የፕሮፌሰሩ ግጥምጥሞሽ

  Рет қаралды 10,783

Etalem Mesgana

Etalem Mesgana

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 6 ай бұрын
እጅግ የሚያስርም እውቀት ነው ፕሮፌሰር አሁንም ጌታ ያብዛልህ በጣም የተማረ ትሁት ሰው ነህ የአሳብህን ፈቃድ ጌታ ኢየሱስ ይፈፅምልህ እኛም እንፅልያለን ኢትዮጵያን በልፅጋ የሚመጣው ትውልድ ያርፍ ዘንድ ተስፋ አለን ዘመናችው ይባረክ እግዚአብሔር እድሉን ከሰጠን አገራችንን ለማየት ያብቃን እህታችንም ጌታ ይባርክሽ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
አሜን ❤️
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 6 ай бұрын
‭ያዕቆብ 1:17 NASV‬ [17] በጎ ስጦታና ፍጹም በረከት ሁሉ ከላይ፣ ከሰማይ ብርሃናት አባት ይወርዳሉ፤ በእርሱ ዘንድ መለዋወጥ፣ ከመዞር የተነሣ የሚያርፍ ጥላም የለም። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግሩምና ድንቅ ውይይት❤
@betyGebre
@betyGebre 6 ай бұрын
Happy birthday Etalemye 🎉🎉🎉 your our blessings, my Lord bless you more
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Amen❤️
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 6 ай бұрын
Spirit of excellence at work! Praise the Lord! “እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።” - ማቴዎስ 5፥14
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Yes, አሜን clear Spirit of excellence
@bezabihtolosa923
@bezabihtolosa923 6 ай бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይችላል:: ምድሪቱን ሲያምሳት የቆየውንና ዘርን መሠረት አድርጎ ሊኖር የሚሻውን ዘንዶ ይወጋዋል:: ከምድሪቱም ያስወግደዋል:: “በዚያም ቀን እግዚአብሔር ፈጣኑን እባብ ሌዋታንን ጠማማውንም እባብ ሌዋታንን በጠንካራ በታላቅም በብርቱም ሰይፍ ይቀጣል፥ በባሕርም ውስጥ ያለውን ዘንዶ ይገድላል።” - ኢሳይያስ 27፥1 አሜን!!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Amen biess you
@selamawitoda7320
@selamawitoda7320 6 ай бұрын
እታለም ተባረኪ በዙጌዜ የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ነኝ አንተ ታላቅ ሴት ነሽ አምሮሽ ይባረክ ወንድሜ አንተም ከነ መላው ቤተሰብሕ ተባረክ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Amen
@deeb260
@deeb260 6 ай бұрын
ደንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርክህ ኘሮፌሰር አበበ ብዙ ተምሬበታለሁ
@gezahegngelebo5467
@gezahegngelebo5467 2 ай бұрын
ፕሮፈሰር አበበ ገለቱ ዓለማያ ግብርና ዩነቨርሲቲ የመጀመረሪያ ድግሪዬን ሲሠራ “Freshman Mathematics II/ Calculus” የሚባል ኮርስ አስተምረውኛል፡፡ በወቅቱም እጅግ ትሁትና ለተማሪዎቻቸው በጣም ቀና አመለካከት ያላቸው መምህር እንደነበሩ አስታውሳለሁ፡፡ ጌታ ቀሪ ዘመናቸውን ይብርክ!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@gezahegngelebo5467 አሜን በጣም አመሰግናለሁ ትህትናው ጌታን ከማግኘቱ በፊትም ነበር ማለት ነው? በሱ ልክ ትሁት ክርሰትያን አላየሁም
@marthayohannes1590
@marthayohannes1590 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ፕሮፌሰር አበበ እስከነ ሙሉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም የእግዚአብሔርን ስራ አየሁበት ጌታ ይባረክ ፕሮፍ ከዚህም በላይ ጌታ ረድቶህ ብዙ ትሰራለህ እንጠብቃለን እታለምዬ ተባረኪልኝ መልካም ልደት ላንቺም ይሁንልሽ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
@@marthayohannes1590 አሜን ተባረኪ
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam 6 ай бұрын
Happy birthday. You are blessed and highly favored and the best is yet to come. I have visited Kigali.
