KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሰላቢ መተት! የሰላቢ መተት እንዳለብን በምን እናውቃለን? ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? የሰላቢ መተት በምን በምን ይመተትብናል?
59:51
ዓይነ ጥላ ፣ ዕድል ሰባሪ ፤ ሕይወት ቀባሪ ክፉ መንፈስ ፣ መግቢያ ፤ በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
27:06
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Support each other🤝
00:31
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
መተት የተመተተበት ሰው አራት አደገኛ ጠባያትን ይዋረሳል፣ ምን ምን ናቸው? መተት ሲመተትብን የምናያቸው ምልክቶች ምን ምን ናቸው? ክፍል አራት
Рет қаралды 370,384
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 188 М.
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@Anewre
5 ай бұрын
በዚህ ሰአት ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ
@ethiopiayene5039
4 ай бұрын
አሜን፫
@SamrawitGetnet-f8j
4 ай бұрын
አሜን😢
@ለበጎነው1216
4 ай бұрын
አሜን
@ShShh-u8n
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@tsfaimola1199
4 ай бұрын
አሜን😢
@MubeDish
4 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ቅድስት ድንግል ማርያምን በጣም ነው የምወዳት
@AddisAbu-wg5sg
3 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እሷ ትውደድክ
@yonatanalebachew
3 ай бұрын
ወይ መታደልክ እሄን ስትፅፍ እሷም በሰማይ እየፃፈችህ ነው
@AlemayehuSiffir21
3 ай бұрын
ተመለስ/ሺ❤
@kidusgetnet-c9m
3 ай бұрын
ተጠመቅ ወድም
@demeweztasfaee3496
3 ай бұрын
❤❤❤
@EmebetMaregu
5 ай бұрын
መተተኞችን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
4 ай бұрын
😢😢😢😢😢ምነው ባጠፍቸውማ ጥሩነበር
@melkimelki1671
4 ай бұрын
አሜንንን😢
@ቤቲአብሬ
4 ай бұрын
አሜን
@Zeritu-r8o
3 ай бұрын
AMEN🙏🙏🙏
@azebshewa6197
3 ай бұрын
አሜን
@tigistminalearega1370
9 ай бұрын
በስላሴ ስም እንዴት አመሻችሁ የቀሲስ ልጆች የኔ የማንቂያ ደውል ቀሲስ ተባረኩልኝ በእርስዎ ነው እንደገና የተወለድኩት የሚወዷት እመብርሀን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ አሜን
@godislove8937
9 ай бұрын
የት ነሽ ውድ
@zedmel87
9 ай бұрын
#%`
@liloinfo1975
9 ай бұрын
😊😊😊😊😊
@GdhGdh-t9b
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@KhawlaMortada-u2u
9 ай бұрын
Aemen amenaemen
@esubalewwandimu2118
9 ай бұрын
አባ ምልክቶቹ ሁሉ እኔ ላይ የሚታዩ ናቸው በፀሎታችሁ አስቡኝ..
@AberashTesgaye
4 ай бұрын
እግዚአብሄር መተተኞችን ወደ ጥልቅ ጉድጓድ ይጣላቸው፡አሚን።
@tezezewmengistu3106
2 ай бұрын
አሜን
@almazalmaz9745
2 ай бұрын
አሜን አሜን
@EthioLidu
9 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እርሶን ስለሰጠን በእርሶ ላይ አድሮ ስለሚያነቃን፣ስለሚያስተምረን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@tinsaetilahun-b8q
9 ай бұрын
