🛑ራሱ የሚያጠምቀው የቀርሳ አባዶ ቅዱስ ሚካኤል ጸበል ምን ተፈጠረ ?

  Рет қаралды 10,347

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 101
@saradesign9507
@saradesign9507 2 жыл бұрын
ቅድስ ምካኤል አባቴ አቤት ታአምር ለደጅሕ አብቃን
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
የእናንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል የእኛም ይድረስልን እግዚአብሔር ይመስገን
@mesafintsemunigus6867
@mesafintsemunigus6867 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እኔንና ባለቤቴን አስበን ባለቤታን ማዕፀኗን ክፈትልኝ
@synyetwork2279
@synyetwork2279 2 жыл бұрын
ቅዱሰ ሚካኤል ልጆቼን የሰላሴ ልጅ አርግልን አሜን 😭✝️✝️✝️✝️
@mesfinmekonen6905
@mesfinmekonen6905 2 жыл бұрын
ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን እንዲህ ነች ።የሊቀ መላእኩ ቅድስ ሚካኤል በረከቱና እረዲቱ ይደርብን።
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እንዱደረሰላችሁ ወገኖች ለኛም ይድረሰን
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 2 жыл бұрын
አሜን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ለደጁ ያብቃን በእውነት ንቁዎች እናመሰግናለን
@maseretadsi8836
@maseretadsi8836 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከነቤተሰቦቼ ከታሰርንበት ፍታን ከመከራ ከሲቃይ የምታዎጣን ከነቤተሰቦቼ ጠብቅልኝ ሁሉንም አተ ታቃለህ አተው ጠብቀን 🙏🙏🙏
@alemabraham7104
@alemabraham7104 2 жыл бұрын
ቅድሰ ሚካኤል ለደጅ ያብቃን አሜን
@panal1234
@panal1234 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዛቤሄር ይመስገን
@arae4428
@arae4428 2 жыл бұрын
አድራሻውን ጻፉልን በእግዚአብሔር
@BaheruLemma
@BaheruLemma 5 ай бұрын
አዲስአበባኮተቤገብርኤልቤተክርስቲያንከፍብሎኮረኮጅአስፓልትወደላይበመጓዝቀርሳሚካኤልታገኛላቹ
@ሶሊያና-ጠ2ፐ
@ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 жыл бұрын
የመላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እኔንም እናቴን ከታሰርንበት እስራት ፍታን 👏
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 2 жыл бұрын
የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለኔ ለልጅህ ለኔ በረከትህ ይድረሰኝ ለደጅህ ለአገሬ በሰላም አዱርሰኝ
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ያሳደከኝ ጽበልክን ተጸብዬ በረከትክን ቀምሼ በቤትክ ነው ያደኩት ኣሁንም ክኔጋር ነክ ኣባቴ ሁሉንም ኣንተ ታውቀዋለክ ምኑን ልንገርክ ያለውን የሆነውን ሁሉንም በተኣምርክ ኣስተካክለው ላንተ ምን ይሳንካል ኣባቴ
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ለደጁ ያብቃን አሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
አሜንአሜንቅዱስ፣ሚካኤል፣ለናንተ፣የደረሰ፣የእኛም፣ይድረስልን፣መላኩ፣ሚካኤል፣
@hewanhewan1998
@hewanhewan1998 2 жыл бұрын
እልልልልልልል ለእናተ የደረስህ ለእኛም አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልን አሜን ለደጁ እንድበቃ መላክኩ ቅዱስ ሚካኤል ይረዳን አሜን
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ጠብቆን ለደጁ ያብቃን በደጁ የደረሱትን ሁሉ ይማራቸው
@kdusmicaelkdusmicael160
@kdusmicaelkdusmicael160 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AlmazAbiye
@AlmazAbiye 2 ай бұрын
Ameeeen
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱሥ ሚካኤል ክብር ምሥጋና ይግባው ቃለ ሂይወት ያሠማልን እንኳን ለቅዱሥ ሚካኤል ወርሀዊ መታሀብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ የቅዱሥ ሚካኤል በረከቱ ፍቅረ ጥበቃው አባትነቱ አይለየን ፆለት ምልጃዊ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትውልዳችን ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁንልን ክብር ምሥጋና አገልግሎት ውዳሤ መገዛት እጅ መንሣት ይገባዋን አሜን አሜን አሜን
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 жыл бұрын
ከእዲስ አበባ ምን ያክል ይርቃል ? እስኪ ንገሩኝ
@temesgenteshome7745
@temesgenteshome7745 2 жыл бұрын
Share በማድረግ አስተዋውቁ ላልሰሙት አሰሙ፣ካለብን ጭንቀት እንድንፈወስ!!!