@selamselam366
@selamselam366 6 ай бұрын
ተባረክ ፕሮፌሰር እንዳንተ ያሉ ይብዛልን ❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙏
@Mitselal
@Mitselal 6 ай бұрын
Happy birthday Ethalemya 🎉❤🎉
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
❤️ bless you❤️
@MeseretBezabhiHelena
@MeseretBezabhiHelena 6 ай бұрын
ፕሮፌሠር እንዳንተ ያሉ ሠዎች ለዚች አገር ያስፈልጉናል ተባረክ!!
@TenuEjigu-s9i
@TenuEjigu-s9i 2 ай бұрын
ተባረኪ ድንቅ ወንድም የምታኮራ ተባረክ
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 6 ай бұрын
Both of you thank you! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
አሜን
@Yodit.Tamiru
@Yodit.Tamiru 6 ай бұрын
ስለዚህም ነገር ሁሉ ለምድሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ተስፋ ስላለ ፤ በዘመናት መካከል ሰዎች ያሉት እግዚአብሄር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ🙌🏿🙌🏿🙌🏿 Happy birthday to you, Etalem🥳🎊🎉 May God bless all of your coming days!
@bezabihtolosa923
@bezabihtolosa923 6 ай бұрын
God bless you my dear brother and friend. Wonderful presentation! I agree with your strategic agricultural transformational idea that will benefit many African farmers and those who involved in the market supply chain, and the consumers. In many African countries, it is evident that there is a very high wastage during farm production, harvesting, and storage processes. Especially, in areas of fruit and vegetable production, transportation, and storage seasons, such a problem becomes so vast. By realizing these gaps, you have planned to intervene to become part of the solution. I pray that the Lord that helped you so far will help you with your plans to transform mother Africa in general, and countries like Rwanda and Ethiopia, who are suffering from a loss millions of tons of their scarce farm productions every year due to poor farming, harvesting, and storage management. Keep on pressing in faith brother. Every thing is possible with the Lord.
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 6 ай бұрын
👏👏
@wintaamanuel6802
@wintaamanuel6802 6 ай бұрын
HAPPY BIRTHDAY ETALEMYE
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Thank you& bless you በ ያ ይ ነ ቱ ❤️
@anketskebede241
@anketskebede241 6 ай бұрын
የተባረከ ሰው ; እውነተኛ በእውቀት የተሞላ ለዚህ ትውልድ ያለውን ሊያካፍል ስላቀረብሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ ከያሉበት ፈልቅቆ ጌታ ያገናኝሽ ህዝብን የሚጠቅም የምንማርበት የምንለወጥበ ት ቻናል ይሁን
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
አሜን sister❤️
@abebely
@abebely 6 ай бұрын
God bless you Etalemye for inviting Professor Abebe. I believe he will bring answers to the many problems of Ethiopia. May the Lord bring opportunities for him to apply his knowledge. Thank by you.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@NatnaelTilahun-m5q
@NatnaelTilahun-m5q 4 ай бұрын
Dear Sister Alem, I would like to have the opportunity to meet Professor Abebe Geltio. I am an accountant and financial student of the first year university Commerce Campus. We need their help. Thank you for the Lord's grace and peace with you.🙏🙏🙏🙏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
@@NatnaelTilahun-m5q Call me on 0911202878
@tadessegalcha5969
@tadessegalcha5969 6 ай бұрын
ተባረክ ፕሮፌሰር እግዚአብሔርእንዳንተ ያሉ ይብዛልን
@fekadu-tp2to
@fekadu-tp2to 6 ай бұрын
ፕሮፌሰር አቤ ስለ አየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ እታለምዬ አንችም ተባረኪልኝ ጌታ ይባርካችሁ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Amen bless you too
@milseb12
@milseb12 6 ай бұрын
አቤት ቅንነት እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታ ይባርክህ።አንቺንም ጌታ ይባርክሽ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
አሜን ❤
@berhanufantu843
@berhanufantu843 6 ай бұрын
Amazing humble and intelligent. Obviously, he is one of the most important persons for Ethiopia. Ethiopia need him so much.come home!!!