ቀሲስ በእውነት የእርሶ ትምህርት ተሰምቶ አይጠገብም ጸጋው ያብዛሎት
@almazalmaz9745
9 ай бұрын
የሚመትቱትን መተተኞች ደብተራ ጠንቋይ ሁሉ እግዝያብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን ለዘላለም አሜን ለዘላለም መተተኛ ደብተራዉን ይጥረግልን በመሬት መንቀጥቀጥ በድሮን ያጥፋቹ አሜን አሜን የእሱን የድካሙን ስራ ፍጥረት ሰዎቾን ስለሆነ የሚመትቱበት ወይም አላህ ያጥፋቸዉ አሜን አሜን
@derejekassahun3537
8 ай бұрын
ደብተራ-ደብተር-መፅሀፍ-እዉቀት-አዋቂ ማለት ነዉ
@agekety
5 ай бұрын
Amen
@AshebrAdecha
5 ай бұрын
በእርግጥ አዎ ግን ደግሞ ትምህርታቸውን ወይንም እውቀታቸውን ለጥፋት ይጠቀሙበታል @@derejekassahun3537
@hirutyadeta4254
4 ай бұрын
Amen amen amen
@MezenuGebre
4 ай бұрын
አሜንዐአሜን
@አማራነኝ-ቐ7ቘ
9 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነክርስቶስ በፆለታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢የተዘረዘሩት በሙሉ እኔጋናቸዉ እግዚአብሔር ይገስፅልኝ በቅድስት ስላሴ ስም😢😢😢😢😢😢ቅዱስ ሚካኤል እርዳኝ
@hamletasfawe7538
9 ай бұрын
አባቴ ፀጋውን ያብዛልዎ ያስተማሩት ትምሕር በሙሉ የኔ ሕይወት ነው አባቴ አገሬ ገብቼ ከዚሕ እስራት ለመፈታት ያብቃኝ
@ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባዬ አምኝል በፆሎትሁ ያስብኝ ወለተ ሃና እያሉ
@SamarawitSamrawit
7 ай бұрын
እኔማ በየ ሰአቱ ነው ባህርይ ሚቀያየረው😢😢😢 ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@ኣለኹብተስፋ
5 ай бұрын
እንየም እንዳቺ ነኝ 😢😢
@TAMRATHURUMA
9 ай бұрын
ቄሰስ እውነተ ነው ቃለይወት ያሰማልን ትምህርቶት አጥቴውስጥ ነው የገባው ቄሰስ ያስተማሩን ለኔ ብቻ ነው የመሰለኝ የተቀደሰ ትምህርቶት ፀሎቶት አይለየን አሜን 🙏🙏🙏
@nnnnhhj1727
9 ай бұрын
በመጀመርያ እናንተን የሠጠን ልዑል እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሠማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቹህን ይባርክልን አባዬዬ ይገርማል በጣም ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ የኔ ታርክ ነው አባየ 😢😢😢😢
@qweqwe444
9 ай бұрын
የፈጣርያለህ ላጭር ህይወት የሰዉላይ ይሁሉበደል 😢😢😢😢😢 ተሰቃየ እኮ የስንቱ ቤት ፍረሰን 💔😭
@FishBelete
9 ай бұрын
ኸረ ቀሲስ የእርሶ ትምህርት ድንቅ ይለኛል በትህትና ረጋ ብለው እንደ ወተት ነው የሚግቱን እያነቁን ነው በርቱልን
@ermienglish1177
9 ай бұрын
Awde meheret lay betsemachew demo tesemetew aytegebum
@etiopias8485
8 ай бұрын
ይህ የኔ ህይወት ነዉ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፆሎት አስብኝ
@mimidamtew7352
9 ай бұрын
አሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን🙏አባ ወለተ እየሱስ ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ ስደት ላይ ነኝ ምንም ስራ መስራት አልቻልኩም አባቴ😥🙏
@Wedensh
13 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ አምላኬ ሆይ ድክመቴና አንተ ተውቃሌህና እርዳኝ በፀሎተቹ አስብኝ 😢😢😢😢
@askualaregawi2963
2 ай бұрын
ጠንቋይና ኣስጠንቋይ ከዚህ ምድር ያጠፋልን ፈጣሪ😢😢😢 በነሱ ምክንያት ስንት ሰው እያጣን ነው
@SmilingKelpie-or9bn
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayuw7597
9 ай бұрын
