ራሄል ተስፋዬ አምባሳደር ወይስ ጠበቃችን?

  Рет қаралды 4,779

Etalem Mesgana

Etalem Mesgana

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@wengelawittigestejigu3986
@wengelawittigestejigu3986 26 күн бұрын
ጅግና ኢትዮጵያዊት ሴት ለአገሯ ውለታ የዋለች እንደ ነህምያ በኢትዮጵያ በክፍተቷ የቆመች አሁን የት ናት መርዶክዮስ መዝገብ እንደተከፈተ መዝገቧ ይከፈት እንወድሻለን እህት እራሔል
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 26 күн бұрын
አመሰግናለሁ ወንጌላዊት
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 26 күн бұрын
አሜን ብርግድ ብሎ ይከፈትላት
@kebronkitila3355
@kebronkitila3355 25 күн бұрын
ጀግኒት ተባረኪ።እንዳቺ አይነቱን ጌታ ያብዛልን።
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
አሜን አሜን
@emebetdesalegn1021
@emebetdesalegn1021 26 күн бұрын
Amazing testimony, may God bless both of you. God bless Ethiopia ❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 26 күн бұрын
@@emebetdesalegn1021 Amen, God bless Ethiopia ❤
@አዳነችድንብል
@አዳነችድንብል 25 күн бұрын
ተባረኪ የአባቴ ልጅ💗
@genettassew9603
@genettassew9603 25 күн бұрын
ራሄልዬ😇 የኔ ቆንጆ መቼም እንደዚህ አይነት Interview አላየሁም በቅንነትና በዕውነት የተገለፀ አስተማሪ የሆነ በብዙ ዕውቀትና ጥበብ የታጀበ ነው በመፀሐፍ ቅዱሳችን እነ ዮሴፍን እነ ዳንኤልን በሕልም ምክንያት በነገስታትና በሃገር በስዎችም ሁሉ ፊት እግዚአብሔር ከፍ ከፍ እንደ አደረጋችው አንብበና እንችንም ይህንን የህልም ፀጋ ሥጦታ አብዝቶ እንዲባርክልሽ የዘወትር ፀሎቴ ነው🙏🏽 መርዶኪዮስን ያሰበ አምላክ አንችም ያስብሽ በዚህ እጋጣሚም እህቴን እታለምን 🥰ሳላመሰግን አላልፍም እግዚአብሔር አብዝቶ እሷንም ይባርካት🙏በተረፈ ጎበዝና ጅግና ሴት ነሽ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አይዞሽ በርቺ ተስፋን የስጠ እግዚአብሔር የታመነ ነው ጌታ እብዝቶ አንችንም ይባርክሽ🙏💕💕💕
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 25 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ቆራጥና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊት ነች የኖቬል ሸልማት ይገባታል
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
የኔ ፍቅር የኔ እህት ከልቤ አመሰግናለሁ። አዎን ጌታ የማንንም እንባ አይንቅም። ሰዉ ስላልሆነ የማንንም ልፋት ዋጋ አያሳጣም።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 25 күн бұрын
@@genettassew9603 ሰለ ጣፋጭ አሰተያየትዎት ተባረኩ❤
@zewdituzelleke4804
@zewdituzelleke4804 26 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው.. ራሔል በፍጹም ግልጽነት ስለሰጠሽው ምስክርነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ..❤
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
@@zewdituzelleke4804 ዘዉድዬ አመሰግናለሁ የኔ ፍቅር።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 26 күн бұрын
ቅን ልብሸንና ለእግዚአብሄር ያለሸን እምነትበጣም አደንቀዋለሁ እግዚአብሄር ይባርክሸ ይህንን አሰገራሚ ታሪክሸን ሰለ አካፈልሸን ጌታ ይባርክሸ እህታችን እታለም 🙏🙏💕💕
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
ተባረኪልኝ አመሰግናአለሁ
@RekiyaGebeyehu
@RekiyaGebeyehu 26 күн бұрын
ተባረኪ ራሄልዬ የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው እኔ በበኩሌ በዚች አለማዊት አለም ላይ እንዴት መንፈሳዊ ህይወቴን ሳለስነካ መኖር እንደምችል, አለቃንና ጌታን እየታዘዝኩ እንዴት መኖር እንደምችል,እውነትን ሀሳብን በፍቅር መግለጽ .....በጣም ብዙ ብዙ ተምሬበታለሁ አትርፌበታለሁ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ለኢትዮጵያ ገና ታስፈልጊያታለሽ!!!ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥሽ
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
ደስ የሚል መልእክት ነዉ አይዞሽ ጌታ ያበረታል እንዲሁም ያስችላል።
@RekiyaGebeyehu
@RekiyaGebeyehu 25 күн бұрын
@raheltesfaye5235 አሜን ተባረኪልኝ ሳሚ ነኝ
@meskremketema145
@meskremketema145 23 күн бұрын
በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ከእግዚአብሔር ጋር ከነቤተሠብሽ ያላችሁ ህብረት እውነተኛነትሽ ደግሞ ስለ አገርሽ ያለሽ ፍቅርና መሰጠት የሚያስመሠግንሽ ነው🙏❤😍 በጣም ያሣቅሽኝ ደግሞ ጌታ አንቺ መርደኪዮስ ነሽ ሲልሽ ተው ባክህ እኔ ፋራ መሰልኩህ እንዴ ያለሽው😂😂😂 በጣም ግልጽነትሽን ያሣያልና ተባረኪ!😍❤
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 22 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 22 күн бұрын
@@meskremketema145 ከጌታጋርኮ ሁላችንም እንደጓደኛ የምናወራው አለን የራሄል የበዛና በግልጽ ማውራቷ ሲሆን ለካ ቃሉን የማያውቅ ፋራ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ አድርሳኝ በልዩ ዝግጅት ማጥናት ጀምርያለሁና ጌታ ይባርካት
@selamalemu7002
@selamalemu7002 26 күн бұрын
የሚደንቅ ምስክርነት ነው ተባረኪ እህታችን ❤እታለምዪ እናመሰግናለን ሁሌ ጥሩ እና አስተማሪ መልእክቶችን ስለምታሰሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 23 күн бұрын
@@selamalemu7002 አሜን ሰላምዬ ተባረኪልኝ❤
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 26 күн бұрын
አስተዳደግሽን ነው ወለል አድርጎ የሚያሳየው !! ፍቅርና እንክብካቤ አግኝቶ ያደገ ልጅ ለሚገባው ሰው መስጠት ግዴታው መሆኑን ነው የሚያውቀው እና ወላጆችሽ ይታያሉ ባንቺ ህይወት እና ደስ የሚል ጨዋታ ነበር ከልቤ እመርቃችኋለሁ ተባረኩ በእጥፍ !!
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 26 күн бұрын
🙏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 26 күн бұрын
@@tigistwoubalem4867 አሜን❤
@m.a.b.7049
@m.a.b.7049 25 күн бұрын
Etalemye, I just finished watching the third part of your interview. Your friend is such a blessing! I cried many times listing to it, particularly when she talked about her late mother’s kindness towards the poor and the household workers in her home. I had never heard of anyone washing their household worker’s body. The fact that God took great care of her mother until the end in return for her services to the poor is amazing. Her mother was Christ like and exemplary. May your friend’s service, dedication and love to her country be honored by God the same way her mother’s service to the disadvantaged was honored by Him. She surely made her late father proud. My father was a friend of General Fresenbet so I had the privilege of visiting the palace during the previous regime 29 years ago. I was astonished to see how the service culture in the palace had remained intact. We were served high tea in silverware and china at the end of our guided tour. I hope that the cookbook her father compiled will be made available as the art of cooking should be passed on to generations to come. Fantastic woman, fantastic interview. Well done, Etalemye!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 25 күн бұрын
Thank you my sweet friend Meskerem Asrat, who made me friend to many like Aida Dibaba.... Reading your heartfelt comment made me remember your father Ababye also wished he listened Rahel's testimony & appreciate her love to Ethiopia. Am sure he would reward her.❤❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 25 күн бұрын
Let me share her video to Sofy if Hana didn't send her
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 25 күн бұрын
@@m.a.b.7049 Meski, you wrote a mini news later about my guest &friend b4 you. Thank you again
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
what a beautiful review my dear! I appreciate your kind words.