@getebekele8167
@getebekele8167 6 ай бұрын
Ann amazing story! Yes, yow were predestined by the Lord to be who you are to day!
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 6 ай бұрын
እታለምየ Happy birthday 🎂🎉❤️ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ የጤና የመከናወን ዘመን ይሁንልሽ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
አሜን ❤
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ ቅዱሳን ነሽ በጣም ነዉ የምወድሽ። ብርክ በይልኝ 🙏🙏😍
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
አሜን ❤️
@mahleteyassu7911
@mahleteyassu7911 6 ай бұрын
Happy birthday Etalemye ❤ enkuan teweldsh❤❤❤ Tebarekilen selemtagelegyin hulu
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
አሜን ❤️
@workineshdubale9205
@workineshdubale9205 6 ай бұрын
Happy belated birthday Etalemiye ❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Tks
@AlmiHailu
@AlmiHailu 6 ай бұрын
Tbarek Professor Ababa Ant Latwled Tasflgnalh Egzyabher Ethiopia Lejohwan Ymttkm Yargat.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
አሜን
@mimi.jiesusiscoming7793
@mimi.jiesusiscoming7793 6 ай бұрын
ተባረኩ🎉🎉🎉
@kassywedajo3077
@kassywedajo3077 6 ай бұрын
ፕሮፌሰር አበበ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!! እኔ 10ኛ ክፍል Maths አስተምረህኛል ከረዥም አመት በሁዋላ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ! ተባረክ ከነቤተሰቦችህ!!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
አሜን ይ ባ ረ ኩ
@kassywedajo3077
@kassywedajo3077 6 ай бұрын
እታለምዬ አንችልም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የተወደድሽ እህታችን !!! ​@@etalemmesgana7398
@kassywedajo3077
@kassywedajo3077 6 ай бұрын
እታለምዬ አንችልም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የተወደድሽ እህታችን !!!@@etalemmesgana7398
@saramekonnen5127
@saramekonnen5127 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለለሂህ ዝግጅትት ጌታ ይባርክሽ እህት እታለም ❤። ወንድሜ ወዳጄ ያባቴ ልጅ ፕሮፌሰር አቤ እግዚአብሄር በዚህ መልኩ ስለገለጠህ ክብሩን ይውሰድ ይሄ ጅማሬ ነው ገና ለምድርህ ለህዝብህ ለዘመናት ባንተ ያስቀመጠውን መልካም ነገር ይወጣል። እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ይባርክ❤ ❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Amen Sister❤️
@senafile
@senafile 5 ай бұрын
You're Blessed!
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 6 ай бұрын
You're amazing!!! Professor, specifically, you're mentioned about "pedagogy" ☝️👏our country's school system. Thank you so much. God bless you both🙌
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Amen❤️
@NebiyMesfen
@NebiyMesfen 6 ай бұрын
ጌታ አየሱስ የተገረ ቦታላይ ያድርስህ
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 6 ай бұрын
መልካም ውይይት ነው።አርእስቱ ግን ምን አገናኘው
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
You will find his finding while listening
@mahletabraham917
@mahletabraham917 3 ай бұрын
Etalemyeeee thank you so much for everything ❤❤❤
@asterasnake6777
@asterasnake6777 6 ай бұрын
Wounderful story bless hin
@NatnaelTilahun-m5q
@NatnaelTilahun-m5q 4 ай бұрын
የተወደድሽ እህት ዓለም የፕሮፌሰር አበበ ገለዖ የምናገኝበት እድል ቢፈጠር እላለሁ ።የዉጪ ትምህርት እድል ፈላጊ ተማሪ ነኝ። የአንድኛ ዓመት አ.አ ዩኒቨርሲቲ ኮሜርስ ካምፓስ የአካዉንቲንክ እና የፋይናንስ ተማሪ ነኝ እርዳታቸውን እንፈልጋለን ። የጌታ ፀጋ እና ሰላም ከእናተ ጋር ይሆን አመሰግናለሁ
@misrakottemer4173
@misrakottemer4173 6 ай бұрын
Joyeuses anniversaire Etalemeye tebareki ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@tadessegalcha5969
@tadessegalcha5969 6 ай бұрын
ፕሮፌሰር አበበ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!
