🛑 ግራ ያጋባል ሚስቱ ገደለችዉ ! አርቲስት ትዕግሥት አልዘምርም አለች

  Рет қаралды 35,459

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@Asnkechketema
@Asnkechketema Ай бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏 ወንድማችን በርታ የምታቀርበው በጣም አሰተማሪነው በጣም እናመሰግናለን🙏
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg Ай бұрын
አባቶች አትበይ አርፈሽ መጀመሪያ ክርስትናን ቁጭ ብለሽ ተማሪ ሌላ ዓላማ ከሌለሽ
@asfawbono8250
@asfawbono8250 Ай бұрын
ይኼአይቻልም ቤቴክርስትያን ሥራዓት አይፌቅድም ሁለት እግር አሌኝ ቸብሎ ሁሌት ዛፍ ላይ አይወጣም
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian Ай бұрын
ለእንደ እኔ አይነቶ ሐጢአበኛ ልቦና ይስጠኝ አባቶቸ እድሜና ጤና ያድልልን💓💓💓 ከጥያቄው 3 አግቻለሁ በርታ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን ተመስገን እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው አገልግሎትህን አምላክ ይባርክልህ !!! እህታችን ዓለማወቅ ይመስለኛል ጥበቡን ማስተዋሉን ይስጠን:: ክርስትያን አንድ አይነት ህይወት ነው መኖር ያለበት ብዬ አምናለሁ :እግዚአብሔር የማይደሰትበት ህይወት ጉዳት ነው ትርፉ ወንድማችን ጥያቄና መልሱን አደራ እንዳይቋረጥ!!! ብዙ ትምህርት እየተማርኩበት ነው አመሰግናለሁ ወንድማችን!!!
@MuluAbiro
@MuluAbiro Ай бұрын
በርታ ወንደማችን ቃል ህይዋትያሠ ማልን ምምህራቸን🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
@EeEr-g9k
@EeEr-g9k Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣህ ወንድሜ ተስምገን እግዚአብሔር ይጠብክህ ከ ክፉው ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ ድንቅ አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MesiDemsw
@MesiDemsw Ай бұрын
5/3 እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@beetisisaybayecha2104
@beetisisaybayecha2104 Ай бұрын
የኔ እህት የተሻለውን ትተሽ የማይረባውን መንገድ መምረጥሽ ይገርማል መቼም ቤተክርስቲያን ዘፈንና ጭፈራን እንደመትደገፍ አትክጂም የሚገርመው ብዙዎች ከዚያ ህይወት ወጥተው አምላካቸውን ለማገልገል በሚፈልጉበት በዚህ ጊዜ ላለመዘመር ቃል ገብቻለሁ ትያለሽ አለመታደልሽ ብታውቂው ለአምላክሽ በመዘመርሽ በረከት የምታተርፊበትና የምትከብሪበት እንጂ አንሰሽ የምትታይ ከመሰለሽ ታሳዝኛለሽ ለማንኛው ወደቀደመው ማንነትሽ ተመለሺ
@TsigeHabtaSema
@TsigeHabtaSema Ай бұрын
ቃልህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታ ለበረከቱ 4መልሻለሁ❤
@AmaledDese
@AmaledDese Ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞በርታልን.ወንድማችን.....የአባቶቻችን.በረከት.ይደርብን.አሜን.3,❤❤❤❤
@בלטואיילין
@בלטואיילין Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@elsabetLema-i7c
@elsabetLema-i7c Ай бұрын
እኛ ሰዎች የነዋይ ተገዢ መሆናችን የተረጋገጠ እኮ ነው ትግስትም ለፈጣሪ ከመዘመር ሰው ማዝናናት እንደሚበልጥባት ተናገረች በቃ የገንዘብ ፍቅር ነው
@befekedukessahilla2045
@befekedukessahilla2045 Ай бұрын
ተባረክ,ወንድሜ,,ልክ,ነህ,ቃል,ቀኑን,ሙሉ,እግዚያብሄርን,በመፍራት,ኑር,(ተመላለሥ).ነውየሚለው,እንጂ,ከሰአተት,በፊት,ሌላ,ከሰአት,በሁዋላ,ሌላ,መሆን,ተገቢ,አይደለም,😊
@BereketBrtukanTube
@BereketBrtukanTube Ай бұрын
አባቶቸ ቃለሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@S.Bazezew
@S.Bazezew Ай бұрын
❤abatochachin kalehiwet yasemaln ❤❤❤
@EsayasAdane-ks6up
@EsayasAdane-ks6up Ай бұрын
ኧረ ፈጣሪ በቃችሁ በለን!!!