አባቴ ሁሉም ያስተማሩት በኔ ላይ አለ በፀሎት አሰቡኝ❤
@mekbibassefa5084
21 сағат бұрын
መተተኞቹ ጌታችንመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከምድረገፅ ያጥፋልን አሜን
@KassaneshAsimare
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ በድሜ በጸጋ ያቆይልን አባቴ አሜን አሜን አሜን በጾለትወ ያስቡኝ አባቴ ወለተ ሠንበት ብለው በጣም ድብርት እቅልፍ እራስ እመም ሠውነቴን መቆረጣጠም ፊቴ ማበጥ የጠቀሳቸው በሙሉ እኔ ለይ አሉ አባቴ በጾለተወ ያሡቡኝ በስዴት ነው ያለሁት በሠላም ያሠብኩት ተሳክቶ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ በሠው ቤት ሁኖ እመም ከባድ ነው
@SamriBiruk
9 ай бұрын
ሁሉም አለብኝ አባዩ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና 😢😢😢😢😢
@danufekadu
9 ай бұрын
X
@MeronAmtat-je8ly
9 ай бұрын
በየሚዲያው የክርስትና ስማችሁን የምትናገሩ ሰዎች ስታሳዝኑ ባሁን ሰአት ማን ምን እንደሁ መለየት በማይቻልበት ግዜ ----
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
9 ай бұрын
@@MeronAmtat-je8lyምንም ችግር የለውም በፀሎት የበረታ ያግዛታል የክርስትና ስም ስሙ እራሱ ሀይል አለው ሲጠራ ጠላት ይደነግጣል
@abebamail3599
7 ай бұрын
Selot abza qedasse bebezat adamt
@besemselasysemeselamawlnea471
9 ай бұрын
በስመ ስላሴ ስም አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት እንደዝህ ግልፅ አድርገው ስለነገሩን ስለአስተማሩን ከነገሩን ነገር አብዛኛውን አስተናግጃለሁ ትዳሪም ቤቴንም አጥቻለሁ በእናትና ልጅ በጠባቂ መልእክት እዝህ ደርሻለው በህይወት እግዚአብሔር እንደናተ አይነቱን ያብዛልን በሰላም በጤና ይጥብቅልን አሜን
@Aberhamsahile
Күн бұрын
በጣም ማራምንን የተናገሩት ሀሉ እኔን እድህ ነዉ የሚረገኝ በጣም ከባድ ነዉ በስደትነኝ በፆሎት አስቡኝ ፍትፍት የሆነ ትምህርት❤❤❤❤❤❤ 10000ንሩልንን
@zewduadamu4855
8 ай бұрын
ቀሲሰ ከእርሶ አባታዊ ምክርን አግኝቼበታለሁ ፈጣሪ መተት አድራጊውን ያጥፋልን ።
@zelalemmekuria3501
9 ай бұрын
አባታችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን።በሰሞኑ ትምህርቶች ብቻ የሰው ልጅ የሚደርስበትን ፈተናና ስቃይ በሚገባ በመረዳት ከዚህ ክፉ ስራ ለመገላገል ምን ማድረግ እንዳለበት ከበቂ በላይ እውቀትን ያገኘበት ነው። አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤናና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥዎት።አሜን❤❤❤
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
9 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን፫ ጸሎቴች ቡርካቹ በርካታዎቹ የድንበን አባታችን አሜን ❤❤❤ መምህራችን አባታችን በጸሎት ሰበብች ወለተ ማርያም
@zenayalew9779
9 ай бұрын
አባታችን የዘመናችን ሃዋርያ በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜወትን ያሳምርልን
@KassaneshAsimare
9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይክበር ይመስገን የድግል ማሪያም ልጅ❤❤❤
@GdhGdh-t9b
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይጦት የእውነት እሄሁሉ እኔ ላይ ያለ ነው በሰው ሀገር ተጨንቂያለሁ
@DDd-g4n
5 ай бұрын
እኔ,ነኝ,ልፀልይም,ሥል,እማይሖንልኝ,በፀሎት,አስቡኝ,አባ🙏🙏🙏🙏እግዜያቤር,ይጠብቀልን,አሜን🙏🙏🙏🙏
@sarh9074
9 ай бұрын