@yayeneshetwoldeyes8913
@yayeneshetwoldeyes8913 26 күн бұрын
ራሔልዬ ልካ አላውቅሽም ነበር ተባረኪልኝ ይበልጥ ወደድኩሽ
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 26 күн бұрын
🙏
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 26 күн бұрын
ደስ እያለኝ 3ቱንም ክፍል ጨረስኩት. ተባረኩልን!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 26 күн бұрын
@@simretlegesse8449 Amen❤
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
አሜን እህታችን
@tegistmagnusson3718
@tegistmagnusson3718 16 күн бұрын
ሪሄልዪ። ደንቅ ታሪክ በድንቅ አተራረክ። ዉነተኛ፣ጠንካራና ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ። አንቺ ነሽ አምባሳደራችን መሆን የሚገባሽ❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 16 күн бұрын
አዎን ሰዊድናዊት አይደለች? በኢትዮጵያ የሰዊድን አምባሳደር ብትሆን ሃገር ሰለምትጠቀም ሰዊድን ያላችሁ መንግሰታችሁን ብትጠይቁልን ጥሩ ነው
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 16 күн бұрын
Thank you my dear you are always my motivator and encourager ! ❤
@muchutJC1237
@muchutJC1237 26 күн бұрын
ራሄልዬ❤ብዙ ትምህርት የሚሰጥ interview ነው: በሚቀጥለውም ዘመን ብዙ መልካም ነገር እንዳታደርጊ የእግዚአብሄር ፀጋ ይብዛልሽ❤
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 26 күн бұрын
እሺ ጌታ ይረዳኛል። አመሰግናለሁ
@sungetahun6311
@sungetahun6311 23 күн бұрын
Rahel is so sweet and honest!!!♥️ I sometimes think that we learn a lot to be understanding and kind from being out of our country -God bless all of you ♥️♥️♥️♥️🙌
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 23 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 26 күн бұрын
wow, she is amazing. thank you for everything you did for your country. may God open doors ahead of you that make you productive and fruitful. let your potential and the love of your country be recognized in Jesus's name, Amen.
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 26 күн бұрын
Thank you ፍቅር !
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 26 күн бұрын
Amen
@memeaweke5363
@memeaweke5363 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እታለምዬ የምትገርም እህት ነች ለኢትዮጵያ ገበና ሸፋኝ ብድራትዋ ብዙ ነው::
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 25 күн бұрын
ሜሪ ልክነሸ ብድሬትዋ ከፋይ አለው እኔግን ሃገሬን ታዘብኳት ልበል ወይስ ውጭጉዳይን አልገባኝም
@guenetzeleke4790
@guenetzeleke4790 26 күн бұрын
God Bless you. You are amazing woman🙏🙏
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@maneshas9930
@maneshas9930 25 күн бұрын
ራሄልዬ ድሮም አንደኛ ነበር የምትወጪው አሁን ደግሞ እጥፍ አርገሽዋል ከነውበትሽም ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ እየሱስ በብዙ ይባርክሽ
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
Thank you የኔ ዉድ!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 25 күн бұрын
ለካ ሰቃይ ተማሪ ነበረች ለዚህ ነዋ...!
@MillionLemi
@MillionLemi 25 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ!
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
አሜን እንዲሁም ላንተ ወንድሜ
@BirukBelay-i3v
@BirukBelay-i3v 26 күн бұрын
በእውነት ራሄል ልዩ ሰው ነሽ ለሀገርሽ ሰርተሻል ያሳቀኝ ነገር መርዶክዮስ ነሽ ሲልሽ ፋራ መሰልኩህ እንዴ ያልሽው ነው አደንቅሻለሁ ።
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
ምን ላድርግ ብለሽ ነዉ ግራ ሲገበኝ ነዋ! ቃሉና የሆነብኝን ሳወዳድረዉ አልገጥም ብሎኝ ነዉ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 25 күн бұрын
ሁላችንም አልገጥም ብሎናልኮ "ላሞችም ከጋጡ ቢጠፉ... እጠብቀዋለሁ " ብለንነው
@mahleteyassu7911
@mahleteyassu7911 24 күн бұрын
Uff it is amaizing testmony! Huletachehum tebareku!!!!!!!!
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 24 күн бұрын
🙏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 24 күн бұрын
@@mahleteyassu7911 Amen
@user-sf7ox2qd3h
@user-sf7ox2qd3h 25 күн бұрын
አንቺ ለኔ ኢትዮጵያ ነሽ
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
ዉይይይይ very powerful comment !