@حنانعليمحمدمحمد
@حنانعليمحمدمحمد Ай бұрын
Kale hiwet yasemaln 🙏❤️🙏
@RomanYemane-er2pd
@RomanYemane-er2pd 18 күн бұрын
ENATE EMEBETE YE GETAYE ENAT KIBR LANECHI YHUN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Ай бұрын
ክዝንብ ማርን አንጠብቅም አሁንማ ብሶባቸዋል
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Ай бұрын
Kale hiwot yasemalen Egziabher yistelen wendmi enamesegnalen ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ ✝️✝️✝️ 3💞💞💞
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 Ай бұрын
ሲጀመር ዘማሪ ያደረግሺ ማነዉ
@hiwotmekuria2699
@hiwotmekuria2699 Ай бұрын
እውነቷን ነው አይገባኝም ሐጢያተኛ ነኝ ማለቷ ይሆናል ደሞ እሷ ታውቃለች
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u Ай бұрын
ዘማሪ ነኝ ኣላለችም ኣልዘምርም ነው ያለቸው ደሞ ማናችንም ጻደቅ ኣይደለንም ይቅር ይበለን ብቻ😢😢😢
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 Ай бұрын
@@TsiTsi1111-h8u አልዘምርም ስትል እኮ በቃ ሲነር ዘማሪ መሰለች ብቻ ግን ይቅርታ ለማመልከዉ አምላክ በህግና ስርዓቱን በጠበቀመልኩ ምስግና አቀርባለሁ እንጅ ሚድያላይ ወጥቼ እኔ እኔ ማለት አያስፈልግም ይህ ለራስ ክብር መጨነቅ ነዉ
@Baba-m09
@Baba-m09 Ай бұрын
አባቶቸ ቃለሒወት ያሰማልን
@emano5974
@emano5974 Ай бұрын
መምህሮቻችን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን በእውነት😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RomanYemane-er2pd
@RomanYemane-er2pd 18 күн бұрын
🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️kale hiwot yasemalen Abatachin rejim Edmena tena ysetlen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bryegaldiesae
@bryegaldiesae Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤4/5
@mhret3513
@mhret3513 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን የአርቲስቶች የመእመናን ችግር ሳይሆን የአባቶች በቤተ ክርሰትያን ያሉ በየ ማአርጋቸው አባቶች ና ዘማርያን ሰባክያን ሁሉም በቤተ ክርትያን የሚያገለግሉ ሰህተት ነው አኛ መእመናን አርቲስቶች የተለያዩ ስንፈል መንፈሳዊ ሁነን ስንሄድ ዝም አርቲስቶችም ሲፈልጉ መንፈሳዊ ሲሆኑ መድረክ ፊት የሚስጡዋቸው አባቶች የቤተ ክርሰትያን አገልጋዮች ናቸው የሚፈቅዱላቸው እያወቁ በቤተክርሰትያን ሌላ ማንነት በደጅ ሌላ ማንነት እያላቸው ዝም ፀጥ መምከር ማስተማር መገሰፅ የለም አይተው እንዳላዩ አጨብጭቦ እየተቀበልዋቸው ምን ያርጉ እነሱ ያለማወቅ የሆናሉ ሲፈልጉ ደሞ ዓለማዊ መጨፈር መወጣጠር አኛ ደሞ ከነሱ እየተማርን ችግር የለውም ይሀው አርቲስቶች እንደፈለጉ እየሆኑ አይደል ማን ተቆጣቸው በቤተ ክርስትያን ይፈቀዳል እግዚአብሔር አይቆጣንም ሃጥያት አይደለም እያልን እደሚያሽን መሆን አሁንም አባቶች በሰነ ሰርዓት መልስ ይስጡዋቸው ለአርቲስቶች ሰነ ስርዓት እንዲማሩ እንዲስተካከሉ ሁለት አምላክ ማምለክ ማለት የለም ምን አንማር ከነሱ
@lemlemtesfaye7351
@lemlemtesfaye7351 Ай бұрын
ትግስትዬ አባቶች ያልሻ ቸውማ አውደ ምህረት ያልሽው ላይ ስትዘምሪ አልከለከሉሽም ወደፊትም የሚከለክሉሽ አይመስለኝም አንቺ ግን ምረጪ ምርጫሽም በቀራኒዮ መስቀል ላይ ዋጋ ወደ ከፈለልሽ ወደ ጌታ እየሱስ ይሁን ያንጊዜ ሰላምና እረፍት ይሆንልሽል ስለምንም አታስቢ እሱ ያስተካክለዋል ወደ ጌታ የመጡ የሙያ አጋሮችሽን ተመልከቺ ምን ሆኑ እህቴ ጌታ ይሻልሻል ዛሬ ወስኝ ነገ የአንቺ አይደለም፡እወድሻለሁ ተባረኪ!!