@manbeza918
@manbeza918 6 ай бұрын
እታለምዬ እንኳን ደስስስስስስስስስ አለሽ በጣም እኮ ነው ምወድሽ
@genethailegebriel4299
@genethailegebriel4299 6 ай бұрын
እታለምዬ እባክሽ ታይትሉን ብትቀይሪው መልካም ነው።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
አሺ but can i ask why?
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 6 ай бұрын
❤❤❤God bless you
@taksigisokelbamu8737
@taksigisokelbamu8737 6 ай бұрын
ዋውውው
@MekdesMulugeta-vq5qv
@MekdesMulugeta-vq5qv 6 ай бұрын
ተባረኪ እታለምዬ
@haregewoinasfaw6930
@haregewoinasfaw6930 6 ай бұрын
Amazing GOD bless you
@sabaaman8259
@sabaaman8259 6 ай бұрын
happy birthday etalemye!!!
@mahletabraham917
@mahletabraham917 3 ай бұрын
My God bless you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamawitmohammed3192
@selamawitmohammed3192 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሩዋንዳን ይባርክ
@AlmiHailu
@AlmiHailu 6 ай бұрын
Tbareke
@gezegofe6869
@gezegofe6869 6 ай бұрын
❤❤❤God bless you❤❤❤🙏🙏🙏
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 6 ай бұрын
ክፉውን ወደመልካም ቀይረሕ ማሰብሕ ድንቅ ነሕ በጽናት በቁርጠኝነት ጥረሐል አደንቃለሁ ሳይንስ ሕዝብን ኑሮ ያሻሽላል ብለሐል ስለመምሕራን ጥቅም አስተዋጽኦ ምስጋና ወይም ሽልማት ሳይጠብቁ እውቀታቸውን ማካፈላቸው ተናግረሐል። ሰሌዳ አስተምረው የሚወጡ መምሕራን ተገነዘብክ ድንቅ ነሕ አትክልትና ፍራፍሬ ማቆያ ነጋዴዎች ሲያከስር የምግብነቱ ጥራት ይቀንሳል በምድር ላይ ገንዘብ የሚገኘው የሰው ችግር ሲፈታ ነው። የሰው ፍጡር ፈጣሪ ሲፈጥረው በእድሜው እንዲበስል ሴሬብረም ሴሬብለም ኮርቴክስ ኦብላንጋታ ሐይፖታልመስ የስሜት ሕዋሳቶች እጅ እግር አስታጥቆ ነጻነት አልሰጠውምን እጅግ ብዙ ውጣውረድ ገጥሞሕ የተወጣሕበት መንገድ ፈጣሪ በሰጠሕ ሴሎች ነው ሐላፊነቱ የራስሕ ነው የተናገሩትን የማይኖሩ መጽሐፍ ቅዱስን የማይተገብሩ ነብይ ተብዬ ፕሮጀክትሕን ቦርሳሕን አውቆ ጠቆመኝ ያልከው ብዙ ሰዎችን ያሳስታል የነገረው መኖር አለበት። ሕዝብሕ ሁሉ እንዳያሰንፍ መጠንቀቅ ጠቃሚ ነው እምነትሕን ፍጹም አከብራለሁ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉም እምነት መሪዎች ብዙዎቹ ሕዝቡ አደንዘውት ነው የማየው ጥሩ ቤት ምንያደርግሐል ጥሩ ሳሎን ጥሩ መኪና መኪና ምን ያደርግልሐል እያሉ የሚሰብኩ እጃቸው ለስላሳ ሥራ ነክቶ የማያውቅ ሒሳብ ኬሚስትሪ ፊዚክስ ተምረው የማያውቁ ናቸው። ቀይስር ትከሉ ካሮት ቆስጣ ሰላጣ ጥቅል ጎመን አበባጎመን ትከሉ በግ ዶሮ ፍየል አርቡ ሕይወታችሁ ይሻሻላል ከድሕነት ቀንበር ትላቀቃላች ባገኛችሁት ገቢ ከራሳችሁ ተርፎ ቤተክርስትን ወይ መስጊድ ትገነባላችሁ ባትችሉ ጥገና ባትችሉ ምንጣፍ ታስገባላችሁ የሚሉ አሉን? ጥላቻ መስበክ ሥራቸው አይደለምን? በተረፈ ድንቅ ባለሙያ ነሕ በርታ ቀጥል ከልብ አመሰግናለሁ
@genettesfay8780
@genettesfay8780 5 ай бұрын
You’re revealing yourselfLike uneducatedYou do not have to mention either believe Respect. The true God is Jesus Mohammed is dead search your book if you’re righteousnessYour book could forgive you?..?.?.?.