@wengelawittigestejigu3986
@wengelawittigestejigu3986 26 күн бұрын
ደጋግሜ ሰማሁት የምትገርም እሕት
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 26 күн бұрын
አመሰግናለሁ ተባረኩ❤
@menegzemkifle8011
@menegzemkifle8011 26 күн бұрын
An amazing experience what she has!!❤❤
@sarakentiba9264
@sarakentiba9264 26 күн бұрын
እህቴ አገርሽን የምትወጂ ❤ አሁን አገር ለማገልገል እውቀት ችሎታ ዋጋ የለውም😢 ጌታ ዘረኘነትን ከምድራችን ያንሳ!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 25 күн бұрын
አሜን ነቃቅሎ ሲዖል ይላከው የተላከው ከዚያነው !!
@hannagossaye4536
@hannagossaye4536 26 күн бұрын
Geta ybarkachu!!! Tsga ybzalachu!!!
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 26 күн бұрын
አሜን አሜን
@user-Hareg
@user-Hareg 26 күн бұрын
Wow Rahel you are amazing 👏 who is going to belive this. Does Dr Abiy know this? He should know what you did to the country
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 26 күн бұрын
❤❤❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 25 күн бұрын
I belive Dr Abye, has already watched this video. Praying to ask me to meet her
@minnina6985
@minnina6985 25 күн бұрын
እኔም ድፍረቷ ነው የሚገርመኝ።
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
እኔም እራሴ እሱ ነበር የሚገርመኝ! ግን ጌታ ሲረዳሽ እሱ ራሱ ድፍረትን ይሰጣል
@bute5158
@bute5158 26 күн бұрын
Kenenetshe ayelewete Raheley
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 26 күн бұрын
@Didi-i5b
@Didi-i5b 24 күн бұрын
Of course they don't want you ,because you love your country.
@astergudu4723
@astergudu4723 26 күн бұрын
Be blessed both!!!!!thank u
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 26 күн бұрын
@@astergudu4723 Amen, ❤
@aida0918
@aida0918 25 күн бұрын
Rahel!! We knew each other from Lancha Sefer❤ Good to see you my dear God will pay you , don’t expect from Eth officials a thank you
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 25 күн бұрын
እዉነት ነዉ የሚክስ እግዚአብሄር ብቻ ነዉ።
@minnina6985
@minnina6985 25 күн бұрын
@@aida0918 If your name is Aida, do you have a sister ስምዋ ሰብለወንጌል? ከይቅርታ ጋር።
@MillionLemi
@MillionLemi 25 күн бұрын
ፋራ መሰልኩህ😂 ደስ ይላል ከጌታ ጋር ይህን አይነት ቅርበት ግን ጌታ ያለዉ አይቀርም ጠብቂዉ
@Hirut-hc6ft
@Hirut-hc6ft 26 күн бұрын
❤❤bless you
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 26 күн бұрын
Amen❤
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 3 күн бұрын
Tebareki des yemetyi yemetakori yegetalej ehetachin nesh And ken ambasader honesh mayet temeghehu,
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 26 күн бұрын
❤❤❤
@simretgirma8158
@simretgirma8158 26 күн бұрын
Oh,Rahel indet yemtgermi dink set nesh!!? Siriatish,irgatash,Geta lay yalesh imnet...beza lay nigigir awaqi nesh,gobez,sttirr yalsh mitasqegni mulu set !! Geta beneger hulu ahunm yakbrish! Akrabiwanm anchn slegabezechish amesegnatalehu!!
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 26 күн бұрын
ተባረኪልኝ የኔ እህት አመሰግናለሁ ስለ መልካሙ አስተያየትሽ። ክብሩን ጌታ ይዉሰድ!
@tilahuntesfaye2506
@tilahuntesfaye2506 26 күн бұрын
እሷ: ከቫኬሽን ሲመለስ ነው credential የሚቀበለው ጠያቂ: ኦ ቫኬሽን ሄዶ ነበር? Of course he did. Unnecessary interjections
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 26 күн бұрын
ልክነዎት የቤትውሰጥ ጨዋታ ሰለሆነም ነበረ ቢሆንም ዝቅብዬ ይቅርታ እጠይቃለሁ
ፓስተር ኪያ እና ከባዱ ጥሪዋ
48:33
Etalem Mesgana
Рет қаралды 3 М.
"አይሮፕላኑ ሲወድቅ ..."
1:02:34
Etalem Mesgana
Рет қаралды 14 М.
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 601 М.
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 45 МЛН
የፕሮፌሰሩ ግጥምጥሞሽ
1:22:36
Etalem Mesgana
Рет қаралды 10 М.