እኔስ በሰው ሃገር ተሰቃየሁ ደስተኛ ስሆን ሂወቴን ብጥብጥ ሃዘን ፀፀት ያወርሰኛል ፍጣሪየ ወደሃገሬ መልሶኝ እርሰወጋ ያድርሰኝ😢😢😢😢😢😢በፀሎት ያስቡኝ አባቴ ወለተ አማኑኤል
@NathannaelLup
5 ай бұрын
ለትምርቱ እግዚኣቢሄር ያክብርልን በቀጣይ ከመተት፣ ጥንቆላ ፣ ኣይነ ጥላ የመሰሉት እንዴት እንጠንቀቅ በምንስ እንለያቸዋለን እግዚኣቢሄር ይረዳን እና የተያዝን እንደሆነ ምን አርገን እናስለቅቃቸው የሚል ቢሰሩልን 🙏🙏
@Alemnesh-yj8li
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እናታችን ክክፎ አሳቢ ትጠብቀን
@AMANUELDERESSE
5 ай бұрын
ስለ መተት አንጨነቅም መተትን፤ ድግምንትን የሚያፈርስ ክርስቶስ ከእኛ ጋር ነው ፡፡
@Ysira-t
3 ай бұрын
ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የፈተነ ሰይጣን እኛን ኃጥያቶቹን ስለሚፈትን ሁሌም ውጊያ ስለሆነ እንድንነቃ ነው
@HappyBoomBox-ep8ct
3 ай бұрын
እዉነት ነው
@MekdsMulugata
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን እኔ እአድዋ ነኝ በጣም ነው የተቸገርኩት ወለተ ጻዲቅ ብለው እፍፍፍፍ ደብተራን እግዚአብሔር ይገስጽልን
@tesgeredawolde4522
9 ай бұрын
🎚አሜን🤲 የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን « ወለላይቱ እመቤት » ይህችን ቃል ከእርስዎ አንደበት ስሰማት ምን አይነት ስሜት እንደሚሰማኝ እኔና መድኃኒዓለም ብቻ ነን የምናውቀው :: 🎚ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@AliBallofyarn
7 ай бұрын
አባታችን እግዝያሄር ጨምሮ ጨምሮ እሄን ውድ ስጦታ ይስጦት ሰው አርጋቹናል አባቻችን አከብሮታለሁ ቢደክሞትም ትምርት መስጠትን እዳያቆሙ እኛ በይቺብ ተጠቃሚ ሆነናል።
@medi574
8 ай бұрын
ሰሞኑን የኔ ፀባይ ለራሴም ግራ ገብቶኛል ፀሎትም ትቻለው እንቅልፍ ብቻ የተናገሩት ሁሉ የኔ ህይወት ነው በፊት ለይ 200 እና 300 የምሰግድ ሴትዮ አሁለይ 1 አልሰግድም መተኛት ብቻ ወ/ተ ዮሐንስ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ እባካቹ
@maedinmedhaney1553
8 ай бұрын
Are eniem alhu 😢😢😢😢
@FikralemMengestu
6 ай бұрын
እኔም አለሁ 😭😭
@MunaQatar
5 ай бұрын
እኔም አለው 😭😭
@saasaamm1996
5 ай бұрын
እኔም አለሁ😢
@Suzan-z1u
2 ай бұрын
Enem ጀምሬ አቆማለሁ.😢 አንዳንዴ eyesegedku አረሥና በሃሳብ አሀዳለሁ keza ሌላ ስራ አሰራለሁ ድንገት ብድግ ብዬ 😢 ena ahun ሳቆም ይተዎኛል ሲሰግድ demo ሰላም አይሰጠ ንም
@DestawDf-xm3tl
6 ай бұрын
ቃሎት ያሰማልን ድንግል ማርያም የእድሜ ዘመንዎን ያርዝምልን እርስዎ ያሉት ሁሉም ነገር ከእኔ ላይ ይፀባረቃል በፀሎት አስቡን ስልክዎን ባገኝ ደስ ይለኛል
@Fifu-bf6pl
9 ай бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደርብኝ ሁሉም የኒሂወት ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢
@سينكا
5 ай бұрын
የተነገረዉ ሁሉ በህይወቴና በትዳሬ ደርሶብኛል የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሃይለ መንፈስ ቅዱስ ሰቶኝ ያበርታኝ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@HabtemichaelMehari-xq5wz
Күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና የሥጦት አባታችን
@SewmahonMersha
6 ай бұрын
እንደምን ከረማችው የእግዛብሄር ቤተሰብ ❤እኔ የዛሬ 3አመት አማታችን ጋር ማርያም እንጦጦ ማርያም ፀበል እፀበል ነበር አልጄ ጋር አባቴ አሁን በሰው ሀገር ነኝ በፀሎት አስቡኝ የመቤቴ ደጂ በጣም ናፍቆኛል አባቴ ለሰው ያላቸው ክብር አገልግሎታቸው እመቤቴ በእድሜ በፀጋ ይጠብቀዎት