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Ай бұрын
5/3እናመሰግናለን
@HeavenGenet
@HeavenGenet Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
አባቴ መቼም እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!
@bethelhemkokobe4638
@bethelhemkokobe4638 Ай бұрын
እህታችን አንድን ምረጭ ወይ ከአለም ወይ እግዝአብሄር ሁለት መንገድ የለም .ቤተክርስትያን መቼ አሙቁልኝ ፈለገች ለሰርግ አሞቂዎች.መልስ ከመሰጠትሽ በፍት የንስሀ አባትሽን ጠይቀሽ ቢሆን መልካም ነበር .እርግጠኛ ነኝ መቼም ዘፈን ሀጥያት አይደለም አይሉም.ለማንኛዉም ክርስትና ቆራጥ መሆን ይጠይቃል .አዚህ እዛ ዥዎዥዌ መጫወት ነዉ.
@sablacell1012
@sablacell1012 Ай бұрын
ልክ ብለሀል ወንድማችን
@mimokh9491
@mimokh9491 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 5/3
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ Ай бұрын
ቲጂ ልቦና ይስጥሽ
@زودي-ح6ر
@زودي-ح6ر Ай бұрын
ቃለሒወትያሰማልን
@baru4079
@baru4079 Ай бұрын
👍😘😘😘እሺ
@Nadewshiferaw-xf3gz
@Nadewshiferaw-xf3gz Ай бұрын
ምንም ማወላት አይጠበቅም እህታችን ለሁለት ጌታ መገዛት አይቻልም የትም ብትሆኝ አንዱን ምረጭ።
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 Ай бұрын
ሰዉ ራሱ ክብር ሲጨነቅ እንደ ትዕግስት ነዉ
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Tag yene konjo Tikikil nesh 👍ayzosh Hulum yestekakelal Egzeyabher kanch gar yehun🙏
@nigistbirhanu8963
@nigistbirhanu8963 Ай бұрын
Best new
@سيتالمهريه
@سيتالمهريه Ай бұрын
ኧረ ፈጣረ በቃችሁ በለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tizitatadesseabebetizita8690
@tizitatadesseabebetizita8690 Ай бұрын
2 Kela Hiyote yasemaln Amen 🙏🙏🙏
@ritahagoss2482
@ritahagoss2482 29 күн бұрын
Gin eko egziabheren mamesgen hatiat aydelem ene gin bezemeri des yelegnal❤❤❤❤
@awelmohammed9644
@awelmohammed9644 Ай бұрын
ሁለት እግር አለኝ ተብሎሁለት ዛፍላይ አይወጣም
@yrgg1047
@yrgg1047 Ай бұрын
egzbiher tsegawun yabazalchu le memehranochin be ewunet 🤲🤲🤲5/4 teru temarta yalew teyaqe new wendamachin bert egzbiher yesateln erjima edamena tena ❤❤❤🙏🙏🙏
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d Ай бұрын
ትጂየ እወድሻለሁ ግን ሁሉም ይቅርብኝ አይኑረኝ አንተ ግን ኑረኝ እግዚአብሔር አምላክን በዚህ መልኩ ዘፍን ጭፈራ ኩነኔ ነው በዘመርሽበት ባሸበሸብሽበት ዘፍን ና ጭፈራ ታቂያለሽ ውጤቱን አሪፍ ነገር መሰራት መቀየር ትችያለሽ እግዚአብሔርም ይረዳሻል በእውነት እመኚው ለስጋ አታድሊይ እግዚአብሔር እንዴት መመለክ እንዳለበት ማስተማር ይቻላል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አስቢበት እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
@Asas12as123
@Asas12as123 Ай бұрын
አይይይይይይ 😢😢😢😢ይች አለም ከቱ ናት ማስተዋሉን ያድለን አሜን፫😢😢😢
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@GenetTilaye
@GenetTilaye Ай бұрын
እግዚአብሄር እውኀቱ ያስታውቃት አንድ ሰው ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም
@JsComp-u3m
@JsComp-u3m Ай бұрын