@beletetigist9830
@beletetigist9830 6 ай бұрын
ግብረገብ ኢለመንተሪ ነው መጀመር ያለበት ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Yes, i think it has already started. I made a mistake because i tought my nephew was grade 8 while she was grade6 Yeketa
@ji8m012
@ji8m012 6 ай бұрын
🎉🎉🎉
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
Hope, peofessor will text you
@martamarta5206
@martamarta5206 6 ай бұрын
Gosa yemil sew, Aehya new biye Aemnalew.
@bawzayedigafe6494
@bawzayedigafe6494 6 ай бұрын
ለጠያቂዋም ለተጠያቂውም አከብሮቴን እያቀረብኩ ፕሮፌሰሩ ስለ አስተማሪ በተናገሩት ጉዳይ ብዙዎቻችንም ሃሳቡን እንደምንጋራ ተማሪ አንድን ትምህርት እንዲወድም እንዲጠላም የሚያደርገው የአስተማሪው በሚያስተምረው ትምህርት እና በሚያስተምራቸው ተማሪዎች ዙሪያ ሊኖረው የሚገባ ቅድመ ዝግጅት; ለሥራው ፍቅር እና መሠጠት እንደሚገባ የተጠበቀ ስላልሆነ ለብዙ መምህራን ሊሠሙት የሚገባ ነው ብዬ አስባለሁ:: ዛሬ ላይ አስተማሪነት ስራ ሲጠፋ ገንዘብ ማግኛ እንጂ እንደተባለው ትውልድ መቅረጽ የሚባለው የሚታሰብ አይመስለኝም በዚህ ውስጥ ግን ጥቂቶች አይጠፉም ለትውልድ ግድ ብሏቸው በብዙ መሠጠት የሚያገለግሉ::
@muninitefera6728
@muninitefera6728 6 ай бұрын
Awakina yebesele senemegebar yalew sew !! Yemiyasazenew ageritu weste kealut yetemaru sewo ch gar ligebaba ayechelem. Ye Ethiopia mehur abzajnaw denkoro new.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Ou Ou Ou😭
@muninitefera6728
@muninitefera6728 5 ай бұрын
Etalemye, esti A.A university beneberekujne gize yemawekachewen astemariwoch saseb malkes hulu efelegalehujne. Mene enasawekachew sayehon endet adenageren ejna lay endaydersu enekeberachewena ejna telekinena bechejna awakiwoch enehun newe yemilut yehe degmo yeabezajnaw amelekaket newe. Edme ketena gare lanchim leprofessorem temejnehu. Yemigeremesh hulegize yemiyasasebejne guday eskahun yetemarut sewoch yemigedadelut be wechiw ager system seletemaru yetemehertu asetate bekuwankuachen selaletekeretse newe menem ledeget astewatso yaladeregew beye ame neber ahun gin ke interviwe behewala tegeletselejne ene mehaime leka yetemarnrwen science wede cheger mefecha kulfe melewte selalechalenena gura erasachin laye kolefo selasekemeten newe. Yegeremeshal thinking out of the box selemanawek ke derg gize jemero erst berserk yetegadelew mehur hulu le seletan becha sialkot EPRP MEASON lelawem maseb yetesanew yekenechere chinikelat yezen telalekin. Yehewem yetemarew hulu wetaderun chemereshe sitelalek geberew 85%a ahunem be bere yaresal. Geber eyekefele yastemarew wetat landum chigeru mulu mefeteh alagejeletem including meret learashu.