@Wubalem-q6y
4 ай бұрын
እናቴማርያም ትጠብቅህ አባታችን አሜን
@DesalegnAlaje
7 ай бұрын
አባ አድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጦት።እኔ አዋሳ ነው ምሰራው ሹፌር ነኝ።የርሶን ትምህርት በቅርቡ ማለት ከሁለት ሳምንት በፊት ነው የወኩት ግን የርሶ ትምህርት የኔ ህይወት ነው።ቡዙ ማማክሮት ጉዳይ አለኝ በወለላይቱ አመቤት እአርዱኝ በምን መንገድ እንደማገኝዎት አድራሻ ይስጡኝ በወለላይቱ አመቤት አድኑኝ በምን አንደማገኝዎት ጠቁሙኝ በወለላይቱ እመቤት
@Tigesst
3 ай бұрын
ባለህበት ትጋ እስከምታገኛቸው
@habhabshi5767
Ай бұрын
ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግብዎት አባቴ በጸሎት ያስቡኝ ደካማ ልጀዎትን ወለተ ማርያም ብለዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@merichannel743
9 ай бұрын
ቃለ ፡ ህይወትን ፡ ያሰማልን ፡ በእድሜ ፡ በፀጋ ፡ ያኑርልን ! የሚገርም ፡ እውቀትን ፡ ሸምቼበታለሁ ! የምወደውን ፡ ፀሎት ፡ አስትቶኛል ፣ እንደምንም ፡ እየታገልኩኝ ፡ እየፀለይኩኝ ፡ ነው ! በፀሎት ፡ አስቡኝ ፡
@zhraaas8742
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ
@እኔስየማርያምነኝ
9 ай бұрын
7ዓመት በፊት እራሴን እዳጠፈ ምግብም ስበላ ድፊው ድፈው እራስሽን ከፎቅ ወርውሪ እና ደግማ የተለያዮ ወደች በህልሜ እየመጡ ይገናኙኝ መጥተው ይባጡጡናል የባጡሩኛል በጣም የሰቃዩኛል አሁኝ ቀንስዋል እመቤቴ ነገራት ሰኔ ጎሎጎታ በለቅሶ እና በመስገድ ብዙ መናፍስት ከኔ ተሸኘሉኝ እመቤቴ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆኖ የዛም በላይ ደግሞ መድሀኒት አለም በህልሜ እየመጣ ካቺጋር ነኝ እየለ ድል አደረገልኝ አሁን የቀረው እና ያስቸገረኝ የዛርመፈስ የዝሙት መፈስ ነው
@AM-dc5hd
8 ай бұрын
ቅዱስ ቁርባንን ተቀበይ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
4 ай бұрын
😢😢😢😢እኔበጡት በሽታ ተሠቃዬሁ እችን የሠሙ ቅዱሣናት ለኔም ይድረሱልኝ
@TibebuDebelie-n4x
4 ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሚን!!! አይምሮ የሚነቃ የመንፈስ የሚገዛ ስብከት ነው።
@EldanaTewelde
8 ай бұрын
እሄማ ፊተኛው ኣዳም ሁሉ ኣለ ካሃላኛው ኣዳም ማለት አየሱስ ግን ከዚ ሁሉ ነጻ ያወጣል መርገሙ ጨለማው ሁሉ ይሰበራል ይፈርሳል በእምነት ብቻ መውጣት ነው ጌታ ይርዳቹ
@gf5t849
9 ай бұрын
ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አሰቡኝ ስደተኛ ልጅን🙏😭ይሆ የኔ ህይወት ነው ያለሁበት
@NanaHabesha
9 ай бұрын
አባ አቤት ይሄ ያሉት ሁሉ በኔ ላይ ያሣያል 😢 ሥራ መሥራት አልችልም ወደ ገዳምም ሁሌ ሣምንት ሣምንት አልቀርም ነበር አሁን የትም መሄድ አያሥደሥተኝም ተሥፍ ያሥቆርጠኛል ግራ ከገባኝ ሠነበትኩ ሚያውቀው ግን የውስጤን ፈጣሪ ብቻ ነው😢😢😢😢😢😢
@DesalgnKefle
2 ай бұрын
አይዞሽእህታችን እግዚአብሔር ይፈውሥሽ
@MaruJemal
2 ай бұрын
አባታችን እድሜን ጤና ያብዛልን በጸሎት የስቡኝ ገ/ስላሴ
@Simeg-zn2cn
3 ай бұрын
የተነገረው ሁሉ በኔህይወት ውስጥ አለ አባ በጦለትህ አስበኝ ወለተ መርቀርወስ በስደት እንዳልቀር ብሰራም በረከት የለኝ ድካም ብቻ😮😮💔💔💔💔💔
@MedhinMersa
9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ መድህን ከነ ቤተሰቦቼ በትክል የሄ እማ እራሴ ያለ ችግር ነዉ ግን እግዚአብሔር በምህረቱ በቁድሳኑ አማልጅነት ይርዳን አሜን
@SaraNeguse
8 ай бұрын
ይሀዉ እጅና አግሬ የታሰረ ነዉ ሚመስለኝ ፀሎት ማድረግ ዉስጤ ይፈልጋል ግን ደግሞ በትርመካምርኪ ምክንያት ቁጭ ብያለዉ