Betam des mil chanal new berta
@hellenayele1137
@hellenayele1137 Ай бұрын
መጀመሪያ ማነው ዘማሪ ያረገሽ
@tegegnemersha4233
@tegegnemersha4233 Ай бұрын
እች ሴት አልዘምርም ከማለቷ በፊት , የቤተክርስቲያን ላይፍ እንደከበዳት ቀላሉን የቸበር ቻቻ ህይወት እንደምትመኝ ያስታውቅባት ነበር እናማ አልዘምርም ስትል አልደነቀኝም !!! ቀረባት 😂😂
@LidiyaZewude-w5l
@LidiyaZewude-w5l Ай бұрын
❤❤❤❤
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
ክርስትያን፡ በአ፡ ኪዳን፡ ት/ት፡ ሲለካ! አባ፡ ገ/ኪዳን፤ በፍቅር፡ ስህተታችን/ኃጢያታችንን፡ ሲያርሙን፡ ቤ/ትያን፡ ላይ፡ ስንቆም፡ ስልክ፡ ካነሰን፡ ልባችን፡ ክርስቶስን፡ ስለማያስብ፡ ነው፡ ተው! ፍ/ቤት፡ አታደርጉም፡ ስለምትቀጡ!
@SolomonBeyene-y4v
@SolomonBeyene-y4v 25 күн бұрын
ወገኖቼ ኦርቶዶክስ እዬጠፋች ነዉ የሞተልንን ጌታ እዬሱስን ትተናል የምናመልከዉ ሰዉን ነዉ ጌወርጊስ ተክለሀይማኖት አርሴማ ሌሎችም ብዙ ሰወች ናቼዉ ከክርስቶስ እርቀናል ቤቱ እኮ የክርስቶስ ነዉ ቤተ ክርስቲያን ክርስቲያን የክርስቶስ ተከታይ
@mazamazamaza-o6s
@mazamazamaza-o6s Ай бұрын
Kela Hiyote yasemaln amen😢
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 Ай бұрын
የትግስት ንግግ እንካን ተቀባይነት የለውም ኢንጅነር ዶክተር የሞያ ስራ ነው የሚሰራው አይከለከልም እሶ ግን ሀይማኖቶን ብታከብር ስራዋ ኢንተርቪ ማድረግ ብቻ ትችላለች እሶ ግን እንካን ሀይማኖቶን እድሜዋን የማይመጥን ዳንስ ነው ልጆች ፊት የምትደንሰው ይሄንን አባቶች ከፈቀዱ ተአምር ነው
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo Ай бұрын
አሁንምፈጣሪይወቁውንእጂሚስቱትግደለውአትግደለውማማንይከብዳል
@GenetEshete-x1r
@GenetEshete-x1r Ай бұрын
Yemizemr meche tefa e/r yimesgen
@KokobaTadesa
@KokobaTadesa Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 2
@user-fekertemikael
@user-fekertemikael Ай бұрын
I answered 2
@ስስቴነሽድንግል
@ስስቴነሽድንግል Ай бұрын
ትግስት የተባልሽው ዘማሪ መስላችሁ አውደምረት ላይ አትውጡ ነው የተባልሽው እንደምእመን የፈለግሽውን ቤተክርስቲያኗ በምትፈቅደው መሰረት ሁኑ ነው ማንም ንፁህ ባይሆንም እናንተ አርቲስት ተብዬዎች መዘምራኑን እየተጋፋችሁ የምታደርጉትን አቁሙ ነው ይሄ ነው እህታችን
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el Ай бұрын
መታወቂችሁ መጠጥና ስካር ነው እና ምን ልትል ነው ?
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Ай бұрын
አባቶችኮ ፈረደባቸው
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui Ай бұрын
2/5 ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
@SaraHaile-go6ox
@SaraHaile-go6ox 17 күн бұрын
Betam des yemelu. Abat nachew timiritachew hiyiwet new
@BezawitSemagn
@BezawitSemagn Ай бұрын
ስለቲጂ ያለኝ አስታየት ቤተክርስቲያን የምትለው ሐረጋችሁ ከቤተክርስቲያን ጀምሮ እስከየትም አይበጠስ ነው እንዲሁም በአለማዊ ቦታም ስርዓትን በማክብር ነው
@AbaynehTemesgen-uc7mu
@AbaynehTemesgen-uc7mu Ай бұрын
አልዘምርም ቀረብሽ
@AmanuelTariku-z9n
@AmanuelTariku-z9n Ай бұрын
ቀልደኛ ነሸ እግዚያብኤር ሲመርጥሸ ነው የ ምታገለግይው ጨራሽ ዶክትሪን ይቀየርልኝ ፀልይ አርት አታድሪጊው
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰Eshii wedimechiiniin🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ውይ ውይ ውይ አቤት ስድነት እንዴት ኦርቶዶስ ውስጥ እንደሰፈነ!!!
