ፍራንኮ ቫሉታ ምንነት እና አስፈላጊነት

  Рет қаралды 11,471

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 6
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
አዋሽ ባንክ እናመሰግናለን ለደበኛ ክብር ሰተካል ዛሬ ዝግ ነው ብርሃን ባንክ ግን የጌታችን ስቅለት አልዘጋም አልክ
@Culture_Society_Development
@Culture_Society_Development 2 жыл бұрын
Marvelious, Keep Up!! The limit is the sky, and see you at CNN, BBC... as well as EBS too in the future.
@alazargebrekidan6217
@alazargebrekidan6217 2 жыл бұрын
Wonderful explanation abrish
@tsionneri6160
@tsionneri6160 2 жыл бұрын
thank you abershe good explation
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 жыл бұрын
እኛ፡ ጥቁር፡ገበያ፡የምንለው፡እኮ፡የሰለጠነው፡ዓለም፡በሙሉ፡የሚገበያየው፡ በነፃ፡ገበያ፡ነው፡፡ ፈላጊ፡ካለ፡ዋጋው፡ይጨምራል፡ፈላጊ፡ከሌለው፡ዋጋው፡ይወርዳል፡እንጁ፡አሜሪካኖች፡ጃፖኖች፡መንግስት፡ደላሩን፡በዚህ፡ዋጋ፡ሽጡ፡ብሌ፡የሕግ፡ተመን፡አያወጣም፡ ነገር፡ግን፡የገንዘቡን፡ ዋጋ፡ለመጠበቅ፡የገንዘብ፡ሚኒስተር፡የወለድን፡መጠን፡ይጨምራል፡ መንግስት፡ደግሞ፡ገንዘብ፡ ኖቱን፡ከሕዝብ፡እጅ፡ለማውጣት፡ቦንድ፡ይሸጣል፡ ደላር፡በጣም፡ከተወደደ፡ ደግሞ፡ ወለዱን፡ቀንሶ፡ብድር፡ያበድራል፡ሰለዚህ፡እኛ፡ጥቁር፡ገበያ፡የምንለው፡የሰለጠነው፡አለም፡የሚተዳደርበት፡የገንዘብ፡ፖሊሲ፡ነው፡እኛ፡የብር፡መለውጫ፡ስለማንተመን፡ቋሚ፡ተመን፡እናወጥለታለን።፡ስለሆነ፡ነው፡በገበያ፡የሚመራውን፡የገንዘብ፡ፖሊሲ፡ሕግ-ውጥ፡የምንለው፡።።።። ነገር-ግን ለኢትዬጵያ floating currency exchange ጥም፡አይደለም fixed or fixed currency exchange ሁለቱም፡ጥቅምም፡ጉዳትም፡አላቸው።፡ታድያ፡ምን፡ይሻላል? Hybrid ቅይጥ፡ የገንዘብ፡ፖሊሲ፡ያስፈልገናል፡ እንግዳቹህ፡ የፍራንኮ ቫሎታ ፡ ፡ ለምሳሌ፡ አንድ፡ሰው 10,000 ደላር በውጭ፡ምንዛሪ፡ቢበደር፡ከባንክ። ነገ ደላር መቶ፡ብር ከገባ፡ 500,ሺህ፡ተበድሮ 1000,000 ሊመልስ፡ነው፡ማለት፡ነው።ሰለዚህ፡ ከባንክ ቢበደር fixed exchange rate ስለሆነ፡ሳይጨናነቀ፡ስራውን፡ይስራል፡ማለት፡ነው። የቀረው፡ፍላጓት፡ደግሞ፡ በፍራንኮ ቫሎታ ይሸፈናል።፡ እንግዶቹ፡እንዳሉት ፍራንኮ፡ቫሉታን፡ተጠቃሚዎችን፡አስተባብሮ፡አንድ፡ሜጋ፡የዘይት፡ካምፖኒ፡ቢስራላቸው፡የደላር፡ሽግሩ፡ተቃለለ፡ማለት፡ነው። ግን፡ደላር፡የሚገኘው፡ብዙ፡ሰዋች፡የሚያምኑት፡፡በውጭ፡ንግዳችንን፡ጨምረን፡እና፡ ወደ፡ውስጥ፡የምናስገባውን፡ንግድ፡ስንቀንስ፡ነው፡ይላሉ፡ግን፡የረሱት፡ነገር፡አለ።ደላር፡ከመሬት፡መዛቁን፡ረስተውታል።እንዴት? በጣም፡ጥሩ፡ መልሴን፡ልስጥ፡እንደሚከተለው፡። በዓለማችን፡የሀብት፡መለክያ፡ደላርና፡ወርቅ፡ናቸው፡ታድያ፡ኢትዬጵያ፡ይህንን፡የወርቅ፡ሀብታችንን፡ ችል፡ብለነዋል፡ግን፡ከሰራንበት፡አስር፡ግዜ፡እጥፍ፡ማሳደግ፡እንችላለል፡የንግድ፡ሚኒስተር፡የጥቁር፡ገበያን፡ነጋዴዎችን፡ለመያዝ፡የሚያወጡትን፡ገንዘብ፡ ለአነስተኛ፡የወርቅ፡ማምረቻ፡ለመግዛት፡ቢያውሉት፡በብዛት፡እንጠቀማለን፡፡ይህን ያስመጣነውን፡ማሽን፡ለባህላዊ፡ወርቅ፡አውጭዎች፡በብድር፡ብናቀርብላቸው፡፡ወርቅን፡ያለሜርኩሩ፡በማምረት፡ምርታቸውንም፡አስር፡ግዜ፡በማሳደግ፡የውጭ፡ሚንዛራችንን፡ክፍ፡ማረግ፡ይቻላል፡ነበር። kzbin.info/www/bejne/hYbXaoehqZ12sJo
@SamuelZebre
@SamuelZebre 4 ай бұрын
Now the time for your words came.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 59 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 21 МЛН
ክፍት የሥራ ቦታ ለሴቶች ብቻ 😜😂😜
57:00
አያ ጅቦ OFFICIAL 2
Рет қаралды 992
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 59 МЛН