@tiruworkhailu8001
4 ай бұрын
አባ በፀሎት አሰበኝ ቃልሂወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@goodnews2392
9 ай бұрын
ወገኖቼ ከዚህ አይነት ጉድ እና እርግማን ትድኑ ዘንድ ነው ወደ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተመለሱ ብለን የምንጠይቃችሁ። በክርስቶስ ስንሆን እንዲህ ያለ እርኩሰት አያገኘንም። "የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሐጢያት ሁሉ ያነፅናናል" ተብሎ ተፅፏልና 1ዮሐ 1:7
@Bekalu173
9 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ፀሎት በረከታችሁ ይደርብን። ገብረ ፃዲቅ በፀሎት አስቡኝ።
@tighist331
9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እባቴ እሕተማርያም ነኝ ይሚጥል በሽታ ( Epilepsie) አለብኝ ብዙ ግዜ ሌሊት ተኝቼ የውስጥ ጉንጫን እስከ ሚደማ እነክሰዋለሑ የሚታወቀኝ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ነው ሑለት ግዜ መኪና እየነዳሑ ከመንገድ ስቼ ወጣሑ ... እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ምንም እልሖኩም በፀሎታችሑ አስቡኝ ።
@asefudesta441
5 ай бұрын
ሰላም እሕተማሪያም: እኔ አሰፋነኘ:የሚጥልበሺታካለብሺ:Epilepsie:!! እባክሺ መኪና መንዳት አቁሚ!!ላንችም ለሌላም:ሰዉ አደገኛነዉ::እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን
@Gediyonmequannt
8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ✝️👏👏👏👏ስልኩን ምታዉቁ አስቀምጡልኝ ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ነፃነትየድንግልልጅ
4 ай бұрын
መታችም አስመታችም እግዚአብሔር የስራችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ የስንቱን ሰው ህይወት አመሳቀላችሁ😢
@TilaneshTigabu
Ай бұрын
አባታችን በዉነት በዴሜ በፀጋ ያኑርልን የኔ ፀባይ ነዉ ሁሉም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሲ ስደት ነኝ ግን ሁሉም ነገር ጨልሞብኛል😢😢😢😢😢
@NdbgsGsgsh
5 ай бұрын
በፀሎታቹህ አስቡኝ ቤተ ክርስትያን እና ፀበል መሄድ እየፈለግኩ መሄድግን አልቻልኩም ስያዩኝ ጤኔኛ ነኝግን ለመፀለይ ሳስብ ልቤ ይጨነቃል ለሌላ ሰው ብየ ፀበል ከሄድኩ ለራሴ ፀበል እንዳልነካኝ እሸሻሎህ ለምን ስሉኝ መፀበል አልፈልግም እላቸው አሎህ
@simegn-pi2qi
8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህርዬ በጣም ጉሩም ትምህርት ነው
@SaraSarita-wv9sh
9 ай бұрын
ወይ እመብርሐን ወንድሜ ብድግ ብሎ ሙስሊም ሆኖ ስራ ለቆ ይሄው 7 አመት ሙሉ ቤት ዉስጥ እንደተኛ አለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ኢፍራታephrataTUb
9 ай бұрын
ፀበል ውሠጂዉ እግዛብሄር በቺውሥጥ ያድነዋል
@YalemworkAlazar
9 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መተተኞችንም አሰመታቹንም እግዚአብሔር ይገሰፃቸው
@WagayeHumankind-pc3do
7 ай бұрын
መፍትሔው ምድነው አባታችን
@KelemKelem-dd2tz
5 ай бұрын
እረ በስመአብ በእውነት እውነት ነው ሁሉንም ምልክት እኔ ላይ አያልሁ አሁንማ ፅሎትም ትቼ ታነቂ ታነቂ ይለኝል ክሎሬክስ ሳይ እንድወተት በጠጣሁት ብዬ እጎመጨራለ በእውነት በፅሎት አስብኝ ለአንድ ልጅ በህይውት እንድኖርላት፣
@GenetDemisses
19 күн бұрын
ayezosh enante hulachenim fetena alebin .ena alekiseh tselot aregi .lelejochachin enasefeligachewalen .