@emano5974
@emano5974 Ай бұрын
አይ በቲጅ ላይ ሁለት እግር አለኝ ብለህ ሁለት ዛፍ ላይ አትወጣም ነው እና. በአለማዊ ስርዋ እግዚአብሔር የማያዛዝን ስራ መስራት ይጠበቅባታል እንጅ ቤተክርስቲያን ዘማሪ ከዛ ዘፈን እንደት ብሎ ይሄዳል ደግሞ ብታገለግይ እግዚአብሔር ነው ሰውንሳይሆን በበረከት የምትጎበኝው እህቴ አንዳንደየ እውቀት ያለእምነት ለካከቱነው ልቦና ይስጠን
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 Ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ እርቃኑ ን በመስቀል ላይ ተንጠልጥሎ ሞተልን ኣይኖች ሁሉ እርሱን ይመልከቱ መዳን ያለዉ እዚያ ነዉ እባካችሁ ወንጌል ምን ይላል? እያንዳንዱ በ እግዚአብሔር ፊት ለሚናገረዉ መልስ ይሰጣል ይህንን ኣልሰማሁም እንዳትሎ በኖራ የተለሰነ መቃብር ሆነ ን እስከ መቼ ዉስጣችን ገምቶ
@geteabebe5756
@geteabebe5756 Ай бұрын
ዮሐንስ ወንጌል 3:16
@AMISIYAGAMER
@AMISIYAGAMER Ай бұрын
Yetshalewn merechi mkniyatum hulet amlak yelem
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ቲጂ ዘማሪ ነሽ እንዴ????
@zebibajudy6499
@zebibajudy6499 Ай бұрын
መምህራችን እውነቱን ተናግረዋል ከዝብ ማር አንብቅም ለአህያ ማር አይጥመውም ስለዚህ ለእርኩሶችና ለአዛብ ድግል ማሪያም ለእነሱ ቃሏ ብቻ እሚያቀጠቅጣቸውና እሚያቃጥላቸው ዳቢሎስስለሆነው
@ትግሥትታደሰ
@ትግሥትታደሰ Ай бұрын
ወይዘንድሮ
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 Ай бұрын
lik ayidalam
@RalphAzeb
@RalphAzeb Ай бұрын
ለሰራተኛ ክብር ያላቸዉ አረቦች ብቻ ናቸዉ ።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
እና ለዚህ ነው ከፎቅ እየወደቁ የሚያብዱት የሚያስርቡት አንች ጥሩ ስው ነው መስለኝ የገጠመሽ
@nigistbirhanu8963
@nigistbirhanu8963 Ай бұрын
2
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
አይ ተዋት ምኑን ታውቀዋለች??? እዚህ በጄሶ ይለበለቡ እና ቤተክርስቲያን ከነሜካፕዋ ከነጫይና ፀጉርዋ እየሄደች!!!
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn Ай бұрын
ምንአደረጋት ካልፈለገችው ምናለ ብትፈታ እሱን የገደሉ ቢሰቀሉ ሌላው አይደግመውም ነበር
@DanielAydagn
@DanielAydagn Ай бұрын
በእውነት ከዚህ በፊትም ዘማሪ ሳትሆን ዘፋኝ ነበረች
@wondosenmoges5967
@wondosenmoges5967 Ай бұрын
ክርስትና ቤተ ክርስቲያን እና ከቤተክርስቲያን ውጭ ይላል ወይ?????