@genettesfay8780
@genettesfay8780 5 ай бұрын
@@etalemmesgana7398I would not hold the phone in my hand that’s a little bit disrespect
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
@@muninitefera6728 Muninye you made cry please write it in Amharic, we all have our story 😭
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
Since you're working for the UN office, please share,write vour reply in Amharic words & English Since you have big experience in life, you could be the one who can change the thinking of many. That might be why you're burning inside❤️
@abebe7532
@abebe7532 6 ай бұрын
Ke Dihemet Yemeyasrnabot Anis Amlak bicha new ‼️‼️‼️‼️‼️
@user-oh7op6vi5m
@user-oh7op6vi5m 6 ай бұрын
Ehte zemnshe yebrke bewnet yehe wndmten profser degmo egege yemydnke ytatke maeden leblew kalat yarnal Geta endnzhe aynet leghe selalut eggun tednkylhe zemnhe yebrke yehenen amrhen Egzabher yebrkew Selante Getan amsgnlhe Bezhe hulu Yerdhen amlkena balbthen setmsegne sesma egege desnew yelane bezu geze bewket sewte kefe selu yerstew ewket endhon adergew yemktru selgteme selhne hemblentehe Bezwhen Getan bente yeytal bey amnlhe betsbhe yebrku belbthena leghe yetbrku yehnu lhegrehe lewgnhe yelhen feker betgber lemrdat selalhe feker tebrke mulu from Canada.berta wendeme betlot abrhen enkomlen.
@rakebyilma8204
@rakebyilma8204 2 ай бұрын
ሃቲክ ቡቲክ ለዚሁም ደሞ.....
@vivaviv3108
@vivaviv3108 6 ай бұрын
Ethiopia ye rwanda 42 etif nat. Not 3 etif.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Is that so? Tku my source night be wrong. Yekerta, 42 times bigger ከሆንንማ አንወዳደርም Tks
@junefirst500
@junefirst500 6 ай бұрын
እህቴ፡ እታለም፡ እንዲህ፡ ዓይነት፡ ተስፋ፡ የማይቆርጥ፡ ሰው፡ ይደንቀኛል! በራሱ፡ ጥረት፡ ሰዎች፡ የወሰኑለትን፡ ብቻ፡ እሺ፡ በቃ፡ ሳይል፡ ከፍ፡ እያለ፡ እየተማረ፡ ሌሎችን፡ ረዳ!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
Awo betam yasdenkal
@ZemiraBiniyam
@ZemiraBiniyam 2 ай бұрын
Why are you guys lying like this where is his solution for poverty why don’t he explain it clearly what did he do which what he found please don’t lie in the name of God please please you liers repent if you really know God. ⚠️
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 6 ай бұрын
Please provide me with his email and phone number. I will be doing my MSc in Engineering management.
@NatnaelTilahun-m5q
@NatnaelTilahun-m5q 4 ай бұрын
benaghiow betam dess yelghiale
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 4 ай бұрын
@@NatnaelTilahun-m5q Do you need my contact information?
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
@@M_O_P.Limited Sorry for late reply Please Call me on 0911202878
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 21 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
ፓስተር ኪያ እና ከባዱ ጥሪዋ
48:33
Etalem Mesgana
Рет қаралды 3,7 М.
ፓስተር ጥሩነሽና ደሞዞችዋ!!
1:13:32
Etalem Mesgana
Рет қаралды 3,5 М.
እግዚአብሔር  ይራራላችሁ  ዘንድ  ይታገሳል!!!
13:50
"አይሮፕላኑ ሲወድቅ ..."
1:02:34
Etalem Mesgana
Рет қаралды 14 М.
አስደጋሚ ባለፎቆችን በሞት ቀጣ
23:20
Etalem Mesgana
Рет қаралды 5 М.
ጭስና አብረቅራቂ መብራት ለማን ??
1:08:47
Etalem Mesgana
Рет қаралды 10 М.