@loza-so4qg
9 ай бұрын
ለእኔ የተነገረኝ እስኪመስለኝ ድረስ ተገረምኩ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲አብባታቺን ቃለ ሂዎት ያሰማልን እፍቱን አብባታቺን እግዚአብሔር አምላክ እርሜና ፀጋውን ያቢዞሎት
@samira8606
4 ай бұрын
እኔ30አመ ትየለፋሁበትን.እናቴስታርፍ..እህቶቼከዱኝየትልቋእህቴባል.እናቴንበመተትገድሎ..እኛንለመበተንእየሮጠ.ነውበፀሎት.አስቡንበእመቤቴ
@Yeshe-e3s
2 ай бұрын
እመቤቴ የልፋትሺን ዋጋ ትመልስልሺ ❤
@SerkieSerkie-j6z
Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወትያሠማልን በፀሎት አሥቡኝ
@DaniealTadese
8 ай бұрын
አባ እኔም ባለቤቴም በዚህ ተጠቂነን በፀሎትዎት አሰቡን
@fhgfhv1505
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባዬ በፆሎትሁ ያስብኝ ወለተ ሰንቨት እያሉ
@Ikomindaye-e1c
2 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎትዎ ያስብን ወ/ማሪያም
@dammamdammam322
9 ай бұрын
አሜን አማን አሜን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ተስፋ ሚካኤል እያላችሁ በረከታችሁ ይደርብን እንወድዎታለን አባዬ
@matihabesha
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ድንግል ማርያም ትርዳን ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@Biniyammoges-t8u
4 ай бұрын
ሁሉም ነገሮች በኔ ላይ አሉና ያስጨንቁኛል እባከወን ቀሲስ ይጸልዪልኝ ተስፍ ማሪያም
@saikmarbeegis2634
4 ай бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እኔ በጣም ነው ፀባይ የሚቀያየረው ለምንድን ነው ቆይ ጨቅጫቃ እና በጣም ነው የማኳርፈው ግን እባሌ ላይ ብቻ ነው እና በጣም ትግስተኛ ነው እሱ ጥሩ ሰው ነው እኔ ግን እማስበው ከሱ መለያየትን ነው በጆሮዬ ሹክሹክ የሚለኝ ነገር ከባለቤቴ ጋር መጣላት ነው እናም ከሱጋር ስጣላ ከዛ እኔ ሠላም አገኛለሁ ግን ለምን ነው እንደዚህ የምሆነው ብዬ እራሴን እየጠቅሁ ነው
@ሩሐማየአርሴማልጅ
9 ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጦት ከዚህ ሁሉም ነገር እኔ አለብኝ እመቤት ከዚህ ነገር ፈቺኝ 😭😭😭😭
@MheretTsiduye
9 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ❤እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሁሉ የሚያስተምሩን ምልክት ሁሉ እኔ የምኖረው ነው ❤ እግዚአብሔር ይፍታን
@Burakburabruri
2 ай бұрын
መተት ብቻም ሳይሆን ፈጣሪን ለምነን ትንሽ ሲሳካልን እንረሳዋለን ጭራሽ ያለፍንበት ትዝም አይለን ተመስገን እንኳን ሳንል እንተኛለን ።
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
9 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቃለ ህይዉትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና እመ ብዙሀን ትጠብቃቹሁ በእዉነት ይህ ትምህርት በሁላችንም ቤት ያለ ነገር ነዉ እግዝአብሔር ላራጌዉቹም ልቦና ይስጣቸዉ ይስጠን😢😢❤
@tezezewmengistu3106
2 ай бұрын
አባታቺን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልዎት እንደናንተ አይነት አባቶችን ያብዛለን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yibeluayalew2825
8 ай бұрын
ቃለ ህይወህ ያሰማልን አባታችን የኔን ፀባይ ነው ሁሉም እኔጋ አለ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ ምን አይነት ህይወት ፈተና ላይ እንደሆንኩኝ😢😢😢
@lucyke6485
9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅወት
@etsegenetregu1508
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯 እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይድሎት አባ🙏ቃለ ሂወትን ያሰማልንከክፉ ጠላት ልዑል አምላክ ይጠብቀን🙏
@AbeUrga