@MekedlawitNega
@MekedlawitNega Ай бұрын
ሁልት፡ባጣምናውየማስትምርውቀጡልቢት
@gualwejerat2127
@gualwejerat2127 Ай бұрын
ኣይቻልም።
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ Ай бұрын
3
@MekdesMengesha-l1t
@MekdesMengesha-l1t Ай бұрын
መምህር ሆይ ይቅር ይበሉኝ፡፡ በትምህርትዎ ላይ ምሳሌ አድርገዉ ስላቀረቡት ምሳሌ እኔ አንድ የምለዉ አለኝ፡፡ የዛን ሰክሮ የወደቀ ሰዉ ማንነት ኦርቶዶክሳዊ በሚል የሰየሙት የተሳሳቱ ይመስለኛል፡፡ ምክንያቱም ሰካራምም ሆነ እብድ ኦርቶዶክሳዊ ከሆነ የሚገኘዉ ከነ ማኅተቡ ነዉ ይህን ስም የሰጡት ሰዎች የራሳቸዉ ቢጤ መሆኑን ሊረዱ ይገባል ምክንያቱም ሲሰብኩ ቆይተዉ እኮ ለሆዳቸዉ እና ለዝሙት እንደሚወጡ አልተረዱም እንዴ???
@RomanYemane-er2pd
@RomanYemane-er2pd 18 күн бұрын
Ydabilos Lijochi Lebona ystachu!!!!!
@amnaamna1959
@amnaamna1959 Ай бұрын
Aanat.naw
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 Ай бұрын
አባቶችን ምን አስጠየቀሽ ቲጂ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቢ። መዝሙር ለጌታ የሚቀርብ ምስጋና እንደሆነ ሁሉ ዘፈን እና ዳንኪራ ደሞ ለዲያብሎስ የሚቀርብ መስዕዋት መሆኑን ተረጂ። መድረክ ላይ የምታሳይው ነገር ከክርስቲያን አይጠበቅም
@alemayehudadi6223
@alemayehudadi6223 Ай бұрын
አዘጋጁን ይህን ሃሳብ በማንሳትህ አመሰግናለሁ ፣ ሲቀጥል አርቲስት ትግስትን ሃሳቧን እጋራለሁ ከሥራው አንጻር ነው የጠየቀችው የሚገርመው በየትኛውም ሥራ መስክ ይሁን እሷ ካለችው በዓይናችን እያየን በጆሮዎቻችን እየሰማን ስላለው በተለይ በአገልግሎት ውስጥ ያሉትን ስንት የተራበ የተጠማ ባለበት ሃገራችን እየሰሩ ስላሉት አትናገሩም
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
ምንድነው የምታወሪው እና እየዘፈነች ትዘምር ላንች ትዘምርልሽ ሲጀመር ዘማሪም አይደለች
@edenfikir4867
@edenfikir4867 Ай бұрын
ቲጅየ በጣም ነው የምወድሽ ግን እህቴ 2እግር አለኝ ተብሎ 2ዛፍ ላይ አይውጣም እባክሽ ስራሽን ሳይነካ የኦርቶዶክሳዊት ሆነሽ መስራት ትችያለሽ ስራየ ነው ብለሽ ማተብሽንም ልትፈች ነው? አስተውይ እህቴ ቲጅ
@AyelechiBeqala
@AyelechiBeqala Ай бұрын
4
@AmeleworkHailu
@AmeleworkHailu Ай бұрын
Er tay tigest yemayehon sebekateshen akumi sewn atasasechi
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b Ай бұрын
ስትይ አልዘምርም እህ ለራስሽ በረከት እንዳታጪ ዘፈኑንና ጭፈራውን ነው እንጂ ማቆም አንቺ ስራሽ ውዝዋዜ ወይም ዘፋኝ አይደለሽ የምታቀርቢው ነገር ለስጋሽ በቂ ነው ካልሽ እንግዲ እሺ ክርስቶስ የእውነት ይማርክሽ ከንቱውን ነገር አስትቶ ዘመን ሽለክብር ለዝማሬ እንዲሆን ምኞቴ ነው።
@ethiopia38
@ethiopia38 Ай бұрын
ምንድነው ምትቀባጥረው እቺ....አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት..አትቀልጂ ልብሽ ያውቀዋል አባቶች ደንሺ ይሉሻል ?አባቶች ተቀቢ ተመናቀሪ ይሉሻል? እነሱ ቃሉን ለአንቺ እንዲመች ማድረግ አይችሉም መብት የላቸውም።ህጉን ብቻ ነው ሚነግሩሽ ገንዘብ አእምሮን ይደፍናል።
ሰበር ዜና|የአሁን አበይት ዜናዎች|dere news
8:22
Daily Top~ደይሊ ቶፕ
Рет қаралды 2,4 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 58 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,4 МЛН
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
21:54
ናታኔም ሚድያ - Natanem Media
Рет қаралды 141 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 58 МЛН