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤🙏🏿 ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይርዳን ለቅዱስ ደጁ ያብቃን
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
አሜን ሰብ አድርጌሻለሁ በርቺ የተዋህዶ ልጅ
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee 2 жыл бұрын
@@ياسرالشحي-ذ7ط እሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልኝ
@haregethiopia2578
@haregethiopia2578 2 жыл бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል በርከቱ ይደርብን
@ቅድስትድሜናገዳምኤርትራ
@ቅድስትድሜናገዳምኤርትራ 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን 💒⛪️🤲
@skyline3100
@skyline3100 2 жыл бұрын
AmeenAmeenAmeem😭🤲🤲🤲
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰሉ ሁሉም ነገር ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ዮሐንስ ሀገሮች ሰላም እና ፍቅርና ይስጥልኝ በእዉነት በጣም ደስ ይላል👏👏👏👏👏👏
@ቅድስትድሜናገዳምኤርትራ
@ቅድስትድሜናገዳምኤርትራ 2 жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል በረከት ከሁላቸን ጋር ይሁን 💒💒⛪️🤲✝️
@Jannat-gw7gr
@Jannat-gw7gr 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንቅድስ ሚካኤል ለደጂክ አብቃኝ በልቤ ይለውን አንተ ታውቃለክ
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 2 жыл бұрын
Amen
@Etho360-f2z
@Etho360-f2z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ካላጠመኮ አዱኑም እያሎ ሀስተኛ አጥማቄያን በሚአደናዝዙን ጊዚ እግዚአብሔር ታምሩን ይገልፃል
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምሰገን ቃለሂወት ያሰማልን
@hyathhh8537
@hyathhh8537 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክን መልካሙን ጓደናምራኝ ቅዱሥሚካኤ በምልጃህ አግዘኝ አሜንአሜንአሜን ቃለሂወት ያሠማልን
@ከኔየበረታቹአስቡኝበፀሎታ
@ከኔየበረታቹአስቡኝበፀሎታ 2 жыл бұрын
ለናተ የሰማ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይስማ
@genetgenet9408
@genetgenet9408 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሰ ሚካኤል ጥብቃ አይለዬን
@raheel9498
@raheel9498 2 жыл бұрын
አሜን የናተፈውስ ለኛም ይድረሠንቦታውን ግን ብትፅፉልን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን
@madinanagasa9222
@madinanagasa9222 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏❤💖
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አሜን።
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@amarechmekuriaw9233
@amarechmekuriaw9233 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@semiy-entertainment1284
@semiy-entertainment1284 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
🌹እግዚአብሔር ይመስገን 🌹 አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏 የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
@ጠባቂመላኣክአለኝሚካኤል
@ጠባቂመላኣክአለኝሚካኤል 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል ተራዳይነት አይለየን
@mesiabel4614
@mesiabel4614 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@saragrima3373
@saragrima3373 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@fantuufantuu7630
@fantuufantuu7630 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen 🙏🙏🙏
@lomibekele2684
@lomibekele2684 2 жыл бұрын
Amen amen amen Elelelelelelelele
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን:: ብታው አካባቢው የት ነው እባካችሁ ንገሩኝ/ፃፉልን
@shewayekebede893
@shewayekebede893 2 жыл бұрын
ኮተቤ ገብርኤል አካባቢ አለ እኮ
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 2 жыл бұрын
ቦታው ኮተቤ ንብ እርባታ ወርደሽ ቀኝሽን ተራራው ጫፍ ነው እህቴ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏Elelele Elelele Elelele 👏👏👏👏👏hunken aderesachu aderesen la melaku kudus mekahel ye tewahedo hunquoch 😘💚💛❤️🇪🇹🇪🇷melaku kudus mekahel yi xabiqan
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 жыл бұрын
ለደጁ ያብቃን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
Egezabire yemesgine elelelelelelelele
@janatjanat9028
@janatjanat9028 2 жыл бұрын
Améen améen améen waqayyoof galanii haa ta, uu ❤️❤️❤️
@hfjg8273
@hfjg8273 2 жыл бұрын
Amenamenykidusemekielberektueyederbe
@ኢዮአታም
@ኢዮአታም 2 жыл бұрын
*ለወገኖቻችን የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን*
@aseabe4843
@aseabe4843 2 жыл бұрын
ለእግዚያብሄር የሚሣነው የለም ፤ አጥማቂ ሣይኖር ራሱ ነው የሚያጠምቀው ሲባል ሁኔታውን ብታብራሩት በትህትና እጠይቃለሁ ፡፡ በአማራ ክልል ያለውን ያለ ሰው የሚያጠምቀውን በርሜል ጊዮርጊስ ፀበል በቪዲዮ ስላየሁኝ ነው ፡፡
@danielbeyene4365
@danielbeyene4365 2 жыл бұрын
መጠመቂያ ቦታ ውስጥ ማንም ካህን ወይም አጥማቂ የለም ማለት ነዉ
@alimadrealestate6541
@alimadrealestate6541 2 жыл бұрын
Kal
@lidacall9142
@lidacall9142 2 жыл бұрын
Egziyhberh yemesegen
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 жыл бұрын
የመላይክቶች አለቃ የጌታ ባለሟል ቅዱሥ ሚካኤል ድቅ ነዉ ሥራዉ
@mimigenaa293
@mimigenaa293 2 жыл бұрын
AmenAmenAmen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏
@Etho360-f2z
@Etho360-f2z 2 жыл бұрын
እንደዝ ያለ ፀበል እያለን እናተ የሀሰተኛ ባህታዊያን ባዮች የሀሰተኛ አጥማቂያን እያቀርባቹ ስስታደነዝዙን ከርማቹ!!!!!!