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ በፀሎቶት ያስቡኝ እውነት ነው ሃብተ ገብርሄል
@fairoozfairooz3607
9 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው
@amanuel5687
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባቴችን እግዚአብሄር አምላክ የተሰጦት ፀጋ ያብዛልን ኑሩልን አባ በጸሎትአስቡኝ
@UshGdh-sk8uz
9 ай бұрын
ቁሰሲበውት ቃልውት ይሰማል በጣም አሞኝ ከሞት አፍፍ ነው የዘሬ አምት ሰፍ ሰላሥ ሙሉን ጥልዬ ሰግደ በላች መሰረት በፀሎት ሰጀምረ ነው ቅድሲ ግብርኤል በህልም ደረሱልኝ ነው የተሺልን እናም ቃልወት ይሰማልን
@abebaembiale3452
3 ай бұрын
አባየ እኔአረብ አገርነው ያለሁት መኝታቤቴ መርዝ የማይገላት አይጥአለች😢 በጣም ተቸገርኩ ፀባየንም ማወቅ አልቻልኩም😢የተናገሩት ሁሉ እኔጋ አለ በህልሜ እባብ ያሰቃየኛል😢ስትጉድ አለ ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ
@WelelaHailu-kp3yo
9 ай бұрын
የኔ አባት ያስተማሩት ሁሉ የኔው ህይወትነው ፀልዩልኝ ወለተ ሠንበትነኝ ረጅም እድሜ አምላክ ይስጥልኝ ከነ ቤተሠቦ
@Yeshil-l3j
2 ай бұрын
እግዚአዝሂር ለንስሀ ለመቁረብ ስጋወ ደሙን ለመቀበል ያብቃን በፁለታችሁ አስቡኝ አባ 😢ሁለተ ሀና
59:51
የሰላቢ መተት! የሰላቢ መተት እንዳለብን በምን እናውቃለን? ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? የሰላቢ መተት በምን በምን ይመተትብናል?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 27 М.
27:06
ዓይነ ጥላ ፣ ዕድል ሰባሪ ፤ ሕይወት ቀባሪ ክፉ መንፈስ ፣ መግቢያ ፤ በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 484 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
29:28
የቤተሰብ መተት የቤተሰቡንና የልጆቹን ዕድል ያስወስዳል? የቤተሰብ መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው? ቤተሰብ ላይ በአራት መንገድ ይመተታል..
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 100 М.
33:42
ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 155 М.
40:14
በጠላት ላይ ድል ለመቀዳጀት | የመተት ዕድሳት ማፍረሻ 7ቱ ወሳኝ ተግባራት
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 19 М.
17:38
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Thursday
masresham
Рет қаралды 1,1 МЛН
46:44
⚠️♦️ አስቸኳይ መልዕክት📍ህዳር ሳያልቅ እዩት | እባካችሁ ሁላችሁም ለራሳችሁ እወቁበት | አባ ገብረ ኪዳን ሕዝቡን አስገረሙት
Mequamiya Media - መቋሚያ ሚዲያ
Рет қаралды 165 М.
1:03:00
23ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ እህቴ ላፕቶፕሽ እንኳንም ተሰረቀ በጎ ነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
29:48
መስተፋቅር የተደገመበት ሰው ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? በመስተፋቅር የሚወለዱ ልጆች አደገኛ 22 አይነት ችግር አለባቸው እነሱም ምን ምን ናቸው?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 40 М.
46:29
መተት እንደተደረገባችሁ እና ርኩስ መንፈስ እንዳለባችሁ የምታረጋግጡባቸው 8 መንገዶች
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 65 М.
21:49
ሰዎች በመተት እውቀታችንን እንዴት ይወስዱታል? በመተት እውቀታችን ሲወሰድ ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? ክፍል አምስት!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 28 М.
42:44
መተት ሊያደርጉባችሁ የተዘጋጁ አደገኛ ሰዎች | መለያ ምልክቶች እነዚህ ናቸው | ምልክቶቹን ስታዩ ተጠንቀቋቸው
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 41 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН