞ የደርግ ስርዓተ መንግስት ከዚህ ከ ከረፋ ጎሰኛ አወቃቀር በዚህ ድራማ ጭብጥ ተነስቼ ልጠላው አልችልም። ሞት ለዚህ ዘረኛ ስርዓት ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኖራለች።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 10 ай бұрын
Dink drama
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 10 ай бұрын
ፖለቲከኛ አይደለሁም !ግን ሁሉንም አይቸዋለሁ በጣም ተጋኗል በጣም ዉሸት ይበዛበታል ደራሲዉ ኢትዮጵያዊ አየመስለኝም ታዲያ ምናዊ ልትል ነዉ ብትሉኝ ይታወቃል!
@manofthematch491
@manofthematch491 10 ай бұрын
መቼም መቼም ቢሆን ከአራጁ አብይ አህመድ ብልጽግና ጋር ሲወዳደር ደርግ በመቶ እጥፍ የተሻለ ነው ።
@mameabamecha8965
@mameabamecha8965 10 ай бұрын
poor video quality
@user-fq8xs7pj7n
@user-fq8xs7pj7n 10 ай бұрын
ሀገሯ የነፍጠኛ ሆና ቀረች አይደል?
@GetachwmuluTegne
@GetachwmuluTegne 10 ай бұрын
መሀይብ ደቆሮ😢😢😢😢😢😢😢
@bekelemulugeta6307
@bekelemulugeta6307 10 ай бұрын
ደደብ ይሄ እኮ አርት ነው ደራሲውም ኦሮሞ ነው
@GetachwmuluTegne
@GetachwmuluTegne 10 ай бұрын
@@bekelemulugeta6307 ምን አባክ አገባህ እዛዉ ተበዱበት
@Black-lioness
@Black-lioness 10 ай бұрын
Thank God Amharas are living rent free in your mind… 😂
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus 10 ай бұрын
ኢቺ ሰው ሁሌ አንድ አይነት ኮሜንት ነው የምትፅፈው. አማራ is King 💚💛❤️
@akabeka2352
@akabeka2352 10 ай бұрын
ኢያሱ ኤርትሪያ ነው ሀገርህ የትአባህ ነው የምትመለሰው!
@meron5311
@meron5311 10 ай бұрын
የኢትዮጽያ ቴሊቪዥን አንዱ የምወድበት ምክንያት አርተፊሻል ነገር አይበዛበትም በጋዘጠኞቹ ፊት ኢትዮጽያን አያሎህ
@nevanebuta3940
@nevanebuta3940 10 ай бұрын
ያው ሆን ተብሎ ደርግን ለማስጠላት እያሳሳቃቹ ምሰሩት ነው ኢሃፓዎች ወያኔ ይህ ሁሉ አመት አልተሳካለትም እና አትልፍፉ
@HaileMichaelGetachew
@HaileMichaelGetachew 10 ай бұрын
ወሬኛ አይነፋም
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር የማትሪባ እና ታሪክ የማታውቅ ከንቱ ሰዉ ነክ
@melihik6927
@melihik6927 10 ай бұрын
​@@ayshuwolde9265😂😂😂
@HaileMichaelGetachew
@HaileMichaelGetachew 10 ай бұрын
@@ayshuwolde9265 እውነትህን ነው አላወቁምና ነበር ቱሪናፋ መጀመሪያ እራስክን በደቡብ አርገህ ተመልከት ኪሣራ
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 10 ай бұрын
ፊኛ ነገር ስለሆንክ ከመነፋት የተሻለ አታውቅም። ወናፍ!
@ewnetg
@ewnetg 10 ай бұрын
በጣም የወደድኩት ተከታታይ ድራማ ነው በሌላ ሲዝን በጊዜው በነበሩ ሌሎች ታሪኮች ቢቀጥል በጣም ጥሩ ነው እላለሁ::
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 12
34:54
EBC Entertainment
Рет қаралды 46 М.
ግራ ቀኝ ክፍል 7
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 260 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 14 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 90 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
ግራ ቀኝ - ክፍል 2
44:51
EBC Entertainment
Рет қаралды 433 М.
ግራ ቀኝ ክፍል 10 | gera kegn
35:30
EBC Entertainment
Рет қаралды 244 М.
/በስንቱ/ Besintu "አልሰማህም"
36:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 399 М.
ግራ ቀኝ - ክፍል 3 Etv | Ethiopia | News
40:30
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 278 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 1
33:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 109 М.
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 71 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
0:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 8 МЛН
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 13 МЛН