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 2 жыл бұрын
Sewn kefu atanagir.raseshen mejemereya lewch.
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 2 жыл бұрын
Egane akitewnale.
@mamotessema
@mamotessema 2 ай бұрын
adera lebath abekag adera
@tyobstamekonen7639
@tyobstamekonen7639 2 жыл бұрын
ወደ ቦታው ለመሔድ የት ነው የምንሳፈረው
@kiyayetub6207
@kiyayetub6207 2 жыл бұрын
Gin adiresha slk kutur binor arif neber
@kiyayetub6207
@kiyayetub6207 2 жыл бұрын
Ellllellllellle egzi ab her yimasgen kidus mikeil la hachin yidiresilin
@yenutilahun3362
@yenutilahun3362 Жыл бұрын
የት ነው
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 2 жыл бұрын
Ysdkige Mlake kdouse Mekal Slame LETHIOPIA fiker Lhezbchen Bsedet Ylnown Lhgrchen EthiopiaAbkan Amen
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 жыл бұрын
ሌላዉ ቤተክርሥቲያኑን ገንዘብ ማሥገባት ሢጀመር አሠራሩን እዳትቀይሩት መንፈሥ ቅዱሥ ያለዉ በእደዚች አይነት በክቧ ዉሥጥ ነዉ
@Aw-wi8tq
@Aw-wi8tq 2 жыл бұрын
ከአባዶ ኮንደምንየም በምን ያህል ርቀት ላይ ይገኛል?
@goodkuw1508
@goodkuw1508 2 жыл бұрын
ብዙም አይስኬድም በረከት ነው ከአባዶ ገደራ ሄደሽ ውስጥ ውስጡን ሩቅ አይባልም እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ ለደጁ ያብቅሽ 🙏🙏🙏
@goodkuw1508
@goodkuw1508 2 жыл бұрын
በረክታቸው ይደርብን
@BaheruLemma
@BaheruLemma 5 ай бұрын
ንቁሚዲያከልብእናመሰግናለንበእዉነትየአመታዊመታሰቢያበአልማለትምሰኔ12/10/2016አ•ምቀጥታስርጭትብታረጉበሊቀመላእክትበቅዱስሚካኤልስምእንማፀናቸዋለንአደራቹንየሚዲያሽፋንአድርጉልንለምታደርጉትትብብርእናመሰግናለን
@ayna1542
@ayna1542 2 жыл бұрын
Kiber ladingel Maryam liji yihuni
@masa5699
@masa5699 2 жыл бұрын
Sila hulum nagar egizabaher yimasagan min yisanawali elllll
@birhanehirpo2571
@birhanehirpo2571 2 жыл бұрын
ያትነዉአካበብነዉእበከቹ😭
@lolohiad2605
@lolohiad2605 2 жыл бұрын
ቦታው የት ነው የምትሉት ቪዲኦውን አላዳመጣችሁትም ወይ ማለቴም ለጥያቄው መልሱ አለ ብየ ነው
@shewayekebede893
@shewayekebede893 2 жыл бұрын
ኮተቤ ገብርኤል አካባቢ አሉ እኮ አዛ አካባቢ መጠየቅ ይቻላል
@WonduGirmaBantiwal
@WonduGirmaBantiwal 7 ай бұрын
የትኛው ቀርሳ ነው?
@helengivma3323
@helengivma3323 2 жыл бұрын
አድራሻውን እና የደብሩ ሰልኩን አሰቀምጡልን ቦታውን ጠቁሙን
@ኢዮአታም
@ኢዮአታም 2 жыл бұрын
*ቪድዮው ካደመጥሽ እኮ ተናግረዋል*
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 жыл бұрын
ሕጉን ጠብቃቹ አሥከብሩት አደራ
@AlmazAbiye
@AlmazAbiye 2 ай бұрын
Yet nw be mickael marefiyas alew...
@kasechabatedana3067
@kasechabatedana3067 2 жыл бұрын
Ye bota semi batekike askametu botana semune ka adisaba tanstani menahine yemelo askametu bantachu
@synyetwork2279
@synyetwork2279 2 жыл бұрын
ሰልክ የደብሩ
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
🛑እጅግ በምንወዳቸዉ መምህራችን በመምህር ሀይለ ጊዮርጊስ የተሰጠ ድንቅ ስብከት
53:53
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 8 М.
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,9 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
አክሊለ ፅጌ
6:46
Kale Tewahedo ቃለ ተዋሕዶ
Рет қаралды 2
የቅዱስ ሚካኤል ሙሉ ታሪክ : ድርሳነ ሚካኤል
6:15
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 34 М.
ሙት  አንሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን  እና ድንቅ ተዓምሩ
1:02:35
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 189 М.
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,9 МЛН